Diakon Begashaw Desalegn | የዲያቆን በጋሻው ደሳለኝ ስብከት - መሐሉ አይነገርም (ቁጥር 1) - እኔ እግዚአብሔር እንደሆንኩ ታውቃላችው

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 17

  • @hirutmodenese9606
    @hirutmodenese9606 ปีที่แล้ว +1

    ኡፉፉፉፉፉፉፉፉፉ በጋሻውዬ ይሄንን ስብከት በሰማበት ጆሮዬ የሮም ወታደሮችን ልብስ ለብሰህ በብዙ ኘሮቴስታንቶች እና በፖስተሮች ፊት የሠበከው እጅግ በጣም ያሳዝናል ያምማል ግን እግዚአብሔር አምላክ ግርማ ሞገስህን መልሶልህ በቅርብ ቀን ወደ እውነተኛይቱ ቅድስት ቤተክርስቲያን ኦርቶዶክስ እንደምትመለስ አልጠራጠርም በጥንት ግዜ ሀኪም በሌለበት ዘመን ፀበሏ እና እምነቷ እንዴት እንደሚፈውስ አሁንም ድረስ አብዛኛው የኢትዮጵያ ህዝብ የሚፈወሰው በፀበል እንደሆነ የሠበከውን ሰብከት እንዲያስተውል እግዚአብሔር ይርዳህ እግዚአብሔር ሁላችንንም ይማረን አሜንንንንንንን!!!!!!!!!!

    • @hiwetbruk7541
      @hiwetbruk7541 ปีที่แล้ว +1

      የጠራው ጌታ አክብሮታል ክብር ለስሙ የኔ እህት መዳን በሌላ በማንም አይደለም እንድንድንበት የተሰጠን ከላይ ኢየሱስ ነው ሃሌሉያ ወንጌል አንብቢ አምላክ በሓይማኖት መሀል አትፈልጊው የሞተልሽ ኢየሱስ ልብሽ ላይ ፈልጊው ጌታ መንፈስ ቅዱስ ይርዳሽ 1ኛ ጴጥሮስ 3:18 አንብቢው አይንሽ ይበራልሽም ዘንድ ፀሎቴ ነው

    • @betselotaregay8182
      @betselotaregay8182 22 วันที่ผ่านมา

      ​@@hiwetbruk7541😂😂😂🙏

  • @rahelbayyana6370
    @rahelbayyana6370 3 ปีที่แล้ว +1

    Ameen .ameen

  • @abayasamnew
    @abayasamnew 4 หลายเดือนก่อน

  • @salamvideo8987
    @salamvideo8987 3 ปีที่แล้ว +3

    Hi

  • @danigezaheng8836
    @danigezaheng8836 10 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏🙏

  • @iamproudofmyself4371
    @iamproudofmyself4371 4 ปีที่แล้ว +2

    Part 2

  • @binioni2305
    @binioni2305 4 ปีที่แล้ว +1

    Yhon seat lay dmtsu zem ylalal

    • @AtronsTube
      @AtronsTube  4 ปีที่แล้ว

      ግልፅ ይደረግ? ምን ሰዓተ

    • @kibromabadizeray4907
      @kibromabadizeray4907 ปีที่แล้ว

      እህቴ ቁጥር 2 እባክሽ ላክልኝ

  • @yohannesmezgebu3273
    @yohannesmezgebu3273 3 ปีที่แล้ว +1

    part 2 please?????????????????

  • @kibromabadizeray4907
    @kibromabadizeray4907 ปีที่แล้ว

    ቁጥር ሁለት ዪትይገኛል በናታቹ ላኩልን

  • @fikrzelalem5070
    @fikrzelalem5070 3 ปีที่แล้ว

    እንዴት ነው ክፍል ሁለትን የማገኘው???ከይቅርታ ጋር እባካችሁ ጠቁሙኝ!!!

    • @kibromabadizeray4907
      @kibromabadizeray4907 ปีที่แล้ว

      እህቴ እኔ ቁጡር 2 ኣጥቻለው ካገኘሽው ላክልኝ

  • @mayagerma897
    @mayagerma897 3 ปีที่แล้ว +1

    በናፍቅ ነው አይደል

    • @anananan6705
      @anananan6705 2 ปีที่แล้ว

      የድሮ ሰብከት ነው