የሩታ መንግስተአብ አስረኛ አመት የጋብቻ ክብረበአል

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 270

  • @kassahuntesfaye1590
    @kassahuntesfaye1590 ปีที่แล้ว +9

    አንች በጣም ነው ሚያምርብሽ ንፁህ ልጅ ነሽ ትዳራችሁ ይባረክ❤❤❤❤❤

  • @ብሌን-ደ8ከ
    @ብሌን-ደ8ከ ปีที่แล้ว +21

    እግዚአብሔር ሰላማችሁን ያብዛው ደስ ስትሉ

  • @lidiya727
    @lidiya727 ปีที่แล้ว +20

    በራሳቸው ብር የሚፈልጉት ማድረግ መድሰት መብታቸውን ብሩን ለድሃ ስጡ የምትሉ ሰተውስ ከሆነ የት አያችሁ ሰው የሚያስደስተውን ማድረግ አይችልም በቃ???

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ ปีที่แล้ว +160

    ትዳራችሁ ዘልቆ እዚህ መድረሱ ደስ ይላል ሁለተኛ ሰርግ እየተለመደ ነው ሀገሬ በቀን አንዴ መብላት ያቃተው ስንት አለ🤔

    • @ZaidZaid-cu8ck
      @ZaidZaid-cu8ck ปีที่แล้ว +2

      በጣም

    • @ורדורד-ח3ק
      @ורדורד-ח3ק ปีที่แล้ว +7

      በትክክል ምናለ ለበጎ ቢያውሉት ገዘቡን ለምስኪን ምግበ ቢለግሱበት

    • @saronbezabhjima9008
      @saronbezabhjima9008 ปีที่แล้ว +7

      የ ልፋታቸው ውጤት ነው

    • @egziabheryimesgen1894
      @egziabheryimesgen1894 ปีที่แล้ว +13

      መብታቸዉ ነዉ የሰዉ ደስታ የማያስደስታችሁ ግን በሰላም ነዉ

    • @a.slovejesus880
      @a.slovejesus880 ปีที่แล้ว +3

      ያው እድል ነው ሰው ገንዘብ ካለው ምንም ያደርጋል ኢትዮጵያ ለምን ተፈጠርን ብለው የፈለጉትን አለመደገስ አይችሉም ተደስተው ይሞታሉ እንጅ።

  • @maqdasazizy7381
    @maqdasazizy7381 ปีที่แล้ว +66

    መበርከኩ ጥሩ አይመስለኝም ወንድ ነው የሚበረከከው

    • @MeMe-fu8ir
      @MeMe-fu8ir ปีที่แล้ว +8

      ምን ችግር አለው ባሎ የልጆቿ አባት ነው ለወንብ ብቻ ያረገው ማነው

    • @lemlem836
      @lemlem836 ปีที่แล้ว +2

      Mood aygebashim

    • @tegenawyigezaw5352
      @tegenawyigezaw5352 ปีที่แล้ว

      አንቺ ፋራ!!! ገና አንቺ የአፄዎቹ ዘመን ላይ ነው ቆመሽ የቀረሺው!!

    • @maqdasazizy7381
      @maqdasazizy7381 ปีที่แล้ว

      @@tegenawyigezaw5352 ልክ ነህ ነሽ የሆላው ከሌለ የለም የፊቱ የሴት ክብር ምን እደሆነ አለማወቅ ነው ስል ተበድሽ ነው የምትጠቀሚው ስለ ትዳር ሚስጥር መሆን ያለበትን ይናገራል ዘመናይነት አይደለም ለወንድ መበርከኝ ይህን የምትሉ ወንድ ይውለድ ሴት የባልን ስራ ትተካ ብላችሁ የምታስቡ ናችሁ ምድረ 666

    • @blentube3002
      @blentube3002 ปีที่แล้ว

      ውዶቼ ቤተሰብ አርጉኝ

  • @hannahanita1575
    @hannahanita1575 ปีที่แล้ว +12

    ዋው በጣም ደስ ይላል ጆሮዋችን ጥሩ ነገር ሰማልን, ሩታዬ አድናቂሽ ነኝ

  • @ስለሁሉምነገርድንግልወላዲ
    @ስለሁሉምነገርድንግልወላዲ ปีที่แล้ว +17

    እሰይይይይይይ ሽኮሪናታት በረከት እግዚአብሔር ወትሩ ኣብ ዝርያኹም ይኹን

    • @kidist1955
      @kidist1955 8 หลายเดือนก่อน

      ኣሜን ፫🙏

  • @ኢትዬጵያሀገሪ
    @ኢትዬጵያሀገሪ ปีที่แล้ว +1

    ሩታዬ እንኳን አደረሳቹ በጣም ነው የምታምሩት ቀሪ ዘመናቹ ይባረክ እግዚአብሔር ልጆችሽን ይባርክ እረጅም እድሜና ጤና ደሞ ጠፍተሻል እንደ ቀደመው በሚያስተምር ስራ እጠብቅሻለን ወንድማችን ለሩታ የተሳካ ስራ የንተም ድርሻ ቀላል አይደለም እና እናመሰግናለን

  • @BT-yl3qg
    @BT-yl3qg ปีที่แล้ว +37

    Guys please don't leave negative comments , no matter what they have a blessed marriage & life 😂 . God bless Ethiopia 🇪🇹

  • @ኡምኢክራም
    @ኡምኢክራም ปีที่แล้ว +23

    ማሻአላህ እኔ ካገባሁ 9 አመቴ 1ት ልጅ ብቻ ነው የወለድኩት 6 አመቷ የኔ ውድ ልጅ እደጊልኝ

    • @tsitsi8906
      @tsitsi8906 ปีที่แล้ว

      የኔ ውድ ፈጣሪ በቅርቡ ይሰጥሻል ።ልብሽ ብቻ ንፁህ ይሁን

  • @bezawittamirati5021
    @bezawittamirati5021 ปีที่แล้ว +20

    ሩትዬ በጣም ነው ምወድሽ ደግሞ አስር አመት አይደለም አዲስ ሙሹረ ነው ምትመስሉት በጣም ቀናው

  • @kkgeda3728
    @kkgeda3728 ปีที่แล้ว +60

    እግዚአብሔር ይህንን ጋብቻ ይባርክ 💖💖💖

  • @eggplayz1436
    @eggplayz1436 10 หลายเดือนก่อน

    በጣም ነው የምወድሽ የኔቆንጆ እረዥም እድሜ ከነመላው ቤተሰቦችሽ የኔቆንጆ

  • @ፍቅሪጡዑምምሰኩሉ
    @ፍቅሪጡዑምምሰኩሉ ปีที่แล้ว +30

    ሩታየ ከነ ልጆቻቹ በጣም ነው የምታምሩት እርጋታሸ ቁንጅናሸ ማራኪ ነው ፈጣሪ ከዚ በላይ አብዝቶ ይባርካቹ

  • @EM-gq9ix
    @EM-gq9ix ปีที่แล้ว +20

    ጥሩ የትዳር ምሳሌ የሚያኮራ❤❤

  • @anchishi8618
    @anchishi8618 ปีที่แล้ว +46

    እሩታ እኮ ከስራዋ ትዳሬ ይበልጥብኛል ብላ ያቅመች ጀግና ናት

    • @fekadu7017
      @fekadu7017 ปีที่แล้ว

      Mac aqomac

    • @abelteshome1395
      @abelteshome1395 ปีที่แล้ว

      Meche akomech

    • @anchishi8618
      @anchishi8618 ปีที่แล้ว +1

      @@abelteshome1395 ቅይቷል ሰዉ ለሰዉ የተኸችዉ ለዛ ነዉ አሁን ጀምራ ሊሆን ይችላል

    • @abelteshome1395
      @abelteshome1395 ปีที่แล้ว

      @@anchishi8618 አሁን ዲኤስ ቲቪ ላይ አዲስ ድራማ ላይ እየሰራች ነው ከሳምሶን ታደሰ ቤቢ ጋር

    • @anchishi8618
      @anchishi8618 ปีที่แล้ว

      @@abelteshome1395 oky silemaliketatel yehonal yalaywat

  • @sewkefuegezabehermelkam7878
    @sewkefuegezabehermelkam7878 ปีที่แล้ว +8

    ሩታዬ ጎደኟሽ ነበርኩ high school በጣም ደስ ብሎኛል እንደዚ ስላየሁሽ የኔ ቆንጆ እኔ ህይወት ጢባጢቤ ትጫወትብኛለች ጎደኛዬ አንቺ ምችት ይበልሽ ❤😘😘

    • @kidist1955
      @kidist1955 8 หลายเดือนก่อน

      ኣይዞሽ 😊ኣንድቀን ☝ጠብቂ 🙏

  • @ዚነትአረጋ
    @ዚነትአረጋ ปีที่แล้ว +1

    ስታምሩ በአላህ. አይለያችሁ

  • @shkorinabowey7958
    @shkorinabowey7958 ปีที่แล้ว +12

    Godbless your marriage ❤

  • @BH-id8px
    @BH-id8px ปีที่แล้ว +2

    የተባረከማ ዋናውን ሰርጋቸውን ለእርዳታ ሰተው ወደ አሜሪካ ተመልሰዋል ልብ ይስጠን

  • @ij7651
    @ij7651 ปีที่แล้ว

    Wow fetari ahunim chemiro destachun yabzaw❤❤

  • @canijones6575
    @canijones6575 ปีที่แล้ว +2

    ተባረኩ ግን እባካችሁ አላስፈላጊ ወጪ ከማውጣት የተቸገሩትን እርዱ!

  • @samsamsun367
    @samsamsun367 ปีที่แล้ว +9

    ደስ ይላል ሁሉም ነገር 💐💝💎

  • @ethiosenytube2138
    @ethiosenytube2138 ปีที่แล้ว +1

    እኔስ ሚያሳዝነኝ ድሃው ወንድ ነው።ሀበሻ እንደሆን እንደ ቤቱ ሳይሆን እንደ ሚያየው ካልኖረ አይመስጠውም።እና ያለው የሞላለትስ ሁለቴ አይደለም 10ጊዜ እየደገሰ ይሞሸር።ድሃው አንዴ ደግሶ አለሙን ማየት ያቃተው ምን ሊውጠው ነው ነው ጥያቄው ኧረ ወገን ሽሬ ካረረበት እርሃብተኛ ፊት ቁርጥ አይበላም ተው።😀😀

  • @ኤስላምነውሂወቴ7375
    @ኤስላምነውሂወቴ7375 ปีที่แล้ว +7

    ትዳርማለት እደዝህ ነው

  • @tayesenait
    @tayesenait ปีที่แล้ว +1

    እኔ ግን ከሁሉም ያቃተኝ ልጇ ወገቧን ይዛ ስትጨፍር አቃተኝ ልጄን መሰለችኝ አቃተኝኝኝ

  • @Dannyadisaba
    @Dannyadisaba ปีที่แล้ว +5

    ያለው ማማሩ !!!

  • @sebleasres2170
    @sebleasres2170 ปีที่แล้ว +6

    በመጀመርያ መንበርከክ ባህላችን አይደለም የአስረኛ ዓመት በዓላችሁንም ለተሰጣችሁ ዕድሜና ጤና, ለተሰጣችሁ ፍሬዎች እንዲሁም ስለወደፊቱ ኑሮአችሁ አምላካችሁን እያመሰገናችሁ ቢሆን መልካም ነበር የነገውን የሚያውቀው አንድ ፈጣሪ ነውና

  • @tarekengehailemariam6537
    @tarekengehailemariam6537 10 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ደስ የሚል ሰርግ ነው ትዳራቹን ያዘልቅላቹ የኔ ውዶች

  • @bisratamare8728
    @bisratamare8728 ปีที่แล้ว +3

    50 ye gabecha bealachuhune endetakeberu yehune

  • @terrym4116
    @terrym4116 ปีที่แล้ว

    Good congra my sis

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-መ4ሐ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-መ4ሐ ปีที่แล้ว +19

    የኔቤተሰብ 30አመታቸው ነው😏😏😏😏

  • @gedag5658
    @gedag5658 ปีที่แล้ว +15

    አይኔ ነው ወይስ ተንበርክካ ነው🙊

    • @amanuelburu429
      @amanuelburu429 ปีที่แล้ว

      ተንበርክካ ነው 🤣🤣🤣

    • @tesfamariyamlegese2158
      @tesfamariyamlegese2158 ปีที่แล้ว

      ባላችን ነው አይናችን አደለም

    • @blentube3002
      @blentube3002 ปีที่แล้ว

      😂😂ኑ ቤተሰብ አርጉኝ

  • @marthatiku1070
    @marthatiku1070 ปีที่แล้ว +4

    አሰይ ተጋደልቲ ተጋዳላይ አበልኩማ ዝዐዲ

  • @azebfisseha7665
    @azebfisseha7665 ปีที่แล้ว +2

    አግዚአብሔር አሁንም ቀሪ Emenachun አንዲህ አንዳማረባችሁ ያኑራችሁ!

  • @ሁሉአማራደሙፋኖነውበሏቸው
    @ሁሉአማራደሙፋኖነውበሏቸው ปีที่แล้ว +7

    መግማት መግማማት አለች እማማ ዝናሽ ብሩን ለምስኪን ብትሰጡት😒😒😒😒😒

  • @besemselasysemeselamawlnea471
    @besemselasysemeselamawlnea471 ปีที่แล้ว +1

    እንካን ደስ አላቹ ግንደሞ የሚያሳዝን ነገር አለ ወያኔ የጨፈጨፋቸው የደሀ ልጆች ከነቤተሰባቸው ዞር ብሎ ያያቸው የለም ተፈታቹ ሰርግ ደገሳቺ ደስ ይላል አይ ኢትዮጵያ እሲኪ ይሁን

  • @sitraa132
    @sitraa132 ปีที่แล้ว +16

    ሰት ምሰኪን እያለ ለነሱ ብትረዱ ዙጥ ዙጥ ከምትሉ

    • @rehimamohammed120
      @rehimamohammed120 ปีที่แล้ว +2

      የኢትዮ ሚሥኪን አያልቅም አባቴ ይደሠቱበት

    • @addiskassa5165
      @addiskassa5165 ปีที่แล้ว

      Ewenet new, lesu degemo eko memeret yaseflegal, lezeh eko new TH-cam busy yehonew!!! Our people want attention so much that's why, Hollywood stars who have a lot of many, they do even their weeding private, as you said Le'deha maguresu yeshal neber!!!🙏👍👊

    • @FikirFikir123
      @FikirFikir123 ปีที่แล้ว +3

      እርዳታ ሌላ በህይወትሽ መደሰት ሌላ የሰው ልጅ መደሰት አለበት እርዳታ ባደባባይ አይደለም be happy dear

    • @tegenawyigezaw5352
      @tegenawyigezaw5352 ปีที่แล้ว

      ምንው በቅናት በጣም ተንገበንገብሽ!! ኧረ የቅናትም ልክ አለው፡፡

    • @sitraa132
      @sitraa132 ปีที่แล้ว +1

      @@tegenawyigezaw5352 🤣🤣🤣ምን ያሰቀናል ደግሞ ይሄ ሰንት የሚቀናበት ሞልቶ

  • @halimadawud9080
    @halimadawud9080 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ በጣም ነው የሚያምሩት ገና አዲስ ሙሽሮች ነው የሚመስሉት አላህ ይጠብቃችሁ

  • @ZaidZaid-cu8ck
    @ZaidZaid-cu8ck ปีที่แล้ว +17

    አሁን ይሄን ምን ይሉታል እረባክችሁ እንተሳሰብ ሰው አዴ መብላት አቅቶታል እናተ አንቨርስሪ እያላችሁ ትደግሳላችሁ እግዞ

  • @adenpipino3892
    @adenpipino3892 ปีที่แล้ว +1

    ትዳር ጥሩ ነው:: እውነተኛ ትዳር ለድሃ ማሰብና ማብላት ነው በዚህ በክፉ ዘመን ምነው የተራበውን ብታስብ??

  • @nebyatw
    @nebyatw 8 หลายเดือนก่อน

    I am happy for both ❤️

  • @edenm3243
    @edenm3243 7 หลายเดือนก่อน

    ሴት አሰዳቢ ትንበረከካለች እንዴ

  • @Queen-pw8ng
    @Queen-pw8ng ปีที่แล้ว

    ወይ ኢትዮፒያ ወዴት እያሰኬዱሸ ነው ግማሹ ጥጋብ ግማሹ ርሀብተኛ ደግሞ ሁለተኛ ሰርግ በየትኛው ሀገር ነው ጉድ ነው ዘንድሮ ምናለበት የጎዳና ልጆችን የተወሰነ ብር ሰጥተሸ ራሳቸውን ቢቀይሩበት ኧር ተው አርቲሰቶች ቀዝቀዝበሉ ግንብሩከየት ነው ምታገኙት ተለፍቶም ለለትሆድ አልተገኘ አደለምሁለተኛ ሰርግ

  • @bi2418
    @bi2418 ปีที่แล้ว +3

    Congrats konjo… le 20 ametu demo Kezi yebelete enetebekalen

  • @naimaahmed3300
    @naimaahmed3300 7 หลายเดือนก่อน

    ሥንትየ።ርበእያ እናተድግ ምንሚሉትማሺቃበጥ ነው

  • @maymonamona2761
    @maymonamona2761 ปีที่แล้ว

    ያለው የትዳር አተምህረት ያከብራል የሌለው ሚበላው አንድ ዳቦ 🍞 አጥቶ ሳይበላ ፆሙን ያድራል የሚለብሰው አጥቶ በብርድ በንፋስ እየተመታ ጉዳና ላይ ያድራል 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @danayitnega1032
    @danayitnega1032 ปีที่แล้ว +2

    ዉይ ከአይን ያዉጣሽ ስታምሪ እኮ

  • @deresearedo1483
    @deresearedo1483 ปีที่แล้ว +1

    Weleduu kebeduu ahunem bellege tebarekuu 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 happy 10 year’s anniversary we wish you many more years

  • @mobilmobil4608
    @mobilmobil4608 ปีที่แล้ว

    , 10 amet menamen aynefam eza yeterubu zemedochishin erji segete hula

  • @tegistbale9574
    @tegistbale9574 ปีที่แล้ว +1

    yehuda ezeya xebekiti rekebeka ezeya haweyyyyy

  • @besemselasysemeselamawlnea471
    @besemselasysemeselamawlnea471 ปีที่แล้ว +4

    ለተቸገረ ለተራበብታበሉ ጥሩ ነበር ፅድቅም አለው ግን ደግሞ ትግሪና ከበሮ እርጅት ቢሉም አይለቁም አጎቴ እርጅት ብሎ ክበሮ ሲሰማ ብድግ ብሎ እሽም ይል ነበር እሲኪ ይሁና ሌላ ምን ይባላል ግዜ የሰጠው ምን አሉ

    • @tesfamariyamlegese2158
      @tesfamariyamlegese2158 ปีที่แล้ว

      ወደድኩት ኮሜንቱን ያጎቴ ነገር

    • @holly53
      @holly53 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/dzAOMDWPySQ/w-d-xo.html do your opinion work for all?

  • @zainabmk1224
    @zainabmk1224 ปีที่แล้ว

    ሴቶች አትበርከኩ ለሌላውም ምን እያስተማራችሁ ነው እኮ እንዴ ወግና ባህሉ ይጠበቅ

  • @leyorarayole1787
    @leyorarayole1787 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልል ንስኻ እውን ረኺብካዮ ኢኻ 🥰🥰🥰

  • @እናቴማርያም-ሠ2ወ
    @እናቴማርያም-ሠ2ወ ปีที่แล้ว +10

    በጣም ታምር አላችሁ😍😍😍😍😍

  • @saraworkneh1620
    @saraworkneh1620 ปีที่แล้ว +2

    She is the gourges one

  • @erahimasherif6363
    @erahimasherif6363 ปีที่แล้ว +3

    የተማረ ይሁን መጨረሻቹ ይመር
    ግን የአገሬ ልጆች አገራች ውሰት በቀን አንድ ጉባያ ውሃ ሳያገኙ የሚሉ እዝብ ነው ስንቹ አግቤት የሚሄትበት አቶ የሚሰቃ አኪቢቴ ተኝቶ ጠያቂ አቶ ሰውን የተራቤ ሞልቶ ሰንቱ አጥር ሰር ሞኖሪያ አርጎ ዝናብፀሐይ ሳይል ግን አገራችን ውስጥ ያልሆን ልምዶች ሲታይ ያሳዝናል የተማሩ አገሮች ሌላ ቢቀር ለስው ተርፎ አስባት በስማቾው ያሰራል እኛ እንካን ሼር ይቅርና አሰባትላይ አንዱ እጁን ዘርግቶ ሰለምነን ሰድበነው ይውም ግልምጠነው ነው የምናልው አገራችን ከአለም አንደኛ አግር ነው ያለን ግን ምን ዋጋ አለው.

  • @rahelkasahun
    @rahelkasahun ปีที่แล้ว +2

    enkuwan lezi abqachu

  • @tsyonhabtamu5859
    @tsyonhabtamu5859 ปีที่แล้ว +4

    Endeza Baloa ande junta manam eyalu keinstagram lay enkoun eskiyastefot dires challenge tedrga endezi destegna mehone yigebashal congra

  • @ሐዋሪያውየዮሐንስእያለአል
    @ሐዋሪያውየዮሐንስእያለአል 9 หลายเดือนก่อน

    እኔምለው ይሷናት እደ ተበርክካ ያረገችለት

  • @ayishaayisha1330
    @ayishaayisha1330 ปีที่แล้ว +3

    😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @segengebrehiwet372
    @segengebrehiwet372 ปีที่แล้ว

    ለዚች ቀን ያደረሳቹ ኮ እግዝኣቢሄር ነው ለምን በመዝሙር እሱን ኣታመስግኑም፡

  • @serahabeshawit364
    @serahabeshawit364 ปีที่แล้ว +2

    May God bless you kids and you marriage..happy for you... 👌🏼

    • @taz09216
      @taz09216 ปีที่แล้ว

      The guy can't enough of her lips

  • @netsiyirefu1101
    @netsiyirefu1101 ปีที่แล้ว

    ትዳር ላይ 10አመት መቆየት ጀግንነት ነዉ ግን መበርከክ ለሱ ተይለት

  • @kidist1955
    @kidist1955 8 หลายเดือนก่อน

    ኣንደኛ ነው ደስ ይላል ረጅም የትዳር ዘመን ተመኘሁላችሁ ፍፃሜው ይመር 🙏🙏🙏💖😊

  • @selamleethiopia5675
    @selamleethiopia5675 ปีที่แล้ว

    ሩታዬ በጣም ነው የምወድሽ ፣ ግን ህዝቡ በድህነት እያለቀ ያውም ለዘመኑ ትዳር ፣ ሁለት 20 ለማይቆየው፣ ትንሽ ወጪ መቀነስ ነው

  • @etsegenetegebru2323
    @etsegenetegebru2323 ปีที่แล้ว +1

    Waww betam new metamerut tebarku

  • @Oreo98
    @Oreo98 ปีที่แล้ว

    People want a wedding so bad they’re willing to do this just for an anniversary? Thiss just attention seeking

  • @ivyposn6865
    @ivyposn6865 ปีที่แล้ว

    Ewwwww why are they kissing? not our culture

  • @peacelove6150
    @peacelove6150 ปีที่แล้ว +1

    Is this in Ethiopia ?

  • @meronwolde4275
    @meronwolde4275 ปีที่แล้ว +1

    Its not really nessasary to have a second wedding in this poor country.

    • @semiragualraya1041
      @semiragualraya1041 ปีที่แล้ว +1

      Their money so they can celebrate 3rd or 4th wedding if they choose.

    • @loyalbelieve6954
      @loyalbelieve6954 ปีที่แล้ว

      Go to work! Ethiopia is not poor people like you make it poor!

  • @harimamutoin3848
    @harimamutoin3848 ปีที่แล้ว

    Guys pliz don't leave negative u ar muching

  • @suzananeb9861
    @suzananeb9861 ปีที่แล้ว +3

    አይኔ ነው ተንበርክካ ደጋግሜ አየሁት ሴት አሰዳቢ

  • @familybannas8809
    @familybannas8809 ปีที่แล้ว +1

    Beautiful ... congrats ❤🎉❤

  • @zeybaali4749
    @zeybaali4749 ปีที่แล้ว +1

    Kezihm belay tebareku ke ayne yawtachu

  • @mekdesbekele6863
    @mekdesbekele6863 ปีที่แล้ว

    Yene konjo wub eko nesh enkuwan aderesachu telant tegabeto nege lemifatut mesale nw amelak ayeleyachu ❤ ❤ ❤

  • @mekdibereket7453
    @mekdibereket7453 ปีที่แล้ว +4

    😍🥰😍😍😍🥰😍

    • @sediehussen5916
      @sediehussen5916 ปีที่แล้ว

      ይህ በኢትዮጵያ ምድር ነው

  • @zerfiemeried6394
    @zerfiemeried6394 ปีที่แล้ว +8

    Mnale Dhan Btabelu

  • @BurhanTy-k7z
    @BurhanTy-k7z ปีที่แล้ว

    እዲህነውሲደላ ለዝችአጭሪእዲሜ

  • @Newmenged
    @Newmenged ปีที่แล้ว

    ቆይ ግን በየ 10ዓመቱ ሰርግ የተጀመረው እንዴት ነው 🤭

  • @erimias5005
    @erimias5005 ปีที่แล้ว

    Please help the poor people way lose the money

  • @Mafi954
    @Mafi954 ปีที่แล้ว

    Kesew ayine fetari yetbeqachuw rutaye❤❤❤❤des bahality ❤❤

  • @henokyohannes8192
    @henokyohannes8192 ปีที่แล้ว

    Wayaee junat menden enazi sermute mute yega birr new yedam birrr

  • @zainabmk1224
    @zainabmk1224 ปีที่แล้ว

    ህይወት አልጋ ባልጋ ቢሆን ጥሩ ነበር

  • @amlakymesgen3571
    @amlakymesgen3571 ปีที่แล้ว +1

    wow bless you

  • @febenerufaelifebu8281
    @febenerufaelifebu8281 ปีที่แล้ว

    እንዴ የምን አስር ዓመት ነዉ ተሳስታችሆል

  • @henokyohannes8192
    @henokyohannes8192 ปีที่แล้ว

    Waganesh yerabal ydha ganzeb yedfasale mayet new yanchi nager tenashe enkun menden new sermtute abzshe y

  • @michaelnegasi1576
    @michaelnegasi1576 ปีที่แล้ว

    Habt mayedrgo neger yelm bahun geze yetegray sew yemebelo yelm yegermal ethiopia welet nero new yalew

  • @Fatuma122
    @Fatuma122 3 หลายเดือนก่อน

    Uuuuu

  • @bezawitendale8993
    @bezawitendale8993 ปีที่แล้ว +6

    ምድረ ቀበጥ

  • @selamleethiopia5675
    @selamleethiopia5675 ปีที่แล้ว +5

    ትዳርሽን እግዚአብሔር ይጠብቅልሽ

  • @bekelechwelde4670
    @bekelechwelde4670 ปีที่แล้ว

    Tidarachhu yetebareke yhun

  • @ደርበው
    @ደርበው ปีที่แล้ว

    ችግር በሞላበት ሀገር ይህ ሁሉ

  • @ETBeMore
    @ETBeMore ปีที่แล้ว

    Kneeling down?? Really

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 7 หลายเดือนก่อน

    እንኩዋን ደስ አላችሁ❤❤❤

  • @afranferhan9373
    @afranferhan9373 ปีที่แล้ว

    Ech ayekerebgn copy

  • @henokyohannes8192
    @henokyohannes8192 ปีที่แล้ว

    Yedame birrr new leba leba are damo fetataweche ayene awta yenante gefe lelelaew yerafe aye yegab egzbheher zafen syamerew tigern yategbal tedbkashe atbyem dame byeeee

  • @godisgood7456
    @godisgood7456 ปีที่แล้ว +3

    Rutay haftay hadarkum yebarki feryelna ❤️kulumki eyom tawitna weliom ab betki gual adeye 😄

  • @haweehawee9163
    @haweehawee9163 ปีที่แล้ว

    ምንእሚሉትሰርግነውአረተው

  • @naodgizaw1203
    @naodgizaw1203 ปีที่แล้ว

    Betam new yemitamirut yazilikilachihu yemitilu 10 kelal ayidelem