የእስራኤል በሊባኖስ ላይ ዛቻ እና ከሔዝቦላህ ጋር የገባችበት ፍጥጫ! | NBC አለም-አቀፍ
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 21 มิ.ย. 2024
- National Media SC is here to support, the success of our country's
transformational journey; to develop a civic-democratic political culture; which will be free from extremism and racism; for peace to prevail; for building a market-led economy; it is a corporation organized by patriotic Ethiopians who are motivated to make an ultimatum contribution through professional and responsible media;
#putin#brics#g7countries#rusiawar#erdoğan #netanyahu #israel #palstine #hamas #israelwar #freepalsetine #jerusalem #telaviv #እስራኤል #ፍልስጤም #ዜና #NBCmata #NBCማታ #EthiopianNewsToday #የኢትዮጲያ_ዜና #Seber_Zena #ሰበር_ዜና #Top_media #ዜና_ዛሬ #Update_news #zehabesha #Mereja #መረጃ #addis_mereja #አዲስ_መረጃ #ሰበር_ዜና #አማረኛ_ዜና #amaregna_zena #amharic_news #አማራ #daily_news #oromo_news #ኦሮሞ #oromo_oddu #Mn_addis #news #ethio360 #tamagn_mereja #AbelBirhanu #yegna_mereja #tigray #ትግራይ #tikus_mereja #ትኩስ_መረጃ #zena_kemesha #addis_neger #አዲስ_ነገር #Amharic_news #Ethoipian_news #የሀገር_ውስጥ_ዜና #የውጭ_ዜና #ቢዝነስ #ስፖርት #ስፖርት_ዜና #እግርኳስ #ፕርሚየር_ሊግ #premier_league #የምሽት_ዜና #የቀን_መረጃ #zena #mereja #adis_neger #adismereja #አዲስ_ዜና #አዲስ_አበባ
#NBC_Ethiopia
#ሆኖ_መገኘት - บันเทิง
ሁሉ ግዜ ምርጥ ትንታኔ❤❤❤❤❤
እናመሰግናለን ድል ለነፃነት ታጋዮች
እስኪ አገራችን በጥሩ እና በሁሉም አመቻች አባቴ
ምርጥ እይታ ነው ተጨባጩን ሆኔታ ያገናዘበ ትንተና በርቱ nice
NBC nice ምርጥ ትንታኔ
ሰላም
Amesegenalhu
የሶስቱ ሰይጣኖች ነገርሳ በጣም ሰይጣን ወላሂ ትክክል
አማርኛ ፕሮግራም ከሆነ ቋንቋው ተጠቀሙ እንግሊዘኛና አማርኛ እየቀላቀሉ መናገር የናንተ ተከታይ ማን ይሆን ኢትዮጵያውያን 70% አልተማረም አስተካክሉት ፕሮግራሙ ጥሩ ነው::
NICe
አሪፍ ትንታኔ
❤❤❤❤❤
ምርጥ ትንተና
❤❤❤
እስኤል እሄን ጦርነት በቀለሉ ልታሸንፍ አትችልም ህዝብአላህ በመኮኮለኛው ምስቅ ጠቀር ጦር ተጥቆሚል
በጉጉት እምጠብቀው የትንታኔ ሚዲያ
yemigermu lijoch nachu betam amesegnalew be ewket new yemzegbut lemn gin berasachu ajemrum beken hulet sost Zena
kenante binsema Des yilenal bertuln ...
ድል ለእስራኤል ምድረ ሽርጣምን አሩን ታበላዋለች
ኸወበ
Someone please remind - what happened in 2006 - for the jews. Smirk*
Bini
Yent tinten batem Das iali bartuu
እስራኤል አሽባሪ አደለችም ግን ለሙከረ ወደ አርባሺአብዛኛው እፃናትና አቅመደካማን ቤታችው ሳይቀር ጨፈልቃለች ምን ስም ይውጣላት በመቶች እግራችውን እጃቸው ን ቀምታቸዋለች አረስም አውጡላት
Please don't made is kind of issues with respect 🙏
20አመት ወራ ከያዘችው ያስለቀቃት በቃ 75አመት ወራ ከያዘችበትም ያባርልን😂
ሊባኖስ ትጠፋለች አትጠራጠር
@@fasilsetaregachw5308 ምጽ ለወራሪ ማን ሲጨነቅ ለዛውም በሰው ትካሻ ለታዘለች😂
ትንሹን አታስቡ በትልቅ ነው ማሰብ
አተ አቀዘቀዝከኝ ሀሀሀሀሀሀ
አረ እናሱ ሰው አደሉምእስራኤ የፈረብትር ነው ጋዛላይ ያሳረፍችው እደዛም ያደረገችው ሀያላን አገር በላኩላት ፈጅ ነው ነፃዋን የበላችው አሁንም ሀማስን አላሸነፍችም ነፅሀን እና ቤት ነው ያፈረስችው ጀግንነት አድለም
ሳስበው በጣም ነው የሚገርመኝ የትኛው ሙስሊም ሀገር ነው አሮባን የውረረው ሁሌም አሮባዎችናችው ሙስሊሙን ሀገር እየሄዱ ሚያሸብሩት ከዛንም ሙስሊሙን አራጅ አድርገው እነሱ ጨዋጨዎ ይጨወታሉ😅
ምንም ጥያቄ የለው እስራኤል በግረኛ ጦር መግጠም እንደማትችል ፍሪ እንደሆነች አለም ያውቃል ያው በአየር ንፁሀንን መጨፍጨፍ መኖሪያቸውን ማፈራረስ ነው ያው እንደፈረደባቸው እንደጋዛ መሆናቸው ነው የሊባኖስ ንፁሀን ሌላ ምንታረጋለች የታወቀ እኮ ነው የስራኤል ጦርነት
ነፃነት 60000 ሺህ ናቸው ከእስራሄል የተፈናቀሉት የተሳሳተ መረጃ አትስጥ
ወራሪው አይሁድ በምድር ጦር ወደ ሊባኖስ ከገባ የሁድ አይታው የማታቅ እልቂት ይገጥማታል ከመቶሺ በላይ ወታደሮች እና ዘመናዊይ የጦር መሳሪያ አለው በጋዛ በኩል ደግሞ የሀማስ ወታደሮችን እድል ይፈጥራላቸዋል ሁቲወችም በቀይባህር የወራሪውን መርከቦች ያወድማሉ ይሄ ጦርነት የአለምን የጅኦ ፖለቲካ ይቀይረዋል
🇮🇱💪🇮🇱💪🇮🇱💪🇮🇱💪🇮🇱💪🇮🇱💪🇮🇱💪
በቀን አንዴ እኮ ደብር ብጥስ 60 አመት ነው ሚፈጀው።እና 22000 ሺ ጊዜ ደንበር ጣሰች እያላቹህ የተዛባ ወሬ አታሰራጩ
#አንዳድ_የመንደር_ሹክሹክታ ከአለም አቀፍ ነባራዊ ሁኔታ ጋር በእኩሌታ የሚያሠሉ ግለሰቦች የሚሰጡት ኮሜት ግርም ነው ሚለኝ። #እንዴትነው_ሀቅን በባጢል ትቀደም ተብሎ ኮሜት ሚፃፈው?? ፀረ ምናምን ከማለት በፊት የመባሉ ቁም ነገሩ ማጤኑን ሣይሻል አይቀርም ትላላቹ?? አሜሪቃ፣አውሮፓና፣ቤልጉርዶች በትክክል የውድቀት መንገዱ በሶምሶማ ጀምረውታል!!
እናንተ ተነበያችሁ አንዲም አካል የሩቅ ሚሥጥር አዋቂ የለም ኢለ አሏህ ይህም የቂያማ ምልክትነው በሩቅ ስታሥቡ በቅርብ አለም ልትጠፋ ትችላለች አልሃምዱሊላህ አላኩሊሀል
እናንተን በትክክል እንድትመዝኑ ስድስት ወር ማስተማር ያስፈልጋል።
ወንድሜ እስራኤል እኮ ለሒዝባላ ገና ቃሉን ሳይጨርስ ለባኖስ ከመሪት አትኖርም!! እሔን አስታውስ....!
ስለሐማስ ሳይገባሕ ቀርቷል... ምክንያቱም የጋዛው ነገር ተንጋሎ መትፋት ስለሖነ ነው....!
እናተ የድሀ ልጆች ፀረ እስራኤል ፀረ አመሬካ ምኞታቹህ አይሳካም ለማኝ ሁላ ድል ለአመሬካ ድል ለእስራኤል
ፈላሻ ዠልጥ
ፈላሻ ማለት በእስራኤላውያን ትርጉሙ ባሪያ ማለት ነው ባሪያ ደሞ ማውራት አይችልም ሚችለው መገዛት ብቻ ነው
የባርያ ልጅ ባርያ ነው ፍላሻአ
ሊባኖስ አላርፍ ብላለች እንደ ሀማስ መድቀቋ አይቀርም እስራኤል ታግሳ ከርማለች አሁን ስትደቅ ትቀበጥራላችሁ
እናንተ ጥገኞች ነተንታኝ መሳይ
አደለም ሂዝቦላህ ሀማስም አልደቀቀም
እንኳን ሂዝቦላህ ሃማስንማ ግማሽ ፐርሰንቱን እንኳ አልነካችም ምነው ዜና አትከታተሉምደ የማደጎ ልጇ 37% ብቻ ነው ያጠፋችው እያለች እያየቃቀሰች ነበረኮ ትልቋ ሰይጣን😂 ሶ ወራሪዋ የቱን ነው የታገሰችው እንደ እብድ ውሻ ያገኘችውን እየነከሰች አንደየ ሶሪያ አኔደየ ሊባኖስ አንደየ ጋዛ😂😂 የንጹሀን ደም አሰከራትኮ ይች ወራሪ😂
አንተ ቀዳዳ ሰው ሳይሰማክ ፍሳ
ቀዳዳ
ለሁለቱም አደጋ አለው ⛔️
ቅጀተ የሆነ አስተያየት ነው በጣም ታስጠላላችሁ ለጥቅም ብላችሁ ሚዛኑን የሳተ አስተያየት ነው
መጀመሪያ ሰለ ሀገርህ አውራ
ሀገርህ ልትጠፍ ልትሰደድ ጫፍ ላይ ደርሰህ የሳይንቲሰቶቹን ሀገር ከአሸባሪ ጋር ታነፃፅራለህ