ደማቅ የነበረው የሊያ ልጅ ክርስትና

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 29

  • @ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ
    @ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ 2 หลายเดือนก่อน +13

    ሊያዬ ይደጉ ይባረኩልሽ ደስ ይላል ክርስትና በምስጋና በዝማሬ ነው ተባረኪ ሊያዬ ለሌሎች ክርስትና ላልገባቸው ጨፋሪዎች አስተማሪ ነሽ ሊያዬ ትዳርሽን ኑሮሽን መድሀኒአለም ይባርክ አሜን

  • @TastyTasty-e1b
    @TastyTasty-e1b 2 หลายเดือนก่อน +7

    ሊያየ፡የኔ፡ባለማህተብ፡እግዛቢሔር፡ያሳዳግልሽ

  • @Eldana-j5j
    @Eldana-j5j 2 หลายเดือนก่อน +3

    ሊያዬ እንኳን ደስአለሽ በጥበብ በሞገስ ያሳድግልሽ እልልልልልልልልልልል❤❤❤

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 2 หลายเดือนก่อน +2

    ሊያዬ እግዚያብሄር በሞገሱ ያሳድግልሽ ሁሌ የሚገርመኝ ነገር አለ መቅደስ ደበሳይ በእንዲህ አይነት ቦታ ላይ ለምን እንደማትገኝ ግራ ይገባኛል😮

  • @tsigebirhanu3998
    @tsigebirhanu3998 2 หลายเดือนก่อน +4

    Yebarekulesh Egziabeher bemoges yasadgelesh tebareku

  • @TirsitHabtgabral
    @TirsitHabtgabral 2 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር በሞገስና በፀጋ ያሳድግላችሁ።

  • @eveali6794
    @eveali6794 2 หลายเดือนก่อน +4

    ❤❤❤❤ አላህ ያሳድግልሽ

  • @HoneyBee16199
    @HoneyBee16199 2 หลายเดือนก่อน +4

    Enkan maryam marcheshe leyayi egzaber yasdglshe ❤

  • @angaroemebet527
    @angaroemebet527 2 หลายเดือนก่อน

    ሊያዬ እንኳን ደስ ያለሽ

  • @naimaahmed3300
    @naimaahmed3300 2 หลายเดือนก่อน

    ወዉመሸአላሕሥወዳት

  • @Hadyah-g3d
    @Hadyah-g3d 2 หลายเดือนก่อน +4

    አስፍየን አለማሥታወስ አልቺልም

  • @lijmilytube1553
    @lijmilytube1553 2 หลายเดือนก่อน +1

    ክርሰትና በኬክ ሆነ እና ምን አይነት ቪዲዬ ነው የዳቆኑ አርባ ለምን ተደባለቀ

  • @tigiesttolera1622
    @tigiesttolera1622 2 หลายเดือนก่อน +1

    መቅዲ ምነው በሰላም ነው

  • @addiseabebe-x5c
    @addiseabebe-x5c 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @addisalemmekonnen6637
    @addisalemmekonnen6637 2 หลายเดือนก่อน

    ዘማሪዋ ምንነካት

  • @MercyFanty
    @MercyFanty 2 หลายเดือนก่อน +2

    መቅደስ የት ናት?

  • @tigistyemaryamlij4003
    @tigistyemaryamlij4003 2 หลายเดือนก่อน

    መቅዲ ለምን የለችም😢

  • @Jamella-h7k
    @Jamella-h7k 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hebenhailu7924
    @hebenhailu7924 2 หลายเดือนก่อน

    ክርስትና ነው ወይስ የኬክ ቤት ምርቃት?

  • @kidistadegeh-js2vz
    @kidistadegeh-js2vz 2 หลายเดือนก่อน +1

    Mekdy min hona new keguadrjochua mehal yetefachiw

  • @AlmAlm-c8i
    @AlmAlm-c8i 2 หลายเดือนก่อน +1

    ጠላ የለም ጠጅ

  • @zuzu-p6l
    @zuzu-p6l 2 หลายเดือนก่อน

    ሁለተኛ ደገመች እንደ

  • @tgay5642
    @tgay5642 2 หลายเดือนก่อน

    ሁለተኛ ወለደች እዴ

  • @fikrcherkos772
    @fikrcherkos772 2 หลายเดือนก่อน

    ያቺ ሴጣን ጴንጤነቷን በይፋ አወጣች

    • @zedyednglij3314
      @zedyednglij3314 2 หลายเดือนก่อน

      አረ እናስተውል የትኛው እምነት ነው ማርኩ ያለው በፍቅር እንጂ የፈለገችውን ማምለክ መብት አላት ምርጫውን ለሷ እንተወው ከቻን አማኝ ነን መንፈሳዊ ነን ካልን እንፀልይላት 🙏

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 2 หลายเดือนก่อน +6

    ሊያዬ እግዚያብሄር በሞገሱ ያሳድግልሽ ሁሌ የሚገርመኝ ነገር አለ መቅደስ ደበሳይ በእንዲህ አይነት ቦታ ላይ ለምን እንደማትገኝ ግራ ይገባኛል😮

    • @aster-j6h
      @aster-j6h 2 หลายเดือนก่อน

      የለችም እዴ🎉