ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ሰላም ተመልካቾቼ እንኳን ደህና መጣችሁ ስለምታበረታቱኝ ከልብ አመሰግናለሁ ቪዲዮው ን ከወደዳችሁት ላይክ ሼር አድርጉት አዲስ የመጣችሁ የደውል ምልክቱን በመጫን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ሁላችሁንም በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ🙏🙏🙏🌸❤🌸
Watching 👌❤️
ቤቲዬ 3ቱም በጣም ቆንጆና ጤናማ አሰራር ናቸው እጆችሽ ይባረኩ ላይክ ሼር!!
በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ🙏🙏🙏🌸❤🌸
ይሄ በጣም አጄብ የሚያስብል ስራ ነው እጅሽ ብርክ ይበል ላይክ ሼር
ጥቁርዬ ከልቤ ነው የማመሰግነው 🙏🙏🙏🌸❤🌸
Bettwaye yene dink balemoya thank you for sharing😍 ሼር✅
መኒዬ እግዚአብሔር ያክብርልኝ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏🌸❤🌸
ተባረኪ
አሜን በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤️
ዋዉ እጅሽ ይባረክ አሪፍ ነገር ነው ያካፈልሽን
መቅዲዬ እግዚአብሔር ያክብርልኝ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏🌸❤🌸
ውይ ስወደው እኮ አመሰግናለሁ!!
የሺዬ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏❤🥰❤
Wow yummy betwaye loos delicious 😋 thank you for sharing 🥰🙏
ጁዲዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🙏🙏🌸❤🌸
ሰላም እህቴ እጅግ ጥሩ አሰራር ነዉ እህቴ ከምግዛት እንዲህ በቤት ዉስጥ እንደየ ፍላጎታችን ብንሰራ በጣም ጠቃሚ ነዉ ከልብ እናመስግናለን ሙያሽን ስላካፈልሽን እጅ ይባረክ እማ 😍👍👌
የመንዝወርቅዬ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏🌸❤🌸
Betiye ejig betam yemiwedewin yeselit keremela(Juljul) ena lelochunim betam kknjo argesh serteshacheeal ejish yibarek ❤
ቲቲዬ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏🙏🙏🌸❤🌸
በጣም ያምራል እኔም በጣም እወደዋለሁ አንዳንዴ እኔም እሰራዋለሁ እጅሽ ይባረክ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹👌👌👌👌👌👌
በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🙏🙏🌸❤🌸
ቤትዬ ባለሙያ እንዴት ያስጎመጃል ሁሉንም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ❤️🥰🥰👌
ሔሊናዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🙏🙏🌸❤🌸
Betam arif sra yene konjoo🥰🥰💯👌share it
መክሰብዬ የእኔ ውድ ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏🙏🙏🌸❤🌸
ቤቷዬ በጣም ቆንጆ የማያምር ጤናማ አድርገሽ ነው የሰራሽው በርችልኝ 🙏👍👌 ሼር
ዮርዲዬ እግዚአብሔር ያክብርልኝ🙏🙏🙏🌸❤🌸
እንዴት አሪፍ ነው ቤቲየ እጂሽ ይባረክ👍👍👌💯❤️❤️👏
አልማዝዬ የእኔ ውድ ከልብ ኘው የማመሰግነው 🙏🙏🙏🌸❤🌸
እንዴት ግን ጎበዝ ነሽ የምትሰሪያቸው ነገሮች በሙሉ ልዩ ናቸው እህቴ እንደእንቺ ጎበዝ እህቶችን ማበረታታትተገቢ ነው
መአዚዬ በእውነት ከልቤ ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ ስለምታበረታቺኝ ከሀገር ቤት ነው የምሰራው አበረታቱኝ የእኔ ውድ 🙏🥰❤
@@bettwascorner ያውም ከአገር ቤት ሆነሽ ነው ይህንን ሁሉ የምትሰሪው እንዲህ ቡተወደደ ኑሮ ሁላችንም አይተን ስንጨርስ like እናድርላት እንተባበርና እህታችንን እናሳድጋት subscribe አድርጉላት እባካችሁን
@@meazagebrehiwot5600 መአዚዬ ምንእንደምልሽ ቃላት ያጥረኛል እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
ቆንጆ አርገሽ ነዉ የሰራሽው እጅሽ ይባረክ
አሜን የእኔ እህት በጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏🌸❤🌸
So beautiful and delicious ❤️ thank you so much for sharing my dear friend ❤️ 👍 👍
Watching!
Watching 🥰
ዋው ቤትዬ ልዩ ነው ጤናማ አሰራር እናመሰግናለን ሼር👌🥰💕
ምሳዬ እግዚአብሔር ያክብርልኝ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏🌸❤🌸
ጎበዝ
የእኔ ውድ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏😍❤
ዋዉ በጣም ቆንጆ ነገር ነዉ ያሳየሽን ቤቲዬ እጅሽ ይባረክ ምርጥ ነዉ 👌👌😋👍
ኢምራንዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🙏🙏🌸❤🌸
ቤትዋዬ እንደተለመደው ሙያሽ በጣም ቆንጆ የሰሊጥና የኦቾሎኒ ከረሜላ አሰራር ይሄ ቀላል አይደለም ለልጆች ከመግዛት በቤታችን ማዘጋጀት ሽምብራውም በጣም ጤናማ በዚህ ክረምት ለቡና ቁርስ በርቺ ሼር
ነፂዬ እግዚአብሔር ያክብርልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🙏🙏🌸❤🌸
ቤቲዬ በጣም ቆንጆ የስናክ አሰራር ነው እናመሰግናለን 🙏 የኔ ባለሙያ 😘
ነጃትዬ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏😍❤️
Wow
የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤️
Bettwa's betam arife new amesegenalewe mar 🇪🇹❤
አስናዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🙏🙏🌸❤🌸
ዋው ቢተውየ በታም የሚያምር ቆንጆ አሰራር ነው ጎበዝ እጆችሽ ይባረኩ ጠፍቸ ነበር ስላልተመቸኝ ቀጥይበት ጎበዝ ነሽ ላይክ ሼር🌷👍❤️😍
ሉላዬ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ የእኔ መልካም እህት🙏🙏🙏🌸❤🌸
watching ❤️
ጥሩናው
በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
ቤትዬ የኔ ባለሙያ በጣም አሪፍ ጤነኛ የሆነ አስራር ነው ቁጭ ስንል እንደእስናክ መጠቀም የምንችለው ነው የተባረከ ይሁን እናመስግናለን ሼር ስላረግሽን
ፍቅርዬ በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ🙏🙏🙏🌸❤🌸
የኔ ዉድ ቤቲዬ በጣም ባለምያ እኮ ነሽ ድንቅ ነዉ በጣም ነዉ የወደድኩት ሲያምር ደግሞ ቤቲዬ አንቺን ያለ ማድነቅ ይከብዳል እጅሽ ይባረክልኝ ዉዴ 💕👌👍 ሼር
ነፂዬ የእኔ ውድ እግዚአብሔር ያክብርልኝ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏🌸❤🌸
🎉🎉🎉
የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
Watching ቤትዬ🥰
ዋዉ! ቤቷዬ የእኔ ባለሙያ እንዴት አሳምረሽ እንደሰራሽዉ አጠይቂኝ በጣም ቆንጆ አሰራር ነው ቁጭ ሰንል ለመክሰስም የምንጠቀመው ነገር ነው የሰራሽዉ እጅሽ ይባረክልኝ🙏👍👌 ላይክ ሼር
ኀብስትዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🙏🙏🌸❤🌸
በጣም አሪፍ ነው ኦቾለኒው ግን ትንሽ ፈርከስ ቢል ጥሩ ይሆናል
የእኔ ውድ በጣም አመሰግናለሁ ይቻላል እንደሱም ማድረግ 🙏😍❤
👍👍👍👍👍
በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤️
ባለሙያ ነሸ።
በጣም አሪፍ ነው
Wow looks beautiful and delicious Thank you for sharing Bettye 😍♥️👌🏾
ጄሪዬ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏🌸❤🌸
Wey gud endezi new ende yemiseraw?Thanks!
ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏😍❤️
Watching👍 👍
ሙሉ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏🌸❤🌸
ቤቶዬ በጣም ቆንጆ ልጅነቴን አሰታወሽኝ በርቺልኝ ላይክ👍👍👍👌👌👌🙏
አናፍዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🙏🙏🌸❤🌸
ቤቲዬ የድሮ ትዝታዬን አመጣሽብኝ እንዴት እንደምወደው ነበር ስላካፈልሽን እናመሰግናለን ውዴ
ሪታዬ ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏🙏🙏🌸❤🌸
የኔማር አለሽ ተጠፋፋን😍😍😘😘
ዘውድነሽ ሰላም ነው አለሁ አመሰግናለሁ በርቺ🙏🙏🙏🌸❤🌸
ለሱባኤ
Hi belomiw fanta acheto bihons betiye
የምስራችዬ ሰሓምሽ ይብዛልኝ ሳይበዛ ይሆናል በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
Jegena nesh berchi yewebet balemuya
የእኔ ውድ ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
meseraqen astaweshn
አይኒዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
እኔ ሞክሬው ደረቀብኝ ድንጋይ በይው😅😅
በጣም የምወደው ከረሜላ ነው ልጅነቴን አስታወሺኝ
ሊልዩዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🙏🙏🌸❤🌸
እህቴ፣ለብዙ፣ግዜ፣ይቁይል፣ብንስራው
ሀኒዬ በመጀመሪያ አመሰግናለሁ ይቆያል ግን በጣም ደግሞ ባታቆዬው 🙏😍❤
መልክ ሥጠኝጂ ሙያ ከጎረቢት
የእኔ ውድ ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
wow bity yene balmuya edite yamiral ejeshe yebarki ehite like shar
ቅድስትዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🙏🙏🌸❤🌸