"ከፋኖ ጋር ሲዋጉ ሰራዊቱ ደክሟል" | ጉድ 4ኪሎ ያልጠበቀው ከባድ ኃይል መጣ | ወታደራዊ ስምምነቱ ብልጽግናን አነቀ | Ethiopia

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.ย. 2024
  • የአንድ አፍታ መረጃዎችን ለመከታተል ቤሰተብ ይሁኑ
    TH-cam ➲ / @andafta
    Twitter ➲ andafta
    Facebook ➲ andafta

ความคิดเห็น • 48

  • @user-jy3oy1pz4z
    @user-jy3oy1pz4z 26 วันที่ผ่านมา +9

    ከዖሮሙማ፡ በላይ፡ ታሪካዊ፡ ጠላት፡ የለም

  • @user-ts5yl9gc2n
    @user-ts5yl9gc2n 26 วันที่ผ่านมา +3

    😱😩😣😥😡 ከማንም ከምንም ኢትዮጵያ ትቅደም 🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍🙏

  • @mikigere-fn1qv
    @mikigere-fn1qv 26 วันที่ผ่านมา +4

    ብልፅግና በሚመካበት መከላከያ ወንድ ከሆነ ይግጠም።የኢትዮጵያ ጀግንነት ሰሜን እንደሆነ ያኔ ያየዋል።

    • @piealpha795
      @piealpha795 25 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂😂

  • @estif4604
    @estif4604 26 วันที่ผ่านมา +3

    ፋኖ ፋኖ

  • @tenagneassefa4034
    @tenagneassefa4034 26 วันที่ผ่านมา +1

    ድል ለፋኖ
    ድል ለኢትዮጵያ

  • @MehamedSied-n3s
    @MehamedSied-n3s 26 วันที่ผ่านมา +1

    ፋኖፋኖፋኖ😘❤❤

  • @mintesnothailu556
    @mintesnothailu556 26 วันที่ผ่านมา +2

    ሺ ጊዜ ብልፅግናን ብንጠላም የሀገራችንን ኢትዮጵያ 🇪🇹 ሉአላዊነት እሚዳፈር ማንኛውም ወንበዴ ካለ የውስጥ ጦርነቱን በይደር አቆይተንም ቢሆን ድሮ እንደለመዱት ወደመጡበት አዋርደን እንመልሳቸዋለን ምክንያቱም እኛ የታላቋ ሀገር ኢትዮጵያ ልጆች ነን 💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @MesseretTerzneh
    @MesseretTerzneh 26 วันที่ผ่านมา +1

    Amara never fights

  • @dawitghebremeskel552
    @dawitghebremeskel552 25 วันที่ผ่านมา +1

    ጥርሱ የረገፈ እንዴት ነው ጥርሰ ያለ ማሰጠንቂያ የሚሰጠው ፋኖ ጥርሱን ያረገፈው አልሸቫብ ጨንቅላቱን ነው የሚያፈርሰው

  • @yemmhiwe3246
    @yemmhiwe3246 26 วันที่ผ่านมา

    Viva Fano viva somaila viva weyane bay bay abi

  • @user-zb1wt9xc7w
    @user-zb1wt9xc7w 26 วันที่ผ่านมา +1

    ኢትዮጵያ በደም መታጠብ ኣለባት ድል ለግብፅ እና ለሶማሊያ ይሁን።
    ውድቀትና ለዘላለም የደም መፍሰስ ለኢትዮጵያ ይሁን አሜን

  • @alextube629
    @alextube629 26 วันที่ผ่านมา +1

    ወታደራዊ ስምምነት ሳይሆን ወታደራዊ የስልጠና እና የኢንፎርሜሽን ግንኙነት ነው😮😮😮😮😮

  • @jhonfanuel8135
    @jhonfanuel8135 26 วันที่ผ่านมา +1

    ቀይ ባሕር የሚያቀጠቅጥ ነው ያልከው ጉረኛ ዝብለህ ለፍልፍ ሊላ ምንም ማረግ ኣትቺልም እድግ

  • @ZeslassieZerabruk
    @ZeslassieZerabruk 26 วันที่ผ่านมา +2

    Egypt didn't commit genocide in Tigrai but Ethiopians did it

    • @Workiyeworkalem
      @Workiyeworkalem 26 วันที่ผ่านมา +1

      Yigebachi neber semen ezun endezaw Melina belayu lay eyemedachihubet eyetaye mebrekawi tikat fetseminibachew eyalachu man liyazinilachu Gena niseha gibu yenesun demmmmm

  • @user-um3dr6hg7n
    @user-um3dr6hg7n 26 วันที่ผ่านมา +2

    አንዳፍታዎች ብዙ ጊዜ ለማድመጥ ምርጫዬ ያልሆናችሁበትን ምክንያት አሁን በደንብ ተረድቼዋለሁ። ነገሮችን በሳል በሆነ አተያይ ማየት አለመቻላችሁ ነው። ሱማሊያ እንደተሳሳተች ስታስቡ ኢትይጵያስ በስንት ጥረት ጃንሆይ ምዕራባዊያኖች ሲያሾፉባቸው የአፋሪካን አንድነት በሐገራችን ሲመሰርቱ ዋና አላማው ነፃ ያልወጡትን ነፃ እንዲወጡ መርዳት በሚስጢር ፣ የወጡት ደግሞ ኮለያኒያሊስቶች ያቀዱትን ለማክሸፍ አንድነቱን ጠብቆ መቆየትና አዳዲስ መንግስቶች እንዳይፈጠሩ መከላከል እንደነበረ አላሰተዋላችሁም መሰለኝ ። ታዲያ ለሱማሌላንድ እውቅና መስጠት ማለት ምን ይመስላችሗል ? ቻይናና ቱርክንም ዘነጋችሗቸው። በተለይ ቻይና ከታይዋን ጉዳይ ጋር - - - ውስጧ በሰላም እጦት ብቻ ሳይሆን በተለያዩ ችግሮች የተተበተበች ሐገር ሌላ ጦርነት ተጨምሮ የሚከሰተውን ችግርስ አጢናችሗል ? ይመቻችሁ !!

  • @abebeabebe460
    @abebeabebe460 26 วันที่ผ่านมา +2

    360 ወይዘሮ ሀብታሙ አያሌው ዶላሮ ለማኝ እዝ ቀዳማዊ እመቤት ❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌

  • @user-ed5it7fp9q
    @user-ed5it7fp9q 24 วันที่ผ่านมา

    ሱማልያ አቀጅቀጃታል አርጊሳን ልትሰጠን ነው ማለት በደንብ ታውቀን አለች አመኑኝ ዋ

  • @Pnice-uy3uw
    @Pnice-uy3uw 26 วันที่ผ่านมา

    ዪሳፀናል😢😢😢😢😢

  • @ZeslassieZerabruk
    @ZeslassieZerabruk 26 วันที่ผ่านมา +3

    Bravo Egyptian

  • @ysolnet
    @ysolnet 26 วันที่ผ่านมา +1

    ጀዝባ ነህ ። አርእስተ ዜናህ እና ያቀረብከው ወሬ አይገናኝም ።

  • @DawitBayeh
    @DawitBayeh 26 วันที่ผ่านมา

    ጋዜጠኛ ለሀገር አይወግንም😅

  • @shilemesbelete4477
    @shilemesbelete4477 26 วันที่ผ่านมา

    ለምንድን ነው ሉአላዊ ላልሆነችው ሶማሌላንድ ህጋዊነት የሰጠስ ማነው?ሶማሌስ ህጋዊ መንግስት ሆና ሳለ ከፈለገችው ሀገር ጋር ግንኙነት ማድረግ አትችልምን? የዚህ ሁሉ ችግር ፈጣሪስ ማነው? የኢትዮጵያ ጦር ከሶማሌ እንዲወጣ የተደረገበት ምክንያቱስ ማነው? የግብጽ ወደሶማሌ የመግባቱ ምክንያት መጣራት የለበትምን? ሶማሌም የኢትዮጵያን ውለታ ባለመርሳት ስታመሰግን አልተሰማምን? የዚህን ሁሉ ምስጋና ሶማሌ አይደለም የካደችው የኛው አዋቂ ነኝ ባዩ አብይ የደንቆሮ ስራ መሆኑ ይታወቅ።

  • @EphremAlemayehu-ur4vv
    @EphremAlemayehu-ur4vv 26 วันที่ผ่านมา

    በየትኛዉ አቅሙ ነዉ የበሻሻዉ ፋራ ሀገሪቷን ከነ ግብፅ እታደጋለዉ የሚለዉ ። ደፋር እንደ መሐይም ደፋር የለም እስኪ ሰዉ ሁኑ እነ ኦሮሙማ

  • @TameratTekeset
    @TameratTekeset 26 วันที่ผ่านมา

    Fano fano

  • @yitbarekayalew6122
    @yitbarekayalew6122 26 วันที่ผ่านมา +1

    ድል ለተገፋው አማራና ለአማራ ፋኖ

  • @HailuAyele-l8x
    @HailuAyele-l8x 26 วันที่ผ่านมา

    መብታቼው ነው ወታደራዊ ስምምነቱ የኦሮሙማው መንግስት ወገቡን ጠንከር ቀበቶውን ጠበቅ አድርጎ እራሱን ማዘጋጄት ግድ ይለዋል
    የኦሮሙማው መንግስት ወደራሱ በመመለስ የውስጥ ችግሮቹን በአፋጣኝ መፍታት ግድ ይለዋል እኔ ያልኩት ካልሆነ ያለእኔ መሪ የለም ማንም አያንበረክከኝም እኔ ወታደር ነኝ ከእኔ ውጭ አዋቂ የለም የሚለው መሪ እንደመጄመሪያው ሳይሆን እንዳሁኑ አካሄድ አውላላ ሜዳ ላይ እንደቆመ አክተር እያስቆጠራቼው እንደሆነ አውቆ ወይ መንበራቼውን ወይ ህዝባቼውን ለማዳን የሴራ ፖለቲካቼውን በመተው የበደሉትን ክሰው ያስቀየሙትንይቅርታ ጠይቀው ለመከላከያውም እረፍት ይስጡት ሃገርም ህዝብም እንድድን ያድርጉ ካልሆነ ግን አዎዳዴቃቸውም አያምርም በመከራ በደስታ የኖረውን ህዝብ በውስጥ ሴራ በበቀል አያጫርሱት

  • @user-ym5fy4ob8s
    @user-ym5fy4ob8s 26 วันที่ผ่านมา

    ሶማሊያትክክለኛእርምጃነውየወሰደችውየአፍሪካጥላትአብይአህመድመወገድአለበትድልለፋኖድልለግብፅድልለሶማሊያ

  • @user-wc2qs7ey7l
    @user-wc2qs7ey7l 26 วันที่ผ่านมา +2

    ምንም ይፈጠር ምን ለኢትዮጵያ እስከ መጨረሻው የደም ጠብታ እንዋጋለን!!!!!!!

  • @GovernmenMagnitude
    @GovernmenMagnitude 26 วันที่ผ่านมา

    ጥርሱ የሚያገጥው ስለቱ ለንፁሀን ኢትዮጵያዊያኖች ብቻ ነው እስኪ ጅራትህን አትቁላ።

  • @sengalbereket1063
    @sengalbereket1063 25 วันที่ผ่านมา +1

    Ahun es mekelakeya alles weshtam motwal

  • @user-od8gc6vj5z
    @user-od8gc6vj5z 25 วันที่ผ่านมา

    ቱልቱላዎች እደአለቃችሁ በሉ የተበለውን ትለፈልፉች ወደብ ሲምራችሁ ይቀራል

  • @piealpha795
    @piealpha795 25 วันที่ผ่านมา

    Scared 😱 😂😂😂😂😂

  • @user-ym5fy4ob8s
    @user-ym5fy4ob8s 26 วันที่ผ่านมา

    ጣሊያንከአብይአህመድጋርጦርነትብትገጥምየጣሊያንደጋፊነኝምክንያቱምበታሪክእንደአብይአህመድውሸታም:ሌባ:አስመሳይ:ህዝብገዳይ:መሪአላየሁም:

  • @user-hi5px2dq7f
    @user-hi5px2dq7f 26 วันที่ผ่านมา

    ዝበል ባክህ ክፍታፍ

  • @abebeabebe460
    @abebeabebe460 26 วันที่ผ่านมา +2

    ትንሹ እስክድር ጨለመ ስልጣን ናፋቂ ትግል ጠላፊ ❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌

  • @netsanet-c7l
    @netsanet-c7l 26 วันที่ผ่านมา

    አንተ ብስብስ ጦርነት ኳስ ጨዋታ መሠለህ እንዴ ገባገባ በሉ የምትለው

  • @Workiyeworkalem
    @Workiyeworkalem 26 วันที่ผ่านมา

    Kkk gudi linay newa demmo lela torinet neza bekul enkuan yemigedel wegen yelegnim belu bertu

  • @mominaamina2263
    @mominaamina2263 26 วันที่ผ่านมา

    Dege adergu FANON yalashenf gebes cayero mashenf hilem e new😅😅😅😅

  • @tilahungetanehe8666
    @tilahungetanehe8666 26 วันที่ผ่านมา

    ድል ለሱማሊያ

  • @biniyammengiste7413
    @biniyammengiste7413 25 วันที่ผ่านมา

    ጅል