ሪከርዱ ተሰበረ !! ምርጡ ገበታ የሼፎች የምግብ ዝግጅት ዉድድር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 365

  • @firehiwoteshetu6506
    @firehiwoteshetu6506 3 ปีที่แล้ว +57

    በጣም አሪፍ ፕሮግራም ነው ነገር ግን የሚሰጣቸው ሰአት 25 ደቂቃ ነው ግን ዳኞቹ ደሞ መተው ግራ ያጋቡዋቸዋል ይሄ ባይሆን እላለሁ። ሰርተው እስኪያጠናቅቁ ቢጠብቋቸው እና ኮንፊውዝ ባያረጉዋቸው ደስ ይላል

    • @seadaloveweloo4779
      @seadaloveweloo4779 2 ปีที่แล้ว +1

      በትክክል

    • @jkljkl4970
      @jkljkl4970 2 ปีที่แล้ว +1

      ውድድር ስለሆነ ነውሀ

    • @rahimatube5792
      @rahimatube5792 2 ปีที่แล้ว +1

      የውድድሩ አንዱ ሰአት አጠቃቀም ስለሆነ ነው

  • @sobrinahabshawit3852
    @sobrinahabshawit3852 3 ปีที่แล้ว +58

    ሰአቱ በሄዴ ቁጥር የልቤ ትርታ ይጨመራል ደቂቃው ለውድድር በቂ አይደለም ይጨመርላቸው የሚል ላይክ ያድርግ።።።

  • @semiramohammed1423
    @semiramohammed1423 3 ปีที่แล้ว +210

    ዳኞቹ ምንም አይዋሹም ♥️♥️♥️ኢትዮጽያ ውስጥ ያሉ ውሸታም ዳኞች ከነዚ ሼፎች ዳኝነት መማር አለባቸው.የሚስማማ ላይክ ያድርግ👍🏻👍🏻

    • @yordanosaram7605
      @yordanosaram7605 3 ปีที่แล้ว +2

      👍❤🇪🇷

    • @jemutube2689
      @jemutube2689 3 ปีที่แล้ว +2

      አሰላም አለይኩም ውዷ እህቴ እንዴት ነሽ ማማ ስወድሽ በቅንነት ደምሪኝ ስሞትልሽ ትንሽ ነው የቀረኝ ልሞላ😘😍 ሰላም ለሃገራችን ፍትህ ለህዝባችን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @vdrribler8722
      @vdrribler8722 3 ปีที่แล้ว +1

      100%

    • @seadakasaw986
      @seadakasaw986 3 ปีที่แล้ว +1

      ልክነሽ

    • @yeshiworkneh9410
      @yeshiworkneh9410 2 ปีที่แล้ว

      master chef,top chef,executive chef.....

  • @eskayem4869
    @eskayem4869 3 ปีที่แล้ว +67

    እስኪ ዳኞቹ እራሳችው ተወዳደሩ

    • @محمد-ل8ح9ع
      @محمد-ل8ح9ع 2 ปีที่แล้ว +1

      በጣም ጠነከሩበት አስተያየቱ ላይ
      ለስለስ በሉ

    • @aberashayele66
      @aberashayele66 2 ปีที่แล้ว

      ታዲያ የተጨማለቁ ምግብ ስያቀር ምን ማለት አለባቸው?

    • @kokobaytenfsu5396
      @kokobaytenfsu5396 2 ปีที่แล้ว

      እኔም እላለሁ

    • @Fafifafi-uv6os
      @Fafifafi-uv6os ปีที่แล้ว +1

      ዳኞቹ ቢወዳደሩ ሀሪፍ ነበር ግን ማን ይዳኛቸዋል ነው ጥያቄው😂😂😂😂😂

    • @MdEt-re1rn
      @MdEt-re1rn 8 หลายเดือนก่อน

      እኔዳኝችውነብር😅😅😅😅😅​@@Fafifafi-uv6os

  • @enat-ethiopianfood7261
    @enat-ethiopianfood7261 3 ปีที่แล้ว +75

    በጣም የምወደው ፕሮግራም ነው እንደ እግዛብሔር ፍቃድ ሀገሬ ስገባ ብወዳደር ደስ ይለኛል ሀገራችንን ፈጣሪ ሰላም አድርግልን

    • @blenbalager
      @blenbalager 3 ปีที่แล้ว +3

      የኔ ውድ ትችያለሺ ካንች ብዙ ተምሬለሁ ብትወዳደሪ እንደምታሸንፊ አምናለሁ

    • @tigistasfaw6121
      @tigistasfaw6121 3 ปีที่แล้ว +2

      ትችያለሽ እንደምታሸንፊ ምንም ጥርጥር የለውም

    • @minlikalewdesta7812
      @minlikalewdesta7812 3 ปีที่แล้ว +2

      Anchema bedemb tashenefeyalesh balemuya adregeshegnale amesegenalehu

    • @meseretabebe3358
      @meseretabebe3358 3 ปีที่แล้ว +1

      እናት ትለያለሽ

    • @patiencemedia7394
      @patiencemedia7394 3 ปีที่แล้ว +1

      ኣቺስ ብትወዳደሪም የሚያኮራ ሙያ ነው ያለሽ

  • @zinettube4825
    @zinettube4825 3 ปีที่แล้ว +31

    አላህ የሀገራችንን ሰላም ይመልስልን ድል ለኢትዮጵያ💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @susulove7069
    @susulove7069 3 ปีที่แล้ว +15

    ለሀገራችን ፆሎት( በዱአ) እናድርግ

  • @biniyamishetu2431
    @biniyamishetu2431 3 ปีที่แล้ว +5

    እኔ ለእራሴ ያክል ምግብ እሰራለሁ ስል በአንድ ወቅት ደቡብ አፍሪካ እያለሁ የሼፍ እረዳት ሆኜ ሰርቻለሁ
    የኢትዮጲያን ምግብ አበስል ነበር ።
    የሼፍ ሙያ እጅግ ታላቅ ክብር ሙያ ነው ተሰጦም ይፈልጋል ።
    የፕሮግራሙ አቀራረብ በተለይ በተለይ የዳኞቹ የሙያ ብቃት ስነስረዓታቸው ለተወዳዳሪ ያላቸው አክብሮት
    በጣም የሚደነቅ ነው ሁላችሁንም እናመሰግናለን ።

  • @HiwotS-gk8gx
    @HiwotS-gk8gx 3 ปีที่แล้ว +11

    ሼፍ ዘላለም አንደኛ ነው። ባጠቃላይ ኘሮግራሙ አሪፍ ነው። The judges are so professional.

  • @beliyouksolomon1652
    @beliyouksolomon1652 2 ปีที่แล้ว +2

    ከላሊበላ የመጣው ልጅ አሰተዋይነቱን አለማድነቅ ንፉግነት ነው👌

  • @R.A52
    @R.A52 3 ปีที่แล้ว +44

    ደቂቃው ሲያልቅ የልቤ ምት ይጨምራል በርቱልን 😍😍😍 ሼፍ ዘላለም ጫወታህ አይጠገብም 😂😂

    • @ዮሴፍዮሴፍ-ጐ3ኘ
      @ዮሴፍዮሴፍ-ጐ3ኘ 3 ปีที่แล้ว

      m 7696

    • @Sarakuking
      @Sarakuking 2 ปีที่แล้ว

      ጥሩ የምግብ ስራተኛ ነኝ መወዳደር እፈልጋለሁ ነበር ግን ስደት ላይ ነኝ ebs አውሮፕላን ላኩልኝ ብትልኩልኝ ምን ይመስላችኋል

    • @alainheart2685
      @alainheart2685 2 ปีที่แล้ว

      @@Sarakuking 😂😂😂

  • @ethiopialove2553
    @ethiopialove2553 3 ปีที่แล้ว +14

    አይዞህ አቢዎት በጣም ጎበዝ ሼፍ ነህ ስለሰአቱ ነው የተጨነከው እንጂ ሼፍነትህ እንዳለ ነው

  • @birtukanbirhanu2875
    @birtukanbirhanu2875 3 ปีที่แล้ว +7

    ሼፍ ዘ ምርጥ ነህ በርታ በማዘናናቱም በመድረክ መርነትህም የዛሬዉ የአለባበስ እስታይልህ ምርጥነዉ

  • @ferihamanottesfaye9485
    @ferihamanottesfaye9485 3 ปีที่แล้ว +19

    በጣም የምወደው ኘሮግራም ነው ዳኞች እባካችሁ በቋንቋችሁ ተጠቀሙ እባካችሁ

  • @ithinkfast
    @ithinkfast 3 ปีที่แล้ว +33

    Chef Zelalem is all fun and happiness. 🇪🇹👏👏👏🙏

    • @nebuhaji3086
      @nebuhaji3086 3 ปีที่แล้ว

      But speak loud

    • @ithinkfast
      @ithinkfast 3 ปีที่แล้ว +1

      @@nebuhaji3086 haha... Agreed!

  • @hayatseid6279
    @hayatseid6279 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ በጣም ጡሩ ነዉ ደቂቃ ይጨመርላቸዉ

  • @genethailu1168
    @genethailu1168 2 ปีที่แล้ว +2

    ሼፍ ዘላለም አንደኛ ነው። ባጠቃላይ ኘሮግራሙ አሪፍ ነው

  • @ወገንየድንግልማሪያምልጀ
    @ወገንየድንግልማሪያምልጀ 2 ปีที่แล้ว +1

    አሪፍ ነው ግን ዴኞች ገራ ባታጋቧችዉ መልካም ነው እስኪጨርሱ ደረሰ 😍😍በተረፈ አሪፍ ዉድድር ነው 😍😍🙏

    • @emufaisal796
      @emufaisal796 2 ปีที่แล้ว +1

      ደምሪኝውደ

  • @fakrtamaryma1909
    @fakrtamaryma1909 3 ปีที่แล้ว +85

    ማንው እንደኔ የቤተሰቦችን ድምፅ የናፈቀው ይኖሩ አይንሩ ማወቅ አልቻልንም 😢

    • @nooranoora7839
      @nooranoora7839 3 ปีที่แล้ว +3

      ሁላችንም ነን አይዞሽ እህቴ አላህ በሰላም ያገናኘናል ኢንሸአላ በዱአና በፆለት እንበርታ

    • @bruckgetsho1502
      @bruckgetsho1502 3 ปีที่แล้ว

      አይዞሽ

    • @mdinaali1856
      @mdinaali1856 3 ปีที่แล้ว

      አብሽሪ ፈጣሪ ይጠብቅልሽ

    • @itsmehanoonhanoon8426
      @itsmehanoonhanoon8426 3 ปีที่แล้ว

      Ayzosh yene konjo Allah Ale

    • @netsanettube3198
      @netsanettube3198 2 ปีที่แล้ว

      😭😭😭😭😭😭

  • @user-wc4im9yq7
    @user-wc4im9yq7 3 ปีที่แล้ว +2

    የፕሮግራሙ መሪ በየማሀሉ ፈገግ እራገን ጥሩትምርቶ እያገኜነው ጎበዞች በ25ዴቂቃ ተወዳድረው ለመሻነፍ በምጣታችው ዴቂቃ ሥያልቅ አብረን መጨነቅነው

  • @betyatk5570
    @betyatk5570 3 ปีที่แล้ว +21

    እኔምለው ለመወዳደር የሚመጣ ሰው የግድ ምግቦችን በእንግሊዘኛ ማወቅ አለበት ለኔ እግሊዘኛ አላርጅኬ ነው በአማረኛ ይሁንልኝ እና ልወዳደር

    • @meheretemeherete9728
      @meheretemeherete9728 3 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😜😎

    • @FM-mg6ww
      @FM-mg6ww 3 ปีที่แล้ว

      ለኔም😃😃😃😃😃

    • @ፈቲሀሀበሻዋ
      @ፈቲሀሀበሻዋ 2 ปีที่แล้ว

      endet nesh zemd

    • @rahimatube5792
      @rahimatube5792 2 ปีที่แล้ว

      ችግር የለውም ዋናው የ ምግብ አሰራር እውቀት ነው😂

    • @tube6759
      @tube6759 7 หลายเดือนก่อน

      ኢግልዛኛ ተመሪ አረብኛን እንዴት አወቅሽ ሶ ዘመነዉ መሆን ይጠባቅብነል እኔ እግልዛኛ ስያወሩት ባጠምነዉ ደስ የምለኝ ገን መስመት እንጅ መመለስ አለቅም ኢንሻአላህ አየተመርኩኝ ጨሪሽ ነግሪሻለዉ 😂

  • @solomonabraha230
    @solomonabraha230 2 ปีที่แล้ว +3

    መክተፍያ እንጨት መሆን ነበረበት ለምን ብላስቲ ማለት ጎማ ስለሆነ ትንሽ በትንሽ እየተላጠ መሆኑ በቢላ ስከትፍ ያዳያል እንጨት ጣውላ ቢሆን ይመረጣል ጣውላው ተልጦ ከምግብ ተቀላቅሎ ቢገባ እንጨት ስለሆነ ይበሰብሳል ብላስቲኩ ትንሽ በትንሽ ከተቆራረጠ ከምግብ ተቀላቅሎ ብንበላው ጎማ ስለሆነ ይበሰብስም ጉዳት በህይወታችን ልያመጣ ይችላል

  • @kemeriakadir8674
    @kemeriakadir8674 3 ปีที่แล้ว +4

    KK. I admired the "JUDGES" you are giving good advice for contestants. I hope Our Country will resume peace soon. God Bless Ethiopia. Great job. Thanks.

  • @betyatk5570
    @betyatk5570 3 ปีที่แล้ว +12

    እኔ ተወዳዳሪወችን ሳላደንቅ አላልፍም በ25ደቂቃ ሰርቶ ማቅረብ እራሱ ትልቅ እውቀት ነው

  • @በትእግስትያልፋል
    @በትእግስትያልፋል 3 ปีที่แล้ว +12

    አገራችንን ሰላም ያድርግልን በቃ ይበለን አገሬ እድግ በይልኝ ውጪ የሚደረገውን ማድረጋችን እድገት ነው

  • @astertadeess9692
    @astertadeess9692 3 ปีที่แล้ว

    ሼፍ መክብብ ስወድህ በእውነት ትችላለህ እውቀትህ ያስንቃል በርታልን

  • @tomaskasa2555
    @tomaskasa2555 3 ปีที่แล้ว +102

    ወይኔ ባሁኑ ሳዓት ኢትዮጵያ ዉስጥ ብኖር ለመከላኪያ አሪፍ አሪፍ ምግብ የሰራው ነበረ ማቀርባው።

    • @ራቢንትባባ
      @ራቢንትባባ 3 ปีที่แล้ว +7

      እኔ ደሞ ተቀላቅዬ እዋጋ ነበር😀😀🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍❤

    • @zekariyasgezahegn3196
      @zekariyasgezahegn3196 3 ปีที่แล้ว +8

      🤣🤣🤣 ምን ታረጊዋለሽ ሳይበሉት ይማረካሉ ከዛ TDF ሰውነትቱን ያለመልምበታል

    • @ናርዶስአየለ
      @ናርዶስአየለ 3 ปีที่แล้ว

      ❤️🌷🇪🇹🇪🇹

    • @ናርዶስአየለ
      @ናርዶስአየለ 3 ปีที่แล้ว

      @@ራቢንትባባ ❤️🌷🇪🇹🇪🇹

    • @asterbelay1556
      @asterbelay1556 3 ปีที่แล้ว +2

      Don't worry,they will eat with TDF🤣🤣

  • @zowielias6845
    @zowielias6845 3 ปีที่แล้ว +2

    እባካችሁ ዳኞች ቆማችሁ ብዙ አታውሯቸው ሰከንድ እኮ ዋጋ አላት

  • @gigiriri4865
    @gigiriri4865 3 ปีที่แล้ว +4

    We need at least 2 times a week pls that’s awesome program the most amazing chefs show

  • @ethiopia6030
    @ethiopia6030 3 ปีที่แล้ว +12

    Chef Zelalem is soooo funny now I know what was missed in this show guday kaleh derseh na😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Susu-p8v5w
    @Susu-p8v5w 2 ปีที่แล้ว

    ወዶችተውጂ እኛን አትስንቁን አይ ቅሌት ፈጥጨ ቀረሁ🙄🙆ለማንኛውም ጎበዞች ስራ ወድ ሴት አይልም ስራ ስራ ነው💪

  • @ሀብልተሻመ-ረ3ፐ
    @ሀብልተሻመ-ረ3ፐ 3 ปีที่แล้ว +7

    አላህ ሰላሙን ያሰማን💚💛❤️

    • @emufaisal796
      @emufaisal796 2 ปีที่แล้ว

      አሚን ውደ ደምሪኝ

  • @Maleehat-Tube
    @Maleehat-Tube 3 ปีที่แล้ว +5

    አሠለሙ አለይኩሙ ዋርማቱለይ ዋበርከቱ አለሀ ሀገርችንን ሰለም የድራግልን የኢትዮጵያ
    ሰለም ነፍቀኛ አለሀ ሆይ ሀገሬን ሰለም አድራግልኛ
    ዘሬ ምንም አይህልም ውድድር ሁለት ዚግጅት በዶ ነበር የሸነፍ አናበርም ዘሬ ወጉ ደርስ
    ኑ ዋደ ቤቴ

  • @ሔርሞን
    @ሔርሞን 2 ปีที่แล้ว +1

    የዘንድሮ ሎሚ ብይ በለው አይፈጭም አላለም መክብቤ ሳቅህ አሳቀኝ ስወድህ

  • @hedina4603
    @hedina4603 3 ปีที่แล้ว

    አቢዮት ጎበዝ ነህ 👌!ድሮ ነው ማቅህ አይዞህ ጉብዝናህ የታውቀ ነው እባክህ እንዳተወዉ

  • @yemar1635
    @yemar1635 3 ปีที่แล้ว +14

    እኔ #ለሼፍ #ዘላለም ጥያቄ አለኝ ባለፈው ቅዳሜን ከስአት የኩሽና ስአት ላይ የቀረበ ጊዜ #ወጥ ብዙ ሲቆይ ወደ #አሲድነት ይቀየራል ብሏል እንዴት እንደሆነ ቢመልስልን አልያም እምታውቁ ባለሙያዎች አስረዱን እዛም ላይ በስአቱ ጠይቄ መልስ የለም ምክንያቱም እኛ በውጭ የምንኖር በየቀኑ ለመስራት ጊዜ ስለሌለን ዲፕ ፍሪጅ ስለምናስቀምጥ

    • @ayanealabe130
      @ayanealabe130 3 ปีที่แล้ว +4

      Thank you sister that’s my question too!

  • @Hope-ie8xt
    @Hope-ie8xt 3 ปีที่แล้ว +1

    Chef zelaleme you make this show more interesting, you do have sense of humor love it

  • @teddyshow-1313
    @teddyshow-1313 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አሪፍ ፕሮግራም ነው ግን እንደ ተጨማሪ አብዛኛው ሰው ሰርቶ ሊበላቸው የሚችላቸውን ምግቦች ፈጥራቹህ ለህብረተሰብ ባለው አቅም ቆንጆ ጣእም ያለው ምግብ እንዲመገብ በየሳምንቱ አንዳንድ ምግብ ብታሳዩ እንደ ሀገር የአበላል ስርአታችን ተሻሽሉታላችሁ ብዬ አስባለሁ አመሰግናለሁ

  • @ጦይቢነኝ-ቘ1ፈ
    @ጦይቢነኝ-ቘ1ፈ 3 ปีที่แล้ว +13

    በርቱ ግን የኔመጨነቅ ደቂቃው አለቀ እያልኩ 🙄🙄🙄😂😂😂

    • @betyatk5570
      @betyatk5570 3 ปีที่แล้ว +1

      🤣🤣እንደኔ

    • @hamudawol9213
      @hamudawol9213 3 ปีที่แล้ว

      😎😛🤣🤣🤣🤣አች ብሆኝ ታየኝ ሺትሺ ይመጣነበር🤭🤭😉😁😁😁😁

    • @ጦይቢነኝ-ቘ1ፈ
      @ጦይቢነኝ-ቘ1ፈ 3 ปีที่แล้ว

      @@hamudawol9213 እ 🙄🙄🙄🙄😂😂😂😂😜😜😜

    • @nejbahussain9936
      @nejbahussain9936 3 ปีที่แล้ว

      እኔስ እራሱ

  • @kalacha3747
    @kalacha3747 3 ปีที่แล้ว +2

    i really loved the host .....keep up big man

  • @ጌታለዘላለምአይጥልም
    @ጌታለዘላለምአይጥልም 2 ปีที่แล้ว +1

    ይገባዋል እውነት! የምግቡ ከለር ራሱ ሲያምር

  • @ለሁሉምግዜአለው-ሠ8ቸ
    @ለሁሉምግዜአለው-ሠ8ቸ 3 ปีที่แล้ว +7

    ምርጦች ሁለታችሁም ጎበዝ ናችሁ♥♥♥

  • @senaittilahun7488
    @senaittilahun7488 2 ปีที่แล้ว +1

    ሼፍ ዚ
    እስከ ሳምንት ቸር እንሰንብት
    በጣም ነው የምታስደስተኝ
    የምትሄድበት ካለህ ደርሰህ ና
    አልክ 😂😂😂😂

  • @serkalemmisganaw1700
    @serkalemmisganaw1700 3 ปีที่แล้ว +5

    የዘድሮ ሎሚ ብይ ነው 😂😂 ሽፍ ቀልድህ አይጥገብም👍

  • @Susu-p8v5w
    @Susu-p8v5w 2 ปีที่แล้ว +2

    ማነው በፍቃደኝነት ምግብ እሚሰራ ባል እሚያጋባኝ😂

  • @senaitbekele5643
    @senaitbekele5643 3 ปีที่แล้ว +3

    የስጋ እቆራረጥ ሁሌም እንድ እይነት መሆን እለበት

  • @ወለተማሪያምየቅዱስገብርኤ
    @ወለተማሪያምየቅዱስገብርኤ 2 ปีที่แล้ว

    ያአቤወት ምግብ ምን ይሆን ፍጥነቱ ክክክክክክ እውነትም ያአልጨረሰከው ጉዳይ ካአለ ጨረስ መምጣት ትችላለ ክክክክክሼፍ z ውስጤ እኮነህ ውይ ደቂቃው ግን ያአንሳል እኮ እንዶሚ የሚበሰልበት ደቂቃ ነው ይጨመር

  • @teddyshow-1313
    @teddyshow-1313 2 ปีที่แล้ว +1

    አስታዋዋቂው አንደኛ ❤

  • @fetihajilalutube6339
    @fetihajilalutube6339 3 ปีที่แล้ว +9

    አብዮት መስያው ጥጥ ነው ይቀዘቅዝብሀል እየተባለ ሳህን ላይ አድርጎ ጨረሰ ምስኪን ልጨርሰውና እመለሳለሁ ❤❤❤

    • @jemutube2689
      @jemutube2689 3 ปีที่แล้ว +1

      አሰላም አለይኩም ውዷ እህቴ እንዴት ነሽ ማማ ስወድሽ በቅንነት ደምሪኝ ስሞትልሽ ትንሽ ነው የቀረኝ ልሞላ😘😍 ሰላም ለሃገራችን ፍትህ ለህዝባችን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @soborasubora376
    @soborasubora376 2 ปีที่แล้ว +1

    ግን ዳኞቹ መዳኘት እንጂ ምን አስጠየቃቸው ጊዜያቸውን ተሻሙባቸው ግን ደሰኛ ከተባለ መዳኘት ብቻ ነው ስለዚህ በጣም ስተት ነው በመካከል እየሄዱ ወሬ በያዝ

  • @anafayele3285
    @anafayele3285 2 ปีที่แล้ว +3

    ዳኞች እባካችሁ የተወዳዳሪዎችን ጊዜ እየተሻማችሁባቸው ነውና ጥያቄው ቢቀር

  • @ketemaalemayehu1286
    @ketemaalemayehu1286 3 ปีที่แล้ว +2

    ምርጥ ፕሮግራም

  • @jaguar3050
    @jaguar3050 3 ปีที่แล้ว +8

    wow wow wow
    ወዶቻችን ወንድሞቻችን አልተቻለሐም!!!

  • @dhfgvbcg5519
    @dhfgvbcg5519 2 ปีที่แล้ว +5

    ኧረ ደቂቃው
    በጣምያነሰነው
    ይጨመረረረ
    የምትሉ
    35ደቂቃይሁንላቸው
    የመዳም ሻይአስመሰላችሁት
    ፈጠንፈጠንአዲረጊውየምትለው

    • @rahimatube5792
      @rahimatube5792 2 ปีที่แล้ว

      የውድድሩ አንዱ አካል ደቂቃ ስለሆነ ነው

  • @ethiopialove2553
    @ethiopialove2553 3 ปีที่แล้ว +4

    አቢዮት አይዞህ ፊቱ ላይ በጣም ድንጋጤ ይታያል

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 3 ปีที่แล้ว +2

    Kudos to Chef Zelalem alamirew🙌

  • @fakrtamaryma1909
    @fakrtamaryma1909 3 ปีที่แล้ว +6

    እኔ የሚገርኝ ነገር በ25 ደቂቃ ስጋ አቅርበው አልበሰለም ትላላችሁ እንድያውም ጎበዝ ናቸው
    ስጋ እኮ በ1 ስዓት እራሱ አይበስልም

    • @Tg-oh5nx
      @Tg-oh5nx 3 ปีที่แล้ว +1

      መቸም አንድ ሰአት የሚፈጅ ጥብስ የለም :: ያለውን ደቂቃ አውቆ ለዛ የሚመጥን አበሳሰል መምረጥ ነው ያለበት

    • @user-wc4im9yq7
      @user-wc4im9yq7 3 ปีที่แล้ว +1

      @@Tg-oh5nx እውነትነው እነሡም እኮ ሣአቱንም ከግንዛቢ አሥገብተውነው የሚዳኑት ሥለዚህ ማጣጣም

  • @senaitbekele5643
    @senaitbekele5643 3 ปีที่แล้ว +1

    በተሰጣችሁ ብቻ ብቆጆ ነገር ይሰራል የራስ ክብርን ነው

  • @eses4130
    @eses4130 3 ปีที่แล้ว +1

    ስትቀምሙ ብትናገሩ ሀሪፍ ነው

  • @samesheger3834
    @samesheger3834 3 ปีที่แล้ว +4

    እንኳን በሰላም መጣችሁ
    አንደኛ

    • @jemutube2689
      @jemutube2689 3 ปีที่แล้ว

      አሰላም አለይኩም ውዷ እህቴ እንዴት ነሽ ማማ ስወድሽ በቅንነት ደምሪኝ ስሞትልሽ ትንሽ ነው የቀረኝ ልሞላ😘😍 ሰላም ለሃገራችን ፍትህ ለህዝባችን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @genet9780
    @genet9780 3 ปีที่แล้ว

    የእዉነት ጀግና ናችሁ

  • @et6209
    @et6209 3 ปีที่แล้ว

    Bravo ye Debrezeyet Lig arif nw

  • @birtukanbirhanu2875
    @birtukanbirhanu2875 3 ปีที่แล้ว +1

    አቤቱ ጌታ ሆይ የምህረት እጆችህን ለምድርህ ዘርጋልን
    ሁላችሁም ሼፎች ምርጥ ናችሁ
    ሼፍ ዮ በጣም የምወደዉ ከበፍት በየክልሉ እየሄደ የምግብ አሰራርን ያሳይ ከነበረ ጊዜ ጀምረ በጣም ነዉ የምከታተለዉ የምወደዉ በጣም በልዩ ስሜት እዚህ ፖሮግራም ላይእራሱ ስቀርበጣም ቅር ይለኛል ያዉ ለሱ ልዩ ቦታነዉ ያለኝ ቅር የምላችሁ ሴቶች ካላችሁ ይቅርታ ደሞምርጥ የዉብ ሀገሬ ሼፎች ሁላችሁንም በጣም ነዉ የምወዳችሁ የማከብራችሁ ያዉ ሼፍ ዮ ግን ባለገኝህም ግን ከልብ ❤ ______ ዉ

  • @SENAYITTUBE
    @SENAYITTUBE 2 ปีที่แล้ว

    የድምጽ ቅመሞችም ኑ እነወዳደር

  • @አቤቱሆይ21
    @አቤቱሆይ21 3 ปีที่แล้ว +2

    ዳኞች ሰሃት አትግደሎባቸው እያውራችሁ

  • @tadtmt6336
    @tadtmt6336 3 ปีที่แล้ว +12

    I don’t understand why you said on the title the record is break??? Explain please! He didn’t even win the knife so what record is broke???

    • @renovpro1997
      @renovpro1997 3 ปีที่แล้ว

      I think because one of the guy finished 10 mnts early

  • @አይሻኮከብ
    @አይሻኮከብ 3 ปีที่แล้ว +3

    የአላህ ደይቃው ባንዴ ነው የማሽከረከረው 🤔🤔🤔🤔😏😏😏😏😏

  • @ፍኢነልመአልይሥሪይሥራኢነ
    @ፍኢነልመአልይሥሪይሥራኢነ 3 ปีที่แล้ว +3

    ሲጣደፊ እነሱ ሰአቱ ሲያልቅባቸዉ እኔአብሬ መጨነቄ ወይኔ

    • @jamiendris9454
      @jamiendris9454 2 ปีที่แล้ว

      አረ እኔ አለሁልሸ ካሁን ካሁን እጃቸውን እንዳይቆርጡ አሣብ ገብቶኝ ነበር ቢቀርሰ

  • @dasashdas4308
    @dasashdas4308 3 ปีที่แล้ว +4

    ምረጡች ናችሁ ምግብ ግን ዋናዉ አቀራረብነዉ ሸፍች አደኛ ናቸዉ

  • @rehetmohammed6797
    @rehetmohammed6797 3 ปีที่แล้ว +5

    ገና ከጅምሩ ጉራ የሚያበዛ ሰው አይመቸኝም

  • @natanchakore6965
    @natanchakore6965 3 ปีที่แล้ว +1

    Crunch,texture,fishy,babatunde,crust,hulene,dish gulash ,bulene 🤣🤣the word I heard the most

  • @ኡሙኡሳማ
    @ኡሙኡሳማ 3 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ እኔ አገር ስገባ እወዳደራለሁ ኢንሻአላህ በርቱ

  • @fetihajilalutube6339
    @fetihajilalutube6339 3 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደስ አለህ ወንድሜ

  • @sirgutamera4806
    @sirgutamera4806 3 ปีที่แล้ว +1

    አስረዳኝ ሰአት አትግደልበት ክቡር ዳኛ

  • @arohabtegorgies3654
    @arohabtegorgies3654 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ገራሚ ነው ግብይት

  • @saeda-ne7zn
    @saeda-ne7zn 8 หลายเดือนก่อน

    እኔማ ኢትዮጵያ አልኖርኩም እኔ እማቀው ሽሮ ክክ ምስር ድንች በቃ እነዚህን ነው እማቀው እውይ ለውጢ😂😂😂😂

  • @yewubdargyewubdar
    @yewubdargyewubdar 3 ปีที่แล้ว +4

    can the chefs recommend the best cooking school in Addis?
    Thanks..

  • @helenkiros6647
    @helenkiros6647 3 ปีที่แล้ว +1

    chef zelalem is funny and super natural love them all

  • @ነዋፍወሎየው
    @ነዋፍወሎየው 3 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ፍቅር አንድነት ለእምየ ኢትዩቢያ

  • @realhabesh7638
    @realhabesh7638 3 ปีที่แล้ว +1

    የዘንድሮ ሎሚ፣ ብይ ነው የሚያክለው ፣ቶማስ ዘንቢል ይምጣልህ አላለም 🤣🤣🤣

  • @እራህማካሳው
    @እራህማካሳው 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ትንሸ ደቂቃነው

  • @kokobtemelso7555
    @kokobtemelso7555 3 ปีที่แล้ว +1

    Akrabiw is so sweet

  • @hanaabate2761
    @hanaabate2761 3 ปีที่แล้ว +1

    አብዩት ጉዳይ ካለህ ደርሰና በጥም ተመቸኝ ክክክክክ የፕሮግራሙ ዋናው ድምቀት አስተዋዋቂው ሼፍክክክክክክክክ የዘንድሮ ሎሚ ብይ በለው ክክክክክክክክ በጣም የሚመች ሰውዬ በቃ ለቶማስ ዘምቢል ስጠው ክክክክ

  • @የስደትስቄእመቤቴማርያም
    @የስደትስቄእመቤቴማርያም 3 ปีที่แล้ว +3

    ቢጫ የለበሰው ዳኛ ሰው ሳይጎዳ ነው እሚናገረው ለመከላከያ ስሩላቸው በነዚህ እጅ ልብሉማ አቦ

  • @ኢትዩቢያየእምየእናታለምመ
    @ኢትዩቢያየእምየእናታለምመ 3 ปีที่แล้ว

    ሰላም ፍቅር ለእናት ሀገራችን ድል ለኢሚ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌹🌹🌹

  • @ስለሁሉምነገርእግዝያ-ጰ3ኘ
    @ስለሁሉምነገርእግዝያ-ጰ3ኘ 3 ปีที่แล้ว

    አድናቀያችሁ ነኝ

  • @አሀዱንአሀዲ-ሸ2ቈ
    @አሀዱንአሀዲ-ሸ2ቈ 3 ปีที่แล้ว +1

    እኔ ተሳከኩ ለስአቱ

  • @Helihelenerkan
    @Helihelenerkan 3 ปีที่แล้ว +10

    እኛም አገር እንደ ማስተር ሼፍ ጎላ ያለ ነገር ቢኖር ደስ ይለናል 🍲

  • @meklitetsegayehaile1750
    @meklitetsegayehaile1750 3 ปีที่แล้ว +4

    ውድድር ሲባል ምንም ጉበዝ ሰው ቢሆን ያስጨንቃል እና እናንተ ባታዋራቸው ሰአታቸው እንዳይሄድ

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 3 ปีที่แล้ว

    በርቱደስ፡ይላል፡የክችን፡እቃህን፡ግዛ፡ተሳክቷል፡እንኳን፡ደስ፡ያለህ

  • @AbcAbc-nx9ql
    @AbcAbc-nx9ql 3 ปีที่แล้ว +7

    ሶስት ዳኛ አታዳርጉ ለትውድዳሪዎት አራት ሳሀን ብ26 ይካብዳል

  • @jaguar3050
    @jaguar3050 3 ปีที่แล้ว +4

    አረ አዲስ አበባሆች አልታያችሁም የት ሄዳቹነው ዠመቻ ወይንስ ጫት ለይ ተጥዳቹ??????

  • @gmalgmal3752
    @gmalgmal3752 2 ปีที่แล้ว

    ምርጥስራ ነው

  • @Mነኝስደተኛዋተስፋያደከመ
    @Mነኝስደተኛዋተስፋያደከመ 2 ปีที่แล้ว +1

    ዳኞች አትሂዱባቸው ሰአት እየሄባቸው ነው

  • @zenashtesfay104
    @zenashtesfay104 3 ปีที่แล้ว +2

    i like the host he knows how to host

  • @NanNon-vw8pi
    @NanNon-vw8pi ปีที่แล้ว

    እኔኮ ሁሌየም የምከታተለው ነገር እራሴኑ ይገርመኛል😂

  • @mimiayele3992
    @mimiayele3992 3 ปีที่แล้ว

    እባካችሁ

  • @aberashayele66
    @aberashayele66 2 ปีที่แล้ว

    ምን ይመስላል ምግቡ መጀመሪያ ላይ የቀረበው አንዳነዱ ለመተየት የመጣ ይመስላል።

  • @azizahassan5263
    @azizahassan5263 3 ปีที่แล้ว +2

    የመጀመሪያዉ ቅዘን አስመሰለዉ😜😅😅
    ዳኞቹ 👏

  • @sadatube4743
    @sadatube4743 3 ปีที่แล้ว +2

    ወይኔ ሸፉ መሆን እፈልጋለሁ መቸነው እምማር ውይ