አኬ የሜሎስን ስህተት በ20 ደቂቃ/ባልሞላ ጊዜ አጠራው/ፈለገ አትናቴዎስ/አክሊለ/ሐዋርያዊ መልስ/apostolic answer/ORTHODOXTUBE

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 13

  • @EtesgenetGebemskel
    @EtesgenetGebemskel 11 วันที่ผ่านมา +6

    ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ🙏🙏🙏

  • @Salammelewn
    @Salammelewn 11 วันที่ผ่านมา +5

    እግዚአብሔር አምላክ ይርዳን ቃሉን በሒዎት እድንኖረው በዚሕ ዘመን እዳናተ አይነቶች የዘመኑ ሐዋርያ ስላየሁኝ እግዚአብሔርን አመሠግነዋለው በቻእግዚአብሔር አምላክ ፍፃሜያችሁን ያሣምረው እወዳችሗለው እግዚአብሔር ከከቱ ዎዳሤ ይጠብቃችሁ

  • @hanna4751
    @hanna4751 7 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ❤❤

  • @woinshetayalew5181
    @woinshetayalew5181 11 วันที่ผ่านมา +4

    አንቁ የኦርቶዶክስ ወጣቶች አግዛብሄር አብዝቶ ይባርክልን።

  • @meskiy1967
    @meskiy1967 10 วันที่ผ่านมา

    ተባረኩ ምርጥ የተዋህዶ እንቍዎች አሁንም ፀጋውን ያብዛላችሁ🙏❤❤

  • @Tesfaye-d4v
    @Tesfaye-d4v 11 วันที่ผ่านมา +18

    እኔ የኢየሱስ ነኝ እኔ ክርስቲያን ነኝ በሚል ፉከራ አትድንም!!የምትድነው ክርስቶስን መሥለህ ሃይማኖቱን(ትዕዛዙን) ጠበቀህ ስትኖር ነው።🙏❤🙏

    • @HabtamuAbebe-on5hl
      @HabtamuAbebe-on5hl 11 วันที่ผ่านมา

      ትክክል ክርስትና በመዳን ተጀምሮ በመዳን ይፈጸማል

    • @senayetedema5238
      @senayetedema5238 11 วันที่ผ่านมา +1

      ይኤ እውነተኛውን ክርስቶስ መምሰል የሚቻለው በትክክለኛዋ ቤተክርስቲያን ውስጥ ስንጨመር ነው የአዋሪያቶች ቅብብሎሽ ያለባት apostolic succession ማለት ነው ይቺም የኛዋ ትክክለኛዋ ኦርቶዶክስ ናት ❤

  • @سيدحسبن-ب9ض
    @سيدحسبن-ب9ض 10 วันที่ผ่านมา

    የህይወትን ቃል ያሰማልን ወድሞቻችን እኛንም የተግባር ሰው ያድርገን ወድሞቸ ❤ የናተንም መጨረሻ ያሳምርልን❤

  • @LidyaGelaye
    @LidyaGelaye 10 วันที่ผ่านมา

    Sele enante fetarin amesgnalhu

  • @GoitomAlem-ez2ms
    @GoitomAlem-ez2ms 11 วันที่ผ่านมา +1

    ድያቆን ፈለገ ለአኬ እንደሴት አንቺ እያልክ እንደ አራዶች ጠራሆው እና ጌጋ ኖው መጠንቀቅ አለባቾው እግዚአብሔር ያበርታቹ መናፍቃንንም ልቦና ይስጣችሁ

  • @GrmaMan-nk5ir
    @GrmaMan-nk5ir 10 วันที่ผ่านมา

    🥰🥰🥰🥰🥰🌺🌺🌺🌺🌺