ሳሎናችንን ለማሳመር የተጠቀምኩበት ሰባት ዘዴወች

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ต.ค. 2024
  • ሳሎናችንን ለማሳመር የተጠቀምኩበት ሰባት ዘዴወች በቀላሉ ሳሎናችሁን ዘመናዊ ምርጥ የምትወዱትና የማትቆጫጩበት ሳሎን ማዘጋጀት ትችላላቹህ
    / @ሜላትለማ

ความคิดเห็น • 57

  • @Mellyspicetv
    @Mellyspicetv  9 วันที่ผ่านมา +5

    እንኳን ሰላም መጣችሁ ወዳጆቼ አዲሱን ቻናሌን ሰብስክራይብ ለማረግth-cam.com/channels/DqZSsYWM9QKzxIRzQEhwoA.html

  • @Amsale-b3e
    @Amsale-b3e วันที่ผ่านมา

    በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነዉ አመሰግንሻለሁ

  • @geyoh2551
    @geyoh2551 8 วันที่ผ่านมา +4

    I agree in most of your idea, especially wrong size sofa is what I see in most abesha house. I took designing class and I do have some ideas, but I disagree with fake flower. There are so many beautiful faux flowers. I myself I make so cute flowers. Many of us are allergic to flowers.

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 6 วันที่ผ่านมา

    100 % ትክክል ተባረኪ

  • @selam7643
    @selam7643 8 วันที่ผ่านมา +3

    ልክ ነሽ እኔም አርቴፊሻል አበባ እኔም አልወድም

  • @beletuworku6236
    @beletuworku6236 8 วันที่ผ่านมา +2

    ሜሉ አንች እኮ ልዩ ነሽ የምታቀርቢ ሁሉ በጣም ጠቃሚ ነው ተባረኪልኝ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባክሽ 🙏

  • @ቢቺኢትዮጵያ
    @ቢቺኢትዮጵያ 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽🎂

  • @SuperTherocketman
    @SuperTherocketman 9 วันที่ผ่านมา +4

    The best interior designer ever! Multitalented girl,from the kitchen to the living room! ትራስ ሶፋ ላይ መከመር ዛሬ ተጠምዷል

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  9 วันที่ผ่านมา

      ክበርልኝ❤

  • @RahelBirhanu-ms7tt
    @RahelBirhanu-ms7tt 8 วันที่ผ่านมา +5

    ፌክ አበባ ላልሽው አልቀበልሽም አለመውደድሽ የራስሽ ፍላጎት ነው እንጂ በጣም የእውነት አበባ የሚመስል ፌክ አበባዎች አሉ አንቺ በራስሽ ምርጫ ነው የምትናገሪው ይሄ አስተማሪ ቪዲዮ ነው አልልም በተለይ የቤት ውበትን የሚያሳምረው የመጋረጃችን ምርጫችንና የሶፋ ምርጫችን. ነው

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  8 วันที่ผ่านมา +2

      @@RahelBirhanu-ms7tt አዎ ሁሌም የራሴን ፍላጎት እኮ ነው የምናገረው የቱ ጋር ነው የተላለፍነው? እኔ መጋረጃ እና ሶፋ አትምረጡ ብያለሁ እንዴ?

  • @AmsaleWorkneh
    @AmsaleWorkneh 8 วันที่ผ่านมา

    ሚልዬ:ሚልዬ:የኔ:
    ባለሙያ:በሁሉ:ነገር:
    ጥንቅቅ:ያልሽ:በእድሜ:
    እበልጥሻለሁ:ግን:ካንች:
    ብዙ:ተምሬአለሁ::
    ከነቤተሰቦችሽን:ተባረኩ::
    እናትሽን:ግን:አደንቃለሁ::የባለሙያ: ልጅ:ይባረኩ::

  • @SuperTherocketman
    @SuperTherocketman 9 วันที่ผ่านมา +2

    ኮልኮሌ በጣም ነው የሚያውከኝ.. ሂሂሂሂሂሂሂሂሂ

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  9 วันที่ผ่านมา

      ውይ በጣም❤

  • @mamaafrica4275
    @mamaafrica4275 8 วันที่ผ่านมา

    Berichi ehitachin ..thank you 😊

  • @gebrezemariam3846
    @gebrezemariam3846 8 วันที่ผ่านมา

    Thank you for your advice 🙏 ☺️

  • @HeluAlex-tn7uh
    @HeluAlex-tn7uh 4 วันที่ผ่านมา

    በታችን ሚያሳምር የመንፈስ ቅዱስ ህልውና ነው

  • @tsigeredaendale6434
    @tsigeredaendale6434 5 วันที่ผ่านมา

    Wonderful .......
    I agree with you totally.

  • @BdMs-ci3dp
    @BdMs-ci3dp 8 วันที่ผ่านมา +7

    ለሱ ያብቃን እንጂ ቤት አያያዝ ማ እድሜ ለአረብ ሃገር በደንብ ተምረናል እኔ ስራየም ቤት ማፅዳት ስለ ሆነ መመረቅ ነው ሚቀረኝ😂❤ እግዚአብሔር ይስጥልን ሚሉ ቆንጆ ጥቆማ ነው ቤት ያላቾው አንቺን አይተው ቤታቾው እንደ ሚያስታካክሉ ተስፋ አለኝ❤

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  8 วันที่ผ่านมา +5

      @@BdMs-ci3dp ያበቃሻል የኔ አምላክ ምን ይሳነዋል

  • @shalom744
    @shalom744 6 วันที่ผ่านมา

    Your husband is very lucky. You are very wise mellu

  • @MarthaTerefa
    @MarthaTerefa 8 วันที่ผ่านมา +1

    የኔማር በሁሉየተካንሽ ፈጣሪይባርክሽ።

  • @Jerryyo-z1r
    @Jerryyo-z1r 8 วันที่ผ่านมา +1

    ሃይ ሜሊ እኔማ ጉድሆንኩ ለባለ1መኝታ አፓርትመንት ሊያውም ለኪራይ ውድ ሶፋ አስገብቼ ርካሽ ሆነብኝ ምናለ ቀደም ብትይ ኖሮ ይሄንን ምክርሽን ሰምቼ ቢሆን ኖሮ አሁን አላዝንም ነበር ለማንኛውም ይሁን ለበጎ ነው ብዬ ራሴን ላፅናና😅😅😅

  • @HawiiSara
    @HawiiSara 6 วันที่ผ่านมา

    የኔ ውብ እስቲ ሜሉ ፈልጌሽ ነው አውሪኝ እባክሽ 😢😢

  • @maremaru
    @maremaru 8 วันที่ผ่านมา

    Thank you for supporting advice melye miss you demo ❤

  • @myhomeethio
    @myhomeethio 8 วันที่ผ่านมา

    I agree with you የውስጤን ነው የተናገርሽው . I don’t like (fuck) plastic flower 😅😅

  • @asterjesustadesse1002
    @asterjesustadesse1002 8 วันที่ผ่านมา

    መጀመሪያ አመሰግናለሁ ግን chains cabinet and dining table አንድ አይነት ካልሆነ ለኔ በጣም ነው የሚያስጠላው ለኔ ::

  • @HawiiSara
    @HawiiSara 6 วันที่ผ่านมา

    ሲያምር ቤትሽ ደሞ❤❤❤

  • @lemlembedada5301
    @lemlembedada5301 8 วันที่ผ่านมา +1

    ስለ ኪችን ብትነግሪን

  • @saaa9448
    @saaa9448 9 วันที่ผ่านมา +2

    የተረበሸ ከተማ ያገራችን ቡፌ ክክክክ

  • @BK-zh9eq
    @BK-zh9eq 8 วันที่ผ่านมา

    ሜሉዬ እንኳን አደረሰሽ። አመሰግናለሁ

  • @MeronBerhanu-tf1fo
    @MeronBerhanu-tf1fo 8 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤

  • @peacelove4778
    @peacelove4778 8 วันที่ผ่านมา

    Thank u for shearing dear mely much love 😘😘😘😘😘

  • @hannanabdul7143
    @hannanabdul7143 8 วันที่ผ่านมา

    Ahuna.bzu. tamriyalhu edmi.lamdami

  • @melestesfay5687
    @melestesfay5687 4 วันที่ผ่านมา

    እንዴ ሴት የሆነ እቃ እማ ዘናጭ ነው የወንድላጤ ቤት አያስመስልም እንዲያውም ዝብርቅርቅ ነው የወንደላጤ አንድቀን ሄዶ አንድ ይዞ ይመጣ ሌላቀን ሌላይዞ ይመጣል

  • @yoditetearekegn5514
    @yoditetearekegn5514 8 วันที่ผ่านมา

    Great advice ,Thank you

  • @TigistSahle-fi8jc
    @TigistSahle-fi8jc 8 วันที่ผ่านมา

    ሜሊ በአዲሱ 48 ተኛ ነኝ በባለፈውም ቆንጆ ጊዜ አሳልፈናል በዚህኛው ደግም እግዚአብሄር ይርዳሽ በርቺ እወድሻለሁ

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  8 วันที่ผ่านมา

      @@TigistSahle-fi8jc አሜን ቲጂዬ

  • @dodobobo275
    @dodobobo275 9 วันที่ผ่านมา +1

    ቤትሽ በጣም ያምራል ❤

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  8 วันที่ผ่านมา +1

      @@dodobobo275 ክበሪልኝ ውዴ

  • @brhansenbeto7774
    @brhansenbeto7774 8 วันที่ผ่านมา

    ሜላት ባለሙያ

  • @Maggie_Sol
    @Maggie_Sol 8 วันที่ผ่านมา

    konjo as always. 🙏

  • @hiwettesefu5479
    @hiwettesefu5479 8 วันที่ผ่านมา

    ሜሊ ባለሞያ

  • @enjera-h9x
    @enjera-h9x 8 วันที่ผ่านมา +1

    በትክክል ፡ ብለሻል ፡ ሚልየ ፡ በርቺ ፡ የኔ ፡ ውድ ፡

    • @SuperTherocketman
      @SuperTherocketman 8 วันที่ผ่านมา

      ምኑን ነው በትክክል ያለችው?

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  8 วันที่ผ่านมา

      @@SuperTherocketman ዴቭ አትረብሽ..... በዚሁ ከቀጠልክ ጋርዶች አሉኝ

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  8 วันที่ผ่านมา

      @@enjera-h9x የኔ ውድ ክበሪልኝ

  • @le1785
    @le1785 8 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BdMs-ci3dp
    @BdMs-ci3dp 8 วันที่ผ่านมา

    ❤❤

  • @astukitchen4347
    @astukitchen4347 7 วันที่ผ่านมา

    ስወድሽ !!!

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  6 วันที่ผ่านมา +1

      ክበሪልኝ ውዴ

  • @tselatadnew4567
    @tselatadnew4567 8 วันที่ผ่านมา

    ሜልዬ ኢት አበባ መግዛት ደመወዝ ነው ነፍስ ነሽ ግን

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  8 วันที่ผ่านมา

      ጽሉዬ ኢትዮ እንደውም በጣም ይመቻል ባህርዛፉንም ስንደዶውንም ለማግኘት ብደር ቁም አያስጠሉም የኔን ቤት ባህር ዛፉ ሰርዶውም አላየሽውም ደርቋል ግን ያምራል

  • @saaa9448
    @saaa9448 9 วันที่ผ่านมา

    ለኔ ጀግና ሴት ነሽ ስወድሽ

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  9 วันที่ผ่านมา

      ክበሪልኝ❤❤