አንቺ አግባኝ ብለሽ ለምነሽኝ ነው ያገባሁሽ😏

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 595

  • @Almas-nw5mt
    @Almas-nw5mt ปีที่แล้ว +18

    😂😂😂😂 ወይኔ ሀሌፊነት አለብሽ ማን አግቢኝ አለሽ ብሎ ቁጭ ስታምሩ እግዚአብሔር በሰላም ይፍታሽ ፍቅራችሁ ይብዛ ስታስቁ በጌታ ❤❤

  • @Sada-yf8ch6hb8x
    @Sada-yf8ch6hb8x ปีที่แล้ว +23

    😍😍😍😍ማሻ አላህ ደስ የምትሉ ጥዶች አላህ ፍቅረችሁኝ ይጨምርላችሁ ሀገራችን አላህ ሰላሙን ያዉርድልን

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว +1

      ደምሪኛ

  • @rehmaemam571
    @rehmaemam571 ปีที่แล้ว +16

    ሳድየ አይዞሽ አረብ አገር አድክሞን ከዛ እርግዝና አላህ ያጠክርሽ እኛንም ለዝህ ያብቃል እህቶቸ❤

  • @Hadiya-ek5zr
    @Hadiya-ek5zr ปีที่แล้ว +32

    😂😂😂 አርሠሽ ነው አጎልጉለሽ የደከመሽ አላለም ፈገግ አደረጋችሁኝ ምርጦች

  • @RadWogedieTube
    @RadWogedieTube ปีที่แล้ว +35

    ወይን ደስ ስታሉ እናተ ልጆች ፍቅራችሁ ይዝለቅ😍😍😀

  • @የኢብራሂምልጅነኝአባቴንመ
    @የኢብራሂምልጅነኝአባቴንመ ปีที่แล้ว +71

    አወል ሚስጥር አወጣህ 😂😂😂😂😂 አላህ ፍቅራቸውን ያብዛላቸዉ ሰአዲ ያገሬ ልጅዋ አላህ በሰላም ወልደሽ ለመሳም ያብቃቸዉ ያረብ 🥰

  • @jemilakedir9261
    @jemilakedir9261 ปีที่แล้ว +94

    እኔ እራሱ ከእናቴ ረመዳንን መሳለፍ እንዴት እንደናፈቀኝ ግን ወንዶች አፈመቼም አይፈቅዱም ባሌ ግዴታ የሆነ ነገር ከሌላ በሰተቀር ሁለት ቀን ብቻ ነው የሚፈቅድልኝ

    • @samiraadnan2757
      @samiraadnan2757 ปีที่แล้ว +14

      ስለ ሚወድሽ ነው ካንቺ ተለይቶ ማደር መዋል ስለ ማይችል አላህ አይለያቹ

    • @hdjt6705
      @hdjt6705 ปีที่แล้ว +1

      ​@@samiraadnan2757 ትክክልአስታወይ

    • @zomawa4653
      @zomawa4653 ปีที่แล้ว

      ማሻአላህ ስለሚወድሽ ነው ካጠገቡ እንድትለይ ስለማይወድ ነው

    • @zuzue
      @zuzue ปีที่แล้ว

      ዬት ነሽ ሰደት ወይስ እትዬ ??

    • @sadhakonjo7971
      @sadhakonjo7971 ปีที่แล้ว +2

      አይ እኔስ እፈራለሁ ልክረም ከእናቴጋ ለማለት አብረን ሂደን ነው አብረን የምንመለሰዉ

  • @allqua4182
    @allqua4182 ปีที่แล้ว +15

    ምሰክን ሰኣድ እርግዝነው አድክሞሸል አብሽር አለሃ ከች ጋ ይሁን እኔስ ነፊቃኝ ካበሌ ምያሪግበት ቀን አይይይይይ ስደት የራብ ለሁለችንም ቅርብ አርግልን

    • @azmiyerayawa7835
      @azmiyerayawa7835 ปีที่แล้ว

      እረ ፍርዷ ነው የሰው ሀገር ስለኖረይ

  • @mekkyajo588
    @mekkyajo588 ปีที่แล้ว +7

    ወይ በሳቅ ገደልከኝ አወል እኔም እፈራለሁ አላለም😅😅😅

  • @mariamfanta5656
    @mariamfanta5656 ปีที่แล้ว +12

    ውይ አወል ወላሂ ምርጥባልነህማሻአሏህ❤አላህ ፍቅራችሁን ዱኒያወልአኼራ ያድርግላችሁ❤
    አወልግን😂ብዙሚስጥርአወጣህ😅😂
    ሰአዲ የኔውብ ምክሬን ሰምተሻል ማሻአላ

    • @ٱمويسر
      @ٱمويسر ปีที่แล้ว

      በጣም አደነኩት ወላሂ

  • @Aነኝከዱባይ
    @Aነኝከዱባይ ปีที่แล้ว +29

    ድምፃችሁ ብዙምአይሰማም ጥራት ያለውም በተረፈ በጣምታምራላችሁ

    • @Ruta688
      @Ruta688 ปีที่แล้ว

      የኔምጥያቄነወ

    • @rakmm4333
      @rakmm4333 ปีที่แล้ว

      ኧረ ይሰማል

    • @aminam7957
      @aminam7957 ปีที่แล้ว

      ይሰማል ስልክሽነው

    • @lmasiyoumamilove5378
      @lmasiyoumamilove5378 ปีที่แล้ว

      ሳህ እኔ እራሱ አይማኚ ብሏን

  • @ሪቾየጊራናዋኩንፈየኩን
    @ሪቾየጊራናዋኩንፈየኩን ปีที่แล้ว +24

    የኔዉዶች አሏህ ፍቅራችሁን ይጭምሪላችሁ 😘

  • @ኢልሀምአብደላ
    @ኢልሀምአብደላ ปีที่แล้ว +24

    አሏህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ያረቢ ሰላም ናፈቀኝ😢😢😢😢💚💛❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @SaraMekonen-ym1ob
    @SaraMekonen-ym1ob ปีที่แล้ว +19

    😂😂😂😂 እኔ እኮ ምስኪን ነኝ ዱባይ 13 አመት እየሆነኝ ነው እስካሁን ዩቲብ አለመክፈቴ ለማኛውም ደስ ትላላችሁ ያገሬ ልጆች

    • @shsbbshhsnsbzjzj4735
      @shsbbshhsnsbzjzj4735 ปีที่แล้ว +1

      😳😳😳😳😳የአላህ ባገራችላይ እርዝቃችንንይክፈትልንያረብ😢

    • @SaraMekonen-ym1ob
      @SaraMekonen-ym1ob ปีที่แล้ว +1

      @@shsbbshhsnsbzjzj4735 አሜን እማማዬ

    • @بنتسعيد-ص7ز
      @بنتسعيد-ص7ز ปีที่แล้ว +1

      ያአላህህህህ እኔ 9አመቴ ዱባይ

    • @ethiopianlove-fs9hl
      @ethiopianlove-fs9hl ปีที่แล้ว +1

      😢😢😢ሀገራችን ዱአእናርግእሲ መመለሻውም ናፈቀኝ

    • @ሱሱቢትባባ
      @ሱሱቢትባባ ปีที่แล้ว

      😮😮😮

  • @mominamomina3704
    @mominamomina3704 ปีที่แล้ว +2

    መሽአሏህ በሰላም ዉለጅ የኔ ውድ ወላሂ በጣም ነው የምታምሩት

  • @ሀዩነኝስደተኛዋ-ቀ5ኘ
    @ሀዩነኝስደተኛዋ-ቀ5ኘ ปีที่แล้ว +23

    እኔኮ እናተን ሳይ ነው ማግባት ትዝ የሚለኝ😂🥀🥀🥀ማሻአላህ በጣም ደስ የምትሉ ጥንዶች ❤

    • @بنتسعيد-ص7ز
      @بنتسعيد-ص7ز ปีที่แล้ว

      የኔውድ😂😂😂😂

    • @بنتسعيد-ص7ز
      @بنتسعيد-ص7ز ปีที่แล้ว

      አብሽሪ

    • @meditishu8014
      @meditishu8014 ปีที่แล้ว

      ገና ስታስቡት

    • @بنتسعيد-ص7ز
      @بنتسعيد-ص7ز ปีที่แล้ว

      @@meditishu8014 በጣም ወላሂ በጫት ናበሲጋራ ተበላሽተዋል አላህ ያዘነላቸው ብቻ ሲቀሩ ያአላህ

    • @بنتسعيد-ص7ز
      @بنتسعيد-ص7ز ปีที่แล้ว

      @@meditishu8014 ምነው እንኳን ጡሩ ምግብ በተጠቀሙበት ብር ተሚጨርሱ

  • @ኡሙሙአዝሰደተኛዋ
    @ኡሙሙአዝሰደተኛዋ ปีที่แล้ว +10

    ማሻ አላህ ስታምሩ❤

  • @zuzuytub3195
    @zuzuytub3195 ปีที่แล้ว +1

    እርግዝና ያዳክማል ተርዳት ስራም ባሰራ የመጀመርያ እኮነው ጎበዝ ነህየምር😂

  • @ሪችነኝየቦረናዋ
    @ሪችነኝየቦረናዋ ปีที่แล้ว +21

    አንች ነሻ ሆ ሚስቱኮ ነሽ 😂አርፈሽ ተቀምጭ እኔ ባሌን ባገኘሁት😢😊

  • @EkarmEkram-r5k
    @EkarmEkram-r5k ปีที่แล้ว +1

    ስታምሩ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @sofistory7361
    @sofistory7361 ปีที่แล้ว +3

    Kkkkkkkk😅😅😅😅ማን አግቢኝ አለሺ. አላለም

  • @rukiyaebrahim5254
    @rukiyaebrahim5254 ปีที่แล้ว +1

    🤣🤣🤣🤣አግባኚ አግባኚ ብለሽ ማንአግቢኚአለሽ አላለም ሚስጥርአወጣህ አወል😂😂

  • @zemzem-oj5mb
    @zemzem-oj5mb ปีที่แล้ว +7

    የኔ ውዶች አላህ ፍቅራችሁን ይጨምረላችሁ

  • @zinetmuhamedimam222
    @zinetmuhamedimam222 ปีที่แล้ว +4

    አየ አወል ማን ከግቢኝ አለሽ አላልክም😂😂😂😂 አቦ ይመቻችሁ❤❤❤❤ከፍቅር ላይ ፍቅር ይጨምርላችሁ ያረብ

    • @Ekram475
      @Ekram475 ปีที่แล้ว

      😅😅😅

  • @xgghi5031
    @xgghi5031 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ የስአዳሆድ ስታምር አላህበሰላምይገላግልሺውደ😍😍

  • @ttrytrrttm6749
    @ttrytrrttm6749 ปีที่แล้ว +8

    የኔዉዶች ወላሂስወዳችሁ አላህፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ❤❤❤🥰🥰🥰

  • @zina5085
    @zina5085 ปีที่แล้ว +13

    ስታሳዝኝ እናቴ እመቤቴ ትቅረብሽ የእኔ ባለሙያ ባለሙያ አድርግሽኛል እኔንም በምትሰሪው ዶናት

    • @SaraMekonen-ym1ob
      @SaraMekonen-ym1ob ปีที่แล้ว +1

      😂😂😂😂 አውና ስንት አላለችም 😅😅

  • @emuoesama
    @emuoesama ปีที่แล้ว +33

    ኔውዶች ስወዳችሁ አላህይጠብቃችሁ በሰላምወልደሽ ለመሳም ያብቃችሁ❤❤❤❤

  • @leylayimam
    @leylayimam ปีที่แล้ว +9

    ቤትሸን ትተሸ አትጅ ሰአድ እሱም ያሣዝናል ወላሂ ዉይ❤❤❤

  • @zanazana3211
    @zanazana3211 ปีที่แล้ว +2

    ጀግናቦ ከቤተሰብወተሻልአላለም መሻላህአለይክ

  • @mariehoyek1409
    @mariehoyek1409 ปีที่แล้ว +3

    ታዳ ምን ችግር አሌ ብትልሲ ዋናው ፍቅር ነው ❤❤❤😂😂😂😂ስውድችሁ የኔ ምርጦች ♥♥💕💕💕

  • @TamimaMohamed-cn5jw
    @TamimaMohamed-cn5jw 6 หลายเดือนก่อน

    አያችሁ ይሄ መቃለል ወሏሂ ቢሆንም ባይሆንም ማንአግቢኝ አለሺ አይባልም ላገባችሁ እህቶቸ በጣም አዝናለሁ እኔሥ አልሀምዱሊሏህ

  • @lanouf6676
    @lanouf6676 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ ምርጥልጅነዉ አወል ወላሂ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @ወሎየዋ-ቨ2ቐ
    @ወሎየዋ-ቨ2ቐ ปีที่แล้ว +5

    እረ የኔ ወድም ማን አግቢኝ አለሽ አላልክም😅😅😅😅😅😅

  • @zeynebhussen7556
    @zeynebhussen7556 ปีที่แล้ว +11

    እኔም እፈራለሁ አላለም😂😂😂😂😂

    • @hhhhh1282
      @hhhhh1282 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂😂

  • @heyathussi-mm9fq
    @heyathussi-mm9fq 5 หลายเดือนก่อน +1

    በጣምደስትላላችሁ💝💝💝💝💝

  • @Šøfě-m3p
    @Šøfě-m3p ปีที่แล้ว +3

    አወል ምርጥ ባል ነው ወላሂ ሰአዲዬ በዱአ ነው ያገኘሽው😊

    • @madinahmadinah9515
      @madinahmadinah9515 ปีที่แล้ว +1

      ወላሂ የአላህ ሥራ ይገርማል ታናሽ እህቴልክ እንዴሳዲ ልፍስፍስ ናት ሥራ አቶድም ምግብ አበላአላህ ምርጥ ባል ሰጣት ስሜቷ ን እሚረዳ ብትታመም አብሯት ቁጭ ብሎ ያድራል አላህ እድሜና ጤና ይስጠው 🥺እኔግን እለፋለሁ እደክማለሁ ማፊ ለወጥ ካለሁበት አለሁ እስካሁን ውይእርግማን ነው እንዴእላለሁ አዳድ ግዜ 🥺ምንም ሳይኖራት አግብታ ወለደች እኔወዶች ምንአለሽ ነው 🥺

  • @sadhakonjo7971
    @sadhakonjo7971 ปีที่แล้ว +2

    ሰአዲ ያገር ልጅ አይዞሺ ወልደሺ ለመሳምአላህ ያብቃሺ አይ አወል እኔስ አላለምክክክ

  • @Emuzikrah1
    @Emuzikrah1 ปีที่แล้ว +4

    ሃቁ ባልሽን ማፆም ነው መጀመርያ የሃቁን እወቂ አወል ማሻአላህ ብየሃለው ሁለት ቀን መፍቀድህ እኔ አለሁ ግማሽ ቀን እኮን የማይፈቀድልኝ

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 ปีที่แล้ว +2

      ለምን።አዳዱቹ።ደሙበጣምያበዙታል።ገማሸሳአት።ጉርቢትቢትንወደ።ይመሂደወ።።አብሸሬ

  • @ሠላምለሀገሬ-ፀ4ኘ
    @ሠላምለሀገሬ-ፀ4ኘ ปีที่แล้ว +5

    ስወዳችሁ ማነው እደኔ ስአድንና አወልን የሚወዳቸው

  • @ethiopia227
    @ethiopia227 ปีที่แล้ว

    ቁጥራቸውን በየት ነው ማገኜው ያጀማአ ተባበሩኝ በአላህ

  • @officialmedia-tu3vy
    @officialmedia-tu3vy ปีที่แล้ว

    አላህየ ስአድን በስም እሁለትአርገሀት ልጃንስትስም አሳየኝ የምጥብርታት የጤና መቃውስ እዳታስማን ያርብ

  • @صفيبنتاحمد
    @صفيبنتاحمد ปีที่แล้ว +3

    ወላሂ የሰአዳ እርጉዝ ገናዛሬ አየሁትም አመንኩም ማሻአላህ እስካሁን ግን የትነበርኩ ሆዷን ሳላይ😂

  • @Lubaba-v6q
    @Lubaba-v6q ปีที่แล้ว +6

    ግን እርግዝና ያዴክማልዴ ያጀመአ ሰአድ አበቃሺኮ ነቃበይ እኔም ካረመዳን ብሀላ ኢንሻአላህ በሰላም ባሉካየጋር ያገናኝኝ እርግዝና አምሮኛል 😂😂

  • @amrmohammad7289
    @amrmohammad7289 ปีที่แล้ว +5

    ወይየኔ😅😅😅አግባኝብለሽነውአላልም😂😂 ትለያላችሁ❤❤❤

    • @yarsamyaligneg
      @yarsamyaligneg ปีที่แล้ว +1

      አላሎኩሽም ብሉ ሢሸመድዳዳት

    • @areazz1754
      @areazz1754 ปีที่แล้ว

      ክክክክ ብላዉ ነዉኮ

    • @amrmohammad7289
      @amrmohammad7289 ปีที่แล้ว

      @@areazz1754 እ😂እኛሴቶችአንልም

    • @amrmohammad7289
      @amrmohammad7289 ปีที่แล้ว +1

      @@yarsamyaligneg እኮ😂😂😂

  • @emufikertube
    @emufikertube ปีที่แล้ว +2

    መቸም የዘመኑ ፍቅር አይቆይም ሱለይማን የት ገባ ብቅ አይልም እንዳንድ ቀን

  • @zizuyoutube
    @zizuyoutube ปีที่แล้ว +4

    ወላሂ ባሌን ቁጭ😅 እኔማ ጭራሸ አይሰደኝም በጣም ሰናፍቅነው የምሄደው😢

  • @MdKamal-v4p6b
    @MdKamal-v4p6b 3 หลายเดือนก่อน

    መሸአላህ ደስሲሉ❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @medinahusen9089
    @medinahusen9089 ปีที่แล้ว +2

    I am dead😅 ሻንጣ ይዤ ነው እሚሆደው የመንቀል ምልክት ነው😂

  • @balager21
    @balager21 ปีที่แล้ว +5

    ውይይይ ፎቅራችሁ ደስስስ ሲልልል አሁንስ አርፌ እንዳልሰራ ባሌን አስናፈቃችሁኝ😢❤❤

    • @ekramfekr8975
      @ekramfekr8975 ปีที่แล้ว

      😂

    • @uthg7338
      @uthg7338 3 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂አይዛሽእማ😂

    • @FgfhghFgfhg
      @FgfhghFgfhg 2 หลายเดือนก่อน

      እኔም😂😂😂

  • @RoozRooz-xk3by
    @RoozRooz-xk3by 3 หลายเดือนก่อน

    አወል አሳከኝ እኔስ እፈራየለደ አላልክም
    😅😅😅😅😅
    😂😂😂😂😂
    😂😂😂😂😂

  • @ራቢTubeራቢይቲዮብ
    @ራቢTubeራቢይቲዮብ ปีที่แล้ว +4

    ኮሜት እያነበብኩ እነሡን እያየሁ በሣቅ ሞትኩ😂❤

  • @erehmetdesie8305
    @erehmetdesie8305 ปีที่แล้ว

    ደስስትሉ ማሻአላህ 😂😂😂አሳቃችሁኝ ይመቻችሁ አቦ

  • @zaynabaa4034
    @zaynabaa4034 ปีที่แล้ว +1

    እኔ የዛሬ 6 አመት እርጉዝ ነበርኩ እሮመዳን 9ኝ ወሬ ነበረ አላህ ሲያግዘኝ ከመዳም ስራ አልተወገድኩም ነበረ 2ት ዶር ቤት ነበረ ቤቱ አሁን ሰአዳን ሳይ ፈጣሪየን አመሰገንኩ ብርታት ጥንካሬ ስለሰጠኝ ሳአዳየ አንችም በተሻለሽ አቅም ወክ አድርጊ ብዙ ቁጭ አትበይ

    • @sus2475
      @sus2475 ปีที่แล้ว

      አረ ስዴት ላይ ጥንካሬ ይሰጣል ወላሂ እኔም እርጉዝ ሆኜ እስራነበር ኢትዩም ሂጄ ከአረብቤት ይበለጥ እሰራነበር እስከምወልድ ድረስ ምንም እረፍት የለኝ ግን በጣም ቀልጣፋ ነበርኩ ያው ምንም ህመም ስለማይሰማኝ ሰአድ በገናው ደክማለች

    • @zaynabaa4034
      @zaynabaa4034 ปีที่แล้ว

      @@sus2475 እደውም ከሰው ሀገር ይልቅ ሀገራችን ነበረ መጠከር ያለብን ምክኒያቱም የአየር ፀባዩ የጠዋት ፀሀይ እናገኛል እዳልሽው አድክሟታል የየራሱ እርግዝና ይለያያል የኔ ደህና ነበረ ከስራ ገበታየ ነበረ ምጤ የመጣው አላሀምዱሊላህ ደህና ነበረ ሰአዲንም አላህ ያበርታት

    • @sus2475
      @sus2475 ปีที่แล้ว

      @@zaynabaa4034 አወ አላህ ያቅልላት

  • @fatum164
    @fatum164 ปีที่แล้ว +4

    ስወዳችሁ❤ምርጦችየ በጣም ነው ደስ የምትሉት❤ ቀልዳችሁ አሳቀኝ😂😅

  • @areazz1754
    @areazz1754 ปีที่แล้ว +5

    መቸም የሰአድ ልብስ ማሰሪያ የሌለዉ አይገኝም😂

  • @ayelechdabesse7483
    @ayelechdabesse7483 ปีที่แล้ว

    ዉድድድድድ ማሮቼ ባርቱልን ሰአዲዬ የኔ ልዩ እርጋተሸን ሰወደዉ💘💋💋💋💋💋

  • @Sdetegnawa813
    @Sdetegnawa813 ปีที่แล้ว +2

    አታዋርደኝ ድግጥ አልሁ😂😂😂😂

  • @ፎዚወለየዋ-ኈ1ሰ
    @ፎዚወለየዋ-ኈ1ሰ ปีที่แล้ว +2

    እረ አቦል በሳቅ ሀቅ ሳታቂ ማን አግቢኝ አለሽ😅😅ስወዳችሁ

  • @አስመሳይሆኜሰዉከሚወደኝግ
    @አስመሳይሆኜሰዉከሚወደኝግ ปีที่แล้ว +2

    ግን ወላሂ ጎበዝ ነዉ በልዬዉ ለ2 ቀን መፍቀዱ በጣም ምርጥ ነዉ

    • @kalidhadiya6766
      @kalidhadiya6766 ปีที่แล้ว

      እዴ,ሌሽ

    • @seadatube5368
      @seadatube5368 ปีที่แล้ว

      በትክክል እኔ ሂጅና በጊዜ ተመለሽ ነበር የሚለኝ ወላሂ 😢

    • @አስመሳይሆኜሰዉከሚወደኝግ
      @አስመሳይሆኜሰዉከሚወደኝግ ปีที่แล้ว

      @@kalidhadiya6766 እኔን ቢሆን ለንድ ቀን አይሰጠኝ ነበር ወይ በዛዉ ቂሪ እንደትመለሺ ነዉ የሚላዉ

    • @kalidhadiya6766
      @kalidhadiya6766 ปีที่แล้ว

      ዝበይማ,አሁን,ስነሄዲ,እደነመዳም,በሳምት,መሄዲ,እናስለምዳቸዋል,ሀሀሀሀሀ

  • @Z1861z
    @Z1861z ปีที่แล้ว +5

    ጎቦዝ ሚግብ ከልሰረሽ ሚኑን ሚስት ሆንሽ ለሁለት ቀን መፈቀዲህ ረሱ መሸ አለህ

  • @RahmaTami
    @RahmaTami ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ🌺🌺🌺🌺
    ወላህስወዳችሁፍቅራችሁማሻአላህነዉ

  • @aminam7957
    @aminam7957 ปีที่แล้ว +3

    ሰአድ ሀይቅናችሁ በቃስመጣ ጎረቤት እንሆናለን 😍😍❤

  • @mariyamawit4279
    @mariyamawit4279 ปีที่แล้ว +1

    መጀመሪያ ካሜራውን አይቶታል ግን አክት ችለህበታል 😅😅😅😅😅

  • @GffhKlhvg-np8wb
    @GffhKlhvg-np8wb ปีที่แล้ว +2

    አልጠጋም አላለም ኧረበሣቅ እኔዘድሮ ልሄድ ስለው እቢሲለኝ በገባያ ጠፍቸው ላሺ ነበር እምለው😂😂😂😂ደውሎ እናቴላይ ሚስቴመታለችደ ይላል በሣቅ😂😂😂😂አሁንስደትመጣሁ ከመጣሁ ሁለትወሬ

  • @RgffhgTtyt
    @RgffhgTtyt ปีที่แล้ว

    በጣምታምራላችሁ❤❤❤

  • @SsSs-jr4eo
    @SsSs-jr4eo ปีที่แล้ว +16

    አቺነሽ ጥፈተኛይቱ የባል ሀቅ ከባድነዉ ማሬ

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 ปีที่แล้ว

      አላህይጠብቀን።በሰደትይህወ።ላይሙላአለን

    • @SsSs-jr4eo
      @SsSs-jr4eo ปีที่แล้ว

      ያዉ እሚልሽ መታዘዝነዉ ግን ይገብዳል

  • @ኢስላምነውሂወቴጀነት-ሠ3ቐ
    @ኢስላምነውሂወቴጀነት-ሠ3ቐ ปีที่แล้ว

    ግን የሁግዜ እረግዝና ፍጥነቱ ማለቴ መቸ አረግዘሺነውሳእድ ማሻአላህ አላህበሰላምይገልግልሺ

  • @SsSs-sh7cc
    @SsSs-sh7cc ปีที่แล้ว +8

    ኧረ ሳአድ አትማርጪ እኔ 7ወሬ ግን አሁንም ከመዳም ቤት እየሸቀልኩ ነው የረመዳንን ሰራ ታውቄለሽ ብቻ አልሀምዱሊላህ ግን እኛ ሴቶቹ ነን ከተጀናጀን በኻላ ያላ ቤተሰብ ላክና እንጋባ የምንለው ሚስጥር ወጣ እኔም ብያለሁ ግን 😂😂😂😂😂

    • @Zdነኝየህልሜደራሢ
      @Zdነኝየህልሜደራሢ ปีที่แล้ว

      አትሻብኝ ምነው ቅመሜ እኔ በህልሜም አልሉውም ሆድሆደንቢለኝኳ አላወጣትም አልልማ ደስአይለኝም🤣🤣🙄አላህያግዝሽማሚ ወልደሽሳሚ

  • @safiyaSafiya-d6g
    @safiyaSafiya-d6g ปีที่แล้ว

    1:49 ❤❤❤

  • @SsSs-jr4eo
    @SsSs-jr4eo ปีที่แล้ว +12

    ወላሂ ሥታምሩኝ❤❤❤

  • @yyyyynvjv4657
    @yyyyynvjv4657 ปีที่แล้ว +4

    ሰአዲ ለምንድን ነው የምታሳዝኔኚ ያረብ 😢😢አብሺሪልኝ ሀቢቢቲቲቲ

  • @zamzam372
    @zamzam372 ปีที่แล้ว

    እረ አወሌ የኔ ምስኪን እፈራ የለ አለ😂😂😂 የኔ ውዶች ወላሂ ስወዳችሁ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😘😘😘😘

  • @najattube423
    @najattube423 ปีที่แล้ว

    ጥገኝነት😂😂😂

  • @namamobark8577
    @namamobark8577 ปีที่แล้ว +4

    አላህ በሰላም ወልደሽ ለመሳም ያብቃሽ

  • @hewehewe2021
    @hewehewe2021 ปีที่แล้ว +5

    አላህ ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ ግን ዉደ አብራችሁ ሂዳችሁ አሰፈጥራችሁ የመመለሰጂ ባልሺን ባዶቤት ትተሺ መሄድሺ አይበቃልሺም ሁባየ

  • @seadiyalbkowa8835
    @seadiyalbkowa8835 ปีที่แล้ว

    ወይኔ ሰአዲ እርጉዝ ነሽዴ ማሻአላህ
    አላህ በሰላም ይገላግልሽ ሀቢብቲ❤❤❤

  • @የኔተስፋቲዩብ-ዐ7ጨ
    @የኔተስፋቲዩብ-ዐ7ጨ ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ አላህአይለያችሁ አወል ባልብቻሳይሆን አባትም ወድምምነዉ ማሻአላህ

  • @hayathayat6842
    @hayathayat6842 ปีที่แล้ว +3

    ላግባሽ ስልሽ ለምን እሽ አልሽ አይ አወል 😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @EndrisYimam-e5c
    @EndrisYimam-e5c 3 หลายเดือนก่อน

    መሽአላ ባል ሚስት እድህ ሲሆን ደስ ይላል

  • @Defend202
    @Defend202 ปีที่แล้ว

    ትክክል ነው አወል ለሁትቀን እራሱ እማይፈቅዱአለ

  • @ፋፊነኝሀላሌንናፋቂ
    @ፋፊነኝሀላሌንናፋቂ ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ወላሂ በጣም ደስ ትላላቹሁ የኔስ ተራ መቼ ነዉ ከባሌ ጋ ፈታ የሚለው የአላህ 😢😢😢😢

  • @HayatuOmer-g5p
    @HayatuOmer-g5p ปีที่แล้ว

    ማሻአላ ጎበዝነህ አወሌ

  • @የኮሜቶችታዛቢ
    @የኮሜቶችታዛቢ ปีที่แล้ว +1

    ምሁነሺ ነው የዴከመሺ አርሰሺ ነው አጎልጉለሺ 😂😂😂😂😂 ይዴክማል ግን ጠክሪ በሳቅ

  • @zamzam6007
    @zamzam6007 ปีที่แล้ว

    ፍቅራችሁ ደሥ ይላል ማሻአላህ ግን ሰአድ ያው ቀልድነው እጂ የባል ሀቅ ከባረው ውደ

  • @الحمدللهالكلحل-ث1ز
    @الحمدللهالكلحل-ث1ز ปีที่แล้ว

    ታምራላችሁ ማሻአላህ ፍቅር እስከ መቃብር🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @fasshsehmufjde3599
    @fasshsehmufjde3599 ปีที่แล้ว

    Edaw ena Awol betam new emyasazgnn lmign edhu alawukim

  • @seadahussne340
    @seadahussne340 ปีที่แล้ว +2

    እንደ ሀይቅ ነው የምትኖሩት ደስይላል ይመቻችሁ

    • @rahma-pc1fp
      @rahma-pc1fp ปีที่แล้ว

      ረ ኮቦልቻናቸው

    • @seadahussne340
      @seadahussne340 ปีที่แล้ว

      ጨርሠሽ ሥሚው ሠአዳ ሀይቅ መኖር አልፈልግም ሥትልነውማሬ

    • @ኢማን-ሸ5የ
      @ኢማን-ሸ5የ ปีที่แล้ว

      ​@@rahma-pc1fp ሀይቅናቸው

    • @rahma-pc1fp
      @rahma-pc1fp ปีที่แล้ว

      @@ኢማን-ሸ5የ አይ በባለፈው ኮቻ ሲሎሰምቸነው ገና ቪደወውንአልጨረስኩትምነበር

  • @nejatSai88
    @nejatSai88 ปีที่แล้ว

    እኔ አልፈለኩም ነበር አቻ ነሽ አላለም 🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @rhamethabtemuyoutube7632
    @rhamethabtemuyoutube7632 ปีที่แล้ว +1

    ማሽአላህ ስአዲ ሆድሽገፍ ❤❤❤❤

  • @jemalzedtube1071
    @jemalzedtube1071 ปีที่แล้ว +1

    እ ኮቦልቻ አልነበራችሁ እደ ሀይቅ ሄዳችሁ እደ ሰአድና አወል? ???

  • @uaeiae2504
    @uaeiae2504 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ ደስ ስትሉ ስወዳችሁ

  • @fahdmtere-uj6vu
    @fahdmtere-uj6vu ปีที่แล้ว +1

    ከማግባትሽ በፋት ማሰብ ነበረብሽ አላለም😂😂 እውነትህነው አወል

  • @ፋፊቢንትሙሀመድ
    @ፋፊቢንትሙሀመድ ปีที่แล้ว +2

    ሰወዳችሁ 🎉🎉🎉❤❤❤

  • @እኔነኝከዛሰፈር
    @እኔነኝከዛሰፈር ปีที่แล้ว +3

    አይ ወንዶች 😂😂😂😂 ለምንድነው እንሂድ ቤተሰብ ጋ ስንል እምቢ ምትሉት

    • @zaynabaa4034
      @zaynabaa4034 ปีที่แล้ว

      አንዳንድ ወንዶች ብቻቸውን ማደር በጣም ይደብራቸው አል

    • @zizuyoutube
      @zizuyoutube ปีที่แล้ว

      እኔም ግራ ይገባኛል 😅

  • @mobetthyobee6247
    @mobetthyobee6247 ปีที่แล้ว

    ምርጦችስወዳችሁ
    በሰላምላገሬአብቅቶኝሳአዲአገኛችሆለሁ
    ሀይቅበተረፈበሰላምወልደሽለመሳምያብቃሽ❤❤❤❤❤

  • @እግዝእትነነጽሪሀቤነ
    @እግዝእትነነጽሪሀቤነ ปีที่แล้ว +6

    ኧረ ስዓድ ምን ሁነሽ ነው ብስቁልቁል አልሽሳ እርግዝና አንዳንዱን ያሳምራል አንዳንዱ ደግሞ በስመአብ የገጠር ባልቴት ነውኮ የመሰልሽው ደግሞ ተመካክራችሁ ነውጅ ሻሽ ጠምጥመሽ የለ አትዋሹ

    • @muhajeryoutube512
      @muhajeryoutube512 ปีที่แล้ว

      አሞኛል እያመመኝነውብላለይ እሳዋነችየምታደርገውማሚ

    • @tube-ms3iq
      @tube-ms3iq ปีที่แล้ว +1

      እና እራሷነች እኮ የምቀረፀው ተገልጣ ቪዲዮ አሰራ

    • @zeynebdamte1506
      @zeynebdamte1506 ปีที่แล้ว

      Are dehna nat

    • @እግዝእትነነጽሪሀቤነ
      @እግዝእትነነጽሪሀቤነ ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ይማራት ተበሳቁላለች በጣም ይሷ ብትሆንም የምትቀርጸው ይሱም ያውቃል አለባበሷን

  • @مريم-ز4ض1ح
    @مريم-ز4ض1ح ปีที่แล้ว +1

    አኔ መቸም ከባሌ ሀገር ብሆን አንድምቀን ለተይች አላድርም በሀኩብት አብሬ ቢሆን እጅ እኔ ለምዶ እሱም ከኔ ተለይቷ አይኖር አረ አታስጨንቂው የኔባሌ ከጃዛቤት እንኮን ወድስራ ስንለያይ እንድት እንደሜጨቀው ውይይ

  • @سعاديحمزة
    @سعاديحمزة ปีที่แล้ว +2

    እኔም እፈራለሁ አላልክም አወል 😁😁😁😁😁😁😁

  • @Awollotube
    @Awollotube ปีที่แล้ว +2

    ስወዳችሁ ማሻአላህ የኔ ማሩች❤😘👍