ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አኬ ከሩቅር አገር በስደት ከአሜርካ ሆኜ ነው ይኸን ድንቅ የሆነውን የስጋና ደሙን ትምህርት የሰማሁት በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ይህንን ታላቅ መረዳት በውስጥኸ ላስቀመጠና ለኔም ላሰማኝ ጌታ እግዚአብሔር ክብር ይግባው ይህንን ሚስጥር ለመፈጸም እግዚአብሔር ያብቃኝ ፀልይልኝ
54 ሥጋዬን የሚበላ ደሜንም የሚጠጣ የዘላለም ሕይወት አለው፥ እኔም በመጨረሻው ቀን አስነሣዋለሁ።55 ሥጋዬ እውነተኛ መብል ደሜም እውነተኛ መጠጥ ነውና።56 ሥጋዬን የሚበላ ደሜንም የሚጠጣ በእኔ ይኖራል እኔም በእርሱ እኖራለሁ።57 ሕያው አብ እንደ ላከኝ እኔም ከአብ የተነሣ ሕያው እንደምሆን፥ እንዲሁ የሚበላኝ ደግሞ ከእኔ የተነሣ ሕያው ይሆናል።58 ከሰማይ የወረደ እንጀራ ይህ ነው፤ አባቶቻችሁ መና በልተው እንደ ሞቱ አይደለም፤ ይህን እንጀራ የሚበላ ለዘላለም ይኖራል።59 በቅፍርናሆም ሲያስተምር ይህን በምኵራብ አለ።👉60 ከደቀ መዛሙርቱም ብዙዎች በሰሙ ጊዜ፡- ይህ የሚያስጨንቅ ንግግር ነው፤ ማን ሊሰማው ይችላል? አሉ።👉61 ኢየሱስ ግን ደቀ መዛሙርቱ ስለዚህ እንዳንጐራጐሩ በልቡ አውቆ አላቸው፡- ይህ ያሰናክላችኋልን?👉62 እንግዲህ የሰው ልጅ አስቀድሞ ወደ ነበረበት ሲወጣ ብታዩ እንዴት ይሆናል?👉👉63 ሕይወትን የሚሰጥ መንፈስ ነው፤ ሥጋ ምንም አይጠቅምም፤ እኔ የነገርኋችሁ ቃል መንፈስ ነው ሕይወትም ነው።64 ነገር ግን ከእናንተ የማያምኑ አሉ። ኢየሱስ የማያምኑት እነማን እንደ ሆኑ አሳልፎ የሚሰጠውም ማን እንደ ሆነ ከመጀመሪያ ያውቅ ነበርና።
እግዚያብሔር ይርዳሽ/ህ
አቤት መታደል ነው አኬ እናትህ ታድላ አንተን የወለደች ወንድሞቼ ኑርልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን የሰማነውን በልቦናችን ያኑርልን ምርጥ ልዩን ነው
አኬ ስለ አንተ ሀሌ እግዚአብሔርን አመሠግናለሁ ጌታ ነው ያስነሳህ በዚህ ዘመን ጌታ በነገር ሁሉ ይባርክህ
"አደገኛ ነገር ጨለማ ዉስጥ መሆን ሳይሆን ጨለማ ዉስጥ ሆነ ብርሃን ዉስጥ እንደሆንክ ማሰብ ነው " ጎበዝ
አባቴ የሉተር የካልቪን የዥውንግሊ የአርሜኒስቶቹ እየሱስ (ከልት)ነው አውሮፖን አሜሬካንን ያጠፋ ስማ ኢትዮ ውስጥ (ላይት ሀውስ )የሚባል ቸርች አለ ሌዝቢና ጌጌጌ የሞላው የናንተ ቸርች ተው ብዙ አታናግረን
የቃሉ ባለቤት ፈጣሪያችን እድሜ ከጤና ይስጥህ ወንድማችን
እነ አኬ ማለት እኮ በዚ በለቀ ዘመን እግዚያብሄር ያስነሳቸው ትታግ ወጣቶች ናቸው የጴጤን ስድብ ችለው ነው የሚያሳምናቸው ፈጣሪ የነፍስ ዋጋ ያርግላችሁ ከአሜሪካን ነው የምከታተላችሁ🎉🎉🎉🎉
በጣም
❤
ከኛ ሚጠበቀዉ እናበረታታቸዉ
አኪ ምርጥ ሰው አግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድሜ ከፉ አይካህ
አኪ ከአገረ አሜሪካ ነው በጉጉት የምትጠበቀው ❤❤❤ ማርጥ ወንድማችን ፀጋዎን ያብዛልህ ተባረክ 🙏
ትክክል ትዜን ለማባረር
@@sshegay8134ሰላም
ሰላም
እረ አሜሪካ ነው ሚለው ፁፉ እረ ሐይ በሉኝ 😂😂😂😂እጄ ይቅር እግሬን ውሰድልኝ😅😅😅
እውነት አክሊሌ እድሜና ጤና እግዚአብሔር ይስጥህ
ጨለማው ውስጥ ሆነህ ብርሃን ውስጥ እንዳለህ ሲሰማህ እርሱ ከባድ ነው አልክ አኬ ተባረክ ትዝታው እንዳልከው ነው
lntselylet ygebal😟
አክሊል ወንድሜ ቃለ ሂወት ያሰማልን...🙏🥰🙏 አግዚኣብሔር በጸጋው ይባርክህ..በ ቤቱ ያጽናህ ኦርቶዶክስ ሃይማኖቴ አንዳንተ አይነት ልጅ ስለኣላት ተመስገን 🇪🇷🙏🙏🙏
እግዚያብሔር ከጨለማዉ እይወት መናፍቃንን ያዉጣችሁ
አኬ.ከነጓደኞችህ.እግዚያብሔር.ይባርካችሁ.በዚ.ዘመን.ለኦርቶዶክስ.ተዋህዶ.ቤ.ክ.እግዚያብሔር.በናንተ.አድሮ.እድናውቅ.አደረገን.እድሜ.ጤና.ይስጣችሁ🎉🎉🎉🎉
ቅዱስ ቁርባንን በሚገባ ከመፅሐፍ ቅዱስ እየተጠቀሰ ተማርኩ አወኩ ገባኝ
54 ሥጋዬን የሚበላ ደሜንም የሚጠጣ የዘላለም ሕይወት አለው፥ እኔም በመጨረሻው ቀን አስነሣዋለሁ።55 ሥጋዬ እውነተኛ መብል ደሜም እውነተኛ መጠጥ ነውና።56 ሥጋዬን የሚበላ ደሜንም የሚጠጣ በእኔ ይኖራል እኔም በእርሱ እኖራለሁ።57 ሕያው አብ እንደ ላከኝ እኔም ከአብ የተነሣ ሕያው እንደምሆን፥ እንዲሁ የሚበላኝ ደግሞ ከእኔ የተነሣ ሕያው ይሆናል።58 ከሰማይ የወረደ እንጀራ ይህ ነው፤ አባቶቻችሁ መና በልተው እንደ ሞቱ አይደለም፤ ይህን እንጀራ የሚበላ ለዘላለም ይኖራል።59 በቅፍርናሆም ሲያስተምር ይህን በምኵራብ አለ።60 ከደቀ መዛሙርቱም ብዙዎች በሰሙ ጊዜ፡- ይህ የሚያስጨንቅ ንግግር ነው፤ ማን ሊሰማው ይችላል? አሉ።61 ኢየሱስ ግን ደቀ መዛሙርቱ ስለዚህ እንዳንጐራጐሩ በልቡ አውቆ አላቸው፡- ይህ ያሰናክላችኋልን?👉62 እንግዲህ የሰው ልጅ አስቀድሞ ወደ ነበረበት ሲወጣ ብታዩ እንዴት ይሆናል?👉63 ሕይወትን የሚሰጥ መንፈስ ነው፤ ሥጋ ምንም አይጠቅምም፤ እኔ የነገርኋችሁ ቃል መንፈስ ነው ሕይወትም ነው።64 ነገር ግን ከእናንተ የማያምኑ አሉ። ኢየሱስ የማያምኑት እነማን እንደ ሆኑ አሳልፎ የሚሰጠውም ማን እንደ ሆነ ከመጀመሪያ ያውቅ ነበርና።
Ake waqayyoo sagalee jireenyaa sii yaa dhagesissu ❤❤
ወንድሜ አኬ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን!!!
ወንድማችን ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህ ይባርከልህ።
አኬዋ ተባረክ ጸጋው ይጨምርልህ ፈትፍተህ አስተማርከር ተባረክ።
አኬ ስለ ትህትናህ በአውነት አግዚአብሔር አመሠገንኩኝ።
ቃለ ህይወት ያስማልን ወንድማችን ለጠፉትም ከጨለማ ወደ ብርሃን ይመላለሱዘንድ እግዚአብሔር ይርዳቸው
ድንቅ ትምህርት ቃለሕይወት ያሰማልን
ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልህ ድንቅ ትምህርት ።
አኬ እግዝያብሔር ይጠብቅህ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ እኔ ሳሳውልህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤❤
አኬ ተባረክልን ቃለ ህይወት ያሠማልን ክበርልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አኬ በርታልን❤❤❤❤
ቅል ሕይወት ያሰማልን
ዘመናቹ ይባረክ ወንድሞቼ ❤❤❤
ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን በድሜ በጤና ይጠብቅህ
Ake fetari yebarekhe
ቃለ ህይወት ያሰማልን አኬ።
አኬዋ እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ 🥹❤❤እኔ ቃል የለኚም እግዚአብሔር ዘመነህን ይባርክ ❤❤❤❤
አኬ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ 😊
E/her yebarekeh edmena tena yeseteh
ቃለ ህይወት ያሰማልን
አኬዋ ድንቅ ምሸት ድንቅ ትምህረት❤❤❤❤❤❤ ፀጋውን ያብዛልህ እኛንም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድረብን❤❤❤
kale hiwot yasemallen
ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዜር ያክብርልን ርዕሱ ግን ማሻሻያ ቢደረግበት ሰዎች ርዕስ አይተው ስለሚገቡ
ተባርክ
Berta aklil
ቃለ ህይወት ያሰማልን አኬ
Thank you
ቅል ህይወት ያሰማህ ቅር ዘመንህን ክሀይማኖትህ ሳያናውፅህ ይጠብቅህ ። እድሜና ጤና ይጡርህ።❤
ወንድማችን በርታልን ፀጋውን ያብዛልህ እሜን እሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️🙏❤️
አኬ ቃለ ህይወት ይሰማልን እድሜና ጤና ይሰጥህ
Aka ❤
ትዝታው ምኑን ያቀዋል አክዬ አእምሮው ተናግቶአል። ቸሩ የይሁዳ ልብ ነው ያለው
ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ
አኬ እግዚኣብሔር አሁንም ጨምሮ ጸጋውን ያብዛልህ🙏🏽
አደገኛ ነገር ጨለማ ዉስጥ መሆን ሳይሆን ጨለማ ዉስጥ ሆነ ብርሃን ዉስጥ እንደሆንክ ማሰብ ነው,👌
ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ ❤️🩹💒☦️👈🥺❤❤❤❤❤
Ake qalahiwotn yesamalik ❤
በቅድስት ቤተክርስቲያን ያፅናህ።አሜን
ጌታ አንተ በእውነት ይረዳህ ትዜ ማ በክርስቶስ ኢየሱስ ነው ያለው በብርሃን እሄድ እተመላለስ ነው ።
yewnet ake kale ywetin yasemaln edime tena ysitln❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አኬ ተባረክ
Kal hiwat yasemalen! 🙏 🙏 🙏
Tefthal betam new yenafqenia
አኬዋ❤❤❤❤❤❤በርታልንጌታካንተጋርይሁን
❤❤❤❤❤❤
አኬ መልካም ሰው ሲጀመርኮ ትዝታው ከስድብና ከነገር ውጭ ሌላ ምንም እውቀት የለውም ጎበዝ ከሆነ ፊት ለፊት አይወያይምዴ ሰይጣንምኮ መላክ ነበር ልቦና ይስጠው
አለውጆ ምን በለይ ? እየዞሩ ልጆ ማስወለዶ
እረ ፈጣሪን ይርዳው ትዝታው በስሙ የተነሳ በመጨረሻው ዘመን የሀሳዊው መሲህ መንገድ ጠራጊ በጥላቻ የሰከረ ልቡ የተደፈነ ሰው ነው።
አደገኛ ነገር ጨለማ ዉስጥ መሆን ሳይሆን ጨለማ ዉስጥ ሆነ ብርሃን ዉስጥ እንደሆንክ ማሰብ ነው " VIVA Aklil
♥♥
አኬ❤😊
ማታ ግማሽ አርጌ ነው የተኛውት እዚ ልጨርሰው አኩዋ😍😍
ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ
“በትዕቢት ተነፍቶአል አንዳችም አያውቅም፥ ነገር ግን ምርመራን በቃልም መዋጋትን እንደ በሽተኛ ይናፍቃል፤ ከእነዚህም ቅንዓትና ክርክር ስድብም ክፉ አሳብም እርስ በርስ መናደድም ይወጣሉ፥ አእምሮአቸውም በጠፋባቸው እውነትንም በተቀሙ፥ እግዚአብሔርን መምሰል ማትረፊያ የሚሆን በመሰላቸው ሰዎች ይገኛሉ። እንደነዚህ ካሉት ራቅ።” - 1ኛ ጢሞቴዎስ 6፥4-5
Ak
ትዝታው ማኔቴ ቄልፋሬስ የተባለውን አልሰማም መሰለኝ
አኬ ቴሌ ግራም ላይ ያስተምራል ተከታታይ ትምህርት ኑ ተማሩ እወቁ
አኬሻ ልፋ ቢልህ ነው። አግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
እሱ ይሰበራል እንጅ የጌታ መሰዌው ላይ ተፅኖ አያመጣም
Ake gena wanted bizu memar feligalew bertalign
ቲክቶክ አልጠቀምም እና ይሄን በዚህ ዪቱብ ምታስተላልፍ ተባረኩ እርእስ ላይ እባካችሁ አኬ እንዳለው ተጠንቀቁ እና ለወንሞቻችን ለሚያስተምሩን እግዚአብሔር ይባርክ በቤቱ ያፅናቸው
ልብ እያወቀ አትሸውደን ሳቅእንካን ያስታውቃል
Egziabher lib yistish ehite . Aken batisemi kirstosin simi
Endene bado yehone sewn tredalh egziabher antenm yirdak
አሁንም ጥራችን ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ ነዉ የትዝታዉ ነገር 😂😂😂ተወዉ ክክክክ እሱ ብዙ ማገዶ ያስፈልገዋል ግን ክፋት ኖሮበት ሳይሆን ብሽሽቅ ዉስጥ ገብቷል እና ጀብደኝነት እንዳያጠቃዉ እፈራለዉ 😢😢😢ነገር ገን ለማጥናት ለማወቅ ለመማር ለመስማት ልቡን ክፍት ቢያደርግ እያወራዉ ያለዉ አኬ የነብስ መአድ የሆነ ነገር ነዉ ልብ ይስጥክ
እኬ በጌታ በውስጥ ጥያቄ አለኝፎሎእመልስልሀለሁእዳታልፈኝበማሪያምአእምሮየላይ፡የሚመላለስብኝነገርአለበናትህ❤❤
Wey TikTok wey telegram lay tsafulet. Yihen yemiyayew aymeslegnim.
እርዕስ አሰጣጥሽ ግን እህታችን ቢስተካከል ብልህ መሆን አለብሽ እኛ በቤቱ ላለነው ብቻ ሳይሆን ከቤቱ እርቀው ላሉ ፕሮቴስታንቶችም እጅግ አስተማሪ ነጥብ በመሆኑ ርዕሱ ሳቢ መሆን አለበት ብዬ አምናለው ለምሳሌ - አኬ የጴንጤዎቼ አስተማሪ የሆኑትን ዶ/ር ጳውሎስ አጥቦ አሰጣቸው አይነት ነገር😂 ቢሆን የምሬን ነው።
አኬ ትህትናክ ይገርማል በዚህልክ ይሄንን ክፉ አጋንንት በዚህደረጃ በትህትና መመለስክይገርማል
እሯ. እዛው. ባለበት ይሙቀው
እረ እባካችሁ የቱነው የአኬ ትክክለኛ አካውንት የሌላ ስው አካውንት ነው መስለኝ subscribe ያደረኩት
አየ ወድምየ ትዝታው እኮ አውቆ ያበደ እና በትቢት የተወጠረ ሰው ሆኖ እጁ ያደገባትን እምነት አለማወቁ አደለም ትቢይት እና ለምን ተባረርኩ ብሎ የበቀል ድርጊት ነው እየፈፀመ ያለው።
አንተንእና እፎይን ለሱ ክብር ምስጋና ይግባው
እኔ ከእማማ ዝናሽ ጋር የምታገናኙትን ነገር ነው እረ ይረፉበት እናታችን ቆራቢ ናቸው በፓለቲካው በምኑ እየከተታችሁ ።😂😂😂🤣
ማኔቴቄልፋሬስ
ትዝታወ,ተዋህዶ,እኮ,እወነት,እዳላት,ያወቃል,አወቆ,የተኛ,ቢቀሰቅሱት,አይነሳም,አሉ
ለትዜ ሴት ያውራው
😂😂😂😂😂😂
Why you call each other አንች😢
የሆነ ወደ pro የሄዱ የሆኑ ቄስ ነበርሁ ያሉ ሰው "ስንት ክርስቶስ ታርዶ ነው ሁልጊዜ የክርስቶስ ሥጋ የሚሉን ..." እያሉ ነበር "በመንፈስ ቅዱስ ኃይል" እንደሆነና ሚሥጢሩን እንዳልተረዱ እና ኦርቶዶክስ ተዋህዶን ሁሉም- ስልጣን ያለውም የሌለውም በደንብ እንዲያቃት ቢሰራ። እናም ዝም ብለው ሳያቁ እንደሚሄዱ ያስታውቃል።
አንተ አታፍርም ጌታን ከፍጡሮቹ እኩል አመልካለሁ ታቦት (እንጨት )እያመለክህ እያበረታታህ ከቃሉ እርቀህ ስለትዝታው ተነስቶአል ትላለህ
አንተ እኮ የት ነህ ያለኸው ብትባል ለራስ መልስ የለህም
አንተማ ምን አለብክ ይሄኔ እውነት የምትናገር መስሎቸው ብር እያለኩልህ ነው ሸቅልባቸው ይሄን ከእውነት የራቀውን ህዝብ ግን አንድ ነገር አስተውስ ስዖል ይዘክ ለምትገባቸው ነፍሳት ሁሉ በጌታ ፍት ተጠያቅ እንደምትሆን
Malet?
አኬ አትልፋ እሄ ትዝታው የሚባለው ክፍታፍ መፅሐፍ ቅዱሱን ስለማያውቀው ከአንተ ጋር እማ አይነጋገርም እንድሁ በአፉ ይፀዳዳል አሽሙረኛ እንደ አሬጊት እኝ ይላል የበላው ብር አንቆ ይዞታል ስደብ ተብላ ል መሳደብ ብቻ
አኬ ስለፍስለታ ከዋሐርያቶች ነዉ የተቀበልከዉ? እስኪ እችን መልሳት። አኬ ተክልየ ጋኔልን አመንኩሰዋልን? ይህን ተራራ የሚያህል ተረት እያመንክ እንዴት ነዉ ከትዜ ጋራ።።።።።
ስታስጠላ እረ ወደ ቀልብህ ተመለስ
በጣም የማገርመኝ የመናፉቅ መሀይምነት ነው🤔 ሆዳም ስለሆናችሁ ጾም አትወዱም😂 ለዚ ነው የበሽታ ማጠራቀሚያ የሆናችሁት መናፉቃን😅 ሲቀጥል ምንም አኬን ወይም ሌሎችን መጠየቅ አይጠበቅብህም ምክንያቱም ተክልዬ ሰይጣንን አመነኮሱ ማለት ያለበትን ሰው ከዛ አውጥተው ወደ ምንኩስና አስገቡት ማለት ነው😅 ግን መሀይም ስለሆናችሁ ወተት ነጭ ነው ካልተባላችሁ አትባንኑም ትራ ምእመን ይመልሰዋል ይሄን መልስ በገድል መደብቅ አያዋጣም እኛ ምልጃቸው ስለደረሰልን ብትለፈልፉ ከ ቁራ ጩኸት አንለየውም😅 መታደል ይጠይቃል አንቺ ጩፋ ያማልድሽ ለኛ ለጌታቸው ዋጋ የከፈሉ ቅዱሳን ከ አምላካችን ተሰጠውናል ስጦታዎቻችንን ልንገፋ አንችልም🤷♀️🤷♀️😂😂
አይባልም እሺ እንደዚህ ሁሉ በፍቅር ይሁይ@@Heni.TsegayeHeni
@@rossross6520በፍቅር መመለስ አይሻልም ትርፍ ነገር መናገር ክርስትናን ያሰድባል በጌታም ተቀባይነት የለውም
ፍስለታ ለአማኝ እነጂ ላላመነ አየገባም ወንድሜ በነገረ ድህንነት እንተማመን በመጽሀፍ ቅዱስ እጨርስ ለመሆኑ ስለ ኢየሱስ እንጋገር የትኛውን ኢየሱስ ነው ምታመልኩት ፤ ስለ ተክለ ሀይማኖት የተናገርከው ልክ አይደለም ደግመህ አብበው ዘላለም ዋሽሀል፤
መዋሸት ለምን አስፈለገ በቃ ቃሉ ሃይል አለው በርእስ ይሄንን ያክል ማካበድ ጥሩ አይደለም ::
ምን ተዋሸ ምን ለማለት እንደፋለገ ግልፅ ነው
ምኑ ጋር ነው ውሸቱ?እውቀቱ ካለሽ ከአባቶችም ሆነ ከመፀሀፍ ቅዱስ ጥቅስ ጠቅሰሽ መፃፍ ወይም ገብተሽ መነጋገር ትችኝ ነበረ ነገርግን እውቀቱ ስለሊሽ ክፎ መንፈስ ስለተፀናወተሽ የጌታ ስጋና ደሙን ለማቃለል አፍሽን እንደአውሬ ከፈትሽ የራስሽው የፕሮቴስታንት አስተማሪዎቻችሁ አያመኑ እየመጡ ነው ስለዚህ የልብሽን አይን ከፍተሽ አዳምጪ ጠይቄ አንብቢም።
ይሄ የ ኦርቶዶክስ ትምህርት ነው እዚ ምን ታደርጋለክ
@@bezawitsolomon2333ታማሚ ሃኪምቤት ሲመላለስ ምን ታደርጋለህ አይባልም በትእግስት ሳያቋርጡ ክትትል ካደረጉ አንድ ቀን ደሞ ከበሽታ ይፈወሳሉ
@@AsniAsni-rq5dj አሜን
❤❤❤❤
አኬ ከሩቅር አገር በስደት ከአሜርካ ሆኜ ነው ይኸን ድንቅ የሆነውን የስጋና ደሙን ትምህርት የሰማሁት በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ይህንን ታላቅ መረዳት በውስጥኸ ላስቀመጠና ለኔም ላሰማኝ ጌታ እግዚአብሔር ክብር ይግባው ይህንን ሚስጥር ለመፈጸም እግዚአብሔር ያብቃኝ ፀልይልኝ
54 ሥጋዬን የሚበላ ደሜንም የሚጠጣ የዘላለም ሕይወት አለው፥ እኔም በመጨረሻው ቀን አስነሣዋለሁ።
55 ሥጋዬ እውነተኛ መብል ደሜም እውነተኛ መጠጥ ነውና።
56 ሥጋዬን የሚበላ ደሜንም የሚጠጣ በእኔ ይኖራል እኔም በእርሱ እኖራለሁ።
57 ሕያው አብ እንደ ላከኝ እኔም ከአብ የተነሣ ሕያው እንደምሆን፥ እንዲሁ የሚበላኝ ደግሞ ከእኔ የተነሣ ሕያው ይሆናል።
58 ከሰማይ የወረደ እንጀራ ይህ ነው፤ አባቶቻችሁ መና በልተው እንደ ሞቱ አይደለም፤ ይህን እንጀራ የሚበላ ለዘላለም ይኖራል።
59 በቅፍርናሆም ሲያስተምር ይህን በምኵራብ አለ።
👉60 ከደቀ መዛሙርቱም ብዙዎች በሰሙ ጊዜ፡- ይህ የሚያስጨንቅ ንግግር ነው፤ ማን ሊሰማው ይችላል? አሉ።
👉61 ኢየሱስ ግን ደቀ መዛሙርቱ ስለዚህ እንዳንጐራጐሩ በልቡ አውቆ አላቸው፡- ይህ ያሰናክላችኋልን?
👉62 እንግዲህ የሰው ልጅ አስቀድሞ ወደ ነበረበት ሲወጣ ብታዩ እንዴት ይሆናል?
👉👉63 ሕይወትን የሚሰጥ መንፈስ ነው፤ ሥጋ ምንም አይጠቅምም፤ እኔ የነገርኋችሁ ቃል መንፈስ ነው ሕይወትም ነው።
64 ነገር ግን ከእናንተ የማያምኑ አሉ። ኢየሱስ የማያምኑት እነማን እንደ ሆኑ አሳልፎ የሚሰጠውም ማን እንደ ሆነ ከመጀመሪያ ያውቅ ነበርና።
እግዚያብሔር ይርዳሽ/ህ
አቤት መታደል ነው አኬ እናትህ ታድላ አንተን የወለደች ወንድሞቼ ኑርልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን የሰማነውን በልቦናችን ያኑርልን ምርጥ ልዩን ነው
አኬ ስለ አንተ ሀሌ እግዚአብሔርን አመሠግናለሁ ጌታ ነው ያስነሳህ በዚህ ዘመን ጌታ በነገር ሁሉ ይባርክህ
"አደገኛ ነገር ጨለማ ዉስጥ መሆን ሳይሆን ጨለማ ዉስጥ ሆነ ብርሃን ዉስጥ እንደሆንክ ማሰብ ነው " ጎበዝ
አባቴ የሉተር የካልቪን የዥውንግሊ የአርሜኒስቶቹ እየሱስ (ከልት)ነው አውሮፖን አሜሬካንን ያጠፋ ስማ ኢትዮ ውስጥ (ላይት ሀውስ )የሚባል ቸርች አለ ሌዝቢና ጌጌጌ የሞላው የናንተ ቸርች ተው ብዙ አታናግረን
የቃሉ ባለቤት ፈጣሪያችን እድሜ ከጤና ይስጥህ ወንድማችን
እነ አኬ ማለት እኮ በዚ በለቀ ዘመን እግዚያብሄር ያስነሳቸው ትታግ ወጣቶች ናቸው የጴጤን ስድብ ችለው ነው የሚያሳምናቸው ፈጣሪ የነፍስ ዋጋ ያርግላችሁ ከአሜሪካን ነው የምከታተላችሁ🎉🎉🎉🎉
በጣም
❤
ከኛ ሚጠበቀዉ እናበረታታቸዉ
አኪ ምርጥ ሰው አግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድሜ ከፉ አይካህ
አኪ ከአገረ አሜሪካ ነው በጉጉት የምትጠበቀው ❤❤❤ ማርጥ ወንድማችን ፀጋዎን ያብዛልህ ተባረክ 🙏
ትክክል ትዜን ለማባረር
@@sshegay8134ሰላም
ሰላም
እረ አሜሪካ ነው ሚለው ፁፉ እረ ሐይ በሉኝ 😂😂😂😂እጄ ይቅር እግሬን ውሰድልኝ😅😅😅
እውነት አክሊሌ እድሜና ጤና እግዚአብሔር ይስጥህ
ጨለማው ውስጥ ሆነህ ብርሃን ውስጥ እንዳለህ ሲሰማህ እርሱ ከባድ ነው አልክ አኬ ተባረክ ትዝታው እንዳልከው ነው
lntselylet ygebal😟
አክሊል ወንድሜ ቃለ ሂወት ያሰማልን...🙏🥰🙏 አግዚኣብሔር በጸጋው ይባርክህ..በ ቤቱ ያጽናህ ኦርቶዶክስ ሃይማኖቴ አንዳንተ አይነት ልጅ ስለኣላት ተመስገን 🇪🇷🙏🙏🙏
እግዚያብሔር ከጨለማዉ እይወት መናፍቃንን ያዉጣችሁ
አኬ.ከነጓደኞችህ.እግዚያብሔር.ይባርካችሁ.በዚ.ዘመን.ለኦርቶዶክስ.ተዋህዶ.ቤ.ክ.እግዚያብሔር.በናንተ.አድሮ.እድናውቅ.አደረገን.እድሜ.ጤና.ይስጣችሁ
🎉🎉🎉🎉
ቅዱስ ቁርባንን በሚገባ ከመፅሐፍ ቅዱስ እየተጠቀሰ ተማርኩ አወኩ ገባኝ
54 ሥጋዬን የሚበላ ደሜንም የሚጠጣ የዘላለም ሕይወት አለው፥ እኔም በመጨረሻው ቀን አስነሣዋለሁ።
55 ሥጋዬ እውነተኛ መብል ደሜም እውነተኛ መጠጥ ነውና።
56 ሥጋዬን የሚበላ ደሜንም የሚጠጣ በእኔ ይኖራል እኔም በእርሱ እኖራለሁ።
57 ሕያው አብ እንደ ላከኝ እኔም ከአብ የተነሣ ሕያው እንደምሆን፥ እንዲሁ የሚበላኝ ደግሞ ከእኔ የተነሣ ሕያው ይሆናል።
58 ከሰማይ የወረደ እንጀራ ይህ ነው፤ አባቶቻችሁ መና በልተው እንደ ሞቱ አይደለም፤ ይህን እንጀራ የሚበላ ለዘላለም ይኖራል።
59 በቅፍርናሆም ሲያስተምር ይህን በምኵራብ አለ።
60 ከደቀ መዛሙርቱም ብዙዎች በሰሙ ጊዜ፡- ይህ የሚያስጨንቅ ንግግር ነው፤ ማን ሊሰማው ይችላል? አሉ።
61 ኢየሱስ ግን ደቀ መዛሙርቱ ስለዚህ እንዳንጐራጐሩ በልቡ አውቆ አላቸው፡- ይህ ያሰናክላችኋልን?
👉62 እንግዲህ የሰው ልጅ አስቀድሞ ወደ ነበረበት ሲወጣ ብታዩ እንዴት ይሆናል?
👉63 ሕይወትን የሚሰጥ መንፈስ ነው፤ ሥጋ ምንም አይጠቅምም፤ እኔ የነገርኋችሁ ቃል መንፈስ ነው ሕይወትም ነው።
64 ነገር ግን ከእናንተ የማያምኑ አሉ። ኢየሱስ የማያምኑት እነማን እንደ ሆኑ አሳልፎ የሚሰጠውም ማን እንደ ሆነ ከመጀመሪያ ያውቅ ነበርና።
Ake waqayyoo sagalee jireenyaa sii yaa dhagesissu ❤❤
ወንድሜ አኬ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን!!!
ወንድማችን ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህ ይባርከልህ።
አኬዋ ተባረክ ጸጋው ይጨምርልህ ፈትፍተህ አስተማርከር ተባረክ።
አኬ ስለ ትህትናህ በአውነት አግዚአብሔር አመሠገንኩኝ።
ቃለ ህይወት ያስማልን ወንድማችን ለጠፉትም ከጨለማ ወደ ብርሃን ይመላለሱ
ዘንድ እግዚአብሔር ይርዳቸው
ድንቅ ትምህርት ቃለሕይወት ያሰማልን
ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልህ ድንቅ ትምህርት ።
አኬ እግዝያብሔር ይጠብቅህ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ እኔ ሳሳውልህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤❤
አኬ ተባረክልን ቃለ ህይወት ያሠማልን ክበርልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አኬ በርታልን❤❤❤❤
ቅል ሕይወት ያሰማልን
ዘመናቹ ይባረክ ወንድሞቼ ❤❤❤
ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን በድሜ በጤና ይጠብቅህ
Ake fetari yebarekhe
ቃለ ህይወት ያሰማልን አኬ።
አኬዋ እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ 🥹❤❤እኔ ቃል የለኚም እግዚአብሔር ዘመነህን ይባርክ ❤❤❤❤
አኬ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ 😊
E/her yebarekeh edmena tena yeseteh
ቃለ ህይወት ያሰማልን
አኬዋ ድንቅ ምሸት ድንቅ ትምህረት❤❤❤❤❤❤ ፀጋውን ያብዛልህ እኛንም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድረብን❤❤❤
kale hiwot yasemallen
ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዜር ያክብርልን ርዕሱ ግን ማሻሻያ ቢደረግበት ሰዎች ርዕስ አይተው ስለሚገቡ
ተባርክ
Berta aklil
ቃለ ህይወት ያሰማልን አኬ
Thank you
ቅል ህይወት ያሰማህ ቅር ዘመንህን ክሀይማኖትህ ሳያናውፅህ ይጠብቅህ ። እድሜና ጤና ይጡርህ።❤
ወንድማችን በርታልን ፀጋውን ያብዛልህ እሜን እሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️🙏❤️
አኬ ቃለ ህይወት ይሰማልን እድሜና ጤና ይሰጥህ
Aka ❤
ትዝታው ምኑን ያቀዋል አክዬ አእምሮው ተናግቶአል። ቸሩ የይሁዳ ልብ ነው ያለው
ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ
አኬ እግዚኣብሔር አሁንም ጨምሮ ጸጋውን ያብዛልህ🙏🏽
አደገኛ ነገር ጨለማ ዉስጥ መሆን ሳይሆን ጨለማ ዉስጥ ሆነ ብርሃን ዉስጥ እንደሆንክ ማሰብ ነው,👌
ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ ❤️🩹💒☦️👈🥺❤❤❤❤❤
Ake qalahiwotn yesamalik ❤
በቅድስት ቤተክርስቲያን ያፅናህ።አሜን
ጌታ አንተ በእውነት ይረዳህ ትዜ ማ በክርስቶስ ኢየሱስ ነው ያለው በብርሃን እሄድ እተመላለስ ነው ።
yewnet ake kale ywetin yasemaln edime tena ysitln❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አኬ ተባረክ
Kal hiwat yasemalen! 🙏 🙏 🙏
Tefthal betam new yenafqenia
አኬዋ❤❤❤❤❤❤በርታልንጌታካንተጋርይሁን
❤❤❤❤❤❤
አኬ መልካም ሰው ሲጀመርኮ ትዝታው ከስድብና ከነገር ውጭ ሌላ ምንም እውቀት የለውም ጎበዝ ከሆነ ፊት ለፊት አይወያይምዴ ሰይጣንምኮ መላክ ነበር ልቦና ይስጠው
አለውጆ ምን በለይ ? እየዞሩ ልጆ ማስወለዶ
እረ ፈጣሪን ይርዳው ትዝታው በስሙ የተነሳ በመጨረሻው ዘመን የሀሳዊው መሲህ መንገድ ጠራጊ በጥላቻ የሰከረ ልቡ የተደፈነ ሰው ነው።
አደገኛ ነገር ጨለማ ዉስጥ መሆን ሳይሆን ጨለማ ዉስጥ ሆነ ብርሃን ዉስጥ እንደሆንክ ማሰብ ነው " VIVA Aklil
♥♥
አኬ❤😊
ማታ ግማሽ አርጌ ነው የተኛውት እዚ ልጨርሰው አኩዋ😍😍
ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ
“በትዕቢት ተነፍቶአል አንዳችም አያውቅም፥ ነገር ግን ምርመራን በቃልም መዋጋትን እንደ በሽተኛ ይናፍቃል፤ ከእነዚህም ቅንዓትና ክርክር ስድብም ክፉ አሳብም እርስ በርስ መናደድም ይወጣሉ፥ አእምሮአቸውም በጠፋባቸው እውነትንም በተቀሙ፥ እግዚአብሔርን መምሰል ማትረፊያ የሚሆን በመሰላቸው ሰዎች ይገኛሉ። እንደነዚህ ካሉት ራቅ።”
- 1ኛ ጢሞቴዎስ 6፥4-5
Ak
ትዝታው ማኔቴ ቄልፋሬስ የተባለውን አልሰማም መሰለኝ
አኬ ቴሌ ግራም ላይ ያስተምራል ተከታታይ ትምህርት ኑ ተማሩ እወቁ
አኬሻ ልፋ ቢልህ ነው። አግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
እሱ ይሰበራል እንጅ የጌታ መሰዌው ላይ ተፅኖ አያመጣም
Ake gena wanted bizu memar feligalew bertalign
ቲክቶክ አልጠቀምም እና ይሄን በዚህ ዪቱብ ምታስተላልፍ ተባረኩ እርእስ ላይ እባካችሁ አኬ እንዳለው ተጠንቀቁ እና ለወንሞቻችን ለሚያስተምሩን እግዚአብሔር ይባርክ በቤቱ ያፅናቸው
ልብ እያወቀ አትሸውደን ሳቅእንካን ያስታውቃል
Egziabher lib yistish ehite . Aken batisemi kirstosin simi
Endene bado yehone sewn tredalh egziabher antenm yirdak
አሁንም ጥራችን ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ ነዉ የትዝታዉ ነገር 😂😂😂ተወዉ ክክክክ እሱ ብዙ ማገዶ ያስፈልገዋል ግን ክፋት ኖሮበት ሳይሆን ብሽሽቅ ዉስጥ ገብቷል እና ጀብደኝነት እንዳያጠቃዉ እፈራለዉ 😢😢😢ነገር ገን ለማጥናት ለማወቅ ለመማር ለመስማት ልቡን ክፍት ቢያደርግ እያወራዉ ያለዉ አኬ የነብስ መአድ የሆነ ነገር ነዉ ልብ ይስጥክ
እኬ በጌታ በውስጥ ጥያቄ አለኝፎሎእመልስልሀለሁእዳታልፈኝበማሪያምአእምሮየላይ፡የሚመላለስብኝነገርአለበናትህ❤❤
Wey TikTok wey telegram lay tsafulet. Yihen yemiyayew aymeslegnim.
እርዕስ አሰጣጥሽ ግን እህታችን ቢስተካከል ብልህ መሆን አለብሽ እኛ በቤቱ ላለነው ብቻ ሳይሆን ከቤቱ እርቀው ላሉ ፕሮቴስታንቶችም እጅግ አስተማሪ ነጥብ በመሆኑ ርዕሱ ሳቢ መሆን አለበት ብዬ አምናለው ለምሳሌ - አኬ የጴንጤዎቼ አስተማሪ የሆኑትን ዶ/ር ጳውሎስ አጥቦ አሰጣቸው አይነት ነገር😂 ቢሆን የምሬን ነው።
አኬ ትህትናክ ይገርማል በዚህልክ ይሄንን ክፉ አጋንንት በዚህደረጃ በትህትና መመለስክይገርማል
እሯ. እዛው. ባለበት ይሙቀው
እረ እባካችሁ የቱነው የአኬ ትክክለኛ አካውንት የሌላ ስው አካውንት ነው መስለኝ subscribe ያደረኩት
አየ ወድምየ ትዝታው እኮ አውቆ ያበደ እና በትቢት የተወጠረ ሰው ሆኖ እጁ ያደገባትን እምነት አለማወቁ አደለም ትቢይት እና ለምን ተባረርኩ ብሎ የበቀል ድርጊት ነው እየፈፀመ ያለው።
አንተንእና እፎይን ለሱ ክብር ምስጋና ይግባው
እኔ ከእማማ ዝናሽ ጋር የምታገናኙትን ነገር ነው እረ ይረፉበት እናታችን ቆራቢ ናቸው በፓለቲካው በምኑ እየከተታችሁ ።😂😂😂🤣
ማኔቴቄልፋሬስ
ትዝታወ,ተዋህዶ,እኮ,እወነት,እዳላት,ያወቃል,አወቆ,የተኛ,ቢቀሰቅሱት,አይነሳም,አሉ
ለትዜ ሴት ያውራው
😂😂😂😂😂😂
Why you call each other አንች😢
የሆነ ወደ pro የሄዱ የሆኑ ቄስ ነበርሁ ያሉ ሰው "ስንት ክርስቶስ ታርዶ ነው ሁልጊዜ የክርስቶስ ሥጋ የሚሉን ..." እያሉ ነበር "በመንፈስ ቅዱስ ኃይል" እንደሆነና ሚሥጢሩን እንዳልተረዱ እና ኦርቶዶክስ ተዋህዶን ሁሉም- ስልጣን ያለውም የሌለውም በደንብ እንዲያቃት ቢሰራ። እናም ዝም ብለው ሳያቁ እንደሚሄዱ ያስታውቃል።
አንተ አታፍርም ጌታን ከፍጡሮቹ እኩል አመልካለሁ ታቦት (እንጨት )እያመለክህ እያበረታታህ ከቃሉ እርቀህ ስለትዝታው ተነስቶአል ትላለህ
አንተ እኮ የት ነህ ያለኸው ብትባል ለራስ መልስ የለህም
አንተማ ምን አለብክ ይሄኔ እውነት የምትናገር መስሎቸው ብር እያለኩልህ ነው ሸቅልባቸው ይሄን ከእውነት የራቀውን ህዝብ ግን አንድ ነገር አስተውስ ስዖል ይዘክ ለምትገባቸው ነፍሳት ሁሉ በጌታ ፍት ተጠያቅ እንደምትሆን
Malet?
አኬ አትልፋ እሄ ትዝታው የሚባለው ክፍታፍ መፅሐፍ ቅዱሱን ስለማያውቀው ከአንተ ጋር እማ አይነጋገርም እንድሁ በአፉ ይፀዳዳል አሽሙረኛ እንደ አሬጊት እኝ ይላል የበላው ብር አንቆ ይዞታል ስደብ ተብላ ል መሳደብ ብቻ
አኬ ስለፍስለታ ከዋሐርያቶች ነዉ የተቀበልከዉ? እስኪ እችን መልሳት። አኬ ተክልየ ጋኔልን አመንኩሰዋልን? ይህን ተራራ የሚያህል ተረት እያመንክ እንዴት ነዉ ከትዜ ጋራ።።።።።
ስታስጠላ እረ ወደ ቀልብህ ተመለስ
በጣም የማገርመኝ የመናፉቅ መሀይምነት ነው🤔 ሆዳም ስለሆናችሁ ጾም አትወዱም😂 ለዚ ነው የበሽታ ማጠራቀሚያ የሆናችሁት መናፉቃን😅 ሲቀጥል ምንም አኬን ወይም ሌሎችን መጠየቅ አይጠበቅብህም ምክንያቱም ተክልዬ ሰይጣንን አመነኮሱ ማለት ያለበትን ሰው ከዛ አውጥተው ወደ ምንኩስና አስገቡት ማለት ነው😅 ግን መሀይም ስለሆናችሁ ወተት ነጭ ነው ካልተባላችሁ አትባንኑም ትራ ምእመን ይመልሰዋል ይሄን መልስ በገድል መደብቅ አያዋጣም እኛ ምልጃቸው ስለደረሰልን ብትለፈልፉ ከ ቁራ ጩኸት አንለየውም😅 መታደል ይጠይቃል አንቺ ጩፋ ያማልድሽ ለኛ ለጌታቸው ዋጋ የከፈሉ ቅዱሳን ከ አምላካችን ተሰጠውናል ስጦታዎቻችንን ልንገፋ አንችልም🤷♀️🤷♀️😂😂
አይባልም እሺ እንደዚህ ሁሉ በፍቅር ይሁይ@@Heni.TsegayeHeni
@@rossross6520በፍቅር መመለስ አይሻልም ትርፍ ነገር መናገር ክርስትናን ያሰድባል በጌታም ተቀባይነት የለውም
ፍስለታ ለአማኝ እነጂ ላላመነ አየገባም ወንድሜ በነገረ ድህንነት እንተማመን በመጽሀፍ ቅዱስ እጨርስ ለመሆኑ ስለ ኢየሱስ እንጋገር የትኛውን ኢየሱስ ነው ምታመልኩት ፤ ስለ ተክለ ሀይማኖት የተናገርከው ልክ አይደለም ደግመህ አብበው ዘላለም ዋሽሀል፤
መዋሸት ለምን አስፈለገ በቃ
ቃሉ ሃይል አለው በርእስ ይሄንን ያክል ማካበድ ጥሩ አይደለም ::