የንጋት ጨለማ መደመጥ ያለበት አጽናኝ ትምህርት || የአባታችን በረከታቸው ይደርብን ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 462

  • @yesufyimertessema1535
    @yesufyimertessema1535 ปีที่แล้ว +22

    ሙስሊም ነኝ ነገር ግን በጣም ድንቅ እና ቆራጥ አባት ናቸው። ፈጣሪ ይጠብቆት !!

  • @sarageleta2094
    @sarageleta2094 4 วันที่ผ่านมา +1

    Qale hiwetene yasemalene bedeme betena yetebekelene yagelote zemenote hulu yebareke edemewot yerezeme segawene yabezalote bereketote selotote be welete rufaelena be geberehiwet laye yedere Amen

  • @solomonbantie6184
    @solomonbantie6184 9 หลายเดือนก่อน +2

    የተወደዱ ቅዱስ አባታችን እድሜ ይስጥልኝ ድንግል ማሪያም ከእርሶ ጋር ትሁንልን

  • @abebakinfe2073
    @abebakinfe2073 ปีที่แล้ว +21

    እንዲህ ነው እንጂ አባቶች ሲያስተምሩ ደስ የሚል አባታችን ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛሎ እድሜና ጤና ይስጥዎት

  • @Abichusam4444
    @Abichusam4444 ปีที่แล้ว +10

    አቤት አባትነት! አቤት ግርማ ሞግስ! በርስዎ አንደበት መማር ምን አይነት መታደል ነው! እግዚአብሄር ረጅም እድሜ ከጤና ይስጥዎት በረከትዎ ይደርብን አሜን!!

  • @cecet745
    @cecet745 ปีที่แล้ว +1

    መድሐኒያለም የአገልግሎት ዘመኖን ያብዛልን አባታችን!!🙏

  • @አድራሻዬከመስቀሉስር-ጰ7ዘ
    @አድራሻዬከመስቀሉስር-ጰ7ዘ ปีที่แล้ว +3

    አባታችንበረከተዎ ይደርብን እውነትእግዚአህቤር ዝምአለን የቤተክርስቲያንን ጥላቶች ሰይፍ ቢመዝምናለ እረፍረድልን ጌታሆይ አቤቱይቅርበለን ማረንየመጣብንን ማእበል ኧተውያዝብን የኦርቶዶክስጥላቶቻ በዝቶብናልና ዘዶውአፉንከፍቶባታል እህህህህህህህይቅርታህንላክልን

  • @fanayedemessieamare9161
    @fanayedemessieamare9161 2 ปีที่แล้ว +91

    አባታችን ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ጴጥሮስ ፣እግዚአብሔር እውነት ነው ፣እንደ እርስዎ በድፍረት እውነትን በእግዚአብሔር ፊት መመስከር ብጽዕነት ነው ፣አርገውታል እግዚአብሔር ይመስገን ፣እርሱም እድሜ ጤና ያብዛልዎ ፣እቺ ቤተክርስቲያን እንደርስዎ ያሉ እውነት የሚመስክሩ አባቶች ትፈልጋለች ፣መኽሩ ብዙ ነው እውነተኛ እረኛው ጥቂት ነው ፣!አባታችን ጸጋ ይብዛልዎ!

    • @alemituabegaz2445
      @alemituabegaz2445 ปีที่แล้ว +1

      ⁰el9

    • @berhanstudent
      @berhanstudent ปีที่แล้ว

      [X

    • @deaconsemere5558
      @deaconsemere5558 ปีที่แล้ว +1

      ብጹእ ነው የሚባሉ ወቅዱስ አይባሉም ብጹእ ወቅዱስ አባ ማትያስ ናቸው እህቴ ማለት ፓትራሪክ ነው ቅዱስ የሚባሉ

    • @ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ
      @ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ ปีที่แล้ว +2

      አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቴ

    • @mimimimi-dm9fk
      @mimimimi-dm9fk ปีที่แล้ว +1

      Amen Amen Amen Barkachwe Yderasani

  • @addishagos874
    @addishagos874 2 ปีที่แล้ว +21

    እውነት ነው ብፁዕ አባታችን :: የሰላሙን እና የፍቅሩን ቀን ያምጣልን 🙏🙏🙏ቡራኬዎ ይደርብን ::🙏🙏🙏

  • @ethio8774
    @ethio8774 ปีที่แล้ว +12

    ብሰማው ብሰማው እማይሰለች ትምህርት እማይጠገቡ አባት በእውቀት በብለሃት በችሎታ የተሞሉ አባት እድሜነ ጤነ ይስጥዎት 🙏🏽 እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅዎት🙏🏽🙏🏽🙏🏽💚💛❤

  • @ወለተኪሮስ-ጨ2ዀ
    @ወለተኪሮስ-ጨ2ዀ 2 ปีที่แล้ว +6

    ክቡር አባታችን አባ በረከቶቱ ይደርብን ቃለሕይወት ያሠማልን

  • @ህይወቴኢየሱስነው
    @ህይወቴኢየሱስነው 2 ปีที่แล้ว +84

    አባት ሆይ እንደዚህ ፊትህን ያዩ እውነትህን የሚናገሩ ያንተ መንፈስ ያለባቸውን አባቶችን አብዛልን🙏 አባ ቃለ ህይወት ያሰማልን❤

    • @abiyeadamu424
      @abiyeadamu424 2 ปีที่แล้ว

      አባቶችን ያብዛልን

    • @workitua1733
      @workitua1733 2 ปีที่แล้ว +1

      አሜን

    • @wubalemtadese2293
      @wubalemtadese2293 ปีที่แล้ว

      አሜን

    • @mobilehome3179
      @mobilehome3179 ปีที่แล้ว

      Kkkkkk I'm decidedly sure yeh abat Aydelem,Yeseytan Karachi new. YE seytan Kurach mehonu yastawekal eski leb beleh fetun eyew. Unaten new yemelachu betam sebeza gatawet new yeh abat belachu kuch belach yemetadamitut sewoch kisfetegnoch nachu.

    • @mashofantaye8494
      @mashofantaye8494 ปีที่แล้ว

      አስደናቂ አባት ናቸው

  • @makitigabu2209
    @makitigabu2209 ปีที่แล้ว +10

    በጣም የሚገርም ነዉ አሁን እየሆነ ያለዉን እኮ ነዉ ብጹ አባታችን የሰበኩት

  • @hanogg8115
    @hanogg8115 ปีที่แล้ว

    Kale hiweten yasemalen Abatachen bereketot yedereben 🤲🤲🤲❤❤❤❤

  • @aleganeshbelihu4923
    @aleganeshbelihu4923 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን አባታችን ቃል ህይወት ያስማልን አሜን አሜን አሜን🙏 🙏 🙏

  • @woineshettariku9829
    @woineshettariku9829 10 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen Abatachen Egezabehare mehert lebona yesten Hagerachen hezbacheen benanet beabatoch tse lot yerdan 🙏 🙏 🙏 ❤❤❤

  • @Efrata288
    @Efrata288 2 ปีที่แล้ว +18

    ብፁዕ አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እኛንም የምህረት ቃሉን ያሰማን እድሜና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር ሆይ ኢትዮጵያን ታደጋት❣️🙏አሜን

  • @የቅድስትአርሴማወዳጅ
    @የቅድስትአርሴማወዳጅ 2 ปีที่แล้ว +16

    እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን አባታችን ቃል ህይወት ያስማልን አሜን አሜን አሜን

  • @deribeyifrashewa8877
    @deribeyifrashewa8877 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን።እግዛብሕር።ክናተጌይሁንበረከትዎይድረስን

  • @ወለተኪዳንየማርያምል-ዘ9በ
    @ወለተኪዳንየማርያምል-ዘ9በ 2 ปีที่แล้ว +9

    አባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @getacheweshetu5705
    @getacheweshetu5705 ปีที่แล้ว +1

    መምህር
    ሐይሉን
    ፀጋውን
    ያድላችሁ አባቴ

  • @የድንግልልጅነኝ-ሐ1ተ
    @የድንግልልጅነኝ-ሐ1ተ 2 ปีที่แล้ว +3

    ብፁህ አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን እድሜ ጤና ሰጥቶ የአገልግሎት ዘመንዎትን ይባርክልን!!!

  • @adane2182
    @adane2182 11 หลายเดือนก่อน +3

    የአባታችን በረከታቸው ይደርብን የመንፈስ ምግብ መግበውናል።

  • @halyluya4023
    @halyluya4023 ปีที่แล้ว +7

    እግዚአብሄር ይመስገን እንደእርሶያሉ አባቶችን ያብዛልን አባታችን

  • @KindieMolla
    @KindieMolla 3 หลายเดือนก่อน

    ይፍቱኝ ይባርኩን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመን ያሥረዝምልን ተስፋ መንግሥተ ሠማያት ያዉርሥልን

  • @Feleke-p1z
    @Feleke-p1z 11 หลายเดือนก่อน +4

    አባታችን የሰጡን ቡራኬ በሁሉም አትዮጵያውያን ላይ ይደር። አሜን!!!!!!

    • @Feleke-p1z
      @Feleke-p1z 10 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን🎉🎉🎉

  • @fast2799
    @fast2799 ปีที่แล้ว +1

    ብጹእ አባታችን ይባርኩኝ።እረጅም እድሜ ይስጥልኝ

  • @hirutnebyu7628
    @hirutnebyu7628 ปีที่แล้ว

    አባታችን በእውነት አጥን የማለመልም አንደበትና ትምህርት ነው ኑሩልን እኛ አሌታ ቃለህወትን ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን በረከትወ ይድረሰን

  • @youshiindala9948
    @youshiindala9948 10 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ልቦና ይስጠን ለሁላችንም አባታችን እልልልልልልልልልልልል አሜን ይስማን 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @fentalemasfa1428
    @fentalemasfa1428 ปีที่แล้ว +6

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @ፍቅርተማርያምየተዋህዶልጅ
    @ፍቅርተማርያምየተዋህዶልጅ ปีที่แล้ว +1

    አባታችን በእውነት በረከታቸው ይደርብን

  • @bayushtasew5874
    @bayushtasew5874 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመሥጌን አባታችን ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ የህይወት ቃል ያሠማልን አሜን መንግሰተ ሰማያት ያውርስልን አሜን በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን
    እኛም ሰምተን 30 60 100 እንድናፈራ እግዚአብሔር ልቦናችን ያብራልን አሜን ሰምተን ከሚድኑት ያድርገን የተግባር የቁምነገር ሰዎች ያድገን እምነ አገራችን እግዚአብሔር በምህረቱ አይን ይመልከትልን አሜን

  • @hnoas8798
    @hnoas8798 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ይፍቱኝ

  • @queensheba2506
    @queensheba2506 2 ปีที่แล้ว +9

    ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🏾🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤

  • @yezinamulumengsit771
    @yezinamulumengsit771 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሕይወት ያሠማልን አባታችን ቡራኬወት ይድረሠኝ

  • @mimid4965
    @mimid4965 ปีที่แล้ว +1

    አባት ሆይ እንደዚህ ፊትህን ያዩ እውነትህን የሚናገሩ ያንተ መንፈስ ያለባቸውን አባቶችን አብዛልን🙏 አባ ቃለ ህይወት ያሰማልን
    2 replies

  • @NigistMulugeta
    @NigistMulugeta ปีที่แล้ว +1

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እኛንም ይቅር ይበለን

  • @hewansts2610
    @hewansts2610 ปีที่แล้ว +5

    በእውነት እንደሰዎ አይነት አባት ስላለን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @bataleabrham2671
    @bataleabrham2671 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን ቃለ ሄወት ያስማልን 🎰💐💥

  • @tirsitthomas4535
    @tirsitthomas4535 2 ปีที่แล้ว +11

    እግዚአብሔር ይባርካት አባቴ እንዲህ ንፁውን ወንጌል የሚሰብኩትን ያብዛልን🙏

  • @mesafintmarie8074
    @mesafintmarie8074 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን በረከታቸው ይደርብን

  • @tiruworkteferi4276
    @tiruworkteferi4276 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ደህና መጡልን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @Ethiopia928
    @Ethiopia928 2 ปีที่แล้ว +7

    አባታችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት ዋጋውን እግዚአብሔር ይስጦት

  • @satsshdjs4340
    @satsshdjs4340 2 ปีที่แล้ว +13

    እግዚአብሔር ይመሥገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን የሰማልን ለአባታችን

  • @zomaneshtiruneh4084
    @zomaneshtiruneh4084 2 ปีที่แล้ว +15

    የመከረን የገሰፀን ያስተማረን ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን ቡራኬዎ ይድረሰን አባታችን

    • @habtomdse4584
      @habtomdse4584 ปีที่แล้ว

      የሀ ቀጣፊ ደፈተራ ትለንት የኣኩሱም ማርያም ደገላት ወልድባ ገዳም ኣውነኣረጋዊ ዳሞ መምናን ሲኣሳርድ የነበረ

  • @bayelgnalmayhu9624
    @bayelgnalmayhu9624 2 ปีที่แล้ว +6

    ቃልህይወት ያሰማልን

  • @edmondazzi5274
    @edmondazzi5274 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባቴ ይፍቱኝ ይባርኩኝ አባቴ ማስተዋልና በእምነታችን ያኑርን በቃሉ ያፃናን በእውነት. እኔ ባሪያህ ማርንኝ ይቅርም በለኝ ደካማ ልጅህን ጌታ ሆይ. አደራህን. አንተ ታውቃለህ. ብቻኝ ነቴን እዬው ተመልከት ማርኝ ይቅርም በለኝ ደካማ ልጅህን ጌታ ሆይ. ሀጥያተኛ ልጅህ አት ተውኝ. ቃለህወት ያስማማን አባታችን. ስላም ለሀገራችን

  • @መሳይአስራት
    @መሳይአስራት ปีที่แล้ว +4

    በእውነት ቃላት አጣሁሎት 😭😭😭😭
    አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን 🙏🙏

  • @tube7756
    @tube7756 ปีที่แล้ว +5

    በእውነት እርሶ የወደፊቱ ታይቶት ነበር። በረከቶ ይደርብን

  • @hanamarem6300
    @hanamarem6300 ปีที่แล้ว

    መታደል መመረቅ ነው ስንቴ ሰማሁት እሔንን ትምህርት አባቴ እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @ShewayeSeyifu-u5x
    @ShewayeSeyifu-u5x 11 หลายเดือนก่อน +1

    አባታችንእድሜናጤናይሰጥልኝ

  • @hannatmekasha3021
    @hannatmekasha3021 2 ปีที่แล้ว +7

    ቃለ ህይወት ያሰማል

  • @እመአምላክእናቴግቢከቤቴ
    @እመአምላክእናቴግቢከቤቴ ปีที่แล้ว +11

    እናመሰግናለን አባታችን ውስጤ ደስ አለው ስሰማቸው ቃላሂወትን ያሰማልኝ

  • @temetemdaw5650
    @temetemdaw5650 ปีที่แล้ว +5

    ጨንቆኝ ነበረ ካዳመጥኩት በኋላ ልቤን ደስ አለው

  • @dubaiexpo6488
    @dubaiexpo6488 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen 🤲🤲🤲🤲

  • @werkitazarra4338
    @werkitazarra4338 2 ปีที่แล้ว +7

    የአባታችንበረከታቸው፣ይድረሰን፣ስለቃሉየቃሉ፣ባለቤት፣የተመሠገነይሁንቃለህይወትያሠማልን፣ልብይስጠን፣አወጠፍተናል፣ልቦናይስጠን

  • @kwkw899
    @kwkw899 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ያስማልን ኣብታችን ❤️🥰🥰🥰🙏🙏🙏🥰❤️❤️

  • @agereshiferaw1279
    @agereshiferaw1279 ปีที่แล้ว +2

    እርሶ ፓትሪያሊክ ቢሆን ወንጌል ይሰበካል መልካም ቀን ይምጣ

  • @TenwellEthiopia
    @TenwellEthiopia ปีที่แล้ว +2

    አባ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @saraabbass6164
    @saraabbass6164 2 ปีที่แล้ว +6

    Amen amen amen አባታቹን ጤና እድሜ ይስጥልን 🙏🙏🙏😭

  • @teferatesema8514
    @teferatesema8514 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ፍቅር ነው በልባችን በአንደበታችን በማስተዋላችን ውስጥ እሱ ይኑርበት ክብር ምስጋና ለእግዚአብሄር ይሁን አሜን💚💛❤️

  • @sebeleyameme8336
    @sebeleyameme8336 2 ปีที่แล้ว +6

    አባቴ ቃለሕይወት ያሰማልን መንግስተሰማያትን ያዋርስልን ያገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን

  • @paulsime7764
    @paulsime7764 2 ปีที่แล้ว +3

    አባታችን ሆይ እደዚህ ያሉትን አባቶች በዚህ ክፉ ዘመን ስለሰጠህን እናመሰግንሃለን
    አሜን !!!

  • @deribeyifrashewa8877
    @deribeyifrashewa8877 ปีที่แล้ว

    አባታችን

  • @dubaidubai5171
    @dubaidubai5171 ปีที่แล้ว +3

    የእርስው ልጅ በመሆኔ እግዝአብሄርን አመሰገንኩት ተመስገን አምላኬ 🙏🙏

  • @AsenaksheMulate
    @AsenaksheMulate 10 หลายเดือนก่อน

    💚💛❤💚💛❤Amen
    Amen amen amen amennnnnnnn

  • @derejeeshetu1731
    @derejeeshetu1731 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን፡ቡራኬዎ ትድረሰን፡፡

  • @ቤዛየተዋህዶልጅ
    @ቤዛየተዋህዶልጅ ปีที่แล้ว +11

    አባ ቃለ ሂወት ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ያኑረልን ።አቤቱ ከሚድኑት ያድርገን 🤲🤲🤲🤲

  • @samsonzemichael1214
    @samsonzemichael1214 ปีที่แล้ว +6

    በዚች በማለዳ እደዚች ያለ የተስፋ ቃል መስማን ምን ያክል ደስ ያሰኛል በእውነት በአባታችን ክቡር ቃሉን በሳቸው ውስጥ ሆኖ ስላስተማረን እርሱ ይመስገን ÷ ለአባታችንም እድሜ ጤንነት ይስጥልን አሜን እግዚሐብሔር ይመስገን ::

  • @zedotube3657
    @zedotube3657 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር የአባቶቻችንን እንባና ፆለት ይቀበልልን

  • @merikonjo798
    @merikonjo798 ปีที่แล้ว +2

    አሜንአሜንአሜን

  • @tegestzaynaba1228ቲጂ
    @tegestzaynaba1228ቲጂ ปีที่แล้ว +1

    በእውነት ነወ አባታችን

  • @beletegelagay303
    @beletegelagay303 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥልን አባት አያሳጣን

  • @mazagelaye7867
    @mazagelaye7867 10 หลายเดือนก่อน +1

    አባታችን እንኮን ሰላም መጡልን

  • @yohannesdibekulu1919
    @yohannesdibekulu1919 ปีที่แล้ว +5

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በረከቶት ይድረሰን

  • @ShewayeSeyifu-u5x
    @ShewayeSeyifu-u5x 11 หลายเดือนก่อน

    አሜን

  • @tsehayMamo-rf1wx
    @tsehayMamo-rf1wx 11 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማል በረከት ይደርብን

  • @Henok-c6r
    @Henok-c6r 10 หลายเดือนก่อน

    እንደበደላችን ሳይሆን እንደቸርነቱ ይቅር ይበለን አባታችን

  • @سعادةاثيوبيا
    @سعادةاثيوبيا ปีที่แล้ว

    የአባታችን በረከት ረደት አይለየን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @Mimi-yo3uj
    @Mimi-yo3uj 2 ปีที่แล้ว +2

    Amen Abatachen bereketo yidereben 🙏 kalehiwot yasemalen🙏

  • @hiwetminda3358
    @hiwetminda3358 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በርከታችሁ ይደርብን ሀገራችንን ሰላም ይድርግልን

    • @rosarosa1592
      @rosarosa1592 ปีที่แล้ว

      ቃለህይወት ያሠማልን አባታችን😍

  • @kwkw2678
    @kwkw2678 ปีที่แล้ว +1

    እውነት ነው አባ ሊነገ ሲል ይጨልማል እደጨላማም አይቃርም ይነገል እግዚያቤሔር ባዝምታ ውስጥ ማልስ አላው።

  • @edombekele6564
    @edombekele6564 ปีที่แล้ว +1

    Abatachn be Ewnet ke melketewo yalot ye mnfese kidus hayele yetayal Kale.hewat yasemaln 🙏🙏🙏

  • @asnakechtilahun9375
    @asnakechtilahun9375 ปีที่แล้ว +2

    አባቴ እደምን አመሹ ፈጣሪ እናተ አያሳጣን

  • @segazabedibaba1965
    @segazabedibaba1965 ปีที่แล้ว +1

    Abatashene bereketote eredetote seletote be welete rufaelena geberehiwete laye adero lezelame yenure amen amen

  • @tigisthabtamu8665
    @tigisthabtamu8665 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሠማለን ብፁዑ አባታችን እድሚያችሁን እግዚያቢሄር ያርዝምልን መፅናኛችን ነዎት ለተዋህዶ ልጆች👏👏🤲🤲🙏🙏

  • @Milko-qp1hm
    @Milko-qp1hm ปีที่แล้ว +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን።

  • @yehualadamdamte
    @yehualadamdamte ปีที่แล้ว +2

    bereketwo yiderbin abatachin

  • @webitemelka2283
    @webitemelka2283 ปีที่แล้ว

    አባታችን ይፍቱን ይባርኩን ቃለህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን በእድሜ በጤና ያቆይልን አባቶቻችን👏👏👏

  • @MmN-fp4rf
    @MmN-fp4rf ปีที่แล้ว +14

    እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን አባታችን በርከታችሁ ይድርሰን እናተንም ቸሩ እግዚአብሔር ይጠብቅልን እመብርሐን አጀደውን በእለተ ቀኗ ትቀይርልን አሜን

  • @segazabedibaba1965
    @segazabedibaba1965 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen yene wede abate

  • @engediy
    @engediy ปีที่แล้ว

    የተባረኩ አባት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎ ወንጌል እንዲህ ይሰበካል እየሱስ ጌታ ነው!!

  • @kng4900
    @kng4900 2 ปีที่แล้ว +5

    ግሩም ነው ብፁእ አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @yeabseradaniel5329
    @yeabseradaniel5329 ปีที่แล้ว +1

    kale hiwot yasemaln bedme betsega yetebkilin abatachen

  • @MariyaMari-rg8lw
    @MariyaMari-rg8lw ปีที่แล้ว

    አምላኬ በድያለሁ ማረኝ 🙏🙏🙏🙏

  • @pauloszemariam
    @pauloszemariam 10 หลายเดือนก่อน

    ወብከ ሕሊና እንተ ክርስቶስ ወእለ ይበበዝኁ ጳጳሳት አልቦሙ ትምህርት እንተ ክርስቶስ ወዐቀብተ ንዋየ መቅደስ።

  • @גויתואלם
    @גויתואלם ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን አባቶቻችን ይፈቱሉን እግዚአብሔር ሰላሙ ይስጠን

  • @merikonjo798
    @merikonjo798 ปีที่แล้ว +2

    ተመስገን

  • @mezmurebirhan8711
    @mezmurebirhan8711 ปีที่แล้ว

    "እግዚአብሔር ዝም ሲል መልስ ያልሰጠ ሲመስል"ያሉት አባ ትክክል ብለዋል ጥሩ ትምህርት ነው ይገባናል። እግዚአብሔር ልበ አምላክ ነው በአምሳሉ የፈጠረውን ሰውን ሁለመናውን ይፈትሻል የምሰብከውን ሁሉ ልሳንና ልብ የማይጣጣም ከሆነ የእግዚአብሔር ዝምታ በፍርዱ የሚገለፅበት ቀን ይመጣል።

  • @dguhfdghj2846
    @dguhfdghj2846 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን እግዚአብሄር አምላክ ሠላሙን ያጣልን አሜን አሜን አሜን