የኦሮሞ ልሒቃን ኢትዮዽያን የመዋጥ ጉዞ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 324

  • @LiseyasSanchase-kq8xd
    @LiseyasSanchase-kq8xd 7 หลายเดือนก่อน +12

    ምርጥ አቀራረብና ትንታኔ። በብዙ ግምገማችን ተቀራራቢ ሣይንሣዊ ፍተሻችን ሐቅና መፍትሔ አምጪ ትምሕርት ሠጪ በመሖኑ ድንቅ ብያለሑ። ከአለም ሕዝብ ጋር በተለይም ፈጣን ተራማጆች ጋር ለመቅረብ መንደርደሪያ መንጠሪያ ጣውላ ነው። በርቱ።

  • @aradom.3489
    @aradom.3489 9 หลายเดือนก่อน +5

    This was prophetic. I appreciate the journalist who prepared this report.

  • @ሐበሻኢትዮጵያዊ
    @ሐበሻኢትዮጵያዊ 5 ปีที่แล้ว +57

    ኢትዮጵያ በሰው ስላል ተፈጠረች በሰው አጠፍም: ኢትዮጲያ የየትኛውም ፍጡር ስሪት አይደለችም የሱ የታላቁ የፈጣሪ እጅ ስራ ናት: ማንም እየተነሳ የሚገነባት ወይም የሚያፈርሳት በአሸዋ ላይ የተተከለች ሀገር አይደለችም: መሠረቷ ታላቁ ፈጣሪ ነው: ኢትዮጲያ የታላቅ እና የቅን ህዝቦች እናት ለዘላለም በሰላም በብልፅግና ከፍ በይ

    • @honey_josiana1397
      @honey_josiana1397 5 ปีที่แล้ว +2

      Wedaje yetelemedena yezemenu alubaltan mesmat selchtognal eyandando eyetenesa Ethiopia atfersm ylal which is stupid idea but the fact of the matter is that everything is created by God but all of this will vanish and Ethiopia is not an exception. Shm

    • @mohammedhussien8035
      @mohammedhussien8035 5 ปีที่แล้ว +2

      እንደማንኛውም አለም ነው የተፈጠረችው ምንትዋሻላችሁ እንደ ናዚዎች እኛነን ምርጥ ሠዎች ልትሉ ነው

    • @kebrulabiso5897
      @kebrulabiso5897 5 ปีที่แล้ว

      Woldu Habtie

    • @Metadelb13
      @Metadelb13 5 ปีที่แล้ว +3

      እንደ ትግሬዎች ጠመንጃ ሳታነሣ ቁጭ ብልህ እግዚአብሔር እግዚአብሔር ስትል ብትውል ብታድር ከሰማይ የሚመጣ የለም ። ይሔ ነው እውነታው። በወሬ የሚሆን ትእንግርት የለም ሆኖም አያውቅም ።

    • @ethiopia6721
      @ethiopia6721 ปีที่แล้ว +1

      የኦሮሞ ልሂቃን የሚጏዙት በተማሩበት ትምህርት ልክ እንደመፅሀፍ ቅዱስ ይሆናል ብለው ያምናሉ እና ህልም ያልማሉ ህልሙ ግን ስትነሳ ይጠፋል የኦሮሞ ልሂቃን ለራሳቸው ጥቅም እንጂ ለህዝባቸው ምንም አይሰሩም እሱንም እያየነው ነው የኦሮሞን ህዝብ መጠቀሚያ እና መሽሽጊያ ነው ያደሩጉት ልሂቃኑ በበታችነት በቀር ምንም አያሳቡም ስልጣኑንን ይዘው እንደተበደሉ እየዘረፉ እንዳልተዘረፉ በኢትዮጵያስም ነገዱ በባንዲራው ሲያዪት ደማቸው የሚፈላ ከነጠላ ላይ ባንዲራ እያሉ ድሀዋ ለፍታ የገዛችውን ነጥቀው የሚቀዱ ቤተክርስቲያን ገብተው ባንዲራውን ስበሰቡ ምን ያልይደሩጉት አለ ታሪክ ይፍረዳቸው ኦርቶዶክስንና ሙስሊም እምነትን ተከካባብረው የሚኖሩትን ከፋፈሉ መሪዎቻቸውን ቀየሩ በሚስሩት የማይረኩ ጉግማንጉግ ናቸው::

  • @zobleselam5695
    @zobleselam5695 5 ปีที่แล้ว +20

    ብታምኑም ባታምኑም እውነቱ ይሄ ነው። ልብ ያለው ልብ ይበል። በጣም ምርጥ ጽሑፍ ነው ።
    እናመሰግናለን ።

    • @fggfd4034
      @fggfd4034 5 ปีที่แล้ว

      Betkkl

    • @fggfd4034
      @fggfd4034 5 ปีที่แล้ว

      Wegene alnekam gena

    • @hhjbhh266
      @hhjbhh266 7 หลายเดือนก่อน

      שששש​@@fggfd4034

  • @WXY7007
    @WXY7007 9 หลายเดือนก่อน +2

    የቃኑ ጽንፋኞች ብዙ ያወራሉ

  • @tbb5294
    @tbb5294 5 ปีที่แล้ว +2

    “እኛ ቢቻ ነን ታማኝ ኢትዮጵያውዊን ና ለኢትዮጵያውዊነት እንድሁም ኦርቶዶክስ ሐይማኖት ነው የኢትዮጵያ ባለቤትነትም ታማኝነት ያለው” ከሚል ከራራ ና ሌላውን ከሀገር ባለቤትነት ኣግላይ በማድረግ ኦርቶዶክስ ሃይማኖትም ለሌላው ላይ እንድትነሳ ጠብ ጫሪ ና ጥመትን ና ጥላቻን የተሞላና የተጎነጎነ ከንቱና ክፉ እሾሃማው ትረካ ነው‼️‼️‼️

    • @mohammedhussien8035
      @mohammedhussien8035 5 ปีที่แล้ว

      ኦርቶዶክስ ብቻነው ኢትዮያዊ አሉ ወይጉድ ያስቃሉ!!ለዘህ እኮነው አግላይ የሚባሉት ቅዠታሞች ናቸው በሃይማኖት መጡ ደግሞ

  • @טטכ.ה
    @טטכ.ה 7 หลายเดือนก่อน +1

    ህዝብ የሚለው ጠፍቶ ብሄር ሲመጣ ኢትዮጵያ ከትልቅነት ወደትንሺነት አመጧት ይህነው ሊቅ የምትሉልን አለማፈር ሊቃንን አለማወቅ ነው

  • @mesekeremmamo1538
    @mesekeremmamo1538 5 ปีที่แล้ว +7

    ኢትዮጵያ ምንም አትሆንም መስሎቸዉ ነዉ ያስባሉ ፈጣሪ ያፈርስባቸዋል

  • @ab.6992
    @ab.6992 5 ปีที่แล้ว +3

    ኢትዮጵያ እስከዛሬ ከገዙዋት ነገስታት ይህ ትውልድ በድህነት ከአለም መጨረሻ ድሃ ሀገር መረከባችንን አንዘጋ ከጭፍለቃ ጋር

  • @lidacall4552
    @lidacall4552 5 ปีที่แล้ว +24

    ቢመርም እውነቱን ይሄ ነው።
    ኢትዮጵያን የመሰረተችው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሐይማኖት ናት።
    ደማችን እንደ ሊቢያ ሰማእታት ከባህር ጋር ያደባልቁት ይሆናል እንጂ ማንነታችን ሐይማኖታችንን አሳልፈን አንሰጥም ድቃቂ ሳንቲም ሊሰበስብ የተሰደደው ህዝብ ሰማእትነት አያምልጠኝ ብሎ ጓዙን ሸክፎ ሀገሩ ለመግባት ይዘጋጃል እንጂ በመናፍቃን አህዛቦች ቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ አትበላም ከምንም በላይ ወላዲት አምላክ እየጠበቀችን ነው።

    • @yaredgare8339
      @yaredgare8339 6 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 በሳቅ ጨረሳችሁን ተረት አቁሙ

  • @EshetuChabo
    @EshetuChabo 5 หลายเดือนก่อน

    እኔ ኢትዮጵያን ለቂቄ ከወጣኹ ሠላሣ ሥድሥት አመት ኾኖኛል.የመንግሥቱ መንግሥት ነዉ እንድማር የላከኝ
    ሕግ ነዉ ትምሕርቴ.የአርባምነጭ ልጅ ሥኾን የኤሊ ገብርኤልና የብርብር ማርያም አካባቢ በመኾኔ የግዕዙ ፊደል እንዳይዳጥ የጋሞኛ እንግሊዝኛ አማርኛ መዝገበ ቃላት ተዘጋጅቶ ገበያ ከወጣ ዐሥር ዓመት አልፎታል
    የሚሔድበትን የማያዉቅ መንገድ አይጠፋዉም
    የኢትዮጵያ ክርሥትና ቀዳሚነትና የአድዋ ድል የሚያንገበግባቸዉ መቼም አያረፉልንም
    ጎንደሬ ምቀኛ ነጋዴ በራሡ መዘረፍ ሣይኾን በጓደኛዉ ማምለጥ ያዝናል ይላልና መመርመር አይጎዳም
    ኢትዮጵያ ነጭ ጨለማ መንፈሥ ተዘፍቆ ሣለ የበራባት ኻገር ምድረ ማርያምምነቷን የሚነጥቀን የብሉን....
    አይዟችን በበዓሉ ግርማ ኣማርኛ
    እሸቱ ጫቦ የአርባምንጩ

  • @LiseyasSanchase-kq8xd
    @LiseyasSanchase-kq8xd 6 หลายเดือนก่อน +1

    ይባርክልን ፥ ምረጥና ሐቅ በመሖኑ፠

  • @YitbarekAyele-i3b
    @YitbarekAyele-i3b 9 หลายเดือนก่อน +1

    አፓርታይድን ከማስወገድ ባሻገር ኢትዮጵያ አትፈወስም

  • @takkeletaddese7474
    @takkeletaddese7474 9 หลายเดือนก่อน

    ይኸውልህ ወንድም! ኢትዮጵያ የልሳነ ብዙ ሀገር ናት። አማርኛ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ልሳነ ነው። የኸን የሚቃወም ካለ ፍፁም ማይም ወይንም መሃይም ነው። የኢትዮጵያዊነቱንና: የነገዳዊነቱን ግንኙነትና: አንድነት ገና አልተረዳም ሜለት ነው።

  • @እግዚአብሄርአረኛየነዉ
    @እግዚአብሄርአረኛየነዉ 5 ปีที่แล้ว +6

    ክፍወችን እግዚ አብሄር ያጥፋልን

  • @meskemela3791
    @meskemela3791 10 หลายเดือนก่อน +1

    የኦሮሞ ሊቅ ለኢትዮጵያ አያስፈልጉንም በአብይ የመሪነት ዘመን በገዛ ሀገራችን አዲስ አበባ የኦሮሞ ነው ማንም አይገባም የሚባለውን ወሬ በአብይ መሪነት ሠማን አየን የ54 ዓመት እድሜ እስክደርስ እንደዚህ አይነት መሪ አይቼም ሰምቼም አላውቅም በደርግ የ 8 ክፍል ተማሪ ነኝ እንዲህ አይነት መሪ አይቼ ሰምቼ አላውቅም ወደፊት በእድሜዬ ያየሁትን በሙሉ በመፅሀፍ ተፅፎ መሰነድ ያለበት ነው

  • @Be-ed5hh
    @Be-ed5hh 5 ปีที่แล้ว +7

    አይ እማማ ኢትዮዽያ ተረኛው ኬኛ እንዴት ያረግሽ ይሆን💚💚💛💛❤❤

    • @mohammedhussien8035
      @mohammedhussien8035 5 ปีที่แล้ว

      Biyans hulum yemikeberbat hager yadergatal endennante betesfa bicha ayanoratim tarik siyawera sayhon tarik eyeserra new yemiyasayachu eski ahun enkuan temaru

  • @temesgentekola5643
    @temesgentekola5643 5 ปีที่แล้ว +1

    ሁሉም ኦርቶዶክሳዊያን ፤በያላችሁበት በፅናት በመቆም፤ ይህንን በስዉር፤ቤተክርስቲያናችንን ፤የማዳከም እንቅስቃሴ፤ልናስቆም ፤ይገባል፡፡ “ሚስማርና ክርስቲያን፤በተመታ ቁጥር እየጠነከረ ይሄዳልና” እንዲሉ ፤ እኛም ከምንጊዜዉም በላይ ፤ይህ ኢ-ኦርቶዶክሳዊ እንቅስቃሴ፤አጠንክሮናል፡፡

  • @arangwdiashara8325
    @arangwdiashara8325 5 ปีที่แล้ว +5

    ኦሮሞን ከከፋፍላቹህ አዳክማቹ ውጤት እናገኛለን ብላቹህ ካሰባቹህ ትደክማላቹህ አትልፉ

  • @Amhara_Unity
    @Amhara_Unity 5 ปีที่แล้ว +2

    ጋዜጠኞች ማለት እንደዚህ ነው ፡ በርታልይ የኦሮሞች የራስ ምታት ነህ

    • @user345-d2k
      @user345-d2k หลายเดือนก่อน

      Kesew keteqottere !

  • @mariamiphone7875
    @mariamiphone7875 5 ปีที่แล้ว +1

    በትክክል ነው የገለፀከው የአማራ ጥላቻ በጣም አለባቸው

  • @takkeletaddese7474
    @takkeletaddese7474 9 หลายเดือนก่อน

    የቀኋሥ ስነ ሥርዓት ያለ ቀኋሥ ቢመለስ ደስ ይል ነበር። ይህን አንድ ጎበዝ በአንድ አዋጅ ሊያስተካክለው ይችል ነበር!

    • @yaredgare8339
      @yaredgare8339 6 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ነበር መቼም ተመልሶ አይመጣም

  • @YitbarekAyele-i3b
    @YitbarekAyele-i3b 9 หลายเดือนก่อน

    በሸታችን የቀጨጨ ዴሞክራሲ አመለካከትና ሁሉን ነገር በብሔር መነፅር መመልከት ነው

  • @letabedasso1195
    @letabedasso1195 6 หลายเดือนก่อน

    ሰመትክ የሆነ የኢትዮጵያ ዜጋ ዘር ከየት ተገኘ ፥ አጋው፥ ወልቀይቱ፥ ፍላሽው፥ ወሎዬው፥ ቡልጋው፥ ጎጃሜው፥ ስሜትክ ከየት የመጣ ነው? ለሁሉም ዜጋ ኢትዮጵያዊነት በቂው ነው ፥ ጽንፈኝነት ፥ አሽባሪነት፥ ሌብነት ስግብግብነት መጨረሻው ጥፋት ስለሆነ በዚህ ሀገራዊ አንድነት እሴታችን አጠናክረን እንቀጥላለን ፤ ኢትዮጵያ ታሸንፋለች ትኖራለች ትቀጥላለች ።

  • @user345-d2k
    @user345-d2k หลายเดือนก่อน

    Igziabiher indew innanten min adirgo new yefetterachihu ?indih aynet Dinkurinna yetim bikkeed hagerachin wust yellem , betam tigermallachiu betamim tasazinallachihu Miskinoch .

  • @takkeletaddese7474
    @takkeletaddese7474 6 หลายเดือนก่อน

    የብዝሐ ብሔር= የነገደ ብዙ ወይንም የልሳነ ብዙ ይባል።
    ኢትዮጵያ የምትገዛው በኢትዮጵያ መንግሥት እንጂ በአንድ ነጠላ ነገድ መንግሥት መገዛት አትችልም። ትዕቢት የተባለው : ዕውቀትን በትዕቢት ተክቶ የማየት ችሎታ ካለው አእምሮ ብቻ ነው።

  • @Be-ed5hh
    @Be-ed5hh 5 ปีที่แล้ว +2

    የወያኔን ወራሬ ግርሳወች ያብተነተነ አንድ አምላክ አዋቅል እሱ ነው

  • @letabedasso1195
    @letabedasso1195 6 หลายเดือนก่อน

    ኢትዮጵያን የሚውጥ ዘንዶ እስከሁን አልተፈጠረም፥ ስጋት ሊገባችሁ አይገም፥ እንጠንቀቅ በምንም መልኩ የኢትዮጵያን መልካምድር መቀየር አይቻልም ።

  • @טטכ.ה
    @טטכ.ה 4 หลายเดือนก่อน

    የጊዜ ጉዳይ እጅ የአማራን አፈናቅሎ ንብረቱን ወርሶ ልጆችን አግቶ በሚሊሊዮን ገዘብ ተቀብሎ እና ገሎ ደፍሮ የምትገነባ ኦረሞ ከገባቸው የማን ቤት ፈርሶ የማን ሊኖር የአውሮ መፈንጫ ይሆናል እጅ ይባል የለ

  • @beleyougebriowt2792
    @beleyougebriowt2792 5 ปีที่แล้ว +3

    What ever you talk your power is expired go with the flow love team lemma

  • @bethlehembefirdu2753
    @bethlehembefirdu2753 5 ปีที่แล้ว +1

    This is very rowng 🇺🇸

  • @gutuumosissa9609
    @gutuumosissa9609 5 ปีที่แล้ว +1

    THE ROLL OF EGYPT BEHINDE THE OROMO POLITICS

  • @GizawAlemu-oq7yi
    @GizawAlemu-oq7yi หลายเดือนก่อน

    ወንድም አለም የጋዝጥኝነት ሥነምግባርን ወይንም ደግሞ የእትዮጵያ ጨዋነትን ያፈነገጠ ዜና እየነገርከን ነው ሀገርን የሚያሻግር የሚያቀራሪብ ዜና ቢትነግረን ይሻል ነበር አንተህ ተምረህ እንዳልተማረ ማህይም ስው አትሁን ቢትናገር ባትናገር የሚለወጥ የለምና ምክንያቱም ከእውነት የራቀ በሬ ወለዴ ዜና ነውና

    • @GizawAlemu-oq7yi
      @GizawAlemu-oq7yi 3 วันที่ผ่านมา

      ይህ ጋዝጠኛ ሳይሆን ንፍጣም ደደብና ቡሽት ጋዝጠኛ ወራዳ ቀፎ ጭንቅላት የሻገተ አሰተሳሰብ ይነግረናል ከዝህ ሁሉ አንቀፀ 39 ተጠቀሙ ይለይላችሁ

  • @טטכ.ה
    @טטכ.ה 7 หลายเดือนก่อน

    ሊቅ ስትሉ አልገባኝም ሊቅ ማለት እደኔ እምነት አርቆ አሳቢ ሁሉንም አድ የሚደር ሀሣብ አፍለቂ መሰለኝ
    እደናተ አባባል የኦረሞና የቀድሞው የህዋሀት ተስፉፊ ስግብግቦችን ስማቸውን አሳምሮ ሊቅ ማለት ምን ማለት ነው
    ሊቅ መባል ከለብን የፉኖን መሪወችን ብንወስድ ኢትዮጵያ ለሁላችንም እጅ በጨቆኝነት አትኖር የሚል አመለካከት ያው ነው ሊቃን መባል ያለበት ውቤ ነኝ ከእስራኤል

  • @JojoJiji-f5e
    @JojoJiji-f5e 9 หลายเดือนก่อน

    ተበልተዋል አሁንላይ አይሰራል ፋኖ ኢትዮጵያን ብሎ ተነሳ

  • @Ayal-dt9ni
    @Ayal-dt9ni 9 หลายเดือนก่อน

    እዉነት ነዉ እዉነት ነዉ እዉነት ነወ

  • @gathwmola7361
    @gathwmola7361 11 หลายเดือนก่อน

    ዬማግስት,ጦስ,ውሳድ,መግስት,ስራ,እዬሳራ,ነው,ማንኒነው,ምትፋሊጉት,ዬኦሮሞ,ጦስ,ውሳዱ,አማራ,አይጋዛሚ,ዬላሚ,ድሮ,ዬባዳላ,,ይባቃሊ😢😢😢😢😢😢

  • @takkeletaddese7474
    @takkeletaddese7474 3 หลายเดือนก่อน

    ወንድም! የኢትዮጵያ ቾግር ቋንቋ ነው።ብዝሀ ብሔር የሚባል ነገር በኢትዮጵያ ምድር የለም። ያለው ነገደ ብዙነት ነው። ልሒቅ ሽማግሌ መለት ነው። የኦሮሞ ምሁራን ለማለት ነው።

  • @WXY7007
    @WXY7007 7 หลายเดือนก่อน

    የጭሰኘው ሥራዓት ኦሮሞም ሆና የደቡብን ሕዝብ ምን ያህል ጣበሰ ከከተሞች አርቀ እንዳገዛ የራሰን ይስለሃል ፡ፌዳራልዝም ወዳፍት ይቀጥለል።

  • @heba2076
    @heba2076 5 ปีที่แล้ว +7

    የኮሮሞ ልጅ ጠፋብኝ አፍልጉኝ እኔ ግን ወሎ ነኝ ጋሊ እሚባል ልጅ ነው

    • @fggfd4034
      @fggfd4034 5 ปีที่แล้ว +1

      Kkkkkkk ewunet new

    • @heba2076
      @heba2076 5 ปีที่แล้ว

      ወላሂ አወ ውነት ነው እኔ ወሎ ነኝ አያስቅም አለኝ የምትይው ጕደኛሽ ቢጠፍሽ እደት ትሆኛለሽ

    • @heba2076
      @heba2076 5 ปีที่แล้ว

      @@fggfd4034 ጫልቱ እም ትባል እህት አለችው ጅዳ እምትኖር እሱ ሪያድ ነበር አሁን ግን ሀገር ገብቷል በርመዳኑ

    • @arafatahmed2435
      @arafatahmed2435 2 ปีที่แล้ว

      Oromo💪💪💪💪💪5👈yeflgleshal😂wallom oromo💪new👈

  • @rahelztzion
    @rahelztzion 9 หลายเดือนก่อน

    ታድያ ይዋጡዋታ!ኢትዪጵያ የአማራ ልሂቃን ብቻ ናት ያለው ማነው?ዋናው ኢትዪጵያን አለማፈራረሳቸው ነው።

  • @Ayal-dt9ni
    @Ayal-dt9ni 9 หลายเดือนก่อน

    ትክል ትክክል ትክክል

  • @finekash561
    @finekash561 5 ปีที่แล้ว +2

    ማረኝ tplf!!

    • @wabianno1917
      @wabianno1917 5 ปีที่แล้ว

      ዉሸታም!!! እንተ የወያኔ ተከታይ ነህ፡፡ ወያኔ ቆለጥ ላይ ኮዳ ማንጠልጠል የሚችሉ ጀግኖችን?

    • @finekash561
      @finekash561 5 ปีที่แล้ว

      Isun bekele gerban teyikew doma!

  • @NATIDEBRUYNE
    @NATIDEBRUYNE 2 วันที่ผ่านมา

    ጉልቻ ጎልተው ቢያስቀምጡ ፡ስልጣናቸው ፡ጥለው ፡ይኸው ፈረጠጡ።

  • @tahirhusse8634
    @tahirhusse8634 9 หลายเดือนก่อน

    እባካችሁ ፖሎቲካ የምባል ነገር ድርቅ ውስጥ ናችው =-
    አንድ ወላዋይ ብሆንም ከሰፈራችሁ ልደቱ ብቻ ነው !!!

  • @AntenehHailu-s2t
    @AntenehHailu-s2t 4 หลายเดือนก่อน

    ኦሮሞ ከብት ማርባት እና ችግኝ ማፍላት እንጂ ህዝብን መምራት እና ሀገርን ማስተዳደር እንደማይችል እነሆ በተግባር ተፈትሾ መረጋገጡን ለትውልድ በይፋ መነገር አለበት።

  • @faraway2750
    @faraway2750 5 ปีที่แล้ว +1

    We all aware of it thanks anyways.

  • @demissiesenbetu2495
    @demissiesenbetu2495 7 หลายเดือนก่อน

    ይህን የዘረኝነት ድራማ ትተህ ሰለአንድነት ብታወራ ሁሉም ተጠቃሚ ይሆናል። የሆነ ብሔር ዝምብሎ መጥላት ወይምመውድ ማድላት የትመሰ አያደርሠንም። አትቅጠፉ ።ውሸት አያዋጣንም ።

  • @qafartriangle216
    @qafartriangle216 5 ปีที่แล้ว

    ትልቅ ስህተት ስራ ጽሃፍው ፡ስለ እስላም የቀረበ ያቃረበበት ፉጹም ስህተት ነው፡፡ ኣሁንም ኢትዮጵያ የክርስትያን ለላ ኣይሾምበትም እየተባለ እንደሆነ ግልጽ ነው።

  • @sebhatuberhe5308
    @sebhatuberhe5308 7 หลายเดือนก่อน

    I am not against any
    Etnic in Etiopia i am
    Against one etnic groups who is trying
    To dominate the
    Whole my advice is
    Don't be a paŕt of it .

  • @emamaethiopia6977
    @emamaethiopia6977 5 ปีที่แล้ว +2

    መቸም አይሳካላቸውም !!!!!!!!

  • @AbdullahiYusuf-jv1ov
    @AbdullahiYusuf-jv1ov 3 หลายเดือนก่อน

    አማራ ክልሉን እያስተዳደረ ይቀጥላል ኢትዮጵያን በጋራ እናስተዳድራለን

  • @Ayal-dt9ni
    @Ayal-dt9ni 9 หลายเดือนก่อน

    እዉነት ነዉ

  • @takkeletaddese7474
    @takkeletaddese7474 9 หลายเดือนก่อน

    ኢትዮጵያ የአማራ ሀገር ናት ቢባል: ሌላው ኢትዮጵያዊ ምን ይል ይሆን?

    • @yaredgare8339
      @yaredgare8339 6 วันที่ผ่านมา

      ምንም በአፋህ ማለት መመኘት ትችላለህ መሬት ላይ ግን ወፍ የለም

  • @aberakumbi7954
    @aberakumbi7954 9 หลายเดือนก่อน

    ያለም ኩት ደረስ ሃሳቤ ተሳካ መንፈሴም ታደሰ።

  • @habtomgebre1523
    @habtomgebre1523 7 หลายเดือนก่อน

    exactly definition we now this 6 years

  • @Ayal-dt9ni
    @Ayal-dt9ni 9 หลายเดือนก่อน +3

    እዉነት ነዉ ሀገር መ ምራት አይችሉም አየንኮ ሰዉ መገደል ብቻ ይችላሉ

    • @AbdullahiYusuf-jv1ov
      @AbdullahiYusuf-jv1ov 3 หลายเดือนก่อน

      አጼ ኃይለሥላሴ ና ኮለኔል መንግሥቱ ኃይለማርያም አማራዎች ነበሩ እንዳትሉን ብቻ

  • @sarahbay3607
    @sarahbay3607 5 ปีที่แล้ว +4

    Can any one tell me Abiy is animal or human dr?

    • @beleyougebriowt2792
      @beleyougebriowt2792 5 ปีที่แล้ว

      You are moron first be human being don't think as animal

  • @sebeleg7835
    @sebeleg7835 5 ปีที่แล้ว +1

    እፍፍፍ

  • @nemerajorgo8105
    @nemerajorgo8105 5 ปีที่แล้ว

    ይሀን ያህል ጩሀቱ ቀርቶባችሁ ለምን በየራሳችን አንኖርም ልሂቃንና ልቃቁ ቀርቶብን።

  • @Getahunmerga
    @Getahunmerga 9 หลายเดือนก่อน

    ባዶ ሌላውን በማጠልሸት ሐገርን የማፍረስ አላማ ይዛችሁ በነግብጽና ከጀርባቸው ባሉ ባንዳዎች ፈንድ የምትደረጉ ከንቱዎች ናችሁ።

  • @misertilahun9650
    @misertilahun9650 4 หลายเดือนก่อน

    አማራውን ገለው ማሳነስ ነው ሀሳባቸው

  • @nigusuretta-wf9dj
    @nigusuretta-wf9dj 10 หลายเดือนก่อน +1

    Please cool down and try to see the innocent Ethiopian. Don't bark...

  • @Wseifu1
    @Wseifu1 7 หลายเดือนก่อน

    የኦሮሞ ሊሂቃን በመለስ ዜናዊ የጫካ ትምህርት ምሩቅ ናቸዉ።

  • @Amhara_Unity
    @Amhara_Unity 5 ปีที่แล้ว

    አረረረረረረረ ተመቸሀይ ብሮ

  • @genagena8548
    @genagena8548 5 ปีที่แล้ว

    I’m allergic to these 3 Tigray, Oromo and Amahra and happy when I hear the name Ethiopia 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹

    • @genagena8548
      @genagena8548 5 ปีที่แล้ว

      Egzyabhire Ethiopian asalefo aysetem

    • @faraway2750
      @faraway2750 5 ปีที่แล้ว

      Gena Gena I agree our protector “ God” always there for us but we will never trust human.

  • @AbdullahiYusuf-jv1ov
    @AbdullahiYusuf-jv1ov 3 หลายเดือนก่อน

    አማራ ብቻ ነው ኢትዮጵያ ላይ ለስልጣን የሚታመነው ተብሏል

  • @tibebubeyene5869
    @tibebubeyene5869 4 หลายเดือนก่อน

    የእሮም ልሂቃን ኢትዯጵያን የመዋጥ ይመስልቀጥ ድብቅ ጉዞ ፤ምኝየያዘው ፈሊጥ ውሻ የላስው ሊጥ።ወይም ግመል ስርቆ እጎንብስ ብንለዉ እይሻልም ?

  • @hailunigussie4177
    @hailunigussie4177 9 หลายเดือนก่อน

    ኦረሚያ የፖለቲካ መሓን ናት፣።መቸም ቢሆን ከአሸናፊነት ተፋታለች።

  • @NATIDEBRUYNE
    @NATIDEBRUYNE 2 วันที่ผ่านมา

    ብንሄድም ፡ቶሎ ቶሎ አገርን ፡አጥፍተን ፡ነው፡

  • @nemerajorgo8105
    @nemerajorgo8105 5 ปีที่แล้ว

    ወንድሜ አሁን እያልክ ያለሄው አልተባለም ነው የምትለን።

  • @fayem8386
    @fayem8386 5 ปีที่แล้ว +1

    እስቲ ቀና በሉ ያብይ አህመድ እናት
    ንጉሥ ወይስ እርኩስ ነበር እርሶ ያሉት

  • @melkamuetafa5621
    @melkamuetafa5621 5 ปีที่แล้ว +1

    Afuufaa

  • @assefamitsiwa7960
    @assefamitsiwa7960 5 ปีที่แล้ว

    ከዋጧት ሆድ ውስጥ ለመዉጣት ገና እየተፍጨረጨረች እንጂ ማንንም ለመዋጥ የሚፈልግ ሕዝብ አይደለም።ይልቅ the reverse is true በመኪና ለማኝና ሴትኛ አዳሪ አድርጎ ጭነዉ እያመጡ ከተማን ማጥለቅለቅ እያየን አይደለም ወይ?

  • @GizawAlemu-oq7yi
    @GizawAlemu-oq7yi หลายเดือนก่อน

    ለምሣሌ ጎጃም ወይስ ጎንዱር

  • @ስምሽንለእልጅልጅእነግራለ
    @ስምሽንለእልጅልጅእነግራለ 5 ปีที่แล้ว +1

    የትኛው ሊቅ ሊቅ ማለት ሀገርን ምጥፋትነውን ወይስ ሰወችን እየገደሉ መቅበር🙄🙄

  • @አሳምነውፅጌ-ጸ7ፐ
    @አሳምነውፅጌ-ጸ7ፐ 5 ปีที่แล้ว +4

    ኦሮሞ እነበረበት ጋላነትይመለሣል ታያላችሁ

    • @wabianno1917
      @wabianno1917 5 ปีที่แล้ว +1

      ኦሮሞ ሳይማርም 10 እጅ ተማርን የሚሉትን ሁሉ ይበልጣል፡፡ ይህ ደግሞ ከፈጣሪ የተቸረዉ ድንቅ ስጦታ ነዉ፡፡ ለምሳሌ የገዳ ሥርዓት ዘመናዊ ዲሞክራሲን የሚያስንቅ ድንቅ ነዉ፡፡ ሌላዉ ግን ቅናት ይዞት ዝባዝንኬ እያወሩ በከንቱ ያላዝናሉ፡፡ ከታሪካቸዉ እንደምንመለከታቸዉ እርስ በእርሳቸዉ ሲገዳደሉና ወራዳ ስራዎችን በማከናወን ይታወቃሉ፡፡ የኦሮሞ ሕዝብ ግን ቀለም ባይማርም ዶክተርና ፕሮፌሰር ማድረግ የማይችለዉን መስራት የሚችል ድንቅ ሕዝብ ነዉ፡፡ እግዚአብሔር ይባረክ!!!
      ድል ለሰፊዉ ሕዝብ!!

    • @mohammedhussien8035
      @mohammedhussien8035 5 ปีที่แล้ว

      @@wabianno1917 እነሱ የተማሩት ሰው መናቅ እብሪት ባዶ ፉከራ ያልሠሩትን ማውራት የውሸት ታሪክ ማቀናበር እርስ በርስ ለስልጣን መገዳደል ታዲያ ከነሱ ለምን ቁምነገር ትጠብቃለህ

  • @maryamm5457
    @maryamm5457 5 ปีที่แล้ว

    Damisirachu tagorigiro iyatalaka dilahona cuhat sbazachu waaaaxuuuuut

  • @TameAsress
    @TameAsress 8 หลายเดือนก่อน

    እንደ ናፈቁ ይቀራሉ አትጠራጠር

  • @takkeletaddese7474
    @takkeletaddese7474 9 หลายเดือนก่อน

    ብዝሀ ብሔር=x
    ልሳነ ብዙ=ትክክል

  • @yamariyamasfaw8579
    @yamariyamasfaw8579 2 หลายเดือนก่อน

    Ena germi ymilagei ysawu sawu kamankati yenate amarchi wuseti ashaguliti gelafochini lamini atwukisumi bala anteana kintirei satawu amarani ymiysgadelutini atwukisumi

  • @LiseyasSanchase-kq8xd
    @LiseyasSanchase-kq8xd 7 หลายเดือนก่อน

    ሑሉም ያለውን መልካም ገፅታ ከ ማሥተዋወቅና አሥተዋፅኦ ከማድረግ ይልቅ ጉልበት አለኝና ዝተትም ቢሖን ተቀበሉና በኛ ትልም ትኖሯታላችሑ አለዚያ ትጠፋላችሑ ዕየተባለ ተረኛ ሖኖ መታየት ለመጠፋፋት ብቻ ነው። ይሕ የሊሕቃን አሠራር ሣይሖን የደደብ ጩኸት የሑዋላቀር ዕብሪተኝነት የትም አይደረሥም። የትውልድ ሐረግ ዕየተሣበ ከሖነና ከተፈተሸ አብዛኛው አመራር ላይ የነበሩ ከኦሮሞና ከትግሬ የተዋለዱ መሐል የወጡ ናቸው፣ ቶሌና ሐጎሥ አልነበረም ሥማቸው ከሖነ አሥቂኝ ነው። አፍሪካዊ ከቆዳው ጋር የተያያዘ የዕውነትም ምክንያታዊ በሖነ የማንሠራ ዕንሥሦች ናቸው ብለው የሚፈርጁን ነጮች ትክክል ናቸው ማለት ነው። አፍሪካ ውሥጥ የቀረው ባሕል ልምድ አሥተሣሠብና ቋንቋን ዘር ወይ መለያ ማድረግ የቋንቋን አመጣጥና ሠው ሠራሽነቱን በመራራቅ የሚፈጠር ታሪክን ያለመበርበር የበታችነት ሥሜትን ለማንፀባረቅ ና ለሑከት ማሥነሣት ምክንያት ካለሖነ በሥተቀር ሌላ አሣማኝ ምክንያት ማናችሑም የላችሑም። ተመራጭ የሚሖን ምንም የለንም። ዛሬ በማንኛውም መሠራጫ ከነመሣሪያቸው የአውሮፓውያን በተግባባር በልጦ ተመራጭ ሖኗል ተመራጭነቱም ከማማር ከመማረክ በሻገር በሚቀርቡ ፅሑፎች ፈላሥፋዎቻቸው የኪነት ጥበባቸው በሑሉም ጥበብ ውጤት በልጠው በከፍተኛ ትምሕርት ተቋማት በዕንግሊዘኛና በፈጠሩት የቴክኖሎጂ ውጤት ተጣቦ ዕየተጠቀምንበት ነው፣ ወደን ወይ ጠልተን ሣይሖን የኑሮ ክሤት ውጤት ሥለሖነ ዕየኮመጠጣችሑም ቢሖን ጠጧት። አሠዳቢዎች።

  • @yaredgare8339
    @yaredgare8339 6 วันที่ผ่านมา

    ከሆነ ያርግለት

  • @sarahbay3607
    @sarahbay3607 5 ปีที่แล้ว +1

    Lenegeru memirat endemaychlu melesem yil neber teregagtual

  • @honey_josiana1397
    @honey_josiana1397 5 ปีที่แล้ว +1

    Gin hizbu minekaw comment lay ? Hoho!

  • @tgtube4360
    @tgtube4360 5 ปีที่แล้ว

    Selam

  • @faraway2750
    @faraway2750 5 ปีที่แล้ว +1

    Andach yikefachew. Be Hagere manew yemiyakifegn. Ende felekugn enoralehu.

  • @SamsungGalaxy-o6m
    @SamsungGalaxy-o6m 7 หลายเดือนก่อน

    ከ4አመት በፊት ጎበዝ ተንታኝ ሴራ በዚች ምርጥ ሀገረ ይገባት ነበር ?

  • @WXY7007
    @WXY7007 9 หลายเดือนก่อน

    ሞኞች ኃለሥላሤም መንጌም ኦሮሞች ነቸው

  • @jassemalazzan4987
    @jassemalazzan4987 5 ปีที่แล้ว +3

    Kkkkወረዳአይሳከም

  • @Lucy70968
    @Lucy70968 6 หลายเดือนก่อน

    Who is elite from these?
    None of them
    They can not stand by them selves and other Ethiopians will allow them to sit on their shoulders

  • @Ayal-dt9ni
    @Ayal-dt9ni 4 หลายเดือนก่อน

    በአሪሴ

  • @alinuredin1801
    @alinuredin1801 10 หลายเดือนก่อน

    ፍዲረሊዚሚኢ ቢዘሐነት የመከለ ፐልትከሐ የሲፈሊገሊ

  • @zulfamuktar4333
    @zulfamuktar4333 5 ปีที่แล้ว +6

    Any way 95% Ethiopians we believe them God bless DR Abiy

    • @tgabebe4094
      @tgabebe4094 5 ปีที่แล้ว +2

      Yess exactly

    • @faraway2750
      @faraway2750 5 ปีที่แล้ว

      Zulfa Muktar Hahahahah You wish.

  • @abge5258
    @abge5258 17 วันที่ผ่านมา

    ኢትዮጵያ መዋጥ ያሰቡት በኦሮሞ ህዝብ በመነገድ ከነዘር ማንዘራቸው ተውጠው ይቀራሉ ኢትዮጵያ አያቅዋትም ኢትዮጵያ እነሱ የሰሩት ምድር አይዴለም ለህዝቡ የተለያየ ስያሜ ስም በመስጠት ሀገር መበታተን ይበታተንዋታል የውሸት መንገድ መጨረሻው ውድቀት ነው

  • @GenaIbsa
    @GenaIbsa 2 หลายเดือนก่อน

    Worenga ቆምጬ ምቀኛ

  • @abebe7532
    @abebe7532 4 หลายเดือนก่อน

    Yewatuwat ‼️
    120,000000 Hizb Ketegna
    Yewatuwat‼️‼️‼️‼️

  • @Tofikyesufali
    @Tofikyesufali 9 หลายเดือนก่อน

    Ye he ager ye ormome new tenkol yekrbeh ewalaker ateune wedage aleme ande nat gegema neh sebeza

  • @allmuda7960
    @allmuda7960 5 ปีที่แล้ว +10

    ኦሮሞ ሁሉም አንድ ነው ልትከፍሉ አታስቡ የአባ ገዳ ስርአት አንደነታችንን እሚይሰይ ነው ሰለዚ አትዘላብድ ወንድሜ ልምከርክ አይሳካልክም

    • @onedaygodwilljudgeonus.9247
      @onedaygodwilljudgeonus.9247 5 ปีที่แล้ว

      Wow wow wow really amazing l analysis all ethiopian orthodox especially* MAHIBEREKIDUSAN * WAKE UP ask what is going on in orthodox church.if u sleep when u wake up you will get surrounded by Muslim and protestant.done

    • @fofoabdulla2379
      @fofoabdulla2379 5 ปีที่แล้ว

      All Muda ጥንብነት መጨረሻው እርስ በርስህ ትጨራረሳለህ ታያለህ

  • @AbdullahiYusuf-jv1ov
    @AbdullahiYusuf-jv1ov 3 หลายเดือนก่อน

    ምድረገኝ የሚል ድርሰት መጣ ደግሞ