በስደት ቤቴ ፈረሰ፣ ገንዘቤን ተካድኩ ‼️ /WE Must Take Care Of It ‼️

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 57

  • @Eldana-j5j
    @Eldana-j5j ปีที่แล้ว +4

    እንኳን ደህና መጣሽ ፋሲዬ ዉይ እርጋታሽ ደስ ስትዬ ገና አልተጋባንም የኔዉ ጉድነዉ እኔም ሁሌይለኛል ግን እየቀለደይመስለኛል በምን ላጣራ እኔ ኑሮን ለማሸነፍ ሀያ ሰአት እራራጣ እሱ አሸሸ ገዳዬ ይላል ላገባነዉ ብሎኛል አይ ስደት አሁንስ ደከመኝ እሚታመን ሰዉ ጠፋ በስደት ያለነዉ በጣም የዋሆች ነን እግዚአብሄር የድካማችን ይስጠን የእረፍት እንጀራ ❤❤❤❤

    • @FasiNico
      @FasiNico  ปีที่แล้ว

      እህቴ ይቅርታ አድርጊልኝና ላገባ ነው ካለሽ ከሌላ ሰው ጋር ግንኙነት ጀምሯል ማለት እኮ ነው።
      ገንዘብሽን ያዢ ፣ምንም ነገር አትላኪለት እግዝአብሔር ፈቅዶ በሰላም ወደ ሀገርሽ ስትሄጂ የራስሽን ህይወት ጀምሪ እንጂ እንዲህ እያለ ልብሽን የሚያደማ ወንድ አግብተሽውም አይጠቅምሽም

  • @FasiNico
    @FasiNico  ปีที่แล้ว +16

    አምላክ የሰጠን ከጎደለን በላይ ነውና እያመሰገንን እንድኖር ማስተዋሉን ያድለን 🙏

  • @destakeremela3591
    @destakeremela3591 ปีที่แล้ว +6

    ፋሲ ምክር በመስጠትም ጎበዝ ነሽ ጥሩ አማካሪ ይወጣሻል ሁለገብ ሙሉ ሴት እናመሰግናለን ሶሻል ሚዲያ አጠቃቀም ገደብ ከለለዉ ጉዳቱ ይመዝናል ልክ ነሽ።

    • @FasiNico
      @FasiNico  ปีที่แล้ว

      አረ እኔ እራሱ ብዙ ምክር የሚያስፈልገኝ ነኝ ደስትዬ ። ካሳለፍነው ካየነው እንማማርበት በማለት ነው ከናንተ ጋር ያጋራሁ ሀሳቤን 💗💗

  • @yonastemro-ru5dv
    @yonastemro-ru5dv ปีที่แล้ว +5

    እናመሠግናለን ፋሲክ እና ኒኮ 💚💛❤

    • @FasiNico
      @FasiNico  ปีที่แล้ว

      ወንድሜ 🙏🙏🙏

  • @mesertbirke4908
    @mesertbirke4908 ปีที่แล้ว +2

    ፋሲካ የእኔ ቆንጆ እስከ ባልሽ ደስ ትሉኛላቹሁ እግዚአብሔር ይባርካቹሁ።

  • @misrakgezahegn3731
    @misrakgezahegn3731 ปีที่แล้ว +2

    ፋሲዬ በጣም እናመሰግናለን ስለ ጥሩ መልክትሽ ❤❤❤❤❤

  • @AyniA1
    @AyniA1 ปีที่แล้ว +2

    በትክክል በሀሳብሽ እስማማለሁ ፋሲዬ❤

    • @FasiNico
      @FasiNico  ปีที่แล้ว

      አይንዬ 🥰🥰🥰

  • @kwtkuw7717
    @kwtkuw7717 ปีที่แล้ว +2

    ፋሲዬ ሰላምናችው እኔሰላምነኝ ስለምክርሽ እናመሰግናለን እውነትነው ልክነሽ ገበና ማውጣት በጣም ነውርነው እኔ በጣም ይገርመኛል አስተማሪነገር የሚሰሩ ጠፍተዋል አሁንላይ አንቺ በጣም ምርጥልጅ የኔውብ እጅስራሽን አስተምረሽኛል ሌላደሞ የጓሮአትክልት እሱንም ተምሬአለው ስነስርአትሽ እረበጣም ምርጥ ነገሮች የተማርኩት አለኝ ካንቺ አመሰግናለው ፋሲዬ ከኔአልፎ ለብዙጓደኞቼ ሼር አድርጋለው ይቅርታ ፅሁፉ አበዛውብሽ ሰላም ቆዬኝ ከነባለቤትሽ❤❤❤

    • @FasiNico
      @FasiNico  ปีที่แล้ว

      ክብረት ይስጥልን ውዴ ባለሽበት ሰላሙን ያብዛልሽ 🙏💗

  • @tigistberhanu3009
    @tigistberhanu3009 ปีที่แล้ว +3

    Wow Wow this is great massage God bless you fasy

    • @FasiNico
      @FasiNico  ปีที่แล้ว

      Amen Bless you too Darling🙏🙏

  • @yordanostesheme9698
    @yordanostesheme9698 ปีที่แล้ว +1

    ፋሲኸነባሌቤትሽ ስለ ሰጠሽን ምኽር እናመሰግናለን 🙏🏽

  • @Davidm127
    @Davidm127 ปีที่แล้ว +1

    የምር ደስስስስስስ ትያለሽ አቀራረብሽ በረቺልኝ ቶሎ ቶሎ ቪድዮ ስሪ

    • @FasiNico
      @FasiNico  ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏

  • @meskermjeanmarie4978
    @meskermjeanmarie4978 ปีที่แล้ว +1

    Fafiye ename sercalhoge arebe hager yegremgale ande ken selwende aseba alwekme lemaykute sew endete ganzeb yelkalu tedare ye Egzabhare setota new ena asebawem alweke agebalhoge beya ena ehetocha tergagu ena begadegaye selayhoge new beserge agebtawe kareb hager tamlsa batone amoleta zare teble le teble tenkeratalche lebsune holo alsetme belo

  • @tseghegirmay1
    @tseghegirmay1 ปีที่แล้ว +1

    ትክክል ለትዳር ፈጣሪ ይጨመርበት ፈሪሃ እግዚአብሔር ይኑርበት አረ ሰው በሚዲያ አይተው ልጅ እገታ ፈጣሪ ሆይ ልቦና ይስጠን እጅግ በጣም እናመሰግናለን የኔ ውድ ❤

    • @FasiNico
      @FasiNico  ปีที่แล้ว +1

      ፀግዬ ሚዲያ ላይ ጠንቃቃ ካልሆንን ከባድ ነው

    • @tseghegirmay1
      @tseghegirmay1 ปีที่แล้ว

      @@FasiNico አዎ የኔ ውድ

  • @anegach9112
    @anegach9112 ปีที่แล้ว +1

    በጣም እናመሰግናለን እህት👍😍😍😍😍

  • @GLOVE1205
    @GLOVE1205 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ትክክል ጊዜሽን ሰተሽ ላካፈልሽን ሀሳብ ከልብ እናመሰግናለን የኔ ዉዶች❤ ❤❤❤

    • @FasiNico
      @FasiNico  ปีที่แล้ว

      ገሊላለዬ ውዴ 🙏💗💗

  • @astercailler8709
    @astercailler8709 ปีที่แล้ว +1

    Tekele Ababale ewnte new

  • @mercymercy9309
    @mercymercy9309 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤ተባረኪ

  • @Samr-ct1nf
    @Samr-ct1nf ปีที่แล้ว

    እኔ አረብ አገር ብዙ ኑሬያለሁ ግን አገሬ ነውጂ ሣውዲ ከገባሁ የወንድ ጉዋደኛ አሥቤ አላቅም ይመጣሉ ይጠይቁኛ ብርነው አጥቼ የመጣሁት

  • @HabeshaFamily
    @HabeshaFamily ปีที่แล้ว +1

    ምን ይባላል እግዚአብሔር ይድረስልን እንግዲህ።

    • @FasiNico
      @FasiNico  ปีที่แล้ว

      አሜን ከእግዚአብሔር በላይ ማንም የለም 🙏💗💗

  • @wuhash2684
    @wuhash2684 ปีที่แล้ว +2

    እውነት ነው ።

    • @FasiNico
      @FasiNico  ปีที่แล้ว

      🙏💗💗

  • @birabiro1626
    @birabiro1626 ปีที่แล้ว +1

    በተለይ አረብ ሃገር ያሉ ልጆች ለፍተው ደም ተፍተው ያገኙትን ገንዘብ ቤተሰባቸውም ይሁን ባለቤታቸው/የወንድ ጓደኛቸው መበተን ወይም የራሳቸውን ኑሮ ማደላደያ አድርገው ከዛ ሲመጡ መካድ የተለመደና በጣም የሚያናድድ ነገር ሆኗል
    የሶሻል ሚድያ አጠቃቀምን በተመለከተ ያልሽውን ነገር በጣም እስማማበታለሁ ፋሲ

    • @FasiNico
      @FasiNico  ปีที่แล้ว

      የኔ ውድ 🙏💗💗💗

  • @MichaelRaguel
    @MichaelRaguel ปีที่แล้ว +1

    TIRU NEW WEY GIRUM KETYIBET!

  • @astertakluu
    @astertakluu ปีที่แล้ว +1

    Selma lazi betta ekwna dan mashi mar arfi makr nwu

    • @FasiNico
      @FasiNico  ปีที่แล้ว

      አስቱዬ🙏💗

  • @eyerusalemweyessa4516
    @eyerusalemweyessa4516 ปีที่แล้ว +1

    Selam konjo God bless you you adives all women

    • @FasiNico
      @FasiNico  ปีที่แล้ว

      Amen Amen Amen

  • @yemiside
    @yemiside ปีที่แล้ว

    ልክ ነሽ ፋሲ በተለይ የአረብ አገር ሴቶች ብራችሁን በግላቹ አስቀምጡ ገንዘብ ክፉ ነው ማንንም አትመኑ ።እናመሰግናለን ፋሲ

    • @FasiNico
      @FasiNico  ปีที่แล้ว

      በጣም በየግዜው የምንሰማው ነገር ያሳዝናል

  • @amershamersha9135
    @amershamersha9135 ปีที่แล้ว

    Very sad story thank you for sharing ❤️

    • @FasiNico
      @FasiNico  ปีที่แล้ว

      Thanks for listening

  • @ethopiaethiopia2030
    @ethopiaethiopia2030 ปีที่แล้ว

    Endetinw wenda arhop yetashu

    • @FasiNico
      @FasiNico  ปีที่แล้ว

      በትዳር

  • @GeteTilaye-z7h
    @GeteTilaye-z7h ปีที่แล้ว +1

    Dasiye yene qonjo

  • @Dan-xb8dz
    @Dan-xb8dz ปีที่แล้ว

    የት ሀገር ነዉ የምትኖሪዉ

    • @FasiNico
      @FasiNico  ปีที่แล้ว

      አሁን ፈረንሳይ

  • @mesobethiopian121
    @mesobethiopian121 ปีที่แล้ว

    ሰላም ❤❤❤

    • @FasiNico
      @FasiNico  ปีที่แล้ว

      ሰላም🙏💗

  • @makdesabebe3230
    @makdesabebe3230 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤

  • @fikrietan1169
    @fikrietan1169 ปีที่แล้ว +3

    ሁሉም በገደብ ሲሆን ይሻላል

    • @FasiNico
      @FasiNico  ปีที่แล้ว

      ትክክል💗

  • @yonastemro-ru5dv
    @yonastemro-ru5dv ปีที่แล้ว +2

    💚💛❤️

  • @Samr-ct1nf
    @Samr-ct1nf ปีที่แล้ว +1

    ፈሢ መፅናናኛዬ እንዴት ነሺ በሥደት መካድ አዲሥ አደለም እኔ የአንዲት ሤት ልጂ እናት ነኝ ባሌን ፍች ጠይቄ በግድ ተፈታሁ ልጄን ለብቻዬ አሣድጌያለሁ ክብሩ ይሥፋ አሁን ከ17አመት በላይ ሆነኝ ግን ጉዋደኛ ነበረኝ እሡም ብር በጣም ይፈልጋል ትቼው ብቻየን እየኖርኩ ነው ምን መሠላችሁ እህቶቼ ብራችሁን ያዙ ሥትፈልጉ የነበራችሁት ተፈልገሺ ነው ምትገኚው እባክሺ እራሥሺን ጠብቂ እህቴ በተለይ አረብ አገር ያለን ሞኝ ነው ምንመሥላቸው አመሠግናለሁ

    • @FasiNico
      @FasiNico  ปีที่แล้ว +1

      እግዝአብሔር ይመስገን ደህና ነኝ ውዴ ። ከልጅሽ ጋር ሰላም ያለው ህይወትን ይስጥሽ አይ ዞን

    • @Samr-ct1nf
      @Samr-ct1nf ปีที่แล้ว

      @@FasiNico አሜን ውዴዋ