ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ይችን ፁሁፍ እምታዩ በሙሉ በያላችሁበት ክፍ አይንካችሁ ያልታሰበ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ አሜን
አሚን
አሚን❤
አሚንንን❤
አሚንንንንንን ያርብ
ሡለይማን ናፈቀን አምጡልንንንን
ወሬው ያስቃል
ሰአድ የኔ ባለሙያ አቀራረብሽ እራሱ ሲያምር ግን እማየ አችም ብይ የኢትዩ ወዶች ግን ችግር አለባችሁ ሚስቶቻችሁን አጉርሱ ሲቀትል ብይ በሏት
ፌክ ስም
@@emuyasmin5283 እውነትም ፌክ ስም
አስበሽዋል ደግሞ እኮ እርጉች ነች
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አታናዳት እርጉዝ ሴት ስትናደድ ጥሩ አደለም ተከባከባት❤
ሳህ❤
ትክክል እያናደረካት ልጁ መላጣ እዳይሆን 😂😂😂😂
@@ኢነላሀማአሶብሪን 😂😂
@@hayatabera3050 ደምሪኛ
ደምሪኛዋ❤🎉❤
ሱለይማን ያላችሁ በላክ❤❤
ከይቅርታ ጋር ተምር ስትበሉ ፍሬውን በቀኝ እጃቹ ሳይሆን በግራ እጃቹ አድርጉ በቀኛቹ ጉረሱ በግራቹ ፍሬውን አውጡ ሱና ነው ሲቀጥልም ቆሻሻ አይሆንባቹም እጃቹ
አመሠግናለሁ እህቴ ለኔ ጠቀመኝ ምክርሽ ጀዛከአላህ❤❤❤😮😮😮
ያረብ እኛንበ ከቤተሰቦቻችን አገናኘን
ሱለይማንን አምጡልን😍😍😍😍😍
ይምጣ የምትሉ
በጣም ነው የናፈቀኘ😢
የመጀመሪያ ኮማች ነኝ 😂😂😂አታናዳት እርጉዝ ንዴት አይችልም 😊
ገፎኚች።እኔምእጉዝሁኚ።ፁሜለሁ።ክባደንወ።ሀቂቃ።ማፈጠርኳአልችልምንበር።ገፈኞች
Mashall dasi Allah yicemrchu
የኔ ማር ሰአድ የባሏን ግደኞች ታከብራለች❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 😂😂😂😂አወል የስራህን 😢
መራመዳን ምድር ዋው አትበሉ ማሻ አላህ ላሃውለ ወለ ቁወታ ኢለ ቢላህ ምርጦቼ ለአላህ ብዬ ወድድድድድድ
ወላሂ አላህን ፍሩ በዚህ አይቀለድም ሀገራችን ያለችበትን ሁኔታ እያሰብን ወገኖች በየ ሜዳው ወድቀው እሚበሉይምት አተው በራብ እየሞቱ ነው ነው ስለዚህ ቀልድም ቢሆን በሌላ ቀልዱ😢 በተረፈ በጣም ነው እምወዳችሁ ሰላማችሁ ይብዛ❤
ህይወት እዲህነች ግማሹያለቅሳል /ይስቃል አልሃምዱሊላህ አለኩሊሀል
@@رابعاندريس ትክክል
የኔ ቆጆ ስለፋ ውላ አዛዘነችኝ 😢😢😢
የኔ ቆንጆ ሰአድየ የምር ኢንሻአላህ ስመጣ አገኛችኋለሁ ብየ አሰባለሁ አላህ በሰላም ለሀገሬ እዳበቃኛ ዱአ አርጉልኚ የደሴ ልጂ ነኝ
ግን ልምድ ነው ቁጭ ብለው ባላች ሴትዋ ሁሉ ወጥም የእጄ ውሃውም መጠጡም ስታቀርብ የሚያዩዮት በአብዛኛ የእኛ ሀገር ወንዶች ስህተት አለባችሁ እሳ እንጂራ ስታቅርብ ባል ውጥ ማቅርብ አለበትቁጭ ብሎ እንደ እንግዳ መጠብቅ
ክክክክየሀበሻወንድ ይችንአይወድም ግንደሞአሉአዳንድ
በጣም እርጉዝ ናት በዛላይ ፆመኛ ቁጭ ብድግ እያለች ቢያግዛትስ
የኔ ባል ምግብ ሸርቦ ሠላሣ ግዜ ስነሳ አይወድም ያው የኛ ወዶች አስቸጋሪ ናቸው በዝህ ዙሪያ አዳዶች እጃቸውን እኳል ታጥበው አይገቡም
አልሀምዱሊላእኔ በትዳርሦሥትአመቴ እኔዉጥከሠራሁእሡከትፎነዉ ውላሂየኔከርታታ
ዱኣ አረጉልኝ እህቶቸ ግራ ያጋባኝ ነገር አለ
አሰለሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ አወልና ሰአዲ እኳሰላም መጣችሁ ሰአዲየ የኔ ማር በርች ሰላም ለሀገራችን ይሁን በሰላም ወልደሽ ያሳየን 🤲
የኔቆጆሰአድየ❤❤❤❤❤ ደፋቀና ስትልውላ አታናዶት
ለመጀመሪያ ጊዜ ስኮምት ሁሌ አያችሁ አለሁ ግን አልኮምትም ዛሬ ግን ሰአድ አሳዘነችኝ የኔ ቆንጆ እርጋታዋን እንደት እንደምወዳት የኔ ፀባየ ሰናይ አንች ሳትበይ እኮ በስራ ብቻ ትጎጃለሺ😊ሰአድየን ተንከባከባት ማርያምን ለስለስ ያለች ናት የዋህ😂 ኢትዮ ስመጣ አንድ ቀን አገኛችሁ አለሁ ደግሞ የጎልቦ ልጅ ነኝ😍ያገሬ ልጆች በርቱ❤
አወል ሳአዳን ተከባከብ አታናዳት አላህ ተዳራችሁን ይባረክ😘😘😘😘
❤እርጉዝ ናት አታናዳት ልጁ መላጣ እዳይሆን😢😢🤣ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ተቀላቀሉኝ 😊
መላጣ አላለችም 😂😂😂
😂😂😂😂😂😂
😂😂😂
Eko😂😂
ነይ ቤተሠብ እንሁን
የኔ ወድ እምወደውን ሾርባ አላለም 🤣🤣🤣 ጥርግ አርጎ እየበላ አይጣፍጥም አይከብደም
ነብሰጡር ሆና ደክማ አታናዳት ልታመስግናት ነው የሚገባው ምክንያቱም ይደክማታል የቪዶው መጀመሪያ ስትራራጡ ፈገግታችሁ ስወደው ምርጥ ጥዶች አላህ ይጠብቃችሁ
ሱለይማንየትገባግክክክተኮለኛአወል ዝብያቸውሰአዲ 😅😅😅
ሰአድየ የኔ ቆንጆ ትግስትሽን ሳላደንቅ ማለፍ አልፈልግም
😂😂😂😂😂😂 አወል እንደት እንዳሳከኝ ሰአድ ዘወር ስትል አሳቡሳውን ቶሎቶሎ አላት😂😂😂😂
ግን ለምን መሬት አጥፋችሁ አትመገቡም እየተጠራራችሁ ከመትበሉ ብየ ነዉ
ክክክክክ እየበሉ አይጣፍጥም ሠአድየ አትናደጂ ውደ
ባለሙያ ሴት ስተቱአን ስለምታቅ ምን ያናዳታን 😍
ወላሂ ትክክለኛ ጀግና ሴት ጠረጷዛ ሙሉ እየደረደሩ ከመዲፋት መጠረሺ አቀራረብሺ ደሰ ሲል አዲናቂሺ ነኚ
ማሻአላህ በርታ ወድም አላህ ይጨምርልህ
አወል አይጣፍጥም እያለ እኮ😅ጨረሰው😅
ሰአድ ቅጫቸው እማ😂😂😂❤❤❤❤
ሡለይማንን አምጡልን
ምርጥ ጥዶች ስወዳችሁ
ማሻአላህ የኔ ውዲ እህት ሰአዲ 😂❤❤❤❤
😂😂😂😂😂❤❤❤❤🎉🎉🎉 የምር በጣም አሳቃችሁኝ አይይይ😂😂😂😂😂
ግንለምድነው ሰአድን እና አወልን መከታተል የምወደው ማለቴ የምወዳቸው🤣😜 ❤❤❤
ይች ነገረ ሳልቀምሳት አለቀይ እያልኩ አላለም ሚሲኪን
የአወል ግፍ ምላሴ ነው አላለም😅😅😅😂😂 እንግዳው ልጅ አሳቀኝ😂
እግድምአይደለምየናቱወድምነውያወል
@@እሙሁዳነኝአልሀምዱሊላህ ማሻ አላህ🥰
አይ አሳቀቃችሓት ሀራም አወል
አወል ይወዳታል ሰአዲን ክክክ ይመለከታትና እንዳትናደድበት ይስቃል 😂😂😂
ባይወዳት ነበር እሚገርመው
😂😂
ባሉዋ ሆኖ እንዴት ይጠላታል🤔🙆😂😂😂
✍️ይሔ_ነው_ባል_ማለት__➛የትዳርን ትርጉም ያወቀ ጠንቅቆ፡ደግነት የሞላው ከክፋት ተላቆ፡➛መጥፎን አስወግዶ በበጎነት ደምቆ፡በፍቅር የሚኖር ቤቱ የደመቀ፡▪ሚስቱን ከማስከፋት የተጠነቀቀ፡➛በጥብጦ የጠጣ የፍቅርን ጭማቂ፡ውድ ባለቤቱን ዘወትር ናፋቂ፡➛ሙሉ እንቅስቃሴው ለሚስቱ የሚመች፡ለርሷ ምንም ቢሆን ሁሌም የማይሰለች፡
ወላሂ እንዴት እዳሣቃችሁኝ የኔ ውዶች♥😂😂😂
ውሀ አትቅጂለት አይጣፍጥም በይው😅😅😅
ማሻአላህ ሠአዱ ባለሙያ ናት የምር ደም እጉዝሁና ብዙ ምግም ነዉ የሠራቹዉ እኔእጉዝ ሁኘ ምንም አልሠራም ነበር ይሸተኛል መተኛት ብቻ ነበር
ሱለይማን እንደት ነው በአላህ😢
ወላሂ በሳቅ የለሁም ዘና አደረጋችሁኝ የኔ ውዶች🎉❤
ለሰው እማያስብ ከመሳቅ ሌላ ምንይጠበቃል
@@sxvda3011 መጀመሪያ የፃፍኩትን አንብቢ🤔😎
አቤት አወል ግፈኛ ምላሴ ነዉ አላልክም ሚስኪን ስአዴ😂😂😂😂😂😂
ማሻአላህ ምግበል አፊያ
ሀራም አለይኩም ክክክክ ሲጀመር ባለሙያት ናት ማሽ አላህ ክክክ
ሳአዲ ቆጆ የሴት በላይ
አልጣፈጠም እያሊ መብላት ምን ይሉታን😂😂😂😂😂😂
የ80 አመት አጁዝ ይመሠል ይለፉልፉል አላለይም 😂😂😂😂😂😂
ምን የስጨቃጭቅዋል እደ 70 አመት ሽመግሌ አለላችም ሳዲ
😂😂😂😂 ማሻአላህ ደስ ትላላችሁ
አወል አተነህደ ያረገዝከዉ እርጉዝ ነዉ ምግቡ የሚመረዉ ምላሤነዉ😅😅
አታናዳት ሰአዳን አወል ነብሰጡርኮነች ተዋት 😂😂😂😂😂 ሰአዳ ደሎአ ሁኝ አልሰማምአወል እሽ
❤❤❤ውይ ሰአዳ ለካ አቅለኛነሽ ማሻአሏህ የኔእህት ወላሒ እኔብሆን አልታገስም❤😂😂አወል እደትእዳሳቀኝ ሰአዳ ሄድስትል ቶሎቶሎ ይበላል😂😅
ስአድ የኔ ውድ
ወይኔ ልጁ በሳቅ ገደለኝ እነቱን እኮ ነው
ወይኔ እንግዳው ልጅ በጣም አሳቀኝ እሽ ያለፕሮግራሜ ሳኩኝ ሚስኪና
ሀራም አለይኩም መስፈን አተ ሳቂታነህኮ
ሠአዲ የኔ ውድድ አሣዘነችኝ እኔ እናደዳለሁ ወላሂ ብድርሽን መልሽ ሠአዲ
በሰላም ወልደሽ የምናይሽ ሁኝ
መገንአወል ሰአድዘወርትትል ቀጭአረካትአሳቡርሳይቱን😂😂😂😂😂
የባሕልልብሱያምራልሰአድ
ወይኔ,መስፍንአሳዘነኝም,አሳቀኝም😂😂😂😂😂😂😂
ጠርገህ በልተህ አይጣፍጥም ካልጣፈጠ እንኳንም አነሳሽው😂😂
አጂብ ኢትዮጵያ እኔ ነኝ አሁን እንደዚህ አግብቸ ከወንዶች ጋር ቁጭ እምል
ምነዋ ባልሽ አደል ነው ሌላ ነገር አለ አብሽሪ
እኔም እያሳሰበኝ ነው ወላሂ ወንድ ስፈራ 😢
@@hawamuhamed5971 ጓደኛ ምናምን ከመጣ ነው እንጂ
@@ktube8920 እኔም እቀጠቀጣለሁ
@@zahrabintbabatube5921 የዛ ግዜማ ብቻቸውን ይብሉ አቅርበንላቸው አላህ ያጠክረን የኢቶ ኑሮ ትንሽ ይቀብዳል ማሚ
😂😂😂😂ወይ አሳቃችሁኝ ይመቻችሁ
😂😂ግፈኞች ሰአዲ አይዞሽ
ምላሳቸውን ይዘሩና ለቀልድ ነው ይላሉ አላህ ይህዲሁም
አወል ግፊኛ 🥺😢😍😍
ሳአድን አታናዳት 😢🎉❤ 😅
ሚሥኩን እረአታናዳት አወልሀራምአለይክ
አሰራሩን አሳይን ሰአድ የፒዛውን አይነትና ይሄ ኛውን ቪድወ ትስራልን የምትሉ
ነውር ነው ወላሂ ለኒእማው ስትሉ እኳ ክብር ይኑራችሁ ስት ሚስኪን ሹሮ አሮበታል
እየቀለዱ አደል
ስታሰላምቱ ሰማሁ ልበል አሠላሙ አለይኩም አሠላሙ አለይኩም ብችሁ ነው ዝም እምትሉት አሠላሙ አለይኩም ወረህመቱሏ ወበረካቱ አይባሌም ሰላት ላይ
የኔ ሚስኪን አሳዘነችኝ
ሱለይማን የት ሄደ
ወላሂ ሥታምሩ
እስቲ በዱአችሁ እስቡኝ ጪቅውስጥነኝ😢
እኔም ወላሂ😭😭😭💔💔አላህ ይፈርጂሽ ውደዋ አብሺሪልኝ😢
@@halimaseid1023 አሚንንውዴ😢
አላህ በደሰታይቀይርልሸ
አብሽሪ
@@mohammedebrahim1106 አሚንንን
አወል አታናዳት ታምርላችሁሁሁ❤❤❤
እረ ሱሌይማን የናፈቃችሁ መቸ ነው እሚመጣው ግን
ሱለይማንናፈቀኝ😊
የኔማር አስጨነቁሺ እኩ 😘😘😘
አወል ሀራም አለክ እርጉዝ ሆነ ሳርታ እናንታ ትቀልደለቹ በምቃለድበት እወቁ በታራፈዉ በጠም ነዉ የምወደቹ ፊቅራቹ ይብዛ
ሰአዳ እህት ባለቤትሽ መስጊድ ሂዶ ይስገድ
ሠአዲ❤❤
ዊ ቦርሳቱ ቁርጥ አድስ የገዛሗት የኔን ትመሥላለች
ሀራም አለይክ እየበላህ አይጣፍጥም ይባላል
ሡለህማን የት ነዉ?
ወአለይከ ሰላም ራህመቱላህ ወበረካትሁ 👉😃😃😃
የትነው የምትኖሩት ሀይቅ ወይስ ደሴ ???🥰🥰
ሱለይማን ናፍቆኛል አምጡት
አይ ሰአዲ የ80 አመት አጁዝ ይመስል ትጨቃጨቃለህ አለች ዝም በያቸው ❤
ማሻአላህ ምርጥ ጥድች
እስኪ ምርጥ ፖርሳ ካለህ አሳየኝ
የኔ እህት

✍️ይሔ_ነው_ባል_ማለት__
➛የትዳርን ትርጉም ያወቀ ጠንቅቆ፡
ደግነት የሞላው ከክፋት ተላቆ፡
➛መጥፎን አስወግዶ በበጎነት ደምቆ፡
በፍቅር የሚኖር ቤቱ የደመቀ፡
▪ሚስቱን ከማስከፋት የተጠነቀቀ፡
➛በጥብጦ የጠጣ የፍቅርን ጭማቂ፡
ውድ ባለቤቱን ዘወትር ናፋቂ፡
➛ሙሉ እንቅስቃሴው ለሚስቱ የሚመች፡
ለርሷ ምንም ቢሆን ሁሌም የማይሰለች፡