ለወጣቶች 20ሚሊየን ብር እርዳታ fraoletecha jfro2024

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 739

  • @HewotGetachew-b1t
    @HewotGetachew-b1t 17 วันที่ผ่านมา +2

    ምን አይነት መባረክ ነው ግን ፋራኦል በእውነት አግዚያብሔር ትልቅ ፀጋን ስቶሀል አሱም የተሰጠህን መስጠት ።አሁንም እግዚያብሔር የመስጠትን ፀጋ ያብዛል ተባረክ

  • @FilenbarDejene
    @FilenbarDejene 6 วันที่ผ่านมา +1

    አቤት...ጥግ የደረስ ደግነት.....ጌታ ይባርክ.ኸረ እረሴን መቆጠጣር አቀታኝ.❤❤...1❤3.

  • @ElsabetWabeto
    @ElsabetWabeto 15 วันที่ผ่านมา +1

    ፍራ ጌታ ይባርክሀህ በጣም የዋህ ባንተ መልካምነት ወጣቶች ተነሱ እግዚአብሔር ሞገሰ ሰጥቶሃል ተባረክ

  • @AyuShiferaw
    @AyuShiferaw 14 วันที่ผ่านมา +3

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ከማያልቀው ዕድሜ ይጨምርልህ ።

  • @natanalemayehu3974
    @natanalemayehu3974 14 วันที่ผ่านมา +1

    ከእማማ ስብከት እስከ ቤታቸው እድሳት እስከ ከንቲካው መረባረብ ድረስ ፕሮግራሙን አይቻለው በጣም ነው ደስ ያለኝእናቴን መሰሉኝ የምድሩን በረከት ሁሉንም የሰጤዩን የዘላለም ህይወት ያውርስክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @JemalAbrahim-i5o
    @JemalAbrahim-i5o 11 วันที่ผ่านมา +1

    አላህ እድሜ ይስጥህ ጥሩ እንደምሰራው አላህ መልካሙን ሁሉ ይግጠምህ ወንድሜ

  • @zoretozorito-un1es
    @zoretozorito-un1es 14 วันที่ผ่านมา +1

    ፈረ እግዚአሔበር ለአንተም የምያሰፈልጋው ይነሳ የእየሱሰ ልጀዬ❤❤❤❤❤❤❤

  • @muna4453
    @muna4453 17 วันที่ผ่านมา

    ፍራ አንተን የወለደች እናትክ ዘመን ዘላለማቸው ይባረክ ፍራ ጌታ ቢረዳኝ እኔም እዳንተ ፈጣሪ ሰቶኝ ለእናቴ ደርሴላት ብትሞት አይቆጨኝም አንተኮ እድለኛ ነክ ጌታን የፀጉር ቤት እቃ መግዛ ብቻ ባገኝ እናቴን ደና ነገር አድርጌላት ብትሞት መቼም አልፀፀትም ❤ተባረክ ወንድሜ ለደሀ የሰጠ ለእግዛብኤር እዳበደረነው አንተ በሰማይም በምድርም የተባረከ ሰው ነክ ጌታ ብቻ ከምንም በላይ ጤናክን ይስጥ ጤና ካለ ሁሉም ይኖራል ብሩክ ሁን❤

  • @TecnoEilsa
    @TecnoEilsa 17 วันที่ผ่านมา

    ፊራን የመሰለ በረከት ማግኝት ነው እውነት ነው ዕድሜና ጤና ይስጥህ የኔ ደግ ሰው ተባረክ ፊራዬ❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @MarMark-o4f
    @MarMark-o4f 18 วันที่ผ่านมา

    አንተ ድንቅ ነህ ፍራ ተባረክ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ምክርህ ራሱ ሕይወት ነው ።🎉🎉🎉 ❤❤❤

  • @AschalewSolomon-l3c
    @AschalewSolomon-l3c 18 วันที่ผ่านมา

    ፊራዬ አንተ ከሰጥነትህ ባሻገር ምርጥ እይታ ያለክ ሰው ነህ ሰዎች ልያሳስቱህ ከሞከሩም አንተ በራስ ነገሮች ብቻ የምትመራ ባለራዕይ ሰው ነህ።
    ከዚህም ባለፈ አንተ ያወራሃቸው ነገሮችና ፖስት ላይ የተለጠፉ ጽሑፎች አይለያዩም ?❤❤❤❤❤❤❤

  • @serkalemgebressilasse5426
    @serkalemgebressilasse5426 17 วันที่ผ่านมา

    እኔ የማይህ እየተደነቁ ነው ተባረክ ከሰው የተደበቀች ነፍስ ከእግዚአብሔር መደበቅ እንደማትችል ያየሁበት መንፈስ እግዚአብሔር ይመስገን አሜንንን

  • @meso-v7k
    @meso-v7k 6 วันที่ผ่านมา

    ተባረክ ዎላይታን ስላስበክ ገታ መላእክትን ልኮ ከፊትህ ክፉ ነገር ያንሳልህ

  • @IidiyaMekonnen
    @IidiyaMekonnen 17 วันที่ผ่านมา

    የሚገርም ንግግር ነው ዘመንክ ይባረክ ጌታ ማስተዋልን ሰቶካል

  • @GirmaGebisa
    @GirmaGebisa 13 วันที่ผ่านมา +1

    Firoo guddaa ebbifami❤❤❤❤❤❤ lalabuma keetiinuu nama baaye faye

  • @EtsegenetAbebe-jf1ed
    @EtsegenetAbebe-jf1ed 9 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ላንተ ይሁን ሰላም ይብዛልክ ወንድሜ እግዚአብሔር አሁንም ከማያልቀው በረከት ጨምሮ ጨምሮ ይስጥክ ተባረክ❤❤

  • @hyuhyuhyuhyu
    @hyuhyuhyuhyu 16 วันที่ผ่านมา

    እኔንም አሳክመኝ በእግዚያብሄር የጡት ካንሰር ነው የእግዚያብሄር ልጅ ፈራኦልየ ተባረክ አላማህን ይፈፅምልህ Please Please Please

  • @GetahunedeoSenbeta
    @GetahunedeoSenbeta 14 วันที่ผ่านมา +1

    ፍሮ ትለያለክ ተስፋ ለቆረጡ መድኀኒት ሆንክ እኔም እንደነሱ እድለኛ ከሆንኩኝ በእውነት ኢየሱስ ክርስቶስ አይቶኛል

  • @tsehayregasa
    @tsehayregasa 18 วันที่ผ่านมา

    በቃ ይሔ ያንተ መክሊት ነዉ የሚገርመዉ ግዜ አትወስድም ትወስናለህ ወንጌልን እያገለገልክ ነዉ አንተ ተባረክ ዉስጤነዉ የፈነደቀዉ

  • @EyobEyobdesalge
    @EyobEyobdesalge 13 วันที่ผ่านมา +1

    በፀሎሆታቹ አስቡት ዘውትር ጨምሮ ይስጥ አሜን

  • @TsehayTsehay-c4n
    @TsehayTsehay-c4n 9 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ለንተይህን ዘመን ሁሉ ይባረክ ለምልምስፍብዛ ፀጋውይብዛልህ ጌታከሀንተጋርይሁን ወንድሜ

  • @EleniyitayewEleniyitayew
    @EleniyitayewEleniyitayew 17 วันที่ผ่านมา

    Fraya selam nw tebark geta behulu yemulallkk tena yestek wendema egzihabhar kezi belay yerdak fire erdaing chegroingal 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @EseyneshMesfin
    @EseyneshMesfin 14 วันที่ผ่านมา +1

    እባክህ ፊራየ ወንድሜ አግዘን የእግዚአብሄርን ስራ አብረን እንስራ በእንጂባራ አጋፔ አረጋዉያን መርጃ ድርጅት ፈቃድ አዉጠን በትንሹ ጀምረናል እባክ አግዘን ሰወች በተለያየ ችግር ዉስጥ ነዉ እባክህ አግዘን አግዘን

  • @AtsedeGeremew-m2m
    @AtsedeGeremew-m2m 16 วันที่ผ่านมา

    ጌታ ምስክሬ የምገረም ምክሪ ነው ወንድሜ የኔ ጌታ አብዝቶ እባሪክ ፊራየ

  • @FafaMasresha
    @FafaMasresha 18 วันที่ผ่านมา +1

    Amen abet metadel fira ledehochi eko fetari yemereteki neh nure edima ysteh❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hanamikahel6385
    @hanamikahel6385 17 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን ❤❤❤🎉🎉🎉ጌታ አብዝቶ ይባርክክተባረክ🙏🙏🙏

  • @TarikMeridien
    @TarikMeridien 17 วันที่ผ่านมา

    ፍፍራኦል እግዜረ ይሰጥህ ተባረክ ዘረህ ይባረከው

  • @AsefaAsefa-c6y
    @AsefaAsefa-c6y 18 วันที่ผ่านมา

    ፍርየ ለቡዙ ወድሞች እሕቶች ደረሠሐል ለሠራኸው ሥራ ፈጣሪ ይሥጥሕ እድሜና ጤና

  • @MarsimoiAschalow
    @MarsimoiAschalow 18 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ኖርክልን ፍራዬ❤❤❤❤❤❤ኑርልን

  • @Jonney-m4u
    @Jonney-m4u 16 วันที่ผ่านมา

    ወድሜ እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን አተን የሰጠን እኔ ባለቤቴ የልብ ታማሚ ነው ኑሮ ከብዶኛል ከክምና ጋር ወድሜ በፈጣሪ ስም እርዳኝ እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን አተን የሰጠን 😢

  • @AsmaraMosisa
    @AsmaraMosisa 17 วันที่ผ่านมา +1

    Firaa'ool adaraa Kee Ani Akka warra kanii naa kenninsiin hin jedhu liqii waggaa shanitti dhumu qarshii 700,000 qofa sirraa fedha Adaraa

  • @AmarechiMasa
    @AmarechiMasa 17 วันที่ผ่านมา

    ፍራኦል ጌታ ዘመንህን ሁሉ ፈጣር ይባርክይ የነንም እናት እርዳልኝ እናቴ እንጨት በመልቀም ነዉ የምትተዳደረዉ እነ ፅዳት ነዉ የምሰራዉ በዛች ደሞዝ እናተን ማሳረፍ አልቻልኩም በጌታ እርዳኝ እንደት ማገኜት እንዳለብኝ አለዉቅም ይህ ተክስት ይድረስይ አይድረስይ አላዉቅም ግን ብጨንቀኝ ነዉ ተክስት የጻፍኩት

  • @GetinetTsegaye-x5x
    @GetinetTsegaye-x5x 17 วันที่ผ่านมา

    የእግዚአብሔር ሰላም ይብዛልህ ወንድሜ ተባረክ። የምጠይቅህ አለኝ በእግዚአብሔር ስም በጣም ስራ የምወድ ሰው ነኝ ጥሩ ምያ አለኝ ፈርኒቸር ነው ምሰራ ግን ገንዘብ የለኝም ። በቃ አግዘሀኝ እኔ ደሞ ለሌላ ሰው ደሞ የስራ እድል መፍጠር እፈልጋለው የቤተሰቦቼ ቦታ አለ ሁሉም ምቹ ነው ግን ችግሬ ገንዘብ ብቻ ነው። እባክህን እኔም የተቸገሩትን መርዳት እፈልጋለው በጌታ ስም። ጌታ በእኔ እንዲሰራ እፈልጋለው።

  • @MezenuGebre
    @MezenuGebre 14 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤❤መዳህኒዓለም ያላሰብከው ጥሩ ነገር ያስብልህ

  • @marsawikifle2762
    @marsawikifle2762 14 วันที่ผ่านมา +2

    ቲክቶክ ላይ የፍቅር በሚለው አካውንቴ ሜሴጅ አርጌልካለው

  • @HenokKetema-u2i
    @HenokKetema-u2i 17 วันที่ผ่านมา +1

    ፊራ እኛንም እየን ፊራዬ ከአዲስ አበባ ነን ስፈራችን ውስጥ አንዳችንም ስራ የለንም እና hulum deepresion wist nw ebakih fira erdatah yasfeligenal enatochachin yegnan erdat yifeligalu

  • @ZenebechhaileHadaro
    @ZenebechhaileHadaro 17 วันที่ผ่านมา

    Yarekewu negeri Hulu ameseginalewu bro tebareki edegi tebareki bro ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Fikrte-bs2dg
    @Fikrte-bs2dg 17 วันที่ผ่านมา

    ፊራየ ዘመንህ ይለምልም ጌታየሱስ ይርዳቹ❤❤❤

  • @EndegEndeg-q1x
    @EndegEndeg-q1x 10 วันที่ผ่านมา

    ሁላችንም ፊራ ኦልን። ተባረክ እበለው

  • @TiruyeGinaMenker-r7s
    @TiruyeGinaMenker-r7s 17 วันที่ผ่านมา

    ዋው በጣም ደስ ይላል ፍራኦል ጌታ ይባርክህ🙏

  • @prophettesfatsiontesfaye3036
    @prophettesfatsiontesfaye3036 17 วันที่ผ่านมา

    ፍራ ተባረክ በብዙ ሰብስክራይብ አድርጌሀለዉ

  • @MohammedAli-y2p3h
    @MohammedAli-y2p3h 18 วันที่ผ่านมา

    ኧረ አታጓጓኝ ፍራኦል ሰጠኝ እጂ አንጀቴን በላኸው 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉

  • @TareHayelu
    @TareHayelu 14 วันที่ผ่านมา +1

    ጌታይባርክ ተናገር አተየተቀባክ ነክ ዘመንይለምልም🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @HsmdAhtc
    @HsmdAhtc 14 วันที่ผ่านมา +1

    ፈራየተባረክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AtsedeGeremew-m2m
    @AtsedeGeremew-m2m 16 วันที่ผ่านมา

    ትልቅ ምክሪ ነው ጌታ ፊራ ጌታ አብዝቶ ይባሪክ❤❤❤❤❤

  • @serkayonas8540
    @serkayonas8540 17 วันที่ผ่านมา +1

    ለበአል ሣትሽልመኝ አሁንም ፊራየ አሥበኝ❤❤❤❤❤

  • @TigistWorkneh-o5i
    @TigistWorkneh-o5i 13 วันที่ผ่านมา +2

    Wow tebarekut

  • @BekaGelana
    @BekaGelana 16 วันที่ผ่านมา

    Waaqayyoof gaalanii haata'uu bara baran..kuun hojii isaatii❤❤❤❤

  • @Bezaastu
    @Bezaastu 17 วันที่ผ่านมา

    ተባረክ ዉንድሜ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ZenebechhaileHadaro
    @ZenebechhaileHadaro 17 วันที่ผ่านมา

    Bro ante Lene talaqi wondemene tebareki ❤❤❤❤❤❤

  • @merryendalkachew-sl9fn
    @merryendalkachew-sl9fn 17 วันที่ผ่านมา

    Bicha tebarek bro matati min idehone betami akalew bicha semayi midirin yefetere amlk eyesus kiritosi ye semayi bereket yibariki kalati yelenyim❤❤❤❤❤

  • @yamekail
    @yamekail 18 วันที่ผ่านมา

    ማርያምን ልወልድ አንድ 4 ቀን ቀረኝ እሥኪ 5ሺ እንኳን ላክልኝ በእግዚአብሔር 😢

  • @DerartuTeshome-bb8nf
    @DerartuTeshome-bb8nf 17 วันที่ผ่านมา

    Haleluuyaa waqaayyoo isaa ebiisuu hojjii gaarii hojetaan❤❤❤❤

  • @samiabera7894
    @samiabera7894 18 วันที่ผ่านมา

    አንተ ጀግና ወንድሜ ኢትዮጵያ ውለታህ አለባት ❤❤❤❤

  • @melemange
    @melemange 13 วันที่ผ่านมา +1

    Wd wondime tebarek le midrtu bereket hun abate

  • @tamratadane9707
    @tamratadane9707 17 วันที่ผ่านมา +1

    Mee nasa gargarii firoo❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MeskeremA-z7n
    @MeskeremA-z7n 13 วันที่ผ่านมา +1

    tebareki tebaerki tebaerki tebaerki ❤❤❤❤❤

  • @HaymiHaymi-t2z
    @HaymiHaymi-t2z 18 วันที่ผ่านมา

    ፊራ እግዚያብሔር ይባርክህ በለህ ሁሉ ጌታ ይጨምርልህ

  • @MilenGezahagn
    @MilenGezahagn 17 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤ተባረክ ዘመንህ ይባረክ

  • @tinsaeware9851
    @tinsaeware9851 16 วันที่ผ่านมา

    ዘምንህ ይለምልም ❤❤❤❤❤❤ ተባረክ

  • @meso-v7k
    @meso-v7k 6 วันที่ผ่านมา

    እግዝአብሔር ማንንም ብሆን ሰለ እኔ ያነሳል ጌታ ይባርክህ ፊራ ገታ ይጥብቅህ

  • @GTFurniture-fo1lc
    @GTFurniture-fo1lc 15 วันที่ผ่านมา

    ፋሬ በናትህ እባክህ አይተህ ከሆነ ዝም አትበለኝ ህልሜን ከእግዚአብሔር በታች ከንተ ጋር አብሬ ልስራ እባክህ አይተህ ዝም አትበለኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ፋሬ

  • @MatiyodTilahun
    @MatiyodTilahun 13 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉wodimee wodalehu sher adigehalehu

  • @HirutMoges-eh3tf
    @HirutMoges-eh3tf 13 วันที่ผ่านมา

    Ewnet Egezabehar Set Kale Aigodelm❤❤❤❤❤❤

  • @ZAbdu
    @ZAbdu 16 วันที่ผ่านมา

    firaol ko nagaadha minii akkamii atti nannoon atti jirtuu nagaadha minii firaol hadhokoo rabbii sin haa eggu hadhokoo ballan namaa ajjaa namaa gaarii xuqaa hadhokoo rabbii si bira haa jirtuu hadhokoo hadhokoo ❤❤❤❤

  • @SenaimanaSenaimana
    @SenaimanaSenaimana 17 วันที่ผ่านมา

    Firoo Abbaa firaa Abbaa iyyeessaa jechi hin jiru kan ittiin si gammachiisan❤❤❤❤rabbiima ke biraa argadhu

  • @ShitayeWegari
    @ShitayeWegari 9 วันที่ผ่านมา

    Bro koo bagaa nagaan dhufta❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @HailuDisasa-i2p
    @HailuDisasa-i2p 17 วันที่ผ่านมา

    Ebbifamii Firahol koo Yesus Barakee ya eebisu, 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️😍😍😍😍😍😍😍😍💕💕💕💕

  • @tekaashagere2040
    @tekaashagere2040 18 วันที่ผ่านมา

    እኔ ፊራ ሁለት ላም ግዛልኝ ብዬህ ነበር እግዚአብሔር ወዳንተ ልብ ያላመጣው ለኔ እግዚአብሔር ያሰበልኝ ነገር አለ ማለት ነው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን

  • @Damma-x3x
    @Damma-x3x 17 วันที่ผ่านมา

    Wow ebbifamaa hundii keessanu🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MillionDamene
    @MillionDamene 18 วันที่ผ่านมา

    ተባረኩ ዘመናቹ ይባረክ

  • @andargewongela
    @andargewongela 17 วันที่ผ่านมา

    Geta abezito yebarek bewent ❤❤❤

  • @LiliSami-s7c
    @LiliSami-s7c วันที่ผ่านมา

    Firoye geta zemenihi yibarikew🥰🥰

  • @tigistteshome-g1w
    @tigistteshome-g1w 14 วันที่ผ่านมา +2

    እባክህ ወንድሜ ብዙ ግዜ አውርቼሀለሁ ግን ምንም መልስ እባክህ በዝህ ሰአት ታስፈልገኛለህ እግዚያብሄር ይርዳኝ

  • @Abushmk
    @Abushmk 17 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤😢😢😢ጌታ የበረክህ

  • @MadenamahamedMahamed
    @MadenamahamedMahamed 17 วันที่ผ่านมา

    አውነት ሁል ጌዜ የአንተ ትሁን መስጠትም የአንተ የሁን ❤❤❤

  • @apostileermiyasadare4756
    @apostileermiyasadare4756 17 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይባርክ ተባረክ በብዙ ዘርህ ይባረክ

  • @urgiiurgii7544
    @urgiiurgii7544 13 วันที่ผ่านมา +1

    Garuu Uumama Akkamiiti Atiiiiiiiiiii

  • @Fikrte-bs2dg
    @Fikrte-bs2dg 17 วันที่ผ่านมา

    በየሱስም እኝንም አስለቀሰን ልጁግን ንግግሩ ይገላል❤❤❤❤❤❤

  • @SelamYetm
    @SelamYetm 13 วันที่ผ่านมา +2

    እባክህ አግዘኝ ወድሜ

  • @ZenebechhaileHadaro
    @ZenebechhaileHadaro 17 วันที่ผ่านมา

    Bro amilakenew ye dehochi am abati yarekew tebarek❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @BeletuTefera-vz4ol
    @BeletuTefera-vz4ol 15 วันที่ผ่านมา

    ጌታ ዘመንሕን ይባረክ ተባረክ

  • @EyaelYeneneh
    @EyaelYeneneh 18 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @tsehaykebede1897
    @tsehaykebede1897 12 วันที่ผ่านมา +1

    በጌታ ባወራህ ደስ ይለኛል

  • @SeenaaDangaa
    @SeenaaDangaa 18 วันที่ผ่านมา

    Nuuf jiraadhu abbaa rakkaata Firoo ❤❤❤❤❤

  • @ZenebechhaileHadaro
    @ZenebechhaileHadaro 17 วันที่ผ่านมา

    Ene yalehuti arebi hageri new yalewu gini libe became desi alegn❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @ItaferawMimo
    @ItaferawMimo 15 วันที่ผ่านมา

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤from ebifamii

  • @BatiGalata
    @BatiGalata 12 วันที่ผ่านมา +1

    Wow ebifaami

  • @SadaHaile
    @SadaHaile 17 วันที่ผ่านมา

    ገመናየን ሸፍንልኝ ወንድሜ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤

  • @ZizuJunior-js3wc
    @ZizuJunior-js3wc 17 วันที่ผ่านมา

    ትልቁ ሰላምህ ይብዛ አንተ ትለያለህ❤❤❤❤❤

  • @tsehayregasa
    @tsehayregasa 18 วันที่ผ่านมา

    አይ ጌታ ስራዉ ቀትተኛም ዘወርወራም ነዉ ሀሀሀሀሀሀሀ ደስ ሲል ማዳን የእግዚያብሔር ነዉ

  • @SenaimanaSenaimana
    @SenaimanaSenaimana 17 วันที่ผ่านมา

    Bakka ati jirtutti rabbiin si haa eegu balaa hamtuun sin argatin haalli American Amma keessa jirtu ni sodaachisa rabbiin si haa eegu hamtuu sirraa haa qabu umurii dheeraa nuuf jiraadhu Abbaa iyyeessaa Abbaa rakkataan 🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤

  • @yetnayetmengesha-xm1sb
    @yetnayetmengesha-xm1sb 17 วันที่ผ่านมา

    Wendmea Egzabher yibarkh yetebareke aymro yeseteh Egzabher yibarek!

  • @ShawyeAbose
    @ShawyeAbose 13 วันที่ผ่านมา +1

    amen amen amen 🥰🥰🥰🥰❤❤❤👌🙏🙏🙏🙏🙏

  • @BatiGalata
    @BatiGalata 12 วันที่ผ่านมา +1

    Dhugaadha waqayyoo kan hafee sifaa ebbiisu

  • @HagerTamrat
    @HagerTamrat 17 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤ፍራኦልየ ተባረክ

  • @mamitasgedom
    @mamitasgedom 18 วันที่ผ่านมา

    የዋህና ሩህሩህ ነህ እድሜና ጤና ይስጥህ❤❤❤

  • @Selamdeble
    @Selamdeble 14 วันที่ผ่านมา +1

    Ere wendmi erdage pls 🙏🙏

  • @tinsaeware9851
    @tinsaeware9851 14 วันที่ผ่านมา +1

    ዘመንህ የበረከት ይሁን

  • @MeskeremA-z7n
    @MeskeremA-z7n 13 วันที่ผ่านมา +2

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤