ፓስታ ፉርኖ Baked spaghetti

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 82

  • @qorontosmedia
    @qorontosmedia 11 หลายเดือนก่อน

    በጣም ጥሩ የምግብ አሰራር ሆኖ አግኘቼዋለሁ። ጥሩ ሥራ ነው። በርቺ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ሀሊማየወግድዋዩቱይብ
    @ሀሊማየወግድዋዩቱይብ 11 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ የኔወድሀራፍ አሰራርነው በርች አላህሀገራችንንሰላም ያደረግልን በሰደትያላችሁ እህቶች በሰላምለሀገራችሁያበቃችሁ💐💐💐💐💐

  • @ritatube19
    @ritatube19 11 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኳን ደህና መጣሽ ዋው በጣም አሪፍና ቆንጆ አሰራር ነው ያሳየሽን እምሰራያቸው ዋው ናቸው👌👌እጅሽ ይባረክ ስላሳየሽን እናመሰግናለን በርችልኝ ውድ እግዚአብሔር በያለንበት ሰላም ፍቅር አንድነት ይስጠን ለሀገራችን ሰላሙን ያውርድልን

  • @astersimatube
    @astersimatube 11 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሸ ይብዞልኝ እንኳን በሰላም በጤና በፍቅር በደስታ በአንድነት በሰላም መጣልሸኝ በጣም ደስ አቀራረብ ነዉ ዋውውው ቆንጆ አርገሸ የሰራሸው እጅሸ ይባርክ ደስ የሚል አቀራረብ ነው እናመሰግናለን ከልብ እግዚአብሔር ሀገራችን ይጠብቅልን ላይክ በርችልኝ ውድ❤❤❤❤

  • @faiza5
    @faiza5 6 หลายเดือนก่อน

    ውውውውውውውው መሸ አለህ መሸ አለህ ሰለም ሰለም ጤነ ይሰጥሊኛ ውድ እህቴ ሰለምሺ ይብዘ በሪቺ አሪፊ ደሰ የምሊ ቆይተ ነበረን ሰለም ለሀገረችን ኢትዮጵያ ይሁን ውድ እህቴ በሪቺ አሪፊ ደሰ የምሊ ቆይተ ነበረን

  • @Nuhamen12
    @Nuhamen12 11 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ላንች ይሁን እህታችን
    ዋውውውው ሲታይ እንዴት ያምራል ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው ባለሙያ ነሽ እጅሽ ይባረክ በርች ሸር ስላደርግሽልን እናመሰግናለን ሰላም ለሀገራችን

  • @rihanatube515
    @rihanatube515 11 หลายเดือนก่อน

    እንኳ ደህና መጣሽ በጣም ደስ የምል ቆንጆ አሰራር ነው ያሳየሽኝ አመሰግናለሁ አላህ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ካንች ብዙ እንጠይቃለን ከዚህ የበለጠ እንጠይቃለን ዋው ብያለው

  • @tube-yi6vt
    @tube-yi6vt 11 หลายเดือนก่อน

    ሰለም ሰለም ጤና ይስጥልን የተወደዳችሁ የተከበራችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች በስደት የምትኖሩ በሙሉ በያላችሁበት የአላህ እዝነት ጥበቃ አይለያችሁ የኔ ውድ እንኳን ደና መጣሽ ዋውውውውውውውውውውውው በጣም ቆንጆ ደስ የሚል አሰራር አቀራረብ ነው እጅሽ ይባረክ በቀጣይ በአዳዲስ ቪድዮ እንጠብቃለን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @kemir264
    @kemir264 11 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንኳን ደህና መጣሽ ማሻ አላህ ምርጥ የሆነ ምርጥ የሆነ የምግብ አሰራር ነው በርች ወደፊት አዳድስ አሰራሮችን እንጠብቃለን ሀገራችንን ሰላሟን ይመልስልን የሀገር ሰላም ነው የናፈቀን

  • @zahara5564
    @zahara5564 11 หลายเดือนก่อน

    እህታችንን ስላም ስላም እንካን ደህና መጣሽ ዋውውውውው ነዉ በጣም ቆንጆ የፓስታ አስራራ ነዉ ያካፊልሽን በለሞያ ነሽ በሪችልኝ እህታችንን በቀጣይ በሌላ ቭዶዮ እንጠብቃለን ዉድና የተከበራችሁ ያሀገሬ ልጆች እንዴት ናቹህ በያላችሁበት ስላማቹ ይብዛላችሁ ይብዛልን ስላም ፍቅር ለሀገራችን ኢትዮጵያ ለህዝቦቻችን

  • @QadsetTube
    @QadsetTube 11 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም ሰላማችሁ በክርስቶስ ብዝት ይበልልኝ ውድ የአገሪ ልጆች 🥰ዋው አሪፍ አስራር ነው ጎበዝ በርቺ 🌹አሪፍ ቆየታ ነበርን 🌹አግዚአብሔር አምላክ ለሀገራችን ሰላም ፍቅር አንድነትን ይስጥልን 🥰🥰

  • @Radiahmed
    @Radiahmed 11 หลายเดือนก่อน

    ያማምም የኔ ባለ ሞያ ምርጥጥ አሠራር ነው ያሣየሸንን በርቺልልንን ካንቺ ብዙ ሞያ እጠብቃለንን በዚሁ ሞያሸ ቀጥይበትት

  • @Minitewabeፍቅር
    @Minitewabeፍቅር 11 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም እንዴት ነሽ ውዴ በጣም ደስ ይላል ቆንጆ ነው አሪፍ የሆነ ግዜ ወንደዚህ አይነት በሌላው መንገድን በብዙ መንገዶች አዘጋጃለን❤❤❤

  • @ውላጋሀራዩቱብ
    @ውላጋሀራዩቱብ 11 หลายเดือนก่อน

    አህለን ወሳህለን ውዴ እንኳን ሰላም መጣሽ ዋውው ማሻ አላህ ምርጥ አሰራር ሀሪፍ ቆይታ ነበር ሰላምሽ ይብዛልኝ ቀጥይበት እጅ ይባረክ ውዴ

  • @sabolatubesabolatube
    @sabolatubesabolatube 11 หลายเดือนก่อน

    ስለም ስለም ጣናይስጣልና ውድእህት ዋዉዉዉዉዉ
    ማሻአላህ አብ እጅሽ እብርክ
    እህት ብርችልን አርፍ ቆይታነው 🎉🎉🎉

  • @ዮርዳኖስዩቱብ-ዐ8ወ
    @ዮርዳኖስዩቱብ-ዐ8ወ 11 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ሰላም ሰላም ጤና። ይመስገን እሕታችን እንኳን በሰላም በፍቅር በደስታ መጣሽልኝ መጣሽልን ደስ ብሎኛል ዋውውውውውውውውውውውው ምርጥ አሰራር ነው እጆሽይ በረክ በርችልኝ

  • @Susuahmed1986
    @Susuahmed1986 7 หลายเดือนก่อน

    Woooowwww yaswbelal masha allah ejeh beym ati sra berechi

  • @atsedetube123
    @atsedetube123 11 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ውድ በርች በጣም ያምራል ይህን የሚያምር ፓስታ ፍርኖ ያዘጋጁት እጆችሽ ይባረኩ በርች በጣም ያምራል

  • @alemyetube-
    @alemyetube- 11 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ደስ የሚል ቆንጆ ቆይታ ነበር ዋው በጣም የሚጣፍጥ የምግብ አሰራር ነው እናመሰግናለን ሀገራችንን ሰላም ያደርግልን

  • @ethio140
    @ethio140 11 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም እግዚሀብሔር ይመስገን እንኳን ሰላም መጣሽ ውድ እህታችን ዋውውውውውው በጣም ልዩ የፓስታ ፉርኖ አሰራር ነው ያሳየሽን እጆችሽ ይባረክ በርቺ አርፍ ቆይታ ነበር ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @FafiTubef
    @FafiTubef 11 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም እንኳን ሰላም መጣሽ ሀሪፍ ቆይታ ነበር ሲያምር ባለሙያ ነሽ ማሻአላህ በርቺ ውድና የተከበራችሁ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ ሀገራችንን ሰላም አላህ ያድርግልን🎉

  • @kalikidankalikidantube
    @kalikidankalikidantube 11 หลายเดือนก่อน

    ዋዉዉዉ እዴት እደሚያምር እጂሺ ይባረክ
    ባለሞያ ነሺ የዉነት ዋዉዉ አደኛ
    ነዉ ትችያለሺ እጃሺ ይባረክ በርቺ ቆጆ ነዉ

  • @emuferahtube
    @emuferahtube 11 หลายเดือนก่อน

    ሠላም ሠላም እህቴ ሠላምሽ ይብዛልኝ የኔ ውድ እንኮን ደህና መጣሽ ውድ❤❤መሻአላህ ዋውውውውውውውው
    በጣም አረፍ ቆይታ ነበረ እናም አብሽሪልኝ

  • @kabeerayoutube
    @kabeerayoutube 11 หลายเดือนก่อน

    ሰላም እንዴት ነሽ ውዴ ዋው በጣም ቆንጆ የሆነ በሸመለሽው በነገራችን ላይ በብዙ መንገዶች እያዘጋጀ እንደዚሁ በፓስተር ይቻላል❤❤❤

  • @ኒናስ.ኑኑሻ
    @ኒናስ.ኑኑሻ 11 หลายเดือนก่อน

    እረረረሙያየሰሩትእጆችሽ ይባረኩልኝ የኔጀግነባለሙያ እህታለምየ እደት
    ደስእደሜል ዋውውውውውውውውውው
    ልዩየሆነአሰራርናው ያሳየሽን

  • @genitube.g9425
    @genitube.g9425 11 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ለኢትዮጵያ እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ አሪፍ አሰራር ነዉ እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ🎉🎉🎉🎉

  • @tube7987
    @tube7987 11 หลายเดือนก่อน

    እንካን ፡ደህና መጣሽ እህታችን፡ሰላምሽ ብዝት ብዝትዝት ይበል አላህ ሃገራችን ሰላም ያርግልን ዎዎዎዎዎአ ማሻአላህ ማሻአላህ እጅሽ ይባረክ በጣም፡ያምራል፡ባዲስ ቭድዮ እንጠብቅሻለን በርቺ

  • @weyni2816
    @weyni2816 11 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ እህቴ በርቺ ሁላችሁም ያአገሬ ልጆች ሰላም ለእናተ ይሁን የሀገሬ ልጆች ሰላም ለሀገራችን ይሁን በጣም ምርጥ ነው ዋውውው❤❤

  • @agertube7102
    @agertube7102 11 หลายเดือนก่อน

    ሰላመ እግዚአብሆር ከሁላችንም ጋርይሁን እንካን ሰላም መጣሽ ዉድ እህታችን ዋዉ ዋዉ በጣም ሀሪፍ አሰራር ነዉመኮረኒያበሸሜል ስወደዉ አሰራሩ እራሱ ቅልል ያለ ስለረክ ሆነ በጣም ያፈጥነኛል እናም እጂሽይባረክ መስዬ የእኔ መልካም

  • @rahmatube5596
    @rahmatube5596 11 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላምሽ ብዝት ትርፍ ይበል እንኳን ደህና መጣሽ ዋውውው ምርጥ አሰራር ነው ያሳይሽን እጅሽን ይባረክ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር እናመሰግናለን ሰላም ፍቅር አንድነትን መተሳሰብን ፍጣሪ ይስጠን በርቺ❤

  • @susu-bm3oc
    @susu-bm3oc 11 หลายเดือนก่อน

    እህታችን እካን ደህና መጣሽ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ ሀሪፍ ቆይታ ነበር ማሻአላህ ብልአፊያ ሀሪፍ ፓስታ ሮሮን አሰራር ነው በርች ያለሽን እውቀት ስላሳየሽን እናመሰግናል ያወቁትን ማሳወቅ ቅንነት ነው

  • @አይናለምባያብልዩቱብቻናል
    @አይናለምባያብልዩቱብቻናል 11 หลายเดือนก่อน

    ዋውውውውውው ልዩ ነው ውዴ እህቴ አስራርሽ የኔ ቅመም ጎበዝ ቀጥይበት የኔ መልካም ጎበዝ ብየሻለሁኝ በተረፈ መልካም ጊዜ ተመኛሁልሽ ሀገራችንን ስላም ያድርግልን ፍቅር ይስጠን

  • @tsehayfikertube
    @tsehayfikertube 11 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ሰላም መጣሽ ዋው በጣም ቆጆ የፓስታ አሰራር ነው እጂሽ ይባረክ ባለሞያ እናመሰግንአለን ስላሳየሽ ፈጣሪ ለአገራችን ሰላምን ፍቅርን አድነትን ያምጣልን

  • @martahailu4634
    @martahailu4634 11 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም አግዚአብሔርይመሰገንአንኳንደናመጣሸ፣መሲየኔመልካምአህትአንኳንደናመጣሸ፣ዋውውውውውውውምርጥዩሁንአሰራርነውበርች፣በጣም ጎበዝ አንደኛ ነሸበሙያ👌👌👌💞💞💞🌷🌷🌷🌷🌷

  • @eldanakitchentube2369
    @eldanakitchentube2369 11 หลายเดือนก่อน

    ሰላምሸ ብዝት ይበልልኝ የኔ ወድ እንካን በሰላም መጣሽ በጣም የሚያምር አሰራር ነው ዋውውውውውው እጅሸ ይባረክ በርቺልኝ ❤

  • @metefeleke9600
    @metefeleke9600 11 หลายเดือนก่อน

    Mert konjo betam new yemiwedew leyou yehoni ye migibe aserare new yayehut betame gobeza leberetata yigebale kanchi bezu ye migebe ayinetochi temriyalew melke sitegne enje moya ke gorebeat new gobeze berchi❤️❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍

  • @kidist_tube1
    @kidist_tube1 11 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንኳን ደህና መጣሽ መሲዬ በጣም ደስ የሚል ምርጥና ቀላል ያለ የፓስታ አሰራር ነው ያሳየሽን እጅሽን ይባረክ ይሁን ከልብ እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @rahima439
    @rahima439 10 หลายเดือนก่อน

    ዋውውውውውውውው መሻአላህ እህታችን የኛ ባለሙያ በጣም የማያምር እና ደስየሚላ አሰራልነው የሰራሺው እጆሽ ይባረክ በርቺ በቀጣይ በተሻለ ሁኔታ እንደማገኝሽ ተስፋአለኝ ❤❤❤❤❤

  • @hawawussen
    @hawawussen 11 หลายเดือนก่อน

    ዋዉዉዉዉዉበጣምአርፍ አሰራነዉ እጅሺይባረክ የኔባለሙያጎበዝቀጥይበት❤❤❤❤❤ዋዉዊዉዉዉ❤❤❤❤❤

  • @ergyanage
    @ergyanage 11 หลายเดือนก่อน

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ቤተሰቦች እንዴት ናቹ እንዴት አላቹ ሰላም ናቹ ሰላማቹህን ፈጣሪ ያብዛው የሀገራችንም ሰላም ፈጣሪ ይመልሰው ያረብ ቤተሰቦች በርቱ ወደፊት እህት ምግብሽ በጣም ያምራል ቀጥይበት

  • @AlemituYegetabarya
    @AlemituYegetabarya 11 หลายเดือนก่อน

    Selem Selem Egzabiher yimasgen Ehitachn Enkuan Dana Matash Wooooooooo Batam Arfi Nawu Barch❤❤❤❤🎉🎉

  • @ellahamshow
    @ellahamshow 11 หลายเดือนก่อน

    Mesiye wowo betam konjo aserar new yummy yemachish bil afiyaa yen wudee kateyebat melkam mead yemachish yen konjo aref new

  • @TadeluTube27
    @TadeluTube27 11 หลายเดือนก่อน

    Bagaa nagani dhufte Nagenyiif jaalali waqayyo sifi haa bayyatu akkami wow wow bayye namati tolaa jabadhu ittii fufi jabadhu Galatomi waqayyo biyya naga yaa godhu ittii fufi jabadhu Galatomi waqayyo biyya naga yaa godhu 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @gunatube12
    @gunatube12 11 หลายเดือนก่อน

    ዋዉ እህቴ እንኳን ደህና መጣሽ እጅግ ይባረክ ሰላም ይብዛልሽ ባለሙያ ስላጋራሽን ከልብ እናመሰግናለን የተባረከ ምግብ ይሁን ❤❤❤❤❤❤

  • @zskitchenethio7784
    @zskitchenethio7784 11 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን ቆንጆ የ ላዛኛ ወይመስገን ፓስታ ፉርኖ አሰራር ነው ያሳየሽን እንደሚጣፍጥም እርግጠኛ ነኝ ሙያሽን ስላካፈልሽን እናመሰግናለን በያለንበት እግዚአብሔር የጠብቀን 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @saadi659
    @saadi659 11 หลายเดือนก่อน

    Jiraa akkam atii hoo akkam jirtaa baga nagayan dhuftaan jabadhuu ittii fufii yadaa bareedaa wwwwwwww akkam jirtaa baga nagayan dhuftaan jabadhuu ittii

  • @zeydeytube6915
    @zeydeytube6915 11 หลายเดือนก่อน

    Enken beslam metah selamtah des belajle wed berta eht wowww betan desss yelale edah yebrk mar berta eht selam hezbetan hegertan yen wed beeta eht

  • @hani8649
    @hani8649 11 หลายเดือนก่อน

    Egzyabher yemesgen ehitachin enkuwan selam metashi betam konjoo adergashi new yeserashew yeni balemoya neshi aserarun legnam selagarashen enamesegenalen berchi

  • @ZinuMuhaba
    @ZinuMuhaba 11 หลายเดือนก่อน

    ያሠላላ.... ..........ም እንደት ያምራል በአላህ
    ማሻ አላህ ብያለሁ የኔ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ ቀጥይበት🎉🎉

  • @mesisedeteyawatube7524
    @mesisedeteyawatube7524 11 หลายเดือนก่อน

    selamegezaberi keulachine gare yeune bemegebate mewexatachine fexare kekefu ulu yeswerachu egezaberi melkamune ulu yadelene ejocheshe yebareku wude qurexemate ayenkashe berecheleye wude👍😍🙏

  • @zinashzbyoutube5327
    @zinashzbyoutube5327 11 หลายเดือนก่อน

    Wow merxi Mekoroniya Bashamen Aserari New Yasayeshin Aserarun Sle Asayeshin Keleb Enaamesginlen Wed Yagere Lijochi Balem Zuriyya Yalachu Hula Selam Fiqer Adnetun Yabzalen Ejochish Yetbareku Yihunu

  • @sarkalmketemaa9331
    @sarkalmketemaa9331 11 หลายเดือนก่อน

    Nagaa waqayoo iddoo jirtan maratii isiin haa bayyatuu jiraa jirtuu jabesisii jabiduu tenyaa itii fufii bayee nyataa Addatii Itii Nuuf Fufii 🎉❤❤❤

  • @bonaamokonen
    @bonaamokonen 11 หลายเดือนก่อน

    Nageenyii waqayyoo siif haa bayy'attu bagaa nagaan dhuftee jabadhuu bayy'ee namati tola gaaru moo more soft osso ta'e filatamaa

  • @emamu21
    @emamu21 11 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እንኳን በሰላም መጣሽ ዋዉዉዉዉ እጅሽን አይቆርመው ጎባዝ ባለሞያ ነሽ በርች በጣም ቆንጆ አሰራር ነው ስላካፈልሽን ከሞያሽ አመሰግናለሁ

  • @tadeluyoutube8486
    @tadeluyoutube8486 11 หลายเดือนก่อน

    Nagaan mana kanaf ha ta, u baga nagaan dhufte sanyii ofii wow bayyee namati tola jabadhu itii fufi wan bekan ira walif qodun garidha jabadhu waqayyoon jalalaa nuf ha kenu biyyaa kenyati nagaha nuha busu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Jalaneshow10
    @Jalaneshow10 11 หลายเดือนก่อน

    Nagaan isin yaa baayyaattu obbollota koo akkam jirtu jabaadhuu hadhoo koo ebbifaami wooooowww mataa duree barreedaa qabatee dhuftee ebbifaami itti fufi hojedhu hoji gaaridhaa nyataa barredaa

  • @yordiitube7760
    @yordiitube7760 11 หลายเดือนก่อน

    Naaga waqayyo mana kan yaa tauu jira jirtuu baga nagadh dhuftrr obbolletikoo hoji gaaridhaaa obbolltikoooo 😍🙏

  • @mediyoutube2916
    @mediyoutube2916 11 หลายเดือนก่อน

    Selam lanechi yihun enkuwan beselam be desetaaa be ikiiiirrrr metashi selemetashi selayahushibdesss belognal hariiff koyitaaa neberrr berechi keteyibatttt

  • @aligeytube786
    @aligeytube786 11 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመሰገን እህታችን እንኳን በሰላም መጣሸ የኔ መልካም ደሰ የሚል የምግብ ነው እጅሸን ይባረክ ይሁን እናመሰገን ከልብ በርች ጠንካረ❤❤🙏mesiey😘🌱👌

  • @metitube933
    @metitube933 11 หลายเดือนก่อน

    Selamish bezitibalilesh yene konjo hunkean beselam metash hode egzaber hagerachinin selam yadergilen fikir ina andinet yisten gobaz yene balamoya hete

  • @selamethiopiantube4662
    @selamethiopiantube4662 11 หลายเดือนก่อน

    Selam biyalewu masi wowo wowo baxam arif newu aseraru ijishi yibiz Tebareki Tebareki selam lehulachin yihune amenn amenn amennn

  • @cookingcorner8348
    @cookingcorner8348 11 หลายเดือนก่อน

    Selam selam weda selameshe yebeza yene konjo ekwane dena mexashe wowwwww betami yamerali betami gobeze berche ena siri❤❤❤❤❤

  • @yeshigetu6769
    @yeshigetu6769 11 หลายเดือนก่อน

    Selm enkuan baselm matshi selyihush Des bilognal balshibet selmishe Bizet yabalilish wooow batem balmoya nashi aseratashi erasu endet endamimire yaserute ejochesh yabarku barchi bakitye baselm yaganagni lahagarchin selmun andenatuan yamaliseln egzbher ameeeni

  • @yousiftamrat
    @yousiftamrat 11 หลายเดือนก่อน

    selam enekan dena mexash des ymil arif aserar new ejish yebarek yney balemoya melekan sera ywenelesh

  • @Amiinakitchen
    @Amiinakitchen 11 หลายเดือนก่อน

    selam selam baga nagan dhuftee nagan siif habaytuu bakka jirtuu hundetii jajabadhuu qali mashallha❤❤❤❤

  • @alialemi3587
    @alialemi3587 11 หลายเดือนก่อน

    ዋውው የኔ ባለሙያ ሁሉም ስራዎቺሽ አንደኛ ያለሽ ትቺሎታሽ አንደኛ ፅዳት አንደኛ በቃ ቶፕ ሸፍ ነሽ እውነት ትልቅ ቦታው እንዴ የምትደሪሽ ሙሉ እምነት አለኝ go ahead 👌❤️❤️❤️❤️

  • @tgsityutbe8554
    @tgsityutbe8554 11 หลายเดือนก่อน

    Slamesh Ybeza Yen Wdd Enkandhuna Metash Weawaw Aref SeraNew Berechelhn Betshal Sera Entbbebekbekalen

  • @AMIR465
    @AMIR465 11 หลายเดือนก่อน

    Asalaamaleekum Waramdulaa wabarkatuu nageenyi Rabii mana kanaf yaa ta, uu hunda kessanu rabii isin walin yaa jiratu jabadhu jabadhu nyataa barreda hojetee jabadhu

  • @Azeb1
    @Azeb1 11 หลายเดือนก่อน

    selam betseb enekan dena mexash des ymil arif koyta neber enamsegenalen lhgerachin selam fikir metsaseb yadelen fetari herichi

  • @aduyoutv8249
    @aduyoutv8249 11 หลายเดือนก่อน

    Selam kersetose yebzalachu betame gobeze balemoya wawawww adegnan nw semu tefabegn benega setywa neche yemseraw betam mewdew

  • @gaadisajaalalaa1117
    @gaadisajaalalaa1117 11 หลายเดือนก่อน

    እንኳን በሰላም በጤና በፍቅር በደስታ ባንድነት መታቸው ሰላም አጄ በያላችሁበት ቦታ የፈጣሪ ፀጋ በረከት ይዛለች ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አንድነትን ፍቅርን መተሳሰብ መከባበር እና አድለን እንምሰላቸው ይብዛልኝ ውድ ጓደኞቼ ሰላም ፍቅር አንድነት ለሃገራችን💐💐

  • @micumegebaserar-2722
    @micumegebaserar-2722 11 หลายเดือนก่อน

    selam Selam Lanci Yehun Ehitacen Selameshen Yabezaw Egziyabehar Amelak Hageracinen Selam Yadereglen Ayeleyen Alehu Yebelen Betam Balemaya Neshi Ejeshin Yebarekew Betam Gobeez Neshi Bereci Ehitacen

  • @Asiyeetube12
    @Asiyeetube12 11 หลายเดือนก่อน

    Salmishi yebzalgna enkowan Dena mexashi Hagerchin Ethiopia salm yadrglin wwww bexami aref aserarinw gobezi berachi arfe qoyiata nebar

  • @sribajaalalalasirbajaalala
    @sribajaalalalasirbajaalala 11 หลายเดือนก่อน

    🎉ጤና ይስጥልኝ ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድና የተከበራችሁ የአገሬ ልጆች በስደተኛ ያላችሁ ሰላማሽ ይብዛ በያላችሁበት ቦታ ፈጣሪ ይጠብቀን አገራችንን ሰላም ያድርግልን ቆይታና በላይ ያመሰግናል በቀጣይ በአዲዮ ይጠብቅሽ አለኝ ጎበዝ በርች ውዴ🌹🌺ጤና ይስጥልኝ ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድና የተከበራችሁ የአገሬ ልጆች በስደተኛ ያላችሁ ሰላማሽ ይብዛ በያላችሁበት ቦታ ፈጣሪ ይጠብቀን አገራችንን ሰላም ያድርግልን ቆይታና በላይ ያመሰግናል በቀጣይ በአዲዮ ይጠብቅሽ አለኝ ጎበዝ በርች ውዴ🌹🌺

  • @helenealemayehu4466
    @helenealemayehu4466 11 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @fadelayoutube5411
    @fadelayoutube5411 11 หลายเดือนก่อน

    ሰሊሚለመለሀገሪቸነአገሪቸነሠሊሚነየይበዛአሊነአገቸሚበለሸበተሠሊሚነይበዛዛአሊነአገሪቸነሠሊሚነይበዛአሊነአገሪቸነሠሊሚ❤❤❤

  • @sisayzegeyezegeyesisay1528
    @sisayzegeyezegeyesisay1528 10 หลายเดือนก่อน

  • @asheirkatueb2416
    @asheirkatueb2416 11 หลายเดือนก่อน

    السلام عليكم ورحمه الله وبركاته وعليكم السلام ورحمه الله وبركاته وعليكم السلام ورحمه الله وبركاته ما شاء الله تبارك الله ما شاء الله ما شاء الله اهلا اهلا سهلا اهلا اهلا اهلا تبارك الله ما شاء الله تبارك الله

  • @amarech-tilahun
    @amarech-tilahun 11 หลายเดือนก่อน

    💚💛❤🎉selam selam tena yesetelgi hulu selam new egezihber yemasegn hagerchn 🇪🇹🇪🇹🇪🇹Ethiopia selam yedergln arefi koyet neber le hulachnm fiterye beka yebeln💚💛❤👍👍👍

  • @shebeezaawol.
    @shebeezaawol. 11 หลายเดือนก่อน

    Wowww yene mar 😮😮😋🫡 like share videos daselea like share hi Selma new weddd wowww Baxami yamerle yene wudi Ethiopia barchee azoshe thanks you wudohche sirash daselea weddd Amen hi Selma share 💞💕🙏💋💋💋 Selma Selma new ❤❤ Ethiopia yzenale tenure sirash daselea weddd bashe azoshe yene wudi thanks you wdeshlwo mar videos yzenale tenure ❤❤ Amen Amen Amen like barchee azoshe

  • @ሀብታምዩቲብሀበሻዊት
    @ሀብታምዩቲብሀበሻዊት 11 หลายเดือนก่อน

    ሰላምሽ የብዛ በክርስቶስ እህትችን እንኳን በሰላም በጤና መጣሽ እግዚአብሄር አምላክ ይክበር ይመስገን አሜን ዋው በጣም ቆንጆ ማራኪ ጣፋጭ አሰራር እጅሽ ይባረክ የተባረከ ይሁን