''ቤተሰቦቼን ይቅር ብያቸዋለሁ!... ቤቢ ብለህ ጥራኝ🤣🤣’’ የሳሚ እናት በድንገት ስቱዲዮ ተገኝታለች //20-30//

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 34

  • @وبتا-ص6ج
    @وبتا-ص6ج 10 วันที่ผ่านมา +4

    እንወደወታለን የሳሚ እናት በቃ ሰው ለምዶታል የሳሚ እናት የሚለውን ቀጣይ ሲወልዱ ኢንሻላህ ወንድ ይሆናል ሳሚ ይበሉት አደራ 🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Yegbreal_19
    @Yegbreal_19 10 วันที่ผ่านมา +21

    ቁርጥ እንደኔ እኔ ማርያምን እናቴ ቤተሰቤ በአጠቃላይ ሲጠሩኝ እራሱ ይቺ ነች አሻራቢሷ ይሉኛል የዓመት ልጅ ሆኜ ነበር አባቴ የረፈው ከዛጋ እያያዙ ጭራሽ አይወዱኝም በህይወቴ የመልረሳው ፓስፖርት ላወጣ ደሴ ወጥቼ አድሪለሁ ለነገ ተብዬ ስላት ደውዬ መድሃኒዓለም የመኪና እራት ያድርግሽ አለችኝ የገዛ ወላጅ እናቴ😢 አሁን ስደት ላይ ነኝ እኔ ይሉኝ የነበሩትን አንዱንም አረሳሁት እነሱ ግን እንዳወራቸው እንድጠይቃቸው ይፈልጋሉ እኔ ግን በህይወቴ ሰው የሚወደኝ አይመስለኝም ፈጣሪ ምስክሬ ነው አንዳንዴ ተስፋዬ ሙጥጥ ሲል ራሴን ላጥፋ እልና ፈጣሪን እፈራለሁ😢

    • @mahiletderese5872
      @mahiletderese5872 10 วันที่ผ่านมา +1

      Yene eht ayzoshi telot argi

    • @Degie-t8l
      @Degie-t8l 10 วันที่ผ่านมา +3

      አይዞሽ እህቴ አብዛኛዎቻችን ስድብ ቀላል እንደሆነ ከሚያዮ ማህበሠሰቤ ነው የወጣነው አሁን ሁኘ ሳስበው ሚጎዳ አይመስላቸውም መሠለኝ።እኛ ግን እያንዳንዷ በህጻን ጭንቅላታችን ተቀርጾ አሁን ላለንበት ህይወት ጠባሳ ጥሎብናል። እንደህትነቴ ምመክርሽ ግን እናት እናት ናት በአለሽ አቅም እርጃቸው ያለፈውን ትተሽ አዋሪያቸው ፍቅር ስጫቸው :ፍቅርሽን ግለጭላቸው ማሪያምን ውሰጥሽ ምታገኝው ደስታ።ሌሎች አሽቃባጮች ትርፍ ናቸው ገንዘብሽን ያዥ

    • @Yegbreal_19
      @Yegbreal_19 10 วันที่ผ่านมา +1

      @@Degie-t8l እናቴን መቼም ይቅር አልላትም እሷ እኔ ውስጥ የቀበረችው መርዝ አለ ያም የሚበረሰው ከሷ በፊት እኔ ሞቼ ያኔ ህልሟ ሲሳካ ነው ሰው እንዴት ወላጅ እናትሽን እንደዚህ ትያለሽ ይለኛል የኔን ቁስል እኔና ፈጣሪ ነን የምናውቀው ምነው እንደ ማቲ በገረፈችኝ ጭቅላቴን ከምትመርዘው😢 ከሷጋ ያለኝን ህይወት ብቻ አይደለም ያበላሸችብኝ ዓለም ላይ ያለኝን ነው ገና በ23 ዓመቴ ሰርቼ ለሰው እየተረፍኩ ባለሁበት ሁኔታ ሞቴን ነው የምለምነው😢😢😢

    • @Degie-t8l
      @Degie-t8l 10 วันที่ผ่านมา +4

      @@Yegbreal_19 ቀድሞ ሟቹን እግዚያብሄር ነው ሚያቀው ግን እሳቸው ከቀደሙሽ በጣም ነው ምትጸጸችው እግዚያብሄር ያን ሁሉ መከራ አድርሰውበት ይቅር ብሏል ስለዚህ ልለምንሽ ይቅር በያቸው።እኔ ስሜትሽን ስለተረዳሁሽ ነው ይህን ምልሽ በጣ የገነነ ባይሆንም በእንደዚህ አይነት ሁኔታ ልጅነቴን ስለአሳለፍኩ ነው። አሁን እናቴ በህይወት የለችም ግን ይህን ባደርግ ኑሮ በህይወት ትቆይ ነበር የሚለው ጸጸት አጠይቂኝ ለድብርት በሽታ አጋልጦኛን ።ፈቃደኛ ከሆንሽ በውስጥ ባወራሽ ደስ ይለኛል። በተረፈ መንፈሳዊ ስብከቶችን : ገጠመኞችን አዳምጭ

    • @AbbisDamene
      @AbbisDamene 10 วันที่ผ่านมา

      Yene ehit
      Ayzon bechashin adeleshem
      Hulachnm tegodtenal
      Enem yegodagn sewye (Abate) behiwot noro basayehut
      Tesaktolegnal, Alfolegnal

  • @makmusiclyrics
    @makmusiclyrics 10 วันที่ผ่านมา +4

    The best of the all previous 20/30 shows!

  • @Zahrazahra-zl3lu
    @Zahrazahra-zl3lu 9 วันที่ผ่านมา

    በጣም ነው የምወዳት ወላሂ ጀግና ናት❤❤❤❤❤

  • @yitbarek350
    @yitbarek350 10 วันที่ผ่านมา +4

    ስታምር ቆንጆ

  • @nanimuluken3085
    @nanimuluken3085 10 วันที่ผ่านมา

    የኔ ቆንጆ አይዞሽ ብዙሀኑ ይወድሻል❤❤❤

  • @meselemesfin9644
    @meselemesfin9644 10 วันที่ผ่านมา +6

    እኔ የት ነው ማውቃት እላለሁ ፂዬ ዲላ ነው ማቅሽ እንኳን ለዚህ በቃሽ

  • @meki-eg7rh
    @meki-eg7rh 10 วันที่ผ่านมา +4

    ይመችሽ

  • @FascaZewale
    @FascaZewale 10 วันที่ผ่านมา

    እኔ ከቤተቤ ተለይቸ የስለኖሮክ ቤተሰቦቸ ፍቅር አግቸ ሳላላገኜሁ ራሴን ከሠው አግልየ ነው ምኖረው ና የኔ የውስጤን ነው የተናገረቸው ከኔ ውስጥ ያለውን ነገር ነው የተናገረችው የኔ እህት ትክክል ናት

  • @Tigist-c6h
    @Tigist-c6h 10 วันที่ผ่านมา +2

    Ayzogn ❤

  • @ሀውሊThio
    @ሀውሊThio 9 วันที่ผ่านมา +1

    ሳሚዬ እያራህ ነው🙄😁

  • @HayatHayat-cf5bj
    @HayatHayat-cf5bj 10 วันที่ผ่านมา +1

    ሳሚ😂😂😂

  • @Nidalnasralaa
    @Nidalnasralaa 10 วันที่ผ่านมา

    የኔ እናት ስታሣዝኀ

  • @መህቡባተማም
    @መህቡባተማም 9 วันที่ผ่านมา

    19 አረብ ሀገር ሄድኩ😢😂😂😂

  • @HiwotSimon
    @HiwotSimon 10 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤

  • @tesfamariam5143
    @tesfamariam5143 9 วันที่ผ่านมา

    Colorsh siamr

  • @Snegnwloyewa
    @Snegnwloyewa 9 วันที่ผ่านมา +1

    አላቃትም ታዋቂናት

  • @BetiGhaly
    @BetiGhaly 10 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤