//ውሎ// “ሀገሬን በደንብ እንዳውቅ ያደረገችኝ ባለቤቴ ማያ ናት” ሼፉ ማርከስ ሳሙኤልሰን //በእሁድን በኢቢኤስ//

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 11

  • @ziyadahassen5876
    @ziyadahassen5876 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ሉላዬ ጨዋ ተባረኪ ባልና ሚስት በሀብታቸው ማይኩራሩ ጀግና ነቹ ማያ ጀግና እናት ተባረኩ

  • @hannyhanny9280
    @hannyhanny9280 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    በጣም ነው የማደንቀው የ ሼፍ ማርከስ ስም ሲጠራ ሀገራችንም አብራ ትጠራለች I love cooking too❤

  • @TitiyaKinfe
    @TitiyaKinfe 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    I’m So proud of you 👏 I Hope One day I Will Get A Chance to shake your Hand 🇪🇹 🙏

  • @Touristy.Habesha
    @Touristy.Habesha 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    He's actually raised in Sweden, not switzerland.

  • @debalkekebede1695
    @debalkekebede1695 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ትርጉም ትጠላለህ😂
    Tv personality= የቴሌቪዠን ስብዕና::

  • @AdanaAdana-o8i
    @AdanaAdana-o8i 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ወንድማችን ምን አለበት እናትህን እና እህቶችህን ወንድሞችህን ሒደህ ብትጠይቃቸዉ እናትህ እኮ ሁሌ ልጄ ነዉ የምሉት አሁን ላይ አርጅተዋል እባክህን ሒደህ እያቸዉ አንተ እኮ አበትህን እና ወንድሞችህን ነዉ የምትመስለዉ ሚስትህ ነች ቤተሰቦችህን እንዳትተዋወቅ ያረገችህ የከለከለችህ ወንድሞችህ ፍቃዱና ተፈራ አንተን ነዉ የሚመስሉት ለማደጎ ተሰጠህ እንዳደግህ እናትህ እማማ አስካለ ይናገራሉ እረ ባክህ ሔደህ እያቸዉ ebs አባካችሁ ከቤተሰቦቹ ጋር አገናኙት የቤተሰቦቹ ሰፈር ዘነብ ወርቅ ወይም ቆሬ 2ቁጥር ማዞሪያ ነዉ

    • @lailamehari3800
      @lailamehari3800 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እባካቹ ኣንብቡት #EBS

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486 56 นาทีที่ผ่านมา

      በጣም ያሳዝናል በዚልክ እግዚአብሔር አስቦት ወላጅ እናቱን አለመሰብሰብ። የይቅርታ ልብ ይስጥህ ወንድሜ እፀልይልሀለሁ።

    • @AdanaAdana-o8i
      @AdanaAdana-o8i 7 นาทีที่ผ่านมา

      @@ethioelsylifestyle9486 አሜን እናት የእዉነት እኔም በጣም ነዉ ልቤ ያዘነዉ እኔ በእናቱ እጅ አድጊአለሁኝ በእጃቸዉ በልቼ ጠጥቼ ነዉ ያደግሁት ስለሱ ገና ልጅ እያለሁ ነበር የሚነግሩነ ለማደጎ እንደተሰጠ ዉጭ እንዳደገ አባቱ ከዛሬ 20 አመት በፊት ነዉ ያረፉት አባቱ አቶ ካሳ ቢሆነኝ ነበር የሚባሉ አሁን ደሞ አንዷ እህቱ አረፍለች ከዚህ በፊት ebs ቤተሰቦቹን እንተርቢ አድርጓቸዉ ነበር ነገር ግን አለባብሰዉ ተዉት ሚስትየዋ በወቅቱ ስልክ አላነሳ አለች ምክኒያቱም ቤተሰቦቹ አቅመ ደካማ ናቸዉ በድጋሚ እሸቱ ላይም ቀርበዉ ነበር እና እባካችሁ አንድ ነገር በሉት ማሪያምን እናቱ ናቸዉ የሚያሳዝኑት ሳይሞቱ ቢያንስ ቢያገኛቸዉ ቢያንስ ካላመነበት ተመርምሮ ማወቅ ይችላል ደሞ አንተን የመሳሰሉት ወንድሞችህ አሉ ደሞ ሚስቱ ደከማ እና አቅም ስለሌቸዉ ነዉ እንዲመረመሩ ያልፈለገችዉ ቢያንስ የ9ወር ቤትህ የነበረቸዉን እናትህን ሒደህ እያቸዉ እናትህ በእንተርቪዉ ሲጠየቁ አይኑን አይቼዉ ልሙት ነዉ ያሉት የእዉነት ደግ እናት ነዉ ያሉህ እባካችሁ የምትችሉ እንዲገናኙ አድርጉ እባካችሁ ሀብት ንብረት ከንቱ ነዉ በሰማይም በፈጣሪ ትጠየቅበታለህ ebs እነ ዬናስ እባካችሁ በፈጣሪ ይሁንባችሁ

  • @SintuAlmu
    @SintuAlmu 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    lula are speaking English

    • @MarthaYami-q9h
      @MarthaYami-q9h 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

      Lula is speaking english