This was a nice episode 😍😍😍 we saw our truly missed Nafkot 💖who is a #Class-Act 🌟 born Tv Personality so happy to know that she's doing great in her business ventures but it would be nice if she has her own show some time soon 🙏❤️🙏 also what a coincidence you brought Haleluya with her cause she made her song "Tewedaj" 💗more beloved with the video reel she made dedicating the song for her adorable Little Prince Hamilton 💝... Hale 💖 is truly lucky she is in good shape postpartum 💃 and her EP is really great esp. with YeLebe (my favorite one 💓) & Aleme (the Hit song 💘) as a Girl's Mom now i will be expecting her upcoming Album to reflect a woman's perspective esp on love, life & beauty 💞🌺👸 esp. i honestly believe she is chosen with her sweet & sexy 🥰 voice to Musically express Love/Amore 🎶❤️🌹 (in all its phase & stages encompassing all the emotions like jittery🥶, fuzzy, 🥵, giddy😁, silly🤪, naive☺️, carefree🤗, crazy 🤯, nostalgic🥺, sulky😔, sensitive you might experience impeccably) so i wish her more sensations. 🙏❤️🙏Keep shining both of you Beautiful Ladies ✨✨✨
አንተ አው አንተ ኢሄን ምታነበው ; ምታነቢው እናታቹ እረጅም እድሜ ኢስጥላቹ ,,,,,,,,,,,,😍
አሚን🎉🎉
🎉🎉አሜንን
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን የሁልጊዜ ጸሎቴ ነው
ናፍቆትዬ የኔ ቆንጆ በጣም ነዉ የምወድሽ ቆንጆ አስተወይ እዬኝ እዬኝ የማትይ ጨዋ ለራስሽ ክብር ያለሽ በራስሽ የምትተማመኝ ልባም ሴትነሽ ታስታዉቂያለሽ እግዚያብሔር ዘመንሽን ይባርክ ❤❤❤
ናፍቆትን EBS ላይ ማየት የናፈቀ እስኪ በ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
አልጎደለበትም ኢቢስ ያሉትም ምርጦች ናቸው
ነፍቆት መልካም ሴት በጣም ነው የምወዳት ወላሂ ኢቢኤሶች ሁሉንም እወዳቸዋለሁ በተለይ ናፍቆትና መቅደስ ዩናስ ዘወትር ❤❤❤
ነገ የአባታችን የጻዲቁ ገብረመንፈስ ቅዱስ ናቸው የነገሰው ይበለን አሜን ❤️❤️❤️
አቡዬ ጣዲቁ ገደል እንደ አክርማ የሚሰነጥቁ😂😂😂
Amen amen amen ❤❤❤
@derejeassefa9747 lebona yesthi yestesh😢
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አሜንንንን አሜንንንንን አሜንንንንንን
ሰይፍሻ ናፍቆትን ስላቀረብክልን እናመሰግናለን ናፍቆትዬ ምናለበት EBS ላይ ተመልሰሽ ብናይሽ
የናፍቆት እድናቂዎች የት ናችሑ 👍👍😘 አስፍየ ነፍስ ይማር
😢
❤️❤️❤️
ደስ ስትሉ ናፍቆት እና ሀሌሉያ እግዚሐብሄር አምላክ ትዳራችሁን ይባርክላችሁ ! ሰይፍዬ የአንተም ትዳረ የተባረከ እና ልጆቻችሁንም ለቁም ነገር ያብቃላችሁ አሜን 🙏🏽🥰
በጣም ይገርማል ናፍቆት የጉራጌም ልጅ መሆንሸ በጣም ጨዋ ልጅ ሰወዳት በኢቢኤሰ በሙሉ ኢቢኤሰ ሰራተኞች ጨዋ ናችሁ በማንነትሸ ሰለኮራሸ አድናቂሸ ነኝ ሰይፍ በጣም ጎበዝ ሁሌም ለሰው አሳቢ ኢቢኤሰ ባለቤችም ሰራተኞች በጣም አመሰግናለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሰይፋ ምታቀርበው ኘሮግራም በጣም ደስ ይላል በርታልን 🤙🤙
ኘሮፌሰር አደም ካሚልን ብታቀርብልን ብዙ ነገር እንማርበታል
ናፍቂ የኛ ተናፋቂ
ደርባቢት
ጨዋ
የኔ አልቃሻ ስወድሽ ባለሽበት ከነ ሙሉ ቤተሰብሽ አላህ ይጠብቅሽሽ
ስይፉዬ ዘርህ ይብዛ ሁለት ልጅ ይቀርሃል ግማሽ ደርዘን ይሙሉልህ ፀጋ ናቸው❤❤❤❤
ስራ ክብር ነው ጀግና ነሽ ጥሎብኝ ስወድሽ
አሌሉያ የዋህ ንፁ ልብ ያላት ይመስለኛል ከበፊት ጀምሮ ቸሩ መድሀኒአለም በሄድሽበት ሁሉ ይጠብቅሽ ቆንጆ
Ewnet new!she is❤
ናፍቆቴ ናፍቀሽናል ባለሽበት እግዚኣብሄር በሙሉ ጤና እና ሰላም ይጠብቅሽ ከነ ፋሚልሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Amennnnnn
ናፍቆት ስነምግባር አንደኛ በመልክም አንደኛ ......ይመችሸ ሰላምሸን ያብዛልን 👍👍👍👍👍👍👍👍👍
በጣም ከፈቶኛል ገራ ገበቶኛል😭 እስኪ ሁላችሁም በፅሎት አሰቡኝ
አይዞሽ ማማዬ
አላህ. ካለሽበትጭቀትያውጣሽ❤❤❤
አይዙሽ😢
አይዞሸ አሏህ ካንች ገር ነዉ
Fetari kanchigar yhun
ናፍቆት እዉነትም ናፍቆት እንዋድሸለን።!!!
ናፍቆትዬ ጨዋዋ ለካ እንዲህ የጨዋ ምልክት ይሆንሽው ከወላጆችሽ ነውና እድሜና ጤናውንይስጥልሽ :: ቅድመአያት ልመሆንያብቃቸው:: አንቺም አንቺና ባለቤትሽንም የልጆቻችሁንአለም ያሳያችሁ እግዚአብሔር በቤቱና በህጉ ያኑራቸው::
ሰይፍሻ ስለውጪው ያልከው ትክክል ነው ዛሬ ወርቅ ነገር ትናገርህ : ምን የሚሊየነር ልጆች ቢሆኑ በክረምት ዝቅ ብለው ሱቅ ሬስቶራንት የመሳሰሉት ቦታ መስራት ግድ ነው::
አስፊቲን ማን ይረሰዋል ????? 😢😢😢 ነፍስህን በገንት ያኑረው እኛም ውዳንተው እስክንመጣ በልባችን ነህ::
ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ በክብረ ይመጣል ማራናታ እያላችሁ ጠብቁት በር ላይ ነው ኑ ንሳሃ ግብ ውደጆቼ❤❤
Amennnnn
ኦ...በጣም ደባሪ ስሜት ውስጥ ሆኜ ነገር ግን ሰይጣን ይህን ለምን እንደዚህ እንደሚያደርግ ስለሚገባኝ የሌላ ሀይማኖት ተከታይ ብሆንም እየሱስ ጌታ ነው! እየሱስ ጌታ ነው እያልኩ ነው ይህን ኮሜንት ያነበብኩት! እየሱስ ጌታ ነው❤❤❤
አማን እየሱስ ጌታ ነው ሀሌሉያ ;በችግሮቻችን ሁሉ ላይ ጌታ ነው ::ብቻችንን አይተወንም ችግሮቻችንንም እያቸቸው ነው::
@@adamgirma7049
@@adamgirma7049ውሸታም 😂😂😂😂😂
ናፍቆትየ የኔ ቆንጆ ያን ሑሉ ብር ያገኘሽው ዋናው መስተንግዶ ስራ ለስው ዝቅ ብሎ መገኘት ሖላ ከፍ ያደርጋል ናፍቆትየ የኔ ቆንጆ የሚገርመው ስው ለስራ ብሎ ሲገባ ለሌላ ነገር ይመስላቸውና ብልግና ጥያቄ ይጠይቃሉ ግን ስራ ነው በጣም የምወደው ከብዙ ስው ጋር ያገናኛል እንችንም ፈታ ያደርጋል እኔም ስርቼበት ስለነበር ነው አውቀዋለሑ ደስ የሚል ስራ ደግሜ ብስራበት ደስተኛ ነኝ ❤
ማሪያምን ናፍቆትን ስወዳት❤❤❤ የሚናፈቅ ለዛ ያላት ሩህሩህ/ ና አዛኝ ናት
አኔ ግን.. አውዳታለሁ
ስይፉዬ መላጣ ከሚያምርባቸው ስዎች በአንደኝነት አንተ ነህ❤❤❤❤
አይባልም
ዋው ናፍቆት በEbs ማይት እፈልግ ነበር ዋው 🥰🥰🥰🥰🥰
ሰይፉ አንተ በጣም ጥሩ ሰው ነህ አመሰግናለሁ በግሌ
በጣም ምርጥ ልጅ ናት ናፍቆት በሃይማኖታ ምርጥ የተባርከች ናት❤❤❤❤❤
ናፍቂየ ምርጥ ሴት ፈጣሪ ይባርክሽ
ሐሌሉያ በዚህ ስምሽ መዝፈን ሳይሆን ማመስገን ነው የነበረብሽ በነገራችን ላይ ናፍቆትን አይቼ ነው የመጣሁት ናፍቂ💐
ናፍቂ የኔ ቆንጆ ስወዳትኮ የኢቢ ኤስ ድምቀትኮነች አረ ተመለሺልኝ ውዴ ከመቅዲ ጋር ስትሆኑ ኢቢኤስን ድምቅ ነው የምታረጉት❤
ናፍቆት ምርጥ ጋዜጠኛ ነች፣የብቃት ጥግ ነች ግን ራኬቱን ጀርባውም ፊቱም ሙሉ ቀይ ብትሰጣት ጥሩ ነው ሰይፉ
EBS television 📺 will never get anyone better than this girl 👧 ❤️
ናፍቆትየ አይደለም ላንቺ ለሑሉም ስው ጥሩ አባት ነበር እኔም የማስታውስው አንችን ከነሱ ጋር የምታደርጉት ጥሩ ስነ ምግባር ደስ ይላል አንችን የተካች ሉላየ ነበረች በጣም ግን አሑን ኢቢኤስን አበላሹት እነ አዲስ የገቡት እንኳን በክብር ወጣሽ ናፍቆትየ ሑሌም አስብሻለሑ ጥሩ ና ርሑርሑ ስለሖንሽ የኔ ቆንጆ እወድሻለሑ አከብርሻለሑ በርቺ ማማየ ❤
መምህር ትግስቱ አብዲ የተከበረ መምህር ነበር ሰይፋ አመስግንልን አክባሪያቹ የአንኮበር ልጆች ነን
, እዝህ ጋ seifun አልምድነቅ አይቻለም 👌👌👍👍 አንዴት የ አንግዳወቹን ባህሪ ለማወቅ የሚክትለው መንገድ 👍👍
ናፋቂየ ናፋቀሽን ነበር እንኳን ደናመጣሽ መልካም ሤትነሽ ሥወድሽ አሥፋው እግዚአብሔር ነብሥህን በገነት ያኑረው ግዜው እንዴትይሮጣል አመትሞላው😢😢😢😢
ዋሴ ነብዩ መሃመድ ነው ረሱልን የምትወዱ ❤❤❤
የመሬት መንቀጥቀጥ ባለሙያው አፋር አልሄድኩም ማለቱ አስገርሞኛል ።እሱን መጋበዝህ ወቅታዊና ጥሩ ነበር። ሌላው እንግዳ በቀረበ ቁጥር ልጅ እና አጥሚት ተኮር ወሬ አታብዛ። አስተናጋጅ የስራች መሆኑን መናገሯ ታታሪና በራሷ የምትተማመን መሆኗን ያሳያል። ክብር ይገባታል።
ኦ ሰይፉ ዛሬ ናፍቆትን እንግዳ አድርገህ ስታቀርብ ከነበረው የኃላ ታሪክ ፎቶ ናፍቆትን እንድታገባ ምግብ ብላ የሚባለውን ልጅ ወደ ጣልያን ሸኘነው ፎቶውም እኛ ጋ አለ ደስብሎናል።
እና አሁን አግብቷል 😂😂😂😂😂
😂😂😂😂ምነው @@abeebakassaye3195
አሥተናጋጅነት ማለት የስነ ምግባር ስብእና ት/ቤት ነዉ በተለይ የሌሊት አስተናጋጆች ስንት የተለያየ ባህሪ ያለዉ ሰዉ ነዉ ምታስተናግደዉ ሰይፉ አስተናጋጅ ጋብዝ እኔም አስተጋጅነት ባለ ዉለታዬ ነዉ።
ወንድም ሰይፉ፣ ሁሌም አርቲስትና ዘፋኝ ከምታቀርብ፣ ምሁራንን ፣የማህበረሰብን ችግር የሚቀርፍ የምርምር ግኝት ያገኙ ሰዎችን፣የቴክኖሎጂ ግኝቶች ያላቸውን ሰዎችም እንግዳ ብታደርግ ብዙ እናተርፋለን ። በበሬ ጫንቃ አርሰን የምንበላ ኋላቀር ህዝብ ስለሆንን፣ይሄን የምናሻሽልበትን ንቃተ ህሊና መፍጠር ስለሚገባ፣የሚዲያ ባለሙያዎች ፣ይሄንና መሰል ለሀገር እድገት ጉልህ ሚና ባላቸው ጉዳዮች ላይ ትኩረት ብትሰጡት መልካም ነው።ከአክብሮት ጋ
ናፍቂ ስወድሽ ማርያምን በጣምነዉ ምወዴት የኔሆደ ብቡ ❤❤❤❤ እግዚቢሔር ልጆችሽን በጥበብ በሙገስ በፀጋ ያሳድግል ሽ ዉዴ አስፊቴ ነበስህን በአፀደገነት ያኑርልን😢😢😢
የሰው ንጉሥ የለም ማንም ሰው ቢሆን ለራሱ ነው የሚጠቀመው ከሰተመር ክብር ያሰፈልጋል ፈጣሪ ብቻ ነው ንጉስ
ንጉስ ዳዊት ሰው ነው ወይስ እግዚአብሔር? የሰው ልጅ የሚነግሥ የሰራዊት ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ለአለም ጌታ አልፋና ኦሜጋ የንጉሶች ንጉሥ የጌቶቹ ጌታ የአማልክት ጌታ ነዉ ንጉሥ አይበቃም አይመጥነውም አይገልፀውም እሱ እግዚአብሔር ስሙ ቅዱስ ነው
የማርያም ቀንን በዘፈንሽ አለመሰየምሽን አደንቃለሁ እመብርሃን ታክብርሽ ። ጎበዝ ቅመም ነሽ ።
ናፍቂ .....እረጋታሽ ይግገዛኛል እውነት እንደስምሽ ናፍቀሽናል CBS ተመለሺልን ❤❤❤
ናፍቆት፣ ተባረኪ !! ትህትናን እንዲሁ ቀጥይበት
ብሩክ እዳለው❤❤❤ በጣም በጣም ነው የማከበርህ ናፍቆት ትዕግስቱ🙏💪❤
ናፍቆትዪ❤❤❤❤ እንደት እንደምወዳት ማርያምን ናፍቃን ነበር የኔ ፀባዪ ፀናይ
ናፍቆት እና ሃሌሉያ ምርጥ ኢትዮጵያዊ እንስቶቻችን ❤🎉
ናፍቂ የኔ ደርባባ ሴት❤️
የተመኘሽውን 10 ልጅ ይስጥሽ ልጅ ሲሳይ ነው❤❤❤ተባረኪ
ናፍቂ የኔ ማር ውድድድድድ ነው ማደርግሽ😘😘🥰 ❤❤❤😘😘
ናፍቂ በጣም ነው የምንወድሽ
ናፍቁ ተወዳጅ ሳንጠግባት ከ ebs መልቀቋ ይቆጨኛል በግሌ ❤🎉🎉❤❤🎉
ኤቢየስ ሳይ ናፍቆትና ራኪ አስፊቲ ሁሌ ትዝ ይሉኛል ግን አሁንም ያሉትን ሁሉንም እወዳቸዉ አለሁ
ይህን የምታነቡ ፈጣሪ የሀሳባቹን የልብ መሻት ይሙላላቹ❤❤❤❤❤❤
ሀሌሉያ ደስ ትያለሽ 10 ልጅ ግን ??? ጥሩ ነው ግና እኔንጃ 🤷🤷 🤷
ናፍቂ ቆንጆ ስወድሽ ልጆችሽን ይባርክልሽ የቀን እሯጭ አስፊቲ አመት ሞላው የኔ አባት😢
ዊ አስፍቲ መልካም ሰው ነፍስህ በሰላም ትረፍ😢😢
መልካም ንግግር ሰደቃ (ምፅዋት )ነው ብለዋል የአላሕ መልክተኛ ሙሀመድ ሰለሏሑ አለይሂ ወሰለም
ሰሉ አለ ነቢይ
ጉድ ጉድ እኔ አዲስ አበባ ነዉ የወለድኩት አባቴ ጉራጌ ነዉ ቦታዉ እንደጋኝ ነዉ የሚባለዉ በጣም በጣም ብዙ ሠዉ ስጠይቅ አናዉቀዉም ይሉኛል ዛሬ ግንንንንንን በጣም ተደሠትኩኝ
እኔ አውቀዋለሁ የት አካባቢ ነሽ
@@ephremgebre50 እረ እንደጋኝ ከኛ ቅርብነዉ የማያውቀው የለም
ናፍቆት ስወድሽ በዚህ ዘመን እንዳንች አይነት ስነስርአት ያላት ሴት ማግኘት ይከብዳል፡ ባታገቢ ኖሮ እኔም ባላገባ ኖሮ እንጋባ ነበር ፡ ቅቅቅቅ : ናፍቆት እና መስተዋት አራጋው ዝምድና አላቸው እንዴ ? ስነስርአታቸው አብረው ያደጉ ነው ሚመስሉት
ናፍቆት ❤እውነት ነው ያልፋል❤🙏🏾
ናፍቆትየ ስለ አንቺ ምንም ቃል የለኝም ርሑሩሕ ሖደ ባባ ስው ነሽና በጣም የምትደነቂ ስው ነሽ
ናፍቆቴ የኔ ውድ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢
ናፍቆትዬ እንኳን ደና መጠሽ ታናፍቀሻል 😍😊
ጤና ይስጥልኝ ፍቅር ናፍቂ ትሁት ጠንካራ ሴት❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ስይፉዬ የሳቄ ጌታ እንኩዋን ለዛሬዋ ቀን አደረስህ❤❤❤
ናፍቂየየኔቆንጆበጣምነዉእምወድሽ
ይህንን ኮመንት የምታነቡ ሁሉ የሰላም አምላክ ሰላም እድሜ ጤና ይስጣችሁ!
ተመስገን አንገቶን አይቸ ደስአለኝ❤❤
ከይደ ሪኢዮ ብጣዕሚ ሓዚነ ነረ ሕዚ ግን እግዚአብሔር ይመስገን ሙሉእ ትግራይ ከምዚ ንተሓባበር ❤️💛🙏
ናፍቅዬ ስወድሽ እውነት ❤❤❤❤❤❤❤
ናፍቂተናፈቀሽነበር❤❤❤
ማሪያምን ስወዳት ስታምር❤❤
ናፍቂየ የምወዲሺ ❤❤
Wow ናፍቅዬ እኔም አስተናጋጅ ነበርኩ😢
ናፍቆት እየ የኔ ቆንጆ ደስ ስትለኝ🎉🎉🎉🎉
Halle pure heart alat😍😍
Nafki is one of the top ❤️❤️❤️
I live thus girl. 👌👍🥰
ናፍቆት ስወዳት❤❤❤❤❤❤❤❤እ❤❤
❤❤
ምርጥ ቃለ ምልልስ
እኔም ጓደኛዬ እነ እህቴን እኔ ቤቤ እቀበላለሁ ብዮ ፈይንት አርጌ 30 ደቂቃ ሆኖኝ ዶክተሮች ደግጠው እኔላይ ተረባረቡ🙏🙏🙏🙏
ቅማሞቼ የሰባቹት የሰካለቹ ጉሉ አሚን 😏🙏😂
ናፍቆት ናፍቆታችን ልባም ሴት መልከመልካም በዛላይ ጭዋ ልታይ ልታይ የማትይ እዴት እደምወድሽ❤❤🎉
❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉አልልልልልልልልል በጠም ነው ምዎድሽ❤
ሰላም እንደት ናችሁ አስፍዬ ነበፍስ ይማር ይገርማል አንድ አመት ሆነው እኔም ስደት እንደተሰደድኩ ነበር የሰማሁት በጣም አዝኛለሁ ጃፒ በርክትለት እድሜና ጤና ይስጥህ ከነ ልጅህ ...በተረፈ ሰይፉ ኧረ በፈጠረህ አጎቴን አስተዋውቀኝ እኔ የዬሽየ መንገሻ የልጅ ልጅ ስሆን ጥላሁን የጉግሳ መንገሻልጅ ነው
ኢትዮጵያውያን እባካችሁ ገና ጀማሪ ነኝ አንዴ ግቡና አበረታቱኝ ❤❤❤
Weyyyy Nafki &Halaluya betam dess telalachu bertu 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Ebs l swear you lose her. She is the best journalist ever.
ሰይፉ ሰላም ለአንተ ይሁን አንድ ሀሳብ ለመስጠት ነው ስራ ላይ እያለህ ለንግዳ ፎቶ ስታሳይ ለተመልካች ግነ ፎቶው ሳይታይ ረጅም ሰአት ይቆያል ቆይቶ ቢታይም በጣም አጭር ነውተመልካችን ያስጨንቃል የፎቶው ርዕስ እስካለህ ድረሰ ምሰሉ ቢቆይ ጥረ ይሆነል ሰይፉ
Both are beautiful ladies!
This was a nice episode 😍😍😍 we saw our truly missed Nafkot 💖who is a #Class-Act 🌟 born Tv Personality so happy to know that she's doing great in her business ventures but it would be nice if she has her own show some time soon 🙏❤️🙏 also what a coincidence you brought Haleluya with her cause she made her song "Tewedaj" 💗more beloved with the video reel she made dedicating the song for her adorable Little Prince Hamilton 💝... Hale 💖 is truly lucky she is in good shape postpartum 💃 and her EP is really great esp. with YeLebe (my favorite one 💓) & Aleme (the Hit song 💘) as a Girl's Mom now i will be expecting her upcoming Album to reflect a woman's perspective esp on love, life & beauty 💞🌺👸 esp. i honestly believe she is chosen with her sweet & sexy 🥰 voice to Musically express Love/Amore 🎶❤️🌹 (in all its phase & stages encompassing all the emotions like jittery🥶, fuzzy, 🥵, giddy😁, silly🤪, naive☺️, carefree🤗, crazy 🤯, nostalgic🥺, sulky😔, sensitive you might experience impeccably) so i wish her more sensations. 🙏❤️🙏Keep shining both of you Beautiful Ladies ✨✨✨
ናፍቂየ ተናፍቀሻን❤❤
ናፍቂ የኔ ቆንጆ ስወድሽ ❤
ናፍቆት የኔ ውድ ስውድሽ❤❤❤❤❤❤❤❤
ናፍቆት❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ሀሉዬ የኔ ኬክ ስወዳት እኮ መዓረይ ፅብቅቲ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ጉራጌ ነሽ ለካ የኔ ቆንጆ
ቅልቅል ናት😂😂😂
ቅልቅል ጎራጌና አማራ
ወይኔ ጊዜው እንዴት ይሄዳል አንድ አመት😢