ዳኞቹን ከመቀመጫ ያስነሱት የቤት እመቤቶች ቢላውን ወሰዱት /ምርጡ ገበታ የሼፎች የምግብ ዝግጅት ዉድድር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 ก.ย. 2024
  • ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
    Follow us on: linktr.ee/ebst...
    #ኢቢኤስ
    #EBS
    #Mirtu_Gebeta

ความคิดเห็น • 707

  • @germa8614
    @germa8614 2 ปีที่แล้ว +186

    ሞያ ያላቸው ሲመጡ እጃቸውን ይቆርጣሉ የቤት እመቤቶች ግን ፅዳታቸው ፍጥነታቸው ሞያቸው የ10 አመት ልምድ ያለውን ሰው ያስንቃሉ❤❤

    • @abdikeniz8612
      @abdikeniz8612 2 ปีที่แล้ว

      Moyaw simaru filagot yelachoum sira lemaginget ina kelal new bilo new migebut. Siyanebu degmo lefetena inji le iwket eydelem.

    • @munanasir3493
      @munanasir3493 2 ปีที่แล้ว

      @@abdikeniz8612 እኮ ክክክክ

  • @danielsolomon9772
    @danielsolomon9772 2 ปีที่แล้ว +519

    ሼፍ መክብብ የምግብ ስራ ትምህርት ቤቶችን ስፖንሰር ጥይቀህ እንድትማር ብታደርጋት ጥሩ ነው ይህን ችሎታ ይዛ ፅዳት ከምትሰራ

  • @jelo3241
    @jelo3241 2 ปีที่แล้ว +118

    ክብሩን ሁሉ እግዚአብሔር ይውስድ አልሽ የኔ እህት ምርጥ ስው ጌታን ማውቅ እንዲህ ነው ተባረኪልኝ ክብሩን ሁሉ አሜን እሱ ይውስድ በእያንዳንዱ ነገራችን ላይ ።

  • @imblack3285
    @imblack3285 2 ปีที่แล้ว +110

    በጣም ደስ የሚል ሚዛናዊና ሞራላዊ ኢትዬጵያዊ ስብዕና ያለውን ዳኝነትነው ያየሁት።

    • @mehamedhana714
      @mehamedhana714 2 ปีที่แล้ว

      Kèholo keholom xedatajew new yasdesetej

  • @jelo3241
    @jelo3241 2 ปีที่แล้ว +185

    ዳኞቹ ከልብ ትሁት እና እውነተኛ ዳኛ ናቸው አስተያየቶቻቸው ዋው መሬት ጠብ አይልም።

  • @kalderse8689
    @kalderse8689 2 ปีที่แล้ว +43

    እንባዬ መጣ በደስታ ጌታን❤❤❤❤❤
    የእኔ ቆንጆ በሪቼልኝ ባላቃትም ጌታን የማቃት ያክል ማሸነፍ ደስስስ ብሎኝል😘

  • @marakTube-mh9jm
    @marakTube-mh9jm 2 ปีที่แล้ว +76

    ምርጥነብይ🌹ምርጥአዛኝ🌹ምርጥአስተማሪ🌹ምርጥአፍቃሪ🌹ምርጥመሪ🌹ምርጥአባት🌹ነብዩሙሀመድ ሰለላሁአለይሂወሰለም🌹ፕሮፍይሌንተጭናችሁኑኑ

  • @dawitberhane4853
    @dawitberhane4853 2 ปีที่แล้ว +24

    ፕሮግራማቹ በጣም ደስ ይላል። ተወዳዳሪዎቹም በጣም ደስ ይላሉ ። እንዳስተያየት ሼፍ መክብብ ቋንቋ አጠቃቀም ቢያስተካክል። ፕሮግራሙ ብዙ ሰው ስለሚከታተለው በተቻለ መጠን አማርኛ ቢጠቀም ።

  • @Joseph-788
    @Joseph-788 2 ปีที่แล้ว +37

    መክብብ እና አንተዬ ውድድድድ.... You two are my family favorite 😍 😍😍😍

  • @habteshifa8196
    @habteshifa8196 2 ปีที่แล้ว +27

    ቃላት የለኝም ምርጥ ዳኞች እንዲሁም እንደዳኞቹ ከወንበር የሚያስነሱ ተወዳዳሪዎች ነበራቸው፡፡ ፍሬህይወት እንኳን ደስ አለሽ በርቺ !!!

  • @እፀገነትየመኩሪያልጅዩቱብ
    @እፀገነትየመኩሪያልጅዩቱብ 2 ปีที่แล้ว +26

    ስጀምር እዛ ቦታ ሄዳቹ ስለተወዳደራቹ አሸናፍዎች ናቹ የቤት እመቤቶች

    • @firakonjo1000
      @firakonjo1000 2 ปีที่แล้ว

      በትክክል እህት👌

  • @berhanederbe2518
    @berhanederbe2518 2 ปีที่แล้ว +41

    ዋዉ በጣም በጉጉት ነበር ያየሁት መጨረሻውም ደስስስስስስ ይል ነበር እውነት ምርጥ ዳኞች ናችሁ ተወዳዳሪዎች ደግሞ ትችላላችሁ ጐበዞች ናችሁ ።ምርጥ ፕሮግራም ነው በርቱ።

  • @Joseph-788
    @Joseph-788 2 ปีที่แล้ว +6

    👨‍🍳 መክብብ ፍሬን ቦታ ካለህ አንተ restaurant ብትቀጥራት ??? ይህን የመሰለ ሙያ ይዛማ !! የሆነ ነገር እነደምታደረግ ተስፋ አለኝ።

  • @tigistasfaw6121
    @tigistasfaw6121 2 ปีที่แล้ว +37

    ሼፎቹ እውነት ክብር ይገባችሃል
    የምትገነብት ሞራል እራሱ አክብሮታችሁ
    እንኳን እግዚአብሔር እረዳችሁ ኢትዮጵያውያን የቤት እመቤቶች እኮ ይለያሉ ባሎች እንግዲ በደንብ ተንከባከብዋቸው

  • @munamuna8297
    @munamuna8297 2 ปีที่แล้ว +36

    ዋው ፍሬህይወት እንኳን ደስ አለሽ ጎበዝ ደሞ በንጽህናሸ እራሱ ያሰደንቃል በዚሁ ቀጥዪበት❤❤❤❤ 👍👍👍👍👍👌👌👌👌👌

    • @emuhikmayoutube1026
      @emuhikmayoutube1026 2 ปีที่แล้ว

      እኔም እሶ ባሸነፈቺ ሥል ነበረ እኔጃ በጣም አሳዝናኝ ነበረ

    • @tubemelat
      @tubemelat 2 ปีที่แล้ว

      የኔ ቅኖቹ ደምሩኝ

  • @hayatjilalu389
    @hayatjilalu389 2 ปีที่แล้ว +24

    ዋዉ መታደል ነው በነ ሼፉ መክበብን የመሰለ ዳኛ መዳኘት በጣም ደስ ምትሎ ዳኞቻችን😍ፉሬ ትልቅ ቦታ እንድትደርሺ ምኞቴ ነው😘💯✅

  • @bezabeza3278
    @bezabeza3278 2 ปีที่แล้ว +11

    በጣም የሚገርሙ ተወዳዳሪዎች ናቸዉ የዛሬ ዳኞቹ ደሞ የሚገርሙ በቃት ያላቸዉ ትክክለኛ እዉቀት ያላቸዉ እና humble ናቸዉ በቃ እዉቀት ያለዉ ለሰዉ respect ይሰጣል ደሞ ምክራቸዉ ሲገርም ። እንደናተ እዉቀት ያላቸዉ ሁሉም በየተሰማራበት የስራ ዘርፍ ሳይኮፈሱ ቢሰሩ እና እዉቀታቸዉ ለሰዉ ቢያካፍሉ የት በደረስን ነበር እንደዚ ወርደን በጎት ባልተባላን ነበር 😘😘😘🙏

  • @hiowtabate69
    @hiowtabate69 2 ปีที่แล้ว +8

    አሜን ክብሩን እግዚአብሔር ይውሰድ 🙏
    ስላቺ እዴት ደስ አዳለኝ ፍርዬዬዬዬዬ 🙏

  • @temufikadu3644
    @temufikadu3644 2 ปีที่แล้ว +8

    እውነት ክብሩን ሁሉ እግዝአብህኤር ይውሰድ ስትዪ ውስጤን ነው ያረካሺው እግዝአብህኤር ያክብርሽ ይጠብቅሽ ከነ ቤተሰብሽ

  • @amisaluasifw3992
    @amisaluasifw3992 2 ปีที่แล้ว +12

    የዛሬው በጣም ውድድር በጣም አስደስቶኛል እናቶች አምላክ እድሚያችን ያርዝማችው ፍሬ ነገ መልካም ይሆናል አድናቅሽ ፅዳት እየሳሩም ሼፍ ይወጣል ከበሻሻም ንጉስ ነገሰ በናዝሬት በከብት በረት ኢየሱስ ክርስቶስ ተወለደ የዛሬ መጎንበስ ለነገ ድላችን

  • @sergutbahiru3200
    @sergutbahiru3200 2 ปีที่แล้ว +2

    ምነዉ አማርኛ ጠፍቶህ ነዉ በእንግሊዘኛ የምትናገረዉ አይ መሰልጠነህ ነዉ ያሳፍራል።

  • @TitaEthiopiaEldukonjo
    @TitaEthiopiaEldukonjo 2 ปีที่แล้ว +14

    ግን ሙሉ የምግብ ስራ ለመማር ስንት ብር ይፈጃል ምታዉቁ ንገሩኝ

    • @AloAlo-pj3vt
      @AloAlo-pj3vt 2 ปีที่แล้ว +1

      እኔጃ እኔም ማወቅ እፍልጋለው

    • @mintaadam7373
      @mintaadam7373 2 ปีที่แล้ว

      ከ10 - 15 ሺ ብር ይፈጃል

    • @TitaEthiopiaEldukonjo
      @TitaEthiopiaEldukonjo 2 ปีที่แล้ว

      @@fikirefikire2090 የትኛዉ ኢንተርኔት ሀሳብ ባይኖር ሰዉ ሰዉን አይጠይቅም

    • @TitaEthiopiaEldukonjo
      @TitaEthiopiaEldukonjo 2 ปีที่แล้ว

      @@mintaadam7373 አመሰግናለሁ እህቴ

    • @hosiayele6350
      @hosiayele6350 2 ปีที่แล้ว

      600 birr escaferh

  • @maranat7829
    @maranat7829 2 ปีที่แล้ว +18

    ዋው የዛሬዉ ይለያል ሸፍ መክብብ እናመስኛቹዋለን ክበሩልን 💚💛❤
    ፍሬ እንኩዋን ደስስ አለሽእህዬዋ ❤😍😍

    • @tubemelat
      @tubemelat 2 ปีที่แล้ว

      የኔ ውድ ደምሪኝ

  • @yeshimebetabebaw8792
    @yeshimebetabebaw8792 2 ปีที่แล้ว +8

    አሸናፊዋ በጣም ይገባታል በተለይ ትህትናው እጅግ ያስገርማል !!!

  • @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
    @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር 2 ปีที่แล้ว +10

    ዋው ቃላት አጠረኝ ዛሬ ፒሲካ እደዛሬ ዳኞቹ ተደስተው አይቼ አላቅም ዋው እዴት ያስደስታል ፍሬ እንኳን ደስ አለሽ ሰብለም በጣም ጎበዝ ነሽ እጥፍ ከፕሮፌሽናል ሼፍ ነን ከሚሉት ትበልጣላቹ በርቱ

  • @zewdealem4905
    @zewdealem4905 2 ปีที่แล้ว +9

    እውነት ነው ክብሩን እግዚአብሔር ይዉሰድ

  • @የቅዱስጳውሎስፍሬነኝ
    @የቅዱስጳውሎስፍሬነኝ 2 ปีที่แล้ว +4

    አቦ ይመቻችሁ ጎበዞች የቤት እመቤቶችን እኛም የመዳም ቅመሞች ሰንገባባ እንወዳደራለን እኛን የሚችለን አይኖረም

  • @sadatahayoutube1971
    @sadatahayoutube1971 2 ปีที่แล้ว +9

    ማሻአላህ በጣም ሀሪፍ ተወዳዳሪ ናቸዉ ኢንሻአላህ ቀጠይ የመዳም ቅመሞች ነወ ተራዉ

  • @mekedessisay7684
    @mekedessisay7684 2 ปีที่แล้ว +10

    ዋዉ በጣም በጉጉት ነበር ያየሁት መጨረሻውም ደስስስስስስ ይል ነበር እውነት! ምርጥ ፕሮግራም ነው በርቱ! ምርጥ ዳኞች ናችሁ ተወዳዳሪዎች ደግሞ ትችላላችሁ ጐበዞች ናችሁ

    • @tubemelat
      @tubemelat 2 ปีที่แล้ว

      መቅዲየ ውዴ ደምሪኝ ይኔ ቅን

  • @ኪዳን-ለ7ነ
    @ኪዳን-ለ7ነ 2 ปีที่แล้ว +2

    አሁን ምናለ በምናቀው ቋንቋ ቢያስርዱን በማናቀው እንግሊዝ እሚያጨናንቁን ለኛ ለገጠር ልጂ እንተሳሰብ ጂ

  • @meskiyayoutuber4314
    @meskiyayoutuber4314 2 ปีที่แล้ว +6

    በጣም ነው ድስ ያለኝ ያለ ልምድ ማሽንፍ የሞያ እገዛ ቢደረግላት ያበለጠ መስራት ትችላለች

  • @emannehser5903
    @emannehser5903 2 ปีที่แล้ว +4

    ጭቀት ነው ግን አደነኮቹ እኔ ብሆ ሽንኩርት ሳልከትፍ ሳቱ አልቆብኝ ነበር

  • @zewdneshwa4381
    @zewdneshwa4381 2 ปีที่แล้ว +1

    ጥሩ ነው ዝግጅቱ ግን የአድሎ አይነት ይታያል በተለይ በውድድሩ መሐል ቀጥታ ለአንድ ተዋዳዳሪ በተከታታይ የተለየ አትኩሮ ተሰጥቶ ስተቶች በማስተካከል የተለየ አድናቆት በማይገባው ቦታ ሲሰጥ አይተናል
    ግን ያልታሰበችው ተወዳዳሪ አሸንፋለች እንዲሁም መጨረሻ ያሸነፈችው ቢለዋና ገንዘብ ብትወስድም አላስፈላጊ የሆነ ልዩ ግብዣ በአንድ ዳኛ በሬስቶራንት ስትጋበዝ ይሰቀጥጣል ይህ አድሎ ነው ለብቻ ቢነገራት ይሻላል ለሌላውም ትምህርት እንዲሆን
    Just saying to make it look like the international food competition, at least let’s try to be fair to the contestants.

  • @በትእግስትያልፋል
    @በትእግስትያልፋል 2 ปีที่แล้ว +4

    ኮካምበር ከመከተፉ በፊት መፈተሽ ተማርኩ ብቻ አገሬ በመጣሁና በተወዳደርኩ ሰብለ ጀግና ነች ቀይ ስሩን መፈቅፈቋ ራሱ አሪፍ

  • @helenita391
    @helenita391 2 ปีที่แล้ว +5

    ትልቁ ፈተና ስአት ነው በዚህ ፍጥነት መጨረሳቸው ግሩም ነው

  • @ilovetsfmcal1128
    @ilovetsfmcal1128 2 ปีที่แล้ว +3

    ኢቢኤስ ሰውን ሰራ ሰትቀጥሩ
    ማሟላት ይለበት መሰፍርት
    አንድ ሀለተኘ ሰራው የሆነ
    ዝምድነ ወይም አውቅነ
    ይለው ነው ስራ የሌለው
    የለም ሰራ ፈት አይቀጠርም።መልስ የሚሰጥ ቢቻል አሰፈው ቢሚልሰ አመሰግናለሁ።
    መልካም ሳምንት።

  • @MekdesAsrat-d4k
    @MekdesAsrat-d4k 2 หลายเดือนก่อน +1

    እነደኔ ግን ሼፍ አንተነህን የሚወደው እሲቲ በላይክ❤❤❤ አሪፍ ውድድር ነው በርቱልን🎉🎉🎉🎉🎉

  • @أمعبيدة-ط9ز
    @أمعبيدة-ط9ز 2 ปีที่แล้ว +3

    ዳኞቹ የእውነት ደስ ስትሉሉሉ ፕሮግራም መሪውም አስተያየት ስትሰጥ ደስ ትላለህ ስታደቃቸው ስታበረታቸው ደስ ትላለህ ክበሩልን

  • @munesamuna9787
    @munesamuna9787 2 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ደስ ያምል ፖሮግራም ነዉዐዳኞችን አለማድነቅ አይቻል ❤❤ተዎደደሪዎችም ጎቦዞች ነቻዉ ማን እንደ ቤት እማቤት

  • @ሀያትነኝከዱባይ
    @ሀያትነኝከዱባይ 2 ปีที่แล้ว +10

    የመደም ቅመሞች እኛስ ለምን አንወደደርም በሞያም በፊጥነትም ማን ይወደደራናል

  • @zackwberhan1156
    @zackwberhan1156 2 ปีที่แล้ว +2

    መሀል መሀል ላይ እ የሄዳችሁ አታደናብሯቸው ምክንያቱም እነዚህ ፐሮፌሽናል ሰላልሆኑ ይደነግጣሉ

  • @yosijosh7347
    @yosijosh7347 2 ปีที่แล้ว +7

    በጣም ልብ የሚነካው:ሁለታቸውንም ስለሸለማችሁ ትክክለኛውን ፍትህ ነው የሰጣችሁት

  • @shewashon2983
    @shewashon2983 2 ปีที่แล้ว +3

    ይሄን ውድድር ማየት ከጀመርኩ በኃላ ቢላውን ምን አይነት ተወዳዳሪ እንደሚወስደው ለማየት ሁሌም እመኝ ነበር በስተመጨረሻ ግን ሼፎቹሁ ሳይሆኑ የፅዳት ሰራተኛ የሆነችው የቤት እመቤት ስትወስደው በማየቴ ደስ ብሎኛል።I Hope በእናንተ እርዳታ ደሞ የተሻለ ቦታ እንደምትደርስ

  • @zemuzafo4079
    @zemuzafo4079 2 ปีที่แล้ว +6

    አሜን ክብሩን ሁሉ እግዚአብሔር ይውሰድ!!!!!

  • @forgotemail594
    @forgotemail594 2 ปีที่แล้ว +4

    ምስር ይፈጫል ግን በጣም ላም ብሎ መፈጨት የለበትም ይቅርታ ዳኞችዬ 🙏💕👍👌

    • @ssxsc6782
      @ssxsc6782 ปีที่แล้ว

      ሾርባ ከሆነ ይፈጫል

  • @helenita391
    @helenita391 2 ปีที่แล้ว +2

    ዳኞች መሀል ላይ አሰተያየት ባትሰጡ ጥሩ ነው ምክንያቱም አንድ አስተማሪ ለተማሪ መልስ እንደመንገር ነው

  • @የመንገዴመሪረሡልያሀቢቢ
    @የመንገዴመሪረሡልያሀቢቢ 2 ปีที่แล้ว +4

    ያሠላም እነ ማሚኮ ማሻ አላ ናቸው ያሠላም ዳኞቹ ዛሬ በጣም ነው ደሥ ያላችሁኝ እኔ እናተን እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ ብየ መርቄያችሁዋለሁ

  • @ayushi4457
    @ayushi4457 2 ปีที่แล้ว +1

    እኔ ግን ሰው እያየኝ ሽንኩርት መክተፍ እራሱ ይጠፋብኛል

  • @እሙረሂማወሎየዋM
    @እሙረሂማወሎየዋM 2 ปีที่แล้ว +7

    የመጀመርያ ግዜ ስሰማ ዝኩኔ ይማረራል እኔም ትምህርት ወሰርኩ አመሰግናለሁ ዳኞቹ 👍😘

    • @emuhikmayoutube1026
      @emuhikmayoutube1026 2 ปีที่แล้ว

      እኔም

    • @ekramweleyuwa1207
      @ekramweleyuwa1207 2 ปีที่แล้ว

      ወላሂ እኔ ለራሱ አጋጥሞኚም አያዉቅ

    • @FjRu-ci5bm
      @FjRu-ci5bm 3 หลายเดือนก่อน

      እረ ይመረራል

  • @asratgezmu9993
    @asratgezmu9993 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ጎበዝ ናቸው ሽልማቱ ግን የምግብ ዝግጅት የትምህርት እድል ቢጨመርበት በጣም እገዛ ያደርግላቸው ነበር

  • @gklidya9351
    @gklidya9351 2 ปีที่แล้ว +26

    የምርጡ ገበታ በጣም የምከታተለው ዝግጅት ነው። የዛሬው ደግሞ የተለየ ነው። ተወዳዳሪዎቹም በጣም ጎበዞች ናቹ በርቱ! ዳኞቹ በጣም ነው ደስ የምትሉት። በጣም ብዙ ሰው የሚያየው ፕሮግራም ነው ብዙ ሰው ይማርበታል። አስተዋዋቂው ሼፍ ዘላለም ጨዋታው ደስ ይላል።
    ሁላችሁንም እናመሰግናለን!!

  • @melihayosufe8961
    @melihayosufe8961 2 ปีที่แล้ว +2

    የምስር ሾርባ በአለሁበት ሀገር ይፈጫል ሁሉም ሬስቶራንት ያልተፈጨ የምስር ሾርባ አይቼም ሰምቼም አላዉቅም ስለዚህ ልጅቷ መፍጨቷ ስህት የለዉም

    • @myhero6436
      @myhero6436 2 ปีที่แล้ว

      ልክ ነው እዚህ እኔ ያለሁበትም ህንዶች ፈጭተው ነው ሚያቀርቡት

    • @Rተስፈኛዋ
      @Rተስፈኛዋ 2 ปีที่แล้ว

      ሳህ

  • @admasuaddisalem4597
    @admasuaddisalem4597 2 ปีที่แล้ว +3

    ፍሬ እግዚአብሔር በህይወትሽ በነገርሽ ሁሉ ይደረስልሽ በጣም አደንቅሻለሁ ስነምግባርሽ ኁሉ ፍፁም ኢትዮጲያዊነትሽ !!!!

  • @seadanurye3426
    @seadanurye3426 2 ปีที่แล้ว +14

    ሁለቱንም ዳኖች በጣም ነዉ የምወዳቸዉ ኑሩልን ❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏

  • @rewdatube581
    @rewdatube581 2 ปีที่แล้ว +2

    ኧረ ወኤ

  • @winyasefa2496
    @winyasefa2496 2 ปีที่แล้ว +4

    ምርጦች ናችሁ ዜሬ በጣም በጉጉት ነው ያየሁት የበለጠ ሁለቱንም አሸናፊዎች ማድረጋችሁ ዳኞቹ በጣም ነው የምንወዳችሁ በቃ ፍቅሮች ናችሁ የምትሰጡት አስተያየት ሰውን የበለጠ እንዲሰራ ያደርጋል በጠቅላላው የዛሬው ልዩ ነው 💞💞

  • @መመሰጋገኛኢትዩብ
    @መመሰጋገኛኢትዩብ 2 ปีที่แล้ว +4

    ዋዉዉ እማይሰለች ፕሮግራም ነው እኮን ደሰሰ አለሸ ይህን የመሰለ ሙያ ይዛ ፅዳት እር ተባበሯት እኛሰ መቸም እሰዉ ሀገር ሁነን ነው 🌹😘😘 "ዳኞች ምርጥ "ኢትዮጵያ #🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @እምየኢትዮቤቴ
    @እምየኢትዮቤቴ 2 ปีที่แล้ว +13

    ሁሉም እህቶቸ ጎበዞች ናችሁ በርቱ! ሁሉም ትንሽ የትምህርት እገዛ ቢደርግላችው ምርጥ ሽፍነት ይወጣችዋል🙏🏿

    • @tubemelat
      @tubemelat 2 ปีที่แล้ว

      ሲናየ ደምሪኝ

  • @meydianesre8311
    @meydianesre8311 2 ปีที่แล้ว +3

    ልቤ ሰይወልቅ ሰዓቱ የለቀው መጨረሸው በጠም ደስ አለኝ

  • @اللهاكبر-ز3ز8ن
    @اللهاكبر-ز3ز8ن 2 ปีที่แล้ว +3

    ጎበዞች ናቺሁ የመዳም ቅመሞች እኛም ፍጥነት ጨምሩ እንጨምር ፃዳትም ዪኑረው እኛም አንድ ቀን እንወዳድራለን

  • @MA-hq8fj
    @MA-hq8fj 2 ปีที่แล้ว +5

    ፍትህ በሳውዲ እስረኞች

  • @aminathussen8595
    @aminathussen8595 2 ปีที่แล้ว +4

    ዋዉ የዛሬዉ ይለያል በቃ ሁሌም የቤት እመቤቶችን አቅርቡልን

  • @Ahmed-cg7sh
    @Ahmed-cg7sh 2 ปีที่แล้ว +1

    ያረቢ ቀን በቀን ሥጋ ጥብሥ. ክትፌ . አሪፋ . አሪፋ .ምግብ አሥበላኝ 🐏🐫🐫🐏🐏🐏🍹🍹🍹🍹🕌

  • @hilinadesalegn8
    @hilinadesalegn8 2 ปีที่แล้ว +2

    are serta tawkalch

  • @eleniabera5775
    @eleniabera5775 2 ปีที่แล้ว +26

    በጣም የሚያጓጓ ውድድር ነበር ዳኞቹ በጣም ነው ደስ የምትሉት እግዚያብሄር ያክብራችሁ የስንት ሰው confidence እንዲኖረው እንዳረጋችሁ እርግጠኛ ነኝ በዚሁ ቀጥሉ ክብር ለቤት እመቤቶች

  • @መቅድየተዋሕዶልጅእኔኢትዮ
    @መቅድየተዋሕዶልጅእኔኢትዮ 2 ปีที่แล้ว +2

    ጀግና እህት እግዚአብሔር ይመስገን የተሻለ ስራ እግዚአብሔር አምላክ ይስጥሽ

  • @beletechealetaye9783
    @beletechealetaye9783 2 ปีที่แล้ว +1

    መጽሐፈ ምሳሌ ምዕራፍ 31 ልባም ሴትን ማን ሊያገኛት ይችላል? ዋጋዋ ከቀይ ዕንቍ እጅግ ይበልጣል

  • @sanasana2935
    @sanasana2935 2 ปีที่แล้ว +4

    በርቱ ሼፎች እህቶቼ እንኳን ደስ አላችሁ ኢቢኤስም እናመሰግናለን በርቱ በዚሁ ቀጥሉ 👍👍👍👍

  • @sparkuser136
    @sparkuser136 2 ปีที่แล้ว +3

    የቤት እመቤቶች አንደኛ ናችሁ ሼፍ ነን ብለው ከሚመጡት እናተ በስንት ጣማችሁ እጃችሁ ይባረክ

  • @semiranasir8272
    @semiranasir8272 2 ปีที่แล้ว +6

    ክብር ለቤት እመቤቶች

  • @martinendres5657
    @martinendres5657 2 ปีที่แล้ว +2

    Chef Anteneh, bitte besorgt Salatscläuder, Kartoffelschäler, Zitronenpresse, genügend Sieb… kaufen bitte!!!

  • @asmerasweet8706
    @asmerasweet8706 2 ปีที่แล้ว +2

    Egziyabher ystachu chef Mekibib and chef Anteneh!!! Ewnet tv wst lgeba mnm alqeregnm🤣 It's wonderful Judgment👌 Pls support them something they might do more thanks so much both 😍👏

  • @yemarmedia
    @yemarmedia 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም የሚደነቅ ውድድር ነው እኔም የመወዳደር አሳቡ አለኝ አንድ ቀን

  • @Maleehat-Tube
    @Maleehat-Tube 2 ปีที่แล้ว +10

    #አሠለሙ አለይኩሚ# ዋርመቱለይ -ዋበርከቱ
    #ውድ እህት -ወንድሞቼ# እበከቹሁን ስለ --#ዲነችን-- እንወቅ# ግዜ ውድ ነው አለሃን --#እንፍር-- --#ፕሮፍኢሌን-- --#ኑሁ-- ፍትዋ# አርፍ --#ትምህርት- #ታገኛለች ግዜ #ውድ ነው# #አለሃ ልቦና ይስጠቹ -
    #ኢተ ቁላ አለሃን #እንፍር ይች ዱኒያ ከንቱ ነት- #የርብ የአለሃ
    #ለኢላኢላ ሙሃማድን $ረሱሉላህ አለሃ #ቃጥታኛውን መገድ ይምርን-
    #እውነትን እንከታል #ሀሩን ሚድያን
    #መደገፍ አለብን #ይህ የኛ ግዴታ ነው
    #ከንቱ ቦታ ግዜን #መበከን ዋጋ የስከፍለሊ#

  • @saadarida1665
    @saadarida1665 2 ปีที่แล้ว +2

    ስጀመር የምስር ሸርባ ስሰራ ይፈጫል ባይደቅም

  • @alemgebreyes1604
    @alemgebreyes1604 2 ปีที่แล้ว +2

    ፍሬን በተቻለ መጠን የምግብ ስራ የምትማርበት ብታመቻቹላት

  • @bogalechasfaw3148
    @bogalechasfaw3148 2 ปีที่แล้ว +3

    ፍሪህይወት ጎበዝ በምግብ ስራው ቀጥይ አንድ ቀን የራስሽ ሪስቶራንት ይኖርሻል ጽናት ይኑርሽ ያልፋል እስኪያልፍ ያለፋል ጎበዝ በርቺ።

    • @Nejat197
      @Nejat197 2 ปีที่แล้ว

      betkkl

  • @mariamawits3689
    @mariamawits3689 2 ปีที่แล้ว +1

    ዳኞች ምነው በአማርኛ ብቻ ቢሆን አስተያዮታችሁ ሁሉ። ተመልካቾቻችሁ በአብዛኛው እንግሊዝኛችሁን መረዳት ይቸገራል።

  • @genetgtekle8177
    @genetgtekle8177 2 ปีที่แล้ว +2

    th-cam.com/video/CMk93tYMKYE/w-d-xo.html ቅቤው እብይ

  • @rosakejela1459
    @rosakejela1459 2 ปีที่แล้ว +1

    Ethio sigeba ewedaderalew enkoan des alachu mirt ehitoche

  • @saralove4936
    @saralove4936 2 ปีที่แล้ว +2

    ዋውውው ነዉ ማርያም እኔንም ነዉ ያስደመሙኝ የዳኞች አክብሮት ደሞ የበለጠ አስደምሞኛል ክብሩልን

  • @mariamawit
    @mariamawit 2 ปีที่แล้ว +1

    Dagnochu zare betam temechitachihugnal

  • @weynicookingshow4426
    @weynicookingshow4426 2 ปีที่แล้ว +3

    ወዉ ጉበዞች በርቱ 👍👏

  • @mymunaahemed2725
    @mymunaahemed2725 2 ปีที่แล้ว +5

    I love this program but even more how the host presents everything!

  • @taz3739
    @taz3739 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰው ፊት ቀርቦ መስራት ቀላል አይደለም

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. 2 ปีที่แล้ว +4

    በስደት ያላችሁ የሀገሬ ልጆች የልባችሁ መሻት እግዚአብሔር ይሙላላችሁ

  • @rewdatube581
    @rewdatube581 2 ปีที่แล้ว +2

    እጃች ጠብቁ

  • @TibebuWeldetsadik
    @TibebuWeldetsadik 2 ปีที่แล้ว +5

    ሼፎቹ ከቤት እመቤቶች የሚበልጡት በአከታተፍና የግበአቶችን ስም በእንግሊዝኛ ማወቅ ብቻ ነው።

  • @familyyoutube4931
    @familyyoutube4931 2 ปีที่แล้ว +3

    እኔም መወዳደር እፈልጋለሁ አገር ስገባ ኢንሻአላህ

  • @semu2550
    @semu2550 2 ปีที่แล้ว +1

    I don't even know cucumber has this kind of problem.

  • @ihatepolitica9600
    @ihatepolitica9600 2 ปีที่แล้ว +1

    ሼፍ አንተነህ ነይ ሲላት እንደኔ ምን ሊላት ነው ብሎ ክው ያለ?

  • @ዑሙአነስነኝየልጄእናት
    @ዑሙአነስነኝየልጄእናት 2 ปีที่แล้ว +18

    ሠላም ፍቅር ለኢትዮጵያ ይሁን
    ፍትህ በሳውዲ አረቢያ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን

  • @jenefracointrading4541
    @jenefracointrading4541 2 ปีที่แล้ว +1

    የፕሮግራም አቅራቢውን ብትቀይሩት ልቅ አፍ ነገር ነው

  • @ngstitesfay4679
    @ngstitesfay4679 2 ปีที่แล้ว +1

    ich bin aus eritrea (ኤርትራዊት ነኝ) 👉❤️🌻❤️🌻 wawwww sher schön fraun ,'' ጀርመን ከ''ባየር unter franken ሃገር ነኝ ያለሁትኝ መጽሃፍዎትን የት ማግኘት እችላለሁ እባክዎት ይተባበሩኝ ❤️

  • @sarasari3082
    @sarasari3082 2 ปีที่แล้ว

    yedagnoch thtnana mikr betam desyilal tewdadariwchum gobzoch nachu bertu 👍👍👍👍👍❤❤❤

  • @hanaquite2389
    @hanaquite2389 2 ปีที่แล้ว +2

    የመዳብ ቀመሞች አገር ሰነግባ እንወዳድረ በጣም ነው ድስይሚለው

    • @halim5731
      @halim5731 2 ปีที่แล้ว

      በመዳም ሩዝ ነወ የምንወዳደረው ዶሮዋን ላራት እያረግን😂😂😂😂😂😂😂

  • @T.Aነኝየሸዋሮቢቷፋኖ
    @T.Aነኝየሸዋሮቢቷፋኖ 2 ปีที่แล้ว +4

    ዋው የዛሬው እጅግ ደስ ይላል ዳኞቹን በማሳመናችሁ ጀግኖች ናችሁ።

  • @mesielfyetube149
    @mesielfyetube149 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ትልቅ ነው በርቱ ሁለታቹውም

  • @yeneneshketema2583
    @yeneneshketema2583 2 ปีที่แล้ว +2

    እህቶቼ ጀግና ናችሁ አድላይ በመሆን ምህርት ቤት ብትከፍቱ ይደገፍል የሚል ሐሣብ አለኝ

  • @honeybest7860
    @honeybest7860 2 ปีที่แล้ว +1

    jegna nesh freee bemeseretu huletum gobez nachew