እንኮአን ጤፍ ምንም አይነት እህል እስከቦካድረስ ጥሩ አይን ያወጣል አብሲት መጣል ዋናው ሚስጥር ነው Baking soda or baking powder really bad for you and it’s not important you can make Injera without that it will come out perfect trust me but thank you my dear I always admire your talent and also appreciate you thank you🙏🏻😘👏💕
Anchi.... Eko... Melly Spicy 🔥..... Girl you're one of a million.... I wish you can be on TV like those.... Worldwide chefs .... Like ** ( IRON CHEFS..... & ... SO ... ON.... E,TC... ... AND I NEED YOUR SIGNATURE RECIPE OR DISH'S.... .. # MELLY SPICY 🔥 BRILLIANT, ** YE SET KUNCHO BEYESHALEHU...... !!!! AMAZING AMAZING AMAZING 😍🤩🥰🤩🙏🙏🙏🙏** WOW WOW WOW..... WOW IN THE HOUSE 🏠.... GOD BLESS YOU MORE & MORE , MORE ....👀👂👂👌👌👍👍🙏🙏🏠🔥🌹🌹💯👈👈👈👈
Melly when they say soda it's the seltzer water or club soda, which is just water with carbonation and is safe. The baking soda is not that good when it comes to taste. Ambo wuha has no calories.
ልክ ነሽ ሜልዬ ሁሌ የምንበላው ምግብ ሲሆን ጉዳት ይኑረው አይኑረው ሳናቅ ባንጨምር ነው ሚሻለው ንፁህ ጤፍ ይሁን እንጂ ባይገባበት ይሻላል ምግቡም አንደኛ ነው 👌❤
ቤኪንግ ሶዳ ስፈራው ሲንክ ሳፀዳ ከሎሚ ወይም አቼቶ ጋር ሳደርገው እንዴት እንደሚፈላ ። ሆድ ውስጥ ገብቶ ደሞ የሚያመጣውን ማሰብ ነው።
ክበሪልን ሜሊ ድንቅ ባለሙያ ነሽ 🙏💖
ሜሉሽ በጣም ቆንጆ ነው እናመስግናለን ጎበዝ በርቺ ስለ እንጀራው እውነትሽን ነው ባያምርም ምንም ያልተጨመረበት ይሻላል ተባረኪ ❤️🙏
ትገርሚኛለሽ በእውነት ወሳኝ ነገር ነው ያሳየሽን ደግሞ በጣም ቀለል ያለ።
እናመሠግናለን ሚሉ የቤኪንግ ሶዳ እንጀራው አይኑ ማማሩ ብቻ ሳይሆን ለጤናም ጥሩ ላይሆን እንደሚችል ያነሳሽው በጣም ትክክል ነው የኔ እህት። በርቺ ጎበዝ
ሜሊዬ የኔ መልካም ልክ ነሽ ቅድሚያ ጤና ነው እናመሰግናለን ክበሪልኝ💚💛❤️
እውነትሽን ነው ሳናውቅ ቡዙ ነገርመጨማመር ለጤናችን ጥሩ ላይሆን ይችላል አመሰግናለሁ 🙏😘
ሜልዬ የኔ ውድ አብሶ አሁን ላይ ምስር ወጥ ብዙም አልስማማ እያለው ስለሆነ ሰው ይሔ በጣም ለየት ያለ ቆንጆ ነገር ነው
የሚገርም ልዩነት አለው ግን ለጤና ምንም አይሆንም ሜሉ ተባረኪ
አሜን አስኬ
ስለ እንጀራ ሚስጢሩን ስላወጣሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ ሰውን የሚያጃጅሉና በሰው ህይወት ላይ ለሚቀልዱ ልቦና ይስጣቸው።፡
እውነት ብለሻል ሚሊዬ ለዐይን ማማር ተብሎ ብዙ ችግር ሊያመጣ ይችላል ከጊዜ ብዛት ። እጅሽ ይባረክ የእኔ ባለሙያ ! የፉርኖ ዱቄት እንጀራ ከአንቺ እጠብቃለሁ !
ስለምክርሽ በጣም እናመሰግናለን ተፈጥሯዊ መሆንን የመሰለ ነገር የለም
ሜሉዬ የእኔ ባለሞያ በጣም ቆንጆ አዲስ አሰራር ነው እንጅራ በውጭው ዓለም አመለኛ ነው እዳልሽው የምንጨምረው ነገር ሊጎዳ ይችላል ባያምርም እዳለ መብላት ነው በርቺ እጅሽን ይባርከው።
በርቺልኝ እማ ካንቺ ብዙ ነገር ነዉ የተማርኩት ፈጣሪ ጉልበትሽን ይባርክልሽ እማ 🙏🙏🙏
አሜን የኔ ውድ
እናመሰግናለን ሜሉ እውነትሽን ነው፣ እኔ ቤኪንድ ሶዳውን አለፍ አለፍ እያልኩ እንደማሰሻ እጠቀመዋለሁ እና አይኑን ያወጣል።
እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን
Like nesh Yale soda megageru yimeretal tebarekee!!!
አሜን የኔ ውድ
ሜሉ ቆንጆ thanks
ሜሉዬ የ edy's kitchen youtube በጣም ቆንጆ የጤፍ እንጀራ ትጋግራለች እኔ በሷ መመሪያ መሰረት ነው የምጋግረው ሞክሪው በጣም ቆንጆ የሀገራችን እንጀራ ነው የምን ቤኪንግ ፓውደር ነው በጤፍ ብቻቻቻቻሠ
እሺ የኔ ውድ
so smart thank you
እናመሰግናለን ሜሉ ለበአል ብቻ በሶዳ መጠቀም ነው ከዛ ውጪ የተጠናገረውን መብላት እመርጣለሁ ሆሆሆ🙏
የኔ ቆንጆ ሁሉን አማልቶ የሰጠሽ ነሽ እጅሽን ብርክ ያርገው
አሜን አበባ
ትክእል ሜሊ ስንት ነገር ጨምረው እንደሚሸጡልን እግዚአብሔር ነው የሚያውቀው. ጎመን በጤና
Thanks for sharing
Can’t wait to try this out!!
እግዚሀር ይስጥሽ ። ጥሩ የፍስክ አማራጭ ነው። ሽንኩርት መክተፍ የለ በርበሬ ማቁላላት የለ። ለእኔ አይነት ሰነፍ በፍጥነት ተሰርቶ የሚያልቅ አሰራር አሪፍ ነው።
እንኮአን ጤፍ ምንም አይነት እህል እስከቦካድረስ ጥሩ አይን ያወጣል አብሲት መጣል ዋናው ሚስጥር ነው Baking soda or baking powder really bad for you and it’s not important you can make Injera without that it will come out perfect trust me but thank you my dear I always admire your talent and also appreciate you thank you🙏🏻😘👏💕
🙏🏻😘
ልክ ብለሻል ስንቄ ለዛ ነው እኔም አትጨምሩ የምለው
U need to write a cook book , u are so talented God bless u
Amen my dear
ሚሊየ አመሰግናለሁ በሁሉ ባለሞያ ነሽ ግበዝ እግዚአብሔር የረዳሽ ሴት ነሽ የያሽው የነካሽው ሁሉ የሚያምርልሽ ተባረኪልኝ ትደንቂያለሽ
አሜን ሰኒዬ
ሜሊየ ሰላም ነሽ በአንቺ ሐሳብ ነው የምስማማው ጤፍ ላይ ምንም አይነት ነገር ሳትቀላቅይ ሲፈጭ ትንሽ ሸርከት ብሎ ከተፈጨ አይኑ ያማረ ነው የሚሆነው
ሰላም ሚ ሊ እንደምንድናሽ እንቁላል በምስር ያሰራሽው ላይ በቅቤ ፋንታ በዘይት መጠቀም ይቻል ይሆን
ምስር በእንቁላል አሁን ሰራዋለሁ ወይ ራበኝ ናዘሬት ነኝ
ታድለሽ ኤልስዬ ሰፈሩን ሰላም በይልኝ
@@Mellyspicetv እልልሻለሁ if you need anything call me. በአሜረካ ቁጥር በቴሌግራም እሸ
ሚሊዬ የኔ ባለሙያ በታም ነው ውድድድድ የማረግሽ
ክብረት ይስጥልኝ
አንደኛ ነሽ ለኔ ሜሉ♥
Open soda mixed up for three days and then after that put it warm warm and then after three hour again you got it cool book
nice 👍 food sister
ሜሉ እንኮን ደህና ቆየሽ
እንኴን ደህና መጣሽ ገንዬ
እጅሽ ይባረክ የምር ባለፈው እንቁላል በወተት ያሳየሽንን ሰርቼው በስመአብ ልስላሴው በቃ ፋሽን አድርገነዋል እኛ ቤት
Ejish yibarekh hule adis neger tiseryalesh
እባክሽ ላስቸግርሽ እንጀራዪ ቆንጆ ነው ግን ፍርጅ ከገባ ብሆላ ውሃ ይውልዳል ለምን እንደሆነ አልገባኝም thank you so much Dear
ቲናዬ ከእንጀራው ሳይሆን ከፍርጁ ነው ችግሩ ምናልባት ፍርጁ የቆየ ከሆነ የድሮ ፍርጆች እቃ ላይ በረዶ ይሰራሉ ወይም የቅዝቃዜውን መጠን አስተካክይው
ሜሉዬ እኔ እንጀራ ቆንጆ ነው የምጋግረው ግን በጣም የተቸገርኩት ገብስ ልጋግር ስል ነው ትንሽ የምጨምረው ሌላ ምንም አልጨምርም የተቸገርኩት ነገር ቢኖር ማደባለቂያ በእጄ ጊዜ እየወሰደብኝ ምን አይነት ማደባለቂያ ማሽን ልጠቀም እባክሽ ንገሪኝ መቆሙ ከጊዜም ከድካምም አንፃር እልቻልኩም
በሚቀጥለው ሳምንት ጠብቂኝ የኔ ውድ የምጠቀምበትን እቃ አሳያለው በቪዲዮ
@@Mellyspicetv አመሰግናለሁ ውዴ ስለመልሽልኝ እጠብቃለሁ🥰🥰
Konjo Konjo 👍
Thank you Malye
ሜላት አንደኛ
ስለ እንጀራ የሰጠሽዉ አስተያየት በጣም ጥሩ ነዉ በፍፁም ሌላ ተጨማሪ በእንጀራ ዉስጥ ለማማሩ ተብሎ የሚጨመር ከጊዜ ብዛት ከጥቅሙ ጉዳቱ ይበልጣልና የሰጠሽዉ አስተያየት በጣም ደስ ይላል በዚሁ ቀጥይ💚💛♥️
አመሰግናለው ብርክቲ
ሜሊዬ በጣም ጎበዝ ነሽ አድናቂሽ
ነኝ የኔ ቆንጆ በርቺ !!!
በአምቦ ዉሃ መበጥበጥ እና መጋገር ይቻላል
ሜሊዬ እውነት ብለሽአል ሶዳው ይቅር ብቻውን ቢበላ ይሻላል ተባረኪ
አሜን ናንዬ
@@Mellyspicetvእረ እህቴ ከጅምሩ እንዴት እንደምጋግረው ንገሪኝ ከሀገር ውጭ እንጀራ ያስቸግራል በአብሲት ሞክሬው አላማረም
@@የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ እውነት ነው እንጀራ እኔንም ያስቸግረኛል ነገር ግን የተሻለውን ለኔ የተመቸኝን አሳይቻለው በጣም ቀላል ነው ትወጅዋለሽ እይታ ግዜ ሲኖርሽ
Emokirewalehu☺
ሜሉዬ እንደውም ያንቺ እንጀራ በጣም ንው የሚያምርው ካንቺ የኔ ምንም አይደርስም ግን እንዳልሽው ምናምንጨምሩ የሚባለውን አውቃለሁ ግን ያው የሊጡ እርሾ በቂ ንው ብዬ በአቁሜ እይጋገርኩ ንው አንድ ቀን ይሳካልኝ ይሆናል እና አንቺ ባልሽው እስማማለሁ👍👌🌹🌷
ሜሊዬ የኔ ባለሙዪት ይቅር በይኝ የት ሄጄ ነው ላይክ ሳለደርግ የቀረሁት ወይስ ዩትዩብ ላይክ ይሰርቃል እንዴ? ለማንኛውም እንደተለመደው የሚስተካከልሽ የለም የኔ ውብ የሙያ እመቤት ❤❤❤
,ከአመታት አልፎታል ከተጠቀምኩበት ጨጓራ ይጠብሳል
Mitadeshen keyeriwe be wase size ye Ethiopia mitade ale.
Meliye Egziabher yibarikish.
አሜን የኔ ውድ
ሀይ ሜሉ ቂቤ ያበሻ ነው የተነጠረ ወይስ የገበታ ቅቤ
የተነጠረ የሀበሻ ቅቤ ሱዛንዬ
@@Mellyspicetv በጣም አመሰግናለሁ ለጥያቄዬ መልስ ስለምትሰጪኝ ሜሉ የአገራችን ጮርናቄ አራት መአዘን ሆኖ ስንጥቅጠቅ የሚለውን ከቻልሽ ሞክሪልን አኔ አቃተኝ
Thank you meluye 💋💋💋💋💋💋
የኔ ውድ
Anchi.... Eko... Melly Spicy 🔥.....
Girl you're one of a million.... I wish you can be on TV like those.... Worldwide chefs .... Like ** ( IRON CHEFS..... & ... SO ... ON.... E,TC...
... AND I NEED YOUR SIGNATURE RECIPE OR DISH'S....
.. # MELLY SPICY 🔥 BRILLIANT,
** YE SET KUNCHO BEYESHALEHU...... !!!! AMAZING AMAZING AMAZING 😍🤩🥰🤩🙏🙏🙏🙏** WOW WOW WOW..... WOW IN THE HOUSE 🏠.... GOD BLESS YOU MORE & MORE , MORE ....👀👂👂👌👌👍👍🙏🙏🏠🔥🌹🌹💯👈👈👈👈
በጣም በጣም ከልብ አመሰግናለው ክብረት ይስጥልኝ
Thank you silamesegenkln!!!
👏👏👏😋😋
❤❤❤❤
❤👏
የስንት ቀን ሊጥ ነው አልገባኝም
ሀናንዬ የእንጀራ አገጋገር የሚል ቪዲዮ አለኝ በደንብ በቅደም ተከተል አቦካኩን ጭምር አሳይቻለው ግዜ ሲኖርሽ እይው ቀላል ነው ትወጅዋለሽ እዚህ ጋር ስለሶዳው ነበር መናገር የፈለኩት
@@Mellyspicetv okay ameseginalehu
አብስት አርገሽበታል
አላረኩም
አመሰግናለሁ
Melly when they say soda it's the seltzer water or club soda, which is just water with carbonation and is safe. The baking soda is not that good when it comes to taste. Ambo wuha has no calories.
በተጨማሪ ጎግል ብታረጉ ለሚጠጣው እንኳን ልኩን ያስቀምጣል የቤኪንግ ፓውደሩን ሊጥ ላይ ሲሆን ደሞ ትንሽ እንደሊጣችን ማረግ ነው
ቤቴል ሊጥ ላይ የሚጨመረው የእርሾን ስራ እንዲሰራ እንጂ የቦካ ሊጥ ላይ አይደለም በመቀጠል የኛ እንጀራ አመጋገብ እና ቁራጭ ኬክ መብላት አንድ አይደለም የሚፈልግ ሊጨምር ይችላል ነገር ግን እኔ ደግሞ የማቀውን ነው የተናገርኩት።
ሶዳ አምቦ ውሃ ምንለውን ነው ያልኩት እንጂ ኮካ ወይም የተለያዩ ስኳር ወይም ሌላ ነገር የተጨመረባቸውን አደለም ኒውትርሽን ፋክቱ ዜሮ የሆነውን ማለቴ ነው
በተረፈ ልክ ነሽ ሰው የፈለገውን ነው ሚጠቀመው የራሱን ዲቴል ጥናት ማረግ ይችላል
ጎበዝ በርቺ
ሰላም ዉድ ወንድም እህቶቼ ፎቶየን በመጫን ቤተሰብ enhun
አስተያየትሽ ጥሩ ነው ግን መናገር ያለብሽ በጥናት የተረጋገጠ ነገር ብቻ ነው ብዙ ሰዎች ሰርተውበታል ዮቲዮበሮች አምቦ ውሃም 0 ነው ሚለው ካነበብሽው
እንዴ ቤቲ እኔ ማን ሰራ ምን ተሰራ እያልኩ የሰዎችን ማየት አይጠበቅብኝም የማቀውን ለመናገር ሁሉም በደረሰበት ነው ተመልካች መርጦ የማየት መብቱ ነው እኔ ስናገር አንድ እና አንድ እራሴን እና ተመልካቾቼን አስቤ እንጂ ማን ምን ሰራ ብዬ እየተከታተልኩ አይደለም የተረጋገጠ ላልሽው ዶክተሮች እንደውም ሶዳ አብዝቶ ለምግብነት መጠቀም ጡንቻን እንደሚያዝል እና እንደሚያዝለፈልፍ ይናገራሉ። ለማንኛውም አንቺ የምታምኚበትን አድርጊ
Betelhem ዩቱበሮች ሰሩት ብላ ልክ ያልሆነ ነገር እርስዋም መስራት አለባት እንዴ ሶዳ እና ጋዝ ነገር ያለው ከሊጥ ጋር እየቀላቀልን የምንበላ ብቸኛ እና ብርቅዬ ዜጎች ነን ልክ ናት ሶስት ቀን ከቦካ በቂ ነው ሌላ እርሾ በላዩ ላይ እንደማረግ ነው ሶዳ ምን ያህል ብረት ነገር እንኩዋን ሲያፀዳ እንዴት እንደሆነ አላየሽም
Sod gin
ሜልየጎበዝ ነሽ ግን ቀስ ብለሽ ብትናገሪ ይገባኛል ምክንያቱ ስለምትቸኩይ ኣንዳንዴ ኣይገባኝም ይቅርታ ግን ተከታታይሽ ስለሆንኩኝ ነኝ ይቅርታ
ችግር የለውም ለምለምዬ ተፈጥሮ ነው የተቻለኝን ሁሉ እሞክራለው እሺ
ሚልየ ኣመሰግናለሁ
የምጣዱን ሀይል መጠኑን ቀኑሱለት እደቤታችሁ የኤሌትሪክ ሀይል መጠን
እውነት ነው
❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘
ጸጉርን የሚያፍፍ ውህድ ሰርቻለሁ ጎራ በሉ
ቤኪንግ ሶዳውማ ሆድ እንደፊኛ ነው የሚነፋው።
ምንም አይነፉም ለጤናም ጥሩ ነው
Betelhem ቤኪንግ ሶዳ ማነው ለጤና ጥሩ ነው ያለው ?
@Bethlehem.. እኔ ሁሌ በራሴ ስለሚያጋጥመኝ ነው እንደዛ ያልኩት ሆዴ ተራራ ነው የሚሀክለው ። ለጤና ጥሩ ነው ካልሽ ደሞ አንች መጠቀም ትችያለሽ
Soda not good for health Mellye