Thank you The Abyssinians Nova for relaxing me with my best of all. All these songs dig dipper my heart to bring all my sealed memories with my high school sweetheart. Those good old days have gone long ago, but the memory seems to be yesterday. I am not sure if she has the same feeling that I have when she listens these songs. I wish the best of her anyways!!!!
@@AlternativeMedia05 shatup dumass we dont care about fake ethopia we are for ever the great eritrea Bahre Negestat only we respected who respact us fnita!!
Wow, my Mom also was from Eritrea but came to Addis when she was 7 and she love his music so much. I remember in 1996 she ask my sis to send me Efrem CD ufff alot of memories but i lost most of my family members and i am always sad. I wish we can get back those day again but it's impossible😥
Am from Eritrea 🇪🇷 and am listing to Eframe since long time ago & I feel joy even I don't know Amharic but his voice & the music 🎶 is very fantastic long life E. Tamru
Great singer E. Teamru ! While I am listening now , it sends me back to 90’s , where some one can enjoy his music easly on the streets of Dec. Eritrea 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷. Stay blessed Efi !
Thank you The Abyssinians Nova for relaxing me with my best of all.
All these songs dig dipper my heart to bring all my sealed memories with my high school sweetheart. Those good old days have gone long ago, but the memory seems to be yesterday. I am not sure if she has the same feeling that I have when she listens these songs. I wish the best of her anyways!!!!
Same to you
ححححححح٠
I have no problem q at aa
እኔም ፎንቃ ላይ ነኝ 😥❤️
UI^
ከሚስቴ ጋ ሁኜ ነው እየሰማሁት ያለሁት አሁን። ምናልባት ከ50 አመት በኋላም የኢፍረም ዘፈን የምጋብዛት ይመሰለኛል። ውሃዬ በጣም እወድሻለሁ ❤🥰
ታድላ❤❤❤
Un demodable
😘😘😘😘😘
Pp pop 0😊😊😊😊😊😊p😊@@meskeremsaunier4216
😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!¡!!!!@,@!!@@MarituAbiyu
እኔ ኤርትራዊ ነኝ ግን የኤፍሬም ዘፈኖች መስማት ጭራሽ ኣይሰለቸኝም ሁሉ ግዜ ውስጤ ነው እድሜ ይስጥህ ፈጣሪ
Also me i remember this hot music ኣለምብራ ቶሪኖ ዳንሲማርያም massawa city🇪🇷🇪🇷🇪🇷ወይzendro23yreas later...
Hey
አሜን አሜን
❤ኣነእውን፡ኣለኩ
Eshi ertiraw neh gin amrign techialeh are tawu mude atayazuben😂
መቸም የማይጠገብ ዘመን ተሻጋሪ ሙዚቃ ኤፍሬም ታምሩ
በጣም ብሰማውብሰማውየማልጠግበው❤❤❤
የ40 አመት ትዝታ. በህይወት የሉም እህት ና ወንድሜ በወቅቱ ይህን ዘፈን በጣም እንወደው ነበር አሁን ላይ ሳዳምጠው ምነው እንደዘፈኑ ዘመን ቢሻገሩ !!!!! አሁን ብቻህን ሳዳምጠው ስዉነቴ ይዝላል.
አይዙን ነፍስቸውን ባፀደገነት ያኑረው
Sorry genet
በጣም እዴትዝታ ሁሉም እርሜ ኒኖረው እዴት በታዴልን 😭
እዉነት ነዉ ያልሸው እህቴ ነፍሳቸውን በገነት ያኑረው በጣም ልብ ይነካል ። እኛም ኤፍሬም ዘመዳችን እስኪመስለኝ ድረስ 🥰 እናዳምጠው ስለነበር ዛሬም ከወንድሞቼ ጋር እንገባበዛለን በጣም ቤተሰቤን ልጅነቴን ሰፈሬን ካዚንቺስን ያስናፍቅኛል
I fill you 😔
ያፈቀሩት ሰው ሳይኖር ያፈቀሩ ያህል እንዲሰማ የሚያደርጉ ምትሀት የሆኑ ዘፈኖቹ ሁሌም ግርምትን ይፈጥሩብኛል ምን ግዜም ከልብ ማይጠፋ!! 10Q ኤፎ
ከነሱ ውስጥ አንዱ እኔ ነኝ ሳላፈቅር ያፈቀርኩ ያህል ነው የሚሰማኝ😥😥❤️🙏
እዉነት
😂yyadikih!!! ewnetkn new eko
እንደኔ ሆድ ሲብሰው በስደት ቆየት ያሉ ሙዚቃዎችን እየሰማ ግዜውን እሚገፋ ስንት አለ
ኤፍዬ ሀሌም ከከፍታ በላይ ነህ።
አለን😢😢😢😢😢😢😢
Me
ከለን
ሁሌ ኤፍያ ሙዝቃን ስሳማ ስሜት ያታለዬ ነዉ 1000%ኑርልን ጀግና ወንድም❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤ስዎድክ ከልቤ📲📞💋💋💋💋💋💋💋💋
be percent menor tejemere endie
በቃ ዘፈነ ኤፍሬም ሙዚቃ ከዚህ በኻላ ቢቀርስ አቦ እድሜ ይስጥህ
እኔ ኤርትራዊ ነኝ ለአማርኛ ዘፈን በተለይ ከሮሃ ጋር የተዘፈነ ሙዚቃ ሁሉ ገዳየ ነው። የትግርኛ ቡዙም አለሰማም የሚጥመኝ የዱሮው አማርኛ ያሳደገኝን ነው። አዲሱ የአማርኛ ይሁን የትግርኛ እስከ መውጣቱም አላውቅም ምንም ጣእም ይሁን ለዛ የለውም
My friend it's okay the feeling U have i's very natural, So enjoy it !!!
@@mulatuayele5168 የዛሬ 3 አመት የጻፍኩት ነውና መኖር ጥሩ ነው ይሄው ለመልስ በቃን😭😭😭😭😭
We are one my brother
Daloding
Me too
የኤፍየን ሙዚቃ እስካሁን የሚያዳምጥ እጁን ያዉጣ ✋️
Always in love with your song
Long live Ephye 💞
ሰላም ለሀገራችን 🙏💚💛❤️
🖐😥
@@ሱሱነኝከሀራ ene
Eyader adis
በ9/ 4 /2014 በዚህ ሰአት እየሰማሁት ነው✋✋
☝️☝️☝️☝️
እኔ ኤርትራዊ ነኝ ግን የኤፍሬም ታምሩ ዘፈኖች መስማት ከልጅነቴ ጀምሮ የማይሰለቸኝ ምርጥ ዘፈኖች ናቸው እድሜ ይስጠህ ፈጣሪ
ኤረትራ በጣም ነወ የመወደወ❤❤❤❤
I am eritrean i love efrem teamru songs
ኤርትራ የት ነው
፦፥@@አሚንፍላጎት
😂😂if you're from Ethiopia how you don't know eriter n@@tediayeshu6283
የማን ልጅ ሚካኤል የማነው ዳይመድ ኤፍሬም ታምሩ ይበቃናል ኤፍሬም ትመቸኛለህ
ከልጅነት እስከ ጕልምስና የማይቀየር ምርጫዬ ኤፍሬም ብቻ ነው። እርሱን ሲሰማው ደስታ አይሉት ሃዘን "ይጨንቀኛል ዝም ብሎ" ፍቅር ሳይዘኝ ፍቅር እንደያዘው ሰው ይናፍቀኛል። ረጅም እድሜ ለኤፊ
פג פ000םם9ם0
ሪ
Alula
እዉነት ቢላሃል
ያኔ ሻባላ
ሚላሻህ እየጣብኩኝ ነዉ
እኔ ብቻ ነኝ ብየ ነበር እንዲህ የሚያደርገኝ
Enam westa new efi
ኤፍሬም ታምሩ የህይዎቴ የትዝታ ሞተር የማቱሳላን እድሜ ይስጥህ
አፍዬ እድሜህን ያርዝምልኝ
ብሰመዉ ብሰመዉ ብሰመዉ መቼም የማይሰለቹኝ ድምፅህና ግጥሞችህ
የእትዮጲየ እንቁ
So True un demodable 4 100... years il existe generations et generations Ephereme Tamerue
ዋው! ከልጅነት እስከ ጉልምስናዬን ወቅት ትዝታዎቼ ውስጥ ይከተኛል "የሆነ የማላቀው ናፍቆት ያሰምጠኛል
እውነት ነው ኤፍሬም በቃ ልዩ ነው
Pareil ❤😔🔥
እግዚአብሔርም እንዲህ አለ ሰዎች ከ የቀን የ ህይወት ውጣመውረዳቸው ያርፉና ይዝናኑም ዘንድ ከ መካከላቸው ሙዚቀኞችን እንፍጠር አለ።
እነሆም ኤፍሬምን ፈጠረ።
ይሄም መልካም እደሆነ አዬ ከዛም ጂጂን ጨመረልን።
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🙍💌
Idiot
I am Eritrean but I realy love Efrem tamru song
ኤፊ እኛ ኢትዮጵያውያን ያለ ልዩነት በፍጹም ልባችን እናከብርሃለን እንወድሃለን ..........
የልጅነት ትዝታ የቤቴ የሰፈር የቤተሰብ በተለይ የናቴ
ትዝታ አላእ ይራእማት በጣም ትወደዉ ነበር እሰቲ ክፈቱት ያን የተረጋጋ ድምዸ መረዋ እናመሰግናለን
ምርጥ ዘፈኖች ኤፍሬም ክብር ይገባዋል❤❤
ኤፊየ በጣም ነው ምወድህ ዘፈንህ ስሰማ
ጥልቂ አሳብና ትዝታ ይገባለው የማይቀየር
ምርጫየ ነህ❤🇪🇷
ዘድሮም 2013 እንደኔ የሚያዳምጥ ሳይዋሸ 👍 አድናቄህ ነኝ ኤፍሬም 👍👍 ሙዚቃዎችህ ሁሉ የተመረጡ ናቸው
Ephrem is the best of bests in his best and lovely music
@@yonathanasnakew8123 yse nice
@@yonathanasnakew8123 ፣፣፣፣
እኔም አድናቂው ነኝ በጣም እወደዋለሁ
@@seidabate6062 አይዋ
ዘመን ቢለዋወጥም የሰው ልጅ ባህርይ ቢቀያየርም፤ የኤፍረም ድምጽና ትዝታ በኣሁኑ ዘመንም እንኳን ኖርኩበት የሚያሰኝ ትዝታ ይዞ እንደቆየ ነው።
ድምፅ ብሎ ዝም ነው እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ
ጎዳናው ትዝታ ወሰደኝ 40 አመት ወደኋላ ሰው የነበርን ጊዜ ወርቃማው ዘመን ከነ ችግሩ ❤
My Father use to sing for my mom I miss them a lot they are not alive
ከነችግሩ የድሮ ፍቅር ለዛው ድሮ ቀረ
ኤፍዬ= ላንተ ብቻ ሳይሆን ከነመላው አጠቃላይ ቤተሰብህ በሙሉ እድሜ ጤና ሰላም ፍቅር እ/ሄር ካንተ ጋር ይሁን እያልኩ የምመኝልህ አበበ ገሠሠ ነኝ
ወይኔ ስደት ይብላኝልህ በናፍቆት በትዝታ ልሞት ነው ድረሱልኝ ያገሬ ልጆች
Ayezoki wandema hulum and qani yalifali
ydfash
አይዞን
We are the same 😔 ayzone 😢💚💛❤️👍
Temeles hagerachi sefi newu
የታናሽ ወንድሜ ታምሩን ልጅ ኤፍሬም ብዬ ሰይሜአለሁ። ኤፍሬምን መውደዴን ለመግለጽ ነው።
የሱን ዘፋን ስሰመ ሳልወድ ፍቅር ይዘኛል ሁለም አድስ ምርጥ ኤፍሬም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤
የኤፍሬም ሁሉ ዘፈን ትዝታየ ነው.ከልጅነቴ እስከ ኣሁን ኣንደኛ ማይቀየር ምርጫየ ነው.ረጅም እድሜ ከምሉ ጤና ና ደስታ🇪🇷 ❤️
ፈቅርም ዘፈንም ድሮ ቀረ 😍😍😍😍
እዉናት ብላሸል😥
አዬ ወዳጅ ድሮ ነበር ግን ኤፋ ዛሬም ነገም እንዲው ይዝፈንልን❤😊
መቸም የማያረጅ ሁሌም አዲስ በየአመቱ የሚታደስ ሙዚቃ የዘፋኝ ኩሩ ኢፍሬም ታምሩ!
ይህን ዘመን የማይቀይረውን ሙዚቃ በሠማንበት የዛሬ ሙዚቃ አንድ ግዜ ተሰምቶ የሚረሳ እርቃን የበዛበት ብቻ ልዩነቱ ብዙ ነው
የሙዚቃዉ ንጉስ እንደ ኤፍሬም ታምሩ መቼም እንዳንተ አልተፈጠረም ወደፊትም አይፈጠርም
🇪🇹❤👌
እዉነት ነዉ
ዛሬም 2014 ላይ የኤፍሬም ሙዚቃ አድስ ነው ለኔ ዘመን ተሻጋሪ ኤፍሬም ታምሩ የዘፋኝ ኩሩ
❤
ብስማህ ብሰማህ የማልጠግብ የኔ ኤፍሬም ትለያህ የኔ የጊዮን አማራ
ዘመን አይሽሬው ኤፍሬም ታምሩ ለኔ ከዘፋኞች ሁሉ ትለይብኛለህ ዘፈኖችህ ጥንቅቅ ያሉ ፣ አዝናኝ እና በትዝታ ሩቅ የሚያስጉዙ ናቸው ረዥም እድሜ ለኤፍሬም፡፡
ምርጫየነህ እወድሀለው ❤ ፈጣሪ ይጠብቅህ።
ለደስታዬም ለሐዘኔም የኤፍሬም ዘፈን ይመቸኛል ማን እንደ ኤፍሬም !!
tekekel belehal
E vero
ዲስ ላይክ እምታደርጉ መንጋ ምቀኛ ምንም እንከን እማይወጣልክ የማትሰለቸው ኤፍ 😘🥰
Bftum altbkum nber dislike ynoral biyeaaa hooo sweu gin tamowal
Amsl
ኤፍሬም
Weewei
@@abochershiferaw3435 valve is a v
የኤፍሬም ተፈራ ነጋሸ አረጋኝ ወራሸ ነፃነት መለሰ ሀመልማል አሰቴር አወቀ ፀጋየ አሸቱ መሰፍን እበበ ፀሀዩ ዩሀነስ ፍቅር አደስ ነቃጥበብ ሙዚቃወች የልጅነቴን ህይወቴን አብሮ አደግ ጓደኞቸን ስፈሬን ወደ ኃላ ተመልሸ በተዝታ አነዳሰታውሳቸወ ያደርጉኛል አመሆነው ይጠፋኛል የኃላ ዘመኔ ይመለሰ ይመሰል በተዝታ መብሰልሰል እጀምራለሁ
ተሰምትህ የማትጠገበዉ ኤፈሬም 😍😍😘😘😘
ይህ ዘፍን ከአገር ስጠፋ ታክሲ ውስጥ እስማው ነበር
ትዝታ እለኝ ok thanks
ኤፍየ በሂወቴ የማረሳው የምጀመሪያ ፍቅር በያዘኝ ግዜ ፀጉሬን እየተከረከምኩ እንባወቼ በጉጮወቼ ሲወርዱ ሳሪስ ፀጉር ቤት ቦጌ ይባላል ካሴቱን አውጥቶ ሰጠኝ ዋው ትዝታ ኤፍየ ፍቅር ነህ።
የእውነት ልክ እደኔ የሚወድህ አለ😘
ጋሺ ኤፍሬም ውሥጤነህ እረጅም እድሜና ጤና ከነቤተሰቦችህ እመኝልሃለሁ😍😘
Amen betame des yemile zefene new
ማነው እደኔ እፍሬምን 2010 ጀምሬ እፍሬምን የማዳምጠው አድናቂህ ነኝ
የፈታሁት ባሌ የሚወደዉ የኤፍሬምን ሙዚቃ ነበር ሀቢቢ ይምዬ ዛሬም እወድሀለሁ
ውዴ እየወደድሽው ለምን ፈታሽ😔
ሰው እየተዋደደ በተለያየ ምክንያት ከሚወደው የትዳር አጋሩ ጋር ይለያያል !@@sadaemmam3777
አይንሽ ዛጎላማ ነው መውደድ ያመጣል፣ ጥርስሽ ጉረማይሌ ናፍቆት ያመጣል፣ ፍቅርሽ እንደጎዳናው ከአገር ያወጣል፣...........
ኤፎ ስሰማህ ዉስጥ ይታደሳል ከሁሉም ዘፋኞች የሚለይህ ዉጠህ ነው የምታወጢቸው ቃላቶቹን
I agree with u ! 👍
ትዝታ ይዞኝ ሀገሬ ገባ ኤፍሬም አድናቂህ ነኝ በሙዚቃወችህ ሁሉ በሀሳብ እልምም ብዬ የናፈቀኝ ሰው ጋር ሁሉ ደርሶ ዞሮ ዞሮ ይመለሳል 💘💔❤️❣️🙏
እኔንም እንዳችው ውዶ ያገሬ ልጅ ትዝታ ስንቃችን
@@jimmaboneya5665 ያልፋል ብለን መፅናናት ነው አይዞን
ኤፍሬምዬ የኔ የልጅነቴ የቤተሰባችን ትዝታ ልጅነቴ በስመአብ.......የምንጊዜም ምርጥም
I am Eritrean and I admire Ephrem Tamru.🥰🥰
ለኔ ምርጥ ዘፋኝ ኤፋሪም ቴድሮስ ታደስ እና ጂጂ ለኔ የምንም ጊዜ አንድኛ ናቸዉ
I can't sleep if i start listening efi songs at night love u 🇪🇹 from 🇪🇷🇪🇷🇪🇷
Just like me i love Ephrem🎷🎸❤
You're from Ethiopia. Eritrea is just one of the territories of Ethiopia
@@AlternativeMedia05 shatup dumass we dont care about fake ethopia we are for ever the great eritrea Bahre Negestat only we respected who respact us fnita!!
@@AlternativeMedia05 ጅል፣ አረቂያም።
i am from Eritrea Asmara, i dont speak & understand amharic. but that voice makes me as melting a candle. The one legend of our habesha, love you.
Qqq
🇪🇹❤Eritrea love you
Don’t worry as much as you understand it enjoy it. Otherwise, Ephrem lyrics are only understood by very good Amharic speakers only.
Then learn Amharic it will help you a lot.
ኤፍሬም ዘፈኖች የኣእምሮ መድሃኒት ናቸው በእውነት እናከብራሃን እንወድሃለን እድሜና ጤና ላንተ ይሁን ።
0
በጣም ከባድ ሰው የሁሌም ዘመናችን ክስት ነህ ❤
አፍሪም ታምሩ በጣም ተወዳጅ ነው ጦላይ ማሰልጠኛ ጣቢያን ያስታውሰኛል ። ቅዳሚና እሁድ ዘፈኑ ይለቀቅ ነበር ።
ዋዮን ሰላም በልልኝ
Am from Eritrea 🇪🇷.Efrem is one the best Ethiopian singer.❤️❤️
Kamilaha wedi ertira 💚💛❤️
Yes yes yes indeed I love Efrem
neyney modedey me too
@@HASSEN964 አዳናቂህ ነኚ በርታ እድሜና ጤነ ይሰጥ የልጂነቴን ተመልሸ የምሳታ
We love our Eritrean brothers and sisters.
Listened it today with tears reminded me my mom as he is one of her favourite singer! Lots of love From Eritrea 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
Love from Ethiopia. Keep praying. We love our Eritrean brothers and sisters.
Wow, my Mom also was from Eritrea but came to Addis when she was 7 and she love his music so much. I remember in 1996 she ask my sis to send me Efrem CD ufff alot of memories but i lost most of my family members and i am always sad. I wish we can get back those day again but it's impossible😥
The same her i left only with tears😥😥😥
@@Rahel_1973 sad
@@ALSR-channel 🤗
ኤፍ ኤስ አር መኪና እና ኤፍሬም ታምሩ ሁሌም ይመቹኛል በተለይ ቃጢራ እየነዳሁ ኤፍሬምን ሳዳምጥ
ኤፊዬ የልጅነቴን ቦይ ፊሬድ ሁለም ባንተ ዘፈን ነው የማስታውሰው ነብሱ ይማር ወደ ማይቀርቤት እዶዋል😭
Sorry 😭
ኤፉዬ በጣም የምወደዉ ሙዚቃ ነዉ ደስ ብሎኝ ነዉ የማዳምጠዉ አባታችን እድሜህን ያርዝመዉ 🙏🙏🙏❤️❤️
Am from Eritrea 🇪🇷 and am listing to Eframe since long time ago & I feel joy even I don't know Amharic but his voice & the music 🎶 is very fantastic long life E. Tamru
ዐመከወሸሰወኸፀኸዐበዐበዘበዐዐበበዐ
@@mameshewandagn6884 h v v cብኡጭ g b v vx
G vcv
@@tesfuhabtemariam554 ፥፥፥፳፳~ """"""🚲🚲🚲🚲🚵🚵🚵🚵🚵🚆🚆🚆🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵😤😤😤😤😖😤😞😞😞😏😏😏😞😞😏😏😓😓😓😞😓😂😍💑💑💑💑💑💑💑💑💑💑💑💑💑💑💑💑💑💑💑💑💑💑💑💑💑💑💑💤💤💤💤💤💤💤💤💤💤💤💤💤💤💤💤💤💤💤💤💤💤💤💤💤💤💤💤💤
@@wondante who is esu?
When we elect him you can talk, and but here we are talking about music 🎶 not polotics.
ኤፍሬም እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ይስጥህ ❤ From 🇪🇷🇪🇷🇪🇷
ሰወድህ በእዉነት ሺህ አመት ኑርልን
አይ ወይኔ በቃ እንደ እናተ አይነት ዘፈን ለመስማት ነው የናፈቅነው ዘፈንን እያሉ ይበጫበጩብናል የአሁኖቹማ አረ ወደዚያ 😏😏😏
ጌዚ ዘመም የማይሽረው ኤፌ በጣም ነው የምወደ እኔና ባሌ ፍቅር ስሰራ በኤፊ ነው❤❤👍😃
I would like to say thank you from the stream and the bottom of my hearts!
ምኑን ተናግሬ ምኑን ልተው የኤፍሬምን ሙዚቃ በወጣትነት ከሰማ ሰይጣን ቢሆን እንኳ ፍቅር ይይዘዋል። በእውነት ልዩ ሰው ነው።
መቸም የማይሰለች ከልጅነቴ ጀምሬ የምሰማው ኤፉ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ 🙏🙏🙏🥰🥰🥰
ከኔ በላይ ምወደው ሰው ያለ አይመስለኝም ኤፍዬ የኔ ምርጥ
ዘመን ተሻጋሪ ሙዚቃ !
ኤፍሬም ታምሩ ስወደው
ዠ
ኤፍሬም ታምሩ ድንቅ የሆነ ለሰው ጆሮ የሚመች ለስላሳ ድምፅ ፍቅር ጀምሮህ ከሆነ ዜማዎቹን እየሰማህ ከሆነ ከልጅትዋ ጋር ይበልጥ በፍቅር እንድትተሳሰርና እንድትገማመድ አድርጎ ፍቅርህ ከአረብ ብረት የጠነከረ የማድረግ ልዩ ሀይል ያለው ዘፋኝ ነው።
I am from Tigray, I will fight to remain Ethiopian against all odds mainly because of Ephrem's music!
ጎረቤት ሀገራችን ትግራይ😁 ክልል
Ethiopiaw Nagne maletu kebdohe /kebedoshi nw 🤭Tigary manime aywekhme
Zargnochi👎
Thats funny man 😅
@@mokshewoch7552 m
V.5.
ኤፍሬም ያንተን ሙዚቃ በጣም እወደው አለሁ ግን ለምን ጠፍህ?
መፈሴን የምታድስ ዘመን የማይቀይረህ ብሰማህ አልጠግብህም
መቸም የማይጠገብ ዘመን ተሻጋሪ ሙዚቃ ኤፍሬም ታምሩ
የኤፍሬም ሙዚቆች መሬት ጠብ አንዷ አትልም፡ መስማት ጨርሶ አይሰለችኝም። ከሚስት ጋር ጣፋጭ፡ I had great time. The best one. Still is.
ከልጅነት እስከ ጕልምስና የማይቀየር ምርጫዬ ኤፍሬም ብቻ ነው። እርሱን ሰማው ደስታ አይሉት ሃዘን "ይጨንቀኛል ዝም ብሎ" ፍቅር ሳይዘኝ ፍቅር እንደያዘው ሰው ይናፍቀኛል። ረጅም እድሜ ለኤፊ
0
ዘመን የማይሽራቸው ምርጥ ዘፈኖች ናቸው።
@@hadyadula3234 qqqqqqqqq
Thanks z same feeling
@@hadyadula3234 q
ኤፍሬም ወድስብ ብለውሐል አጐቶቼ እውነታቸውን ነው ዛሬን ሳጣጥመው ስስማው ዘፈንሕን ድሮም ምርጫየ ነበቱርክ ግን አሑን ከሑሉ ቦታዎች ርቄ ስስማሕ በትዝታ ጠፋሑ በጣም የማይቀየር ድምፅ የሚስብ ዘፈን ብዙ ትዝታዎችን ጥለን የወጣንበት ሽገር አዲስ አበባ ኑርልኝ ኤፍሬም አንዴም ሑለቴም አይቸሐለሑ በኮንስርት ግን በድጋሚ ባይሕ ደስተኛነኝ ናልን እንይሕ ትዝታችንን እናጣጥም
Great singer E. Teamru ! While I am listening now , it sends me back to 90’s , where some one can enjoy his music easly on the streets of Dec. Eritrea 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷.
Stay blessed Efi !
❤❤❤😂😂😂
ትላንትም ዛሬም ነገም ወደፊትም 1ኛ ነው
ኤፍሬም ሙዚዊችህ ሁሌም አዲስ ናቸው አዲናቂህ ነኝ
እድሜና ጤና ይስጥህ ኤፊ!!! ግን ጠፋህ !! እባክህ አንድ አዲስ ዘፈን ልቀቅልን!! በፈጠረህ!!!!
ሲከፋኝም ስደሰትም ኤፍዬ እሰማሀለሁ😢
መልካም አመት ለኢትዮጵያን በሙሉ እንድሆን እመኛለው መልካም አመት
I am from Eritrea. Sweet songs Efrem yene Feker🌹🌹🌹
Thanks Bro We Are Brothers
A lot of Eritreans have a good test on everything pretty much. I am Ethiopian have quite a few Eritrean friends.
We love our Eritrean brothers and sisters.
@@genetasefa5303 አንሺ ምኝ ገነት ምንድነው ልዩነታቸው ኢትዬጵያውያንና ኤሬትራውያን?በሽተኛ ፖለቲካ ነው
Abet music I love Afrem Tamru wdddddd from Eritrea 🇪🇷.
ኤርትራውያኖችን ስኖዳችሁ እኛ ኢትዮጵያኖች ውድ ስታደርጉን እናንተ ኤርትራውያን love You So Mach Dear We Are Brothers And Sisters My Big Bro
benatachu Ertra Setoch 1Chu Agbuin Fikrachu Beretabin ere wwwww Love My Sekend Country Is Ertra Love
We love our Eritrean brothers and sisters.
ምን ኑሮ ብቻ ዘፈንም በእናን ጊዜ ቀረ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥህ❤❤❤❤❤❤
የኔ የኢትዮጵያ አንደኛ 🧑🎤ዘፋኝ
ኢፍሬም የጎደኛየ ትዉስታየነዉ እሡበሠማሁ ቁጥርትዝታ ፈጣሬግን አላገናኘን አለ 😢😢💔💔
Not understanding even a single word, but still Ethiopian music is all can listen all day.
ኤፍዬ ለዘለለም ኑሪሊኝ ከመንም ዘፈኝ አቲነፃፃርም ቲለየለህ
That is why they said music is the language of the universe enjoy it
ኤፍሬም ዘርና አገር የማትለይ ምርጥ ዘፈን ለዛም ነው ብዙ ስው የሚወድሕ ኤፍሬም ለሑሉም የሚመች ዘፋኝ ነው አስመራ
To be honest Amhara people means just love love ❤️🇪🇷
❤🙏🙏🙏🥰🥰🥰😘😘😘
🙏🙏🙏
Merci beaucoup ❤& you 🇪🇷
ዋው ኤፍሬም ማለት ለእኔ ብሶቴን እና ጭንቀቴን ፍፁም የምረሳበት ምርጥ ዘፈን ነው እድሜህን እንደማቱሣላ ያድልልን
My Efrem forever your fan from Eritrea ❤️🎶🇪🇷Love you king 🤴
ተፈቀረ ውድድድ ተደረገ ኤፍዬ እኔ እንኳን ዘሩን ደሞዙን እለቅም ነበር የማቀው መውደዴን ብቻ ምናባቱ እሁን ቢረጅ እውነትን ኖረን።