ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

በወር 100ሺ እስከ 200ሺ የሚገኝበት አዋጭ ቢዝነስ!!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 12 ต.ค. 2023
  • Address - Mexico k-kare building 2nd floor
    Office Number 227
    Phone number +251978212121
    ልዩ ልዩ የቢዝነስ አማራጮች እና የማትረፊያ መንገዶች። የተለያዩ የኢንቭስትመን አማራጮች ከነማትረፊያ መንገዶቻቸው። በተግባር የተደገፈ ስልጠና ከስልጠና ማዕከላችን በተጨማሪ በ ዩቱዩብ ቻናላችን ይዘን መጥተናል።
    በአነስተኛ
    በመካከለኛ
    እና በከፍተኛ ካፒታል ከአዲስ እይታ ጋር ዛሬዉኑ ቢዝነስ ይጀምሩ፡፡
    ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ አሁኑኑ የስልጠናዎቹ ተካፋይ ይሁኑ። ማንኛውም ጥያቄ ካለዎት ኮሜንት ላይ ይጻፉልን።
    SUBSCRIBE, LIKE and COMMENT!
    Copyright @AddisEyita 2020.

ความคิดเห็น • 26

  • @user-dw9co2oe7h
    @user-dw9co2oe7h 9 หลายเดือนก่อน +7

    በጣም ጥሩ መረጃ ነው። አመሰግናለሁ ። እንዴት ነው ከናንተ ጋር መገናኘትና መነጋገር የሚቻለው?

  • @BirhanuTayee
    @BirhanuTayee 10 หลายเดือนก่อน +1

    a great explanation that makes the task easy to prepare.

  • @user-yd8le3xo6g
    @user-yd8le3xo6g 10 หลายเดือนก่อน +1

    Wooooow የሚገርም ማብራሪያ

  • @mkdh7364
    @mkdh7364 6 หลายเดือนก่อน +1

    የስልጠና ፕሮግራም ብታሳውቁን እናመሰግናለን

  • @alem662
    @alem662 10 หลายเดือนก่อน +2

    ባባየይ ስልኽኸን አስቀምጥ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hanahani9158
    @hanahani9158 7 หลายเดือนก่อน

    betam arife new ameseginalehu wendime ena mesrat efeligalehu silkuter ebakih

  • @bizuneshmitiku5
    @bizuneshmitiku5 หลายเดือนก่อน

    Excellent encouragement

  • @alem662
    @alem662 10 หลายเดือนก่อน

    በጣም ጡሩ ነዉ የኔ ውድድ ስልክኽን አስቀምጥልን

  • @user-eq5md8ym2t
    @user-eq5md8ym2t 8 หลายเดือนก่อน

    Betame arefe maberareya new enamesegenalen adrashawen endete lagegnew

  • @betelhemabrham534
    @betelhemabrham534 27 วันที่ผ่านมา

    መተን መሰልጠን የምንችለው እንዴት ነው

  • @user-zc2hr8yx2j
    @user-zc2hr8yx2j 7 หลายเดือนก่อน +2

    ግብዓቱን የት ይገኛል

  • @brticanbrtican9271
    @brticanbrtican9271 6 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ጤና ይስጥልን ወንድማችን በምን ስልክ ደውለን ስልጠናውን እን ውሰድ ትክክለኛ ስልክህና አስቀምጥ ልን ሁለት አይነት ስልክ አስቀምጥ ልን ከፍለን እን ሰለ ጥላለን

  • @SalamSalam-uk9cp
    @SalamSalam-uk9cp 8 หลายเดือนก่อน +1

    ከእናተ ጋር እንድንገናኝ እድሉን ብታመቻቹልን ግብአቱ እንድንረከባቹ ብታመቻቹልን ስልክ ቁጥራቹ

  • @user-jf1vb5ej7i
    @user-jf1vb5ej7i 5 หลายเดือนก่อน

    አድራሻህ የት ነው ስልጠና መውሰድ ስለምፈልግ አስቸኳይ

  • @behermedia
    @behermedia 8 หลายเดือนก่อน

    where i can i get the chemicals please help me out

  • @AbayNigussie-uh9se
    @AbayNigussie-uh9se 25 วันที่ผ่านมา

    በምን እናግኝህ???????

  • @AsterMenegsha
    @AsterMenegsha 2 หลายเดือนก่อน

    ሠላም ጡሩ ነበር ነገር ግን ስልካችሁ እንፈልጋለን

  • @TomorrowTakele
    @TomorrowTakele หลายเดือนก่อน

    10,000 albazam sawoch

  • @astarasaro2061
    @astarasaro2061 3 หลายเดือนก่อน

    Enmsagenle

  • @brticanbrtican9271
    @brticanbrtican9271 6 หลายเดือนก่อน

    ፁፉ በጣም ጥቃቅን ሆነኮ አይታይም

  • @brticanbrtican9271
    @brticanbrtican9271 6 หลายเดือนก่อน +1

    ስልካቹን በይቅርታ ጭምር ኮሚት ሳጥን ላይ ይቀመጥ

  • @user-pj7mn2ev7q
    @user-pj7mn2ev7q 6 หลายเดือนก่อน

    Lemagegnt selk yelaken

  • @user-vk9be7ks9t
    @user-vk9be7ks9t 6 หลายเดือนก่อน +1

    Way 100.000 hulum largo seriy nw saw atadkim

    • @user-rw3yz7ur1wfatish
      @user-rw3yz7ur1wfatish 3 หลายเดือนก่อน +1

      አሪፍ ነው እኔ መሠራት እፈልጋለው ስልክህን እፈልጋለው

  • @dawit2583
    @dawit2583 7 หลายเดือนก่อน +1