Aster Aweke - Checheho (Full Album)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 555

  • @djwakandaafromix9860
    @djwakandaafromix9860 3 ปีที่แล้ว +101

    ይሄ አልበም ሲወጣ ቅዳሜ ቀን ነበር እንደተለቀቀ ለመስማት ቸኩዬ 50 ብር ገዝቼ የሰማሁት!!! አስቱካ የኛ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @aderajewguesh2076
      @aderajewguesh2076 6 หลายเดือนก่อน +2

      Ene degmo asmera amaregna musica tekelklo eyale Ene negn yagegnehuat astukan alemesmat aychalegnm ymesgen ye Fikir amlak ❤❤❤❤❤

  • @mulumengist
    @mulumengist 3 หลายเดือนก่อน +11

    የገጠር ልጅ ነኝ ቤተሰቦቼ አንደኛ ሙዚቀኛ ማነው ስላቸው አስቴር አወቀ ናት ይሉኝ ነበር። ያንች ሙዚቃ በሬድዮ ሲለቀቅ በጣም ነበር ደስ የሚለን። የልጅነት ትዝታዬ አስቱካ ፈጣሪ በጤና ያቆይሽ❤❤❤❤❤❤

  • @danekalita1771
    @danekalita1771 2 ปีที่แล้ว +17

    ኣስቴር የኢትዮ ኤርትራ ንግስት ፣ እንኻንም ተወለድሽ ኣስቴር የፍቅር ሀይቅ ፣ እወድሻለሁ ከኤርትራ ሚካኤል ዱባይ

  • @zenebetadese8359
    @zenebetadese8359 ปีที่แล้ว +3

    አስቱ. ...ማርያምን በጣም ነው ምወድሽ ። ግን ይሄ ድምጽ unique ነው ተሰጥሆሽ ይለያል ቡዙ መስራት እንዳለብሽ ኣስባለሁ ። እንዳትሞችብኝ እፈራለሁ asuye ረጅም እድሜ ንሩልኝ።

  • @tsedeya3963
    @tsedeya3963 2 ปีที่แล้ว +99

    It's a crime how many times I've listened to this album. Her play on words and range is magical! So talented. I wish her happiness.

    • @mdmubarok6293
      @mdmubarok6293 ปีที่แล้ว

      L... ......................... .. mļkk,,

    • @777flaps
      @777flaps ปีที่แล้ว +4

      yes

    • @ftsumt.a1258
      @ftsumt.a1258 ปีที่แล้ว +4

      Likewise what I feel!

    • @zoozed
      @zoozed ปีที่แล้ว +2

      @@777flaps 1

    • @destaalemu6746
      @destaalemu6746 ปีที่แล้ว

      @@777flaps 1q

  • @henokseleshi8526
    @henokseleshi8526 11 หลายเดือนก่อน +5

    የኔ የእድሜ ዘመን ምርጥ አንችና ማሪቱ ለገሰ ናችሁ አደራ ፈጣሪ የናንተን ክፉ እንዳያሰማኝ የኔ ቅመም ኑሪልኝ❤❤❤

  • @yealemlewite6319
    @yealemlewite6319 2 ปีที่แล้ว +3

    አስቱየ የኔ ምግብ መጠጥ እኮ ነሽ በተለይ በደንብ የሰማሁሽ ከዚህ አልበም ጀምሮ ያለውን ነው እና በጣም እወድልሻለሁ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሻለሁ የኔ እናት።

  • @henoksolomon
    @henoksolomon ปีที่แล้ว +6

    የአንቺን ዘፈን ሳላዳምጥ መዋል አልችልም አስቱካ የኔ አንደኛ 😍😍

  • @mulualemyonatan6396
    @mulualemyonatan6396 3 ปีที่แล้ว +8

    ክብርቲ አስቴር አወቀ ሐላል ሰብ ብጣዕሚ እየ ዝፈትወኪ

  • @MessiGaber
    @MessiGaber 8 หลายเดือนก่อน +2

    ሁሊም አልበምሽን ብሰማው የማይሰለቸኝ እንታችን እድሜ ጤና ይስጥሽ ሙዚቃ በድሮ ቀረ አይይይይ❤❤❤❤❤

  • @fekadutesfayie3805
    @fekadutesfayie3805 7 วันที่ผ่านมา +2

    እጅግ ተናፋቂና ፣ ተወዳጅ ለሆንሽው አስቱ !!!❤❤❤❤ ❤❤ ❤❤
    በቅርቡ ዲሲ በነበረው አፍሪካን ኢንፓክት አዋርድ
    ላይ ተሸላሚ መሆንሽን ሳይ
    የተሰማኝ ደስታ ልዩ ነው ።
    ሆኖም በመድረኩ ላይ ምንም ቃል ሳተትሰጪ ሽልማትሽን ተቀብለሽ ወረድሽ ።
    በሰላም ነው ወይ ?
    የቀረበው ምክንያት አላሳመነኝም ።
    የአንቺ ደምፅ ተጀምሮ - እሥኪፈፀም አልነበረም ወይ የተሰጠሽ ?
    ስለሁሉም የኢትዮጲያ አምላክ ይጠበቅሽ ።

  • @Wubit234
    @Wubit234 5 ปีที่แล้ว +44

    የኔ ንግስት ምን ብዬ ልንገርሽ
    ከቃላት በላይ እኮ ነው የምወድሽ
    የኔ ፓናዶል 💝💝💝💝❤👈

    • @senimengstu3304
      @senimengstu3304 5 ปีที่แล้ว +2

      betam yena konjo kide ykidya Lje akbrish neg ❤❤❤👈👈👈

    • @kafyalewadanaw256
      @kafyalewadanaw256 4 ปีที่แล้ว

    • @kafyalewadanaw256
      @kafyalewadanaw256 4 ปีที่แล้ว

      ጷቋቋቋቋቋቋጷቋቋቋቋቋቋጷጧጧጧጧጧጧጧጧጧ

    • @kafyalewadanaw256
      @kafyalewadanaw256 4 ปีที่แล้ว

      ጷቋቋቋቋቋቋጷቋቋቋቋቋቋጷጧጧጧጧጧጧጧጧጧ

    • @royroy8018
      @royroy8018 3 ปีที่แล้ว

      Asetu fikire erjime edema yteshi

  • @marwanmohammed2170
    @marwanmohammed2170 หลายเดือนก่อน +3

    መተኪያ ያላገኘንላት እድሜና ጤና ይስጥልን አስቱካዬ

  • @AfricaLalibelaSML
    @AfricaLalibelaSML 5 ปีที่แล้ว +21

    ምስጋና ለአስቴር አወቀ ምርጥ ድንቅ ሙዚቃ ዜማ ግጥም ለምትለግስን ሁሌም ለፍቅር ስው 🔝👏🏾👍🏽❤️

    • @senimengstu3304
      @senimengstu3304 5 ปีที่แล้ว +2

      ❤❤❤❤❤👍👍👍👄

  • @solomonasnake6187
    @solomonasnake6187 3 ปีที่แล้ว +8

    ኃላፊነቷን የተወጣች ምርጥ ድምፃዊት ነሽ አስቴር አወቀ።

  • @abdallahdjibouti3159
    @abdallahdjibouti3159 10 หลายเดือนก่อน +4

    Aster aweke est la reine de la musique, icône international...sans comprendre l''amharique la voix d'aster et les orchestres musiciens de haut niveau nous font assimiler mots par mots..... Long vie maman Aster aweke

  • @samsonwondimu8083
    @samsonwondimu8083 2 ปีที่แล้ว +11

    sister ኩሉን የሚለውን ዘፈን መስማት በጣም ትፈራ ነበር 😂😂 ትዳር ሳልይዝ እያለች፣ ተመስገን አሁን አግብታ ወልዳለች

  • @YoutubeFacebook-de8yj
    @YoutubeFacebook-de8yj ปีที่แล้ว +1

    እገሬን አልረሳም Astetr ምንም የአሜሬካን የሀበሻ ልጆች አባት ብሆንም ኢትዬጵያዊ ነኝ past 25 years until now ብዙዎቻችሁን አውቃችሆለሁ

  • @welelaadugna7884
    @welelaadugna7884 2 ปีที่แล้ว +8

    አስቱ የልቤ ንግስት 😍 ተወዳዳሪ የማይገኝላት የዘመኔ እንቁ 👑ፈጣሪ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @fekadutesfayie3805
    @fekadutesfayie3805 4 หลายเดือนก่อน +4

    ASTU !!!
    እጅግ ምርጥ ፣ ልዩ፣ ድምጵ ነው ያለሽ ዘፈኖችሽ
    በሠው ሁሉ ሕይወት ወስጥ
    መልእክት አላቸው ።
    እረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር
    እመኝልሻለሁ ። ❤❤❤❤❤

  • @ayalt4896
    @ayalt4896 2 ปีที่แล้ว +40

    The greatest Ethiopian singer of all time !

    • @lo.flourishing
      @lo.flourishing 2 หลายเดือนก่อน

      she is i love her

  • @mataargaw5135
    @mataargaw5135 4 ปีที่แล้ว +11

    አስቴር እንዴት አድርጌልገርሽ የቄላትሽ ማዛ ከምንም በላይ እወድሻለሁ 💕💕💕❤

  • @lo.flourishing
    @lo.flourishing 2 หลายเดือนก่อน +4

    i love you aster aweke i grew up listening to you and i still do selam new is my favorite from childhood god bless ❤

  • @nassermohamed818
    @nassermohamed818 3 ปีที่แล้ว +64

    Africa has the greatest artists of all times . Aster is one of the music icons of several generations and ageing to be one of the finest divas

    • @kardon4996
      @kardon4996 3 ปีที่แล้ว +2

      100 percent correct !
      The birth place of music and melodies !
      💝

    • @mogeskassa3200
      @mogeskassa3200 3 ปีที่แล้ว +2

      Please include more of the late wibsht’s songs

    • @selemonasnakeayele906
      @selemonasnakeayele906 3 ปีที่แล้ว

      WOW

    • @mesid7947
      @mesid7947 3 ปีที่แล้ว

      @@kardon4996 is

    • @tsebhatu2618
      @tsebhatu2618 3 ปีที่แล้ว

      @@mogeskassa3200 our v

  • @brtpttabel4149
    @brtpttabel4149 หลายเดือนก่อน +1

    i came to the U.S right when U released this album right when i was like 12 , WE JUST CELEBRATED LABOR DAY TODAY AND WE HAVE BEEN blasting your song all day long AND NOW AM 22 ABT TO BE 23 . ASTUYE EGZIABHERE EDMESHEN YARZEMELESH!

  • @WaseNegash-kw3ku
    @WaseNegash-kw3ku 4 หลายเดือนก่อน +1

    አስቴር አወቀ ድንቅ ናት እኔ ከጂጂ ማንንም ባላስበልጥ አስቴርን አለመውደድ ና አለማድነቅ ግን የጤና አይደለም ወጣልበልና ጂጂን የምትወዷት ወደሃገሯ ኢትዮጵያ ይመልስሽ በሏት

  • @Wondering-jl4is
    @Wondering-jl4is 8 หลายเดือนก่อน +15

    2024 still inn my list from Eritrea 🙏

  • @dawitbeyenemuse1015
    @dawitbeyenemuse1015 2 ปีที่แล้ว +4

    የሩቁን ዘመን ትዝታ ከዛሬው ጋር የአስተሳሰረች ታላቋ የሙዚቃ ንግስት አስቱካ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥሸ

  • @nahomendale5233
    @nahomendale5233 ปีที่แล้ว +6

    you aster are A NATIONAL TREASURE, you showed me what's possible with your originality and your uncompromising to create quality in all across your work and the value you have for Ethiopia, I'm at loss for words!! I hope to create a career as exciting and timeless as yours in my field. I just want you to know how inspirational you are to all of us. thank you 🙇‍♂🙇‍♂

  • @דודמהרט-נ1ע
    @דודמהרט-נ1ע 2 ปีที่แล้ว +7

    She is the Great singer in all the time in Amharic music.
    I don't stop to listen your music it's make me happy.
    Thank you very much about the great music wish you all my best

  • @hassenyassin2394
    @hassenyassin2394 ปีที่แล้ว +3

    እያዳመጥንሽ አደግን እያዳመጥንሽ ጎለመስን አሁንም እንደአዲስ እናዳምጣለን

  • @betelhemworku771
    @betelhemworku771 หลายเดือนก่อน

    I was a student in university When this album released, it always gives me unspeakable feelings and love you Queen and i still listening it after 10 and more years.

  • @wondiyelemecha7592
    @wondiyelemecha7592 3 ปีที่แล้ว +3

    አስቱዬ የልብ ፍስሀ ነሽ። አንድም ተመርጦ የሚጠላ ዘፈን የለሽም።

  • @Haben_Gebre4
    @Haben_Gebre4 7 หลายเดือนก่อน

    ምርጥ ስራዎች ኣያልሽ ሌላ ዘፈኖች እቖያለው። ጥሩ ድምፅ ኣያልሽ ደሞ በደምቢ እናንተ እቖያለው። እግዚኣብሔር ኣምላኽ እድመ እና ጤና እስጡሽ ❤🎉

  • @iconhope7137
    @iconhope7137 4 ปีที่แล้ว +54

    I was in Ethiopia in 2006 and I love the Ethiopian people, their cultural heritage , songs and beautiful country...

  • @endashawtesfaye7364
    @endashawtesfaye7364 ปีที่แล้ว +11

    "Fikir Ayalkebet" is an amazing track. i'm listening to it for the 1000 times

    • @leularia
      @leularia ปีที่แล้ว

      also "Senwaded" amazing track.

    • @mikiasbaba8460
      @mikiasbaba8460 4 หลายเดือนก่อน

      So true...❤

  • @betelhemworku771
    @betelhemworku771 หลายเดือนก่อน

    ንግስቷ i was a university student back then when this album released ሙዚቃ ማድመጥ አቁሜ ነበር ለረጅም ጊዜ የሆነ ስሜት ውስጥ ስሆን ያንቺን ሙዚቃ አዳምጣለሁ ልክ እንደዛሬው

  • @kanartech
    @kanartech 4 ปีที่แล้ว +84

    I DONT SPEAK ETHOPIA, BUT I UNDERSTAND
    ASTER AWEKE

  • @EM-gq9ix
    @EM-gq9ix 4 ปีที่แล้ว +24

    Astuyee the golden voice long live we love you so much!🇲🇱

  • @estifmarc
    @estifmarc 2 หลายเดือนก่อน +9

    We're here 2024 Astu❤

  • @wolloraya3509
    @wolloraya3509 3 ปีที่แล้ว +3

    ብመርጥስ ምን አለ ሰው አይቼ really powerful

  • @nadernabeel8220
    @nadernabeel8220 2 ปีที่แล้ว +23

    من افضل المغنيات في اثيوبيا 🇪🇹 ايقونة الغناء

  • @kitty-vk8ic
    @kitty-vk8ic 3 ปีที่แล้ว +38

    Beautiful voice the older she get the better. African queen 👑

  • @abebmen8324
    @abebmen8324 2 ปีที่แล้ว +37

    Aster's music is like wine, the older the better.

  • @mikaelnelaku1747
    @mikaelnelaku1747 ปีที่แล้ว +13

    thank u for making my life much brighter for all these years, Astu.

    • @henokgetahun5004
      @henokgetahun5004 ปีที่แล้ว

      Hi this is Henok Getahun Zewdie Photographer Is Jesus Christ live in Alexandria VA USA Seminary Rd falls church VA homeless shelter
      Hi Aster how are you doing today I hope you have a great day and be safe and your family are doing well ❤️‍🩹

  • @tgtg379
    @tgtg379 3 ปีที่แล้ว +11

    O God please forgive those who unlike this wonderful music🙏Astu I don't have any words to you just stay forever on the top of stage love you😘

  • @Love-ej5tp
    @Love-ej5tp 4 ปีที่แล้ว +6

    ውስጤ እኮ ነሽ የኔ ቆንጆ እረጅም እድሜ my queen

  • @ekrammiftah4420
    @ekrammiftah4420 หลายเดือนก่อน +2

    "Fikir Ayalkbet" is ክስተት of the century !

  • @sekikua7676
    @sekikua7676 ปีที่แล้ว +1

    Astuka Kekwa Abo Anchi teweldesh lelaw baysema So Sweet.

  • @SG-ne9ou
    @SG-ne9ou 3 ปีที่แล้ว +6

    እድሜና ጤና ይስጥሽ አስቱካ ማርርርርርርርር።

  • @robyngrieve6603
    @robyngrieve6603 2 ปีที่แล้ว +24

    April 2022 - I lived in Amhara for 12 years - and Aster Aweke takes me back in an instant. Thank you for reminding me of the beautiful women I knew in that remarkable place. I can smell the coffee and the frankincense even now....

  • @feruzberhey
    @feruzberhey 2 ปีที่แล้ว +15

    I love her💕 she’s an icon!

  • @birtukanfetene67
    @birtukanfetene67 3 ปีที่แล้ว +4

    እንዳንች ያለ ማን አለ አስቱካ❤️❤️❤️

  • @zinegnawyeshambel8383
    @zinegnawyeshambel8383 5 ปีที่แล้ว +50

    አስቴር አወቀ ጨጨሆ
    ዘፈን በእስክርቢቶ ያጠነጠናችሁ 👇
    0:01 - ጨጨሆ
    6:09 - አመሰግናለሁ
    13:39 - ውሽ ውሽ
    20:13 - ኩሉን
    26:39 - ፍቅር አያልቅበት
    31:42 - ከረሜላ
    37:05 - ይቻላል
    42:13 - ስንዋደድ
    46:51 - ሰላም ነው
    53:06 - ባ ባ
    58:55 - ብቻየን
    1:04:01 - ጎንደር

  • @kamo9882
    @kamo9882 23 วันที่ผ่านมา +1

    የአስቴር የሙዚቃ ተሰጥኦዎች ከታዩባቸው ምርጥ አልበሞች ውስጥ ከፊት የሚመጣልኝ የመጀመሪያው አልበም!!

  • @Yonatn-u2n
    @Yonatn-u2n 9 หลายเดือนก่อน

    ሰላምሽን ያብዛልን ፈጣሪ አስቱካ እረጅም እድሜ

  • @masaratmasarat7383
    @masaratmasarat7383 2 ปีที่แล้ว +1

    አቴር አዋቃን በጠምነው ምወደት❤❤❤👍👍

  • @haymihaymi5274
    @haymihaymi5274 3 ปีที่แล้ว +11

    የኔ ንግስት❤️❤️

  • @abietc2884
    @abietc2884 2 ปีที่แล้ว +6

    26:40 fiker ayalkebet great song 🎵 👌

  • @mesganadesalegn4813
    @mesganadesalegn4813 ปีที่แล้ว

    አስቱካ ከሙዚቃ በላይ በላይ ነሽ ከፈቅ ርም አንዴት እንደምወድሽ !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @sabahaile840
    @sabahaile840 4 ปีที่แล้ว +10

    Nice music Astu Forever ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    I love all your music
    May God Bless you and your family
    Long live Astu 🙏❤

  • @MAHELETYemane
    @MAHELETYemane 4 หลายเดือนก่อน

    አስቱ ባንቺ ሙዚቃ አደግኩ ጎረመስኩ አፈቀርኩ ጨፈርኩ አሁን ከ60 በላይ ነኝ በትዝታ የኋሊት እያጣጣምኩሽ ነው እድሜ ከጤና ይስጥሽ እኔን አድናቂሽን ጨምሮ አሜን!!!

  • @Fu_ham
    @Fu_ham ปีที่แล้ว +1

    "Selam new", I can't stop listening this music mn yshalegnal😭😭😭😍😍😍😍

  • @DannyTekaBeyene
    @DannyTekaBeyene 5 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ ደሞ ከትግራይ በጣም ነው እምወድሽ ከልጅነት ፍቅረኛየ ባንቺ ሙዚቃ ፍቅራችን እናጣጥም ነበር❤ደሞ ወደዛ ቆሻሻ ፓለቲካ ስለ እማትገቢ❤

  • @donomer44
    @donomer44 5 ปีที่แล้ว +26

    I'm from sudan , but i love this lasy she can sing truely

  • @alebachewmekuriaw2233
    @alebachewmekuriaw2233 ปีที่แล้ว +3

    The greatest singer forever. God bless you!

  • @MarchezaLielti
    @MarchezaLielti หลายเดือนก่อน +2

    Almost 2025 still my favourite album🥰

  • @lawyerzelalemteka
    @lawyerzelalemteka ปีที่แล้ว +5

    "አገባሻለው ያለ ላያገባሽ፣ ከባልሽ ሆድ አትባባሽ"
    አስቱካ ነብሴ

  • @natnaelteklye9450
    @natnaelteklye9450 4 ปีที่แล้ว +13

    1ኛ ነሽ አስቱካ

  • @ferahewotetedasse9165
    @ferahewotetedasse9165 5 ปีที่แล้ว +9

    አስቱዬ የኔ ልዩ ውድድድድድድድድድድድድድድድድ😘😘😘😘😘😘

  • @anwatmohamed7743
    @anwatmohamed7743 2 ปีที่แล้ว +1

    ወደ ሃያ ለሙዚቃ የሚሆን ድርሰቶች በአእምሮዬ ውስጥ አስቀምጫለው

  • @mlove4025
    @mlove4025 8 หลายเดือนก่อน

    አስቱካዬ ስወድሽኮ 💋
    አንችኮ ለታመሙ ፈዋሽ ነሽ 🌹
    በጣም እወድሻለሁ ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @ኸርተትኮይኑኒሂወት
    @ኸርተትኮይኑኒሂወት 4 ปีที่แล้ว +13

    የኔ ጥቁር ኣዝሙድ ስወድሽ መድሃኒቴ

  • @eyosiasmatebie6435
    @eyosiasmatebie6435 3 ปีที่แล้ว +20

    She's the queen 👑 of Ethiopian music
    Long live the queen

  • @Gerensay71324
    @Gerensay71324 2 ปีที่แล้ว +3

    Aster Aweke African Queen , She Is Blessed God Gave Her Miracle Voice💔💖

  • @za-yj6hw
    @za-yj6hw 5 ปีที่แล้ว +8

    አስቱዬ ማሬ እድሜሽ ይርዘም

  • @DeguAbawa
    @DeguAbawa 2 หลายเดือนก่อน

    Astuye yene ngst yanchi music alemesmat ayichalem betam new emwodshi emakebreshi ❤❤❤

  • @emab6627
    @emab6627 4 ปีที่แล้ว +8

    እንዳንች ያለ ማን አለ ቅኔእና ዜማ ምንኛ የታደሉናቸው አንችን የወለዱ

  • @ahmizaki6360
    @ahmizaki6360 4 ปีที่แล้ว +3

    The best of the best
    እስካሁን ተወዳዳሪ የለሽም!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @sportsuper9489
    @sportsuper9489 4 หลายเดือนก่อน

    Aster uuffff my childhood memories are within this and Fikir albums...Here I am a big fond of you

  • @fkadugoitom4000
    @fkadugoitom4000 8 หลายเดือนก่อน +2

    Great respect for you and your work

  • @yohanneswolde5104
    @yohanneswolde5104 2 ปีที่แล้ว +2

    Aster Ft Teddy Afro
    The Dream Duo !!!

  • @selamemagun8562
    @selamemagun8562 3 ปีที่แล้ว +29

    አስቴር አንደኔ የሚወድት ላይክ በሉኝ

  • @tveveyaakov7292
    @tveveyaakov7292 หลายเดือนก่อน +1

    I fall in love with the songs 7th and 8th

  • @yohannesdejene1203
    @yohannesdejene1203 2 ปีที่แล้ว +5

    no words for our beloved queen aster aweke .....love you 💘💘💘

  • @meronafowerki1448
    @meronafowerki1448 3 ปีที่แล้ว +30

    I love how legends create their gift to the world

  • @habesha_ethio
    @habesha_ethio ปีที่แล้ว

    i don't belive this aster is like my commet o my god 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰i hope i will meet aster physically if it is the will of god

  • @atalelzewdie8472
    @atalelzewdie8472 ปีที่แล้ว +4

    I do not understand why my whole body to its extremities soon imbued in the state of intense, but i know how it feels like when her sound reverberates in to my arteries. We are lucky to have you. Long live our queen, Asterua the great!

  • @AberaMamo-k5u
    @AberaMamo-k5u หลายเดือนก่อน

    OUR BELOVED AND QUEEN SINGER ASTER AWEKE HAVE A BLESSED ETHIOPIAN NEW YEAR HOLY DAY !!!! 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @GetachewMarye-km5df
    @GetachewMarye-km5df หลายเดือนก่อน

    if i am listening your music the desert isn't hot your voice make it cold.wishing you long live and health with your family and country. From sudan. I am getachew❤

  • @emamhussein9952
    @emamhussein9952 5 หลายเดือนก่อน

    እግዛብሄር :ጤናውን ፡ እና፡ ረጅም ፣ እድሜ : ላንቺ : የኔ ፡ እመቤት😊

  • @zerachew
    @zerachew 3 หลายเดือนก่อน

    #Aster_Awoke Princess of love song 👌 ❤ I have never had enough of Asther's music

  • @Daniel-vk4qz
    @Daniel-vk4qz ปีที่แล้ว +5

    Long live Astuka! You are icons for Ethiopian music.

  • @anteneh_omer
    @anteneh_omer 3 ปีที่แล้ว +25

    I heard it after a couple of years. I felt as if I heard it for the first time. Long live to you, Astukaye.

  • @dawitderebie7227
    @dawitderebie7227 ปีที่แล้ว +2

    The "Selam new" melody @ 0:46:51 hits different. It immediately brings back memories of my dad. What a beautiful work of art. ❤

    • @sur3089
      @sur3089 ปีที่แล้ว

      I come for that part

  • @Rim-Sultan
    @Rim-Sultan หลายเดือนก่อน +1

    ዛሬ 4/1/2017 እየሰማ ያለ❤❤❤❤

  • @DataDuel970
    @DataDuel970 8 หลายเดือนก่อน +3

    Im here in 2024. Let's keep it going.

  • @zayinuadi4204
    @zayinuadi4204 ปีที่แล้ว +1

    ማንምአይለየንም❤

  • @matiz2811
    @matiz2811 2 ปีที่แล้ว +13

    #when I'm listening your music, i feel it life full fill with calm, peace, love, memoriesand humanity.. .thanks for give us!!

    • @lizjhones9455
      @lizjhones9455 2 ปีที่แล้ว

      እረ አማርኛው ምን አለህ እንጊሊዘኛውን ጆሮ ግንዱን ብለህ ደፋህው እኮ

    • @henokgetahun5004
      @henokgetahun5004 ปีที่แล้ว

      This is Henok Getahun Zewdie Photographer
      I am Jesus Christ
      Live in Alexandria VA USA Seminary Rd falls church VA
      Hi I Love you for a long time I had your beautiful picture the one I took in Washington DC Marriott hotel concert it was a few pictures but dissapeared from my house I hope I get a second chance

  • @tsehayteklu9871
    @tsehayteklu9871 3 หลายเดือนก่อน +1

    አስቱ ፍቅር እኮ ነሽ❤❤❤❤❤❤❤