ምርጥ ቀላል ሁሉም የሚሰራው ስራ ነው

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 59

  • @FasiNico
    @FasiNico  5 ปีที่แล้ว +22

    የመስሪያው ስም "Loom kniting " ይባላል። አስተያየታቹ አይለየኝ ባላችሁበት ሰላማቹ ይብዛ 🙏
    ሀገራችንን ሰላም ህዝቧቿን አንድነትና ፍቅርን ይስጠን 💚💛♥

    • @tiyaatube6241
      @tiyaatube6241 5 ปีที่แล้ว +1

      Amen yene konjo selam ysten 🙏 ejsh ybarek Enkuan Dehna metash 😘

    • @Zmaritmeronthelideta09
      @Zmaritmeronthelideta09 5 ปีที่แล้ว +1

      የምር ክሩን ገዝቼው እንዴት ነው የምሰራው እያልኩ ነበር በእርግጠኝነት እሰራዋለሁ 😁❤️💯

    • @አላህሆይቀጥተኛውንመ-ጘ6የ
      @አላህሆይቀጥተኛውንመ-ጘ6የ 5 ปีที่แล้ว

      ፋሲ ኢትዮ አለ?

    • @FasiNico
      @FasiNico  5 ปีที่แล้ว +1

      @@Zmaritmeronthelideta09 አንቺማ አንደኛ ነሽ ሜሪዬ ትሰሪዋለሽ በርግጠኝነት 💝💝

    • @FasiNico
      @FasiNico  5 ปีที่แล้ว

      @@አላህሆይቀጥተኛውንመ-ጘ6የ እኔንጃ አላውቅም ቆንጆ

  • @fikrietan1169
    @fikrietan1169 3 ปีที่แล้ว +1

    ልስልስ ያለ ነው ያምራል እሞክርዋለሁ ተባረኪ

  • @Ethiopiatube1
    @Ethiopiatube1 5 ปีที่แล้ว +1

    wow yena gobez fasiye

  • @alidanya1744
    @alidanya1744 4 ปีที่แล้ว

    Ene kurun magegat alchalkum bisra des yelgal👏👏👏👏👏ena barci gobaz sartash mitsri nesh

  • @EthiopianKitchen
    @EthiopianKitchen 5 ปีที่แล้ว

    ዋዉ እንዴት ያምራል እጅሽ ይባረክ

  • @ፅናት-ኈ6ፀ
    @ፅናት-ኈ6ፀ 4 ปีที่แล้ว

    የኔ ባለሙያ ጥሩ ነው

  • @Mina-wn5ip
    @Mina-wn5ip 5 ปีที่แล้ว

    My favourite youtuber 👍

  • @EskeCrochetTube
    @EskeCrochetTube 5 ปีที่แล้ว

    Wow began yamral ejish yibarek

  • @ውዴአለኝታየ
    @ውዴአለኝታየ 5 ปีที่แล้ว +1

    ጎበዝ

  • @Tgkutabertube
    @Tgkutabertube 5 ปีที่แล้ว

    *በጣም ያምራል ፍቅር*

  • @abebamucheye2070
    @abebamucheye2070 5 ปีที่แล้ว

    በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ

  • @MunnaMUnna-gx1ef
    @MunnaMUnna-gx1ef 2 ปีที่แล้ว

    ያምራል እጅሽ ይባረክ

  • @selamhabesha
    @selamhabesha 5 ปีที่แล้ว

    wub sira bekelal zede tnx. fasiye

  • @AKIL2PAC
    @AKIL2PAC 5 ปีที่แล้ว +2

    😍😍😍😍😍🔝💯😊

  • @نعيمه-ه2ف
    @نعيمه-ه2ف 4 ปีที่แล้ว

    እጅሽ ይባረክ ፋሲ በሌላ ዲዛይንም አሳይን

  • @stephantourland15
    @stephantourland15 5 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ የሚልና አዲስ ነገር ነው በጣም እናመሠግናለን🙏👍👌😍

  • @ኢትዮጰያለዘላለምትኑሩ
    @ኢትዮጰያለዘላለምትኑሩ 5 ปีที่แล้ว +1

    ተባረኬ እጅሽ ይባረክ ስራዎችሽን በጣም ነው የምወድልሽ በርቼ ።

  • @amykussa7270
    @amykussa7270 4 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @ባባየኔኩሩአተብቻነህአባቴ
    @ባባየኔኩሩአተብቻነህአባቴ 5 ปีที่แล้ว

    ዋው እጂሺ ይባርክ

  • @HeluGold
    @HeluGold 5 ปีที่แล้ว +1

    ዋው አወንዴት እንደሚያምር እጂሽ የባርክ የኔ ቅን ♥ ♥ ♥ ♥

  • @tgyibatube64
    @tgyibatube64 5 ปีที่แล้ว

    Yena konjo berchiln betam des yilal

  • @sosnayegzaw3162
    @sosnayegzaw3162 5 ปีที่แล้ว

    egeshe yibarek faseye betam yamiral

    • @hayathayattt4672
      @hayathayattt4672 5 ปีที่แล้ว

      ፋሲ የኔ ባለሙያ በርችልን ስወድሽ

  • @mamidecor4478
    @mamidecor4478 5 ปีที่แล้ว

    Fasiye betam amesegnalu❤👏👏👏👏

  • @hosanna3393
    @hosanna3393 5 ปีที่แล้ว +2

    ዋውውውው እንዴት ያምራል ፋሲዬ እጅሽን እግዚአብሔር ይባረክ የኔ ባለሙያ አሰራሩ ትዕግሥት ይፈለጋል በእውነት አድናቂሸ ነኝ

  • @ረሂማመሀመድ-ጀ2ረ
    @ረሂማመሀመድ-ጀ2ረ 5 ปีที่แล้ว

    በጣም አሪፍ አሰራርነው እናመሠግናለን ፋሲ

  • @zulfamohammed207
    @zulfamohammed207 5 ปีที่แล้ว

    ሰላምሽ ይብዛ ውዴ በጣም ያምራል

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 5 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይባርክሽ ፍሲዬ በጣም ልክ ነው ከለሩ ሲአምር ተባረኪልኝ የኔውድ አመሠግናለሁ

  • @Zmaritmeronthelideta09
    @Zmaritmeronthelideta09 5 ปีที่แล้ว +2

    ዋውውው እንዴት እንደሚያምር 💯❤️❤️❤️❤️❤️❤️👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾

  • @أمسلمان-ج1ل
    @أمسلمان-ج1ل 5 ปีที่แล้ว

    የኔ ውድ ከልብ አመሰግናለሁ እድሜና ጤና ይስጥልኝ የኔ ባለሙያ

  • @zuzuuyeeemuleta9623
    @zuzuuyeeemuleta9623 5 ปีที่แล้ว

    MashAllah biyeshalawu Ejishi yebarekkkk

  • @mahiethiopia
    @mahiethiopia 5 ปีที่แล้ว

    በጣም ያምራል ፍሲዬ 😍

  • @terhastesfalem7796
    @terhastesfalem7796 5 ปีที่แล้ว

    betam gobez nesh ye shurab ser betsayen pls

  • @tigist422
    @tigist422 5 ปีที่แล้ว

    እማ በጣም ያምራል እግዚአብሔር ይስጥሽ ያለሽን ሳትሰስቺ ስለሰጠሽን

  • @zelalemdesalege2956
    @zelalemdesalege2956 ปีที่แล้ว

    የሚገዛበት ቦታ የተ ነው

  • @KiyaTube4
    @KiyaTube4 5 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደህና መጣሽ Thank you.

  • @zuzuuyeeemuleta9623
    @zuzuuyeeemuleta9623 5 ปีที่แล้ว

    Well My sweet

  • @zufanyemer9984
    @zufanyemer9984 5 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ነሽ እናቱ ሄን መስሪያዉን የት ነዉ የማገኘዉ በጣም ያምራል ዋዉ

  • @ትግስትፍንታው4
    @ትግስትፍንታው4 5 ปีที่แล้ว

    ፍሲግ ቆንጆ በርች እህቴ ግን የሞስብ ሽረሪት ስር ብታሳይኝ ደስ ይለኛል የኔ መልካም ሰው

  • @belayneshwendale4647
    @belayneshwendale4647 5 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ቆጆ ሥራሺ አሪፍ ነው ብዙ ተምሬለሁ ካች እድሜ ከጤና ጋር ይሥጥሺ ግን ኮሜት ካነበብሺ አገር ልገባ ነው ኔትወረክ ያሥቸግራል ይቱብ ለማየት ቁጥረሺን ባገኝ ደሥ ይለኝል በሥደት ያለችሁ ውድ ያገሬ ልጅች ሠላም ይብዞላችሁ

    • @FasiNico
      @FasiNico  5 ปีที่แล้ว

      ፌስቡክ ላይ አናግሪኝ እህቴ እሰጥሻለው ቁጥሬን

  • @merontefra4825
    @merontefra4825 3 ปีที่แล้ว

    ሌላ ማሽን የክር አለ ስሙን አላስታውስም እስኪ አንቺ ካውቅሽ አሳውቂኝ በቅርቡ ወደ ኢትዮጵያን እመጣለሁ እሱ ጋር ከሌለ እዜህ እንድፈልግ እጠብቃለሁ መልስሽን
    ሌላ የክር ማሽን ጠቁሚኝ

  • @zinnashzinnasj4774
    @zinnashzinnasj4774 5 ปีที่แล้ว

    Betem gobez neshi bewenet

  • @mekedesduresa5408
    @mekedesduresa5408 5 ปีที่แล้ว

    እናመስግናለን 🙏🙏🙏🙏

  • @AlmazEthiopiawet
    @AlmazEthiopiawet 5 ปีที่แล้ว

    Fasic konjo Batam naw yameyameraw የድሮው ዩትዪቤ ዘግቶብኝ ነው ነይ ቤተሰብ እንሁን

  • @ኢየሱስሰላሜነው-የ2ዀ
    @ኢየሱስሰላሜነው-የ2ዀ 5 ปีที่แล้ว

    በጣም ያምራል ዱባይ ይገኛል መስሪያው እህት

  • @aishaaregayah2994
    @aishaaregayah2994 5 ปีที่แล้ว

    ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @አዚዛአህመድ-ጐ2ኀ
    @አዚዛአህመድ-ጐ2ኀ 5 ปีที่แล้ว

    Wel come sister እጅሽን ይባርከው

  • @zuzuuyeeemuleta9623
    @zuzuuyeeemuleta9623 5 ปีที่แล้ว

    Well came My sweet

  • @kmamkmam6214
    @kmamkmam6214 5 ปีที่แล้ว

    ዉፍራምነዉ በጣም ነዉ የማምረዉ

  • @alidanya1744
    @alidanya1744 4 ปีที่แล้ว

    Fasi baxam gobaz nesh hulunim mitsrchawen ayalaw 1new sersh

  • @kmamkmam6214
    @kmamkmam6214 5 ปีที่แล้ว

    በቢስማር ሰርችዉ አለሁ ግን እሂ ክሩ ዉፍራም ነነዉ

  • @zuzuuyeeemuleta9623
    @zuzuuyeeemuleta9623 5 ปีที่แล้ว

    Wude Qalelena yamescherg Yaa wonber or Yaa kanebe Laye Tel yamedareg Dentel Aserare Aseyen Las chagerishii......!