ሁሉም ተሳድበው እና አስፈራርተው ከመውረድ ዉጭ ምንም አያቁም ~ እፎይ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 87

  • @ማማርበእናትለዘላለም
    @ማማርበእናትለዘላለም 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    እፎይ ክብር እና ፀጋውን ያብዛልህ ከክፉዎች እጅ እና አይን ሀያሉ እግዚያብሔር ይጠብቅህ♥♥

  • @AynalemAlemayehu
    @AynalemAlemayehu 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    እፎይ ፈጣሪ ከክፍ ይጠብቅህ

  • @ChuchuYeGeta
    @ChuchuYeGeta 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    እልልልልልልልልል እንኳን ለሊቀ መላዕክት ለቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ። እሙቲ ጥፍፍፍፍት ብለሽ ነበር በሰላም ነው?

  • @eyarslaewarkneh4548
    @eyarslaewarkneh4548 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    ፈጣሪ ሆይ ይቅር በለን ለመስማት እንካን ይዘገንናል መማር ማንበብ ማዳመጥ መጠየቅ ትልቅነት ነው ወድማችን ፈጣሪ ይጠብቅህ ክፉ ስዎች ምንም ከማድረግ ወደ ሀላ አይሉምና

  • @HsbUsb-c4s
    @HsbUsb-c4s 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እፎይየ የኔመልካም እግዚአብሔር ይጠብቅህ ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @ZinishBihanu-mm2ft
    @ZinishBihanu-mm2ft 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እግዚኦ መሀርንነ ክርስቶስ ልቦና ይስጣቸው እፎያችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ድንግል ማርያም እውቀቱን ጥበቡን ታድልህ ይጠብቅህ አሜን ፫ ❤❤❤

  • @DmsDms-gw4ec
    @DmsDms-gw4ec 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ቅዱስ ሚካኤል ይጥብቅህ እፎይ

  • @abebekidie4864
    @abebekidie4864 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጰላዲዮስ ሁሉን አክብሩ፡እግዚአብሔርን ፍሩ ይላልና እባክህ ለቃልህ ተጠንቀቅ!

  • @semeathaile1627
    @semeathaile1627 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    አረ እፎዬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ በጣም የሚያሳፍሩ ናቸው በስድስብ ብቻ ነው አፋቸውን ያስተማሩት

  • @Ayehushe-e6j
    @Ayehushe-e6j 8 นาทีที่ผ่านมา

    እፎይ በርታልን የተዋህዶ ወሳኝ ሰዉ

  • @AdanishRealmi
    @AdanishRealmi 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ወድምቼ ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @abebekidie4864
    @abebekidie4864 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የአፄ ሙሃመድ ቅንነት ደስ ይለኛል!

  • @gzaKasu
    @gzaKasu 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    እፎይ የኔወድም ❤
    ትግስትህ ብቻ ክርስትናን ይሰብካል።
    እህህህ
    እናትህን ሲሳደብ ምንም አለማለትህ
    አደነኩ❤።ዋው
    እኔ ባተቦታ የሰማሁ እሳደባለሁ።
    ይቅር ይበለኝ።

  • @abebakergo6011
    @abebakergo6011 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ዋው ዋው ይሄ ልጅ ትክክለኛ ሙስሊም ነው ደስ ሲል ትህትናው ስነስርአቱ ተባረክ እፎይ ወንድማችን የሰጠክ ሀሳብ ልክ ነው

  • @MiranAbayna
    @MiranAbayna 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እፎይ መድሃንአለም ከአንተ ጋር ይሁን ❤ መጀመሪያ ላይ ለተሳደበው ልጅ ፈጣሪ ልብ ይስጠው መጨረሻ ላይ የተጠየው ጥያቄ ስለ ከተማ ነው ስለ እየሩሳሌምና ስለ ሰመሪያ ነው የተፃፈው። እውነተኛ አምላክ እግዝአብሔር ብቻ ነው ከሱ ሌላ ውሸት ብቻ ነው

  • @haymanotminalu2234
    @haymanotminalu2234 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አይዞህ ወንድማችን በርታ

  • @ChuchuYeGeta
    @ChuchuYeGeta 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ውድ የተዋህዶ ልጆች አስተምሮቷችሁ በማስተዋል ይሁን ምክንያቱም መፅሀፍ ቅዱስ ፍቅር ይኑራችሁ ይላልና ጨዋነትን ተምራችሁ አድጋችኋልና ሌላው ቢሳደብ እናንተም መልሳችሁ ብትሳደቡ ከእነርሱ በምን ተሻላችሁ? መነቋቆር አያስፈልግም።

  • @AtseWandimu
    @AtseWandimu 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Efoy tadlehal ewketh mechereshawn yasamrlh

  • @robelNega-z7b
    @robelNega-z7b 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ለሚከተሉት ጥቂት ስነምግባር እንኳን ማስተማር ያልቻለው መሀመድ የእርሱ ድርሰት ከሆነው ቁራን አንዳች ረብ ያለው ነገር ይገኛል ማለት በራሱ ራስን ማታለል ነው ።ስድብ፣ጽንፈኝነት፣ጥላቻ፣ድንቁርና ወዘተ...👉ይኸው ነው የመሀመድ ሱና 😢😢 እጅግ ይዘገንናል! ሙስሊም ወገኖቻችን ከዚህ ከመሀመድ አጥፍቶ የመጥፋት መንገድ ወጥታችሁ ወደ ሕይወት እንድትመለሱ መድኃኔዓለም ክርስቶስ እዝነ ልቦናችሁን ይክፈትላችሁ😢😢😢
    #እፎይ_ወንድማችን_እመብርሃን_ጥላ_ከለላ ትሁንልህ😍😍😍

  • @ALSAAbda
    @ALSAAbda 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    እኔ እንደሙስሊሞች ተሳዳቢ የወረዱ ናቸው ለነገሩ ማረድ ነው የተማራችሁት ይቅር ይበላችሁ እፎይን አንደፈለግህ ቤተሰብ መመደብ ለምን አስፈለገ አረ በስማአም ይህ አርዶ ይበላል. የዳቢሎስ መጫወቻ ሆናችል የሳትናኤል ጎል በኢትዮጵያ የሚለው መፅሀፍ ምን እንደነዚህ አይነት አራጆች ነገሠ በላዎች በደም ፈርመዋል መፀሀፉ ምን ይላል መሠላችሁ አንድ አምላክን የሚያምኑትን ማፋት ነው ይላል ኦርቶዶክስን እና አምሀራን ማጥፋት ነው የሚፈልጉት እኛ ግን እንዳሸዋ እንበዛለን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ፀንታ ትኖራለች እፎይ እግዚአብሄር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ❤❤❤

  • @asfaw8603
    @asfaw8603 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ሆይ ይቅር በለን

  • @fatumaahmed5728
    @fatumaahmed5728 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    “በመጽሐፍ፦ እነሆ፥ የተመረጠና የከበረን የማዕዘን ራስ ድንጋይ በጽዮን አኖራለሁ በእርሱም የሚያምን አያፍርም ተብሎ ተጽፎአልና።”
    - 1ኛ ጴጥሮስ 2፥6

  • @BeleyuBekele
    @BeleyuBekele 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ሙስሊም እህት ወንደሞቼ ብዙ ማንበብ እና መማር ሳይስፈልጋችሁ አይቀርም ::

  • @Fentefe
    @Fentefe 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ለካ ካላራድናችሁ የምትሉት ወዳችሁ
    አይደለመ። እንዳውም እናንተማ በጣም
    ደግ ናችሁ ።

  • @HabtamuMelaku-ml4kd
    @HabtamuMelaku-ml4kd 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እኔ እኮ የሚገርመኝ በራሳችሁ ነው የምትስቁት እኮ ማርያምን ይሄ እኮ የነፍስ ጉዳይ ነው ይልቅ ንቁ እና ነብሳችሁን አድኑ ባካችሁ ጌታ ይወዳችሁዋል

  • @Rahel-qu7ef
    @Rahel-qu7ef 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አህዝቭችን ንፍትም ድፍን አይስምም እፍይይይ እግዝአብህር ይትብቅህህ

  • @Ftysg
    @Ftysg 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እፎዬዬዬዬዬዬ❤ትግስትህእፍበርታአይዞህውዴ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @ethiopiahageria188
    @ethiopiahageria188 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    O My God Berse Ye Mtemamen Bekat Yegermal .

  • @addisdemsash5386
    @addisdemsash5386 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    እፎይ! እንደዚህ አይነቱን የጨለማ ልጅ ለምን ታስገባዋለህ?!!!

  • @tedros7728
    @tedros7728 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    Egziabhier ygesxh

  • @hdkxhhdjt2602
    @hdkxhhdjt2602 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እውቀት ካለህ በማስረጃ መከራከር ማረድ መቆራረጥ ምን አመጣው ጭካኔ ነው ልቦና ይስጥህ ፈጣሪ

  • @abebekidie4864
    @abebekidie4864 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እውነት ነው ለፄ ሙሃመድ ያሳያችሁት አክብሮት የወረደ ነው please respect!

  • @mahiberenikodimos
    @mahiberenikodimos 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤

  • @HsbUsb-c4s
    @HsbUsb-c4s 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጉድ 😂😂😂😂😂አይማኖታቸዉ ሰድብነዉ ያስተማራቸዉ ልበል ጉድ በለዉ😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @AnalamEshtu
    @AnalamEshtu 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    aye,moselem,mehamde,yesrahan,yestha,setun,ledabelose,erate,aderkew,😢😢😢😢😢

  • @ElsaTadesa
    @ElsaTadesa 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤ሰልሚፍሩት

  • @enanu87tazeze5
    @enanu87tazeze5 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ክክክ መመለስ ሲያቅተዉ አልገባኚም ይላሉ አይ የስልምና እዉቀት ዜሮ ናቸዉ እነሱን ተሳደቡ ሲባሉ አንድ ቁጥር ናቸዉ

  • @ማምቱ
    @ማምቱ 35 นาทีที่ผ่านมา

    ለምን ይሳደባል አየ የሰይጣን ጥግ 😮😮ለምን ኣይመለስም

  • @TesfaeWeldemariam
    @TesfaeWeldemariam 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Mujib Koshasha esilam
    Enatin libdah
    Allah ybdah Allah 👹

  • @MemeMelaku
    @MemeMelaku 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ሁሉም ሙስሊሞች በትከከል አይመልሱም ለምንድነው

  • @emenettesefafiker1627
    @emenettesefafiker1627 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    እናትህን እንዲላድርጋት አላለም ከመሐመድ የለመድከው ነው መሐመድ በስተእርጅና ከህፃን ጋር ተኛ አንተ ደግሞ ልጅ ሆነህ በእድሜ ከበለጡህ ጋር መተኛት አማረህ መሐመድ ከከድጃ ጋር የተጋባው ለሀብት ብሎ ነበር እኮ።

  • @damoora3
    @damoora3 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ከነዚህ ጋር አታውራ 😅

  • @AahenafiAberha-xi8dl
    @AahenafiAberha-xi8dl 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    efoy medhanet

  • @ElsaTadesa
    @ElsaTadesa 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @ኢቶቢያዊነኝ
    @ኢቶቢያዊነኝ 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አዬሙስሊሞችይገርማሉ😅😅😅😅

  • @AnalamEshtu
    @AnalamEshtu 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    mabeb,aychlema,,men,yebele

  • @AdanishRealmi
    @AdanishRealmi 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    የሽንገላ ከንፈሮች ድዳ ይሁኑ ሰደብ የዳቢሎስ ነዉ

  • @HsbUsb-c4s
    @HsbUsb-c4s 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በጣም አጋንት የሰፈሩበት ጉድ ዝቃጪ

  • @meskeremdesta9169
    @meskeremdesta9169 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ወይጉድ ጅራፍ እራሱ መቶ እራሱ ይጮሀል እራሳቹ ተሳድባቹ ሰደባቹን ልቦና ይስጣቹ

  • @MeniTadesseMeniTadesse
    @MeniTadesseMeniTadesse 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂 እፎይ ❤ ዛሬስ ያስገባሀቸ ገራባ ጨፍጫፊዮችን ነው 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 እንደነዚህ አይነት ጅላጅል አይቼ አላውቅም ዙ የኖሩት ? 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @ChuchuYeGeta
    @ChuchuYeGeta 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    😂😂😂 ሃ የጥርሴ ወገቡ ተቀጨ መጀመሪያ ትህትናህን ላለማድነቅ አቅሙ የለኝም። ስለወይን መጎንጨት ግን ምን እያልክ ነው አፄ ሙሀመድ ?

  • @selmanfaris5341
    @selmanfaris5341 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Ere muslimoch lemen ezih sheyitan bet tegebalachihu ebakachihu allahin firu kefelegu enezu enanete bet metewu meweyayet yichilalu
    Kechet amelakina kesewu amelaki enedihum ketaaot amelaki men ligegn yejehanem magedo mehon eneji,

  • @Geti-f2x
    @Geti-f2x 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    endezinasho araa besemami jagnineti meselede edezimoni irasasuni meremiru maxefo aganitino isgoo damo ortododoks tisadebale kantu

  • @abebakergo6011
    @abebakergo6011 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ወንድሜ ስእድብ የሴጣን የዳቢሎስ ነው ለአላማቹ ታገሱ ምኑንም ስለማያውቁት ነው ሚሳደቡት ሀይማኖት ያለው ሰው አሁን እዲህ ብልግእና ይሳደባል አይ ቅሌት ነው😂😂😂

  • @Peace-j7x
    @Peace-j7x 2 นาทีที่ผ่านมา

    Ezi mtsadebu crstianoch mnun teshalachu tadya,miregumachhun merku eko new milew kalu,ye haymanot tornet ltasnesbun new ende

  • @BeleyKassa-og3xr
    @BeleyKassa-og3xr 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እፎይ,የሙሥሊሞች,ኒዉክለር,አህዛብ,ጉዱ,ሢዎጣ,ተጫጫ,የኒ,ማኛዎድም,ሁሉን,አሞልቶ,የሠጠህ,አቤት,ትግሥት

  • @AnalamEshtu
    @AnalamEshtu 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    mabeb,ayechlu,wye,aymaru,men,gude,new,koy,

  • @jemilkeder
    @jemilkeder 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሚገርመው 1000 እየተንተባተብክ የራስህን እምነት መመለስ አልቻልክም ሙሰሌም ምታሳትፍ ከሆነ ፊታቸውን አሣይ ሳአት አትግደል እስኪመለስ ተወያይ ቁርአን ላይ መልስ የሌለው የለም
    ማታውቁትን አዋቂዎችን ጠይቁ ይላል ከሙስሊም አይደለመ ከእምነት አትመልስም

    • @Aba--Girma-Bale-Stega-nachew.
      @Aba--Girma-Bale-Stega-nachew. 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Ke Quran ena ke ke metsihaf qidus be edime man yibeltal 😂😂😂 ustazoshin teyqi esilimina mete new .

  • @AnalamEshtu
    @AnalamEshtu 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    afe,sekfet,chekelat,yetayale,gude,ekonew,gen,endefetare,masetmare,tronew,gen,enzehan,masetmar,demo,magedo,,yefejalu,masetawalun,yestachew,

  • @MuhureTesfay
    @MuhureTesfay 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አረ ሙስሊም ድፍረታቹ እናውቀዋለን ተዉ እንክባብር

  • @BeleyKassa-og3xr
    @BeleyKassa-og3xr 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቱ,,,,ሠዉ የሚያርድ,ሃይማኖት,እዴዉ እኮ,ድሮም,በጣምየምፀየፈዉ,ሃይማኖትነበረ ጉዱ,ሢገለፅ,ደሞ,ዘጋኝ,ቱ😢

  • @AshezedAshezed
    @AshezedAshezed 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የሙስሉሞች ስድብ ሁሌ ስለ ቀጥ ነዉ መሀመድ የሥራህን ይስጥህ😅😅😅😅

  • @NeggaTaddese
    @NeggaTaddese 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ወይኔ ከስድብ ውጭ ምንም እውቀት የላቸውም ማለት ነው?የራሳቸውንም መፅሀፍ ምንም አያውቁትም ማለት ነው?ከእፎይ ነው እሚማሩት።

  • @уиєѕ
    @уиєѕ 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በዳቢሎስ እያሳበብን ነው 1400 ዓመት የተገደልነው ሊገልህ ሲመጣ አንተም ከታትፈህ መጣል ነው አለቀ

  • @AwolMahmud-t1t
    @AwolMahmud-t1t 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እፎይ አንድ ነገር ልንገርክ በማስታወሻክ ያዘው አሟሟትክ አያምርም

    • @AshezedAshezed
      @AshezedAshezed 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ክክክክክ ፈሳሞች፣ የመሀመድ ጉድ ለአደባባይ ስለ ገለጠ ነዉ?

    • @Nahom1245
      @Nahom1245 19 นาทีที่ผ่านมา

      እንዴ ከመግደል ውጪ ወሬ የለም እንዴ ኧረ መጥፎ መንፈስ ነው። ፈጣሪ የፈጠራትን ከራሱ ውጪ ማንም እንዲወስድ አይፈቀድለትም። ፍጡር ተፈጣሪ እንጂ ገዳይ ማን አደረገው።

  • @FhfGnf-tn6sm
    @FhfGnf-tn6sm 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኩፋሮች 😅😅😅😅 እዉቀት ካለወ ሰዉ ጋ ተወያይ ከሁሱ ጋ ተፋጠጥ ይደፋካል በመልስ ምት ምድረ ሰገጤ ሲጀመር ልጁ እዉቀት የለኝም አለኮ አላቅሞ እያለክ አይደል የሆንክ ዝንጆሮ

    • @tenaberihun7379
      @tenaberihun7379 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አህዛቦች እኮ የብላቹሁ ከማውራት ውጭ ምን ታውቃላቹሁ ሰውን በመግደል ሰውን በገዘብ መግዛት ነው ሀይማኖታቹሁ የሚያዝዘው በውቀት የላቹሁም እየገቡ መልስ ሲያጡ እየተሳደቡ የሚወጡ ሙስሊሞች ብዙ ናቸው ገብተህ ከለይ እስከታይ እየ

  • @jemilkeder
    @jemilkeder 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አንተ ሙስሊም ለዚች አላፌ ምድር ለሆዱ አይደለም ሚያሰተምረውም ሚከራከረውም አንዲትም ቃል ትሁን ያወቅካትን አሳውቅ ይላል አብአይደርን ምን ያህል እንደምፈራው የሱን ምስል እየነገድክበት ነው

  • @AnalamEshtu
    @AnalamEshtu 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    abet,eslam,kemarede,wchi,menm,ayakum,emebtiy,degele,wdemachenn,tebekilen,kenzeha,arajuchi,sew,belawchi,afer,belu,,yedabilose,erat,

  • @Fentefe
    @Fentefe 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዕውቀት የሌላቸውን ለምን ትጠይቃለህ?
    አውቃለሁ ብሎ ገብቶ ማለት ነው።
    መጽሐፍ ማንበብ መሳደብ ነው ?

  • @YordiTilahun-g5j
    @YordiTilahun-g5j 37 นาทีที่ผ่านมา

    እኔ እምለው ሙስሊሞች ስድብ እንጂ የሀንማኖቱ አስተምሮ የላቸዉም ?? ለምን ታሰኙናላችሁ እኔ በሙስሊምነቴ አፈርኩ እውቀት ከሌላችሁ ስድብና ዛቻውን ተውት አታስገምቱን እባካችሁ።

  • @mohammedadem1144
    @mohammedadem1144 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Yeunet elachuhallew yihae endale drama naw!!! Like endemic be Englizegna program yemiaqerbu enne "God logic" tiquru wetat yallu yemesaselu allu.ennezi sewoch endemuslim meslo yemikeraker aqrbew benecheresham endemishennef adrgew dramaturgy yizegutal!!! Ended Muslim sew enne "Mujib" tebiyew 'yeshermuta lij' blo yisadebal??? Ayachu yihae silt now enjoy endet Christian muslimn yashenfal ?????

  • @AbrehamDejene-p4h
    @AbrehamDejene-p4h ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የሙስሊም ቅጭላት ያህያ ቅጭላት ነው

    • @Peace-j7x
      @Peace-j7x 4 นาทีที่ผ่านมา

      Crstianawi sne mgbar ynurh,bakh,Muslims are our brothers coz they r son of adam and hewan

  • @ማምቱ
    @ማምቱ 39 นาทีที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤

  • @fatumaahmed5728
    @fatumaahmed5728 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    “በመጽሐፍ፦ እነሆ፥ የተመረጠና የከበረን የማዕዘን ራስ ድንጋይ በጽዮን አኖራለሁ በእርሱም የሚያምን አያፍርም ተብሎ ተጽፎአልና።”
    - 1ኛ ጴጥሮስ 2፥6