ግራና ቀኝ - Ethiopian Movie Girana Qegn 2019 Full Length Ethiopian Film Gerana Kegn 2019

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ก.ย. 2024
  • ግራና ቀኝ - Ethiopian Movie Girana Qegn 2019 Full Length Ethiopian Film Gerana Kegn 2019
    Unauthorized use, distribution and re-upload of this content on any media platform is strictly prohibited
    Copyright ©Netsebraq Media

ความคิดเห็น • 1.3K

  • @hikemanaser7747
    @hikemanaser7747 ปีที่แล้ว +36

    ጥሎብኝ ስወዳት ቃልዬዬ የልጅሽ አባት ነብሱን ይማሪው ታሪኩ ባባ ለቤተሰቦ ቹ ላንቺም መፅናናቱን ይስጣቹ

  • @kemalgizaw
    @kemalgizaw 5 หลายเดือนก่อน +11

    ለመጀመሪያ ግዜ ምርጥ ፊልም ሰራችሁ
    ብዙወች ያገራችን ፊልሞች መጀመሬቸውን አይተን መጨረሻቸውን እናውቀው ነበር
    ይሄ ፊልም ግን ይለያል አጨራረሱ 👍👍

  • @makdasyoutube8299
    @makdasyoutube8299 2 ปีที่แล้ว +115

    የቃል አድናቂወች የታላችሁ መጨርሻዉ ያምራል ደምሩኝ እሥኪ 🙋

  • @136240
    @136240 4 ปีที่แล้ว +30

    የኢትዬጵያ ፊልም ለመጀመርያ ጊዜ አጨራረስ ላይ ሲሸውደኝ....ገና ስንጀምር መጨረሻውን ከማወቅ ባለፈ ግምት ውስጥ እንኳን እንዳንገባ ስላደረጋችሁን እናመሰግናለን...በርቱልን...love you all 😘 ኢትዬጵያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹

  • @ማርያምእናቴ-ጠ7ሰ
    @ማርያምእናቴ-ጠ7ሰ 4 ปีที่แล้ว +194

    እደኔ በሰሞኑ ፊልም መልቀቃቸው የተደሰተ ማነው በፓለቲኮኞች ወሬ ጆሯችን ሊፈርጥ ነበር እኮ ያገሬ ልጆች መልካም ውሎ እኔስ ልተኛ ነው ስነሳ ከስራ ቡሀላ አየዋለሁ

    • @zeryehshefrwe3866
      @zeryehshefrwe3866 4 ปีที่แล้ว +1

      Ena erasu

    • @user-gf2zk2dq3b
      @user-gf2zk2dq3b 4 ปีที่แล้ว

      በጣም

    • @salamsalam6769
      @salamsalam6769 4 ปีที่แล้ว +1

      ፓለቲከኞች ለራሳቹ ምላስና ጉሮሮ ካላዘናቹ ለኛ ጆሮ እዘኑልን

    • @zhrahhbs3357
      @zhrahhbs3357 3 หลายเดือนก่อน

      እየተኛሽ አብሽሪ

  • @user-mg8rz3qg3d
    @user-mg8rz3qg3d 4 ปีที่แล้ว +647

    ሐገሬ ልገባ ነው እስኪ ሰላም ይግጠምሽ ሰላም ጊቤ በሉኝ በላይክ

    • @hffh5874
      @hffh5874 4 ปีที่แล้ว +2

      በሰላም ለሀገርሽ ያብቃሽ እህት

    • @tega8611
      @tega8611 4 ปีที่แล้ว

      በሠላም ግቢ እህት

    • @hiwiyemariyamlejhiwi8624
      @hiwiyemariyamlejhiwi8624 4 ปีที่แล้ว

      Selam gibi

    • @user-wn3bd1tu6d
      @user-wn3bd1tu6d 4 ปีที่แล้ว

      ሰላም ግቢ ሰላም ይግጠምሽ

    • @sanayitcheru2346
      @sanayitcheru2346 4 ปีที่แล้ว

      ሠላም ግቢ ውዴ

  • @user-zq8df3is7w
    @user-zq8df3is7w 4 ปีที่แล้ว +154

    ሰሞኑን ፊልም በሽ ነው እናመሰግናለን
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!💚💛❤

    • @tyube9004
      @tyube9004 4 ปีที่แล้ว

      በፈጣሪ ያልገመትኩት ፊልም ነው ይገርማል ደስ ሲል

    • @ححكك-ت5خ
      @ححكك-ت5خ 4 ปีที่แล้ว

      Umar

    • @ححكك-ت5خ
      @ححكك-ت5خ 4 ปีที่แล้ว

      Umar

    • @wobato789
      @wobato789 4 ปีที่แล้ว

      ወየዉ ስያስፈራራራራራ

    • @adisstube5560
      @adisstube5560 4 ปีที่แล้ว +2

      ነፍጠኛዋግን ስራየለሺም በየሄድኩበት አላጣሺም።እባክሺ ስልክሺን አስቀምጭልኚ

  • @ማርያምእናቴ-ጠ7ሰ
    @ማርያምእናቴ-ጠ7ሰ 4 ปีที่แล้ว +403

    የቃልና የአለማየሁ አዲናቂወች በላይክ አሳዩኝ

  • @user-kr3mp1et8j
    @user-kr3mp1et8j 4 ปีที่แล้ว +94

    አለማየሁ & ቃል አድናቅ ነኝ ❤ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በያለንበት በምልጃው ይጠብቀን
    ስትወጡም ስትገቡም ጥበቃው አይለያችሁ
    ለኢትዮጵያ ሰላም ፍቅር ይውራድ ~አሜን ~🙏💒🇪🇷🇪🇹

    • @ጓልዘርኣብሩኽዓይነይጓልት
      @ጓልዘርኣብሩኽዓይነይጓልት 4 ปีที่แล้ว +2

      ኣሜን ኣሜን ኣሜን

    • @bekeludechassa2942
      @bekeludechassa2942 4 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @user-on4fm8sq8n
      @user-on4fm8sq8n 4 ปีที่แล้ว +1

      እረ ሰለፈጠራችሁ አስተያየት ስለፊልሙ እንጅ ትርኪ ምርኪ አታውሩ አገር ልገባ ገደል ልገባ ሂጅ ግቢ ጅል

    • @user-kr3mp1et8j
      @user-kr3mp1et8j 4 ปีที่แล้ว

      @የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ፍሬ argign largish

    • @zausandebebe6944
      @zausandebebe6944 3 ปีที่แล้ว

      Amen Amen Amen

  • @user-ys4cx4pm1j
    @user-ys4cx4pm1j 4 ปีที่แล้ว +48

    እንኳን አደረሳችው ዛሬ ቅድስ ጊዎርጊስ ነው ሰማህቱ በያለንበት ይጠብቀን ስደተኛ እህቶቼ መልአኩ ቅድስ ጊዎርጊስ ሙሉ ጤናችሁን አብዝቶ ይስጣችው አሜን አሜን አሜን

  • @ማርያዊትየድንግልማርያምል
    @ማርያዊትየድንግልማርያምል 4 ปีที่แล้ว +301

    💒ጊዮርጊስ ማለት ኮከብ፣ ብሩህ፣ ሐረገወይን፣ ፀሐይ ማለት ነው!!የሰማእቱ የቅዱስ ጊዮርጊስ ጸሎትና በረከቱ ይደርብን!!!! አሜን አሜን 🙏🙏🙏
    ውብ ቀን ❤

    • @LijMiki27
      @LijMiki27 4 ปีที่แล้ว +5

      ማርያዊት እህቴ ካላስቸገርኩሽ ሰብስክራይብ ብታረጊኝ ቅር ይልሻል🙏

    • @eannsh1060
      @eannsh1060 4 ปีที่แล้ว +2

      አሜን አሜን አሜን

    • @ማርያዊትየድንግልማርያምል
      @ማርያዊትየድንግልማርያምል 4 ปีที่แล้ว +1

      @@LijMiki27 እሽ

    • @user-xx4qq2vf2v
      @user-xx4qq2vf2v 4 ปีที่แล้ว +3

      @@ማርያዊትየድንግልማርያምል አሜን አሜን

    • @user-ro6os1lj3n
      @user-ro6os1lj3n 4 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን

  • @sofitube6902
    @sofitube6902 3 ปีที่แล้ว +3

    ይህ ፊልም በመጀመሪያ ሳየው ባጣም ደግጭ ነበር ግን መጨረሻ ላይ ሳየው በጣም ነው የተደሰትኩት በጣም ደስ ይላል ቀጥሉበት እኔም ፈድራል ሆኘ ለሀገሬ ለመቆም አላማ አለኝ ይሳካልሽ በሉኝ ለሀገራችን የሁላችንም ቃል አላፍትና አለብን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍👍ሰላም ፍቅር አንድነት ለኢትዮጵያ ይሁን አሚን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ተመስገንጌታሆይ
    @ተመስገንጌታሆይ 4 ปีที่แล้ว +19

    ዛሬ በጣም ደስ የምትል ቀን ነበረች እግዚአብሔር ይመስገን
    ሁላችሁም የስደት እህቶቼ እንደ እኔ ደስ ይበላችሁ

  • @bezawitlondon5805
    @bezawitlondon5805 4 ปีที่แล้ว +5

    ለመጀመሪያ ጊዜ የኢትዮጵያ በፊልም ተሸወድኩ ምክንያቱም ከዚህ በፊት የኢትዮጵያ ፊልም ተመሳሳይ story ያለው በመሆኑ ማንኛውንም የአማርኛ ፊልምን አጀማመሩን አይቼ አጨረረሱን ቀድሜ ነበር የማውቀው ይሄ ግን የሌለ ነው የሸወደኝ ፓፓፓ! አንደኛ ፊልም👌👏

  • @salamsalam6769
    @salamsalam6769 4 ปีที่แล้ว +5

    ምርጥ ስራ ነው የእውነት አትፍረድ የሚለውና ይሄ ፊልም ተመችቶኛል እንደዚህ ምርጥ አስተማሪ የሆነ ፊልም ብታሳዩን እኮ የአረብ ፊልም በትርጉም አናይም

  • @tamenemekonnen7075
    @tamenemekonnen7075 2 ปีที่แล้ว +4

    ስለዚህ ፊልም ማራኪነት ቃል ያጥረኛል!!! ቃልዬ ትችያለሽ ፣ ከተወንሺበት አዲስ የንግግር ዘይቤ ጀምሮ አጠቃላይ የነበረሽ እንቅስቃሴ ዕጅግ ልብ አንጠልጣይ ነው ፣ በሠራሻቸው ፊልሞች ላይ ባለሽ ብቃት አድናቆቴ ልዩ ነው ዕድሜና ጤና ይስጥልን እናመሠግናለን?!!!!!
    Excellent!!!!!

  • @emebethailu3565
    @emebethailu3565 4 ปีที่แล้ว +4

    አስማት የሆነ፥ ምርጥ፥ መጨረሻው በማንም የማይገመት፥ የመጠቀ አስተሳሰብ ያለው ፊልም እውነትም ያሸልማል ይገባዋል አንደኛ እናመሰግናለን።

    • @mesfinlegese8967
      @mesfinlegese8967 2 ปีที่แล้ว +2

      ያልጠበኩት ድንቅ ፊልም

  • @tega8611
    @tega8611 4 ปีที่แล้ว +310

    ሀገሬ ልገባ 8 ቀን ነው የቀረኝ እስኪ ሠላም ግቢ በሉኝ ውዶች

    • @ayniyefrdos527
      @ayniyefrdos527 4 ปีที่แล้ว +3

      ውይ ታድለሽ እህት በሰላም ለሀገርሽ አፈር ያብቃሽ አላህ ከቤተሰቦችሽ አንድም ሰው ሳይጎል ያገናኝሽ

    • @hffh5874
      @hffh5874 4 ปีที่แล้ว +3

      በሰላም ለሀገርሽ ያብቃሽ እህት

    • @tega8611
      @tega8611 4 ปีที่แล้ว +2

      አሜን አሜን አሜን ውዶቸ

    • @negenegefk6817
      @negenegefk6817 4 ปีที่แล้ว

      Min Ageban egnan zim bilesh gib

    • @rabiaenderes2024
      @rabiaenderes2024 4 ปีที่แล้ว +1

      Tadilesh yenes 8 kan mache new midershewu?

  • @betlhembety4192
    @betlhembety4192 2 ปีที่แล้ว +16

    እግዝያብሄርም ስንሞክር ነው የሚረዳን""ምርጥ ንግግር

  • @የራያልጅነኝያውምየነሰበር
    @የራያልጅነኝያውምየነሰበር 3 ปีที่แล้ว +13

    ሀገራችነን ሰላም ያድርግልን የስደት ልጆቿም በሰላም ያስገባን ያሀገር ሰው ይበለን ኢትጽያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹🙏😘

    • @fary6042
      @fary6042 2 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን💖💛💚

  • @enatmesfin
    @enatmesfin 4 ปีที่แล้ว +8

    እንኳን ለሰማዕቱ ለቅዱስ ጊዮርጊስ ወረሃው ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ ፊልሙን አይቼ ስጨርስ እኮሜንታለሁ🌹🙏🙏🙏🙏⛪⛪⛪😍🌷

  • @ወሎ.ሀገሬ
    @ወሎ.ሀገሬ 2 ปีที่แล้ว +16

    ስንት ግዜ አየሁት ይሄን ፊልም. መላጣህ ያምራል አይ ቃል 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @ዜድቦረናየገጠሯልጂ
    @ዜድቦረናየገጠሯልጂ 3 ปีที่แล้ว +12

    ምርጥ ነው በኮሜንት ዘና እያልኩ አየሁት ያሳቀኝ ባርት መላጣህ ያምራል 😂😂😂

    • @adufikir9156
      @adufikir9156 ปีที่แล้ว

      Ahun melata min yamiral🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @yesasofa4174
    @yesasofa4174 4 ปีที่แล้ว +18

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️🙏
    አቤቱ ቅዱስ እግዚአብሔር ሆይ ሰላምን አዉርድልን 🙏

  • @Ze-kz2tu
    @Ze-kz2tu 4 ปีที่แล้ว +42

    ደሥ ይላል 😏😏😏😏
    ማነው እንደኔ ወደኋላ ፊልም የመሠጠው የመጨረሻ ነውየተመቸኝ

    • @yordiejisratube1527
      @yordiejisratube1527 4 ปีที่แล้ว

      Wow new

    • @makdass9708
      @makdass9708 4 ปีที่แล้ว

      እኔም በጣም ነዉ የተመቸኝ

    • @Ze-kz2tu
      @Ze-kz2tu 4 ปีที่แล้ว

      @@makdass9708 በጣም መቅድየ

  • @tamemaa4211
    @tamemaa4211 ปีที่แล้ว +3

    በጣም በጣም ገራሚና አሥተማሪ ፊልም ነዉ ቃልዬ የኔ ጎበዝ ፈተናዋን በሚገባ ተዋታለች በርቱልን❤❤❤❤❤❤

  • @ፈለቁነኝየበረሀዋ
    @ፈለቁነኝየበረሀዋ 4 ปีที่แล้ว +28

    ፈጣሪ መጨረሻችንን ያሳምረዉ አገራችንን ሰላም ያድርግልን ልጆቿም መዋደድን ና መከባበርን አይፈገን

  • @madi5538
    @madi5538 4 ปีที่แล้ว +32

    እርጉዝነኝ ላይክ አምሮኛል ግጩኝ አይከፈልበት

  • @user-yg1dt8jh2o
    @user-yg1dt8jh2o 4 ปีที่แล้ว +22

    ኸረ በጣም አስገራሚ ያልጠበኩት አጨራረስ ፊልም ተሰራ ብቻ ሳይሆን ፊልም ሰራቹ አመሰግናለው

  • @yeneaman9726
    @yeneaman9726 4 ปีที่แล้ว +3

    ከግራ ያጋባችሁና ከግራ ጋር አጋብታችሁኝ ነበር እንቅልፌን አሳጥታችሁ ነፍስ ከስጋዬ እየተላቀቀ አይቼ ስጨርስ ልክ 4:48 ሆኖም ማርያምን ምርጥ ፊልም👏👏👏👏👏👏

  • @forekeendal3012
    @forekeendal3012 4 ปีที่แล้ว +17

    ትላንት ጀምሬ ዛሬ ጨረስኩት አዲስ ፊልም ሲወጣ ማዳም ጥሪ ታበዛለች
    ዋው በጣም ምርጥ ፊልም ነው

  • @enatmesfin
    @enatmesfin 4 ปีที่แล้ว +2

    ይህን ወር ለጤናችሁ ያደርግላችሁ አዲስ ፊልም ብዛቱ በዛ ላይ የጠፉት አርቲስቶች ዋው ደሰ ይላል አይቼ ስጨርስ እኮሜንታለሁ😍😍😍😜🌷🙏🌹

  • @heregewoinenatuannafaki3686
    @heregewoinenatuannafaki3686 4 ปีที่แล้ว +23

    ነፀብራቆች ከልብ እናመሠግናለን
    ሠላም ለሠው ዘር በሙሉ ይሁን አሜን

  • @oneday2874
    @oneday2874 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ገራሚ ፊልም ነው በፍፁም ያልገመትኩት አጨራረስ ፊልም ከተለመደው ውጭ እንዲ ሲሰራ ደስ ይላል በርቱልን

  • @user-gf2zk2dq3b
    @user-gf2zk2dq3b 4 ปีที่แล้ว +4

    አለማዬሁ እንዲሁም ቃልዬ በጠቃላይ ከዚህ ፊልም ያላችሁ አርቲስቶቻችን በጣም እናመሠግናለን

  • @user-to6po2rh1x
    @user-to6po2rh1x 4 ปีที่แล้ว +2

    በስምአም የምር በጣም ተሳቅቄ ነበር እሚገርም ፊልም ነው የመጨረሻ ኡፋ ሲገርም እስኪ እንደኔ የወደደው ይሄን ፊልም በላክ አሳዩኝ

  • @wubitethiopia1113
    @wubitethiopia1113 4 ปีที่แล้ว +10

    አሪፍ አስተማሪ ፊልም ነው የተመቸው
    👇👍

  • @hananbintmensur4802
    @hananbintmensur4802 4 ปีที่แล้ว +8

    እኔ ከ ኣገራችን ኣክተሮች እንደ ኣለማየው ታደሰ ምርጥ ብቃት ያለው ኣላየሁም ሲተውን። ከልቡ ነው እና በጣም ነው ምወደው

    • @shambelabetew
      @shambelabetew 4 ปีที่แล้ว

      I like Alex and this girl I don’t know her name but I like her the way she did her pos...

  • @high1166
    @high1166 4 ปีที่แล้ว +7

    በፈጣሪ በጣም ነው ምስጥ ብየ ያየሁት አስተማሪ ነው ነፍ አመት ኑሩሉን እምወዳችሁ

  • @ytub8615
    @ytub8615 4 ปีที่แล้ว +7

    ኣዋጅ ኣዋጅ ኣድስ ፊልም ተለቀቀ እህት ወንድሞቼ ገባ ገባ በሉ
    ኣምላኬ ሆይ ኣገራችን ሰላም ኣርግልኝ ኣሜን ኣሜን ኣሜን
    መካራችን የናታች እንባ ይብቃቹ በለን

  • @zerutesfayegebrehiwot3610
    @zerutesfayegebrehiwot3610 4 ปีที่แล้ว +10


    .💚💛❤️
    ሰላም ኢትዮጵያዬ ! …….. ሰላም ሁኚልኝ ፣ ኑሪልኝ ፣ ክበሪልኝ ፣ በክፉ የሚያይሽ ዓይኑ ብቻ ሳይሆን - ድራሹ ይጥፋ ! ቸር ወሬ ያሰማን - በ2012 ዓ.ም ቀሪ ወራት !!! .......... ፈጣሪ አገራችንን ይጠብቅልን [𝔽𝕖𝕥𝕒𝕣𝕚 A𝕘𝕖𝕣𝕒𝕔𝕙𝕚𝕟𝕚𝕟 Y𝕚𝕥𝕖𝕓𝕚𝕜𝕚𝕝𝕟] !!!
    .💚💛❤️.

    • @samri9788
      @samri9788 4 ปีที่แล้ว +1

      Amen Amen Amen🙏🙏🙏

  • @abebaabraham8227
    @abebaabraham8227 4 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት በሃገሬ ልጆች እጅግ ኮራሁ። አቦ እንዲህ አይነት ፊልም ተሰርቶም ታስቦም አያውቅም። በስመ አብ እንዴት ይገርማል አቦ! ተባረኩልኝ

  • @aneleymiheretie8887
    @aneleymiheretie8887 2 ปีที่แล้ว +24

    ከድራሲው እስከ ተዋናዮቹ የተዋጣለት አስተማሪ ፊልም😘

  • @user-ko4oc3dj4m
    @user-ko4oc3dj4m 4 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ሀሪፍ ፊልም ነው እውነት ተመችቶኛል
    አንዱ ለአንዱ ተቆርቋሪ ቢሆን ኖሮ ሀገራችን ሞት ባልበዛ ነበር

  • @user-mh6or4bs4z
    @user-mh6or4bs4z 4 ปีที่แล้ว +5

    _ሰላም _ለኢትዮፒያ ልጆች
    _ሰላም_ለኣማራ ህዝቦች በሙሉ
    _ሰላም _አረብ አገርላላቹት እህት ወንድሞቼ
    _ሰላም_ ግራና ቀይ ፊልምኣባሎች በሙሉ
    _ኢትዮፒያን ሀገሬ ሀዘንሽ ይብቃ።

  • @mimibassie3262
    @mimibassie3262 4 ปีที่แล้ว +2

    ክክክክክክ ዘይግረም ነው ፊልሙን ስጀምረው በጣም ተናድጀ ነበር ኮመንት የሰጠሁት ስጨርሰውም ተናደድኩ አሁንም እየፃፍኩ ነው ምን ይመስላሉ የቃልየ አድናቂወች ላይ ግጩኝ አምሮኛል

  • @samisami-tx9ds
    @samisami-tx9ds 4 ปีที่แล้ว +32

    ምንድነው አገሬ ልገባ ነው ላይክ ግጩኝ ስለፊልሙ ጡሩነት ና መጥፍነት ነወ መናገር አለቃ የቤት ጣጣ አታውሩ🤔🤔

  • @Adane_Girma.
    @Adane_Girma. ปีที่แล้ว +1

    እድለኛ አልነበርኩም ይህን ፍልም እስከአሁን አላማየቴ አሁን ግን እድለኛ ነኝ🎉🎉 What a movie ❤

    • @noahnatey2275
      @noahnatey2275 6 หลายเดือนก่อน

      Enes zare 😂

  • @user-fq3kb8sw6j
    @user-fq3kb8sw6j 4 ปีที่แล้ว +12

    ሰሞኑን አዳድስ ፊልሞች ነፍ ሆነዋል አሌክስና ቃልየ ምርጦች ስወዳችሁ

  • @ቤሊነኝየድንግልባሪያ
    @ቤሊነኝየድንግልባሪያ 4 ปีที่แล้ว +2

    ዋዉ ፊልም ብሎ ዝም ነው።የኢትዮ ፊልም መጀመሪያውን አይቶ መጨረሻውን መገመት ይቻል ነበር ይህን እና አትፍረድ ግን በጭራሽ የማይታሰብ ነው።ዛሬ ደግሞ የእህቴ ልደት ነው እንኳን ተወለድሽ በሏት።

  • @mekiyaseid489
    @mekiyaseid489 4 ปีที่แล้ว +27

    እናመሰግናለን ።ግን ቃል አፏን ማኮላተፏ አልተዋጠልኝም በትክክል ድምፃ ቢሆን በጣም ያምር ነበር።

    • @samrisam5860
      @samrisam5860 4 ปีที่แล้ว

      awo yenime Hasb nw

    • @mekiyaseid489
      @mekiyaseid489 4 ปีที่แล้ว

      @የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ፍሬ አመሰግናለሁ

    • @newlife1320
      @newlife1320 4 ปีที่แล้ว

      Are yamrebatal

  • @tube-lf8xq
    @tube-lf8xq 4 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ሽወዳ ተመችቶኛል አንድ እድገት ነው ባላሰብኩት መልኩ ያለቀ 2 ኛው አማርኛ ፊልም ምርጥ ነው የታሪክ ግንባታው ይመቻችሁ።

  • @lubabahussain5391
    @lubabahussain5391 4 ปีที่แล้ว +15

    አሌክስ ካለ ሁሌም ምርጥ ነው ይመችህ

  • @simersenderejedereje392
    @simersenderejedereje392 4 ปีที่แล้ว +1

    ዋው እንዲ ተመስጬ አይቼ ኮሜንት ባልፅፍ ይገርመኛል! የሚገርም ፊልም ምርጥ ትወና👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @Sሷእድለቢሷ
    @Sሷእድለቢሷ 2 ปีที่แล้ว +5

    በጣም በጣም እጅግ በጣም ገራሚ ስራ ነዉ

  • @hailetube4962
    @hailetube4962 4 ปีที่แล้ว +1

    እንዴት ነው ሰሞኑን ፊልም በዝቷል በሰላም ነው ምናለ እንደ ፊልሙ ብዛት የኢትዮጵያ ሰላም ቢበዛላት ሰላም ለኢትዮጵያ ለህዝቦቿ ይሁን🙏🙏🙏🙏

    • @LijMiki27
      @LijMiki27 4 ปีที่แล้ว

      አምሳለ እህቴ ካላስቸገርኩሽ ሰብስክራይብ ብታረጊኝ ቅር ይልሻል🙏

    • @hailetube4962
      @hailetube4962 4 ปีที่แล้ว

      @@LijMiki27 ምን ችግር አለው በቅንነት ሰብስክራይፕ አደርግክ አለሁ አንተም ጎራ በል

  • @user-qk4eg2wm2b
    @user-qk4eg2wm2b 4 ปีที่แล้ว +3

    ደስ እሚል ፊልም አስተማሪ ነው

  • @MayaMaya-xk7eu
    @MayaMaya-xk7eu 4 ปีที่แล้ว +2

    እሚገርም ነው እኛ ላይ ነው ፊልም የተሰራብን እኔም እኮ ማደንዘዣ የተተኮሰብኝ ነው የመሰለኝ ለማንኛውም የአመቱ ምርጥ ፊልም ብዬዋለሁ በግሌ ዋዉ ወጣ ያለ የማይገመት አጨራረስ 👏👏👏

  • @user-vv8xs1yo5e
    @user-vv8xs1yo5e 4 ปีที่แล้ว +41

    እህቴ ማክሰኞ ትሄዳለች ወደ ሀገራችን አልሀምድሊላ እስኪ ሰላም ግቢ በሉልኝ

    • @myloveumi8095
      @myloveumi8095 4 ปีที่แล้ว

      Selam tgbalsh

    • @mohd200
      @mohd200 4 ปีที่แล้ว

      @@myloveumi8095 ማሻአላህ እኔስ ሀገሬ እየናፈቀኘ አለኘ ገና አመት ከአስወር

    • @gent5836
      @gent5836 3 ปีที่แล้ว

      Min yitebes? Sile filmu awri! Hi

  • @bezabezi3888
    @bezabezi3888 4 ปีที่แล้ว

    ኦ ማይ ጋሽ እውነት ለመናገር መጨረሻውን ለማየት ጓጉቸ ነበር ግድያ ብቻ ብዬ ተናድጀበት ነበር ለካ ሆሊውድ ስታንዳርድ የሆነ ፀዴ ነው ዋው የምር በርቱ ቀጥሉበት እንደዚህ ግራ እያጋባ መጨረሻ የሚያስደስት ስራ ሁሌም ስሩ አቦ ሰላማችሁ ይብዛልን ደስ ሲል

  • @איןעלמה-ד3ר
    @איןעלמה-ד3ר 3 ปีที่แล้ว +5

    እውነትን ለሚኖር ሁሉ
    እንደዚህ አይነት ፉልም ሳይሆን እሚያስፈልገው
    ትክክለኛው እንደዚህ አይነት ፍጡር ነው
    እ/ር በኦሪቱ ልባችንን ክፈት 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @OmarOmar-pu8sh
    @OmarOmar-pu8sh 4 ปีที่แล้ว +2

    እውነትም ግራ ና ቀኝ የሀገራችንም መርማሪዎች ምን አለ እንዲህ አይነት ስራ ቢሰሩ👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @firehiwotseblegiorgis301
    @firehiwotseblegiorgis301 4 ปีที่แล้ว +11

    ለድራማው ድምቀት ካልሆነ በቅር ቤተሰብ የሌላቸው ሟቾች መዘጋጃቤት በእንዲህ አይነት ክብር ይቀብራልን ???????????
    ያውም ኢትዮጵያ ውስጥ ????????????
    እህህህህህህህ እህህህህህህህህህ እህህህህህህህ እህህህህህህህህህ

    • @hanamarye1166
      @hanamarye1166 3 ปีที่แล้ว

      Yo Highness aybalem bemtawukewu newu yalechiwu

  • @dawitdebele6719
    @dawitdebele6719 2 ปีที่แล้ว

    ግራና ቀኝ ከፍቅር ፊልም ወጣ ያለ መጨረሻው እንደዚህ አስተማሪ እና ለመገመት የሚያስቸግር ነበር በጣም ተመችቶኛል

  • @yasernazarpour6472
    @yasernazarpour6472 4 ปีที่แล้ว +3

    Yeah, you are promoting to world class movie, I really like investigational rather than (abesha) love story, well done and thank you!!!

  • @senait3323
    @senait3323 4 ปีที่แล้ว +1

    እውነት ለመናገር የገጠር ፊልም እንዴት እንደምወደው አጠይቁኝ ውስጤ ነው💚💛💓

  • @user-bf3gi8ff5u
    @user-bf3gi8ff5u 4 ปีที่แล้ว +11

    ቃልዬ ፊልም በፊልም ሆነች እኮ ዋው ስወድሽ!!

  • @hw4347
    @hw4347 4 ปีที่แล้ว +1

    ስለ እውነት በጣም ለረጅም ዓመታት የአገር ውስጥ ፊልሞችን እያየው ነኝ ነገር ግን ይህ ፊልም እስካሁን ካየዋቸው ለየትና ወጣ ያለ ሆኖ ነው ያገኘውት ይህ የሚያሳየው አንድ እርምጃ መሻሻልን ነው ወደ ፊት ደግሞ የተሻለ ነገር እንደምታሳዩን ተስፋ አድርጋለው በርቱ ተበራቱ ነው የምለው አመሰግናለሁ ።

  • @ሙስሊምበመሆኔአልሀምዱሊላ
    @ሙስሊምበመሆኔአልሀምዱሊላ 4 ปีที่แล้ว +22

    ፍትህ ለአክሱሙ ሙስሊሞች ማነው እዴኔ ያሳሰበው

  • @genusergu4991
    @genusergu4991 4 ปีที่แล้ว +2

    በጣም በጉጉት የምጠበቀው የነበር ፊልም ነው አሌከስ እነ ቃል አደነቂያቹሁ ነኝ

    • @LijMiki27
      @LijMiki27 4 ปีที่แล้ว

      እህቴ ካላስቸገርኩሽ ሰብስክራይብ ብታረጊኝ ቅር ይልሻል🙏

  • @nardilovenardilove6673
    @nardilovenardilove6673 4 ปีที่แล้ว +4

    ገራሚ ፊልም ነው ዋው እናመሠግናለን ❤💕

  • @vucuc5260
    @vucuc5260 4 ปีที่แล้ว +2

    ውይይይይ እኔስ አስጠልቶኝ ነበር ሁሉም ሲሞቱ መጨረሻው ግን እጅግ በጣም ያምራል አለማየሁ በጣም የምወድህ አርቲስት ነህ

    • @snsnj9560
      @snsnj9560 4 ปีที่แล้ว +1

      እኔራሱ በጣምተናደድኩ የሞቱመስሎኝ

  • @user-tr7gk1ug7t
    @user-tr7gk1ug7t 4 ปีที่แล้ว +7

    ጥሉብኝ ኩሜንት ማንበበ ይመቸኛል እስኪ ልዩው ኣለማዩ ታደሰ እና ቃል እወዳችዋለው

  • @samsongsamsong8388
    @samsongsamsong8388 4 ปีที่แล้ว

    ዋው አሪፍ እራሱ አይገልፀውም ከዛ በላይ ነው ደስ ሲል አስተማሪ ነው እናመሠግናለን ምርጥ አርቲስቶቻችን

  • @Mandf-fikir4ever
    @Mandf-fikir4ever 4 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ምርጥ ፊልም ነው👌💚💛❤ ምናለ ሁሉም ኢትዮጵያዊ ወታደራዊ ስልጠና ከወሰደ በኋላ ወደፈለገው የስራ መስክ መሰማራት የሚችልበት መንገድ ቢፈጠር?! ሀገራችን የማንም ዘረኛ መጫወቻ አትሆንም ነበር።

  • @meronsolomon2697
    @meronsolomon2697 หลายเดือนก่อน +2

    ቆንጆ ፊልም ነው

  • @livelikeahuman8859
    @livelikeahuman8859 4 ปีที่แล้ว +17

    አረ ስለ ፊልም የምጽፍ ጠፋ ፈልጌ ፈልጌ ኣጣሁ እኮ ኣረገዝኩ፡ ኣገሬ ልገባ ነው ፡ምናምን ሞልታል በተረፈ ደራሲ የገታቸው ልጅ ማለት ነው በጣም ኣሪፍ ነው

  • @user-co9gt9tj9o
    @user-co9gt9tj9o 4 ปีที่แล้ว

    🙆🙆🙆ወይኔ ለመጀሪያ ጊዜ በጋብቻ ያላለቀ የኢትዮ ፊልም አየሁ ቃላት የለኝም ከሚገባ በላይ አስተማሪ ነዉ ሁፉፉፉፉ ቃልየ ፍቅር ነሽኮ

  • @onelove9691
    @onelove9691 4 ปีที่แล้ว +5

    ምርጥ ፉልም እደዚ ማደግ አለበት ፍልሞቻችን መጨርሻው እማንገምተው መሆን እነመሰግነለን

  • @yonasmekonen9057
    @yonasmekonen9057 4 ปีที่แล้ว +1

    Wow endezih acheraresu leyet yale film mesirat arif new ketilubet👍🏾

    • @LijMiki27
      @LijMiki27 4 ปีที่แล้ว

      ሠላም ወንድሜ ካላስቸገርኩህ ሰብሰክራይብ ብታረገኝ ቅር ይልካል🙏🙏?

    • @yonasmekonen9057
      @yonasmekonen9057 4 ปีที่แล้ว

      @@LijMiki27 I did

  • @user-bc7zf6pr6y
    @user-bc7zf6pr6y 4 ปีที่แล้ว +53

    ስጠብቀዉ የነበረዉ ፊልም የቃልየ አድናቂ ገባገባ በሉ

    • @nasirabsiyeelmi1026
      @nasirabsiyeelmi1026 4 ปีที่แล้ว +1

      ❤❤✅✅❤❤

    • @yaltefetawhlmatarikebzunew7449
      @yaltefetawhlmatarikebzunew7449 4 ปีที่แล้ว

      @የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ፍሬ አወ

    • @timur-4894
      @timur-4894 4 ปีที่แล้ว

      የማይመስል ፊልም ህጻናት እንኳን እንዲህ አይነት የውረደ ስራ አይሰሩም ይሄ ነው እንግዲ አለማየው ምንም ሳያውቅ የማለዳ ኮኮብ ምናምን እያለ አርቲስቶችን የሚዳኝው

  • @ABSALLAH99
    @ABSALLAH99 ปีที่แล้ว +1

    ምን አይነት ምርጥ ፊልም ነው🙏🙏🙏👍 እናንተ እያላቹ ነው አሁን ፊልም የተበላሸው..😭

  • @yfkirsew2870
    @yfkirsew2870 4 ปีที่แล้ว +4

    እንዲ ተሣቅቄ😥በጌታ ስም አብረው የሞትኩ ያህል ቁጠሩት😭ለማንኛውም የእውነት እስኪመስል የተሠራ ምርጥ ፊልም ነው እናመሠግናለን🙏🙏

  • @Tube-rt1zg
    @Tube-rt1zg 4 ปีที่แล้ว

    ዋው ገራሚ ፊልም👌❤ከተሰራ አይቀር ከነ ድርሰቱ ከነ ተዋናዮቹ ይኸው👉👏👏👏👏👏100% በተለይ አሌክስ ቃልዬና አስራት ምርጥ ጥምረት።ባጠቃላይ ሁሉም 👌

  • @amlakieayanaw2879
    @amlakieayanaw2879 4 ปีที่แล้ว +96

    32ተኛ ነኝ ለመጀመሪያ ጊዜ በላይክ አበረታቱኝ

    • @ferzawudsalmon2080
      @ferzawudsalmon2080 4 ปีที่แล้ว +1

      እኛም አደኛ የኮመትነው በላይክ አበረታቱኝ አላልንም ደፋር

    • @cellicelll5165
      @cellicelll5165 4 ปีที่แล้ว +2

      32 ጥርስክ ይርገፍ አልልክም😂😂😂

    • @gana1ana2gana13
      @gana1ana2gana13 4 ปีที่แล้ว +1

      😂😂😂ሰ33 ከልሆነ አላረግም

  • @user-yv6go8fw5z
    @user-yv6go8fw5z 4 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ስራ ተባረኩ ከመጀመሪያው እስከ መጨረሻው ልብ አጠልጣይ አሌክስ አድናቂህ ነኝ

  • @gedibodytube8418
    @gedibodytube8418 4 ปีที่แล้ว +9

    የጠበኩት ሆኖ ስላላገውት i love it

  • @bementassefa5566
    @bementassefa5566 4 ปีที่แล้ว +2

    Ethiopian movies are going toward the right direction and this movie shows that they can be unpredictable and fun at the same time.👍👍

  • @user-wt8ty1yc7o
    @user-wt8ty1yc7o 4 ปีที่แล้ว +40

    ነፍሰጡር ነኝ ላይክ ግጩኝ

    • @f1103
      @f1103 4 ปีที่แล้ว +1

      እህቴ እኳደሥአለሽ በሠላምውለጅ

    • @kabtamubelayhun9687
      @kabtamubelayhun9687 4 ปีที่แล้ว

      ኮሚክ KKKK

    • @user-wt8ty1yc7o
      @user-wt8ty1yc7o 4 ปีที่แล้ว

      @@f1103 Amennnn

  • @Tewodros52
    @Tewodros52 3 หลายเดือนก่อน

    ለኔ ሐገሬ መግባት የቃልኪዳን ደስታ ብቻነው

  • @engdagold5124
    @engdagold5124 4 ปีที่แล้ว +5

    ሰላም የሀገሬ ልጆች መልካም ቀን ይሁንላችሁ

  • @asterkiros3236
    @asterkiros3236 4 ปีที่แล้ว +1

    Wow atfred ena grana kegn mrt yametu filme ... huletum betam astemari nachew eski edh asben beyesrachn mesk ensra wejel sisera ayten malef yelebnm negem benie malet alebn derasiwn adnkalehu tewanay alemayehu tadesenm alemadnek aychalm trt yale sra new merto miseraw...bachru be Ethiopia ye filme yzeh lay tlk lewt new..enamesegnalen

  • @amenhilemikahelamenemi495
    @amenhilemikahelamenemi495 4 ปีที่แล้ว +9

    አሌክስዬ አንተ እኮ ለ ፊልም ማጣፈጫ ቅመም ነክ አንደኛ የሆነ ፊልም ነው

  • @user-bc7zf6pr6y
    @user-bc7zf6pr6y 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ገራሚ የሆነ ፊልም ቃልየና አለምየሁ ሰርታችሁታል ቀጥሉበት ነፀባርቆች

  • @zekiwedaje3325
    @zekiwedaje3325 4 ปีที่แล้ว +10

    እናመስግናለን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @tsegehanatsegenn4758
    @tsegehanatsegenn4758 4 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ደራሲ ዳሪክተር ተዋናዮች ሁላችሁም ምርጥ ፊልም ነው።

  • @user-gh5yq3ir3v
    @user-gh5yq3ir3v 4 ปีที่แล้ว +3

    ተስፋ አስቆርጦ ሲያበቃ ተስፋ የሚሰጥ ፊልም እደት ደስ ይላን በ

  • @mohammad5957
    @mohammad5957 4 ปีที่แล้ว +2

    ወይ ጉድ ለማንኛውም እናመሰግናለን ቃልዬ የእኔ ምርጥ ውድድ😍😍😍😍😍

  • @kaliyagetaliji8007
    @kaliyagetaliji8007 2 ปีที่แล้ว +3

    Wow በእውነት በጣም ትልቅ ትምህርት ነው። ዋውው በጣም ደስ ይላል

  • @reservationlodgemontclair3157
    @reservationlodgemontclair3157 4 ปีที่แล้ว

    የኢትዮጵያ ፊልም ኢንዱስትሪ አንድ እርምጃ ወደፊት እንደሄደ ያሳየ በጣም አሪፍ ፊልም ነው በርቱ አክተሮቻችን ።