Introduction to Heat and Temperature | የመጠነ ሙቀት እና ሙቀት መግቢያ ክፍል

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ก.ย. 2021
  • This Video explains Temperature and Heat in Amharic, it is based on chapter 6, grade 7 Physics. The main topics discussed include definitions of Heat & Temperature, their relations to size and amount of body, their measuring instruments, and their SI Units. The academic videos published under SAQUAMA (Education for Ethiopia) are in line with the Ethiopian Curriculum.
    ይህ ቪዲዮ ስለ መጠነ ሙቀት እና ሙቀት በአማርኛ ቋንቋ ግንዛቤ የሚሰጥ ነው ፣ የተሰራውም በ 7 ኛ ክፍል ፊዚክስ ምዕራፍ 6 ላይ ተመስርቶ ነው፡፡ የተብራሩት ዋና ዋና ርዕሶች የመጠነ ሙቀት እና ሙቀት ትርጉም፣ ከአካል መጠን እና ብዛት ጋር ያላቸው ግንኙነት፣ የመለኪያ መሳርያዎቻቸው እንዲሁም የሑለቱም አለምአቀፋዊ አሃዱዎች ናቸው፡፡ በሳቋማ (ኤጁኬሽን ፎር ኢትዮጵያ) ስር የተለቀቁ የቀለም ትምህርት ቪዲዮዎች ከኢትዮጵያ ሥርዓተ ትምህርት ጋር የሚስማሙ ናቸው ፡፡
    Amharic version developed by: Bililign Amare
    www.educationforethiopia.org
    #ፊዚክስ #PhysicsInAmharic #EthiopianCurriculum #PhysicsBeAmarigna
    #SAQUAMA#EducationForEthiopia

ความคิดเห็น • 7

  • @hailatube677
    @hailatube677 2 ปีที่แล้ว +1

    yeserahew arif new gen btam resoch tekefafelu

  • @arsemakidst6596
    @arsemakidst6596 2 ปีที่แล้ว

    Betam tru new

  • @aberaadmassu5935
    @aberaadmassu5935 2 ปีที่แล้ว

    betam arif new yemalakwen bizu neger awkyalew amesgnalew

  • @ramadanabdurahman3109
    @ramadanabdurahman3109 2 ปีที่แล้ว +1

    Berta wedage enamesegnalen ebakh 9 ena 10 class astemren

  • @mekdest6829
    @mekdest6829 2 ปีที่แล้ว

    ስታስረዳ ጎበዝ ነህ ግን አሰራር ብታሳየን እባክህ

  • @fekadushewamare4272
    @fekadushewamare4272 2 ปีที่แล้ว

    ለ12 ክፍሎችም ቢታዘጋጅልን ደስ ይለኛል
    በተረፈ ትችላለህ