#Ethiopanfood

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 262

  • @genetsolomon-c2t
    @genetsolomon-c2t 10 หลายเดือนก่อน +3

    ስለቀናነትሽ አመሰግናለሁ ሰርቼ እመገበዋለሁ ከቤተሰቤ ጋር

  • @AlemArefayene-n6z
    @AlemArefayene-n6z 24 วันที่ผ่านมา

    በለሙያ ነሽ እጅሽ ይባረክ

  • @firehiwotbekele8112
    @firehiwotbekele8112 2 ปีที่แล้ว +3

    ዋው በጣም አሪፍ ነው ላዛኛ ሰርተሽ አሳይኝ በጣም ባለሙያ ነሽ

  • @marakikaleab9020
    @marakikaleab9020 9 หลายเดือนก่อน

    በጣም እናመሰግናለን ለልጆቼ አዘጋጅላቸዋለሁ

  • @MelakamMeemee
    @MelakamMeemee 6 หลายเดือนก่อน

    እጂሽ,ይባረክ,አህታችን❤❤❤

  • @በትእግስትያልፋል
    @በትእግስትያልፋል 10 หลายเดือนก่อน

    ደስ ስትይ በስመአብ ብለሽ ስትቆርሽ ተባረኪ

  • @nabechannel1921
    @nabechannel1921 3 ปีที่แล้ว +2

    ፀዲዬ እጅሽ ይባረክ ማሬ በጣም ቆንጆ ሲያምር ምርጥ አርገሽ ነዉ የሰራሽዉ ወድጄዋለሁ ተባረኪልኘ በርቺልኝ ዉድድድድድድ ሼር

    • @tseddyethiopiawit1171
      @tseddyethiopiawit1171  3 ปีที่แล้ว +1

      አመሰግናለሁ ነቢዬ ኑሪልኝ ውድድድ❤️❤️❤️

  • @EthiopianKitchen
    @EthiopianKitchen 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ ነው የኔ እህት እጆችሽ ይባረኩ

  • @meryyluana5996
    @meryyluana5996 2 ปีที่แล้ว +2

    ሞክሬዋለው በጣም ምርጥ ነው

  • @zedkitchen
    @zedkitchen 3 ปีที่แล้ว +1

    ፀድዬ ገራሚ የሆነ ፓስታ ፎርኖ ነው እጅሽ ይባርክ የኔ ቆንጆ

  • @hamontgtube7851
    @hamontgtube7851 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ ነው እኔ በሶያወት ነው ነጭ ሶስ የምሰራው በጣም ይጣፍጣል

    • @tseddyethiopiawit1171
      @tseddyethiopiawit1171  3 ปีที่แล้ว +1

      አዎ ሶያ ወተት ያጣፍጣል እንደዚም ይጣፍጣል ስላካፈልሽን ተባረኪልኝ🥰

  • @selamnega1188
    @selamnega1188 3 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ይስጎመጃል ፀዲዬ 😘😘🙏👍

  • @WowEthiopianfood2018
    @WowEthiopianfood2018 3 ปีที่แล้ว +4

    Thank you for sharing ፀዲዬ በጣም ቆንጆ አርገሽ ሰርተሽዋል እጅሽ ይባረክ👍👍❤️🥰❤️

  • @bettwascorner
    @bettwascorner 3 ปีที่แล้ว

    ፀዲዬ እውነት ልዩ ነው ዋው ሲያምር ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው የእኔ ጎበዝ👌👌👏ላይክ ሼር❤️🙏

  • @yemiten
    @yemiten 3 ปีที่แล้ว +1

    ፀዲዬ በጣም ቆንጆ ጤናማ የፓስታ ፍርኖ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ የኔ ዉድ ሼር 😍💯

  • @mesertalemu8093
    @mesertalemu8093 10 หลายเดือนก่อน

    Yetsom chiz ale ende ehte selamlak new Ethiopia new yalewt

  • @AyniA1
    @AyniA1 3 ปีที่แล้ว +2

    ምርጥ የፓስታ ፎርኖ አሰራር እጆችስ ይባረኩ😋😘🙏

  • @samso9413
    @samso9413 2 ปีที่แล้ว

    ዋው. ዛሬይሰራል

  • @prasarox8033
    @prasarox8033 2 ปีที่แล้ว

    ሲያምር እጅሽ ይባርክ ብለናል

  • @biyelovegodkebeda344
    @biyelovegodkebeda344 2 ปีที่แล้ว

    Liyu aserari egish yiberak🙏❤

  • @HiwetSewnet
    @HiwetSewnet 10 หลายเดือนก่อน

    አሪፍ ነዉ በጣም ያምራል።❤❤❤

  • @hiwotassefa89
    @hiwotassefa89 2 ปีที่แล้ว

    እጅሽ ይባረክ በጣም ምርጥ ነው።ሰርቼዋለሁ ቤተሰቦቼ ወደውታል❤❤❤❤❤❤

  • @merontsegaye-rz3pe
    @merontsegaye-rz3pe ปีที่แล้ว

    ጎበዝ👏👏

  • @nigistiberhane9150
    @nigistiberhane9150 10 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ዉድ እህታችን❤🎉❤🎉❤

  • @EthioTastyFood
    @EthioTastyFood 3 ปีที่แล้ว

    ፀዲዬ በጣም ቆንጆ አሰራር እጆችሽ ይባረኩ😋👌♥️👍

  • @milashugebreselassie
    @milashugebreselassie 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤
    I love it

  • @meskeremasefa2030
    @meskeremasefa2030 2 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ነው

  • @titisekitchen7013
    @titisekitchen7013 3 ปีที่แล้ว

    Ejish yibarek yasgomejal tsedi

  • @PeacefromJesus
    @PeacefromJesus 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ቆንጆ ነው ጸድዬ ያስጎመጃል በርቺ ውዴ

  • @taodratube6324
    @taodratube6324 3 ปีที่แล้ว

    Qonjo ena kelal pasta forno💞💞 ejish yibarek.

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 ปีที่แล้ว

    ገራሚ እስራር ነው

  • @eyerusbeza6257
    @eyerusbeza6257 3 ปีที่แล้ว +1

    የሚያምር ስራ ነው

  • @EasyMixlemlem
    @EasyMixlemlem 3 ปีที่แล้ว

    ፀዲዬ ልዩ አድርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ 🥰🥰🥰ሼር

  • @Pictureperfect30
    @Pictureperfect30 3 ปีที่แล้ว

    Tsediye betam miyamir tenama aserar new tebareki👌👍shared

  • @yordanos2546
    @yordanos2546 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነዉ የሰራሽዉ የኔ ዉድ በርቺልኝ

  • @liyufkir8351
    @liyufkir8351 3 ปีที่แล้ว +1

    👏👏👏👏👏👏ፀዲ ባለሙያ ዘዴኛ እህታችን 🙏😘💞

    • @tseddyethiopiawit1171
      @tseddyethiopiawit1171  3 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ ልዩዬየኔ ቆንጆ ውድድድ❤️❤️❤️

  • @ጥንቅሽሚዲያ
    @ጥንቅሽሚዲያ 3 ปีที่แล้ว

    ሰላም እህት እደነሽ ምርጥ አርገሽ ነው የሰራሽው ትንሽ ስራ በዝቶ ነው ያልገባሁት እቤትሽ ተባረኪ 👏👏

    • @tseddyethiopiawit1171
      @tseddyethiopiawit1171  3 ปีที่แล้ว

      ምንም ችግር የለውም ተባረኪልኝ ጎበዝ ነሽ በርቺ🥰

  • @misrakbahiru9067
    @misrakbahiru9067 10 หลายเดือนก่อน

    በጣም ቆንጆ ነው ❤️

  • @milkanatube4685
    @milkanatube4685 3 ปีที่แล้ว

    ፀዲዬ የኔ ባለሞያ ሲያምር በጣም ቆንጆ እጅሽ ይባረክ ሰሞኑን ትንሽ ስራ በዝቶብኝ ሳላይሽ ሞራል

    • @tseddyethiopiawit1171
      @tseddyethiopiawit1171  3 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ ሚልካዬ ሁሌም አይሞላም🥰

  • @Ethiopiaonebeauty
    @Ethiopiaonebeauty 3 ปีที่แล้ว

    ዋዉ ፀዲዬ ምርጥ የፓስታ ፍርኖ አሰራር አሳየሽን የኔ ባለሙያ እናመሰግናለን በርችልኝ 👍👌😘😍❤

  • @sabamtube1095
    @sabamtube1095 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ ነው ልዩ ነው ምርጥ አርገሽ ሰርተሽዋል ጸዲዬ እጅሽ ይባረክ

  • @FikireTube12
    @FikireTube12 3 ปีที่แล้ว

    ፀድዬ ልይ የሆነአስራር ነው ያሳየሽን እናመስግናለን የኔውድ የተባረከ ይሁን ላይክ

  • @nejatsalhe4527
    @nejatsalhe4527 2 ปีที่แล้ว

    እኔም ፓሰታ ፈራኑ ሰሰራ ሰጉው ለያ ክሮት እጨምራለው በጣም ነው የምውደው

  • @3JBCel
    @3JBCel 3 ปีที่แล้ว +1

    Interesting video! stay connected! take care there!

  • @bellahanatube313
    @bellahanatube313 3 ปีที่แล้ว

    Tsediye betam new yemiyamrew ejish yibarek🥰

  • @samrawitbisrat7868
    @samrawitbisrat7868 2 ปีที่แล้ว

    የሚጣፍጥ ይመስላል ጎበዝ 10Q

  • @kebebushtube9618
    @kebebushtube9618 3 ปีที่แล้ว +1

    ፀድየ በጣም ምርጥ👌እና ጤናማ አሠራር እጅሽ ይባረክ የኔ ቆንጆ ♥♥♥👍

  • @Tizbt8733
    @Tizbt8733 3 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ የፓስታ ፉርኖ አሰራር ፅዲዬ ያስጎመጃል 😋

  • @axatube3194
    @axatube3194 3 ปีที่แล้ว

    Tsediye Betam konjo new 🤩 ye beshamel aserarun wedijewalehu 👍

  • @MayetMaki
    @MayetMaki 3 ปีที่แล้ว +1

    ልዩ የሆነ አሰራር ነው ባለሙያ ነሽ ፀዲዬ

  • @astertubelove3258
    @astertubelove3258 3 ปีที่แล้ว

    ጸድዬ ቆንጆ የጳስታ ፎርኖ አስራረ አሳየሽን እጅሽ ይባርክ የተባርከ ይሁን🙏🥰

  • @hilenaChekol
    @hilenaChekol 11 หลายเดือนก่อน

    ዋው ደስይላል

  • @IT_4class
    @IT_4class 3 ปีที่แล้ว +1

    Tsye ameltogn new weyes 🤗 watching

  • @burteabera-lg6qw
    @burteabera-lg6qw 10 หลายเดือนก่อน

    ጎበዝ

  • @Kal0920
    @Kal0920 3 ปีที่แล้ว

    Betam kelal aserar new tsdiy thank you 🍝

  • @ethiopianfood1653
    @ethiopianfood1653 3 ปีที่แล้ว

    በርቺ ፅድት ያለ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ....

  • @Habibahabiba1990.
    @Habibahabiba1990. 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ @ሼር 🥰

    • @tseddyethiopiawit1171
      @tseddyethiopiawit1171  3 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ🥰

  • @sumayatube8284
    @sumayatube8284 3 ปีที่แล้ว

    ዋው በጣም አሪፍ ጤናማ ነው ያስጎመጃል እጅሽ ይባረክ😍👌👍

  • @sidraethio5752
    @sidraethio5752 3 ปีที่แล้ว

    እጅሸ ይባርክ ልዩ ነው በርቺ ውዴ👌👌💐🌝

  • @misraky1548
    @misraky1548 3 ปีที่แล้ว

    Zinjibel? Gud bel Talian.

  • @Ethiopiaonebeauty
    @Ethiopiaonebeauty 3 ปีที่แล้ว

    አሜንን🙏😍

  • @ethiotubeyebahlgebeta6936
    @ethiotubeyebahlgebeta6936 3 ปีที่แล้ว

    ዋዉ በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ ፀዲ ሼር 😋❤️👌

  • @bmikiking2770
    @bmikiking2770 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆጆ አረገሽ ነው የሰራሺው በርቺ በላይክ

  • @IT_4class
    @IT_4class 3 ปีที่แล้ว

    Tsdiye asteyayet yelegnm gin sereatsh des sil. Gobez nesh gin metenal lay pastawuna segow Safi new yemetal sh balemuya mehon shen mitenash rasu yenageral yene wud... Of course I ll share it why not🤗 wedshalew.. Gin 1 slice laki eski.. Kelale ayasegomejem🤗 shared

    • @tseddyethiopiawit1171
      @tseddyethiopiawit1171  3 ปีที่แล้ว +1

      ማሂዬ ቆንጆ ጉብዝና እንዳቺ ባልሆንም ምንም አልልም እኔም ያንቺ ፋን ነኝ እረ ምን ችግር አለ አፍጥር ሰአት እንዲደርስ አድርጌ እልከዋለው ይደርሳል ተባረኪልኝ የኔ ቆንጆ❤️❤️❤️

    • @IT_4class
      @IT_4class 3 ปีที่แล้ว

      @@tseddyethiopiawit1171 yene melkam nurulgn❤️♥️❤️

  • @marymenegesha9894
    @marymenegesha9894 3 ปีที่แล้ว

    ዋቢ ፀዲ በጣም አሪፍ ነው ብሉኝ ብሉኝ ይላል

    • @tseddyethiopiawit1171
      @tseddyethiopiawit1171  3 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ ማርዬ አንችንም በጣም አመሰግናለሁ 🥰

  • @YealemtsheayGetachew
    @YealemtsheayGetachew 10 หลายเดือนก่อน

    አሪፍ ነው

  • @bethelinfo1966
    @bethelinfo1966 3 ปีที่แล้ว +4

    It is Very Delicious 😋👌🏽thank you for sharing dear!

  • @locksforlife5353
    @locksforlife5353 3 ปีที่แล้ว

    Betam konjo adrigesh new yeserashiw Tseddy ejish yibarek wude 👍🏾👌❤️

  • @Ethiopiaonebeauty
    @Ethiopiaonebeauty 3 ปีที่แล้ว

    እያየሁ ነዉ👍👌

  • @freytube2731
    @freytube2731 3 ปีที่แล้ว +2

    Tsedyae looks so good, thank you for sharing ❤️

  • @burteskitchen5046
    @burteskitchen5046 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ቆንጆ አሰራር ነው እጅ ይባርክ አንችም ብቅ በይ❤️🙏

  • @lovehelinarecipe9932
    @lovehelinarecipe9932 3 ปีที่แล้ว

    ፅዲዬ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው ከስክራች ያም ያም ❤️🥰👌👍

  • @ElsiGojo
    @ElsiGojo 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ አሰራር ነው ፀድየ ሲያምር እጅሽ ይባረክ🥰🙏👏🏼

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 2 ปีที่แล้ว

    የሚገርም ፓስታ ነው

  • @eteyoba9019
    @eteyoba9019 3 ปีที่แล้ว

    I like it

  • @sarchotube7773
    @sarchotube7773 3 ปีที่แล้ว

    Betam yasegomegal tsedya emokerewalew like share 🙏

  • @friyatgmichael8891
    @friyatgmichael8891 10 หลายเดือนก่อน +1

    የፆም እያልሽ ቺዝ እንዴት ነው

  • @amentube6496
    @amentube6496 3 ปีที่แล้ว

    እንዴት እንደሚያምር ለፆም አማራጭ ይሆናል እናመሰግናለን በጣም

  • @bettwascorner
    @bettwascorner 3 ปีที่แล้ว

    Watching

  • @alemtesematadese-yg8if
    @alemtesematadese-yg8if 10 หลายเดือนก่อน +1

    Good

  • @kelem-ethiopianfood
    @kelem-ethiopianfood 3 ปีที่แล้ว

    Wow 🤩 በጣም ቆንጆ ፓስታ ፍርኖ ፀዲዬ👍❤️❤️ሼር

  • @wubittefera7857
    @wubittefera7857 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ ፓስታፈራኖ ነው እጀሽ ይባረክ ፅድዬ 😍❤️👍

  • @hiwitube5781
    @hiwitube5781 3 ปีที่แล้ว +1

    ፀዲዬ የሚገርም ፓስታ ፍርኖ ነው በርበሬ ከከለር በተጨማሪ ለቲስት ጥሩ ነው ማጂ መረቅ መጠቀምሽ እራሱ ያጣፍጠዋል ቁርስ ስታረጊው ያስጎመጃል ምርጥ ነው እጅሽ ይባረክ😋👌👍🥰❤❤ሼር

    • @tseddyethiopiawit1171
      @tseddyethiopiawit1171  3 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ ሄዊዬ የኔ መልካም ተባረኪልኝ 🥰

  • @YesuSira
    @YesuSira หลายเดือนก่อน

    Thank you dear!

  • @our_life4825
    @our_life4825 3 ปีที่แล้ว

    Yummy 😋 ቆንጆ አሰራር ነውሼር

  • @mesmak826
    @mesmak826 3 ปีที่แล้ว

    ነጩን ሶስ አሰርልርሽን ወደድኩት ልዩ አሰርልር ነው አስጎመጀሽኝ ጸዲ👍👍👍🙏🙏🙏

  • @WowEthiopianfood2018
    @WowEthiopianfood2018 3 ปีที่แล้ว +1

    Watching ❤️

  • @bettybetty1088
    @bettybetty1088 2 ปีที่แล้ว

    Betam konjo aderegesh new yeserashew gen ya cheesun neger yet ageyewalew la some selamefelgew

  • @JudyHabeshawit
    @JudyHabeshawit 3 ปีที่แล้ว +1

    tseddye looks so yummy thank you for sharing

  • @WithLoveSarah
    @WithLoveSarah 3 ปีที่แล้ว +1

    That looks so satisfying Tsedi👌🙏🏽❤

  • @SaraEthiopiadiy
    @SaraEthiopiadiy 3 ปีที่แล้ว

    ወዴ ጠፋሸ አለዉ የኔ መልካም

  • @shoptilyoudrop6224
    @shoptilyoudrop6224 3 ปีที่แล้ว +1

    It looks delicious Tesddye great video as always 👍🏽❤️🥰

  • @Rahel-foods
    @Rahel-foods 10 หลายเดือนก่อน

    Betam migerm aserar new berche

  • @wenyasrat4101
    @wenyasrat4101 2 ปีที่แล้ว

    Delicious I like it

  • @LelliyoCooks
    @LelliyoCooks 3 ปีที่แล้ว

    Looks so good! Thank you for sharing!

  • @lulitlula4290
    @lulitlula4290 3 ปีที่แล้ว

    ፅዲዬ ስለዘገየሁ ይቅርታ በጣም ቆንጆ ፓስታ ፎርኖ ነው የስራሽው White sauce ስሰራ የፓስታ ውሃ ተጠቅሜ አላውቅም ግን ወድጄዋለሁ እሞክረዋለሁ እኔ የፓስታ ሶስ ስሰራ በፓስታ ውሃ ነው ያንችንም ወድጄዋለሁ እጅሽ ይባረክ ላይክ ሼር🙏🙏👍🏽👍🏽❤️❤️

    • @tseddyethiopiawit1171
      @tseddyethiopiawit1171  3 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ ሉላዬ ቆንጆ ተባረኪልኝ🥰

  • @tsyonmaryam1489
    @tsyonmaryam1489 2 ปีที่แล้ว

    Wow 👏

  • @lulitshumisiyoum3172
    @lulitshumisiyoum3172 ปีที่แล้ว

    Nice 👍

  • @laylamohammed
    @laylamohammed 3 ปีที่แล้ว

    ዋው መተናል

  • @hlinatube5665
    @hlinatube5665 3 ปีที่แล้ว

    በጣም አሪፍ ነው 👍👍

    • @kidages9565
      @kidages9565 2 ปีที่แล้ว

      የፃም ቺዝ አለ እንዴ የት ይገኛል