Michael Belayneh - ሙሉ አልበም_ Non Stop _ Ethiopian New Music 2024

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 753

  • @gigi_shebabbawfan
    @gigi_shebabbawfan 4 หลายเดือนก่อน +26

    ሚኪያችን እናመስግናለን ቆንጆ አልበም ነው

  • @yonman9437
    @yonman9437 4 หลายเดือนก่อน +18

    አሪፍ አልበም ነው። ከአቀራረብ ቅርጽና ከተቀባይነት አንጻር ግን የናፍቆትና ፍቅር አልበም ስታይልን ነው ይዘህ የመጣኸው በጣም የተለየ ነገር ወይም የራቀ ሰራህ ለማለት አያስደፍርም ከቀድሞ አልበምህ ላለመውረድ ያደረግከው ጥረት የአቀራረብ መንገድሕን ውስን አድርጎታል ከነባር አልበምህ ጋር የሚስተዋሉ የዜማ ተወራራሽነቶች ከመኖራቸውም ባሻገር የግጥም ሀሳቦቹ ስብጥሮች ወደ አንድ ሀሳብ ያዘነበሉ ናቸው ያም ሆኖ ግን አሪፍ አልበም ነው።

    • @gigi_shebabbawfan
      @gigi_shebabbawfan 4 หลายเดือนก่อน

      @@yonman9437 tkkl

    • @solianasoliana4052
      @solianasoliana4052 4 หลายเดือนก่อน +1

      ጥሩ እይታ ግን ቢደጋገም የማይሰለችው ዜው የሚኪ ቀለም 😊

  • @BINIMAN1210
    @BINIMAN1210 4 หลายเดือนก่อน +14

    ሚኪ ይህ ነው ለማለት ይከብደኛል ግን በቃ ትለየለክ በዜማው በግጥሙ በድምፅህ ልዩ ነህ ጥበብ በናንተ ነው እምኮራው እንጅማ በዚህ ዘመን ዘፋኝማ ጆሯችን ደምቷል እኮ ብቻ ገና ብዙ ነገር እጠብቃለን ለህዝቤ ነፃነት እየተዋደኩ ነው እምሰማው❤❤❤❤ ቢኒ ዘ ጎንደር

  • @zinegnawyeshambel8383
    @zinegnawyeshambel8383 4 หลายเดือนก่อน +14

    እስኪ ካሴት በእስክርቢቶ ያጠነጠናችሁ የታላችሁ ?
    0:01
    04:37​ አንድ ቃል
    09:30​ ጠይም
    14:29​ እንዴት
    18:41​ ፍለጋ
    23:44​ አንድ ሰሞን
    28:35​ በማለዳ
    34:06​ በመልክሽ
    38:20​ ትሰጊያለሽ
    42:47​ ሳሚኝና ልሙት
    46:29​ ውስጠ ወይራ
    51:58​ ከርሞ
    56:15​ ወዶ ተወዶ

  • @eskedarmulaw3114
    @eskedarmulaw3114 4 หลายเดือนก่อน +9

    ያንተ ድምጽ ወደ ልጅነቴን ያስታውሰኛል አመሰግናለው እድሜ ይስጥኸ

    • @mahirohirna3
      @mahirohirna3 4 หลายเดือนก่อน +2

      Konjo nesh eski

  • @ermiasteshome3925
    @ermiasteshome3925 4 หลายเดือนก่อน +7

    ሚኮ ቆየት እያልክ እንደዚህ ስትረስ የሚያራግፍ ስራዎችህ ተደምጠው አይጠገቡም። ለሞያው ትኩረት ሰጥቶ ደረጃውን በጠበቀ መልኩ አድማጭ ጋር መድረስ እንዲህ ነው ረጅም እድሜ እድሜ እየተመኘሁ አጠር ያለችውን አስተያየቴን ቋጨሁ። Fantastic!!!!!

  • @hinebaman
    @hinebaman 4 หลายเดือนก่อน +7

    እናመሰግናለን እጅግ ድንቅ ስራ ነው፣ ያለማቛረጥ የሚደመጥ ነገር ነው የሰጠኸን አንተን የሚመጥን ውብ ስራ

  • @Gratitude-h3p
    @Gratitude-h3p 4 หลายเดือนก่อน +3

    እናመሰግናለን ሚኪ። ለተጋባዥ የሚመጥን ፍቅራችንን የምንገልፅበት ሙዚቃ አጠን ነበር ይኸው መጣህልን። እናመሰግናለን። በጣም የምወድህ አንደኛ ሙዚቀኛ ነህ🥰

  • @andualemgaredew7036
    @andualemgaredew7036 4 หลายเดือนก่อน +4

    ሃሃሃሃሃ በጣም የሚገርመው ዘፈን መስማት የምፈልገው የንተን ብቻ ነበር ያውም ናፍቆት እና ፍቅርን ያው ከ2005 ጀምሮ እየሰማሁት ነው።thanks በጣም ብትቆይም አንድ ጨምረህልኛል thanks

  • @langanofa
    @langanofa 4 หลายเดือนก่อน +4

    ለመጀመሪያ ጊዜ skip ሳላደርግ ሙሉ አልበሙን የሰማውት ሙዚቃ ጎበዝ በርታ:: well done 🎉Thank you.

  • @Brookbaba
    @Brookbaba 4 หลายเดือนก่อน +7

    ምን ያህል ባምንሽ ነው
    ምን ያህል ብወድሽ፤
    ሆዴ ባዶ እስኪቀር
    ሁሉን የምነግርሽ። ❤❤❤

  • @TheKebenawonze
    @TheKebenawonze 4 หลายเดือนก่อน +4

    የጥሩ ችሎታ ባለቤት ሚካኤል በላይነህ !

  • @mamushabebaw
    @mamushabebaw 4 หลายเดือนก่อน +3

    ኩልል ያለ ድምፅ ከልዩ ተሰጥዖ ጋር አጣምሮ የሰጠው ድንቅ ሙዚቀኛ ነው ሚካኤል በላይነህ ፡ጥሩ ስራ ስለሰጠኸን እናመሰግናለን በርታ ጥሩ ጥሩ ስራዎችን ወደፊት እንደምታደርሰን እምነታችን ነው በርታልን ሚኪ

  • @እራቢነኝቢትሙሀመድ
    @እራቢነኝቢትሙሀመድ 4 หลายเดือนก่อน +2

    👌👌👌😍😍💚💚💚በወሳኝ ግዜ ደረስክልን ሚኪ ማኛው ዋውውውውው ይመችህ ድምፅህ ውብነውና ገና ገና ብዙ እጠብቃለንን 👌👌👌😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍💪💪💪

  • @engidatadesse5675
    @engidatadesse5675 4 หลายเดือนก่อน +4

    በዕድሜ' ርጋታና ስክነት ውስጥ ያሉ፣ ረጋ ያሉ ሰዎች ማድመጥ ያለባቸው ዉብ ሙዚቃና ዉብ ዘፈን🙏❤

  • @HanaAyalew-m1t
    @HanaAyalew-m1t 4 หลายเดือนก่อน +2

    የማንም መቀለጃ ሆነን ነበር ተባረክ

    • @bisrat1269
      @bisrat1269 4 หลายเดือนก่อน

      @@HanaAyalew-m1t 🤣 true

  • @mohammedahmed-fv6py
    @mohammedahmed-fv6py 4 หลายเดือนก่อน +6

    ሚኪ ሙዚቃዎቹህ 90 ዎቹን ወዱሀላ በትውሰታ ይመልሰኛል ሸ አመት ኑርልን

  • @tarekgnebogale5
    @tarekgnebogale5 4 หลายเดือนก่อน +6

    ሚኪ እንደመኪና ሰርቪስ አረከው ጆሮአችንን አንትዬ ደሞ ይገርማል ግጥምህ አቦ ይመችህ ወንድሜ በርታ

  • @He_techn
    @He_techn 4 หลายเดือนก่อน +2

    ሚኪ እንደዚ የሚጣፍጥ እና ወብ የሆነ አልበም ስለሰጠኸን አንተንም በአልበምክ የተሳተፉትን በሙሉ በጣም እናመሰግናለን።❤❤❤🙏🙏🙏

  • @He_techn
    @He_techn 4 หลายเดือนก่อน +3

    ውሰጠ ወይራ ኢትዮጵያን የሚገልጽ ቅኔ የሆነ ውብ ሙዚቃ

  • @He_techn
    @He_techn 4 หลายเดือนก่อน +1

    በማለዳ ምርጥ ሙዚቃ የ ትመጪ እንደሁ ቃና አላት

  • @Papi_Senay
    @Papi_Senay 4 หลายเดือนก่อน +2

    ሚኪ ገጣሚዎችህንም በጣም አመስግንልን! '' አይወደኝም ብለሽ ትሰጊያለሽ አሉ '' ዋሲሁን በላይ!

  • @hahu3793
    @hahu3793 4 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ምርጥ ስራ ነዉ ያበረከትክልን ከደሴ

  • @haileyesusmulatu4896
    @haileyesusmulatu4896 4 หลายเดือนก่อน +3

    ሚኪ የተረጋጋና ጥሩ አዲስ ሀሳብ ይዘህልን ስለመጣህ ደስ ብሎኛል በተለይ በዚህ ግዜ:: ለአንተም ይህን አልበም አብረው ለሰሩ የሙዚቃ ባለሙያዎች የከበረ ምስጋናዬን አቀርብልአለው::
    ያንተው ከልጅነቱ ጀምሮ አክባሪ አድማጭህ
    ዶ/ር ኃ/ኢየሱስ

  • @wossenMakonnen
    @wossenMakonnen 4 หลายเดือนก่อน +2

    ሁሉም ስራህ (ዘፈኖችህ) እንደሁልጊዜዉ ምርጥ ነዉ 👌 የኔ ጠይም ዉበት የሚለዉ ግን ለኔ የተለየ ነዉ ሚኪሻ በጣም አመሰግናለሁ 🙏
    መልካም ጊዜ ለሁላችን

  • @sarazeru2771
    @sarazeru2771 4 หลายเดือนก่อน +4

    ሚኪየ እናመሰግነለን !!! በቃ ዝም ብሎ መስማት

  • @wondealemu2946
    @wondealemu2946 4 หลายเดือนก่อน +2

    Bob Marley once famously said ''one good thing about music, when it hits you, you feel no pain" ...well. you hit us well on this one brother Mike. Thanks a lot for helping us close this year on a positive note art wise. listening all the way from west Africa, Ghana

  • @fafiabdu9869
    @fafiabdu9869 4 หลายเดือนก่อน +5

    ለኔ የአመቱ ምርጥ አልበም ዋዉ ሚኪ❤

  • @MakMesay
    @MakMesay 4 หลายเดือนก่อน +1

    ከአመታት በኋላ ሙዚቃን አጣጣምኳት። Thanks Miky!

  • @tamm7022
    @tamm7022 4 หลายเดือนก่อน +2

    Brilliant! Masterpiece! I love it ❤

  • @feleeshetu6966
    @feleeshetu6966 4 หลายเดือนก่อน +3

    የተደከመበት ስራ !!! ለጆሮ የሚመጥን እና የማይሰለች ፣ እናመሰግናለን ወንድማችን 👌🏿

  • @SeblinaSeblina-r6w
    @SeblinaSeblina-r6w 4 หลายเดือนก่อน +2

    ሚኪዬ በምክንያት ነው የምወድህ ከምስጋና ውጪ ሌላ ቃል የለም

  • @girmawgetahun5650
    @girmawgetahun5650 4 หลายเดือนก่อน +4

    ሚካኤል አመሰግንሃለሁ ስራዎችህን ውድድ አደርጋቸዋለሁ።ፈጣሪ ረዥም ዕድሜ ከጤና ጋር ያድልልህ!
    ከድምፅህ በተጨማሪ ዜማዎችህ የመንፈስና ነፍስን ስሜት አንፀባራቂ ናቸው።

  • @MiaMm-l8z
    @MiaMm-l8z 4 หลายเดือนก่อน +4

    አንተ ራስ እንዴት አስከዛሪ የሄን የመሰለ ስራ ታቆይብናለህ ❤❤❤

  • @meklitasamenew
    @meklitasamenew 4 หลายเดือนก่อน +3

    ግሩም ኢትዮጵያዊ ቃና ።ጆሮአችንን ለሚያደነቁሩት የውጭውን ናፋቂዎች ትልቅ ትምህርት ነው ።ኢትዮጵያዊ ኢትዮጵያዊ ነው ።

  • @EmebetMekonnen-d8p
    @EmebetMekonnen-d8p 4 หลายเดือนก่อน +3

    I am your kuami fan and mikiye you know I'm 25 years old but I love your music ena drop jemro new mademteh bet eskiselechugn deres...and I hope I will meet you one day...❤❤❤

  • @lidiabona7108
    @lidiabona7108 4 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን በስንት ግዜአችን ዘፈን ሰማን Thanks miki

  • @samsonadane-e7f
    @samsonadane-e7f 4 หลายเดือนก่อน

    ተባረክ ሁሉም ስራዎችህን የቀድሞቹም ውብ ናቸው ሱሴ ናቸው

  • @meskisodo7286
    @meskisodo7286 4 หลายเดือนก่อน +145

    ሚኪ ድምፅህ ከዜማው ጋር የግጥሙ ክብደት ትርጓሜውም እንደዛው ቀስ እያለ በጆሮዬ ይፈሳል ይህን የምሰማው ከጅቡቲ ሆኜ ነው !!!!

    • @sisaydagne5727
      @sisaydagne5727 4 หลายเดือนก่อน +9

      😊

    • @BetselotBetsi-tp6ci
      @BetselotBetsi-tp6ci 4 หลายเดือนก่อน +6

      ይመችህ

    • @BetselotBetsi-tp6ci
      @BetselotBetsi-tp6ci 4 หลายเดือนก่อน +5

      አተትለያለየአመቱምርጥዘፈንይመችህ

    • @HaymanotKinfe
      @HaymanotKinfe 4 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @YabieEndalk
      @YabieEndalk 4 หลายเดือนก่อน

      How are the most strong you 😊😊😊😊😊I 😊😅the first g😮😮😮uy 0😊😊😅😮😅😮😅and a man say a few hundred yards d 16:46 own 17:23 😅⁰00am ⁹ 15:02 😊 same 😅thing 99⁰0p😊00pp😅00😮😮😮​@@BetselotBetsi-tp6ci

  • @zinnahbizumelaku1976
    @zinnahbizumelaku1976 4 หลายเดือนก่อน +1

    Heaven poured talent, we are good to go another five years

  • @ArsemaArsema-l4o
    @ArsemaArsema-l4o 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሚኪዬ የልጄ ስምም ሚካኤል ነው ቀጥሎ ለምወደው ባሌ ከአንድ እስከ ሶስት ጋበዝኩት በጣም ደድስስ ነው ሚለው ጎበዝዝዝ በርታ እናከብርሃለን🎉

  • @Casatech-z9c
    @Casatech-z9c 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሚኪዬ ከረጅም አመት በሀላ ዳግም በጉጉት ስለሰማውህ ደስታዬ ወደር የለም❤

  • @اماحمدةلمشهظ
    @اماحمدةلمشهظ 4 หลายเดือนก่อน +2

    ሚኪየ ዘመንህ ይባረክ በጣም ነው የምወድህ❤❤ አንጀት አርስ አልበም

  • @JoHaile-n7y
    @JoHaile-n7y 6 วันที่ผ่านมา +2

    Thank you again! The more I play to it … every song & lyric sink in my mind…

  • @addisu3636
    @addisu3636 4 หลายเดือนก่อน +2

    Thank you, Miki!
    Your album is a masterpiece, with every track like a journey through sound. The creativity and emotion poured into each song are truly breathtaking, attracting me from start to finish with its unique blend of melodies and lyrics. Your talent shines in every note, making the album unforgettable. The flawless production, vocals, and composition set a new standard, while each song resonates deeply, leaving a lasting impression.
    Stay blessed!!

  • @hiwotabebe-t7j
    @hiwotabebe-t7j 4 หลายเดือนก่อน +2

    የአመቱ ምርጥ ብሠማው ብሠማው አልሠለቸ አለኘ (የኔ ጠይም❤ )የሆነ የሚያረጋጋ ነገር አለው

  • @tsibuta631
    @tsibuta631 4 หลายเดือนก่อน +1

    ለዛ ያለው ዘፈን ከሰማን ትንሽ ቆይተን ነበር ።እናመሰግናለን ሚኪ።

  • @zerihunbirle8450
    @zerihunbirle8450 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሚኪ ሙዚቃ የገባህ ነህ አዉቃለሁ
    ካንተ ምጠብቀዉ ይህን ነዉ ያላችሑን
    ዉስን ምርጦች ፈጣሪ ለኛ ሙዚቃ እነደ አህል ዉሃ
    ለጠማን ለራበን ፀጋና ጤና አብዝቶ ያቆይልን

  • @tigistmartha8608
    @tigistmartha8608 4 หลายเดือนก่อน +3

    እናመሰግናለን ሚኪዬ ምርጥ አልበም ❤

  • @kiya-h3q
    @kiya-h3q 4 หลายเดือนก่อน +4

    አንተ ምርጥ ትችላለህ እኮ አለህ ይገርማል እካን ደህ ናመጣህ ሚኪ

  • @ZelalemTafesse
    @ZelalemTafesse 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሚኪ እጅግ ምርጥ ዜማ ነው የሰራሀው ደጋግሜ እየሰማሁት ነው ። ምስጥ ነው ያልኩበት :: Thanks , God bless you.

  • @koniaynalem8303
    @koniaynalem8303 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሚኪ የኛ ዘመን መኩሪያ ምርጥ ዜማ ከነግጥም ከሙሉ ስብእና ጋር 👌👌👌

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 4 หลายเดือนก่อน +1

    ቢሰማ ቢሰማ አይሰለች እንድህ ነው ሙዚቅ በሚያምር ድምፅ ቁምነገር ያለው ግጥም መልክቱ አንጄት የሚበላ አቤት ልዩ ስጦታ ነው በአድስ አመት የሰጠኸን እናመሰግናለን ሚኪ 💚💛❤🙏💚💛❤🙏💚💛❤🙏🌷💕🌺🌹ገራዶን ስታነሳ ያደኩበት ድቅን አለብኝ ፊቴ💚💛❤🌻🙏🌻🌻🌻🌻🌻መልካም አድስ አመት ይሁንላችሁ መላው ኢትዮጵያዊ ልጅች አገራችን ሰላም ያድርግልን🙏❤🙏❤🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @themane9894
    @themane9894 4 หลายเดือนก่อน +2

    አሪፍ አልበም ነው ማዳመጥ ይጠይቃል ቶሎ የሚሰለች አይነት አይደለም ምርጥ ነው

  • @etalem3581
    @etalem3581 4 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤❤ ሁሌም ለብቻ በረ ተዘገቶ የሚደመጥ ስራ አብሮን የሚያረጅ ንፁ ከአርቴፍሻል ነፃ woww❤🙏🙏🙏

  • @user-armacheho
    @user-armacheho 4 หลายเดือนก่อน +2

    ሚኪየ ምርጥ ስራ የማይሰለች ዘመን ተሻጋሪ ስራ ።እንደ ወይን እያደር የሚወደድ ። from north west London

  • @selamselamh9666
    @selamselamh9666 4 หลายเดือนก่อน +4

    Well done! Thanks!

  • @ኢትዮጰያዊነት
    @ኢትዮጰያዊነት 4 หลายเดือนก่อน +2

    Matured people love your music 🎶

  • @geniyearsemalej
    @geniyearsemalej 4 หลายเดือนก่อน +1

    የድሮው ሚኪ ያው ነው ፈጣሪ ይመስገን የዘፈኑ ለዛ ለራሱ እደድሮው ነው ምርጥ ዜማ አስመተኸናል እናመሰግናለን ❤❤❤❤

  • @SelamRekik
    @SelamRekik 3 หลายเดือนก่อน +4

    የእውነት ፈውስ የሆነ ሙዚቃ ነው....የምር ሚኪ ትችላለህ እናመሰግናለን❤❤❤

  • @kirubelfikre3024
    @kirubelfikre3024 4 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you, legend!

  • @shiferawabebe805
    @shiferawabebe805 4 หลายเดือนก่อน

    ሚኪ በጣም ቆንጆ አልበም ስለሰጠኸን እናመሰግናለን!

  • @AgriTechSolutions360
    @AgriTechSolutions360 4 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you miki! This is our generation album 90's.. ዜማ + ግጥም. 👌👌👌👌

  • @MahiMahi-cb1sx
    @MahiMahi-cb1sx 4 หลายเดือนก่อน +1

    ስለሰጠህን ሙዚቃ እናመሰግናለን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኛለሁ🙏🙏

  • @selamselina2768
    @selamselina2768 4 หลายเดือนก่อน

    ሚኪ በውነት ቃላት የለኘም ዋው 👏👏👏
    አብሶ እንዴት የሚለው ሙዚቃ ኡፍፍፍፍ ብቻ የልቤን ነው የገለፅክልኝ tnx 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Elshadaytubeኤልሻዳይቲዩብ
    @Elshadaytubeኤልሻዳይቲዩብ 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሚኪዬ የጥበብ የክት ልጇ ነህ የማይሰለች አልበም ነዉ እናመሰግናለን❤❤❤❤❤

  • @mahletgirma6598
    @mahletgirma6598 4 หลายเดือนก่อน +2

    አንድ ቃል...
    አንደኛ አልበም!

  • @MelatWandimu
    @MelatWandimu 4 หลายเดือนก่อน +2

    I started listening to music again .thanks to u. Breath taking music in one word❤.Can't stop listening!!!

  • @YohannesMebratu-ps6uq
    @YohannesMebratu-ps6uq 2 หลายเดือนก่อน +2

    ሚኪ ሁሌም የሚገርመኝና የሚያስደንቀኝ እያንዳንዱን ዘፈን የምትንከባከብበት ችሎታና ጥንቃቄህ ይገርመኛል keep it up !! ሌላው ይሄንን አልበም ላቀናበረው ወንድማችንም አድናቆትና ምስጋና ይገባዋል ሰርቶታል !!

  • @FuadeAbdeltif
    @FuadeAbdeltif 4 หลายเดือนก่อน

    አልበም ጨርሶ መስማት ይጨንቀኛል ያንተ ሲቀር ሚኩ ትለያለህ ብዙ እኮ አለፈ ባንተ ሙዚቃዎች የትዝታዎቼ አንዱ አካል ነህ ረጅም እድሜ

  • @BFF410
    @BFF410 4 หลายเดือนก่อน +1

    Very nice album. KUDOS to you.

  • @Eteneshzegeye
    @Eteneshzegeye 4 หลายเดือนก่อน +1

    ዘመንህ ይባረክ ስሜት የሚያረጋጋ ደስስ የሚል ሙዚቃ❤❤🎉

  • @betytube-s8x
    @betytube-s8x 3 หลายเดือนก่อน +5

    ዘመን የማይሽረው ዘፈን እየተንቆረቆረ ስር ዘልቆ የሚገባ ጥኡም ዜማን ስላበረከትክልን እናመሰግናለን ሚኪዬ የዜማ ሞገስ ኑርልን

  • @Yosef-s3z
    @Yosef-s3z 4 หลายเดือนก่อน +2

    ሚኪየ በላይነህ የኔ ዘመዴ የአክስቴ ልጅ እንኳን ደስ አለህ ያ በረከት ክልን የሙዚቃ አልበም እጅጉን በጣም አሪፍ ነው ወንድሜ የጋሽ በላይነህ ጀግና ልጅ መልካም እድል መልካም አዲስ ዓመት ይሁንልህ ከነመላው ቤተሰብህ❤️🫶👍

    • @MelakuMulugeta-gj3ci
      @MelakuMulugeta-gj3ci 4 หลายเดือนก่อน

      የአክስቴ ልጅ ነው እወቁልኝ ነው?

    • @hirutnigatu1435
      @hirutnigatu1435 4 หลายเดือนก่อน

      ​@@MelakuMulugeta-gj3ci lenae degemo ye agotae lije new😂

  • @fekreashagre5941
    @fekreashagre5941 4 หลายเดือนก่อน +1

    The one thing I like about your albums is you don’t compromise on the music. Always nicely arranged. 👍🏾

  • @mekuriaaklil2713
    @mekuriaaklil2713 4 หลายเดือนก่อน +1

    Our esteemed Artist Michael, your art is extraordinary! You're a true master of your craft. Thank you for such a wonderful performance.

  • @YohannesWorkneh
    @YohannesWorkneh 4 หลายเดือนก่อน +2

    Mesach Album!!! mnm yemital yelewum. Much Love Miko! Stress relief yehone music!

  • @madinaguhar3966
    @madinaguhar3966 4 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም አሪፍ ስራ ነው በጣም ይገርማል ዝም ብሎ ነዉ የሚገባው እናመሠግናለን ።

  • @MiaMm-l8z
    @MiaMm-l8z 4 หลายเดือนก่อน +9

    እኛ ደሞ የምናደንቅህ
    1በችሎታህ
    2በርጋታህ
    3በጨዋነትህ
    4በኢትዮጲያዊ ጠይም ግርማሞገስ ነው

  • @bementfeker8334
    @bementfeker8334 4 หลายเดือนก่อน +1

    ግርም የሚለኝ ለየት ያለ ሙዚቃ ያንተ የራስህ እስታይል አለክ ከሌሎች ጋር መመሳሰል እንኳን የለውም አንደኛ ሁሌም❤🎉 100%

  • @teddy6326
    @teddy6326 4 หลายเดือนก่อน +1

    ⚠️Miky, please don't keep us waiting for too long for your next album, we adore you ❤

  • @addismengistu8371
    @addismengistu8371 4 หลายเดือนก่อน +2

    Wow what is a voice. My favorite singer mikyee.❤ I can't stop to listening .thank you. 🎉🎉

  • @dagimsamson
    @dagimsamson 3 หลายเดือนก่อน +3

    እንዴት አንድ የሚጣል እንኳን አይኖረውም ? የሚገርም አልበም እናመሰግናለን በጣም

  • @solianacool3791
    @solianacool3791 4 หลายเดือนก่อน +2

    No words but love all the songs. They brought me back to my 90th ❤❤❤❤❤

  • @AndnetHailemariam
    @AndnetHailemariam 2 หลายเดือนก่อน +6

    ሚኪ ምርጥ ስራ ግጥም ዜማ መልእክት በጣም ትገርማለህ በጣም ከፍያለ አልበም❤

  • @Mahi-gb6yj
    @Mahi-gb6yj 4 หลายเดือนก่อน +1

    ኡፍ ጆሮዬ ከጫጫታ ገላገልከው ሚኪዬ እናመሠግናለን❤❤🙏🙏

  • @mahiletmekonnen8588
    @mahiletmekonnen8588 4 หลายเดือนก่อน +1

    my favourite singer Micky ❤ thank u👏👏👏👏

  • @danichochop1752
    @danichochop1752 4 หลายเดือนก่อน

    ሁሉም ስራህ (ዘፈኖችህ) እንደሁልጊዜዉ ምርጥ ነዉ 👌የኔ ጠይም ዉበት የሚለዉ ግን የተለየ ነዉ ሚኪሻ አመሰግናለሁ
    መልካም ጊዜ ለሁላችን 🙏

  • @yonastekilemarium3314
    @yonastekilemarium3314 3 หลายเดือนก่อน +3

    ማኪየ ካወጡ አይቀር አልበም እንደዚህ ነው እንጅ የዘጠናወቹን ትዝታ አመጣህ እኮ እጅግ ተደስቻለሁ እንወድሀለን🎉🎉🎉

  • @nahombirhanu7639
    @nahombirhanu7639 4 หลายเดือนก่อน +2

    ሚኪዬ ወጣትነቴ ነክ ሁሌም አዲስ ነኝ አንተን ስሰማ በቃ ፍቅር......ፍቅር ...ደሞ ትዝታ አንዴም አዲስ ፍቅ...ርርር❤❤❤እረጅም እድሜ ሚኩ❤❤❤❤❤❤❤

  • @MekuM17_Royal
    @MekuM17_Royal 4 หลายเดือนก่อน +5

    በቃ ሺ አመት ኑር ልላ ቃል የለኝም

  • @NancyBelay-n7x
    @NancyBelay-n7x 3 หลายเดือนก่อน +3

    ሙዚቃዎችህ ሁላ ፍቅርን ሰባኪናቸው በጣም እናመሰግናለን ጆራችንን የምናሳርፍበት ድምፅ እና ሙዚቃ ስላሰማኸን በናትህ አትጥፋ❤❤❤❤

  • @jamailseid5602
    @jamailseid5602 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሚኪ እናመሰግናለን ሌላ ምን ይባላል ከወሎ ባቲ❤❤❤

  • @GelilaGebru
    @GelilaGebru 4 หลายเดือนก่อน +1

    Good job Micheal Belayneh ❤

    • @GelilaGebru
      @GelilaGebru 2 หลายเดือนก่อน +1

      መፅናኛዬ እየሆነ ነው......

    • @GelilaGebru
      @GelilaGebru 2 หลายเดือนก่อน +1

      ሙዳየ ቃልኪዳን❤
      የእግዜር ድንቅ ሥራ🙏🏽
      ገራሚ ስራ 👍🏽
      Good job Miki🎉

  • @nebiyattamiru
    @nebiyattamiru 4 หลายเดือนก่อน +3

    የድሮ አልበሞችን አይደርስም

  • @MerkebuMohammed
    @MerkebuMohammed 4 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ምልልስህን አይቼ ተደምሜለው። keep it up

  • @ZerubabelAbraham
    @ZerubabelAbraham 4 หลายเดือนก่อน +2

    That's always expected Micki.....Thanks

  • @admasusolomon2939
    @admasusolomon2939 4 หลายเดือนก่อน

    እናመሠግናለን እኔ የወደድኩት በጣም ወሎ የሚለዉ እኔ አልሞትም የሚለዉ ስንኝ❤❤❤❤ መሣጭ ቃል ነው ደግሞ ወይራ የሚለዉ አንደኛ በአጠቃላይ ትችላለህ

  • @fgmm3291
    @fgmm3291 4 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you 🙏🏽 ❤❤❤❤

  • @hailuhenock4666
    @hailuhenock4666 4 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you sooo much Miki , We really needed this 👏👏👏🙏