ጌታቸው ረዳና የወልቃይቱ ስብሰባ፣ የብልፅግናው ሹም ከፋኖ ስለሚደራደሩ ቡድኖች፣ የሰዓት እላፊውና የአመራሮቹ ላይ ጥቃት፣ ሚኒስቴሩ ሃሰት ያለው መረጃ| EF

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 180

  • @FikirtGebiregZihabr
    @FikirtGebiregZihabr 2 หลายเดือนก่อน +9

    ✝️⛪🕊️እግዚአብሔር ሆይ ፊትህን አዙርልን አባት ሆይ ሁሉም በአምላክ ይቻላል😢😢🕌 🤲🤲🤲

  • @mawchagebreyohannes5987
    @mawchagebreyohannes5987 2 หลายเดือนก่อน +9

    ክብርን ናፅነትን ንደቂ ኣንስትዮ ትግራይ💖

  • @MekonnenMengesha-m1l
    @MekonnenMengesha-m1l 2 หลายเดือนก่อน +11

    ፋኖ ከገዳይ ስርዓት ጋር አይደራደርም

  • @Tigist-ji5nu
    @Tigist-ji5nu 2 หลายเดือนก่อน +16

    ፋኖነት ነፃነት ከጋጋላላ ገዳይ ሰው ከሚበላ ነፃ ለመውጣት ፋኖነት ብቻ

    • @Tigist-ji5nu
      @Tigist-ji5nu 2 หลายเดือนก่อน

      @@sitotawberhanu4279 ጋጋላላ ከብብትት አህያ አማማራራ ክክልል ዘሩ በፋፋኖኖዬዬ እእየጠፋፋ ያያለለ ውውርርንንጭጭላላ ኪኪኪኪኪኪ ተቃፀሊና

    • @Tigist-ji5nu
      @Tigist-ji5nu 2 หลายเดือนก่อน

      @@sitotawberhanu4279 ጋጋላላ በፋፋኖኖ ዝርያው እየጠፋ ያለ አህህያያ ነውው ጋጋጋላላላ አህያ ከብት ኪኪኪኪኪ

  • @yohannesabebe3088
    @yohannesabebe3088 2 หลายเดือนก่อน +7

    ሰላም ለሰው ልጆች ሁሉ በአለም ዙሪያ ይሁን❤።

  • @CapitalCapital-dy3wo
    @CapitalCapital-dy3wo 2 หลายเดือนก่อน +4

    ጌታ ሆይ የአብይን አይኖችን አፍስስ እባክህ

  • @NetsanetNetsi-g7x
    @NetsanetNetsi-g7x 2 หลายเดือนก่อน +10

    ከማይጠቅም ሰላም የሚጠቅም ጦርነት ይሻላል ለሰላም ተብሎ አንገትን ማቀርቀር ለታቀደልን ለሰይጣን አምላኪነት ለመገዛት ፍቃደኛ መሆን ነው።ኢ ፎረሞች እንወዳችሁዋለን።

    • @Jhon863
      @Jhon863 2 หลายเดือนก่อน +1

      Where the hell were you during the war? Are you sure to face war in flesh and blood?

  • @ZemenuBeyna
    @ZemenuBeyna 2 หลายเดือนก่อน +6

    እረ_ እባካችሁ የመከላከያ አባላት ጆሮ ካላችሁ ንጹሀን ሰዎች በመግደል ሠላም ማምጣት አይቻልም ። ይልቁንም የበለጠ የሰዉን ልብ ያሸፍታል እንጂ።

  • @yohanishabite
    @yohanishabite 2 หลายเดือนก่อน

    ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤❤❤ባንዳ በመኖ መሪዎችና ከፋፋዮች ላይ እርምጃ ታጣቅዎች ይወሰዱ።አንድነት ብቻ

  • @tedrosWeldegbrial-eb1dy
    @tedrosWeldegbrial-eb1dy 2 หลายเดือนก่อน +5

    ብትግራይ ላይ ያለ መከፋፈል ለአብይ ልብ ልብ እየሰጠው ነው ሰለዚ በዚ ላይ ወደ ኣንድ እንዲመጡ ብትሰሩበት ጥሩ ነው ።

  • @tirhashabeshashop
    @tirhashabeshashop 2 หลายเดือนก่อน +41

    My Tigray🥺☝️

  • @BilalSeesay
    @BilalSeesay 2 หลายเดือนก่อน +29

    ድል ለፋኖ ሰራዊት

    • @CASTROSUUU
      @CASTROSUUU 2 หลายเดือนก่อน +1

      የአማራ ብልፅግናዎች ከቶ ይሄ ጉዳይ የናንተ ሳይሆን ጦርና ጦረኛ ያሰማራው የፌዴራል መንግስቱ መሆኑን አትዘንጉት እንጂ

  • @alemsani5007
    @alemsani5007 2 หลายเดือนก่อน +14

    በጎንደር በስልጤ 4:24 ለደረሰው የተፈጥሮ አደጋ ድምፅ እንሁን።

  • @MsuqureM
    @MsuqureM 2 หลายเดือนก่อน +3

    ብልፅግና ካልጠፋ በቀር መቼም ሠላም አይመጣም

  • @yonasaraya3212
    @yonasaraya3212 2 หลายเดือนก่อน +4

    ❤❤❤TDF❤TDF❤TDF❤❤❤

  • @Mekonnenbelay-rf2pf
    @Mekonnenbelay-rf2pf 2 หลายเดือนก่อน +7

    ወየውልሽ ሕፃን ልጅ የሚመራሽ ሐገር

  • @jaguarrotschild364
    @jaguarrotschild364 2 หลายเดือนก่อน +16

    Abiy ahmed must gooooo

  • @etheth5034
    @etheth5034 2 หลายเดือนก่อน +40

    TDF ❤
    TDF ❤
    TDF ❤
    ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @helenemso32
    @helenemso32 2 หลายเดือนก่อน +17

    ፍትህ ለተፈናቀሉት የተፈናቀሉት ስንት ክረምት እላያቸው ላይ አለቀ

  • @asnakewolamo8547
    @asnakewolamo8547 2 หลายเดือนก่อน +3

    ከረሀባችን ይልቅ ድምጻችንን እንዳናሰማ መከልከላችን አሳዝኖናል ።
    የኢትዮጵያ መምህራኖች

    • @SelmaBerhanu
      @SelmaBerhanu 2 หลายเดือนก่อน

      Schon traurig, 😢es tut mir l sehr leid, 😢

  • @SalahHamud
    @SalahHamud 2 หลายเดือนก่อน

    Abbey bayou thank u very much from somali region.

  • @aishasaeed3790
    @aishasaeed3790 2 หลายเดือนก่อน +18

    ድል ለፋኖ🇨🇬

  • @Fasika-jn5ym
    @Fasika-jn5ym 2 หลายเดือนก่อน +4

    ሠላም በእጃችን ናት መከላከያ ወደ ጦር ሠፈር ይግባ ይመለስ

    • @AyalewAlemu-m5y
      @AyalewAlemu-m5y 2 หลายเดือนก่อน

      ሰይመለስ በሜዳ ላይ መጨረስ አለበት።

  • @YA2O23
    @YA2O23 2 หลายเดือนก่อน +2

    Good morning Ethio forum number one!

  • @GetachewCherenet
    @GetachewCherenet 2 หลายเดือนก่อน +1

    እውነት ነው መምህራንም ሆነ ትምህርት ቤት አያስፈልጉም። ም/ም ባትማርም መኖረር ብቻ ሳይሆን ስልጣን ላይ መውጣት (መቀመጥ) ይቻላልና ምን ያደርጋሉ ከተባለኮ - - - - !

  • @SalamWoldow
    @SalamWoldow 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @azmeramidaia4345
    @azmeramidaia4345 2 หลายเดือนก่อน

    አማራ የሚባል ብሄር የለም

  • @Allamehara
    @Allamehara 2 หลายเดือนก่อน

    ባንዳናየብልፅግናተላላኪውሻይውደምአማራነትያሼንፋልድልለፋኖሠራዊይት።

  • @SelamSelam-n3s
    @SelamSelam-n3s 2 หลายเดือนก่อน

  • @EhiteWondimagegn
    @EhiteWondimagegn 2 หลายเดือนก่อน +5

    ምንአለበት ኢትዮ እነዚህ የአማራ ክልል አመራር ከማለት ብትቆጠብ እነሡኮ በአማራ ተመርጠው ሣይሆን የአቢይ ገረዶች እንጂ ።

  • @BeyanWako-gl1bo
    @BeyanWako-gl1bo 2 หลายเดือนก่อน

    Very good news

  • @GovernmenMagnitude
    @GovernmenMagnitude 2 หลายเดือนก่อน +3

    የ 1950, 1960, 1970 ምን አይነት ብሩህ ትዉልድ ነበር. ዛሬ አልቃሻ ብቻ ሆኖ ቀረ.

  • @zekariyaszeleke9016
    @zekariyaszeleke9016 2 หลายเดือนก่อน

    የማሢንጋ መቀሌ የገባበት ምክንያት በትገልፅልን ።😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮

  • @EmnetuTariku
    @EmnetuTariku 2 หลายเดือนก่อน +2

    YOU ARE GREAT

  • @bahreh.7807
    @bahreh.7807 2 หลายเดือนก่อน

    ትውልደ ኢትዮጵያዊ ❌ ከትውልደ ትግራይ ✅‼️

  • @gonderew2112
    @gonderew2112 2 หลายเดือนก่อน +8

    አንተ ካዘጋጀሀቸው ፋኖዎች ጋር እየተወያያችሁ ይሆናል

    • @DAT991
      @DAT991 2 หลายเดือนก่อน +1

      ኢትዬ ፎረም ካዘጋጀው ፋኖ ጋር ይደራደር ይሆናል እንጂ ጀግናውና ታላቁ እስክንድር ነጋ በምንም መንገድ አይደራደርም !!!

    • @mussaron-vs6wq
      @mussaron-vs6wq 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@DAT991 😂😂😂😂 አህያውን ፈርቶ ዳውላውን የሚል ምሳሌ አስታወሰኝ የምን መነጫነጭ ነው ደብተራው የቆሎ ተማሪ😂😂😂😂

  • @aziebsolomon7360
    @aziebsolomon7360 2 หลายเดือนก่อน

    Ethio Forum ❤

  • @alemsani5007
    @alemsani5007 2 หลายเดือนก่อน +9

    ብልጥግና የሚደራደረው ከራሱ ከብልጥግና ፍልፍል የሆኑ ብልጥግናዋች ነው። እቃቃ ጨዋታ። ማንም ፋኖ አይዘናጋልህም። ወጥር ፋኖዪ ጀግናዪ።

    • @mesfinabraham6412
      @mesfinabraham6412 2 หลายเดือนก่อน +1

      ጥጥጥጥ 😋 ብልጽግና ✅

    • @LiseyasSanchase-kq8xd
      @LiseyasSanchase-kq8xd 2 หลายเดือนก่อน

      ብልፅግና

    • @mesfinabraham6412
      @mesfinabraham6412 2 หลายเดือนก่อน +2

      @@LiseyasSanchase-kq8xd ብልጽግና - በኤርትራ ትግርኛ
      ብለፅግና በአማርኛና አጋምኛ
      ጥሩ አንባቢ ነህ
      ኤርትራ ውስጥ * ፀ* የሚባል ፊደል አናውቀውም የኛ ጸ ይሄ ነው ። እንማማር 🇪🇷♥️🇪🇹

    • @Rich-cq8yl
      @Rich-cq8yl 2 หลายเดือนก่อน

      @@mesfinabraham6412🙄 Baria binchacha alu

    • @mesfinabraham6412
      @mesfinabraham6412 2 หลายเดือนก่อน

      @@Rich-cq8yl አንተ በጭባጫ 🙏

  • @samrawitlisanu6396
    @samrawitlisanu6396 2 หลายเดือนก่อน +1

    🙏❤️💛

  • @ftsumbrhanberha3803
    @ftsumbrhanberha3803 2 หลายเดือนก่อน

    👍👍👍

  • @DagiAnanu-ox6rm
    @DagiAnanu-ox6rm 2 หลายเดือนก่อน +5

    ውሸት እና ብልፅግና የአንድ ሳንቲም ሁለት ገፅታዎች

  • @fbg6774
    @fbg6774 2 หลายเดือนก่อน

    ምርጡ❤❤❤

  • @SuradelTebb
    @SuradelTebb 2 หลายเดือนก่อน

    መሳይአወደሀለው

  • @ZabibaHassan-h2u
    @ZabibaHassan-h2u 2 หลายเดือนก่อน

    ሰለም ኢትዮ ፎረሞ❤❤❤❤❤

  • @zufanassefa718
    @zufanassefa718 2 หลายเดือนก่อน

  • @yohanneswoldemichael5615
    @yohanneswoldemichael5615 2 หลายเดือนก่อน

    ተገደልን ተራብን ተሰደድን እና ምን ይደረግ ? ማን እንዲሞትልን እንፈልጋለን ?

  • @atsion7214
    @atsion7214 2 หลายเดือนก่อน

    Thanks ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @jaguarrotschild364
    @jaguarrotschild364 2 หลายเดือนก่อน

    👍👍👍👍👍👍

  • @mebrahtuweldemichael5178
    @mebrahtuweldemichael5178 2 หลายเดือนก่อน

    Ethioforum media is great!!!💚💛❤💚💛❤

  • @እንድሪስአደም
    @እንድሪስአደም 2 หลายเดือนก่อน

    ክክክ አቶ አብዱ ሁሴን ይቀደዳል ፋኖን ለመከፋፈል ነው ነቅተናል ዘመደ በቅርቡ እርምጃ ይወሰደዶድበሀል ጠብቅ

  • @Samu_tube
    @Samu_tube 2 หลายเดือนก่อน

    Welcome 🎉

  • @zefengorhawaria8526
    @zefengorhawaria8526 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @MohammedSeid-f5m
    @MohammedSeid-f5m 2 หลายเดือนก่อน

    Welcome

  • @BrookBefi
    @BrookBefi 2 หลายเดือนก่อน

    Our voice ❤❤❤

  • @AddisuLema-vv4zu
    @AddisuLema-vv4zu 2 หลายเดือนก่อน

    2:53 ❤❤

  • @yoyo-jn9ec
    @yoyo-jn9ec 2 หลายเดือนก่อน

    ጌቾ ተጠልፏል መልሱት ለምትሉ !!!ለዛውም በሰፈራችን እርግብ!!! ክፈሉና እንመልሰው ። ግን ይቅርባቹ እዚሁ ቤተመንግስት ፓርክ ውስጥ ከ ፒኮክ ጋር ይጫወት

    • @aronyonas7563
      @aronyonas7563 2 หลายเดือนก่อน

      ጌታቸው ረዳ ትግራዋይ አይደለም ግንባሩ ይፈርሳል መንጨባረቅ ትግራይ አንፈቅድም

  • @kuratdavid
    @kuratdavid 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤ #1

  • @Letish190
    @Letish190 2 หลายเดือนก่อน

    Welcome Abebe.

  • @MikiBercy-cp7su
    @MikiBercy-cp7su 2 หลายเดือนก่อน

    Selam selam selam my family❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mimia7202
    @mimia7202 2 หลายเดือนก่อน +5

    ወይኔ ወገን የብልፅግና መጫወቻ ሆነ 💔💔 መከላከያ ከሆስፒታል እያዋጣ ይረሽናል አረ ምን አይነት ግፍ ጭካኔ ነው 💔💔😭😭

    • @aronyonas7563
      @aronyonas7563 2 หลายเดือนก่อน

      ጥፋ ጡት ቆራጭ ተኩላ ለማኝ ጌታቸው ረዳ ትግራዋይ አይደለም ወሎየ ተኩላ ነው የዛዲግ አብርሀ የቅርብ ቤተስብ ነው ብልፅግና እሚጫወተው በጃዊሳ እንጂ አማራ ኤርትራ የሚባል በታሪክ የለም አማራ የሚባል የዘር የሀረግ ብሄር ወይም ጎሳ እንደሌለ ታሪክ ይመስክራል እና አማራ ማለት ማንነታቸው የጠፋባቸው ብሄርብሄረስቦች ለማጥፋት የአፄዎች የፈጠራቸው የፓለቲካ አስተሳሰብ ተጠያቂዎች ናቸው ተኩላ የመጨረሻ ምእራፍህ ይዘጋል ቻ ብሎ😂

    • @debelasefere
      @debelasefere 2 หลายเดือนก่อน

      @@aronyonas7563 Tigray yemibal kilil yelem ye Eritrea gizat new

    • @yeshanewrede6520
      @yeshanewrede6520 2 หลายเดือนก่อน +1

      🐕🐕🐕🐕🐕🐕🐕🐕🐕🐕🐕​@@aronyonas7563

  • @kidistweldeselassie5080
    @kidistweldeselassie5080 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @MahderAkele
    @MahderAkele 2 หลายเดือนก่อน

    WASHO

  • @ፀሊምሓድጊ
    @ፀሊምሓድጊ 2 หลายเดือนก่อน +1

    ስታሊን ብግልፂ ዉሃቢቃል ጉጅለ ርስሓት ነጋ ምዃኑ ይነግረናሎ። ፋኖ ስታሊን ናይ ዝኾነ ትግራዋይ ፖለቲካዊ ቅዋም ፀላዕላዕ ዘብሎ፣ ምስ ዝበለየ ስርዓት ንግስና ደብረዕንክሊል ዝለግብ፣ ምስ ሻዕቢያ ሓቢረ ክቕበር ዝብልን ወራሲ ዑናን ኣባል ኔትዎርክ ጉጅለ ቆራዲድን ብምዃኑ ዝምካሕ ምሽኪናይ ኮይኑሎ።

  • @dejenweldemichael4289
    @dejenweldemichael4289 2 หลายเดือนก่อน +1

    መልካም እድል ዮውሃንስ ኣብርሀ ጀግና ትግራዋይ ‼️👌

    • @woinshetkassaye7174
      @woinshetkassaye7174 2 หลายเดือนก่อน +1

      ምን መታደል ነው ትግራዋይ መሆን። አሜሪካ ድረስ ነው ዝናችሁ። መልካም ዕድል እመኛለሁ።❤❤❤

  • @yibrahfisha9859
    @yibrahfisha9859 2 หลายเดือนก่อน

    ጀነራል ፃድቃን በአካል ጋዜጠኞች ዘንድ ቀርቦ የሚሰጠው ማብራሪያስ ምን ሊባል ነው?

  • @abineterdachew8542
    @abineterdachew8542 2 หลายเดือนก่อน +1

    South Ethiopia government not able to pay monthly salary but, its president alocate 500 million ETB to build a stadium!😢😢😢

  • @BezawitTeshome-iq4wj
    @BezawitTeshome-iq4wj 2 หลายเดือนก่อน

    ዋአ ያአ ከመንግሰት ጋር አንገት ላንገት ተያይዞ መብታቸውን ሲሟገት የነበረው የቀደመው ኢመማ በእነ ዶር ታዬ ይመራ የነበረው ከወዴት ይምጣ የትግራይ መምህራን ችግር የአዲሰ አበባ በዝምታ የወላይታው መምህራን ጩኾት የአፍሩ ጆሮ ዳባ ልበስ አረ ለምን ? አሰከምን?

  • @Marsimoy-t7q
    @Marsimoy-t7q 2 หลายเดือนก่อน

    👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤

  • @filmonbirhane1121
    @filmonbirhane1121 2 หลายเดือนก่อน

    🎉🎉🎉

  • @WondimagegnehuMechamalka
    @WondimagegnehuMechamalka 2 หลายเดือนก่อน

    ዐባይ ዙረት ትቶ ሆነ መብራት ራት፣
    ተገርቶ በዜጎች እውቀትና ትጋት፣
    ኅዳሴ ምልክት የኢትዮጵያ ፅናት።
    የዘመናት ዕዳ እንቅፋት ሮሮ፣
    ለአዲስ ዘመን ጉዞ ተሻገረ አሻግሮ።

  • @hope52052
    @hope52052 2 หลายเดือนก่อน

    Free Jone Daniel and his friends, the accusation of so called Terrorist attack is a joke of the year.

  • @yoyo-jn9ec
    @yoyo-jn9ec 2 หลายเดือนก่อน

    ኮሌራ የቤት ስሟ አተት (ኢሀደግ)።።። ከጅንጀሮ ፈንጣጣ የቤት ስሟ ቺክን ፖክስ ሆነ እንዴ።(ብልፅግና) ዘምባባና ግራዋ መሆኑ ይሆን

  • @admasualemayehu5626
    @admasualemayehu5626 2 หลายเดือนก่อน +1

    የዓለም ጨቋኙ ቡድን ህዝቡን አሰቃዬ እኮ……….

  • @JERRTUBE-k3y
    @JERRTUBE-k3y 2 หลายเดือนก่อน +1

    ቀደዳ ጠላን እዉነተኛዉ ፋኖ ከነዚህ ደነዞች ጋር ለድርድር አይቀመጥም!!

  • @احمدمحمد-م7ي7ع
    @احمدمحمد-م7ي7ع 2 หลายเดือนก่อน +2

    💪💪💪💪💪💚💛❤💪💚💛❤

  • @yoniyoyo6393
    @yoniyoyo6393 2 หลายเดือนก่อน +2

    ጌቾ The Great Leder 💯💯💯💯

    • @aronyonas7563
      @aronyonas7563 2 หลายเดือนก่อน

      ጥፋ ጡት ቆራጭ ተኩላ ለማኝ ጌታቸው ረዳ ግንባሩ ይፈርሳል ደሮ በረጅሙ ስታስራት የተፈታች ይመስላታል ስካራም ተኩላ ጌታቸው ረዳ ትግራዋይ አይደለም ወሎየ ተኩላ ነው የዛዲግ አብርሀ የቅርብ ቤተስብ ነው አማራ ኤርትራ የሚባል በታሪክ የለም አማራ የሚባል የዘር የሀረግ ብሄር ወይም ጎሳ እንደሌለ ታሪክ ይመስክራል እና አማራ ማለት ማንነታቸው የጠፋባቸው ብሄርብሄረስቦች ለማጥፋት የአፄዎች የፈጠራቸው የፓለቲካ አስተሳሰብ ተጠያቂዎች ናቸው ተኩላ የመጨረሻ ምእራፍህ ይዘጋል ምንም ታሪካዊ ማስረጃ የለህም ጦብያ መሆንህ ባህል መንነት ቃንቃ የለህም ብሄር አይደለህም ግን ከየትኛው ነህ ከ የመን ስሀራ ከ ኡማን ስሀራ ከ ሳውዲ ስሀራ ጌታቸው በጭንቅላቱ ወደ ቆሻሻ ተጥለዋል😂

  • @getasewmogess4789
    @getasewmogess4789 2 หลายเดือนก่อน

    የዝንጀሮ ፈንጣጣ እኮ በየሰፈራችን ገብቶዋል ምነው አሉ ?

  • @MohamedYimer-i4n
    @MohamedYimer-i4n 2 หลายเดือนก่อน

    Abdu husen wushetam naw.

  • @BirhanBirhan-r1k
    @BirhanBirhan-r1k 2 หลายเดือนก่อน +1

    አሸባሪው ብልፅግና መሆኑ ሁሉም የአማራ ህዝብ ያውቀዋል ደግሞም የሚረሽነው ብልፅግና መሆኑ ያስገርማል። አተላው አብይ አህመድ የግዜ ጉዳይ ነው እንጅ የአማራን ህዝብ የምታደርገው በግፍ ግድያ እና ጭፍጨፍ ከመጠየቅ አትድንም!!

  • @mogeswegahta
    @mogeswegahta 2 หลายเดือนก่อน

    Hi

  • @ZabibaHassan-h2u
    @ZabibaHassan-h2u 2 หลายเดือนก่อน +3

    VIVIia TDF TDF VIVIa TDF TDF ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MussaraFenta
    @MussaraFenta 2 หลายเดือนก่อน +1

    Amhara Fanoking❤❤💛💛💚💚💚♥💛💚🐅🐅🐅🐅👑👑♥💛💚💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @CottonBarton-x9r
    @CottonBarton-x9r หลายเดือนก่อน

    Robinson Joseph Williams Ronald Williams Sharon

  • @yasbrabibi6278
    @yasbrabibi6278 2 หลายเดือนก่อน

    እውር

  • @mulugetaenyew1387
    @mulugetaenyew1387 2 หลายเดือนก่อน

    እጅግ አሰጠሊታ ሠው

  • @NegashGmedhin
    @NegashGmedhin 2 หลายเดือนก่อน +1

    ታፍነህ ከሞሞት ፣ ታግለህ መከበር !

  • @hailshkeliau547
    @hailshkeliau547 2 หลายเดือนก่อน +11

    Tigray ጌታቸው 🎉ጌታቸውጌታቸው

    • @kokikoki8862
      @kokikoki8862 2 หลายเดือนก่อน +2

      ጌቾ 😂😂😂

    • @henokGoyitom
      @henokGoyitom 2 หลายเดือนก่อน +1

      Our President !!!

  • @mulugetaenyew1387
    @mulugetaenyew1387 2 หลายเดือนก่อน

    ያስተዳድሩ ውድቀት የሚያመለክተው ይህ ዥጀሮ የመሠለ ሠወዬ በደደብ አእምሮ በስልጣን ላይ ሲቀመጥ ነው

  • @AAbdu-zf1fh
    @AAbdu-zf1fh 2 หลายเดือนก่อน

    የአገር ሸክም የሆነው አብይ አህመድ ተነቅሎ እስካልተወገደ ድረስ የኢትዮጵያውያን መከራ ማብቂያ አይኖረውም።

  • @HusseinNasirZohra-fi5hd
    @HusseinNasirZohra-fi5hd 2 หลายเดือนก่อน

    🚶‍♂️🚶‍♀️🏃‍♂️🏃‍♀️💃🕺👯‍♂️👌👌👌

  • @mikimerte
    @mikimerte 2 หลายเดือนก่อน

    berita tikikilegna mereja new yemitakeribi

  • @NigusuYimetal
    @NigusuYimetal 2 หลายเดือนก่อน

    ትውልደ ትህነጋዊዉ ዮሃንስ ትህነግና ዴሞክራት ባላቸው ኮራብትድ ግንኙነት እንጂ ሌላ በምንም አልተመረጠም !

  • @MegnotBereh
    @MegnotBereh 2 หลายเดือนก่อน

    Yethiopia demtise

  • @gebreyesuselsa6998
    @gebreyesuselsa6998 2 หลายเดือนก่อน

    Hei

  • @BelayFiker
    @BelayFiker 2 หลายเดือนก่อน +12

    አቶ ጌታቸው የትግራይን ፓለቲካ ቆፍሮ እየቀበረው ነው......#ጌታቸው ተጠልፎል🤭🤭🤭

    • @yoyo-jn9ec
      @yoyo-jn9ec 2 หลายเดือนก่อน +1

      ለዛውም በሰፈራችን እርግብ!!! ክፈሉና እንመልሰው ። ግን ይቅርባቹ እዚሁ ቤተመንግስት ፓርክ ውስጥ ከ ፒኮክ ጋር ይጫወት

    • @aronyonas7563
      @aronyonas7563 2 หลายเดือนก่อน

      ጌታቸው ረዳ በጭንቅላቱ ወደ ቆሻሻ ተጥለዋል ይቀጥላል ግምባሩ ይፈርሳል ፋራ ኮካኮላ ደሮ በረጅሙ ስታስራት የተፈታች ይመስላታል ስካራም ተኩላ አስታ ላቢስታ

  • @soyegerado6831
    @soyegerado6831 2 หลายเดือนก่อน

    ምነው ጌታቸው ረዳ ከእናቱ ይልቅ ለአባቱ አዳላ??ወስላታ፣ምንም ላያመጣ ፣ደከመ!!!

  • @Resilience3
    @Resilience3 2 หลายเดือนก่อน

    The guy looks like that his rash is Mpox not chickenpox

  • @Abdslegn
    @Abdslegn 2 หลายเดือนก่อน +2

    አቶ እብዱ አትዋሽ ሁላችሁንም ከአብይ እስከ ታችኛው እርከን በስልጣን ያላችሁ በውሸት የተካናችሁ መሆናችሁን ከህውሀት ጋር በነበረው ጦርነት የአማራ ህዝብ ታዝቧችሗል አሁን ድመት አርጅታ አመሏን አትረሳ አንድም የፋኖ አመራር ሆነ የአማራ ህዝብ በእናንተ ውሸት አይዘናጋም እመኑ በፋኖ እና በአማራ ህዝብ ፍጹም የበላይነት ተወስዶባችሗል ተሸንፋችሗል በቃ እውነታውን ቢመርህም ተግተው ድል ለፋኖ እና ለጭቁኑ የአማራ ህዝብ የአማራ ብልጽግና ትልቁ የአማራ ህዝብ ጠላት ጠብቅ ባወራህበት አፍህ በጀግኖቹ ተይዘህ ትክክለኛውን ትናገራለህ ልክ እንደ ጓደኞችህ።

  • @SisayHluf
    @SisayHluf 2 หลายเดือนก่อน

    ወዲ ረዳ!

  • @GabbisaAhmed
    @GabbisaAhmed 2 หลายเดือนก่อน +1

    ጰለምት ወይስ ጠለምት? ቢያንስ ጸለምት ወይም ጠለምት ቢባል ከወገንተኝነት ነጻ ያደርጋል ።

    • @aronyonas7563
      @aronyonas7563 2 หลายเดือนก่อน

      እምትወድቅበት ፈልግ