Enken beslam metsh selamtsh des belajle wed berya eht selamtsh des belajle wed yenber keyt des yembla neber wowww betam des yembla nebwr berta eht efshyebrk mar berta eht
Nagaan mana kanaf ha ta, u baga nagaan dhufte sanyii ofii wow bayyee namati tola jabadhu itii fufi wan bekan ira walif qodun garidha jabadhu waqayyoon jalalaa nuf ha kenu biyyaa kenyati nagaha nuha busu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Selam ye remedan sera ahun eyederse sileh honi yitkimenale Ehtachin betam konjo tafachi leyou yehoni megebe sera new gobeze bezu moya eyetemarkugn new kanchi selamshi yibezalegne agerachin srlam ena fikir adenet yisten
السلام عليكم ورحمه الله وبركاته وعليكم السلام ورحمه الله وبركاته ما شاء الله تبارك الله ما شاء الله ما شاء الله وهو نوم ما شاء الله تبارك الله ما شاء الله ما شاء الله ما شاء الله❤❤❤
Selam selam weda selameshe yebeza ekwane dena mexashe endat neshi hulu selam new wowww gobeze berche.weda ❤❤❤❤❤
ስለም ስለም ስለም ስለም ስለም ስለም ውድእህትዋዉዉዉዉ ምርጥነው ውድእህት ብርችልኝ ማሻአላህ ብርችልብኝ🎉🎉🎉
እንኳን ደና መጣሺ ዋዉዉዉዉ በጣም
ያምራል በጣም ቆጆአሠራር ነዉ
እጂሺ ይባሠክ ባለሞያ በጣም ቆጆ ነዉ
Wow berhe 👍👍👍
ejish yebarek yeney balemoya
des ymil arif aserar new melekam sera
enamsegenalen berichi❤❤🎉
ሰለም ሰለም ጤና ይሰጥልን የኔ በለሙያ እንኳን በደና በፍቅር በጤና መጣሽ በርቺ በጣም ቆንጆ አሰራር አቀራረብ ነው ዋውውውውውውውውውው እጅሽ ይባረክ በቀጣይ በአዳዲስ ቪድዮ እንጠብቃለን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ዋው በጣም አሪፍ ልዩ የሆነነውበርች❤❤
ሠላም ውድ የተከበራችሁ የሀገሪ ልጆች ሠላማችሁ ይብዛልኝኝ ዋውውውው የኔ ባለሙያ አሪፍ ጊማት ነው በርቺ
እንኳ ደህና መጣሽ ሰላምሽ ይብዛልኝ ውዴ ዋው በጣም ቆንጆ አርፍ አሰራር ነው ያሳዬሽን አመሰግናለሁ ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነው በርች ካንች ብዙ እንማራለን ውድና የተከበራችሁ ያገር ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልኝ
ሰላም ሰላም እንዴት ዋው በጣም ቆንጆ የሆነ ምግብን ያዘጋጀው እጅግ በጣም ደስ ይላል ብዙ ጊዜ ስናዘጋጃቸው በጣም አሪፍ ነው❤❤❤❤
ዋውውው ቆንጆ አርገሸ የሰራሸው እጅሸ ይባርክ የተባረከ ይሁን ውድ❤እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሸ ይብዞልኝ እንኳን በሰላም በጤና በፍቅር በደስታ በአንድነት በሰላም መጣሸልኝ በጣም ደስ የሚል አቀራረብ የኔ ውድ እህቴ በርችልኝ እናመሰግናለን ከልብ እግዚአብሔር ሀገራችን ይጠብቅልን ውድ በርችልኝ
ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ እንካን በሰላም መጣሸ በጣም ጥሩ አሰራር ነው እጅሸ ይባረክ በርቺ ቀጥይበት❤🎉
ሰላም ለኢትዮጵያ እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ በጣም የሚያምር አሰራር ነዉ እናመሰግናለን በእውነት እጅሽ ይባረክ🌾🌾🌾🌾🌾🌾
እህት እንኳን በሰላም መጣሽ እግዚአብሄር ይመስገን አሜን ዋው በጣም ደስ የሚል አሰራር እጅሽ ይባረክ የተባረከ ይሁን እንመሰግናለን 🎉
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል ምርጥና ደስ የሚል ነገር ነው ያሳየውን እናመሰግናለን ሠላምሽይብዛ ባለሽበት ቦታ እኔ ባለሙያ ባይችሉም በሌላ ቪድዮ እንጠብቅሻለን😍
ዋውውውውው ልዩ እስራት በእውነት ሲያምር ዋውውው ልዩ ነው ይመችሽ የኔ ቆንጆ ቀጥይበት መልካም ጊዜ ተመኛሁልሽ ሀገራችንን ስላም ያርግልን
እህታችን እካን ደህና መጣሽ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ ሀሪፍ ቆይታ ነበር ማሻአላህ ብልአፊያ ሀሪፍ ዳቦ አሰራር ነው በርች ያለሽን እውቀት ስላሳየሽን እናመሰግናል ያወቁትን ማሳወቅ ቅንነት ነው
እግዚአብሔር ይመስገን Wowww ሲታይ ኬክ የመሰለ ዳቦ ያስጎመጃል ሙያሽን ስላካፈልሽን እናመሰግናለን የተባረከ ይሁን
ሠላም ጥሩ ሠ ነው። በርቺ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ እህታችን
ሁሉም አሪፍና ልዩ የሆኑ የምግብ አይነቶች አሰራር ነው የምታሳይን እጅሽ ይባረክ ሲታይ ራሱ እንዴት ያምራል ከለሩ በርችልን ሸር ስላደርግሽልን እናመሰግናለን ሰላም ለሀገራችን ፍቅር አንድነትን ለህዝባችን እግዚአብሔር ያድለን
እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኳን ደህና መጣሽ ዋው በጣም አሪፍና ቆንጆ አሰራር ነው ያሳየሽን እሚያምር ዳቦ ነው እጅሽ ይባረክ ስላሳየሽን እናመሰግናለን በርችልኝ እግዚአብሔር በያለንበት ሰላም ፍቅር አንድነት ይስጠን ለሀገራችን ሰላሙን ያውርድልን
ዋውውውው በጣም አሪፍ አሰራረሰ ነው ያጋራሽን ያወቁትን ሜሳወቅመልካምነት ነው ለምታረጋጊሌን መልካምና ጠቃማ ነገርች በሙሉ እናመሰጌናለን በቀጣይ በሌላ ،ቨደወ ኤጠብቅሻለን
እግዚአብሔር ይመስገነው ሰላም ሰላም እንካን ደና መጣሽ እህታችን ደስ የሚል አሰራረ ነው በርቺ ደስ የሚል ቆይታ ነበርን በጣም እናመሰግነለን በአዲስ ቪዲዮ እንጠብቅሽለን
ሰላም እንዴት ዋው በጣም ቆረጥ ያለ ምክንያት በጣም ደስ ይላል ብዙ ጊዜ ቀለል ያለው ምግቦችን ብዙ ነገሮች ይጠይቃሉ ቢሆንም ግን
Nagenyii waqayyoo bakka jirtuti sif haa bayy'atu bagaa nagaan dhufte jabadhu bayy'ee namati tola wow harkaa keti fayyaa argadhuu
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ሰላም መጣሽ ዋው በጣም ቆጆ አሰራር ነው እጂሽ ይባረክ ባለሞያ እናመሰግንአለን ስላሳየሽን
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ ዋው እንደት የሚያምር ዳቦ ነው ያሰጋጀሽው እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያበርች በጣም ያምራል በቀጣይም እንጠብቃለን
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ደስ የሚል ቆንጆ ቆይታ ነበር ዋው በጣም ምርጥ አሪፍ ዳቦ ነው እናመሰግናለን ሀገራችንን ሰላም ያደርግልን
እንኳን ሰላም መጣሽልን የኔ ባለሞያ ዋዉዉ እጂግ በጣም የሚያምር የዳቦ አሰራር ነው ያሳየሽን እጂሽ ይባረክ በርችልን እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
Woooooóowwwww nyaata barreda qabatee dhuftee itti fufi hojii gaaridhaa waaqayyoo isin yaa ebisuu ebbifamaa
selam enekan dena mexadj des ymil arif aserar new ena mesegenalen ejish yebarek yeney balemoya❤❤
ዋዉ እማየ እጅሽን ይባርከው ሲያምር በርችልን እጅሽ ይጣፍጥልሽ እናት በርችልን ሰላም ለሀገራችን ይሁን እግዚአብሔር በቸርነቱ ያስበን ❤❤❤
አሰላሙ አለይኡም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ለዚህ ቤት እንዴት ናቹ እንዴት አላቹ ዋው ማሻአላህ በጣም ደስ የሚል አሰራር ነው ማሻአላህ ብያለሁ ቀጥይበት እህት ማሻአላህ
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላ ተባረከላ በጣም ድስየሚል አሰራር ነው ያካፈልሽን እናመሰግናለንበርች ቀጣይ በሌላ ቪዶ እጠብቃለን ሙያና ቋንቋ ወዝ ያሻግራል ይባላል
ዋዉዉዉዉዉዉ🎉🎉🎉🎉የኔባለሙያ❤❤❤
Top ❤❤❤
ሰላም ሰላም ሰላመ ክርስቶስ ይብዛላችሁ ውድ ያአገሪ ልጆች 🥰ምርጥ አስራር ነው 🌹🌹በርቺ አሪፍ ቆይታ ነበርን አግዚአብሔር አምላክ ለሀገራችን ሰላም ፍቅር አንድነትን ይስጥልን 🌹🌹
እህታችንን ስላም ስላም እንካን በስላም መጣሽ በጣም ቆንጆ የዳቦ አስራራ ነው ያካፊልሽን ጎቦዝ ነሽ እናመሰግናለን በቀጣይ በሌላ ቭዶዮ እንጠብቃለን በሪችልኝ እህታችንን ስላም ፍቅር ለሀገራችን ኢትዮጵያ ለህዝቦቻችን ውድና የተከበራችሁ ያሀገሬ ልጆች እንዴት ናቹህ በያላችሁበት ስላማቹ ይብዛላችሁ ይብዛልን
Naganaa hararii waqayyoo sifaa yaa bayytuu kodee koo jabdhuu wanaa ofii wowowo bawunata desii yemila migebaa newu yen Konjoo bawunata yamirala wide desii🎉🎉🎉
Egzaber yekber yemsgen berchilegn byalchubet egzaber yetbekachu agerchen selam yadergln yamer gobeze ❤
እግዚአብሔር ይመስገን በሰላም በጤና በፍቅር በደስታ በአንድነት መጣሽልኝ ሰላምሽ ብዛ ባለሽበት ቦታ ምርጥና ደስ የሚል ቆይታ ነበረ እናመሰግንሃለን ፈጣሪ አገራችንን ሰላም ያድርግልን በርቺ ቀጥይበት
ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን እንኳን ደህና መጣሸ መሲዬ የኔ መልካም ❤ ዋዉዉዉ በጣም ደስ የሚል የሚያምር የዳቦ አሰራር ነው ያሰየሽን እጅሽን ይባረክ ይሁን ከልብ እናመሰግናለን በርች❤❤❤❤
ሰላም ሰላምሽ ብዝት ትርፍ ይበል እንኳን ደህና መጣሽ ዋውው ልዩ ዳቦ ነው ያሳይሽን እጅሽን ይባረክ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር እናመሰግናለን ሰላም ፍቅር አንድነትን መተሳሰብን ፍጣሪ ይስጠን በርቺ❤
እህታችን ሰላም ሰላም እኳን ሰላም መጣሽ ማሻአላህ ያምራል በርች ቀጣይደሞ ለየት ባለነገር እንጠብቃለን ሀሪፍ ጊዜነበር
ሰላሜ ሰላምሺ ይብዛ ዉደ እኮን ደህናመጣሺ ሰላምናፍቅርያብዛልን በያለንበት አላህይጠብቀን ሰላም ለሀገራችን ይሁንበርች ዋዉ በጣም ደስ የሚልነዉ🎉🎉❤
Naganyii waqayoo siinf haa bayyatuu jiraa jirtuu jabesisii jabiduu tenyaa itii fufii bayee Namati tolaaa wawwwoo nyataa Addatii 👌
ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልን እንኳን ሰላም መጣሽ እህታችን ዋውውውውውውውው በጣም የምያምር የዳቦ አገጋገር ነው ያሳየሽን እጆችሽ ይባረክ በርቺ አርፍ ቆይታ ነበር ፈጣር ሀገራችን ሰላም ያርግልን❤❤❤🎉🎉🎉
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ እህታችን ሠላምሽ በክርስቶስ ብዝት ትርፍርፍ ይበልልሽ አሪፍ ዳቦ ነው የሰራሽው ባለሞያ ነሽ ሞያ ከጎረቤት እኛም ካንቺ እንማራለን በርቺ አሰራሩን ለኛም ስላጋራሽን እናመሠግናለን
selam selam baga nagan dhuftee nagan siif habbytuu bakka hundetii woow wooooow mashallha ❤❤❤❤
ሠላም ሠላም እህቴ ሠላምሽ ይብዛልኝ የኔ ውድ እንኮን ደህና መጣሽ ውድ መሻአላህ በጣም አረፍ ቆይታ ነበረ እናም አብሽሪልኝ ሀገራችን ሰላም ፍቅር አንድነትን ያመጣለን
www heeduu namatii tolaa nyataa aja'ibaa bareedaa akkam jirtaa baga nagayan dhuftaan jabadhuu ittii fufii
Eigiziabihari yetemesegen yihun enikan selam metashe mesiya yen balemuya eijishe yibareki migibum yetebareke yetekedese yihun betam now yemiyamirew berichilin yen melikam nemitaderigilin melikan asitemiroshe kelibi einamesegenalen berich❤
ዋወ መርጠ አሰራር ነው ወደ የገሬ ልጆች በለም ዙሪያ ያላቹ ሁላ ሰላም ፍቀር አድነቱን ያብዛለን ወደ ቀደሞ ሰላማችንን ያብዛለን ወደ ቀደሞ ፍቀራችንን ያብዛለን ኢትዮጵያ ለዝላለም ተኑር የሰሩ እጆችሸ የተበርከ ይሁኑ በርችልኝ❤❤❤🎉❤
ሰላምሽ ብዝትትዝት ይብል እህቴ እንዴሁም እሄንን ኩመንት የምታዩ በሙሉ ዋዉ የኔ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጁ አገጋገር ነዉ 🎉🎉🎉🎉🎉 ግን እንቅመሰዉ
Wow baxam desi yilal aseraru ijishi yibiz Tebareki Tebareki Egezabeher xagawun yabizalishi yene qonejo Tebareki Tebareki Egezabeher xagawun yabizalishi yene qonejo Salamishi yibiz selam lehulachin yihune amenn amenn amennn amenn amenn
ዋዉዉዉዉ በጣም ቆንጆ ነው እህታለች በርች ከሞያሽ ስላካፈልሽን ከልብ እናመሰግናለን ጎበዝ ባለሞያ ነሽ ቀጥይበት ሰላም ለሀገራችን ይስጥልን እግዚአብሔር አምላክ አሜን
እንካን፡ደህና፡መጣሽ ሰላምሽ፡ብዝት ተፍርፍ ግበል፡ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል፡አላህ ሃገራችን፡ሰላም ያርግልን ዎዎው ማሻአላህ እጅ ያስቆረጥማል፡ማሻአላህ በርቺ ❤
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ እህቴ በርቺ ሁላችሁም ያአገሬ ልጆች እግዚአብሔር ይጠብቃቹሁ በጣም ጥሩ ቆይታ ነበርን ሰላም ለእናተ ይሁን የሀገሬ ልጆች ሰላም ለሀገራችን ይሁን በጣም ምርጥ ነው ዋውውው❤❤
ሠላም ሰላም እህት እንኳን ደህና መጣሻ ሀራፍ አሰራርነው በርች ያወቁትን ማሳወቅ መልካምናትነው ወድአላህሀገራችንን ሰላም ያደረግልን በሰደትያላችሁ እህቶች በሰላምለሀገራችሁ ያበቃችሁ ወቶከመቅርት አላህይጥበቅንንን🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹☕☕☕☕☕☕
Nageenyii waqayyoo siif haa bayy'attucbagaa nagaan dhuftee wow bayy'ee namati tola guddaa galatomii wanta nu qodef jabadhu haakumaa kanancitti itticfufi
መሲዬ እካን ሰላም መጣሽልን አሪፈ ደስ የሚል ቆይታነው የመደርግሽልን እጅሽ ይባርክ በርችልን ጠክሪ ምርጥ ዳቦነው እጅሽ ይባርክ ሞያ ለራስነው ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነው በሌላ ባድስ ነገር እጠብቅሻለን ሰላም ለሀገራችን ይሁን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
እግዚአብሔር ይመሰገን እህታችን እንኳን በሰላም መጣሸ የኔ መልካም ደሰ የሚል የምግብ ነው እጅሸን ይባረክ ይሁን እናመሰገን ከልብ በርች ጠንካረ❤❤🙏🍩
Naga waqayyo mana kan yaa tauu jira jirtuuu bagaa nagafh dhuftreevobbbollrtikooo nyaataa gaaaridhsaa itti fufui 😍😍😍
selamegezaberi keulachine gare yeune ehite gobeze yene balemoya yawequten masaweqe fesum begonate new tebareje ejocheshe yebareku qurexemate ayenkashe berecheleye wude❤
ሰላም ሰላም እንኳን ደህና ምጣሽ ስለምጣሽ ደስ ብሎኛል በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር ስለነበረን ቆይታ አምስግናለሁ በቀጣይ ቪዲዮ እስተምንገናኝ ሰላም ሁኝልኝ አገራችንንም ሰላም ፍቅር አንድነትን ምተሳሰብን ይስጠን አሚን😊
Salam Salam ukanii dasii maxashuu Salam yebezaleshee Salam lagarachenii adinatii yamaxalenii wowww nowuu 👍👍👍❤
Enken beslam metsh selamtsh des belajle wed berya eht selamtsh des belajle wed yenber keyt des yembla neber wowww betam des yembla nebwr berta eht efshyebrk mar berta eht
Yen konjo enkuwan selam metash wowo dass yemli dabo aserar new yamiral kalal adrgesh new yesarashiw bil afiyaa melkam mead
Asalaamaleekum Waramdulaa wabarkatuu nageenyi Rabii mana kanaf yaa ta, uu hunda kessanu rabii isin walin yaa jiratu wow jabadhu Bay ee gariidha
ከእግዚአብሔር ከአበታችን ከልጅም ከእየሱስ የሆና ሰለም ለአንች ይሁንንንንንን ውድ እህታችን በለሙያያያያ በራችችችች 🎉🎉🎉🎉ትችይበታሽሌሽ አራፍ ቆንጆ ደቦ ናው ዋውውውውው❤
ሰላም ሰላም አግዚአብሔርይመሰገንአንኳንደናመጣሸ፣መሲየኔመልካምአህት፣ዋውውውውውውው😮😮በጣም ምርጥ የሁን ዳቦ ነወ የሰራሺዉበርችአጅሺይባርክ👌👌👌❤❤❤❤❤😘😘😘😘
Selm enkuan baselm matshi selyihush Des bilognal balshibet selmishe Bizet bizezet yabalilish wooow balmoya nashi aseratashi erasu endet endamimire yaserute ejochesh yabarku barchi hagarchinin Ethiopian selm yadargiln
Nagaan mana kanaf ha ta, u baga nagaan dhufte sanyii ofii wow bayyee namati tola jabadhu itii fufi wan bekan ira walif qodun garidha jabadhu waqayyoon jalalaa nuf ha kenu biyyaa kenyati nagaha nuha busu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Bagaa nagani dhufte Nagenyiif jaalali waqayyo sifi haa bayyatu wow wow nyaata Ajjayiba hojete jabadu nama ittii fufi jabadhu Galatomi waqayyo biyya naga yaa godhu ittii fufi jabadhu Galatomi waqayyo biyya 🎉🎉🎉🎉🎉
ሠላም ሰላም ውድና የተከበራችሁ ኢትዮጵያን በሙሉ ሠላማችሁ ብዝዝት ይበልልኝ እህት እንኳን ደህና መጣሽ ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነውና እናመሠግናለን እጅሽ የተባርከ ይሁን
ሠላም ላንች ይሁን እህታችን እንኳን በሰላም በደስታ በፍቅር በጤና መጣሽ ስለመጣሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ጥሩ ቆይቃ ነበርር በርች ቀጥይበት እጅሽን አይ ቆርጥመው ቀጣይ በአድስ ስራ እንጠብቅሻለን ውዴ❤❤❤❤🎉
Salmishi yebzalgna enkowan Dena mexashi Hagerchin Ethiopia salm yadrglin wwwwwww ijshii yebareki bexam arfe asrarine new gobeza berachi arfe qoyiata nebar
አገሪቸነአገሪቸሠሊሚነይበዚአሊነአገሪቸኘሠሊመነይበዛአሊነአገቸሚበዚሸዘበተሠሊሚነየሸኔንመለበጠሚደሠሊነየሊ❤❤❤❤
Selam ye remedan sera ahun eyederse sileh honi yitkimenale Ehtachin betam konjo tafachi leyou yehoni megebe sera new gobeze bezu moya eyetemarkugn new kanchi selamshi yibezalegne agerachin srlam ena fikir adenet yisten
እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ውድ እንዴት ያምራል ዋው ነው እጂሽ ይባረክ እኔማ የኢንተርኔት ሙያ አልሆን ብሎኝ ትቼዋለው የኔ ነገርማ ጎድ ነው አንዴ አይቼ ዳቦ ሞክሬ የሆነው ስው አይየው ክክክክ በጣም ወድጂዋለው ቆይ ሞክራለው
የኔዋባለሙየያጎበዝአሰለማኪም ወራህመቱላህ ወበረካቱህ ውድየተከበራችሁ የአገራልጅች በያላችሁበት አላህይጠብቅችሁ ውድቸ አላህ አገራችን ሰላምያርግልያረቢ ሁላችንም በአዱ አንረሳውድ ፍትህ ለአማራህዝብ❤❤❤❤❤❤
Salami Selma new yene wudi konjo good Ethiopia videos yzenale ❤🎉 Baxami daselea weddd bashe azoshe yene weddd bashe azoshe yene konjo good Ethiopia videos BaxamiSelma new yene mar good barchee tankre Ethiopia hinur Ethiopia
ዋውው የኔ ምርጥ ባለምያ እንዴት አቤቱ ያምራል ከላይ የነሰነሰሽው ነገር በጣም ምርጥ ናችሁ አቤት መልኩ ብቻ በቂ የሚገዛ ዳቦ ቁጭ መሲ የዎደ ፍህት አላማሽ ምንድነው ምግብ ከፍተሽ ቢሰራ ትጠቂምያለሽ እውነት 👏♥️♥️
Wowowow arefi aserar newselam selam tena yesetelgi hulu selam new egezihber yemasegn hagerchn 🇪🇹🇪🇹🇪🇹Ethiopia selam yedergln arefi koyet neber le hulachnm fiterye beka yebeln💚💛❤👍👍👍
السلام عليكم ورحمه الله وبركاته وعليكم السلام ورحمه الله وبركاته ما شاء الله تبارك الله ما شاء الله ما شاء الله وهو نوم ما شاء الله تبارك الله ما شاء الله ما شاء الله ما شاء الله❤❤❤
Selam Selam Lanci Yehun Ehitacen Selameshen Yabezaw Egziyabehar Amelak Hageracinen Selam Yadereglen Alehu Yebelen Tebekaw Ayeleyen Betam Gobez Balemaya Neshi Bereci Gobez
ማሻአላህ አረፍነወ ዱቂት ካለ ዴቦ በጣም እወዳለወ ሀመስራት ግን እኛቤት ዱቄት አየገዛም እሩብ ለዶሮ መጠቢና ሹኩረት መቸበሻ ነወ የሚምጣለኝ ምክኛቱም ፈጠይር ወይም ችብስ አለሰራም ብታመጣ ለማደሜ ሰረች አበላት ነበር ፣ትስጥፍል😂
𝑤𝑢𝑑𝑒 𝑠𝑒𝑙𝑎𝑚𝑖𝑠ℎ 𝑏𝑒 𝑘𝑖𝑟𝑠𝑡𝑜𝑠 𝑒𝑦𝑒𝑠𝑢𝑠 𝑦𝑖𝑏𝑧𝑎𝑙𝑖𝑠ℎ 𝑖𝑛𝑘𝑢𝑤𝑎𝑛 𝑑𝑒𝑛𝑎 𝑚𝑒𝑡𝑎𝑠ℎ𝑖 𝑤𝑜𝑤𝑤𝑤𝑤 𝑖𝑛𝑑𝑒𝑡 𝑑𝑒𝑠𝑖 𝑦𝑒𝑚𝑖𝑙 𝑎𝑟𝑖𝑓 𝑖𝑛𝑎 𝑘𝑜𝑛𝑗𝑜 𝑎𝑠𝑒𝑟𝑎𝑟 𝑛𝑒𝑤 𝑦𝑖𝑧𝑒𝑠ℎ 𝑦𝑒𝑚𝑡𝑠ℎ𝑤𝑢 𝑔𝑜𝑏𝑒𝑧𝑖 𝑤𝑢𝑑𝑒 𝑤𝑜𝑔𝑒𝑛𝑜𝑐ℎ𝑒 𝑏𝑒 𝑦𝑎𝑙𝑎𝑐ℎ𝑢𝑏𝑒𝑡 ℎ𝑎𝑔𝑒𝑟 𝑦𝑒 𝑘𝑖𝑟𝑠𝑡𝑜𝑠 𝑠𝑒𝑙𝑎𝑚 𝑦𝑖𝑏𝑧𝑎𝑙𝑎𝑐ℎ𝑢