የዲያቆን በጋሻው ደሳለኝ ስብከት ቁጥር ፮ ለ. | Deacon Begashaw Desalegn Preaching B.

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 11

  • @alemayehudadi6223
    @alemayehudadi6223 ปีที่แล้ว +2

    አሜን !!!
    ዲያቆን በጋሻው አመሰግንሃለሁ ፣ስለ እመቤታችን እንዳውቅ ሰለረዳህኝ
    አምልኮና ምስጋና ለአምላካችን እግዚአብሔርና ለመድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ይሁን!!!!
    ክብር ለጌታችን ለእየሱስ ክርስቶስ እናት ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም !!!!!

  • @biretusebe3963
    @biretusebe3963 4 หลายเดือนก่อน +1

    ዳቆን በጋሻው ስለ መንፈሳዊ ስብከት እጅግ በጣም መከታተል የጀመርኩት ባንተ ስብከት ነው ከዛም በኋላ በጣም ብዙ ስብከቶችን አደምጣለው ከብዙ አመት በኋላ ዳቆን በጋሻው ብዙ ከሰበከባት መቅደስ ወደ ሌላ መሄድህን ስሰማ ከዚ ስብከት መሀል አንድ ነገር ትዝ አለኝ " ሐይማኖት አትቀይር ማንነትህን ቀይር እስከመቼ ተላልፈህ ትሰጣለህ " የሚለው አስተውለከዋል መለሱን ላንተ እግዚብሔርን ልቦና ይስጠን ምክንያቱም ጌታችን እኛን ለማዳን መቶ ቤቴን የንግድ ቤት አረጋችሁት ብሎ ሌላ ሐይማኖት ሲቀይር አላስተማረንም አይበቃም ችግሩ ስልጣን ከሆነ ነው እንጂ የበጋሻው ችግር ለማንኛውም እራስ ከ1-10 ስብከት አዳምጠው በድጋሚ አመሰግናለው

    • @jjyisak1575
      @jjyisak1575 4 หลายเดือนก่อน

      የልምድ አዋላጅና የልምድ ሀይማኖት የትም አያደርስም!!! እወቂ መጀመሪያ ቃሉን !!!

  • @tesfaneshabera7469
    @tesfaneshabera7469 ปีที่แล้ว

    አሜንንንንን

  • @amenedchrnthhhh3369
    @amenedchrnthhhh3369 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen qailiwatin ysaman 🙏💖

  • @melkamusemu7144
    @melkamusemu7144 ปีที่แล้ว

    Egziyabher yibarkeh

  • @fanufaf
    @fanufaf 8 หลายเดือนก่อน

    AMEN AMEN 🙏🙏🙏

  • @nourcell392
    @nourcell392 2 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen

  • @sarabiya659
    @sarabiya659 3 ปีที่แล้ว +1

    ተመሰገን መጣክልኝ

  • @hawihawi9321
    @hawihawi9321 4 ปีที่แล้ว

    ተመስገን መጣህልኝ

  • @LakachewAbitew
    @LakachewAbitew ปีที่แล้ว

    ወንድሜ መምህር በጋሻው እውነቱ ይህ ነው።