ይቅርታ የማይሰለቻት ሴት ። ዮሐንስ ነኝ ከሳውዲ መፍትሄ እፈልጋለው።

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 68

  • @ttty3386
    @ttty3386 5 ปีที่แล้ว +2

    ኦ ይገርማል አንተ ሳውዲ ከሚኖሩ ወንዶች አንዱ ና ብቸኛ ታማኝ ንፁህ ሰው ነህ ሳውዲ የሚሰሩ ወንዶች እንካን ሳውዲ ሆኔ ወንድ ቢጠፋ አላገባቸውምም አንተ ግን ምርጥ ሰው ነህ በቃ የውዶች በታ ተላልፎባት ነው ፀበል ውሰዳት ፃድቃኔ ማርያም እመኑኝ ትድናለች

    • @muntahaabdala6518
      @muntahaabdala6518 3 ปีที่แล้ว

      Saudi Arabia sabale yalame makkah wusdate

  • @azemeraazemar1543
    @azemeraazemar1543 5 ปีที่แล้ว +6

    ምን ጥያቄ አለው ወደ እግር ቤት ውስዳትና ፀበል ውስዳት እግዚአብሔር ይማራት

  • @rimehabshawite9181
    @rimehabshawite9181 5 ปีที่แล้ว +2

    ወገኔ የሚስትህ አስተሳሰብ ልክ አደለም የጤና አደልም ማለቴ በልጂነቷ ድንጋይ መትታት ደም ፈሷት ሳለ ያ አሁንም ተፅእኖ እየፈጠረባት ይመስላል ወደ መንፈሳዊ በሀይማኖታችሁ ፀበል በልላት ና ሰይጣን ካለ ይውጣላት ፈጣሪ ኑሮአችሁን ያስተካክልላችሁ

  • @ሸዋዮቱብቻናል
    @ሸዋዮቱብቻናል 5 ปีที่แล้ว +1

    አይዞህ ወንድሜ ታገሰ ቁጭ ብላችሁ ተወያዮ በውይይት የሚፈታ ነዉ እሷ ምናልባትም ያማት ይሆናል ታገሳት በተረፈ ፈጣሪ በመካከላችሁ ሰላም ፍቅርሩን ያዝንብባችሁ

  • @alemtadess3123
    @alemtadess3123 5 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ማሮች ሥታሣዝኑ አይዞአችሁ ወድም አተ ትግስተኛ ሁን እሽ ደግሞ አታርግ ካላችህ አታርግ አይዞህ ሆድየ

  • @አባቷንናፍቂየወሎሽቅርቅር
    @አባቷንናፍቂየወሎሽቅርቅር 5 ปีที่แล้ว +7

    ወዶች እደዚች አይነት ሴትነዉ የምትወዱት የምትለማመጣቸዉን አይወዱም

    • @r.6155
      @r.6155 3 ปีที่แล้ว

      እይ ወላ ወድ የሚለማመጣቸዉንን የሚከባከባቸዉን አይወዱም

    • @Mነኝየናቴናፋቂ
      @Mነኝየናቴናፋቂ 3 ปีที่แล้ว

      ክክክክ

  • @ፋፈነኝእማየንአባየንናፋቂ
    @ፋፈነኝእማየንአባየንናፋቂ 5 ปีที่แล้ว

    እደኔ ትንሽ ያስተሳሰብ ችግር አለባት አተ ታገሳት እጂ ለምሳሌ አንድ ሰዉ ከተጣላ ከቻለ ማስታርቅ እጂ አተብ እደሌ ዝምድና ቁር ጥ አይባልም እዳልከዉ እሚያማት ከሆነ አተ ታገሳት በደብ አስርዳት እደት ከሰዉ ጋር መኖር እዳለባችሁ ስትመክራት ደሞ በተጣላችሁበት ሳአት ሳይሆን ሰላም በሆናችሁ ግዜ ሰዉ እኮን ዘመድን ባዳ ይርዳል አይደል ዉነትም ያማታል እጂ በስደት ተርዳድተን ነዉ እየኖርን ያለነዉ አላህም ይወደዋል

  • @tesfaadane1152
    @tesfaadane1152 5 ปีที่แล้ว +9

    ሳውድ አረብ በእውነተኛ ፍቅር ተሳስሮ የሚኖር ስደተኛ የለም እውነት እናውራ!
    ለማንኛውም ፍቅርን ያድለን እግዚያብሔር አሜን።

  • @tgyemariyamliji6106
    @tgyemariyamliji6106 5 ปีที่แล้ว +2

    በመጀመሪያ ፍቅር የሚገኘው ከፍቅር አምላክ ከልኡል እግዚአብሔር ስለሆነ ፍቅሩን በቸርነቱ ይስጣችሁ
    ሲቀጥል በሳኡዲ አረበያ እየኖሩ የኦርቶዶክስ ተዋሒዶ እምነት ተከታይ ለሆኑ ሠዎች ምንም አይነት ጋብቻ አይቻልም ምክንያቱም ሁለት ተጋቢዎችን አንድ የሚያደርጋቸው የክርስቶስ ስጋዎ ደሙ ስለሆነ እሡ ደግሞ በዚህ ሀገር የለም ያለ ቤተ ክርስቴያንና ያለ ካህን የሚደረገው ጋብቻ ሳይሆን ዝሙትትትትት ነው ወንድሜ
    በዝሙት ተጣምሮ ደግሞ እውነተኛ ፍቅር አለማግኘታችሁ እና አለመከባበራችሁ አለመስማማታችሁ ምንም አይገርምም ::
    በሳኡዲ አረብያ እየኖራችሁስ ክርስትና የምታነሡት በማን ስልጣን በምንስ ካህን በየትኛውስ ቤተ ክርስቴያን ነው በጣም ያሳዝናል
    በሚዲያ ከመውጣትህ በፊት እምነትህና የጋብቻ አጀማመርክን ቆም ብለህ አስብ ወንድሜ ለሚወለዱትም ልጆች ከመወለዳቸው በፊት አስቡላቸው
    ሁለት ተጋቢዎች አንድ የሚሆኑበት ሚስጢር ስጋዎ ደሙ ብቻ ነው
    ምሳሌ 19 /14
    ቤትና ባለጠግነት ከአባቶች ዘንድ ይወረሳሉ፤ አስተዋይ ሚስት ግን ከእግዚአብሔር ዘንድ ናት።

    • @ammounahammoud1190
      @ammounahammoud1190 5 ปีที่แล้ว

      betcicil 100%
      ye eni mar❤️💜♥️👍👍👍👍

  • @orthodoxhadhaakodhadhagatu1275
    @orthodoxhadhaakodhadhagatu1275 5 ปีที่แล้ว +1

    Egezeyabeheri libewni yemilesi weda adelim

  • @meseretmeseret1164
    @meseretmeseret1164 5 ปีที่แล้ว +2

    ደና ዉንድ ሲኖረ ታማኝ ሴት የታጣል ችግር ነዉኮ

  • @genetgeremw2230
    @genetgeremw2230 5 ปีที่แล้ว +2

    Metagese waga alew ye sewchin were alubalita endat sema kochi belachu tewayu be negegere hulum nager yefatali ye selam amilake selamchun ye males lachu

  • @ጓልትግራይፃዕዳ-ጀ1ወ
    @ጓልትግራይፃዕዳ-ጀ1ወ 5 ปีที่แล้ว

    እኔ እንደሚመስለኝ ስራ አይሰራም የሶንጅ እየጠበቀ ነው የሚኖረው በዛላይ በባህር የመጣውን እናሳ ካላት አስቡት እስኪ በወንድም በእህት የሚጨክን የለም አትዋሽ ወይ ጎደኞችህ እየመጡ አሰልችተሃት ነው አስቡት ከጥዋት እስከማታ ተገትረን ያረብ ፊት እየገረፈን እየራበን ተቀጥጠን ሰርተን መቀየር እንፈልጋለን እና እሱን ቀልባ በባህር የመጣ ተቀብላ እረ

    • @አዝኜሳኩብክሂዎትይቀጥላል
      @አዝኜሳኩብክሂዎትይቀጥላል 5 ปีที่แล้ว

      እኔምመስሎኛልገጠርወተውአይሰሩምየሴትእጅነውእሚያዩትአዳንዶቹ

    • @ጓልትግራይፃዕዳ-ጀ1ወ
      @ጓልትግራይፃዕዳ-ጀ1ወ 5 ปีที่แล้ว

      @@አዝኜሳኩብክሂዎትይቀጥላል አዋ ስንት ሴት እህቶቻችን ባል ይሆነናል አብረን እንቀየራለን ብለው አግብተው እንደ አሮጌ አያት የሚጠውሩት ወንድ የጉድ ነው

    • @አዝኜሳኩብክሂዎትይቀጥላል
      @አዝኜሳኩብክሂዎትይቀጥላል 5 ปีที่แล้ว

      @@ጓልትግራይፃዕዳ-ጀ1ወ ይገርማል

    • @sadasada4393
      @sadasada4393 3 ปีที่แล้ว

      በትክክል ተመራጭ እንጅ በፋፀም አሞት አይደለም የዚህ ሀገር ወንዶች ዲጋራስ ናቸዉ

  • @danm1829
    @danm1829 5 ปีที่แล้ว

    00251994256072 ዋትሳብ የለውም ቁጥራቹ

  • @amira9599
    @amira9599 5 ปีที่แล้ว +2

    mnalbat amuwat yehonal taradat please😧

  • @lidiya727
    @lidiya727 5 ปีที่แล้ว

    አይዞህ ጸልይ

  • @kokobetashome6874
    @kokobetashome6874 5 ปีที่แล้ว +2

    ወድም የማያጣላ ነው ያጣላቹ እና ልጅቱን ፀበል ይዘካት ኢድ ኢትዮጵያ መጣችሁ ማለት ነው ምክንያቱም ሴጣን ነው እዲ የሚጫወትባት እንጂ እንዴት ባል አያገባህም ይባላል !!??? ከባድ ነው በጣም

  • @መሪየረሡልወዳጅላኢላሀኢለ
    @መሪየረሡልወዳጅላኢላሀኢለ 5 ปีที่แล้ว

    የኔወድም።ታገሥ።ኢሻአላህ።ፈጣሪ።ካለ።አትለያዮም

  • @ገኒየጨርቆሷየሰላሴወዳጅ
    @ገኒየጨርቆሷየሰላሴወዳጅ 5 ปีที่แล้ว +2

    ሳውዲ ግን እውነተኛ ፍቅር አለ🤔🤔🤔🤔 ሰሰማ 3 ወር ነው እሱም የተወጋችው መርፌ እሰኪያልቅ ነው😂😂😂😂 አሳዘከኝ እውነት

    • @GrandPrime-mt9px
      @GrandPrime-mt9px 4 ปีที่แล้ว

      @ያንተዉ አፍቃሪነኝ ወሎየዋ እርጂኝ እማምላክ 🙉🙉🙉🙈🙈😭😭😭🙊😢😢😢

  • @genetgeremw2230
    @genetgeremw2230 5 ปีที่แล้ว +2

    Betam yasazenali laze mabetew selot new weda adelami endaze mitonew

  • @alemerdaw4867
    @alemerdaw4867 5 ปีที่แล้ว

    Ayezuh

  • @daraldhabi3403
    @daraldhabi3403 5 ปีที่แล้ว

    ፀበል ውሰዳት

  • @ወለተማርያምወለተማር-ቘ9ወ
    @ወለተማርያምወለተማር-ቘ9ወ 4 ปีที่แล้ว

    የኔእናህትፈጣሪይማራት

  • @sadasada4393
    @sadasada4393 3 ปีที่แล้ว

    ራስህን አስተካክል ወሬ አለብህ ብር ዝብሎ አይመጣም የሰዉ ወሬ ጆሮህን ከፍተህ ነዉ የምታዳምጠዉ።።

    • @SafSad-ct1pg
      @SafSad-ct1pg ปีที่แล้ว

      ወረኛ አቺ ነሽ

  • @እሙእሙኹዘይፍኢሸአላህ
    @እሙእሙኹዘይፍኢሸአላህ 3 ปีที่แล้ว

    አይ ወንዶች ሲጀመር አትክፈል ሳለችህ አርፈህ ተቀመጥ 24 ሰአት እየፈጋች አንተ ለብሀር ወንዶች ወሬ አለባችሁ ደግ እደርጋህ አለች በስደትለይ ሁሉንም ነገር እያወቃችሁ ማጥፍት ትዳርህ ነው የሚጠቅምህ ለምን አይከፈልም አልሽ ብለህ ቀስ ብለህ ጠይቃት ወላሂ እኛ ሴቶች ትዳር ከያዝን ለትዳራችን ብቻ ነው የምናስበው ወዶች ወሬ ስራ አይሰሩ የሚሏቸውን አሰሙ ስንቱ ተነግሮ ይዘለቃል

  • @selamvip9720
    @selamvip9720 5 ปีที่แล้ว

    አይዞህ ወንድም

  • @ፅጌረዳኢቱብ
    @ፅጌረዳኢቱብ 5 ปีที่แล้ว +1

    እር እውነት እናውራ የሳውዲ ወድ ብር እጂ ፍቅር አያቁም የው እኔ የልብ በሽተኛ አረገኝ የስራው ይስጠው

  • @barakaaldi4857
    @barakaaldi4857 5 ปีที่แล้ว

    እረ ማስታ ረቅ እጅ እግዚአብሔር አይወደውም አይዞህ ያልፍል ቆይታይገባት ይሆናል

  • @meryamabebe585
    @meryamabebe585 5 ปีที่แล้ว +1

    ወንድሜ እኔ አንተ ያለክበት ሀገር ትዳር ትዳር ሲሆን አላይዉም ሀገሩ መጥፎ ነዉ ከተስማማቹ ዉጡ ከዚያ ለወደፊት ጥሩ ነገር እንዲኖራቹ በንግግር መፋታት አለበት ቀላል ነዉ 3 ተኛ ሰዉ አታስገባ አይጠቅምም ለእናተ ምስጥራቹን ለማንም አታዉራ እሷም እንዲ አለች የሚሉትን አትስማቸዉ።

    • @amira9599
      @amira9599 5 ปีที่แล้ว

      Meryam Abeber. Tedarnahager?

    • @gavahahagwabahwgahahahgava4646
      @gavahahagwabahwgahahahgava4646 5 ปีที่แล้ว

      Wandame gad yalhim kuci adrgah yalwan nager baglts tangagaru saw yatalal yarkal minam aydlem salzih bazum tasfa atkurti barfa get batdarachihu talk yagbalachihu

  • @selamvip9720
    @selamvip9720 5 ปีที่แล้ว

    ወይኔ ሚስኪን

  • @mizantippekefa9379
    @mizantippekefa9379 5 ปีที่แล้ว

    ፀበል ውሰዳት ትድናለች እውነት ስጣኒ ነው የምፈታተናት እና ፀበል ውስዳት ሀኪም ቤት መሄድ የለባትም ምክንያቱም ስጣኒ መፊ ይወዳል አንተ አዎንም በፀሎት ፀና ግን ልጅቱ እሷ አይደለች ስጣኒ ነው ልክህ እንድሰው ይመሳስላል

  • @መዳኒአለምአባቴ
    @መዳኒአለምአባቴ 5 ปีที่แล้ว

    ጸበል ውሰዳት

  • @frutelove9391
    @frutelove9391 5 ปีที่แล้ว

    09 42 56 07 2mecheresheawn henea henemulawe hende yetale

  • @አገሬአገሬኢትዮጵያ
    @አገሬአገሬኢትዮጵያ 5 ปีที่แล้ว

    ምክራት

  • @ሰላምለሐገሬ-ዸ9የ
    @ሰላምለሐገሬ-ዸ9የ 5 ปีที่แล้ว

    ፈጣሪ ምሕረቱን ያውርድላችሁ

    • @omm3493
      @omm3493 5 ปีที่แล้ว

      ክፉን እስከ ስቁ ...