ቀንድና የበሬ እግር ያለው ሰው ተገኘ// ለ16 አመት የተደበቀ ሚስጥር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 810

  • @MeseluWerku-f9h
    @MeseluWerku-f9h หลายเดือนก่อน +109

    ጎበዝ እና መለኛ ትዕግስተኛ ጋዜጠኛ ነህ በርታ ወንድሜ

  • @KsannksaksaKsannksaksa
    @KsannksaksaKsannksaksa หลายเดือนก่อน +62

    ሀብትሽ እራሰህን ጠብቅ ኪዳነምህረት እናቴ ትጠብቅህ

  • @ሶልያና-ጸ5ዀ
    @ሶልያና-ጸ5ዀ หลายเดือนก่อน +54

    የሰይጣን ውለታ አያውቅም መጨረሻው ይህ ነው እግዚኦ መሀረነ ከርስቶስ😢😢😢😢😢😢😢

  • @ጧፍ
    @ጧፍ หลายเดือนก่อน +103

    በስማም ወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አረ ጉድ ባእድ አምልኮ እሚባል ነገር ከምድረ ገጽ አጥፋልን😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @Habesha28
      @Habesha28 หลายเดือนก่อน +2

      አንዳንድ ሃገርኮ አለ እንደ ኢትዮጵያ ብዛት የለም አሁንኮ ከህንድ ባሰ።

    • @Sintayw-16
      @Sintayw-16 หลายเดือนก่อน +4

      የዘመናችን ጅግና ሀብትሽ ያገሬ ልጅ በርታ

    • @samisahabi9011
      @samisahabi9011 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን

    • @fatimaወሎn-c2h
      @fatimaወሎn-c2h หลายเดือนก่อน +1

      እረ አላህ ያጥፈልን ሀገራችን ሰላም ያርግልን ዱአ ፀሎት እናርግ ወገን

    • @zj2164
      @zj2164 9 วันที่ผ่านมา

      ትክክል የኢትዮጵያን ሕዝብ የጎዳ ያጎሳቆለ የሰይጣን መተት ጥንቆላ የባእድ አምልኮ ነው።

  • @epheratsworka3605
    @epheratsworka3605 หลายเดือนก่อน +25

    የምታሳዝን እናት እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @Fairy-c4h
    @Fairy-c4h หลายเดือนก่อน +18

    እንኳን በደህና መጣህ ወንድም እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማችን እራስህን ጠብቅ እግዚአብሔር አምላክ ካአንት ጋረ ይሁን ❤❤❤❤

    • @targettube4968
      @targettube4968 หลายเดือนก่อน

      ምንም በቪድዮ ያየነው የላም አካል የለም።
      ጋዜጠኛውም አየሁት ያለው የላም አካል የለም። እናት የተባሉት እና ጎረቤት ነው የተናገሩት። አልገባኝም ወገን። አስረዱኝ።

  • @WaWagayeLove
    @WaWagayeLove หลายเดือนก่อน +22

    የኔ ወንዲም እግዛብሔር ይጠብቅህ🙏🙏🙏❤❤ የምር አንዲ ሠዉየ የህፃን ልጂ አስሩን ጣቶቹን እደገብር ተደርጓል😢ሁለቱን ከቆረጡት በሗላ ደረሡለት😭😭

  • @ልደታ
    @ልደታ หลายเดือนก่อน +28

    በመጀመሪያ ተባረክ!!! አጋንንት አለማችንን ተቆጣጥሮ ከሰው ባህሪ ውጪ ማንነት ይዘው የሚወለዱ የአጋንንት ትርፎች ናቸው😢😢😢

  • @sadiyahassen318
    @sadiyahassen318 หลายเดือนก่อน +42

    አለህ ይጠብቃችሁ ወንድሞቼ እንጅ ጊዜው አስከፍ ነው ራሳችሁን ጠብቁ ጋዜጠኞቻችን

    • @hawaabagaaz7552
      @hawaabagaaz7552 หลายเดือนก่อน

      Amen ya allah 🙏

    • @bzbhhshshdu7060
      @bzbhhshshdu7060 หลายเดือนก่อน

      ሲጀመር ሁሉም ድራማነው

  • @WaWagayeLove
    @WaWagayeLove หลายเดือนก่อน +69

    አምላኬ ሆይ ንፁህ ሠዉ አዲርገህ ስለፈጠርክኝ ክብር ምስጋና ይገባህ🙏🙏

    • @Ethiopian-38
      @Ethiopian-38 หลายเดือนก่อน +3

      እውነት እኔም ወድያው ሳየው እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ጤናን ስለሰጠኽኝ ነው ያልኩት

    • @WasKan-pl3be
      @WasKan-pl3be หลายเดือนก่อน +5

      አይባልም እነረሱ ፈልገው አላመጡት በርግጥ አወ እግዚአብሔር ይመስገን ግን እግዚአብሔር ሆይ እኛን ሀፂያተኛህን እንደምህረትህ ይቅር በለን ነው የሚባለው እኛ ንፁህ ሁነን እነሱ ሀፂያነኛ ሁነው እኮ አይደለም እንዳውም እግዚአብሔር አምላክ የሚወደውን ሰው ነው የሚፈትነው❤❤❤❤

    • @gizaworkshibishi1155
      @gizaworkshibishi1155 หลายเดือนก่อน +2

      ድንግል ማርያም ብቻናት ንፅህት

    • @WaWagayeLove
      @WaWagayeLove หลายเดือนก่อน

      @@gizaworkshibishi1155 የራሴን ማንነት እኔና እግዛብሔ ነን የምናዉቀዉ የሌላዉን ቆሻሻነት አያገባኝም🤷‍♀️

    • @WaWagayeLove
      @WaWagayeLove หลายเดือนก่อน

      @@WasKan-pl3be ማለት አይባልም እና ፈጣሪየን ሳንቋሽሽና ስወቅሠዉ ነዉ ደስ የሚለዉ እኔ ስለነሱ ምን አልኩና አይባልም ትይኛለሽ🤔

  • @GetachewYehualashet-f9v
    @GetachewYehualashet-f9v หลายเดือนก่อน +16

    ሀብትሽ ጎበዝ ጠንካራ ነሕ ፖሮግራሞችክ ሑሉ መልካም ስራ ናቸወ 😢😢😢😢

  • @SnaytSnayt-ye1nx
    @SnaytSnayt-ye1nx หลายเดือนก่อน +32

    እስክንድር እበክህን ወንድማችነን የነስር አይን ዘሌን አግዘው አበክን አግኙልን❤

    • @DubaiUae-yp9ou
      @DubaiUae-yp9ou หลายเดือนก่อน

      አዎዎዎዎ ፈልጉልንንንን😢😢😢😢😢

  • @Mikimiki.67
    @Mikimiki.67 หลายเดือนก่อน +15

    ሃብትሽ የኞ ጀግና በርታልን ሌላኞው ጀግናችን እስከሚገኝልንም ባንረጋጋ ፈጣሪ ነገሮችን ያስተካክልልን

  • @beletechmelaku2847
    @beletechmelaku2847 หลายเดือนก่อน +93

    እባካችሁ ለዚህ ጀግና ላይክ እናዲርግለት ላይክ ያንሰዋን

    • @assegedechgebre3549
      @assegedechgebre3549 หลายเดือนก่อน +1

      Hi

    • @targettube4968
      @targettube4968 หลายเดือนก่อน +2

      ምንም በቪድዮ ያየነው የላም አካል የለም።
      ጋዜጠኛውም አየሁት ያለው የላም አካል የለም። እናት የተባሉት እና ጎረቤት ነው የተናገሩት። አልገባኝም ወገን። አስረዱኝ።

    • @ufgryfhrfhxvxhdfir7321
      @ufgryfhrfhxvxhdfir7321 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @ufgryfhrfhxvxhdfir7321
      @ufgryfhrfhxvxhdfir7321 หลายเดือนก่อน

      😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔

  • @SisaySamuel-g5d
    @SisaySamuel-g5d หลายเดือนก่อน +18

    አቤት ትግስትህ የኔ ጀግና ❤❤❤❤❤አቤት ጠንቋይ ሰይጣን የስራህን ይስጥህ

  • @hosenhosen6687
    @hosenhosen6687 หลายเดือนก่อน +20

    ሠላም ወድም ባለህበት ፈጣሪ ይጠብቅክ እባካቺሁ በሀገር ያላቺሁ ጋዜጠኞቺ ከዘላለም ጎን ጋ ሁናቺሁ የነስር አይንን አፋልጉን ነግ በኔ ብላቺሁ

  • @tigist-o2r
    @tigist-o2r หลายเดือนก่อน +19

    እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ ታዲያ የመጨረሻዉ ዘመን አልደረሰም ትላላቺሁ ሰዎቺ ዐረ አምላክ ሆይ ቶሎና ሎቱ ሰብሀት

  • @ኣልሚ
    @ኣልሚ หลายเดือนก่อน +21

    ሴትየዋ ንስሃ ትግባ እና ፀበል ትውሰደው የሰይጣን መማለክ ውጤቱ ይሂ ነው😢😢😢😢

  • @SisaySamuel-g5d
    @SisaySamuel-g5d หลายเดือนก่อน +13

    ሀብትሽ በናትህ ፀበል ውሰደው በጌታ ቀእየሱስም ሲያሳዝን😢😢😢😢😢

  • @semu443
    @semu443 หลายเดือนก่อน +146

    ሀብቴ ለሚኪ ና ለንስር አይን ድምፅ ሁናቸው ወንድሜ ተባበሩ ነገ በሁላችንም ላይ ምን እንደሚጋጥመን አናቅም plic😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @Sada-yc6pi
      @Sada-yc6pi หลายเดือนก่อน +6

      😢😢😢😢😢😢😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @seniyasemantube
      @seniyasemantube หลายเดือนก่อน

      @@semu443 ተገኘ አኮ

    • @BellyenshShawel
      @BellyenshShawel หลายเดือนก่อน +5

      እዉነት

    • @WossenWorku
      @WossenWorku หลายเดือนก่อน +3

      አይ ሰው መሆን ከባድ ነው ወይኔ ወይኔ ግን እውነት ነው😢😢😢

    • @htwy52
      @htwy52 หลายเดือนก่อน +3

      መተባበር ይገባል

  • @mechialtemesgn2699
    @mechialtemesgn2699 หลายเดือนก่อน +12

    እናት እናት ነች❤❤❤❤❤

  • @TigistJembere
    @TigistJembere หลายเดือนก่อน +18

    አብትሸ እግዚአብሔር ይጠብቅ የንስር ዐይን ወንድሜን ከ ዘሌ ጋር ኡናቹ ፈልጉት❤❤

  • @tgtg3001
    @tgtg3001 หลายเดือนก่อน +29

    ጋዜጠኛውን አለማድነቅ ንፉጉነትነው ከአንዳንድድድ ጠበል ወደ ቤተክርስቲያን ነው ያለው ጎበዝ🤝💚💛❤

  • @Ethiopian-38
    @Ethiopian-38 หลายเดือนก่อน +15

    እግዚአብሔር አምላክ እረረ ዘንድሮ ስንት የተደበቀ ታሪክ አየን ሀገራችን ኢትዮጵያ

  • @SaraLebanon-u1i
    @SaraLebanon-u1i หลายเดือนก่อน +15

    የኔ ወንድም እግ/ር ይጠብቀችሁ እረሰችሁን እየጠበቀችሁ ከእግ/ር በተቺ እናንተም በረሰችሁ ረሰችሁን ጠብቁ ጌታ ሆይ መልከም ነገርን አሠመን

    • @targettube4968
      @targettube4968 หลายเดือนก่อน

      ምንም በቪድዮ ያየነው የላም አካል የለም።
      ጋዜጠኛውም አየሁት ያለው የላም አካል የለም። እናት የተባሉት እና ጎረቤት ነው የተናገሩት። አልገባኝም ወገን። አስረዱኝ።

  • @tezezewmengistu3106
    @tezezewmengistu3106 หลายเดือนก่อน +11

    ኃብትሽ የኛ ጀግና በርታልን እራስክን ጠብቅ ወንድማቺን ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Snakh33
    @Snakh33 หลายเดือนก่อน +9

    ወንድማችን ጀግና ፈጣራ ዘመንክነ ይባርክ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
    @ዳግማዊትኢትዮጵያ หลายเดือนก่อน +29

    ሀብትሽ በናታችሁ እራሳችሁን እየጠበቃችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 😢❤❤❤እኛ በወንድሞቻችን በደል ልባችን ደማ የንስር አይንን እባካችሁ ተባብራችሁ ፈልጉልን😢😢😢😢

  • @HiwotMulat-y8h
    @HiwotMulat-y8h หลายเดือนก่อน +20

    ለሠይጣን መገዛት ትርፉ ይሄ ነው ባለማወቅ ጌታ ሆይ ይቅር በለን በምህረትህ ጎብኘን🙏🙏🙏🙏🙏🙏ጥቁር ልብስ የለበሰ ሲመጣ ስትል እንዴት እንደደነገጥኩኝ😥😥😥😥

  • @SumiWelloTube
    @SumiWelloTube หลายเดือนก่อน +9

    ሠላም ሠላም ጤና ይስጥልን እንኳ ደህና መጣህ ወንድማቺን ሲንግል እባከችሁ ጀግኖኝ እራሳችሁን ጠብቁ ላይሽ ሼር ያንስዋን ወይት ናቺሁ እውነት ጎበዝ እና መለኛ ትዕግስተኛ ጋዜጠኛ ነህ ብርታ ወንድማቺን🎉🎉🎉🎉አላህ ይጠብቅህ

  • @seniyasemantube
    @seniyasemantube หลายเดือนก่อน +14

    አኡዚብላህ ሚነን ሸይጣን ረጃም 😢 ያረብ ከሸርክ ከሰህር ከደግምት አላህ ይጠብቀን 😢😢😢😢

  • @atinafe5880
    @atinafe5880 หลายเดือนก่อน +8

    ሀብትሽ እራሳችሁን እይጠበቃችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Mariam-x8f7l
    @Mariam-x8f7l หลายเดือนก่อน +14

    የእናት መከራዋ😢😢😢😢

  • @AAs-e3x
    @AAs-e3x หลายเดือนก่อน +13

    😢😢😢😢😢😢😢 መኖሬን የጠላሁበት ጊዜ ላይ ነኝ ፈጣሪ እድሉን ቢሠጠኝ ንሥሀ መግባብ እፈልጋለሁ ጊዜው ከፍቱዋል ሠው በበአድ አምልኮ ተጨመላልቆ ነው የሚኖረው እረ ምን አይነት ዘመን መጣብን ወገኖቸ

    • @RozaTek
      @RozaTek 18 วันที่ผ่านมา

      ንስሀ በጌታ በእየሱስ ክርስቶስ የመነ እና የተጠመቀ ይድናል ነው የሚለው መፀሐፍ ቁድስ ላይ ተባረኩ ኑ ወደ እየሱስ እየሱስ ያድናል !

  • @zehara5
    @zehara5 หลายเดือนก่อน +7

    ሱብሀን አላህ የባእድ አምልኮ ትርፉ ይህ ነው አላህ ይጠብቀን 😢😢

  • @mehretgirmaassefa2568
    @mehretgirmaassefa2568 หลายเดือนก่อน +7

    እግዚአብሔር ይማርህ እኛን ሊስተምር ነው አቤቱ በምህረትህ አስበን

  • @RosaGiorgi
    @RosaGiorgi หลายเดือนก่อน +6

    😢😢😢😢😢 አይዞሽ አይዞሽ በጣም ያማል ከሰው ጋር ማውራት ጥሩ ነው አይ እነት ነት 😢😢😢😢

  • @ሮዚራያ-ቸ8ዸ
    @ሮዚራያ-ቸ8ዸ หลายเดือนก่อน +13

    በፈጣር ስም አቤቱ ፈጣር ሆይ የሰጠን የሀ ነው ትርፉ 😭😭😭

  • @user-km8tm8ig3o
    @user-km8tm8ig3o หลายเดือนก่อน +12

    እንኳንበሰላምመጣህ ወንድማችን ሀብቴእራስህንጠብቅ 100k እናስገባው ግጩት ጋይስ ጀግናውን እናበረታታው ምንጉድነው 😭😭😭

  • @sajdjvaihhe3364
    @sajdjvaihhe3364 หลายเดือนก่อน +7

    አላህዬ እቅሪ በለን በደለኘ ነን ያረብ😢😢😢😢 የመነው ዬለም

  • @እሙአብዱእረህማንወሎየዋ
    @እሙአብዱእረህማንወሎየዋ หลายเดือนก่อน +8

    አኡዙቢሏሂ ሚነሽጧን እረጂም😢😢

  • @Zainab-xq5kq
    @Zainab-xq5kq หลายเดือนก่อน +11

    ወድሜ እባክህ የነድር አይን እና ሚኪ ድምጥሁኑ እባካችሁ😢😢

  • @ነይማv3m
    @ነይማv3m หลายเดือนก่อน +13

    የንስራ አይን አፍልጉልን እባክህን ለዘላለም አግዘዉ

  • @teklubirru5780
    @teklubirru5780 หลายเดือนก่อน +11

    አይ ሴይጣን ስራህ ይፍረስ። ምንም ነገር መፍጠር አትችልም ግን የተፈጠረን የእግዚአብሔርን መልካምና የብርሀን ስራ ለማበላሸት ትተጋለህ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ስራህ ሁሉ ይፈርስ የእግዚአብሔር እርግማን ያግኝህ። አሜን።

  • @mimochahin1335
    @mimochahin1335 หลายเดือนก่อน +14

    ግን ለምን የንስር አይን እና ሚኪ አትደርስለትም በጣም ታሳዝናለቹቹቹ😢😢😢

    • @EnaniEjigu
      @EnaniEjigu วันที่ผ่านมา

      Men getemewe 😢

  • @KuWait-m3s
    @KuWait-m3s หลายเดือนก่อน +9

    እባክህን ሀብትሽ ዘላለምን አግዙት የንስር አይንን በመፈለግእባካችሁ ነግ በኔ ብላችሁ ተጋገዙ

  • @Mariam-x8f7l
    @Mariam-x8f7l หลายเดือนก่อน +8

    ጨነቃቸውአይይይ😢😢😢😢😢😢

  • @HabtuBerhe-k5k
    @HabtuBerhe-k5k หลายเดือนก่อน +5

    እግዚኦኦኦኦ አቤቱ ማረን የኔ ጌታ እግዚኦኦኦኦኦ

  • @kediramanadem5122
    @kediramanadem5122 หลายเดือนก่อน +21

    ሴትዮዋ እጅግ ያሳዝናሉ ።

    • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
      @ዳግማዊትኢትዮጵያ หลายเดือนก่อน

      ጠንቋይ እየተመላለሱ ምን ያሳዝናሉ😢😢😢ውዴ ሰው ሂወቱን የሚያመሰቃቅለው በገዛ እጁ ነው😢😢

    • @muhammedtube1138
      @muhammedtube1138 9 วันที่ผ่านมา

      ሲጀመር ድራማ ነው ለምን እግሩን አላሳዩም እመኑኝ ድራማ ነው

  • @FathimaUae-cc3mt
    @FathimaUae-cc3mt หลายเดือนก่อน +6

    ያልሰማነው የለም ያለየነው እንጅ አሌ ዘላለም ዘገየ

  • @sajdjvaihhe3364
    @sajdjvaihhe3364 หลายเดือนก่อน +5

    ሀብቴ ጀግነችን እስክንድር ተነፍቆወል

  • @ደስየባታናፋቂ
    @ደስየባታናፋቂ หลายเดือนก่อน +9

    ምስኪን በቤተሰብ ጥፋት ልጁ ተቀጣ ድሮም ጦንቃይ ለራሱ አያቅም ለሰው ማፈንደድ ማሸርከድ ውጤቱ እሄዌ ምን ባጠፋ ልጁ ይቀጣ አመመኝ የልጁ ስቃይ 😢😢😢😢😢😢😢

    • @HiwotMulat-y8h
      @HiwotMulat-y8h หลายเดือนก่อน

      በጣም 😢😢😢😢😢😢

  • @HanaHana-io3bq
    @HanaHana-io3bq หลายเดือนก่อน +3

    አቤቱ አምላኬ ሆይ እንደ ሀፂያታችን ሳይሆን እንደ ይቅር ባይነትህ ይቅር በለን

  • @SabaOkubamicael
    @SabaOkubamicael หลายเดือนก่อน +4

    እባክህ ጸበል ይሞከር ይእግዝአብሄር ስራ እለው

  • @kidist-cd7gz2ut3e
    @kidist-cd7gz2ut3e หลายเดือนก่อน +1

    ሀፍትሽዬ የኛ ጀግና በርታልን እራስህን እየጠበክ ከምንም በላይ ትኩረት አድርግ እግዚአብሔር ካንተጋር ይሁን እግዚአብሔር አምላክ እንደዚህ አይነቱን ነገር ከምድረ ገፅ ያጥፋልን

  • @HAYYMaaa
    @HAYYMaaa หลายเดือนก่อน +8

    ሀብቴ እበክ ለዉንድመችን ለነስር አይን ድረሱለት😢😢😢😢😢

  • @simenehgashaw1687
    @simenehgashaw1687 หลายเดือนก่อน +8

    በንስር ዓይንና በሚኪ በደረሰው የመታገትና የመወጋት አደጋ አጅግ ጊዜያችንን የመረረ አድርጎታል

  • @heywotsiyoum5016
    @heywotsiyoum5016 หลายเดือนก่อน +6

    Getaye hoye abeyet 🤲🤲🤲🙏🙏🙏😭💔

  • @MesfinNune
    @MesfinNune หลายเดือนก่อน +5

    እናናናናት!
    ❤❤❤❤❤

  • @MAMA-r2j3h
    @MAMA-r2j3h หลายเดือนก่อน +24

    እባክህ የንስር አይንን እንዲገኝ ዱካሾን አግዝልን ወንድማችን እባክህ አንተም በርታ አድናቂህ ነኝ

  • @eritre123
    @eritre123 หลายเดือนก่อน +4

    🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷ኣይዞህ በርታ ጅግና

    • @eritre123
      @eritre123 หลายเดือนก่อน

      ጠፍተህ ነበርክ 👍👍👍ኣይዞህ ብቻ

  • @HgJg-n5c
    @HgJg-n5c 3 วันที่ผ่านมา

    ሀብትሽ ፈጣሪየ ይጠብቅህ❤❤❤
    በርታልን አይዞህ ፈጣሪይጠብቅህ ወንድማችን

  • @AaSa-jm1vd
    @AaSa-jm1vd หลายเดือนก่อน +4

    እኳን በሠላም መጠህወድም።ሀብትይ

  • @ኑራዐይንዓብዱ
    @ኑራዐይንዓብዱ หลายเดือนก่อน +4

    ስብሐናሏህ የምገሪም ነው ጋዘጠኛው ግን ጎቦዝ ነህ አሏህ ይጠብቅህ

  • @HayuEmureyanamharawit
    @HayuEmureyanamharawit หลายเดือนก่อน +4

    ሀብታችን በርታልኝ የኔ ጀግና ወንድም ❤❤❤

  • @GenetGenet-y7i
    @GenetGenet-y7i หลายเดือนก่อน +1

    ጌታሆይ ተባረክ ሙሉአካል ስለሠጠከኝ

  • @MuluAbiro
    @MuluAbiro หลายเดือนก่อน +16

    ውንደሚ እራሳህን ፀብቅ ሀብትሽ❤️❤️❤️❤️❤️

    • @MohamdAgha-qd1wd
      @MohamdAgha-qd1wd หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @TesfenshYegetaAlij
    @TesfenshYegetaAlij หลายเดือนก่อน +7

    በጌታ ስም ኧረ ምን አይነት ግዜ ነው የንስር ዓይንና ሚክ የት ገቡ እባካቹሁ ፈልጉ😢😢😢

  • @HaregBelay-x5i
    @HaregBelay-x5i หลายเดือนก่อน +3

    የጠቆመቾውእግዛብሄርይሰጣት

  • @MekedsTeshale
    @MekedsTeshale 24 วันที่ผ่านมา +2

    በስማም ወልድ መንፈስቅዱስ አሀዱአምላክ አይ ሴጣን እግዚአብሔር ይገስፅህ

  • @ksaksa9220
    @ksaksa9220 หลายเดือนก่อน +4

    ዉዱ፣ፀብል፣ዉሠዱ፣ይሹልዉል❤❤❤❤❤

  • @IdresSeuobi
    @IdresSeuobi หลายเดือนก่อน +5

    ሡበሀን አላህ😢😢😢😢😢😢😢

  • @MahletBelay-b5l
    @MahletBelay-b5l 4 วันที่ผ่านมา

    ጌታ ኢየሱስ መዳኛውን ያብጀልአችሑጀግና ነክ አንተ በርታ ወንድሜ ❤❤

  • @Almanal-m7l
    @Almanal-m7l หลายเดือนก่อน +3

    ወድሞቸ፣የነስር፣አይን፣ሜክያስ፣አላህ፣የክፈአይንያሳላቹህ፣አላህየ፣ይጠብቃቸህ፣ወላሂ፣፣አሰቢለሁ፣ሜሰኬን፣ሜክየነስር፣አይን፣ጀግናው፣አሰበሳው፣አለሁበለን፣ዙርያቺን፣ጨልሟል፣ፈራን

  • @IdrisMohamed-n8m
    @IdrisMohamed-n8m หลายเดือนก่อน +2

    ያገርጀግና,እራስህንጠብቅ💪💪💪💃💃💃💃💃

  • @Mariam-x8f7l
    @Mariam-x8f7l หลายเดือนก่อน +3

    ኧርበያዘችው ባልመታችህ ብየ ተጨነኩኝ አይይይ ሥታሥፈራ😢😢😢

  • @afomrede9153
    @afomrede9153 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚኣብሄር ሆይ ይቅር ይበለን ብዕድ ኣምልኮ ምን ያክል መጥፎ ሰይጣናዊ ተግባር በሃይል ያስጨንቃል
    ወንድም ዓለም ችግሩ ከሰው ዓቅም በላይ ነው ብውግልጽ ሰትየዋ በመደበቅ የሚፈታ መስልዋት ነው የባዕድ ኣምልኮ ሰይጣን በአካሉ እያየን እባክህ የኔ ወንድም በጸበል ትልልቅ ኣባቶች ለምነህ ይሁን ኣስይተህ በእግዚኣብሄር ሃይል ይፈታል
    ለብቻ የሚፈታ ችግር የለም እግዚኣብሄር ይፈተዋል አርግጠኛ ነኝ ይህች ሴትና ኣባቱ ኣስልፈው ለሰይጣን ሰጥቶውታል የስጦችው ዋጋ ኣገኙ ማለት ነው
    ጠንቆይ ክፉ ለመስራት ነው እንጂ ወደ ነበረበት እንዲመለስ ኣይችልም ወደ ነበረበት እንዲመለስ በእግዚኣብሄር ሃይል ካልሆነ ሌላ መፍትሄ የለውም ወደ እግዚኣብሄር ቤት ብሕዝብና በመንግስት ድጋፍ ተድርጎ ጠንቆዩ ተይዞ ወደ እስርቤት ወስዶ በደምብ መቀጣት እንዳለበት መድረግ ጥሩ መስሎ ይታየኛል እግዚኣብሄር ይርዳህ እናቱም ወድያውኑ ንስሃ ትግባ የነብስ ኣብት ይፈለግላት ያኔ ልጁ ልፈወስ ይችላል

  • @sintualemtulu2013
    @sintualemtulu2013 หลายเดือนก่อน +3

    Good job you’re doing great 👍

  • @sihinwubeshet125
    @sihinwubeshet125 หลายเดือนก่อน +6

    አፈር ልብላ ይሄን የመሰለ ልጅ እግዚአብሔር ይማረው

  • @fozy514
    @fozy514 หลายเดือนก่อน +6

    የፈጣረ ያለሕ አገራችን

  • @kediramanadem5122
    @kediramanadem5122 หลายเดือนก่อน +5

    ሀብትሽ እባክህን ሚረዱበት መንገድ ፍጠርላቸው በሀኪም፣በፀበለ፣በእርዳታ ድርጅት፣ከሌሎችም ተማከር የነፍስ ዋጋ ይሆንሀል እባክህን።

  • @YashiEmar
    @YashiEmar หลายเดือนก่อน +3

    ,ምንጉድነው😢😢😢😢

  • @edendak5588
    @edendak5588 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ good job.

  • @Neima703
    @Neima703 หลายเดือนก่อน +3

    አኡዙቢላሂ ሚነሸይጧን ሚነልሙሽሪኪና ወልሙሽሪካት

  • @fantayegkristos1974
    @fantayegkristos1974 หลายเดือนก่อน +1

    አለባበስህ ተመችቶኛል!!!ለደህንነትህ ሲባል❤

  • @Askal-u7d
    @Askal-u7d หลายเดือนก่อน +1

    🎉🎉🎉በመጀመራ እንኳን በሰላም ወደሚድያው በሠላምተመለስክ ሀብትሽ

  • @DubaiUae-yp9ou
    @DubaiUae-yp9ou หลายเดือนก่อน +3

    እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ😢😢😢😢😢😢

  • @tseganeshgodabo7660
    @tseganeshgodabo7660 หลายเดือนก่อน +2

    በጌታ በእየሱስ ስም የጠላ ስራ የጨለማ ጉልበት ከምድሬ ላይ የተነሳ ይሁን እግዛብሔር ሁሉን ይችላል የሰይጣን መጨረሻው እንዲ ነው ምን መልካም ነገር አለ መጨረሻ ይህ ነው እግዚያብሔር ይርዳቹ ወደሱ ፈጣሪ መጠጋት ነው

  • @እሙረያን-ከ9ሸ
    @እሙረያን-ከ9ሸ หลายเดือนก่อน +5

    ሀብቴ ነስርአይንን. ዘላለምጋርሁንና. ፈልግልን. በአላህ. እኔ በጪቀትልሞትነዉ. የነስርአይን. ነገር. ግራገብቶኛል. ያአላህ ነስርአይንን አላህያስገኚልን.

    • @EnaniEjigu
      @EnaniEjigu วันที่ผ่านมา

      Men hune

  • @guyatunura1682
    @guyatunura1682 หลายเดือนก่อน +1

    1ኛ ነህ ጎበዝ ጀግና ጋዜጠኛ ለመግባት የተጠቀምክበት ጥበብ ዘዴህ ተመችቶኛል ሴቲቱ ግን በዚህ እድሜያቸው እግዚኦ 🤔🤔
    የአይምሮ ቀውስ አለባቸው አቤቱ ፈጣሪ ምህረትህ፣ቸርነትህ፣ሰላምህ፣መልካምነትህን አሳየኝ 🙏የንስሐ ዘመን፣የመጨረሻ ዘመን እግዚኦ 😭🙆‍♀️😭😭😭🙆‍♂️😭😭😭😭🙆‍♂️🙆‍♀️🤷‍♀️🤦‍♂️🤦‍♀️🤷‍♂️😂😭😭ሰዎች ከእግዚአብሔር በቀር አምላክ የለምና የባዕድ አምልኮ ይቅር የዘር መርገምን ያመጣል ምክንያቱም "ከእኔ በቀር ሌሎች አማልክት አይሁኑልህ"ይላል እባካችሁ ኢትዮጵያዊያን እንጠንቀቅ አውቀንም ሳናውቅም በጭፍንም ከቤተሰብ የወረስነውንም የምናስቀጥል ከዚህ ነገር እንውጣ ይኼ ትልቅ የሆነ ትምህርትና ማሳያ ነው በዕንባ፣በንስሐ እንመለስ 😭😭😭😭😭😭😭

  • @Mekresilassie2Asfaw
    @Mekresilassie2Asfaw หลายเดือนก่อน +2

    አባክሕን እንርዳው። ሴትየዋን አታስጨንቃቸው። ባእድ አምልኮ ቢኖራቸውም አታስጨንቃቸው።

  • @BvSs-lj6kx
    @BvSs-lj6kx หลายเดือนก่อน +2

    Bayasuse same😢😢 ge ho kase yadanale

  • @UtFg-h5p
    @UtFg-h5p 26 วันที่ผ่านมา

    ሀብትሽ ዘመንህ ይባረክ ክፉ አይንካህ ጀግናችን❤❤❤❤❤❤

  • @ZewdineshWoldyes-ls7sv
    @ZewdineshWoldyes-ls7sv หลายเดือนก่อน +4

    አንተ ጎበዝ ጋዜጠኛ እንዳንተ ጀግና አይቼ አላውቅም ዘደህ በጣም ጎበዝ 😢😂🎉😢 15:18 😢

  • @HananJelita-et9zk
    @HananJelita-et9zk หลายเดือนก่อน

    እግዞኦ እማንሰማል የማናየው የለም ፈጣሪ ሆይ በምህርትህ ጎብኘን ሀብታሙ የኔ ጀግና ወንድም እመቤቴ ትጠብቅህ❤❤❤❤ ለነስር አይን ፉለጋ ተባበራቸው

  • @getinetteklehaymanot7880
    @getinetteklehaymanot7880 หลายเดือนก่อน +2

    😢😢😢😂የእግዚአብሔር ስራ 😢😢😢

  • @Haoa32
    @Haoa32 หลายเดือนก่อน +4

    ለኢለሀ ኢለለሀ መሀመደል ርሱሉለ

  • @abebabelay3021
    @abebabelay3021 หลายเดือนก่อน +4

    አቤት ፈጣሪ ይቅር በለን

  • @MaskaramCholko
    @MaskaramCholko หลายเดือนก่อน +2

    እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ በስመአብ

  • @GxhHchc-ti9xe
    @GxhHchc-ti9xe หลายเดือนก่อน +1

    አቤቱ ማረን😢😢😢😢😢