//እንተዋወቃለን ወይ// “መጠጥ ያለ ወንድ ስለምወድ ነው እሱን ያገባሁት”//በእሁድን በኢቢኤስ//

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 186

  •  13 วันที่ผ่านมา +38

    ባል ካገቡ ከሴት በደንብ መብለጥ አለበት ምንታካብጃለሽ በጣም ደስየሚል ሰው ነው እድለኛነች🙏🏼

  • @ቲጂነኝየራያቆቦዋ
    @ቲጂነኝየራያቆቦዋ 13 วันที่ผ่านมา +19

    10ቀን የታጋቡት ደስ ይላሉ❤

  • @ElsaHanicho
    @ElsaHanicho 12 วันที่ผ่านมา +10

    ከሁሉም በላይ እጅግ በጣም የሚያስቀኝ የሉላ ሳቅ
    😂😂😂😂😂😂😂

  • @SolomonGebremeskel-r1x
    @SolomonGebremeskel-r1x 13 วันที่ผ่านมา +14

    ሉላ ሠላም ነሽ የዛሬ ፕሮግራም ምንም አልተመቸንም ሁሉም ተጠያቂኮ ቶሎ የመረዳት አቅም የላቸውም ጥያቄን መረዳትኮ ግማሽ መልስ ነውና እኩል አታጨናንቂያቸው በተረፈ ጎበዝ ነሽ ይመችሽ

  • @ሀዩነኝወሎየዋ-በ4ኸ
    @ሀዩነኝወሎየዋ-በ4ኸ 13 วันที่ผ่านมา +12

    ወሎ መለሎ ቆጆ ውበታም አረ ሥቱ ❤❤❤❤ እወዳችሁ አለሁ ወሎየወች

    • @MeremEshetu
      @MeremEshetu 12 วันที่ผ่านมา +1

      አቤት ወሎ አያልቅበት ቆንጆ❤❤❤❤

  • @getachewbeyene1670
    @getachewbeyene1670 11 วันที่ผ่านมา

    ጌታነህ እና በላይነሽ በጣም ወደድኳችሁ : ከዛሬ ጀምሮ መጠሪያችሁን ስምንት አስራ ስምንት (8;18) ብትሉት ታሪክ አዘል ስለሆነ በጣም ደስ ይላል::

  • @HayatTofak
    @HayatTofak 13 วันที่ผ่านมา +29

    ሉላ ሰውን አታሸማቅቂ 😮😮😮😮

    • @AaaujShww
      @AaaujShww 13 วันที่ผ่านมา +1

      ምንአርጋ አሽቃባጭ አጠገባካ ተዳሚአለ የተሠጣትንጥያቄነው የቀርበችው

    • @HANALove-oq4fe
      @HANALove-oq4fe 12 วันที่ผ่านมา +1

      ታሸማቃለች ከምር ካልመለሱ አልመለሱነው

  • @GdhduUdudue
    @GdhduUdudue 14 วันที่ผ่านมา +24

    አንደኛ ነኝ ያጀምአ😂😂 ወላሒ

    • @Meryemiberahim
      @Meryemiberahim 14 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂

    • @Meryemiberahim
      @Meryemiberahim 14 วันที่ผ่านมา

      ስጠብቂ ነበር እዴ

    • @zedahmed9371
      @zedahmed9371 14 วันที่ผ่านมา

      ሁለተኛ ነኝ 😄😄እኔ

    • @Meryemiberahim
      @Meryemiberahim 14 วันที่ผ่านมา

      እኔ ነኝ ሁለትኛ 😂

    • @BfbfbDbfbf
      @BfbfbDbfbf 13 วันที่ผ่านมา

      እኔ 9ጠነኛ

  • @yisakdemisse1594
    @yisakdemisse1594 13 วันที่ผ่านมา +12

    ሮሜ 10
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ⁹ ኢየሱስ ጌታ እንደ ሆነ በአፍህ ብትመሰክር እግዚአብሔርም ከሙታን እንዳስነሣው በልብህ ብታምን ትድናለህና፤
    ¹⁰ ሰው በልቡ አምኖ ይጸድቃልና በአፉም መስክሮ ይድናልና።
    ¹¹ መጽሐፍ፦ በእርሱ የሚያምን ሁሉ አያፍርም ይላልና።
    ¹² በአይሁዳዊና በግሪክ ሰው መካከል ልዩነት የለምና፤ አንዱ ጌታ የሁሉ ጌታ ነውና፥ ለሚጠሩትም ሁሉ ባለ ጠጋ ነው፤
    ¹³ የጌታን ስም የሚጠራ ሁሉ ይድናልና።

  • @ReemLink-v2e
    @ReemLink-v2e 13 วันที่ผ่านมา +9

    ወሎየዋ ያገሬ ልጅ ❤❤❤

  • @እማ-እማ
    @እማ-እማ 14 วันที่ผ่านมา +87

    ደግአደረግሺ ወጠጤ እያገቡ ከመቃጠል 😂😂😂😂

    • @ziyadahassen5876
      @ziyadahassen5876 14 วันที่ผ่านมา +1

      ኸረ አሳቃቹኝ ቅመሞቼ

    • @sameerasameera1988
      @sameerasameera1988 13 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂

    • @mekiymo
      @mekiymo 13 วันที่ผ่านมา

      😅😅😅😅😅😅

    • @rosarosa9032
      @rosarosa9032 13 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂

    • @Sailsy-l2b
      @Sailsy-l2b 13 วันที่ผ่านมา +5

      ሰውዬው ደስተኛ አይመሥሉም😢

  • @nardoswubet4991
    @nardoswubet4991 13 วันที่ผ่านมา +7

    ይስቃሎ ተመችቱኛል😂😂😂😂😂

  • @fatumamohammed-ye1rr
    @fatumamohammed-ye1rr 13 วันที่ผ่านมา +22

    ደግ አደረገች እኔም ወጤ አልወድም 😅
    ወንድ እና ሽሮ በሰል ሲል ነው እንጂ

    • @Azmrah
      @Azmrah 13 วันที่ผ่านมา

      😅😅😅😅😅😅

    • @HamelmalTesfaye
      @HamelmalTesfaye 13 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂 አረ ይኼ ባሰ እኮ

    • @HawaMek-qj4pm
      @HawaMek-qj4pm 13 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂ሞክሪው

    • @امينهامينه-ف2خ
      @امينهامينه-ف2خ 13 วันที่ผ่านมา

      ባሰ እኮ

  • @Meki90
    @Meki90 13 วันที่ผ่านมา +7

    I find this show entertaining to see and enjoying it so far, however , I kindly want to comment on the depth on the personal question( excluding the competition questions) and the attitude, some of the question felt like as if they were being interrogated .

  • @ምህረትየሚገባትሩሃማ
    @ምህረትየሚገባትሩሃማ 13 วันที่ผ่านมา +5

    ያስፋው መሸሻን ነብስ ይማር

  • @اللحمداللة-م3ذ
    @اللحمداللة-م3ذ 13 วันที่ผ่านมา +5

    በላይነሽ ታደሰ የኔ ቆጆ ❤ጉረቤቴ 💙ሁሊም ይመርብሽ

  • @HhdHjjx-k4f
    @HhdHjjx-k4f 11 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤

  • @ሰላምይሁን6
    @ሰላምይሁን6 13 วันที่ผ่านมา +4

    አንድሰው ከ 21 ዓመት በላይ ከሆነው የፈለገውን ሰው ያለ እድሜ ገደብ ማፍቀር ማግባት ይችላል፣ ሉላ በጣም ሰውን መጫን አስፈላጊ አይመስለኝም እነሱ ተዋደው ይሁን ተስማምተው አብረው ከኖሩ።

  • @H-bp5ns
    @H-bp5ns 13 วันที่ผ่านมา +5

    ገዙ ይሙት ምንም አላልከኝም አላለችም ሎላዬ

  • @AaA-k2b8p
    @AaA-k2b8p 13 วันที่ผ่านมา +16

    መጠጥ ብቻ ሳይሆን ደርቅ አሉንጂ😂😂😂

    • @TiruwerkAsefa-z9k
      @TiruwerkAsefa-z9k 13 วันที่ผ่านมา +1

      😂😂😂😂

    • @user-Nezhia
      @user-Nezhia 13 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂 እረ ቋ ብሏልጅ😂

    • @AaaujShww
      @AaaujShww 13 วันที่ผ่านมา +4

      እርተውግን አክብሩትልቅሠው

    • @MickyEthio
      @MickyEthio 13 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂

    • @GFf-se6te
      @GFf-se6te 13 วันที่ผ่านมา

      የምጠዋ ተንኮለኛ😅😅😅😅

  • @FridemFredem
    @FridemFredem 13 วันที่ผ่านมา +24

    ሉላ ያለአባት ሁለት ልጆች እኮነዉ እያሳደግሽ ያለሽዉ የሰው ትዳር ለመንካት አትሞክር 😏

    • @atiiananaatiianana4919
      @atiiananaatiianana4919 13 วันที่ผ่านมา +2

      Really?

    • @kidistgebre307
      @kidistgebre307 13 วันที่ผ่านมา +5

      Ena jegina nata litdenk enji litafr aygebam erasuan yechechalch nat

    • @abduhussen9782
      @abduhussen9782 13 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂

    • @yxgygfg1095
      @yxgygfg1095 13 วันที่ผ่านมา +1

      ትዳር የላትም? ማለት ተፋታለች ማለት ነው?

    • @ConfusedHangingGondola-qg8fj
      @ConfusedHangingGondola-qg8fj 12 วันที่ผ่านมา

      ግን የልጇ አባትጋ አደለምደ ያለችው

  • @ASERTOMAS
    @ASERTOMAS 13 วันที่ผ่านมา +4

    ካሁኑ ወጣት ይሻላል ደግ አደረገች ለኔ ጀግኒት

  • @eyuasfaw3471
    @eyuasfaw3471 13 วันที่ผ่านมา +3

    ኮሜንት ለማየት ስሮጥ ተደፍቼ ነበር 😂😅

  • @mesihayle5888
    @mesihayle5888 4 วันที่ผ่านมา

    ሉላ ስለ እድሜ መጠየቅሽ ደስ አይልም ዳግም ያን ያህል አይበላለጡም ባልየውን አስከፋሽ

  • @ዘይባአብደላ38
    @ዘይባአብደላ38 13 วันที่ผ่านมา +3

    አይስቁም ይስቃሎ ማነዉ እደኔ አብሮ የሳቅቅቅቅ😅😅😅😅

  • @b.6015
    @b.6015 13 วันที่ผ่านมา +5

    ሺሮና ወንድ ልጅ በሠል ሲል ነው ብለዋል ደግ አረግሺ 😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @AfnanHeart
    @AfnanHeart 13 วันที่ผ่านมา +9

    እኔም ከመዳም ወጥቼ ኣነድ ቀን እመጣለው 😢

    • @eyuasfaw3471
      @eyuasfaw3471 13 วันที่ผ่านมา +1

      ከዚህ ፕሮግራም ላይስ አትምጭ😅😅

  • @sifenabebe4859
    @sifenabebe4859 13 วันที่ผ่านมา +2

    ሙጋቤን የመሰሉኝ እኔን ብቻ ነው ወገን?

  • @werikyeFikeru
    @werikyeFikeru 11 วันที่ผ่านมา +1

    ወይ አይስቅም ስቀው ጨርሰው ስላገኘሻቸው ነው

  • @saniyaMohammed-g6d
    @saniyaMohammed-g6d 8 วันที่ผ่านมา

    አረ ሉላ አደውይም ከተመዘገብኩ ቆየ

  • @AbrhaleynegashGebremedhn
    @AbrhaleynegashGebremedhn 13 วันที่ผ่านมา +1

    ሉላየ ግን ገዙ ይሙት ስትዪ እንዴት እንደ ምወድሽ

  • @fitsumalayu6787
    @fitsumalayu6787 13 วันที่ผ่านมา +2

    እንኴን አደረሳቹ አደረሠን ❤❤❤

  • @ramlahassan9347
    @ramlahassan9347 13 วันที่ผ่านมา +16

    😢😢😢 እኔ ምለው እዚላይ መቅረብ ግዴታ ነው እዴ ቢቀርስ😊😊😊የሆነ ግራ የገባቸው ሉላ እራሱ ደብሮዋታል ዛሪ መቺም ስራ ሆነባታል እጂ ምጠይቃቸው እራሱ ግራ ገብቶታል 😂😂😂😂

    • @user-Nezhia
      @user-Nezhia 13 วันที่ผ่านมา

      ሳህ😂😂

    • @Zamani1983
      @Zamani1983 13 วันที่ผ่านมา +3

      15ሽ ፍለጋ ነዋ

    • @zanbasaeed5796
      @zanbasaeed5796 12 วันที่ผ่านมา

      እኳ ክክክ

    • @Aisha-w6e
      @Aisha-w6e 11 วันที่ผ่านมา

      እንኳን እሷ እኔንም አስጨነቁኝ😂😂😂

  • @Bereketbogale-yy5wh
    @Bereketbogale-yy5wh 13 วันที่ผ่านมา +4

    እናንተ በመጠናናት እየቆያችሁ ያላችሁ ሰው በ 10 ቀን ትውውቅ እየተጋባ ነው

  • @BemnetTaklr
    @BemnetTaklr 13 วันที่ผ่านมา +1

    አረ ተው አታሳቁን ወገን 🤭🥺🙄

  • @SelamSamuel-sq5wx
    @SelamSamuel-sq5wx 13 วันที่ผ่านมา +5

    ላላዬ ቀሚሱን አሳምረሽዋል

  • @HANALove-oq4fe
    @HANALove-oq4fe 12 วันที่ผ่านมา

    ካልተመለሰ ደግመሺ ለምን እንዲህ ሆነ አትበይ ይሸማቀቃሉ
    አይስቁም እኮ😂😂😂😂😂😂

  • @eyerusm721
    @eyerusm721 13 วันที่ผ่านมา +2

    የዛሬዎቹ በጣም አዝግ ናቸው

  • @SayedAhmada-wm4eb
    @SayedAhmada-wm4eb 13 วันที่ผ่านมา +2

    ሀኒ ሆና በሆን የናባባን ፍቅር በደንብ ትጠይቅልነበር ይች ሠው ትንቃለች

  • @beletenegusse5171
    @beletenegusse5171 12 วันที่ผ่านมา +3

    ⁉️ መቼም ጋዜጠኝነት ሞቶ ተቀብሯል ... " ጋዜጠኛዋ " ?? በትክክል ሞያዊ ብቃት እንደሌላት ማየት የሚቻል ነው :: አንድ ጋዜጠኛ ምን እንደሚጠይቅና እንዴት እንደሚጠይቅ እንዲሁም የትኛው እንደማይጠየቅ ለይቶ ማወቅ ስነ-ምግባራዊ ድርሻው ነው ::
    ልጅቷ ወይም አቅራቢዋ " ጋዜጠኛ " ላለማለት ነው ... የግለሰቦቹን የግል ምርጫና የውስጥ ጉዳይ እሷ ባለችው መንገድ አልፋ ባትሄድ ይሻል ነበር :: ግን ሞያው ሞያዊ ሥነ-ምግባር በሌላቸው መደዴዎች ስለተያዘ ይኸው እኛው ተመልሰን እናፍርላቸዋለን ⁉️⁉️⁉️

  • @Sara-j6t6c
    @Sara-j6t6c 12 วันที่ผ่านมา

    አይስቁም ትን እስኪለኝ ሳቅሁኝ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @leetad7993
    @leetad7993 11 วันที่ผ่านมา

    ሉላ ለምንድን ነው ቀደምቀደም የምትይው መልሳቼውን እያበላሸሽባቸው ነው please don't
    ሙዚቃ ሲጠየቁ ወርቄ ደበበ ነበር ያለችው አንች ይሁኔ ብለሽ አስጠፋሻት ለምን❓❗

  • @atiiananaatiianana4919
    @atiiananaatiianana4919 13 วันที่ผ่านมา

    Men are always fresh ,even above 100 years

  • @Martin-wv2xs
    @Martin-wv2xs 12 วันที่ผ่านมา

    Lulaye baayee Si jaladhaa❤❤❤

  • @sajdjvaihhe3364
    @sajdjvaihhe3364 12 วันที่ผ่านมา +1

    ወይኔ ዘሬ 😅😅😅😅

  • @user-Nezhia
    @user-Nezhia 13 วันที่ผ่านมา +4

    የዛሬውማ እጅ በአፍ ያስጭናል😮😂😂😂😂

  • @konjitbeyene7744
    @konjitbeyene7744 7 วันที่ผ่านมา

    ሉላ ገዙ ጥምቀት በግድ የመጣሽ ይመስላል አለባበስሽ ለዛ የለውም የመጣሰውም ለስራሽ ብለሽ ነው

  • @lidiya727
    @lidiya727 12 วันที่ผ่านมา

    በ10 ቀን ጉድ😂😂😂😂

  • @smsmennn
    @smsmennn 13 วันที่ผ่านมา +10

    ወይ ሉላ ምን ሆነሽ ነው ሰዎቹን አፍ አፍአቸውን አልሻቸው ስነስርአት ተማሪ እንግዶችሽን በዚህ ልክ አታሸማቂያቸው

  • @rihanakedir2401
    @rihanakedir2401 13 วันที่ผ่านมา

    Asenafiwochu fikerachew soyasekena ❤yechemerelachew abo

  • @rabiyara2445
    @rabiyara2445 13 วันที่ผ่านมา +1

    እኔም በምርጫሽ እስማመለሁ ልክነሽ ክክክክክክ

  • @YonasBelay-y6r
    @YonasBelay-y6r 13 วันที่ผ่านมา

    Werqe ena Dagachew betam arif new 😂😂

  • @BanchiamlakDemeke
    @BanchiamlakDemeke 13 วันที่ผ่านมา

    ደግ አደረግሽ

  • @edlawitbelie
    @edlawitbelie 13 วันที่ผ่านมา +1

    ትልቁ ሰውዬ 😢አሳዘነኝ እንጃ ናቅ አታድረጊው

    • @lidiya727
      @lidiya727 12 วันที่ผ่านมา

      😢😢😢

  • @ቲጂነኝየራያቆቦዋ
    @ቲጂነኝየራያቆቦዋ 13 วันที่ผ่านมา

    እሚበላው ነው እሚቀርበው😂😂😂😂

  • @Tiyaakumsa
    @Tiyaakumsa 11 วันที่ผ่านมา

    Mnw bayikerbus gideta nw enide 🤔😁😁😁

  • @ሳሪ-ዀ3ዠ
    @ሳሪ-ዀ3ዠ 13 วันที่ผ่านมา

    እንደ ዛሬ ሰደቄ አላቅም😂😂😂😂

  • @MelakuAbera-we7zx
    @MelakuAbera-we7zx 13 วันที่ผ่านมา

    .እሱ እኮ አይስቅም አላለችም 😂😂😂😂

  • @حياتسعيد-و1ق
    @حياتسعيد-و1ق 13 วันที่ผ่านมา +2

    ኣይ ሉላ ከሴቶቹጋ ስትቀመጥ ሁሌም ኣጭራዋን መርጣ ነው የምትቀመጠው 😂

  • @Hiwot-h4c
    @Hiwot-h4c 13 วันที่ผ่านมา

    ዶክተር ነው ስትባል አዎ 😂😂 ትክክለኛ ሙያውን አትናገሪም?

  • @Umuhanifa5
    @Umuhanifa5 13 วันที่ผ่านมา +1

    ወንድ እና ሽሮ በሰል ሲል ነዉ ጡሩ አድርገሻል 🤣

  • @kidanabera5960
    @kidanabera5960 13 วันที่ผ่านมา +2

    የዛሬዎቹ 😂😂😂😂

    • @HeyuLove-d8m
      @HeyuLove-d8m 13 วันที่ผ่านมา

      ክክክክክክክክክክክክ

  • @HawaMek-qj4pm
    @HawaMek-qj4pm 13 วันที่ผ่านมา +3

    ትንሽ የዶክተርሚስት ትሻላለይ

  • @SoniyaTesfye
    @SoniyaTesfye 5 วันที่ผ่านมา

    ሰውዬው ቢብበልጣትም በጣም የተጋነነ አይደለም ፊቱ ያስታውቃል

  • @zanbasaeed5796
    @zanbasaeed5796 12 วันที่ผ่านมา

    ክክክክ ሉላ ቆንጆ ምነው ዛሬ

  • @اسال-خ8ي
    @اسال-خ8ي 13 วันที่ผ่านมา

    መሸአላ❤❤❤❤

  • @WillowSilver
    @WillowSilver 11 วันที่ผ่านมา

    እኔም መጠጥ ያለ ሰው ይመቸኛል 😂😂😂😂

  • @seadagyu1503
    @seadagyu1503 13 วันที่ผ่านมา +10

    እኔ ባሌ ወላሂ እህትና ወንድም ነው የምንመስለው እኩል ነን እና ሁሌ ጭቅጭቅ ግን የፍቅር ነው ለካ በስል ያለ ይሻል ነበር 😂

    • @CvgCyx
      @CvgCyx 13 วันที่ผ่านมา +2

      ተግደህ ምንም ማድረግ አይቻል ቻይው😅😅😂😂

    • @b.6015
      @b.6015 13 วันที่ผ่านมา +3

      የኔም የ5 አመት ነው ልዩነት ያለን እኔ የ13 እሱ የ19 አመት ሆነን የተጋባነው

    • @Azmrah
      @Azmrah 13 วันที่ผ่านมา +1

      Me to kkkkkkkkk😂😂😂😂😅😅😅😅😅

    • @HabtamuTEwnetu
      @HabtamuTEwnetu 13 วันที่ผ่านมา +3

      እኔና ባለቤቴም እኩል ነን ግን በጣም ነው ምንዋደደደው 6 አመት ሞላን

  • @robelmulugeta-yh5lc
    @robelmulugeta-yh5lc 12 วันที่ผ่านมา

    ሉላ ግን የስራሽን ይስጥሽ 😂😂😂😂የተመታሽ

  • @Mhret1234
    @Mhret1234 7 วันที่ผ่านมา

    ግን ወንድ ያዋልዳል እንዲ የኢቶ ነገር እረ እባካችሁ ንቁ

  • @ኤዱ
    @ኤዱ 13 วันที่ผ่านมา +5

    ከአሁኑ ዱርየወንድ መጠጥ ያለ ይሻላል😂😂😂

    • @HamelmalTesfaye
      @HamelmalTesfaye 13 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂😂🎉

    • @ኤዱ
      @ኤዱ 13 วันที่ผ่านมา

      @HamelmalTesfaye የምሪነው ገብሥናቸው የአሁኑ ወንድ

    • @Shewitu
      @Shewitu 13 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂😂

  • @AliaWatad
    @AliaWatad 13 วันที่ผ่านมา +1

    እሳቸው አይስቁም አላለችም ክክክክክ

  • @solomondestaw1823
    @solomondestaw1823 13 วันที่ผ่านมา +4

    መጠጥ ያለ ወይም ትንሽ በሰል ያለ ሰው ይመቸኛል (አልገባኝም😂

    • @CvgCyx
      @CvgCyx 13 วันที่ผ่านมา +2

      ቀሥ ብለሽ ይገባሻል😅😅😅😅

    • @KrjjdjdIrir
      @KrjjdjdIrir 13 วันที่ผ่านมา +2

      አግቤና ይገባሻል😂😂😂

    • @Kedanemaryamel-z1t
      @Kedanemaryamel-z1t 13 วันที่ผ่านมา +2

      ዘሎ የጨረሰ

    • @HeyuLove-d8m
      @HeyuLove-d8m 13 วันที่ผ่านมา

      ወላሂ አባቴ ነው የሚያክለው ማሻአላህ

    • @robelmulugeta-yh5lc
      @robelmulugeta-yh5lc 12 วันที่ผ่านมา

      እኔ ወንድ ነኝ ግን በጣም በዛ አባቷ ነው የመሰለኝ ከምር ወንድ ልጅ በጣም በዛ ከተባለ ከሚስቱ 10 አመት ነው መብለጥ ያለበት እኔ ሚስቴን 6አመት ነው የምበልጣት ሆሆሆሆ የሸሆቹ ያለህ እረ ግራ ያጋባል መጠጥ ያለ ይህ እኮ ከዛም አለፈ

  • @IpvIpv-rc9xc
    @IpvIpv-rc9xc 13 วันที่ผ่านมา

    የመኖር ምስጥር ይላል እኔ እንደጦር ምፈራውን

  • @ClrQtr-f8f
    @ClrQtr-f8f 13 วันที่ผ่านมา

    ፈዘር ገበዝ ነወት አይኖግን ያስፈራል😂😂😂😂😂

  • @MM-ld4gc
    @MM-ld4gc 13 วันที่ผ่านมา +1

    መልሱን እናንተ[ebs] እራሳችሁ ለምን ስክሪን ላይ አትጽፉትም?

  • @lordelorde1257
    @lordelorde1257 12 วันที่ผ่านมา

    እኔም ምረጫይ ትልቅ ሰው ሯጡ ከልጠገበ ወጠጢ ጋር ማን የቃጠላል

  • @Topg-r5b
    @Topg-r5b 13 วันที่ผ่านมา +2

    Wadina shiroo basalalanaw yibalali ina lazanaw 😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Bereketbogale-yy5wh
    @Bereketbogale-yy5wh 13 วันที่ผ่านมา

    እሱ እኮ አይስቅም ስትል ነው የሰማሁት

  • @Meee4210
    @Meee4210 13 วันที่ผ่านมา +1

    Aree Lula aregagiw 😮

  • @Maryam-py7iz
    @Maryam-py7iz 13 วันที่ผ่านมา

    የዛሬወቹድግርግርያሉናቸዉ

  • @Helenemesgen
    @Helenemesgen 13 วันที่ผ่านมา

    የዛሬው ይደብራሉ ምን ነው?

  • @fatumaendris-x9f
    @fatumaendris-x9f 13 วันที่ผ่านมา

    ፍቅር እመግለፁላይ የሉበትም ክክክክክክክክ

    • @ዘሀራZ
      @ዘሀራZ 13 วันที่ผ่านมา

      😅😅

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 13 วันที่ผ่านมา

    አሁን አባባን ባለቤትህ፡ምን ስታደርግ ትስቃለህ አልሺው 😂

  • @muletumuletu6989
    @muletumuletu6989 13 วันที่ผ่านมา

    Wowwow

  • @lammiiambo5267
    @lammiiambo5267 13 วันที่ผ่านมา

    እሳቸው እንኳ ገና ልጅ ናቸው በአሁኑ ሰዓት የ90 ዓሜት ወንድ ብገኝ እንኳ ዕድለኞች ናችው 😁😁😁

  • @mussiekaleab9979
    @mussiekaleab9979 11 วันที่ผ่านมา +1

    አንቺ ሉላ የሚሉሽ የማይመለከትሽን አትጠይቂ ምን አገባሽ ሰለ ዕድሜያቸው የስው ሞራል ጠብቂ

  • @መንገደኛነውልቡሽ
    @መንገደኛነውልቡሽ 13 วันที่ผ่านมา +1

    ኪኪኪኪ አይስቁም ትስቃለ

  • @natancr3458
    @natancr3458 12 วันที่ผ่านมา

    እኔምገናሳያቸው አባቷነበር የመሰሉኝ

  • @LediyanaSol
    @LediyanaSol 13 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤

  • @rihanakedir2401
    @rihanakedir2401 13 วันที่ผ่านมา +1

    Kamisesh siyamer

  • @UjhuYfffc
    @UjhuYfffc 13 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂😂😂😂ውይ

  • @mesihayle5888
    @mesihayle5888 4 วันที่ผ่านมา

    በጣም ነው ያናደድሽን ሉላ ሰውን አሸማቀቅሽ ስለ እድሜ መጠየቅሽ በጣም ይደብራል እኩል ናቸው

  • @hiwoteyasu7835
    @hiwoteyasu7835 9 วันที่ผ่านมา

    Lula, the way you ask them you abuez them

  • @b.6015
    @b.6015 13 วันที่ผ่านมา +1

    😅😅😅😅😅😅 ይስቃሉደ አይሥቁም ከላለችም 😅😅😅😅

    • @ዘሀራZ
      @ዘሀራZ 13 วันที่ผ่านมา +1

      😅😅😅አቱ ነወ የምትለወ ሚሰቲቱም

  • @Topg-r5b
    @Topg-r5b 13 วันที่ผ่านมา +1

    😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤

  • @b.6015
    @b.6015 13 วันที่ผ่านมา +2

    አስረጋዡም እሱው አዋላጁም እሱው 😅😅😅😅😜😜😜😜😜 እደት አየከው

    • @Seadayemam-dr7ln
      @Seadayemam-dr7ln 13 วันที่ผ่านมา +1

      ጥሩ ነው 😂

    • @ከድርሱሱ
      @ከድርሱሱ 13 วันที่ผ่านมา

      ቱቱቱ አይባልም😂😂😂😂

    • @መንገደኛነውልቡሽ
      @መንገደኛነውልቡሽ 13 วันที่ผ่านมา +2

      እድለኛ ነች

    • @fatumaendris-x9f
      @fatumaendris-x9f 13 วันที่ผ่านมา +1

      የተማታችሁ መቸም እምጥላይ ሆና ምን ያሰባና ይታየዋል ክክክክክክክክ

  • @MerryDanedena
    @MerryDanedena 13 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤

  • @سعيدهسعيده-و2ذ
    @سعيدهسعيده-و2ذ 13 วันที่ผ่านมา

    ክክክክክክክክክክክክክክክክ😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊

  • @natancr3458
    @natancr3458 12 วันที่ผ่านมา

    ግንእርግትያሉ ደስየሚሉ ሰውናቸው