ከፍቅር ቀጠሮ የተለፋበት ፍቅር መጨረሻ ሊማሩበት የሚገባ ያልተጠበቀው ጉዳይyefikir ketero official

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 12

  • @chaltu1716
    @chaltu1716 2 ปีที่แล้ว +4

    እኳን ፈጣሪ እንን መከራ በሰላም አሳለፍክ አይዞህ ወድሜ ተስፋ አትቁረጥ ሕወት ትቀጥላለች እግዝአብሔር የጎደለክሀን ይሰጠሀል ፈጣሪ አለ ከአቴ ጋር ነዉ ዉድ ወድሜ አትዘን ፈጣሪ ካቴጋር ይሁን

  • @seblewake5894
    @seblewake5894 ปีที่แล้ว +1

    በጭንቀት በለቅሶ😭 ነው የሰማውት ዋናው የንተ ጤና ነው ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን ግን እራሰህን አታጨናንቅ ላንተ የተሻለ ነገር አለ ተሰፍክ እሷ ብቻ አይደለችም ፀልይ ሁሉም ነገር ለእሱ አሳልፈክ ሰጥ አይዞን ዋናው ጤና ነው ውንድሜ በርታልኝ 🙏😘

  • @fikr9286
    @fikr9286 ปีที่แล้ว +1

    አይዞህ ወንድም ወደ ፈጣሪህ ፀልይ እርሱ ያለው አይቀርም ተስፋ አትቁረጥ

  • @marrymarry1903
    @marrymarry1903 ปีที่แล้ว

    መዳንህ ተመሥገንነው ሂወት ይቀጥላል እዳውም ልቆርጥ ይገባሐል ሀዋብትሔድ ከዲጃ ትመጣለቺ በርግጥ ፍቅር ከባድነው ሆኖም ከሧ ለመጣ አተን እንኳን አተረፈህ ሒወትህን ኑር እያመሠገንክ ወድሜ አተ ጥሩ አሣቢነህ

  • @zinad6440
    @zinad6440 2 ปีที่แล้ว

    መጨረሻክን ወደፈወሰክ እግዚአብሔር ተመለስና እያመሰገትክ ኑር ላንተ ያላት አለች

  • @yttyhg9284
    @yttyhg9284 ปีที่แล้ว

    ተመስገን እኮንም ተሻለህ ዋናዉ ጢናህ ነዉ❤❤

  • @tibaahmad8918
    @tibaahmad8918 2 ปีที่แล้ว +1

    ከሞት ያተረፈህ ፈጣሪህ አሁንም የተበላሸውን ጉዳይህን ሁሉ ያስተካክላል ምንም አይሳነውም

  • @عبداللهعبدالله-د8ق4خ
    @عبداللهعبدالله-د8ق4خ 2 ปีที่แล้ว

    አብሽር ወንድማችን😢😢😢😢በጣም ያማል😮😢😮😢😮

  • @yttyhg9284
    @yttyhg9284 ปีที่แล้ว

    በጣም ነዉ ያለቀስኮት😢😢😢😢😢😢

  • @መቅደስማርያምልጅ
    @መቅደስማርያምልጅ 2 ปีที่แล้ว

    ጠፋህ

  • @buruksu7016
    @buruksu7016 2 ปีที่แล้ว

    አንተ ለምንድነው የጠፋኸው???

  • @tegestejade2671
    @tegestejade2671 2 ปีที่แล้ว

    🤔🥺🙏❤❤❤🕊👏