ጀግናው ጋዜጠኛ ካሜራ አስጠፍቶ ወቀጠው// ህጻናትን አቶ ብር ሲጠይቅ የነበረው ግለሰብ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 834

  • @zehara5
    @zehara5 17 วันที่ผ่านมา +37

    ጀግና የእውነት ለዚህ መልካም ስራችው ቃላት ያጥረኛል የንስር አይን ና የሚኪን ነገር ፈጣሪ ጥሩ ነገር ያሰማን ያረብ 😢😢

  • @mahboba1239
    @mahboba1239 18 วันที่ผ่านมา +42

    የኔ ወንድም ብቻህን አትቀሳቀሲ በአላህ
    አላህ ይጠብቅ ❤❤❤❤❤❤

  • @ZenashAsrate
    @ZenashAsrate 17 วันที่ผ่านมา +26

    ሀብቴ ጀግና በጣም አድናቂህ ነኝ በርታ ሰው ያስፈልግሀል ራስህን ጠብቅ በጣም አሪፍ ስራ እየሰራህ ነው ጎበዝ የህግ አካላት ያልሰሩትን ስራ ነው የምትሰሩት

  • @EyhfDuhg
    @EyhfDuhg 17 วันที่ผ่านมา +17

    የኒናት እድሜና ጤና ይሥጥሽ😢😢😢😢
    ልጆችሽ ይባረኩ ዘር ይውጣልሽ
    አተንም ጋዜጠኛው እስከአጋሮችህ ተባረኩ
    እድሜና ጤና ይሥጣችሁ ተባረኩ ከክፋ ሁሉ
    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እናታችንም በውነት ቃል የለኝም ዘርሽ ይባረክ ❤❤❤❤

  • @asegedechtegenu5465
    @asegedechtegenu5465 18 วันที่ผ่านมา +15

    ሀብትሽ የኔ ልጅ ለተቸገረ ሁሉ ስለምትደርስ ፈጣሪ ይጠብቅህ ተባረክ የኔ ጀግና።

  • @feriotdechasa1606
    @feriotdechasa1606 17 วันที่ผ่านมา +13

    ጀግናው ወንድማችን በርታ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን

  • @AyalAshenafi
    @AyalAshenafi 18 วันที่ผ่านมา +105

    ሀብትሽ ትእግስትህ ደስ ይላል😢😢😢😢😢😢 ፍትህ ፍትህ 😢😢😢ለንስር አይን 😢😢😢😢ለሚኪ ፍትህ ፍትህ😢😢😢😢😢ፍትህ ፍትህ ፍትህ😢😢😢😢

    • @negateyasinyeshe6365
      @negateyasinyeshe6365 18 วันที่ผ่านมา +5

      Wowo. ሀብታሙ። ❤

    • @Mesra-k4q
      @Mesra-k4q 18 วันที่ผ่านมา +3

      አዎ ፍትህ ለንስር አይን ፍትህ ለምኪ😢😢😢😢😢ፍተ

    • @HanaDesalegn-r7p
      @HanaDesalegn-r7p 17 วันที่ผ่านมา

      😢😢😢😢

    • @HanaDesalegn-r7p
      @HanaDesalegn-r7p 17 วันที่ผ่านมา

      Miki na yenesr ayin yet yuhun imisekayut😢😢😢😢😢😢 fiti fiti fiti

    • @LeylaLeyla-l4s
      @LeylaLeyla-l4s 15 วันที่ผ่านมา

      ጎበዞች፣አንዳነድ፣ጡንቻውን፣አደልቦ፣ሴት፣ለማማለል፣ነው፣የሚጠቀምበት፣እናተግን፣ሕዝብን፣ለማዳን፣በመጠቀማችሁ፣በርቱብያለሑ፣በተለይ፣ዘላሉም፣አንተ፣ሉኡሌ፣ያመሣሠላችሑ፣ጋዜጠኞችና፣ይትበሮች፣ለሕዝብ፣የቆማችሁ፣አላሕ፣ይጠብቃችሁ

  • @HIBAAAHIBAA123
    @HIBAAAHIBAA123 18 วันที่ผ่านมา +16

    ጀግና ነህ ❤❤❤❤❤ እራስህን ጠብቅ

  • @JermenKahsay-p8d
    @JermenKahsay-p8d 18 วันที่ผ่านมา +20

    በጣም ጅግና ጋዜጠኛ❤

  • @MuluDemeke-m4v
    @MuluDemeke-m4v 17 วันที่ผ่านมา +29

    ዋው ብካችሁ ለዚህ ጀግና ጋዜጠኛ ባካችሁ በረታቱት በጣም ለህጻናቶች እየደረሰበው ብዙ ቭዲኦ በናቶች ነው የሚሰራው አበረታቱት ባካችሁ የመዳም ቅመሞች ኒቱ ካሳ ነው መቼም

  • @mahboba1239
    @mahboba1239 17 วันที่ผ่านมา +16

    እንደነዚን እፃናቶችን ምያስቃዩትን ማጥፋት
    ድራሻቾ ይጥፋና ❤❤❤❤❤

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 17 วันที่ผ่านมา +46

    ይሄንን ጥቆማ የሰጠች እናት እግዚአብሔር ይባርክሽ።

    • @Brhangtsadkan
      @Brhangtsadkan 16 วันที่ผ่านมา +2

      ደሙሩኝ

    • @LeylaLeyla-l4s
      @LeylaLeyla-l4s 15 วันที่ผ่านมา

      ጎበዝ፣በርቱልን፣አላሕ፣ያግዛችሁ፣ፖሊስ፣የማይደርስበትን፣ሁላ፣እየደረሣችሁ፣ነው

  • @ReEw-su8wv
    @ReEw-su8wv 17 วันที่ผ่านมา +14

    በጣም ጀግና ነህ እግዚአብሔር ባለህበት ይጠብቅህ ❤❤❤❤

  • @ጀደሀፈጀፈሀፈ-ዀ3ሸ
    @ጀደሀፈጀፈሀፈ-ዀ3ሸ 18 วันที่ผ่านมา +14

    ጎበዝ ፡ ጋዜጠኛ ፡ ስወድህ ፡ እግዚአብሔር ፡ ይጠብቃቹሁ ፡

  • @HhFy-m7z
    @HhFy-m7z 17 วันที่ผ่านมา +9

    በርበሬ እያጠንከው ነው ወደ ጉዋደኞቹ ማስደወል የነበረብህ በጣም ደስ ብሎናል ወንድሜ የቁሩትንም እንድ ያዙ ማድረግ ነው ጤናና እድሜ ይስጣችሁ ወንድሞቼ

  • @MarshelM-nd7lz
    @MarshelM-nd7lz 18 วันที่ผ่านมา +9

    ጅግና 💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻🤔🤔🤔🤔🤔

  • @FoziaYesuf
    @FoziaYesuf 17 วันที่ผ่านมา +11

    አህለን ጀግናው. ❤❤❤❤❤ እራስህን እየጠበክ አላህ ይጠብቅህ ❤❤❤❤. እናንተ ህጻናቶች አግታችሁ የምታስቃዩ አላህ ያጥፋችሁ 😢😢😢😢😢😢

  • @sadiyahassen318
    @sadiyahassen318 18 วันที่ผ่านมา +12

    ጀግናችን አለህ ይጠብቅህ የኛ ሀገር ጉድ አያልቅም ፍርዱን ከእሱ እንጠብቃለን

  • @konjitendale927
    @konjitendale927 18 วันที่ผ่านมา +14

    ጋዜጠኛው ጀግና 👍👍👍👍👍

  • @ኤፍታህወለተኪዳን-ኰ4ነ
    @ኤፍታህወለተኪዳን-ኰ4ነ 17 วันที่ผ่านมา +34

    እናትየዋ እንርዳት የምትሉት👍

  • @Zainab-xq5kq
    @Zainab-xq5kq 18 วันที่ผ่านมา +18

    ሀሽታሙ እባክህ የነስር አይን እናሚኪ አደጋላይናቸው ታግተዋልድርሱላችው😢😢😢😢

  • @וובלםאטנפו
    @וובלםאטנפו 17 วันที่ผ่านมา +5

    ሀብታሙ ትግስትህ በጣም ይገርማል በዚህ ቀጥልበት በርታ ግን አባክህ እራስህን ጠብቅ የቀጣፊ ና የሌባ ጊዜ ነው

  • @MseiuAsmemsw
    @MseiuAsmemsw 18 วันที่ผ่านมา +15

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢አየ ዘመን ወድሜ ባክህ ተጠቀቅ እዳይጎዱህ

  • @MarshelM-nd7lz
    @MarshelM-nd7lz 18 วันที่ผ่านมา +17

    ክፉ እይ ንካ ጋዜጠኛ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BelyuKassa
    @BelyuKassa 18 วันที่ผ่านมา +11

    ሀብትሽ ጎበዝ ልጅነህ ጌታኢየሱስ ይባርክህ ተባረክ

  • @SanNaet
    @SanNaet 17 วันที่ผ่านมา +4

    በመጀመሪያ ወንድማችን እንኳን ደህና መጣክ ወላሂ ጀግና ነክ አላህ ይጠብቃቹ በርቱ አላህ ያግዛቹ

  • @alganshmelaw4989
    @alganshmelaw4989 17 วันที่ผ่านมา +5

    ጀግና ጋዜጠኛ በርታ ያንተን ሚድያ በጉጉት ነው የምጠብቀው አዳተ አይነት ያብዛልን በርታ

  • @hanaabatehana5489
    @hanaabatehana5489 18 วันที่ผ่านมา +16

    ወላሒ፣የሊጆቹ፣ሒወት፣ያዳነቹ፣፣እሣነች፣እርዳት፣አባትና፣እናት😢😢😢😢😢

  • @aminattube5145
    @aminattube5145 17 วันที่ผ่านมา +9

    እናት ወልዳለች አንተን አላህ ይጠብቅህ

  • @zelekekache9756
    @zelekekache9756 17 วันที่ผ่านมา +8

    ታሪካቸው ያሳዝናል እግዚአብሔር ይረዳሽ ።

  • @YasiMariyam-u2c
    @YasiMariyam-u2c 18 วันที่ผ่านมา +10

    እንደው እግዚቤሔር ይጠብቅክ እግዚአቤር ይስጥክ ተባረክ 😭😭😭😭😭😭

  • @Snakh33
    @Snakh33 18 วันที่ผ่านมา +10

    ጀግና ጀግና .ፈጣራ ሰላምክን ያብዛልነ.አብታሙ ወንድማችነ

  • @mesretwolde2924
    @mesretwolde2924 17 วันที่ผ่านมา +6

    ጀግና ዎንድሜ ኑሪልኝ እግዚአብሔር ይባረክ

  • @GoogleId-i2l
    @GoogleId-i2l 17 วันที่ผ่านมา +7

    ይህጋዜጠኛግንየተመርቀነውእኩ ለናትያለውክብርማሻአላህአላህይጠብቅህ

  • @Elsa-n1p
    @Elsa-n1p 17 วันที่ผ่านมา +5

    ሀብታሙዬጀግና ነህ እባክህን እኛሕ እናት ልጆቻቸውን እንዳያሳድጉ እንይሆኑ 🥲🥲🥲 እባክህ እኛህ እናት ሌላ ከለር ያለው ሻርብ እንደለብሱ አዱርጎቸው በልብስ ሳቸው ። እናቲችን ና ልጆቿውን እድሜና ጤና ፈጣሬ ይባርክልን ። ህፃናቶቹን ኩላሊታቸውን ወስደው ባቸው እንዳይሆን ; ወይ ይደፍሮቸውም ይሆናል ።

  • @bismillhaa
    @bismillhaa 18 วันที่ผ่านมา +10

    ዎንድሜ ኑርልኝ 🥹🥹🥹😢😢😢😢😢

  • @atinafe5880
    @atinafe5880 17 วันที่ผ่านมา +8

    እፃናቶችን ምያስቃዩትን ድራሻቾ ይጥፋና ይኔ ወንድም ብቻህን አትቀሳቀሲ በእግዚአብሔር ❤❤❤❤❤❤ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ የንስር አይን😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @MdEt-w2o
    @MdEt-w2o 17 วันที่ผ่านมา +4

    ጅግና❤

  • @Etalam-lh1xn
    @Etalam-lh1xn 17 วันที่ผ่านมา +7

    የኔ ጀግና በማርያም እራሰህን እየጠበቅክእንደአንቺ አይነት እናት ያብዛልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sileshigelaneh6350
    @sileshigelaneh6350 17 วันที่ผ่านมา +2

    ሀብታሙ፣በርታ።ጀግና፡ነህ።የጠቆመችውም፡እግዚአብሔር፡ይባርካት።

  • @BayeBaye-w4h
    @BayeBaye-w4h 17 วันที่ผ่านมา +3

    ማዘርየ እድሜና ጤና ይስጥልን ወንድሜ ሀብትሽ ጀግናዉ በርታልን

  • @JdMd-s1v
    @JdMd-s1v 17 วันที่ผ่านมา +5

    የኔ ጀግና ኑርልን ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @AmirAmirr-z2k
    @AmirAmirr-z2k 17 วันที่ผ่านมา +5

    Gobez einat ❤❤❤gazetena gobez beynikum aytinkesakesu 🇪🇷🇪🇷

  • @EyerusTeshoe
    @EyerusTeshoe 17 วันที่ผ่านมา +10

    የኛ.ጀግና.መጣ.መጣ.መጣ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bitanyahadasalem6878
    @bitanyahadasalem6878 18 วันที่ผ่านมา +4

    ሃብትየ ጅግና ኣምላኽ ምሳኻ ይኹን

  • @LilySedro
    @LilySedro 17 วันที่ผ่านมา +1

    ወንድሜ አንተ በህጻናት ላይ መሰራትክ በጣም ጥሩ ነው ህጻናት ጉዳት እየደረሰባቸው ነውና ፈጣሪ ብርታቱን ይለግሰህ

  • @AbaineshAtlaw-zu3nn
    @AbaineshAtlaw-zu3nn 18 วันที่ผ่านมา +8

    ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ለሚኪያስ ዘሪሁን ለንስር አይን እባክህ ዘላለምንእና የሚኪያስንም ነገር ተባበርራቸው በፈጣሪ ጨንቆኛል ለጀግኞች ወንድሞቻችን ድረስላቸው

  • @Susu143j
    @Susu143j 18 วันที่ผ่านมา +4

    የኔ ጀግና ትችላለህ በርታልን ግን ራስህን እየጠበክ በዙሪያህ ሰዎች ይኑሩህ

    • @Sintayw-i2e
      @Sintayw-i2e 14 วันที่ผ่านมา

      የኔ ጅግና

  • @እሙረያን-ከ9ሸ
    @እሙረያን-ከ9ሸ 18 วันที่ผ่านมา +4

    እራስህንጠብቅ. ወድሜ. አደራህን. ያአላህ. ነስርአይንን. ቶለፍትህ. አሰጥልን

  • @makiyemakiye8942
    @makiyemakiye8942 18 วันที่ผ่านมา +10

    ማን ነዉ እንደኔ የዘለለምን ቪድዮ ሚጠበበቅ በዝች ሰኣት ኡፍፍፍፍፍፍፍ የንስር አይን እና ሚኪ በጣም አስጨንቀዉኛል 😢😢😢😢
    ሀብትዬ አላህ ይጠብቅ እረስህን ጠብቅ የሰዉ ሀይል ይዘህ ተንቀሰቀስ

  • @abenetwoldesenbet9117
    @abenetwoldesenbet9117 17 วันที่ผ่านมา +4

    ሀብትሽ በርታ እንዲ አድርግ እንዳልልህ እየሄድክ ያለህበት መንገድ አሪፍ ነው እግዚአብሔር ይርዳህ❤

  • @tezezewmengistu3106
    @tezezewmengistu3106 17 วันที่ผ่านมา +7

    ብቻህን ባትሆን መልካም ነው ወንድማቺን ❤❤❤❤❤❤

  • @hadiyyahossana
    @hadiyyahossana 17 วันที่ผ่านมา +10

    ሀብትሽ ጀግና ለንስር አይን ለሚኪ ፍትህ😢 👏👏

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j 18 วันที่ผ่านมา +7

    ጀግናችን እግዚኦ ጌታዬ ልጆቹን አስሮ ጉድ ጉድ ስርቶ መብላት ትቶ ስውን በማስለቀስ እባክህ ወንድሜ ከነግብራበሮቹ በድንግል ልጂ የስው ሃይል ጨምረህ እነዚያን የስው አውሬዎች

  • @Mikimiki.67
    @Mikimiki.67 17 วันที่ผ่านมา +4

    ሃብትሽ የኞ ጀግና በርታልን ።

  • @SaraBarKot
    @SaraBarKot 18 วันที่ผ่านมา +9

    አንተ ጀግና ነህ ወንዱሜ ንሰር አይንን እና ሚኪንጠፈልግልን

  • @ወሎገራገሩ
    @ወሎገራገሩ 17 วันที่ผ่านมา +6

    አጀብ ስንት ጀግና እናቶች አሉን. ከልብ. እናመሰግናለን

  • @kidist-cd7gz2ut3e
    @kidist-cd7gz2ut3e 18 วันที่ผ่านมา +3

    እውነት አንተን የወለደች እናት ዘሯ ይባረክ ጀግና እሰከመጨረሻው እግዚአብሔር ይጠብቅህ ተክልዬ አባቴ ጥላ ከለላ ይሁንልህ ❤️❤️😘😘😘

  • @elhandle-t4
    @elhandle-t4 17 วันที่ผ่านมา +7

    ጀግና ጋዜጠኛ ❤❤❤❤❤❤

  • @MonBi-w5e
    @MonBi-w5e 18 วันที่ผ่านมา +6

    ፈጠሪ ከቴ ገሪ ይሁን ጀግነችን ❤❤❤❤❤❤ እረሲህን ጠቢቅ

  • @jamilaadem7093
    @jamilaadem7093 17 วันที่ผ่านมา +6

    ወንድ ጋዜጠኛ ነዉ ሃብቴ ጀግና የጀግና ጀግና ነህ

  • @ksaSaudi-p1x
    @ksaSaudi-p1x 16 วันที่ผ่านมา +2

    ዘመንክ፡ይባርክ፡የኔወድም፡ጠጣምጀግና፡ነህ❤❤❤❤❤

  • @FrehiwetMirache
    @FrehiwetMirache 17 วันที่ผ่านมา +1

    👏 Thank my God bless you

  • @mrmohamod7614
    @mrmohamod7614 17 วันที่ผ่านมา +7

    ወዲሜ እድሜህ ይርዘም

  • @SolomonDeresse
    @SolomonDeresse 17 วันที่ผ่านมา +2

    ወንድሜ በረታ እግዘአብሔረ ይጠብቅህ

  • @Badiru_1212
    @Badiru_1212 17 วันที่ผ่านมา +4

    የኔ ጀግና በረተልን

  • @Rabiiወሎየዋ
    @Rabiiወሎየዋ 18 วันที่ผ่านมา +3

    ፍትህህህህ ለነስር አይን የኢ/ ያ ጅግኖች አሏህ ይጠብቃችሁ

  • @tezezewmengistu3106
    @tezezewmengistu3106 17 วันที่ผ่านมา +5

    የኔ ጀግና እግዚአብሔር ይጠብቅህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Fecr-q4l
    @Fecr-q4l 17 วันที่ผ่านมา +4

    ጀግናፈጣሪይጠብቅህ 👍👍👍👍👌👌🇬🇳🇬🇳

  • @ביבהזמר
    @ביבהזמר 6 วันที่ผ่านมา +1

    አፍታሙ
    ጀግና ጋዜጠኛ ሰምክ የልጀ ሰም ሰለሆነ በደምብ ነው የምከታተልክ ወንደሜ ራሰክን ጠ ብቅ ነው የምልክ❤

  • @JdjgIcjc
    @JdjgIcjc 17 วันที่ผ่านมา +4

    የአላህ ምን አይነት ጉድ ነው አይ ሀገራችን😢😢😢

  • @tsigeredaghebreyesus716
    @tsigeredaghebreyesus716 18 วันที่ผ่านมา +6

    ተባረክ ልጄ

  • @YasiMariyam-u2c
    @YasiMariyam-u2c 18 วันที่ผ่านมา +6

    ኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ወይኔ ወይኔ ፈጣሪየ የእውነት አምላክ ደረስክላቸው 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @BegumSalami
    @BegumSalami 18 วันที่ผ่านมา +5

    ሀብትሽ እውነት ጀግና ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @3etplayzroblox
    @3etplayzroblox 17 วันที่ผ่านมา +3

    Good job brother 💪💪🐆

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 18 วันที่ผ่านมา +5

    አላህ ይጠብቅህ ወድሜዋ ስላምህ ይብዛልኝ ከክፍ ንገር ይጠብቃችሁ ናስር አይን ጅግና 😢😢😢😢

  • @sayedahmada6198
    @sayedahmada6198 17 วันที่ผ่านมา +1

    የኔ ባለማህተብ ቸሪ መድሀኒያለም ይጠብቅህ የምር ለድሀ ደራሽ ሀብትሽየ በርታ ከሰው ሳይሆን ታምላክ ታተርፍበታለህ የምር መልካም ስራ በተረፈ ፆለት አድርግ

  • @AbebechMezn
    @AbebechMezn 18 วันที่ผ่านมา +1

    የኛ ጀግና አንተን አለማድነቅ አይቻልም እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ ወንድሜ

  • @FatamaSomad
    @FatamaSomad 17 วันที่ผ่านมา +5

    ጀግና❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @HanaHana-io3bq
    @HanaHana-io3bq 17 วันที่ผ่านมา +1

    እድሜህ ይርዘም ሀብቴ ምን አይነቱ ደፋር ነው እንዳይያዙ ይላል እንዴ ሊስትሮ አሰራም ድንዝዝ

  • @MulatAndargie
    @MulatAndargie 16 วันที่ผ่านมา +1

    ሀብትሽ ጎበዝ ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ ግን እራስህን መጠበቅህ ግድ ይላል ከሌሎቹ ተማር ብቻችሁን አትንቀሳቀሱ

  • @LulapaNugus
    @LulapaNugus 18 วันที่ผ่านมา +3

    ሀብትሽዬ የኛጀግና በርታልን እራስህን ጠብቅ ልን አባ

  • @sayedahmada6198
    @sayedahmada6198 17 วันที่ผ่านมา +1

    እናታችን እግዚአብሔር በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን በእውነት መልካም እናት ኖት የኔ ሚሲኪን

  • @umumryembintabrudin7277
    @umumryembintabrudin7277 18 วันที่ผ่านมา +2

    አህለን ጀግናችንንንን👍👍👍👍

  • @DhhxGzgx
    @DhhxGzgx 18 วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤❤ማሻለህ❤❤❤❤ጀግነቹ

  • @Aaa1-k8o
    @Aaa1-k8o 17 วันที่ผ่านมา +3

    የኔ ናት እድሜና ጤና ይሥጥሽ ልሽችሽ ይባረኩ ዘር ይውጣልሽ😢😢

  • @seniyasemantube
    @seniyasemantube 18 วันที่ผ่านมา +4

    አላህ ይጠብቅህ እራሰክን ጠብቅ

  • @AlamituAlamitu-n6s
    @AlamituAlamitu-n6s 17 วันที่ผ่านมา +3

    Wowowowww ba ewnat Jagina wandi neh Egzabher ka kifuw yesawireh wandimachin❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😮😮😮😮

  • @GoGo-v6w2n
    @GoGo-v6w2n 17 วันที่ผ่านมา +1

    ሀብቴ አተ የቡዙ ሰዉ ሂወት እታደክ ነዉ እባክህ እራህን ጠብቅ ባቂዉ ፈጣሪ ነዉና አተኮ ጀግና ነህ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mazadasalw5374
    @mazadasalw5374 18 วันที่ผ่านมา +3

    የኛ ጀግና ፈጣሪ ይጠብቅህ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @SalamSalam-vw1nr
    @SalamSalam-vw1nr 17 วันที่ผ่านมา +2

    ዋዉዉዉዉ እልልልልል እልልልልል ሀፍትዬ በኡነት በሰላም ነዉ ቆይ የጠፋሃው ወይል ካም የኔ አባት አንተም እስክንድርም አራ አትጥፉ place place የኛ ጀግና ብርቱ❤❤❤❤😢😢😢

  • @wellowello1084
    @wellowello1084 17 วันที่ผ่านมา +5

    ጀግና አላህይጠብቅህ ወድሜ የሰዉ ጨካኝ ወይኔ ጉድ ጉድ

  • @yttugyygttff5531
    @yttugyygttff5531 18 วันที่ผ่านมา +3

    ተው ግን ተመልካች አክበር አብሮክ ስዉ ይኑረክ በተረፈው ፈጣሪ ይጠብቅክ💪✊👌

  • @letsheyob7493
    @letsheyob7493 17 วันที่ผ่านมา +1

    እግዝኣቤሄር ካንተጋር ይሁን እግዝኣቢሄር ይጠብቅህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ጎበዝ ህዝበ ኢቶብያ ኣግዙ የነዚህ ጋዜጠኞች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @እሙአብዱእረህማንወሎየዋ
    @እሙአብዱእረህማንወሎየዋ 18 วันที่ผ่านมา +8

    ጀገና ጋዜጠኛ

  • @jamilaadem7093
    @jamilaadem7093 17 วันที่ผ่านมา +3

    ቀጣዩን አሳዉቁን ጀግናዉ ሃብቴ

  • @صالحهالراشدي-ف9ح
    @صالحهالراشدي-ف9ح 18 วันที่ผ่านมา +2

    ጀግና አላህ ይጠብቅህ ወድማችን

  • @barakihalefom626
    @barakihalefom626 17 วันที่ผ่านมา +10

    ራስች ጠብቅ ብእዚአብሔር ❤❤❤

  • @seblimulat7055
    @seblimulat7055 18 วันที่ผ่านมา +4

    ወይኔ እናትህ ድግማ ትውለድ ሃብትሽየ❤❤

  • @meselechmeselech4435
    @meselechmeselech4435 17 วันที่ผ่านมา +6

    ልጆቹ. የታሉ.