♥ፍቅር X ፓየርድ የለውም ክፍል【26】 መሳጭ የመርከዝ ህይወት ታሪክ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 217

  • @doctorzeyne6913
    @doctorzeyne6913  3 ปีที่แล้ว +71

    በሁለተኛው ቻናሌ ዘና ይበሉ/ላይክ ሸር
    th-cam.com/video/ClnQ-e4LQTo/w-d-xo.html
    th-cam.com/video/ClnQ-e4LQTo/w-d-xo.html
    ሰብስክራይብ ያድርጉ ሞኒታይዝ እንዲያደርግ ይመልከቱ

    • @halemahzaleke2560
      @halemahzaleke2560 3 ปีที่แล้ว +1

      ኡቅቲሙሐመድንሰላምበልልኝ

    • @nuntube321
      @nuntube321 3 ปีที่แล้ว

      አሚን የረብ

    • @Tube-xb6fj
      @Tube-xb6fj 3 ปีที่แล้ว

      👍👍በርታልን ከጎንህ ነን ዶር ዘይኔ

    • @ፓራሰታሞል
      @ፓራሰታሞል 3 ปีที่แล้ว

      አህለን

    • @doctorzeyne6913
      @doctorzeyne6913  3 ปีที่แล้ว +2

      አህለን

  • @ሠሞነኝስደተኛዋ
    @ሠሞነኝስደተኛዋ 3 ปีที่แล้ว +42

    አዋጂ አዋጂ የፍቅርxፓየርዲ የለውም ተለቆል ማነው እደኔ በጉጉት የሚጠብቀው እስኪ በላይ ልያችሁ

    • @halimaali3936
      @halimaali3936 3 ปีที่แล้ว

      አሰላምአሊኩም
      እኔ

  • @Tube-xb6fj
    @Tube-xb6fj 3 ปีที่แล้ว +20

    እስቲ ማነዉ እንደኔ ገና ሲለቀቅ በ👍👍 የሚገባዉ?

  • @Hayuti-Selemtewa-Tube
    @Hayuti-Selemtewa-Tube 3 ปีที่แล้ว +13

    ማነዉ እደኔ የሂባ እና ህሊል መጨረሻ ማየት የናፈቀዉ

  • @nuntube321
    @nuntube321 3 ปีที่แล้ว +25

    አላሙአሌይኩ ውዴ ያዶክተር ዘይኔ ወደጆች አድነቅዋቻ በለይክ አሰዮኝ 👍 ዛሬ አልፎልኝ አንደኛ ሆንኩ ፍትህ ፍትህ ለእህት ወንድሞቻቻን በሳውድላሉ ወገኖች ደምፀ እነሁን

  • @Hayuti-Selemtewa-Tube
    @Hayuti-Selemtewa-Tube 3 ปีที่แล้ว +4

    ሱዛና እና አብድልኸይል ባልተለያዩ የተረገመሰዉ አጋጥሞት አሸከካት መችም መጥፎሰዉ አይጠፋም

  • @mahiyatube3850
    @mahiyatube3850 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም በጉጉት የምጠብቀዉ ፕሮግራም
    ስአቱን ባልጠብቅም ሳልሰማዉግን
    አላድርም እንደኔ ሚወደዉ በላይክ
    👌👌👌👌👌👌

  • @ሀዘሚንፈዲሊላህ
    @ሀዘሚንፈዲሊላህ 3 ปีที่แล้ว

    ጀዛኪላህ ኽይር ማሻአላህ ደስስስስ ምን አይነት ትምህርትየያዘ ነው ሱበሀን አላህ ሰምተን እምንጠቀምያርገን

  • @ወለየዋነኝ-ኀ4ቨ
    @ወለየዋነኝ-ኀ4ቨ 3 ปีที่แล้ว

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @hayatyousof2305
    @hayatyousof2305 ปีที่แล้ว

    የአላህ በጣም ደስይላል ጀዛክላከይር ዶክተር ዘይን በጣም ልቤ ይረጋጋል ስሰማዉ

  • @በድርያየአልኢስላህተማሪ
    @በድርያየአልኢስላህተማሪ 3 ปีที่แล้ว

    አይይይመለያየት በጣምይከብዳል ሱዛናናአብዱልሀይ

  • @ለሀዉለዉላቅወተኢላቢላህ
    @ለሀዉለዉላቅወተኢላቢላህ 2 ปีที่แล้ว

    አሚን

  • @bintbilal6033
    @bintbilal6033 3 ปีที่แล้ว +6

    አልሃምዱሊላህ ጌታዬ አህት ባይሰጠኝም ከኔ በላይ ምታስብልኝ ጋደኛ ነው የሰጠኝ የልጅነቴ አላህ በሰላም ያገናኘን ወላሂ ናፍቀሽኛል እኔ እዚህ ሆኜ እንካን እናቴን እንዳይሰማት ነው ሁሌም ምዘይራት 💖💖💖💖ጥሩ ጋደኛ ትልቅ ኒእማ ነው

    • @saadasaada5487
      @saadasaada5487 3 ปีที่แล้ว

      ሣህ የውድአላህ በሠላም ያገናችሁ

    • @bintbilal6033
      @bintbilal6033 3 ปีที่แล้ว

      @@saadasaada5487 amiin weda💖💖💖💖

  • @jdogigdiofit9t128
    @jdogigdiofit9t128 3 ปีที่แล้ว +1

    ማሸአለህአበሸረ

  • @momlove7326
    @momlove7326 3 ปีที่แล้ว +7

    ጀዛ ከላህ ኸይር በጣም አሥተማሪ ነዉ ዶክተርየ ያረቢ አላህ ኸሊልን እና ሂባን ፖሊስ አጋባልን ደስ ይበለን

  • @ሀያቲቱዩብ
    @ሀያቲቱዩብ 3 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ኢንሻ አላህ ማሻ አላህ

  • @mahboobamahbooba9086
    @mahboobamahbooba9086 3 ปีที่แล้ว

    ትረካህ ማሻአላህ በጣምደስይላል አሳጠርከው እረዘም አድርገው

  • @MustefaRedewan-dx5fd
    @MustefaRedewan-dx5fd ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ❤❤❤❤❤❤❤❤😢ሹክራን ዉድ

  • @susuh9667
    @susuh9667 3 ปีที่แล้ว

    ስገባ በላይክ

  • @jamilaali7732
    @jamilaali7732 3 ปีที่แล้ว

    ይህ ነገር ተንዛዛ አሁንስ ደቂቃዉን ጨምርበት

  • @عموأبوبكر
    @عموأبوبكر 3 ปีที่แล้ว

    ዱክተረ ዘይን ጀዛክአላህኸይርን ለምን እደሁ ባለቅም እያለቀስኩነው የምሰማው

  • @የናትታናፍቂ
    @የናትታናፍቂ 3 ปีที่แล้ว

    ዶክታር ዘይና ሹክረንንን በርታ

  • @ፋቲየስለጤዋተዩብ
    @ፋቲየስለጤዋተዩብ 3 ปีที่แล้ว

    መሸለ።አለህ።ይጨሚሪሊህ

  • @هديةهدية-ب6ك
    @هديةهدية-ب6ك 3 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ደስ ይላል በርታ ዶክተር

  • @sameerasameera1087
    @sameerasameera1087 3 ปีที่แล้ว +1

    አለህን ሲጠቢቂ ነበረ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🌷🌷🌺🌺🌺🌺🌹🌹🌹🌹

  • @benthassentube6525
    @benthassentube6525 3 ปีที่แล้ว +4

    ወይኔ ግን አጋጣሚወቹ ሁሉ ሲያሳዝኑ በጣም አሳጠርክው ምስጥ ብየ እየሰማሁ ቁርጥ አርክው ክክክ
    የኔንም አስተዋውቅልኝ ዶክተር ወድሜ

  • @rahmakwt7356
    @rahmakwt7356 3 ปีที่แล้ว

    በሁለተኛው ቀን ደወለች ብትል ይሻል ነበር

  • @rabia1277
    @rabia1277 3 ปีที่แล้ว +6

    ደስይላል በሰአቱ መለቀቁ ሁልጊዜም ይልመዲብህ

  • @በድርያየአልኢስላህተማሪ
    @በድርያየአልኢስላህተማሪ 3 ปีที่แล้ว

    ሱዛናየየእኔውብ በጣምታሳዝናለች ወላሂ

  • @hafizahopetube757
    @hafizahopetube757 3 ปีที่แล้ว +3

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ 🤲🤲ያረብ

  • @MareMog
    @MareMog 3 ปีที่แล้ว

    Msha allah

  • @muktarhabib7038
    @muktarhabib7038 3 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ

  • @ssasaad3645
    @ssasaad3645 3 ปีที่แล้ว +4

    እንኳን ደህና መጣህ ❤❤❤❤❤ በዱዓ አትርሳን ዶክተር ዘይኔ

  • @alhamudulilahialkulihalihi1125
    @alhamudulilahialkulihalihi1125 3 ปีที่แล้ว

    Alha yiwudedihi wodimachini alha yiwudedibi yetechegeremi alha bichigirachu neja yawixachu ishalaa Alhami karikemiseruti yadirigeni kekufiunegerechi yariqeni ishalaa

  • @haweekwt7302
    @haweekwt7302 3 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ኡሰታዝ አላህ ይጠበቅህ ጀዛክ አላህ ኸይርን አላህ ኻቲማችን አሰምረው ያረብ

  • @mlekaali
    @mlekaali 3 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ በጣም ተመስጪ ነው ማዳምጠው ሁሊም ሱዛና በጣም ከባድ ሁኔታ ነው ያለቼው

  • @allahkrimtube2402
    @allahkrimtube2402 3 ปีที่แล้ว +1

    መጨረሻው ናፈቀኝ ደስ የሚል ታርክ ነው

  • @haibam0hamad734
    @haibam0hamad734 3 ปีที่แล้ว

    አሚን ያረብ

  • @የአረህማንባሪያእዉቀትብር
    @የአረህማንባሪያእዉቀትብር 3 ปีที่แล้ว +3

    ዋሊኩም ሠላም ወራህመቱላሒ ወበረካቱ ዉድ የዶክተር ዘይኔ ቻናል ቤተሠቦች እንዴት ናችሁ ? ማሻ አላህ ዶክተር ፕሮግራሞችህን በጣም ነዉ የምወዳቸዉ በርታልን ኢትዮዺያኳ ሆኘ በቴሌግራም እከታተል ነበር ያዉም በጉጉት ከምጠብቃቸዉ ፕሮግራሞች አንዱ ነዉ የሚገርመዉ የኔና የሱዛና የበረራ ጊዜ በአንድ ወቅት ነበር ልዩነቱ አገሩ ነዉ እናም በሠላም ወደ ሣዑድ አረቢያ መካ በሠላም ለመመለስ በቅቻለሁ አልሀምዱሊላህ ግን እዚህ ላይ ያለዉን አኾል ሣይ በጣም አዝኛለሁ እናም ሁላችንም ወደ አላህ በመመለስ በዱዓና ፆሎት እንበርታ አላህ መልካሙን ነገር ይሻልን ።

  • @ላታህዘንኢነሏህማዓናበስኩ
    @ላታህዘንኢነሏህማዓናበስኩ 3 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛከሙላህ ኸይር ዶ/ር እኔ ይኼ ትረካ ተለቆ ከሆነ እስክጨረስ ልቤ ይመታል በጣምነው ተመስጨ የማዳምጠው

  • @madinaibrahim3651
    @madinaibrahim3651 3 ปีที่แล้ว

    ahlen

  • @umuabedurahmanyoutube8829
    @umuabedurahmanyoutube8829 3 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ አላህ ይጠብቃት

  • @leylaali488
    @leylaali488 3 ปีที่แล้ว +4

    ውዶቼ የማይርባ ወሬ ሠብሥክራይብ ከምታርጉ እነ ዶክተር ውሥታዞቻችን ተከታተሉ ይበጀናል

  • @hafizaderesawa1172
    @hafizaderesawa1172 3 ปีที่แล้ว +3

    ወአለይኩሙሰላም ወራህማቱላህ ወባራካቱህ አህለን ወሳህለን ዶ/ር ዘይኔ

  • @FF-ot5mg
    @FF-ot5mg 3 ปีที่แล้ว

    ማሽ አለህ ደስ ይለል አለሀምዱልለህ ከልሉ ተሽለው
    አይ ምቀኝነት ለገዘብ ብሎ መይፈንቅለው ድገይ የለ
    ህበዬን አለህ ይጠብቀተል
    ፍቅረቸው ደስ ስል ከልሉ & አ. ሀይ ፍቅረቸው
    ምስክን ሱዛነ በስው ሀገር የሌለ አስብ ነው ያምለቅበት
    በርተልን ።

  • @የአባይልጅ-ፀ3ዘ
    @የአባይልጅ-ፀ3ዘ 3 ปีที่แล้ว +3

    አህለን ዶ/ር
    እነ2ኳንሰላም መጣህ ዙልበረካን ዘይርልኝ

  • @yarebieshirehlisediribilqu9624
    @yarebieshirehlisediribilqu9624 3 ปีที่แล้ว

    አሰላሙአለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱሁ አህለን ፊኩም ያጀማአተል ኽይር እደትናችሁ አህለን ኡስታዙና 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @ካፍሽነኝ
    @ካፍሽነኝ 3 ปีที่แล้ว

    የአላህ ሀሙስ መሆኑን እየቆጠርኩ ነበር አልሃምዱሊላህ ምርጥ አስተማሪ እውቀት የሚያስዝ ነው ወላሂ

  • @toibatoiba1352
    @toibatoiba1352 3 ปีที่แล้ว

    ይቅርታ በጣም ሃሳብ ላይ ስሆን ገና እያየሁት ነዉ

  • @ላታህዘንኢነሏህማዓናበስኩ
    @ላታህዘንኢነሏህማዓናበስኩ 3 ปีที่แล้ว

    የአብዱልሀይ እናት የተናገሯት አንዲት ቃል አለች ዛሬ በኛም ጊዜ በተሠቦቻችን የሚጠቀሙት ዘራቸው የማይታወቅ ስለሚባለው ነገር እስኪ ፕሮግራም ስራበት ዶ/ር

  • @ummuahmedhamo3794
    @ummuahmedhamo3794 3 ปีที่แล้ว +1

    Masha Allah doctor zeyne batam dasyilal buzu timhirt tamranal Jzk

  • @الحمداللهربالعالمين-ف6ع
    @الحمداللهربالعالمين-ف6ع 3 ปีที่แล้ว +2

    ጀዛክላህኸይር አላህ ይጠብቅ ህ በርታ አሊሐምዱለላ

  • @nurallattube3399
    @nurallattube3399 3 ปีที่แล้ว

    Wealeyikum selam werehmetu llahi weberekatu mesha Allah begugut new yemtebkew yemerkezel feth temarwechi ye k& z tarik yimeslal

  • @ዜድነኝየረሱልወዳጅ-ዐ5ቨ
    @ዜድነኝየረሱልወዳጅ-ዐ5ቨ 3 ปีที่แล้ว

    ዱክተር ዘይኔ እኔም የናተዉ አድማጭ ነኝ በጣም ደስ ይላል

  • @hayatahmedtube8816
    @hayatahmedtube8816 3 ปีที่แล้ว

    ትክክክልወድሜ

  • @fafitube9302
    @fafitube9302 3 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩም ሰላም አህለን ዶክተር ወላሂ ይህን ፕሮግራም በጣም ነበር እስከሚለቀቅየምጓጓው አሁንግን በጭቀት ስለተወጠርን መቸ እደሚለቀቅምተፋኝ ወገኖቻችን በስርቤት እየተሰቃዩብን ነው እስኪ ድአአድረጉ በአላህ በሰላም ለሀገራቸው እዳበቃቸው ያርብብብብብ

  • @ፋጡምዩቱብ
    @ፋጡምዩቱብ 3 ปีที่แล้ว

    ወላሂ እኔ በውስጥ ብለምንህ ማልስ አልሰጠሀኝም ደኩተር ዘይኒ

  • @Kenubish34
    @Kenubish34 3 ปีที่แล้ว +1

    አሠላሙአለይኩምወራህመቱላወበረካቱማነው እደኔ የዶክተር ዘይኔን ትምህቶች ሲሠማ ጭቀቱሁላ የሚለቀው

  • @yarebieshirehlisediribilqu9624
    @yarebieshirehlisediribilqu9624 3 ปีที่แล้ว

    ያረብ መልካም ጓደኞችን አብዛልን

  • @AMINA_ALI
    @AMINA_ALI 3 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአሏህ በጣም ሀሪፍ ነው አብዱልሀይም ለውጥ አለው አሏህ ያሺረው ግን መጨረሻላይ ያለው ሀሣብ ሂባን መጥፎ ነገር እንዳይገጥማት እፈራለሁ

  • @ሠሞነኝስደተኛዋ
    @ሠሞነኝስደተኛዋ 3 ปีที่แล้ว +2

    ዋሊኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካቱ አህለን

  • @AMINA_ALI
    @AMINA_ALI 3 ปีที่แล้ว +1

    አህለን ዶክተር ዘይኔ ልሥማውና እመለሣለሁ 👍👍👍

  • @zizizmohammedsysgsf2974
    @zizizmohammedsysgsf2974 3 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበርከትሁ ጀዛከላህ አኩና

  • @fyusuf3750
    @fyusuf3750 3 ปีที่แล้ว

    *_ያጀመአ በዱአ አንረሳሳ በዱአ በርቱ ዶክተር ዘይኔ ሹክረን_*

  • @zeharehassen1312
    @zeharehassen1312 3 ปีที่แล้ว

    ዶክተር ዘይኔ አላህ ይጠብቅህ በጣም
    ደስነዉ ሚለዉ በርታልን

  • @حليمهبنتعمر
    @حليمهبنتعمر 3 ปีที่แล้ว

    Aslamu alykum endat nachu yajmea ehtochi kzi bfit bdoktor zyna ymiqrb anchiw nshi program nbre ena endagatami hono tfabgh eski yalachu aqlaqlug be allah

  • @selimtube404
    @selimtube404 3 ปีที่แล้ว

    ሰሞኑን በተፍቲሹ ምክኒያት ኔቶርክ አጥፊ እየተባልኩ ዛሬ የመጣው ይምጣ ላድምጠው

  • @jamilaamuhammedjamilaamuha8345
    @jamilaamuhammedjamilaamuha8345 3 ปีที่แล้ว

    Jazaa kumullah keyraan.
    ماشاءالله تبارك الله ماشاءالله تبارك الله

  • @TUbe-jz9bh
    @TUbe-jz9bh 3 ปีที่แล้ว

    ኧረ ከይ ልስማው
    ወላሂ ደድሜ ከክፍል 1ድ እየዳመቱትነው
    በርታ ኡስታዜ

  • @እሙረያልየአቡደላንግስትነ
    @እሙረያልየአቡደላንግስትነ 2 ปีที่แล้ว

    🌹

  • @mayymoonma1527
    @mayymoonma1527 3 ปีที่แล้ว +1

    ደክተር እንኳን በሰላም መጣህ የይቱብ ዘበኛ ሁኘነበር

  • @seadabdu3114
    @seadabdu3114 3 ปีที่แล้ว +1

    አህለን ዶክተር ሽኩረን አይዞህ በርታልን

  • @haibam0hamad734
    @haibam0hamad734 3 ปีที่แล้ว

    እኔም ሼርአደርጋለው ብዙሠውያይዋል እናአብሽር

  • @halimahalima5119
    @halimahalima5119 3 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህበርታ

  • @የኢዙብቻነኝ
    @የኢዙብቻነኝ 3 ปีที่แล้ว

    ውይ እኔስ ሱዛና አጀቴን በላችኝ

  • @hikihikihi7356
    @hikihikihi7356 3 ปีที่แล้ว

    የዶክተር ዘይኔን ዘዋጅ ሰኢድ ቴሌግራም ሊክ ተባበሩኝ

  • @ነኡቲከሌለንያለንይበልጣል
    @ነኡቲከሌለንያለንይበልጣል 3 ปีที่แล้ว +2

    ወአለይኩም ስላም ውስታዙና አንችው ነሽ ላይ ሳሊሀን አሁን ሂባን እነሱን በመውደድ ተጠመድኩ ያአላህ ኢንሻአላህ ይሲር ኽይር ጀዛከላህ በርታልን

  • @haibam0hamad734
    @haibam0hamad734 3 ปีที่แล้ว

    በጣምጀዛካላህ ቀጥልበት ግን አዲሥችህን ናፍቆኛል አዲሥህምልቀቅልን

  • @طيبابنتمخمدحسن
    @طيبابنتمخمدحسن 3 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛኩምላሂ ኽይር
    እኔ በሁለት ስልክ ነው የሚከታተልክ

  • @ፓራሰታሞል
    @ፓራሰታሞል 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋአለይኩምሠላም ወረህምቱላሂ ወበራካቱሁ

    • @Hayuti-Selemtewa-Tube
      @Hayuti-Selemtewa-Tube 3 ปีที่แล้ว

      ፓራስታሞል አለሽ ዉይ ጠፋሽሳ ልዩ 🙄

    • @ፓራሰታሞል
      @ፓራሰታሞል 3 ปีที่แล้ว

      @@Hayuti-Selemtewa-Tube አለሁ ማር ኔት የለኝም ነበር ለዛ ነው የኔ ልዬ እህት

  • @zutti-xy8kj
    @zutti-xy8kj 3 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ይጠብቀን 😭

  • @aminaabdullah9322
    @aminaabdullah9322 3 ปีที่แล้ว

    አሚን አላህ ይጠብቃቸዉ

  • @makidakhireddine9765
    @makidakhireddine9765 3 ปีที่แล้ว

    Jazakallh kayere talgeram lenki lakelege

  • @ነገሌላቀንነው-ገ7ዐ
    @ነገሌላቀንነው-ገ7ዐ 3 ปีที่แล้ว

    ሂባና ህሊል ቢጋቡ ምኛቴ ነው ግን ህይወት እደፈለጓት አትሄድም ምክኒያቱም እኔ የወደድኩትን አላገባሁትም

  • @sitrazee13
    @sitrazee13 3 ปีที่แล้ว

    አህለን ዶክተር ደስ ሲል

  • @hijratube8879
    @hijratube8879 3 ปีที่แล้ว

    ዉይይይ ሂባዬ አሏህ ይጠብቃጥ.

  • @ኦክትመሀመድ
    @ኦክትመሀመድ 3 ปีที่แล้ว

    ማሽ አላህ አህለን ዶክተር ቆይ ኮሜተሮች አንድ ቀን እኳ ብቀድማችሁ አሞቱም እኮ ጉድ እኮነው

  • @seadamohammedhaseen1191
    @seadamohammedhaseen1191 3 ปีที่แล้ว

    Amiiiiiin allahum amiiiiiin yaaaaaaaarb

  • @ካፍሽነኝ
    @ካፍሽነኝ 3 ปีที่แล้ว

    አይ ሴቶች ችኩል አደለን ሡዚ ያጋጥማል

  • @ጀሚነኝህልሜንናፋቂ
    @ጀሚነኝህልሜንናፋቂ 3 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ዶክተር

  • @حسبياللهونعمالوكيل-ق7ت
    @حسبياللهونعمالوكيل-ق7ت 3 ปีที่แล้ว

    አህለንንንን

  • @maryamali5748
    @maryamali5748 3 ปีที่แล้ว

    አህለን ወሳህለን ዶክተር ዘይኔ

  • @ሀድራኮረሪማነኝ
    @ሀድራኮረሪማነኝ 3 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍👍👍

  • @Sa-vj5jp
    @Sa-vj5jp 3 ปีที่แล้ว

    ጀዛክ. አሏህ. ኸይረን. ጀዛ. በጉጉት. ስጠብቅነበት

  • @ዋነፍሴፈራሁልሸ
    @ዋነፍሴፈራሁልሸ 3 ปีที่แล้ว +1

    አህሌን

  • @kedijakedija6935
    @kedijakedija6935 3 ปีที่แล้ว +1

    አህለን ዶ/ርዬ እንኳን በሰላም መጣህ

  • @nazifatube2513
    @nazifatube2513 3 ปีที่แล้ว

    as wrwb batam mewadade pergirmnw jkl 👌👌👌👌👌👌👌

  • @ያልተኖረልጅነትዛሬምበስደ
    @ያልተኖረልጅነትዛሬምበስደ 3 ปีที่แล้ว

    አህሌን ደክተርየ እንኳን ደህና መጡ

  • @ስላምለሁሉም
    @ስላምለሁሉም 3 ปีที่แล้ว

    አንቸውነሺን በጣም ናፌቄለሁ

  • @መክያወሎይቶብ-ዸ4ቸ
    @መክያወሎይቶብ-ዸ4ቸ 3 ปีที่แล้ว

    አላህይጠብቅህእኔስየናፈቀኝበህሊልእናበሂባምካከልእሚፈጠረዉንማወቅነዉ