ፍቅር X ፓየርድ የለውም【37】ተወዳጅ የመርከዝ የህይወት ታሪክ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 15 ก.ย. 2021
  • ሸር ላይክ ኮሜንት ያድርጉ

ความคิดเห็น • 499

  • @medinegne8090
    @medinegne8090 2 ปีที่แล้ว +14

    ጡሩ ጓደኛ ማግኘት ወይም ጡሩ ጓደኛ መሆን መታደል ነው አላህ ለሁላችንም ይወፍቀን

  • @omuhajremedia9752
    @omuhajremedia9752 2 ปีที่แล้ว +2

    አላሁመ ሶሊ ወሰለም ዓላ ነብይና መሀመድ
    ጀዛኩምላህ ኸይር ዶክተር
    ሀቂቃ ደስ ይላ የጀሊሉ ባሪያ እማማ ሀሊማ የቂኒነታቸው የአብዱልሀይ እናት 😭 አሰለቀሰኝ
    የአብዱልሀይ አሰተሳሰብ ከሱዛና ከቤተሰቦቹጋ እንዳይራራቁ ያደረገው በጣም ደስ የሚል ትልቅ ትምሀርት ነው

  • @user-lt3jl6zl7i
    @user-lt3jl6zl7i 2 ปีที่แล้ว +43

    እኔወላሂ ቁጭብየ ሠምቸዉ አዉቅም ቆጥቤ ቆጥቤ ሥራ ሥሠራነዉ የማዳምጠዉ ምክንያቱም። ሥራዉን ሣላቀዉ ነዉ የምጨርሠዉ በተለይ ልብሥ ትኮሣ

    • @sameerahussain2149
      @sameerahussain2149 2 ปีที่แล้ว +1

      ልክ እንዴኔ ወላሂ እኔም ነኝ ልብስ ስተኩስ ነው እማዳምጠው

    • @user-fq3su9pg2w
      @user-fq3su9pg2w 2 ปีที่แล้ว

      አኔም ነኝ

    • @user-vc9bx5ho2h
      @user-vc9bx5ho2h 2 ปีที่แล้ว

      እኔም

    • @hhabiba7128
      @hhabiba7128 2 ปีที่แล้ว +1

      ልክ እንደኔ

    • @kedhabshawet2749
      @kedhabshawet2749 2 ปีที่แล้ว +1

      እኔም በብልቶዝ ነዉ እማዳምጠዉ

  • @hasnitubetube6515
    @hasnitubetube6515 2 ปีที่แล้ว +16

    አዳምጬ እኮምታለሁ ጀዛከላ ኸይር በጊዜ ስለተለቀቀ ማን ነው እንደ እኔ ደስ ያለው 👍አሳዩኝ

  • @user-lt2oo2ow8m
    @user-lt2oo2ow8m 2 ปีที่แล้ว +2

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
    ማሻ አላህ ይህ ብሮግራም በጣም ልብ አጠልጣይ ነዉ ያረብ በጣምም ደስስ ይላል ጀዛክ አላህ ኸይር ዶ/ር ዘይኔ

    • @seadatube4526
      @seadatube4526 2 ปีที่แล้ว

      ደምርኝእሙየየየየየየ

  • @amuabas3036
    @amuabas3036 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ በጣም አስተማሪ ልብ አጠልጣይ ነበር በተለይ የአብዱልሀይ እናት ያላቸው በአላህ መተማመን የቂን በጣም የማስቀና ነው አላህ ከእሱ ፍቅር ያስተሳስረን የልጆቻችን መድረሳ እንሁናቸው
    ❤🌹 ጥሩ ጓደኛ ከአላህ የሚሰጥ ውድ ስጦታ ነው ። አላህን የሚፈሩ ጓደኞችን ያብዛልን

  • @hasnitubetube6515
    @hasnitubetube6515 2 ปีที่แล้ว +1

    ያአላህ ሱዛና ምንም እንዳቶን ኢንሻ አላህ ዱንያ ውጣ ውረዱ ብዙ ነው አብድልሀይ እና ኸሊል ደና ሆኑ ስንል ደሞ ሱዛና ለተራዋ ቢቻ ደም ፈሷት መጥፎ ነገር እንዳያሰማን
    የአብዱልሀይ እናት አላህ ዱዋቸው ሰምቶ ምላሽ የሰጠው ረቢ የተጨነቀ ሁሉ ዱዋ ምላሽ ይስጠን
    እኔንም በዱዋ አትርሱኝ ሀጃ አለብኝ ሀባይቢ
    ጀዛከላ ኸይር ዶ/ር ዘይኔ የሳምንት ሰው ይበለን

  • @Hanna-ug7op
    @Hanna-ug7op 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @susubint4595
    @susubint4595 2 ปีที่แล้ว +5

    ፍቅር ✖️ባይርዲ የለውም ተለቆል ማነው እንዴኔ በጉጉት እሚጠብ በተለይ መጨረሻውንለማየት ሱለላህ አለይሂ ወሰለም ጄዛኩም አላህ አላህይጠብቅህ ለመልካም ስራሀ አላህ ይቀበልህ ብዙሰው ይቀየርበትል ብየአስባለሁ

    • @dejen4281
      @dejen4281 2 ปีที่แล้ว

      እኔ

    • @seadatube4526
      @seadatube4526 2 ปีที่แล้ว

      ሱሱደምርኝእሙየየየየየየ

  • @mariammohammed2565
    @mariammohammed2565 2 ปีที่แล้ว +1

    መሻአላህ በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው እኔ አዲስ ነኝ ከመጀመሪያው ጀምሬ በሶስት ቀን ጨረስኩት ቀጣዩን ደግሞ በጉጉት እጠብቃለሁ እሻአላህ ጀዛኬላህ ኸይር ዶክተር ዘይኔ አላህ ይጠብቅህ

  • @user-ho1ry3qr5c
    @user-ho1ry3qr5c 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ አለሁመ ሶሊ ወሰለም ወባሪክ ወሰየዲና ወሀቢቢና ሙሀመድ ስለላህ አለይሂወሰለም ጀዛከላህ ኸይር

    • @seadatube4526
      @seadatube4526 2 ปีที่แล้ว

      ደምርኝማማየየየየየ

  • @user-xe8wy1gv5k
    @user-xe8wy1gv5k 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሰለላሁ አለይሂ

  • @user-xz7ko7jc1o
    @user-xz7ko7jc1o 2 ปีที่แล้ว +2

    ዶ/ር ዘይኔ ከቻልክ በሳምንት ሁለት ጊዜ ላክልን ወይም ደቂቃ ጨምርበት. ጀምሬው ቶሎ ሲያልቅ ሀቂቃ እናደዳለሁ. በጉጉት ነው የምጠብቀው. አቲካም በቅርቡ በሰላም ተገላግላ የምናያት ያደረገን ያረብ.

  • @AMINA_ALI
    @AMINA_ALI 2 ปีที่แล้ว +13

    ማሻአሏህ ጀዛኩሙሏህ ኸይረን ዶክተር ዘይኔ በጣም ቀልብ አንጠልጣይ ፕሮግራም ነው ቀጣይ በጉጉት እንጠብቃለን ኢንሻአሏህ

    • @Susu-xv7nq
      @Susu-xv7nq 2 ปีที่แล้ว +2

      እነ ሀሊል 👍👍ሱዛና ግን ያላሰብኩት ነገር ነው የሆነቺው ኤጭ 🤔😥😥

  • @hafizaderesawa1172
    @hafizaderesawa1172 2 ปีที่แล้ว +1

    በመጀመሪያ እድሉን ስለሰጠኸን በጣም እናመሰግናለን ሲቀጥል እኔ ምርጥ ጎደኛዬ እንድትሆን ምፈልጋት ምርጥ እህት አለችኝ
    ሩቅያ ቢንት መሀመድ
    ሩቂ የኔ ውድ የአኼራዋ እህቴ ከተዋወቅን በጣም ጥቂት ጊዜ ወይም በጣት የሚቆጠሩ ቀናቶች ቢሆንም ብዙውነሰ ተዋውቀናል
    ለአላህ ብየ እወድሻለሁ ሩቅያ
    ምናልባት ይሄን ኮመንት ካየሽ እንድምወድሽም እወቂልኝ 🌹🌹🌹🌹🌹

  • @sikosilo3389
    @sikosilo3389 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአሏህአላህይጨምርልህ
    መደመጥያለበትነውበጣምነውደስየሚአላህ

  • @wehenetyegegutyub5553
    @wehenetyegegutyub5553 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ማሻአላህ በጣም ደስ የሚል ትረካ ነዉ የአብዱል hay እናት ግን ያደረጉድ ዱአ . በጣም ነዉ ደስ ነዉ ያልኝ

  • @user-ie1uc3gz2p
    @user-ie1uc3gz2p 2 ปีที่แล้ว +17

    ሰለላሁ አለሂ ወሰለም ግን እባካችሁ ድምፅ ሁኑ ስበቡን አድርሱ ለወገኖቻችሁ ስለ እናቶች ብላችሁ እማ ናፍቀሽኛል እ ኔ ልከራተት አሁንስ ደከመኝ ያረብ

    • @zeynebtadesse9267
      @zeynebtadesse9267 2 ปีที่แล้ว

      fbቻሌጁን ተቀላቀሉ እህቶቸ በርቱ ይከም ያልፋል ኢንሻ አላህ

    • @heyattba9025
      @heyattba9025 2 ปีที่แล้ว

      ያረብ ፈረጃሂ

    • @user-ie1uc3gz2p
      @user-ie1uc3gz2p 2 ปีที่แล้ว

      አሚን ሀባይብ

    • @seadatube4526
      @seadatube4526 2 ปีที่แล้ว

      ሰኢድ ደምርኝእሙየየየየየየ

  • @samuasa7111
    @samuasa7111 2 ปีที่แล้ว

    በነገራችን ላይ ኮሜንት የመጀመሪያ ነው በጣም ነው የምከታተለው በጉጉት ነው የምጠብቀው ማሻ አላህ ብያለሁ

  • @user-kr1zc6fp7z
    @user-kr1zc6fp7z 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ በጣም ደስ ይላል ደቂቃው አጠረ እንጂ

  • @zedosani4983
    @zedosani4983 2 ปีที่แล้ว +3

    2ኛ ነኝ ላክ ያረኩት ኡስታዙና በርታልን በጣም በጉጉት የምጠብቀው ፕሮግራም ብዙ ነገሬን ለውጬበታለው አልሀምዱሊላህ

    • @seadatube4526
      @seadatube4526 2 ปีที่แล้ว

      ደምርኝእሙየየየየየየ

  • @user-cf8vy1ih4k
    @user-cf8vy1ih4k 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋአለይኩምእሰላም ወራህመቱላሂወበረካትሁ ጀዛኩምአላሁኸይራ

  • @rahimaali9284
    @rahimaali9284 2 ปีที่แล้ว +5

    ማሻ አላህ በጣም ደስስስ የሚል ፕሮግራም ነዉ አላህ ባለህበት ይጠብቅህ ዱክተርየ ።ወላሂ ከእንድ በላይ ላይክ የሚደርግ ቢሆን ደግሜ ደግሜ ነበር ላይክ የማደርገዉ

    • @seadatube4526
      @seadatube4526 2 ปีที่แล้ว

      ራህማደምርኝእሙየየየየየየ

  • @kubnakubna2288
    @kubnakubna2288 2 ปีที่แล้ว

    የአብዱል ኸይና የኸኸሊል ፍቅር ማሻአላህ
    እኔም እደነሱ ለመሆን እሞክራለውውውውኢሻ አላህ
    ፋፍየ አራጋ and ራህማ ሥወዳችሁ ላላህ ብየነው 💞💞💞💞💞💞

  • @user-ln5ig6dp9z
    @user-ln5ig6dp9z 2 ปีที่แล้ว +1

    እኔ በጣም የምወዳት ጓደኝ አለችኝ
    ነገር ገን ይህን ፕሮግራም አይደረሳትም
    ብዙ ሚስጥር እንወራራለን
    በዚህ አጋጣሚ በጣም እንደ ምወዳት
    እወቁልኝ
    ለአላህ ብለን የምንዋደድ ያድርገን

  • @hafizaderesawa1172
    @hafizaderesawa1172 2 ปีที่แล้ว +10

    እናመሰግናለን በጊዜ ስለለቀክልን

    • @seadatube4526
      @seadatube4526 2 ปีที่แล้ว

      ደምርኝእሙየየየየየየ

  • @user-ub1cn5jg1u
    @user-ub1cn5jg1u 2 ปีที่แล้ว +1

    መሽአላህ ዶክተርዘይን በሳምንትውስጥ ከክፍል22/37ደርሻለሁ ከርመዶንጀምሬአቋርጨው ነበር/ እናየዛሬውንም በጉጉትእንጠብቃል በርታልን

  • @ateyatube7061
    @ateyatube7061 2 ปีที่แล้ว +1

    ያአላህ ደስ ይላል አላህ አፍያ ያረጋት ያአላህ

  • @user-pi1jx8xp9v
    @user-pi1jx8xp9v 2 ปีที่แล้ว +2

    ማሻአላህ ማሻአላህ ምርጥ ትምህርትነው ጀዛከላህ ከይር አላህ ሁሉንም ሰላም ያድርጉው

  • @user-bi8jv9pv3n
    @user-bi8jv9pv3n 2 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛክ አለህ ከይር ዶክታር ዘይኔ በሪታ 👍👍👍👍

    • @seadatube4526
      @seadatube4526 2 ปีที่แล้ว

      ደምርኝእሙየየየየየየ

  • @susuh9667
    @susuh9667 2 ปีที่แล้ว +3

    ቆይ ግን መች ተለቆ ቀደማቹኝ ሱብሀን አላህ ላዳምጥና መጣሁ ጀዛከላህ ኸይረን ዶክተር ዘይኔ

  • @Tube-xb6fj
    @Tube-xb6fj 2 ปีที่แล้ว +1

    *ጀዛከላህ ኸይር ዶር ዘይኔ እሙ መሀመድም አላህ በሰላም ይፈርጃት*

    • @seadatube4526
      @seadatube4526 2 ปีที่แล้ว

      ደምርኝእሙየየየየየየ

  • @Gg-sr6id
    @Gg-sr6id 2 ปีที่แล้ว

    ማሻላህበጣምያስቀናሉ
    እራህማየኔውድ
    ባለሽበትአላህይጠብቅሽ
    ላላህብዬእወድሻለው

  • @user-yr6ti8sf9i
    @user-yr6ti8sf9i 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋሊኩም ሠላም ወራህመቱላሒ ወበረካቱ ሶብር&መልካምነት፣ ሚስጥርና ኢልም ከዛሬዉ ትምህርት ጀዛከላሁ ኸይረን ዶክተር በርታልን ከልብ ያለስስት የሚወድ ልብ ስኬቱ ካላማረ እጅጉን ይጎዳል በብዙወች የታየ ነዉ

  • @hafizaderesawa1172
    @hafizaderesawa1172 2 ปีที่แล้ว +5

    ሀቂቃ ምርጥ ጓደኛ የልብ መርግያ ናቸው ያረቢ ጥሩ ጓደኛ ስጠን

    • @user-hb5sh1iz3z
      @user-hb5sh1iz3z 2 ปีที่แล้ว

      አሚን

    • @seadatube4526
      @seadatube4526 2 ปีที่แล้ว

      አሚን ደምርኝእሙየየየየየየ

    • @hafizaderesawa1172
      @hafizaderesawa1172 2 ปีที่แล้ว

      @@seadatube4526 የለኝም ማማዬ

    • @seadatube4526
      @seadatube4526 2 ปีที่แล้ว

      ብስክራይብ አርጊኝ ነው ይልኩሽ ማሬ

  • @zemzemweloyewa3138
    @zemzemweloyewa3138 2 ปีที่แล้ว

    በጣም የምወዳት የምሳሳላት ጎደኛ አለችኚ አልሀምዱሊላህ እሳን ስለሰጠኚ አላህ ምስጋናየ ይድርስ ጀሚላየ እወድሺአለሁ

  • @user-ie1uc3gz2p
    @user-ie1uc3gz2p 2 ปีที่แล้ว +10

    😭😭ፍትህ 🇪🇹🇪🇹ፍትህ ለሰሜን ወሎ ህዝ ሰሚ ላጣው ወገኔ ለየዋሁ ገበሬ ፍትህህህህህህህህህህህ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ሲያሽ አመመኝ ሀገሬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @seadatube4526
      @seadatube4526 2 ปีที่แล้ว

      ሞክሸሸሸደምርኝእሙየየየየየየ

  • @rahmar1984
    @rahmar1984 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአለህልብይነካያአላህወላሂብዙትውሥታአለው

  • @user-bd7ob1lv8x
    @user-bd7ob1lv8x 2 ปีที่แล้ว

    صلى الله عليه وسلم

  • @zuzu8278
    @zuzu8278 2 ปีที่แล้ว

    እረ ምንም የሰማሁ ሳይመስለኝ አለቀብኝ ትንሽ እረዘም ይበልልን ደቂቃው ዶክተር ማሻአላህ እማማ ሀሊማ ያላቸው እስቲቃማ ዱስስስ ሲል ያከሪም

  • @user-xy6sh3bj2s
    @user-xy6sh3bj2s 2 ปีที่แล้ว

    ጀዛከላህ ኸይር ሰለላህአለይሂወሰለም

  • @user-vc9bx5ho2h
    @user-vc9bx5ho2h 2 ปีที่แล้ว +2

    ሡለላሁ አለይሂ ወሠለም ጀዛከላህ ኸይር ዶክተር ዘይኔ በጣም ምርጥ ትምህርት ነው በርታልን

    • @seadatube4526
      @seadatube4526 2 ปีที่แล้ว

      ደምርኝእሙየየየየየየ

  • @eimantube5968
    @eimantube5968 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ደስ ይላል በሰማነዉ ተጠቃሚ ያርገን

  • @user-zj8de4qz8i
    @user-zj8de4qz8i 4 หลายเดือนก่อน

    ያሰላም አብዱል ሀይ ያረቢ እደት ደስ ይላል

  • @julyebibblogscanada356
    @julyebibblogscanada356 2 ปีที่แล้ว

    ጥሩ ትምህርት ሰጭ ነው።

  • @seadaali2905
    @seadaali2905 ปีที่แล้ว

    ማሽአላህ ዶክተር ዘይኔ አላህ ያበርታህ እኛንም በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን ኮሜንት ስፅፍ ገና ሁለተኛ ቀኔ ነው ቪድዩውን ከጀመርኩት ገና4ቀኔ ነው ማሽአላሀ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ያለው ልብ ያለው ልብ ብሎ ይስማ

  • @nasriya3267
    @nasriya3267 2 ปีที่แล้ว

    ወለይኩም ስለም ወራህመቱለሂ ወባረካቱ ስለላሁ አለይሂ ወስለም ጀዛክ አላህ ኽይር ዶ/ር ዘይኔ እውነት በጠም ደስ እያለኝ ነው የጫረስኩት ክፍል37 የኽሊል እናት ማሻአላህ ደስ ስይሉ
    ጎደኞቼ ዜድዬ አሙቲ መህዲ እወደቹዋለሁኝ
    መህዲዬ አላህ ከእስር ቤት ነጃ ይበልሽ ለእምዬ እትዮጵያ በስላም የብቃሽ የኔ ተናፈቂ

  • @helalsadet8155
    @helalsadet8155 2 ปีที่แล้ว

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
    በጣም ያጓጓል ጀዛከአላህ ቀጣዩ በጉጉት እጠብቃለው

  • @mlekaali
    @mlekaali 2 ปีที่แล้ว +1

    አህለን አላሁመ ሰሊ አላ ነብይነ ሙሀመድ ወላሂ ደግሜ ሁለቲ ነው ያዳመኩ የአብድል ሀይ እናት አጂብ ናት አላህ እደዚ አይነት እናት ያርገን አብዳ ሀይ እና ኽሊል አይነት ጋደኛ ያብዛልን

    • @seadatube4526
      @seadatube4526 2 ปีที่แล้ว

      ሰሞደምርኝእሙየየየየየየ

  • @user-qi4qs9hx8z
    @user-qi4qs9hx8z 2 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩም ሰላም ዉራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሱብሀን አላህ ወላሂ ልቤ ተጠልጥሎ ቀረ ያረብ መጨረሻችንን አሳምርልን በጣም ደስ የሚል ነበር ያረብ ሀገራችንን ሰላም አዲርግልን ያረብ በእስር ቤት ለሚስቃዩ ዉገኖቻችንን አንተ ፈረጃህን ቅርብ አዲግልን ያረብ

  • @user-oo7te9zw8g
    @user-oo7te9zw8g 2 ปีที่แล้ว

    ሡለላህ አለይሂ ወሠለም
    ሡለላህ አለይሂ ወሠለም
    ሡለላህ አለይሂ ወሠለም
    ዋአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱው
    አህለንዶክተር ዘይኔ እኔ ከአችውነሽ ጀምሬ ተከታትየዋለሁ
    ነገር ግን ኮሜት ፅፊ አላውቅም ነበር ላክ ሸር ግን አደርጋለሁ ሽኩረን ከድር ብዙ ነገር ከችው ነሽ ጀምሬ ተምሬበታለሁ ጀዛኩማላህኸይር በጉጉት ነው የም ጠብቀው አላህ ቁረአንን አዳገራልኝ የዶክተር ዘይኔ ተከታታዮች በዱአችሁ አትርሡኝ አላህ ለሀላላል ልባችንን ይክፈትልን ይረብ ሡለላህ አለይሂ ወሠለም

  • @user-yc9bf2xf3t
    @user-yc9bf2xf3t 2 ปีที่แล้ว

    ስለላሁ አለይሂ ወስለም ማሽአላህ በጊዜ ስለተለቀቀ ሹክረንንንን

  • @RahmaRahma-qq8sg
    @RahmaRahma-qq8sg 2 ปีที่แล้ว

    እኔ ሁሌም እከተታለሁ ግን አስተያየት መስጠት ግን ብዙም አደለሁም ማሻአላህ ብያለሁ

  • @benthassentube6525
    @benthassentube6525 2 ปีที่แล้ว +4

    አህለንንንን ማሻአላህ በጣም ብዙ አስተማሬ ነገር አለው በውስጡ የሶብርን ጥግ ያሳያል በተለይ የህሊል እናት ያደርጉት ንግግር ኢላሂ ክሰብርኞች አድርገኝ ያርብ

    • @rhyamarashidi5190
      @rhyamarashidi5190 2 ปีที่แล้ว +1

      አህለን ወድም ዘኔ በሌ ስክ መጥቼ ነው
      የዘላለም የምጠቀምበት ስም 🇪🇹R ነኝ
      የኢቅራ ተማሪ የመዳም እሪሞት ኢሻላ

  • @umuhyatteam1903
    @umuhyatteam1903 2 ปีที่แล้ว

    ጥሩነው ቀጥልበታ ወንዴሜ

  • @emureyantube2386
    @emureyantube2386 2 ปีที่แล้ว +1

    ሱባሀን አላህ እማማ ሀሊማ አስለቀስኩኝ ወላሂ ሱመ ወላሂ እያለቀስኩ እያለ ድንገት ሀቢቢ ሪከርድ ሲገባ ገብቼ ሳዬው ወላሂ ለመጀመሪያ ጊዜ የአማቴን ድምጽ ሰማሁኝ አጂብ ሲያገጣጥም በአካል አያውቁኝም እኔም አላውቃቼውም አልሀምዱሊላህ

  • @rabitube341
    @rabitube341 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላ ጧት ላይ የለቀከውን ሳይ ዛሬ አትለቅም ብየ ነበር ዙል በረካ እንደት ናት በላችበት አላህ ይጠብቃት ምጥም ከሆነ ገር ያዲርግላት

  • @fatimaali6355
    @fatimaali6355 2 ปีที่แล้ว

    ሠለሏሁ አለይሂ ወሰለም
    ሠለሏሁ አለይሂ ወሰለም
    ሠለሏሁ አለይሂ ወሰለም
    ሠለሏሁ አለይሂ ወሰለም
    ሠለሏሁ አለይሂ ወሰለም

  • @user-ef3vq6sf3i
    @user-ef3vq6sf3i 2 ปีที่แล้ว

    ሰለላሁ አለሂ ወሰለም

  • @user-dm3ji5rd9h
    @user-dm3ji5rd9h 2 ปีที่แล้ว

    ሱዛና ተረፋ ይሆንንንን
    ያአላህ በጣም አሳዘነችኝ 😭
    ቀጣይዩንንን በጣም በጉጉጉት ነው የምንጠብቅ ው
    #ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @ansha8489
    @ansha8489 2 ปีที่แล้ว

    ወለይኩም ስላም እርህመቱላሂ ወበርክተሁ አህለን ዶ/ር ዘይኔ ሱለላህ አላሂ ወስላም
    ሱለላህ አላሂ ወስላም
    ሱለላህ አላሂ ወስላም አላህ አገረችን ስላም ያረግለን ያረብ ሁላችንም የቅማችን ለውሎ ከጉንችው እንቆማ ባለን እንረዳደ ትንሽ ነው ሳትሉ ሁላችንም ከጉናቸው እንሆን እረሀብ ቅን አይስጣም እንረደዳ

  • @user-it7mx9dz6j
    @user-it7mx9dz6j 2 ปีที่แล้ว

    ምርጥነው ጀእዛ ከእላህ

  • @mameethio1559
    @mameethio1559 2 ปีที่แล้ว

    ቀጣይዉን በጉጉት እንጠብቃለን ማሻአላ ደስ ይላል

  • @user-ik8xx3xv6h
    @user-ik8xx3xv6h 2 ปีที่แล้ว +2

    የሁሌም አድማጭነኝ ግን ኮሜንት ሰጥቸ አላውቅም ግንላይክ ሳላረግ አልወጣም ሽኩረን ወንድም

  • @zuzu8278
    @zuzu8278 2 ปีที่แล้ว +1

    ያሰላም ይህ ፕሮግራም ሰራሀ በጣም ይመስጣል ዶክተርየ በርታልን

    • @seadatube4526
      @seadatube4526 2 ปีที่แล้ว

      ዙዙደምርኝእሙየየየየየየ

    • @zuzu8278
      @zuzu8278 2 ปีที่แล้ว +1

      @@seadatube4526 ደምሬሻለሁ አችም ደምሪ ሀያቲ

    • @seadatube4526
      @seadatube4526 2 ปีที่แล้ว

      @@zuzu8278 ሰአት ጠብቂእመጣለሁ እሙየየ

  • @fbinthusseni4543
    @fbinthusseni4543 2 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩም አስላም ወራህማቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን አህለን ዶክተር ጀዛኩሙሏህ ኸይረን እኔ ሁሌም እከታተላሎ በጉጉት ነው ያምጣብቆ ግን ሁል ግዜ ኮሜንት አልፅፍም ሱዛና ምን አገጥሞውት ይሁን ብቻ አሏህ ይጠብቃት ያኻልል እና ያአብዱል ሀይ ፍቅርችው ደስ ይላል አላህ እስከጀናት ይወፍቃችው

  • @user-bp8sd1dl4h
    @user-bp8sd1dl4h 2 ปีที่แล้ว

    ሰለላሁ አለይህ ወሰለም

  • @user-yc9bf2xf3t
    @user-yc9bf2xf3t 2 ปีที่แล้ว

    ያአላህ ቀጣዩ ክፍል ኸሊል እነ ሂባ ጋር ሽማግል የሚልክበት ይሁን ሱዚ እና አብዱል ሀይ ይገናኙ ያረብ

  • @aeyshaabdu1596
    @aeyshaabdu1596 2 ปีที่แล้ว

    Walekumsalam warahmetulahi wabarakatu Ahlen dr zeni jazzakumaa Allaah keyri

  • @zeharamohammed3619
    @zeharamohammed3619 2 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛከላህ ወንድማቺን አላህይጨምርህ

  • @user-sf1ls3lz3s
    @user-sf1ls3lz3s 2 ปีที่แล้ว

    የዱኒያ መልካም ጋደኛ የውመል ቂያማህ ለጋደኛው የጄነት ዋስ ይሆነዋል ማሻአላህ ሱዜ አለህ ይሁናት አረቀጣይ ማክሰኞ ይለቀቅልን በጣም ስምጥ ብዬ እየሠማሁት ተቃረጠ👍👍👍👍ሼር ለይክ አረኩኝ በርታለሰን ግን ግን ማክሰኞ ይለቀቅ ልን ጀዛከለሁ ኸይረሰ

  • @uaeuae5513
    @uaeuae5513 2 ปีที่แล้ว

    ጀዛከሏሁ ኸይረ ዶክተር ዘይኔ

  • @zemzem9244
    @zemzem9244 2 ปีที่แล้ว

    ዙል በረከን አለሃ በሰለም ተገለግለ መየት የብቀን

  • @user-si1lx5xp4n
    @user-si1lx5xp4n 2 ปีที่แล้ว

    ማሽአላህ ጀዘክ አላህ ኸይር ገና ሰማሁት ስንት ግዜ ጀምሬ ገናጨረስኩ

  • @horiytehareaggaga9990
    @horiytehareaggaga9990 2 ปีที่แล้ว

    ሠለ ላሑወአለይሒወሠለም
    ሠለ ላሑወአለይሒወሠለም
    ሠለ ላሑወአለይሒወሠለም
    ጀዛከላሕኸይርዶክተርዘይኒ
    ለኛምኸይረኛውንጎደኛአላሕይሥጠንያረቢ

  • @user-tj6ll5js2e
    @user-tj6ll5js2e 2 ปีที่แล้ว +2

    እኔ ተለቆ ሳየው በጣም ነው ዴስ ያለኝ አላህ ያስዴስትህ ዶክተር ዘይኔ ወላሂ ብዙ ትምህርት አለው የሠሚ ተጠቃሚወች ያረገን ያረብ

    • @seadatube4526
      @seadatube4526 2 ปีที่แล้ว

      ደምርኝእሙየየየየየየ

  • @ghfc5140
    @ghfc5140 2 ปีที่แล้ว

    መሸአለህ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @kubnakubna2288
    @kubnakubna2288 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ የአብዱል ኸይ እናት ደስስስስ ሢሉ በአላህ ግን እሷ እደት ሆና ይሆን የተናገሩት ዳእዋ በጣም ይማርካል የሡ ሀሣብ እራሡ ውውው አላህ ይወፍቀን ያላገባችሁ ተዘጋጁ ሧሌህ ሚሥት እድንሆን ያገባችሁም ሁኑ። ዶክተር ዘይኔ አላህ ይጠብቅህህህህህ

  • @seadamohammedhaseen1191
    @seadamohammedhaseen1191 2 ปีที่แล้ว

    Wa wr wb Dr zeyni Alhamdulillah

  • @user-dr2rw2kf2o
    @user-dr2rw2kf2o 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአሏህ ጀዛኸሏህ ኸይር በጊዜ ሥለተለቀቀ በጣም ደሥ ብሎኛል ሀሙሥ ሢደርሥ ሁልጊዜ እጠባበቆ ነበር አዳምጨ ሢበቃ እናደዳለሁ ባያልቅ እላለሁ

    • @seadatube4526
      @seadatube4526 2 ปีที่แล้ว

      ደምርኝእሙየየየየየየ

  • @user-cc7ju1qk6z
    @user-cc7ju1qk6z 2 ปีที่แล้ว

    Ahln doctor wealykum selam werahmtullahi webrkathu اللهم صلي وسلم على نبينا و حبيبنا محمد صل الله عليه وسلم

  • @user-uj3fl5ub4w
    @user-uj3fl5ub4w 2 ปีที่แล้ว +1

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ሰአቱን ጠብቀህ ሰለ ፖሰትክልን እናመሠግናለን ዶክተር ዘይኔ

    • @seadatube4526
      @seadatube4526 2 ปีที่แล้ว

      ደምርኝእሙየየየየየየ

  • @user-qm5ve7fb1b
    @user-qm5ve7fb1b 2 ปีที่แล้ว

    ጀዛከለህ ኸይር አይኔን አፍጠቸ ሥጠብቅ ነበር

  • @Lbueguguftu
    @Lbueguguftu 2 ปีที่แล้ว

    Mashallah

  • @zemzemweloyewa3138
    @zemzemweloyewa3138 2 ปีที่แล้ว

    ደኩተር ዘይኔ ጀዛክላህ ክይር እር በቻልከው መጠን ድምፃ ሁናቸው በተሰቦቻችን ምንላይ እዳሉ አናውቅም 3 ወራችን ድምፃቸውን ከሰማን ዱአ አድርጉ እልኚ

  • @user-wx2sy5hr2v
    @user-wx2sy5hr2v 2 ปีที่แล้ว

    ላይክ ኮመንት ሰብስክራህ በማደረግ አበረታቱት

  • @user-vk1en5ev6y
    @user-vk1en5ev6y 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ በጣም ደስ እሚል ፕሮግራም ነዉ ዶክተር ጀዛኪም አላህ ኸይር

  • @mlekaali
    @mlekaali 2 ปีที่แล้ว

    ሱዛና አላህ ይጠብቃት የቀጣዩ ያጉጉል ጋደኛዬ ለይላ በጣም ነው የምወድሽ አላህም በአሂራ ጋደኛ ያርገን የኔ ውድ አላህ ይጠብቅሽ

  • @user-lb2jw5kt2o
    @user-lb2jw5kt2o 2 ปีที่แล้ว +1

    መጨረሻነውእንደ ይቀጥልል

  • @zaynyaaa2009
    @zaynyaaa2009 2 ปีที่แล้ว +1

    ሸኩረን ዶክተር በጣም ነው የምወደው ብሮግራምህን ሁሉንም አላህ ይጠብቅህ

    • @seadatube4526
      @seadatube4526 2 ปีที่แล้ว

      ዜድደምርኝእሙየየየየየየ

  • @UmumahirTube
    @UmumahirTube 2 ปีที่แล้ว +1

    በርታ ወንድሜ ግን ቶሎ ቶሎ ቢቀርብ ደስ ይላል

  • @medinaendris3713
    @medinaendris3713 2 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩምሠላምወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ልቤ እደተጠለጠለ አቋረከው አሪፍ ነበር ማሻአላህ ቀጣይ ቶሎ ይለቀቅልን በሀሣብ ሣምት አልደርስም አይይይ ሡዛናሥ እምን ደረሣ ይሆን

  • @hamzibentjeylan2488
    @hamzibentjeylan2488 2 ปีที่แล้ว

    S A W masha Allah usitaze Allah yichamiralachu yaa rabb

  • @gdfxgf948
    @gdfxgf948 2 ปีที่แล้ว

    መሸ አለሀ በጠመ አሠተመሪ ነወ ጀዘከ አለሀ ከይረ

  • @user-ef5bw7hj8v
    @user-ef5bw7hj8v 2 ปีที่แล้ว +2

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ሱብሀን አላህ የሱዛ ነገር ልቤን አንጠለጠለችው ኽይር ኢንሻ አላህ የሳምት ሰው ይበለን ውይይይ በጉጉት ልሞት ነው

  • @user-bd7ob1lv8x
    @user-bd7ob1lv8x 2 ปีที่แล้ว

    ጀዛክ አላህ ኸይር በጉጉት ነው ምጠብቀዉ

  • @user-kg9fx7sd3r
    @user-kg9fx7sd3r 2 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሱለላህ አለይሂ ወሠለም አህለን ዶክተር ዘይኔ ጀዛከላህ ኸይርን 👍👍👍👍👍 አላህ ሆይ አንተ ሠላም ነህ ሠላምም ካንተ ነዉና አገራችንን ሠላም አድርግልን ያረህማኑ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ፍትህ የሚሥኪኑ ወገኔ ለገራገሩ የወሎ ህዝብ 😭😭

  • @user-nn2lg6vc1f
    @user-nn2lg6vc1f 2 ปีที่แล้ว

    Ahlen doctor

  • @toybatoyba1925
    @toybatoyba1925 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ተባረከላህ አጂብነው የዱአ ሚስጥር ሀቁንሁሉ አወጣው አቡዱል ሀይ ለማቀራርብ ብሎ ያደረገው ሱበሀንአላ ምነበረ አላህ ቢያገናኛቸው አይነ እናት ለልጇ ወልይናት ይባላል

  • @user-de6xi5qz5w
    @user-de6xi5qz5w 2 ปีที่แล้ว

    ዋአይኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካትሁ