Reyot: Interview with Musician Getachew Workeye

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 25

  • @melakugebremariam50
    @melakugebremariam50 5 ปีที่แล้ว

    ቴዎድሮስ እጅግ በጣም አመሰግንሃለሁ ይህንን ድንቅ ኢትዮጵያዊ በማቅረብህ አቶ ዮሀንስ አፈወርቅ በእርጅና ላይ ስላሉ የዋሽንት ታሪክ ሊጠፋብን ነው እያልኩኝ ሳስብ ነበርና አዲስ ጉልበት ያለው ስላመጣህልን ።ጌታቸው ወርቅዬም የስራ ውጤቶችህን ለማግኘት ያብቃን ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር

  • @selamleethiopia4985
    @selamleethiopia4985 4 ปีที่แล้ว +2

    ጌታቸው ወርቅዬ ሙያው ብቻ ሳይሆን ፀባዩም ጭምር ወርቅ ነው።
    በአጭር ጊዜ ዋሽንት ጀምሮ በሚገርም ፍጥነት የተመነጠቀ ድንቅ ባለሙያ ነው።

  • @hopolapos
    @hopolapos ปีที่แล้ว

    በጣም አስገራሚ ነው የእግዚአብሔር ፀጋ

  • @maheletweb665
    @maheletweb665 7 ปีที่แล้ว

    ቴዎድሮስ እጅግ በጣም ;እናመሰግናለን ላቀረብህልን; የሀገራችንን እንቁ ;የሆነውን እንግዳ አርገህ ;ስላቀረብህልን በጣም ደስ ;ብሎኛል ;አንተም በርታ;በዚሁ ቀጥል።

  • @belayguda2005
    @belayguda2005 7 ปีที่แล้ว +1

    Thank you teddy the way you describe about Ethiopian

  • @Mandf-fikir4ever
    @Mandf-fikir4ever 7 ปีที่แล้ว

    መለያየት ሞት ነው
    ለተዋደደ ሰው
    ስቃዬን አሳየኝ
    ደርሶብኝ ብቀምሰው
    ዋው ዋሽንት እንዲህ ደስ ይላል ልብ ውስጥ የሚሰርፅ ነገር አለው እናመሰግናለን ርዕዮት

  • @የኦርቶዶክስተዋህዶል-ዘ6ቨ
    @የኦርቶዶክስተዋህዶል-ዘ6ቨ 7 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ደስ ይላን የዋሺንት ትዝታ በተለይ ስለ ወሎና ትግራይ ስወደው

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 7 ปีที่แล้ว +1

    ደስ የሚል ችሎታ ያለው ጌታቸው ታደሰ ባለዋሽንት መሳጭ ስርቅርታ።
    ቴዲ ጥሩ እንግዳ ነበር ይጋበዝክልን

  • @Bnigusssie
    @Bnigusssie 4 ปีที่แล้ว

    It’s wonderful I love it

  • @ashenafitaye1689
    @ashenafitaye1689 5 ปีที่แล้ว

    thank you Tedi.Getachew Werkiye is my rolmodel.Iam so proude of him.

  • @mahletburusa4243
    @mahletburusa4243 7 ปีที่แล้ว

    tadey program teru new
    Getachrw betam gobez leje new yabatun flege teketlo eze
    madrsu moyawne akbrale
    lemsegen. yegabale .

  • @ewnetuyiferdal7273
    @ewnetuyiferdal7273 7 ปีที่แล้ว +2

    Tedy i was wrong about you .you have substance you are amezing.

  • @mergeadinka6139
    @mergeadinka6139 4 ปีที่แล้ว

    This forum much better for you than politics . In politics you have no idea how much you created hate and division .

  • @ewnetuyiferdal7273
    @ewnetuyiferdal7273 7 ปีที่แล้ว +1

    Yetechawekat arif musica
    AYKER MEFERAGET
    YA HOD ESKIMOLA
    WEDKA ESKITISEBER
    HIYWET ENBESHEKLA

  • @top10-z7t8b
    @top10-z7t8b 7 ปีที่แล้ว +2

    ቴዎድሮስ ፕሮግራሙ በጣም ጥሩ ነው በርታ

  • @እሴተማርያምየድንግልልጅ
    @እሴተማርያምየድንግልልጅ 5 ปีที่แล้ว

    ሀገርየን ምን ነካት። ታድያዛሬታማለይ በፀና ምህርቱን ይላክላት

  • @iamsamsamiam1673
    @iamsamsamiam1673 7 ปีที่แล้ว +1

    Tewodros great interview ‼️

    • @Mandf-fikir4ever
      @Mandf-fikir4ever 7 ปีที่แล้ว

      አንተ ከቴዲ ጋር በጣም ችግር አለብህ አንድ በጎ ነገር ስለእሱ ስትፅፍ አይቼ አላውቅም ለነገሩ ልጁ በማንም ወረኛና ዘረኛ የሚሸማቀቅ አይደለም በራስ መተማመን ያለው አዋቂና ኩሩ ኢትዮጵያዊ ነው እና ሰከን በል!!!

    • @iamsamsamiam1673
      @iamsamsamiam1673 7 ปีที่แล้ว

      ፍቅር ነው ጎዳናዬ ❓

  • @shewayezemaremelaketyasema6784
    @shewayezemaremelaketyasema6784 7 ปีที่แล้ว

    Getachew telek sew muyawen akebari yabatu leji enamesegenalen

  • @MylifeinKorea0479
    @MylifeinKorea0479 7 ปีที่แล้ว

    ቆንጆ ነው

  • @የኦርቶዶክስተዋህዶል-ዘ6ቨ
    @የኦርቶዶክስተዋህዶል-ዘ6ቨ 7 ปีที่แล้ว

    ውይይይይ እንዴት ደስስስ ይላን

  • @Salemkhabesha
    @Salemkhabesha 7 ปีที่แล้ว

    reyotttttt

  • @sarahdelacruz3119
    @sarahdelacruz3119 7 ปีที่แล้ว

    ዋወወወዉ በጣም ደስ የሜል ነው

  • @ethiopian7722
    @ethiopian7722 7 ปีที่แล้ว +2

    ከርዕዮት ጋር ሁኑና አትርፋቹ ተዝናኑ።