የባህርዳሩ ዉጊያና ባለስልጣናቱ፣ ህወሓት ስለጦርነት ምክንያቶች፣ “ወረራ ዉስጥ”ሌ/ጀ ፃድቃን፣ አመራሩ “ስለተረሸኑት"፣ በኦሮሚያ አድማ፣ ሃላፊው ተባረሩ| EF

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 253

  • @siymergn
    @siymergn 2 หลายเดือนก่อน +35

    መከላከያ ሱሪ አስፈታለው ብሎ አማራ ክልል ጭገሩ እየተላጨ ነው ፡፡

  • @hirutkebedetsegaye687
    @hirutkebedetsegaye687 2 หลายเดือนก่อน +48

    ድል ለአማራ ህዝብ በሙሉ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ 💚💛❤️🦁🦁👈💪💪💪
    እንኳን ለቡሄ በአል በሰላም አደረሳችሁ /አደረሰን ኢትዮጵያና ኤርትራዊ በሙሉ 🤲🤲

  • @birhanutadele-lm9xv
    @birhanutadele-lm9xv 2 หลายเดือนก่อน +45

    የአማራ ፋኖ በጎንደር እና የአማራ ፋኖ በጎጃም በዘንዘልማ ጎንባትና ሁሙሲት በጥምረት የተደረገው ውጊያ ጠንካራ ነበር ድል ለፋኖ

    • @yoyo-jn9ec
      @yoyo-jn9ec 2 หลายเดือนก่อน

      ፋኖ በትግራይ አለ የሚባለው እውነት ነው። 👍👍👍👍

    • @birhanutadele-lm9xv
      @birhanutadele-lm9xv 2 หลายเดือนก่อน +1

      አወ​@@yoyo-jn9ec

    • @AyalewAlemu-m5y
      @AyalewAlemu-m5y 2 หลายเดือนก่อน +1

      @@yoyo-jn9ecትግረይ ውስጥ ነው ያልከው? ስጀመር ፋኖ እሳት ውስጥ እግሩን አያገባም ሞኝ አይደለም ምክንያቱም የሚጠብቅህ ባይንህ የማታየው
      በእጅህ የማትዳስሰው የእሳትጎመራ TDF ነው ይፈጅሀል።

    • @tadesseshibeshi6562
      @tadesseshibeshi6562 2 หลายเดือนก่อน

      የትግራይ ፋኖ ነው የተባልከው ተረጋጋ። ፋኖን አማራ ብቻ ነው ያለህ ማነው

  • @MohammedSeid-f5m
    @MohammedSeid-f5m 2 หลายเดือนก่อน +17

    እንዴኔ ሀሣብ የኢትዮጵያን ህዝብ አላህ ያንቃው ዘረኝነትን ትተን ሠው በመሆናችን ብቻ እንዋዴድ እንተሣሠብ አላህ ያንቃን ያረብ

  • @ANTEWALHEGN
    @ANTEWALHEGN 2 หลายเดือนก่อน +8

    ድል ለአማራ ፋኖ...

  • @darwin-qt7hp
    @darwin-qt7hp 2 หลายเดือนก่อน +8

    ድል ለጀግናው ለጀግናውፋኖ❤❤❤❤❤❤

  • @bruktadesse1832
    @bruktadesse1832 2 หลายเดือนก่อน +36

    #አማራ የህልውና ትግል #አሸናፊ እየሆነ ነው።#አማራ እያሸነፈ ነው።💪💪💪🇪🇹

  • @EnaburaTaso-ty5ju
    @EnaburaTaso-ty5ju 2 หลายเดือนก่อน +14

    ማሸነፍ ብቻ ፋኖ ያሸንፋል💪💪💪💪💪💪💪

  • @seydayalew563
    @seydayalew563 2 หลายเดือนก่อน +9

    በዚህ አጋጣሚ የትግራይ ፖለቲከኞች በጣም ሰልጥነዋል ድሞክራሲንም አስፍነዋል እስካሁን እራስበራሳቸው አልተታኮሱም አንዱ አንዱን ልሰር ብለው አልተነሱም በጣም ጎበዞችናቸው

  • @ዘመኑታየ
    @ዘመኑታየ 2 หลายเดือนก่อน +5

    ፋኖ ይችላል ድል ለጀግኖቻችን

  • @rahellimeneh4792
    @rahellimeneh4792 2 หลายเดือนก่อน +1

    ጀግና ጀነራል ፃድቃን እና ጀነራል ታደሰ እውነተኛ የትግራይ የቁርጥ ቀን ልጆች ለህዝብ ያላችሁን ወገንተኝነትና ፍቅር በግልፅ አሳይታችኋል

  • @SadamYesuf-i3n
    @SadamYesuf-i3n 2 หลายเดือนก่อน +10

    ድል ለፋኖ❤🇨🇬🦾

  • @Hayl247
    @Hayl247 2 หลายเดือนก่อน +15

    ድል ለፋኖ💪💪💪

  • @CapitalCapital-dy3wo
    @CapitalCapital-dy3wo 2 หลายเดือนก่อน +20

    የባንዳው የዐብይ ዐይኖች ይጠፋሉ
    አሜን በኢየሱስ ስም

  • @FikirtGebiregZihabr
    @FikirtGebiregZihabr 2 หลายเดือนก่อน +4

    ጄኔራል ፃድቃን የህዝብ ድምፅ❤❤❤

  • @Sola-ow4jk
    @Sola-ow4jk 2 หลายเดือนก่อน +13

    በለው ይሄንን ወራሪመንጋ አማራ ተነስቷል 💪💪💪💪💪

  • @juntaweyin4555
    @juntaweyin4555 2 หลายเดือนก่อน +11

    እንኳን በደህና መጣህ ኣንበሳው 💛❤️💛❤️💛❤️

  • @TsegabJo
    @TsegabJo 2 หลายเดือนก่อน +16

    ትግራይ በራስ ወዳዶች ሰላሟን አጣች ችግራቸዉን በሰላም በንግግር መፍታት የማይችሉ ድኩማን ተሰባስበዉ የትግራይን ህዝብ የጠላቱ መሳቂያ መሳለቂያ እያደረጉት ነዉ

    • @siymergn
      @siymergn 2 หลายเดือนก่อน

      ትግራይ ጠላት የለባትም እናንተ ናሀቹ ጠላት አበጅታቹ የምትንቀሳቀሱ አንድ ብኤር ጠላት ብላሀቹ የፈረጃሀቹ አትሳሳት በሰላም መኖር ያቃታአቹ አሁን ደግሞ የሰው አገር ኤዳሀቹ የምትሞቱ ሱዳን ስላም እዳትሆን

    • @FikirtGebiregZihabr
      @FikirtGebiregZihabr 2 หลายเดือนก่อน

      በሀሳብ መሟገት መሰልጠን ነው ሁሉም ለህዝባቸው ዋጋ የከፈሉ ናቸው።

  • @aman-by1uc
    @aman-by1uc 2 หลายเดือนก่อน

    ድል ለ ፋኖ 💪💪💪

  • @Weygize
    @Weygize 2 หลายเดือนก่อน +11

    ብል*ግና አማራን የወረረባትን ያቺን ቀን ገና ይረግማል።

  • @BilalSeesay
    @BilalSeesay 2 หลายเดือนก่อน +17

    ድል ለፋኖ ሰራዊት

  • @smumd
    @smumd 2 หลายเดือนก่อน +10

    💛❤💛❤💛❤💛❤💛❤💪💪💪💪💪💪💪💪ሠላም እቲዮ ፈሮም👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @MewzierMedia-11
    @MewzierMedia-11 2 หลายเดือนก่อน +9

    ድል ለፋኖ

  • @Habeshaking
    @Habeshaking 2 หลายเดือนก่อน +1

    አማራ ❤ትግራይ ሰላም ❤

  • @ashewubie3269
    @ashewubie3269 2 หลายเดือนก่อน +6

    ከተግራይ ለኢትዮጵያ የሚተርፍ መልካም ነገር ይወጣል ❤

  • @ArayaBrhane
    @ArayaBrhane 2 หลายเดือนก่อน +21

    ህወሃት ለትግራይ ህዝብ ዋስትና ነው❤❤

    • @DanielMebratu-gs6fp
      @DanielMebratu-gs6fp 2 หลายเดือนก่อน +2

      Eshi

    • @siymergn
      @siymergn 2 หลายเดือนก่อน +5

      ታማኝ ነህ ህውሃት በዘረፈው የኢትዮጵያ ሀብት ተደላቀህ መኖር ያስመሰከርክ አንዳንድ ባለጌ ግን ህውሃትና ትግራይን ለዩ ሲሉ ሊነግሩን ይፈልጋሉ እዳልዘረፈ ሊክድ

    • @DanielMebratu-gs6fp
      @DanielMebratu-gs6fp 2 หลายเดือนก่อน

      @@siymergn facts

    • @Rich-cq8yl
      @Rich-cq8yl 2 หลายเดือนก่อน

      @@siymergnDeg aregu

    • @ArayaBrhane
      @ArayaBrhane 2 หลายเดือนก่อน

      @@siymergn እድሜ ለህወሓት በል ኢትዮጵያ ከ500000ሺ በላይ ይወረስ ነበረ ኣሁን ግን ምድረ ይሁዳ በሚሊዮን ይዛል ግን ኣባይ የደፈረው ህወሃት ይባላል

  • @barakbintigray1379
    @barakbintigray1379 2 หลายเดือนก่อน +3

    Ethio Forum ,The only Reliable,honest Impartial & transparent MEDIA **!!
    LONG LIVE**!! እ/ሄር: ካንተ: ጋ : ይሁን **!!

  • @hshshhsshwhyeh
    @hshshhsshwhyeh 2 หลายเดือนก่อน +28

    ሁለተኛ ኮማች ድል ለአማራ ፋኖ ውድቀት ለጁላ ሰራዊት

  • @adeladlewtessema3719
    @adeladlewtessema3719 2 หลายเดือนก่อน +20

    ድል ለአማሐራ ፋኖ❤❤❤

  • @እግዛቤሔርፍቅርነዉ
    @እግዛቤሔርፍቅርነዉ 2 หลายเดือนก่อน +9

    fano king🇨🇬👈ድል ለጄግኖቹ ለተገፋዉ አማራ 😭😭😢😢😢😢😢😢

    • @negagetachew974
      @negagetachew974 2 หลายเดือนก่อน

      ድሮ በኢትዮጵያ መንግስት የሚተኩስ ሁሉ ወንበዴ ትሉት ነበር፣ ፋኖ ወንበዴ ማለት ነው? ሰው ካልተገፋ ጠመንጃ ሊይዝ አይችልም።

    • @beletetigist9830
      @beletetigist9830 2 หลายเดือนก่อน

      ​​​​@@negagetachew974በኢትዮጵያ ውስጥ የሚኖረው አማራ ብቻ ነው ?? ይሄን ጥያቄ ለሁሉም ኢትዮጵያዊ ነው መቅረብ ያለበት ። ከመቼ ጀምሮ ስላለው አማፂ ነው ? የምታወራው መገንጠል ፈልጎ ስላመፀው ወይስ መብቴ እኩል አልተከበረልኝ ስላለው ......?

    • @negagetachew974
      @negagetachew974 2 หลายเดือนก่อน

      @@beletetigist9830 መጀመርያ ሁሉም ሲያምጽ እገነጠላለሁ ብሎ አይጀምርም ከተወሰነ ትግል በኃላ ጥቂቶች ይጠልፋና ወደ መገንጠል ያሳድጉታል፣ ገንጣይ ሻዕቢያ 1983 ኤርትራ ሲቆጣጠሩ ብዛታቸው 100 ሺ አይሞላም ግን ለመገንጠል ሐሳብ ያልነበረው ኤርትራዊ በኃይል ገንጥለዋል። አሁንም የአማራ ትግል ወዴት እንደሚሔድ አሁን ሊታወቅ አይችልም።የኦነግም፣ የትግራይ፣ ሌሎች ካሉ ተመሳሳይ ነው።

    • @beletetigist9830
      @beletetigist9830 2 หลายเดือนก่อน

      @@negagetachew974 ትህነግ ብሎ የጀመረን ድርጅትና ኦነግ ኢትዮጵያ ቅኝ ገዢዬ ናት ከሚል ጋር አማራን መጨመር ግን አይከብድም ??

    • @negagetachew974
      @negagetachew974 2 หลายเดือนก่อน

      @@beletetigist9830 የድሮ አማራና የቅርቡ አማራ ይለያል፣ የድሮ አማራ የሁሉም ብሔረሰቦች እናትና አቃፊ ሲሆን ሁሉም ወደ አንድ ኢትዮጵያ አስተሳሰብ እንዲመጣ የሚሰራ ነበር።ኡነትም አማራ ለሁሉም በመሐል ፍርድ ስልጣን የሚያካፍል የነበረ ጥሩ ሕሊና ያለው ሕብረተሰብ እንደነበር አውቃለሁ ከቅርብ ጊዜ በኃላ ግን ይህ ስብዕና የወያኔና ኦነግ ችግር የለወጡት ይመስላል። የወደፊቱ ሁኔታ ምን እንደሚመስል እናየዋለን።

  • @WubeAddis-k6e
    @WubeAddis-k6e 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤ bravo reality!!!

  • @atsion7214
    @atsion7214 2 หลายเดือนก่อน +3

    Thanks ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abayeabaye-w3o
    @abayeabaye-w3o 2 หลายเดือนก่อน +4

    ፈጣሪ መቼ ይሆን በቃን የሚለን?

  • @marcos7720
    @marcos7720 2 หลายเดือนก่อน +9

    ፋኖ

  • @sadamohamed7110
    @sadamohamed7110 2 หลายเดือนก่อน +7

    ድልላማራ ፍኖ

  • @bisratmekonnen
    @bisratmekonnen 2 หลายเดือนก่อน +7

    ድ'ል ያለ ድል ለ አማራ ፋኖ!

  • @gadogado-o4d
    @gadogado-o4d 2 หลายเดือนก่อน +2

    ጌታቸውን ሳይጠቀም (ተገን ባለማድረግ) ሊገባ የሚችል ጠላት የለም። ከሱ በላይ በር ከፍቶ የሚያስገባብን ጠላት የለም።

  • @henyteka9008
    @henyteka9008 2 หลายเดือนก่อน +13

    አማራ እያሸነፈ ነዉ።
    ፈጣሪ ሁሌም ከተበዳይ ጋር ነዉ።
    የአማራ እናት እንባ መታበሻዉ ቅርብ ነዉ።

  • @Allamehara
    @Allamehara 2 หลายเดือนก่อน +2

    ድልለፋኖአማራያሼንፋል።

  • @zaebakulu8553
    @zaebakulu8553 2 หลายเดือนก่อน +3

    ጌታቸው ረዳን መላው የትግራይ ህዝብ ተፀይፎታል
    የትግራይ ህዝብ ኣጭበርባሪ ሰው ኣይወድም

  • @SentayewGebra
    @SentayewGebra 2 หลายเดือนก่อน +2

    ሰላም ይብዛልን

  • @Magnaw222
    @Magnaw222 2 หลายเดือนก่อน +5

    ብራቦ ዩክሬን 💪

  • @manderinchekole363
    @manderinchekole363 2 หลายเดือนก่อน

    ድል ለፋኖኖኖኖኖኖኖኖኖ

  • @BalkewAbeje-z5r
    @BalkewAbeje-z5r 2 หลายเดือนก่อน +5

    ደልለፋኖ

  • @Zaki-t8s
    @Zaki-t8s 2 หลายเดือนก่อน +1

    ፋኖኖኖኖኖ

  • @tesfayetube2721
    @tesfayetube2721 2 หลายเดือนก่อน +1

    የኦሮሚያ ተማሪዎች ጀግኖች ናቸው

  • @bisratwoldesenbet4052
    @bisratwoldesenbet4052 2 หลายเดือนก่อน +5

    10/12/2016 - 13/12/2016
    ታላቁ አምላካችን እግዝብሔር ምንም ጊዜ ቢሆን ከተገፉት፣ ከተበደሉት፣ ግፍ ከተፈጸመባቸው ጋር ነው፡፡ ያግዛቸዋል፤ ሀይልም ይሆናቸዋል፡፡ በአሸናፊነት በድል ያጎናጽፋቸዋል፡፡ በሌላም በኩል ከሴይጣን ጋር የሚተባበርና የሚመራ አወዳደቁ አያምርም፤ ፈጻሜውም የከፋ ይሆናል፡፡ በዚህ ምንም ጥርጥር የለም፡፡
    አገረ እግዚአብሔር የሆነችውን ኢትዮጵያን የቅዱሳን መላዕክታት፣ ነቢያት፣ ሐዋርያት፣ የጻድቃን ሰማዕታት ጥበቃ፣ በረከትና ረድዔት አይለያት። አሜን!!! አሜን!!! አሜን!!!
    . . . . . . . . .
    የአሜርካ ዶላር ወይም ሌሎች የውጭ ምንዛሪዎችን በጨረታ እንዲሸጥ መደረጉ እጅግ የባሰና የከፋ አደጋ የሚያስከትል መሆኑን ከላይ ያሉ መሪዎች ለምን መገንዘብ ተሳናቸው???
    በመሠረቱ አንድ ድርጅት ወይም አካል የሆነ ነገርን ለጨረታ የሚያቀርበው የተሸለ ዋጋ ለማግኝት በማሰብ ነው፡፡ በተለይም የአቅርቦት እጥረት ያለበትን ነገርን ለጨረታ ማቅረብ ዋናው ዓላማ የተሸለ ዋጋ ለማግኘት መሆኑን ለማንም ግልጽ ነው፡፡
    ከዚህ ቀደም በወያኔ አገዛዝ ዘመን በቂ አቅርቦት ባለመኖሩ ምክንያት ከፍተኛ እጥረት ይስተዋልበት ከነበረው የፍጆታ ምርት አንዱ ስኳር ነበር፡፡ ይህ ፍላጎት ከፍተኛ የሆነ እና አቅርቦት ደግሞ በጣም አነስተኛ የሆነው ስኳር በአንድ ወቅት በየተወሰነ ጊዜ ለጨረታ ይቀርብ ነበር፡፡ ምንአልባት ይህ ይደረግ የነበረው ዋጋን ለማረጋጋት ምርቱን ለተጠቃሚው በፍትሐዊነት እንዲቀርብ ተብሎም ሊሆን ይችላል፡፡ ሆኖም ያስከተለው ግን በጣም የተገላቢጦሽ ውጤት የነበረ መሆኑን ለብዙዎቻችን አይዘነጋም፡፡ ለዚህም ማሳያ ቀደም ሲል አንድ ኪሎ ግራም ስኳር ከ20.00 (ሃያ) ብር በታች ነበረው ዋጋ በአጭር ጊዜ ውስጥ አርባ፣ ሃምሳ፣ … እያለ የአንድ ኪሎ ግራም ዋጋ ከአንድ መቶ ብር በላይ እንዲሆን አድርጎታል፡፡
    ነገሩ እንዴት መሰላችሁ፤ የሚጫረቱት ትላልቅ አከፋፋይ ነጋዴዎች ናቸው፡፡ እነዚህ ነጋዴዎች ደግሞ በዚሁ ሸቀጥ የማከፋፈል ንግድ ላይ እየሰሩ እንደመገኘታቸው ቀደም ሲል የገዙት ስኳር ክምችት እንደሚኖራቸወ አይጠረጠርም፡፡ በየጊዜው ሲጫረቱም ቀደም ሲል ከነበረው ዋጋ እየጨመሩ ይገዛሉ፡፡ ምክንቱም የገዙትን ሲሸጡ ትርፋቸውን ጨምረው የሚሸጡ መሆኑ እና ቀደም ብለው ገዝተው ያከማቹትን ስኳር በከፍተኛ የትርፍ ዋጋ እንዲሸጡ ስለሚያስችላቸው፡፡
    በቅርቡ ብሔራዊ ባንክ ባወጣው የዶላር ጨረታ አንድ ባንክ አንድ የአሜርካ ዶላርን ወደ አንድ መቶ ሰባት ብር በመግዛት አሸናፊ ስለመሆኑ በሚዲዎች ሰማሁኝ መሰለኝ፡፡ ነገር ግን ጨረታ ከመካሄዱ በፊት አንድ የአሜርካ ዶላር ወደ ዘጠና አራት ብር አካባቢ ነበር የሚገዛው፡፡ . . . አካሄዱ በጣም የሚያስደነግጥ እና የነዋሪዎችን ተስፋ በጣም የሚያጨልም መሆኑን ልብ ማለት ያስፈልጋል፡፡
    በአብዛኛው ጊዜ በአገራችን የሚታየው ነጻ ገብያ፣ ነጻ ህጋዊ የንግድ ስራ እንቅስቃሴ ሳይሆን … በነጻነት የንግድ እንቅስቃሴን በአድማ፣ በአሻጥር በመሳሰሉት ማካሄድ ልብ ልንልም ይገባል፡፡ . . .

  • @gebremedhinwolduteklu7283
    @gebremedhinwolduteklu7283 2 หลายเดือนก่อน +2

    ጅግና ህዝቢ ትግራይ ምስ ቕኑዕ መሪሕ ወድቡ ህ ወ ሓ ት ኾይኑ ፀገማት ብምጥሓስን ንኸዳዓት ብምፅራግን ድሙቕ ዓወት ኸምዝዓትር ርግፅ እዩ።

  • @abebaabeba9508
    @abebaabeba9508 2 หลายเดือนก่อน +2

    ትግራይ🙏❤

  • @MarothiJunior
    @MarothiJunior 2 หลายเดือนก่อน +3

    Dil lafano ❤ ❤❤❤❤❤

  • @MikiBercy-cp7su
    @MikiBercy-cp7su 2 หลายเดือนก่อน +2

    ሰላም ሰላም ኢ ፎረም መልካም ሳምንት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሙሉእራያቆቦ
    @ሙሉእራያቆቦ 2 หลายเดือนก่อน +4

    እንኳን ደህና መጣችሁ ግን ለምን በግፍ ለተገደለችሁ ህፃን አዘግቡም 😢 በቃ ልንላቸው ይገባን በቀጣይ ዘገባችሁ እደብዘግቡ ተስፋ አለኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @AbdiBeker-up2ru
    @AbdiBeker-up2ru 2 หลายเดือนก่อน +1

    Abiy Ahmed regime must go

  • @geleta1610
    @geleta1610 2 หลายเดือนก่อน +2

    የሚጠቅመው ሰላምና ብሄራዊ እርቅ ነበር። መንግስት ነገሩን ካቀለለው ግን አገር ውድ ዋጋ መክፈሉ አይቀርም።😢😢😢 ፈጣሪ ይሁነን።

  • @samrawitlisanu6396
    @samrawitlisanu6396 2 หลายเดือนก่อน +3

    🙏❤💛

  • @anrspesfa7353
    @anrspesfa7353 2 หลายเดือนก่อน +3

    የገደለው ባልሽ የሞተው ወንድምሽ ሀዘንሽ ቅጥ አጣ ከቤትሽ አልወጣ ተብሏል የሀገሬ ሰው ሲተርት እግዚአብሔር ለምድራች ድረስላት

  • @DanielMebratu-gs6fp
    @DanielMebratu-gs6fp 2 หลายเดือนก่อน +6

    Dl le fano
    Fano ychlal 🎉🎉🎉...

  • @BrookBefi
    @BrookBefi 2 หลายเดือนก่อน

    Our voice ❤❤❤

  • @lonlivethio03ethio25
    @lonlivethio03ethio25 2 หลายเดือนก่อน +9

    ወያኔ ወይንም ህዋሀት በሳለው ካርታ የትግራይ ክልል አልተከበረም ይላል። መለስ ዜናዊ የተናገረውን አስታውስ ሰለወልቃይት እና ራያ ቆቦ

    • @Amen-vh8pt
      @Amen-vh8pt 2 หลายเดือนก่อน +1

      ማነች እጦብያ ?

  • @ሰናይሰላም
    @ሰናይሰላም 2 หลายเดือนก่อน +7

    አንተ እንዴት ነው ስለ ህፃኗ መደፈር የማታወራው!!!?😢 የአገር ጉዳይ አይደለም እንዴ. አገር ማለት ህዝብ ነው!!

    • @Messay2012
      @Messay2012 2 หลายเดือนก่อน +6

      አመት አልፎታል ብሎ ነው

    • @ሰናይሰላም
      @ሰናይሰላም 2 หลายเดือนก่อน

      @@Messay2012የልጅ ሞት ልምን ሽ አመት አያልፈውም!! ደፋር

  • @aberaloha5848
    @aberaloha5848 2 หลายเดือนก่อน

    international journalist❤my hero love you so much❤

  • @klm9872
    @klm9872 2 หลายเดือนก่อน

    Selam❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sisaynesh1816
    @sisaynesh1816 2 หลายเดือนก่อน

    እረ እግዞኦ በሉ😢😢😢በሀገር ውስጥም በውጭም ጦርነት እግዞኦ😢

  • @Idrisafrooffcial
    @Idrisafrooffcial 2 หลายเดือนก่อน +2

    ሰላም ሰላም

  • @WKaz-cs8tg
    @WKaz-cs8tg 2 หลายเดือนก่อน

    Excellent news

  • @MehariGirmay-h6o
    @MehariGirmay-h6o 2 หลายเดือนก่อน +1

    Selam lemiskinu hizb

  • @biruktawitesayas6900
    @biruktawitesayas6900 2 หลายเดือนก่อน +1

    ጦርነቱ በኢሉምናቶችና በአገር ወዳድ ሐይሎች የሚካሔድ ሲሆን ሚስጥሩ ያልገባቸው የመከላከያ አባላት አድርግ አታደርግ በሚለው ወታደራዊ እዝ ስር ከፍተኛ መስዋእትነት መክፈሉ ያሳዝናል ።።

  • @henokhenok6171
    @henokhenok6171 2 หลายเดือนก่อน +2

    ጌታቸውግን ምናባቱ እየሆነነው

  • @ethioirrigationprojects
    @ethioirrigationprojects 2 หลายเดือนก่อน +1

    Welcome.

  • @Confidential1235
    @Confidential1235 2 หลายเดือนก่อน +2

    Fano horizons becoming more wider From Day To day!

  • @AmirAmir-w9h3z
    @AmirAmir-w9h3z 2 หลายเดือนก่อน +1

    አቶ ጌታቸው ታዲያ ጠላት ጣልቃ እንዳይገባ እንደድሮአቹህ ተነጋግራቹህ ክፍተታቹሁን አጥብቡ

  • @Natan-u3x
    @Natan-u3x 2 หลายเดือนก่อน

    ጌታችው የሚመራውን ጉባኤ ግን ህጋዊ የሚያደራገው ብመን መለኬ ነው

  • @RuurFu
    @RuurFu 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @zefengorhawaria8526
    @zefengorhawaria8526 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤

  • @yoyo-jn9ec
    @yoyo-jn9ec 2 หลายเดือนก่อน +1

    የ ትግራይ ፋኖ ተጀምሩዋል የሚባለው እውነት ነው።።? ተመቸኝ ይመቻቹ !!!! ❤❤❤❤❤

    • @FikirtGebiregZihabr
      @FikirtGebiregZihabr 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂የጨነቀለት አሉ

  • @Gebrielabeyene
    @Gebrielabeyene 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም

  • @SelamSelam-n3s
    @SelamSelam-n3s 2 หลายเดือนก่อน

  • @tadesseyirdaw1716
    @tadesseyirdaw1716 2 หลายเดือนก่อน +1

    "ወደ ሱዳንም ወደ ኢትዮጵያም የተፈናቀሉ አለተመለሱም! " ትግራይ ግን የት ናት?

  • @Ofiin2977
    @Ofiin2977 2 หลายเดือนก่อน

    Baga nagaan dhuftan❤

  • @birratedhowai6799
    @birratedhowai6799 2 หลายเดือนก่อน +5

    ትልቁ ዳቦ ሊጥ ሆነ እንዲሉ የዘመኑ የትግራይ ታላቁ ሰው ጌታቸው ረዳ ለአቢይ አህመድ ተላላኪ ሆኖ ብቅ አለ። ወይ ጊዜ "በገንዘብ የማይደለል ሰው የለም" ብሎ ነበርአቢይ አህመድ።

    • @Rich-cq8yl
      @Rich-cq8yl 2 หลายเดือนก่อน

      Aragabi

    • @mtilahun4444
      @mtilahun4444 2 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@Rich-cq8yl ጌች አራጋቢ አይደለም..አሽከር እንጂ.

  • @temesgenabraham7795
    @temesgenabraham7795 2 หลายเดือนก่อน +1

    Well come

  • @wasyihuntesefaye850
    @wasyihuntesefaye850 2 หลายเดือนก่อน +8

    ይገርማል ህወሀት ትግራይን እንደ ሊአላዊ ሀገር እየቆጠረ ነው መግለጫ የሚሰጠው

  • @خديجهخديجه-م3غ
    @خديجهخديجه-م3غ 2 หลายเดือนก่อน +11

    ትግራዋይየሆናችሁም ሆነ ለትግራይ ህዝብ ሠላምና አንድነት የምትመኙ ሁሉ በህወሓት ውስጥ ያለመግባባት መኖሩን ተከትሎ ለአንደኛው ወገን በማድላት ያልተገቡ ቃላቶች ሲዘነዘሩ እያየን ነው ።ስለዚህ እባካችሁ ሁሉምትግራዋይ ጀግኖችም ናቸው ። ከቻላችሁ የተከሰተውን ያለመግባባት ለማጥበብና ወደ አንድ የሚመጡበትን ዘዴ መፈለግና ነገሮች እንዲረግቡ ማድረግ ነው ። ካልቻላችሁ ደግሞ ዝም ማለትና ፈጣሪ ሰላሙንእንዲያመጣልን መለመን ነው ።ለአንዱወገን ማራገብ ይህ የትግራይን መጥፋት ለሚመኙጠላቶች ድጋፍ እንደማድረግ ይቆጠራል እና ልብ በሉ ጥቅመኞችና ሥልጣን ፈላጊዎች ደግሞ አደብ ግዙ በሁከትና በብጥብጥ የሚገኝ ሥልጣን የለም።

    • @tsefayg45
      @tsefayg45 2 หลายเดือนก่อน

      %

    • @tsefayg45
      @tsefayg45 2 หลายเดือนก่อน

      100%

    • @FikirtGebiregZihabr
      @FikirtGebiregZihabr 2 หลายเดือนก่อน

      አውረተው ይቀራሉ ሁለቱም ለህዝባቸው አንድ ናቸው እነሱም ህዝባቸው ሰውበላ ሲበሏቸው ያልካዱ ጀግኖች ናቸው

  • @EsayasTesfaye-h2i
    @EsayasTesfaye-h2i 2 หลายเดือนก่อน +1

    🎉🎉🎉🎉🎉

  • @BirishAmare
    @BirishAmare 2 หลายเดือนก่อน +2

    ለኡነት ሞነርህ ደስ ይላል

  • @abrehetbeyenewoldu2869
    @abrehetbeyenewoldu2869 2 หลายเดือนก่อน

    Ethio Forum Berhan megede nwe🌻🌻🌻🌻

  • @AlmazGTsadikwoldu
    @AlmazGTsadikwoldu 2 หลายเดือนก่อน

    ጀጋኑ ሲያምርባቹ ቁጭብላቹ ስትወያዪ ልዩነታቹ እያለ መከባበራቹ ሰላምለትግራይ ህዝብ❤❤❤❤

  • @tonymerne8125
    @tonymerne8125 2 หลายเดือนก่อน +1

    Bertu

  • @AberashBerhe-pz8be
    @AberashBerhe-pz8be 2 หลายเดือนก่อน

    ሰናይ ዜና ወይ እቺ ሀገር እምዪ

  • @mesyaz5435
    @mesyaz5435 2 หลายเดือนก่อน

    ከትግራይ ወደ ሱዳን፣ ወደ ኢትዮጵያ የተሰደዱ ...ምን ማለት ይሆን?

  • @asefagindo
    @asefagindo 2 หลายเดือนก่อน

    ሲዳማ ዜለሜ

  • @aliyedalu6401
    @aliyedalu6401 2 หลายเดือนก่อน

    ነፍስህ በሰማይ ተቃጠለች !!!

  • @NuredinHassen-tk1zt
    @NuredinHassen-tk1zt 2 หลายเดือนก่อน

    ኢትዮ ፎረም በጣም እወድህና እከታተልህ ነበር ግን ዛሬ በጣም ልቤን ሰበርከው እደት ሰለህፃኗ. አትዘግብም የህ የሀገር ጉዳይ አይደለምደ የግድ ፖለቲካ መሆን አለበትደ

  • @kayeadene3144
    @kayeadene3144 2 หลายเดือนก่อน

    ጎበዝ ወደ ኢትዮጲያ የተፈናቀሉ አልተመለሱም ሲል ነው የሰማሁት ?????

    • @henokkifle4533
      @henokkifle4533 2 หลายเดือนก่อน

      ብሏል ግን ለምን ይቆጫል ከነሱ ችግር እንጂ ምን አተረፍን ጋንግሪን የለከፈው እግር ይቆረጣል ::

  • @desalegnteshome9737
    @desalegnteshome9737 2 หลายเดือนก่อน +1

    Pictoria agreement was not between TPLF and Ethiopian government, but it was between the government and Tigiray forces who fought against government. TPLF is one of the significant members of Tigiray forces but was not the only.

  • @SaidHamad-bg8dd
    @SaidHamad-bg8dd 2 หลายเดือนก่อน

    Viva TPLF TDF , Dr DEBRETSION GEBREMICHAEL ❤❤❤

  • @user-iv9qj5ze7y
    @user-iv9qj5ze7y 2 หลายเดือนก่อน

    የፋኖ አመራሮች ግን ስንት ናቸው? ከንቱ ሞት እንዳይሆን መጠንቀቅ ያስፈልጋል

  • @ShawulMati
    @ShawulMati 2 หลายเดือนก่อน

    ,ትግራይንና ህዝቡን ችግር ውስጥ የከተተው ሕውሀት ነው።

  • @JemalMuhammed-ec7nh
    @JemalMuhammed-ec7nh 2 หลายเดือนก่อน

    ወደየት ወደ ኢትዮጲያ

  • @EsatuAmbaw
    @EsatuAmbaw 2 หลายเดือนก่อน

    ብአዴን ህዝብ ጠልቷሀል ህዝብን አታስጨርሱ ፈጣሪ አይለመናችሁ