Heat Transfer by Convection | በፍልክልክታ የሙቀት መተላለፍ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ก.ย. 2024
  • In this video, we learn about how heat transfers through convection. Heat convection is a transfer of heat from one place to another by the actual movement of the particles of the medium (gas or liquid). This video is based on Unit 4 of Grade 8 Physics of the Ethiopian curriculum. The academic videos published under Saquama (Education for Ethiopia) are in line with the Ethiopian curriculum.
    በዚህ ቪዲዮ ስለ የሙቀት ኮንቬክሽን ወይም ፍልክልክታ እንማርለን። በኮንቬክሽን ጊዜ ሙቀቱን የሚያስተላልፈው አካል (አየርም ሆነ ፈሳሽ) በፓርቲክልዎቹ አማካኝነት ሙቀቱን ከቦታ ቦታ ሲያንቀሳቅስ ነው። ይህ ቪድዮ የተሰራው በ8ኛ ክፍል ፊዚክስ ምዕራፍ 4 ላይ ተመስርቶ ነው። በሳቋማ (ኤጁኬሽን ፎር ኢትዮጵያ) ስር የተለቀቁ የቀለም ትምህርት ቪዲዮዎች ከኢትዮጵያ ስርዓተ ትምህርት ጋር የሚስማሙ ናቸው።
    Amharic version developed by: Bililign Amare
    www.educationforethiopia.org.
    Download the app here:
    play.google.co...
    The Saquama website:
    www.saquama.com
    #Physics #PhysicsInAmharic #Saquama #EducationForEthiopia #ሳቋማ #ፊዚክስ

ความคิดเห็น • 5