Love this. Thank you! A healthy seed Sesam. I use the sesame to make Humus. Please show how to make Humus as for sure many will love to make it as both the Sesame and the shinbra( garbanzo bean)are healthier versions.
It's very good ,,,,as always. Thank you Melu, I really like all your cooking. Why don't you show us how to make home made cereal or corn flakes? Please...
ማልያ ካንቺ አይቼ ስርቼ ልጆቼን ሳቀምሳቸው በጣም ወደድቱ የስራሁት ስልጡን በኳኳ ቸኮሌትና በማር በአቦካዶ ዘይት ለጾም ጊዜ በጣም አርፍ ነው እጂሽ ይባረክ
❤❤❤
ሜላትዬ በጣም ቆንጆ ለየት ያለ አሰራር ነው ያሳየሽን እጅሽይባረክ 👌👌👌👍👍👍❤🙏
ማልያ በጣም ጎበዝ ለየት ያለ አስራር ስላየሁኝ አመስግናለሁ በርቺ
ሰሊጥበጣም ከምወዳቸው የቅባት እህሎች አይነት ነው ፣ ወቅቱም የፆም ወቅት ስለሆነ፣ ሰርቼ እሞክረዋለሁ ጎበዝ በተለ መስራት እንደሚቻል ስላሳየሽን እናመሰግናለን👏👏😘
ዋውው በጣም ቆንጆ አሰራር ነው ውድ እናመሰግናለን እጅሸ ይባረክ ላይክ ።
እናመሰግናለን ደስ የሚል ነው እሞክረዋለሁ
ውይ ሜሉ ያንቺ ይለያል እጅሽ ይባረክ ሁሉንም ያማከለ አሰራር በቀላል ነገር መስራት የምንችለው ነው አመሰግናለሁ
Tebareki!
Endet endemiwodsh melly .thank u for sharing.
ሜልዬ እጅሽ ይባረክ አንቼ ብዙ ነገር እያስተማርሽን ነው አድናቂሽ ነኝ
ሠላም ለእናንተ ይሁን እህታችን ሁሌም እምታመጭልን ነገሮች እጅግ ጥሩ እና ጠቃሚ ናቸዉ ኑሪልን የኔ አሥተዋይ በትእግሥት ሥለምትሠሪ በጣም ተወዳጅ ነሽ ከጥራት ጋር ፈጣሪ ይጨምርልሽ
አሜን ፋሲዬ
በጣም ቆንጆና ቀለል ያለ አሠራር ነው እናመሠግናለን
ኸአአአአኘኘሐአአአአአአአሰየሰረረየረ
Wow betam des yilal thank you
ጎበዝ ባለሞያ ነሽ
yene konjoye betam gobze nesh......esti benatish yelejoch Misa yemnkaterewn asayin
ፊሎዬ ውዴ በጣም ብዙ እኮ ነው ያለው ለምሳ እቃ የሚሆን ምግብ እኔም እሰራለው አንቺም ግን ወደኅላ ያሉ ቪዲዮችን እይ ለምሳሌ የዛሬው ሰሊጥ ከበርበሬው በቀር 4 ሰአት ላይ(ስናክ) ለሚበሉት ይሆናል
i love your videos! so simple and creative
ሜሊ እጅሽ ይባረክ ብዙ ጊዜ የምትሰሪያቸውን ምግቦች በጣም ነው የምወድልሽ ሜሊ ይህ መፍጫ አገራችን አይገኝም
በማንኛውም በሚያደቅ መፍጫ መጠቀም ትችያለሽ ፍሬ
እናመሰግናለን እጅሸ ይባረክ
Betam gobezi melu betam 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍 yansshal
thank you mily yene konjo lekurs mirt new emokirwalehu👌❤
አቤት ሞያ አንቺን የወለዱ እናት የሚደነቁ ናቸው እናመሠግናለን ሜሊዬ
አመሰግናለሁ የኔ ባለሙያ
እጅሽ ይባረክ አችን አይነት ዩቱበሮች ይብዙልን።
በጣም ነው ሚጣፍጥ ሰሊጥ እግዚአብሔር ይስጥልን ሜሊዬ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ👏👏👏
incredible thank you sis,
Ejesh yebarek wede ye lewz asayen
Ejig betam gobez yene konjo, enamesegnalen👏👏👏
የኔ እህት በጣም ጎበዝ ነሽ እወድሻለሁ አከብርሻለሁ እድሜ ከጤና ጋር ተመኝቼልሻለሁ።
አሜን አዱ
Ejesh yibarek Fetari yibarkesh. 💚💛❤️🌸
አሜን ብሩክቲ
Masha allah new 🙏 berchi melly betame harife new 🙏 ejshen lwerke new ymibalewe 😅🤣
ዋውውው የሴ ቁጮ ባለሙያ
Enamasagnilen yana konjo ya Cocoa Powder Eni Ba Barbere Sarechaw Betam Aref Naw
ሜሉ ባለሙያ እጆችሽ ይባረኩ
ሚሊየ እግዚአብሔር ይባርክሽ እሰራዋለሁ አድንቂሽ ነኝ
እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ
አሜን የኔ ውድ
እጅሽ ይባረክ
Gobez yena konjo.
በጣም ነው ደስ የሚለው በባህላችን በበርበሬ እሞክረዋለሁ ቅመም ነገር ነሽ
እናመሰግናለን
Melly you're fantastic I Love the way you present everything!! I follow you a lot very creative. Well done 👍
እጅ ይባረክ።
Your food gone to another level. Gobeze! Bravo!
ተባረኪልን
ኢትዮጵያ የሚያስፈልጋት እንዳንቺ ሺህ ነውና በሂደት በትልቁ እንጠብቅሻለን እናመሰግናለን አሁንም ይበልጥ በርቺ።
አመሰግናለው መሲዬ
Thank you 🙏🏻 l like your machine to
ቃል የለኝም My Top 10
በጣም ቆንጆ እሰራር ነው Thanks for sharing! መፍጫው ከየት ገዛሽው በጣም ለየት ያለ ነው አሪፍ ነው
ተቤረኪ
ምርጧ ሼፍ 👌
Love this. Thank you!
A healthy seed Sesam. I use the sesame to make Humus. Please show how to make Humus as for sure many will love to make it as both the Sesame and the shinbra( garbanzo bean)are healthier versions.
የኔምርጥ ሴት እጅሽይባረክ
አሜን እህቴ
Thanks dear
ምርጥ! በቅርቡ እሞክረዋለሁ አመሰግናለሁ ።
ተባረኪ
ጎበዝ
Wawww maluya mrakan asmetashew
Moya eko anchi ga eske tig new ❤
ባርዬ የኔ ጎበዝ...በርችልኝ ....አንደኛ ነሽ ...ጣል ከምታደርጊው ቀልዶችሽ ጋር!!!
Just wow mellye!❤🙏
Thank you dear
Hule tasgrmignalsh ejesh yebarek
አሜን ሊዲያ
ጎበዝ ጥርት ያለ መልዕክት በኦቾለኒ መስራት የሚቻል ከሆነ ብታሳይን ጥሩ ነው
አዎ ይቻላል
ሜሉ አንደኛ ባለሙያ ነሽ እምትሰሪያቸው ምግቦችሽ ሁሉ ይመቹኛል ያስደምሙኛል በርቺ ማማዬ ካንቺ ብዙ ነገር እየተማርን ነው በተልባስ መስሪት አይቻልም ወይ
Endew min largesh yene balemuya 👌👌👌👌🌹🌹🌹😘😘😘
baxami konjo naw!!!
እጅሽ ይባረክ ሜሊዬ❤❤❤❤❤
አሜን ኢክሩ
ድርንንንን ተመችቶኛል ሜሉዬ የኔ ውድ
የሰፈራችን ቌንቌ ነው ውዴ
Woowoo Barchi
Yeminafekew ye melat kushena 😘😘
Thank you
Wowwwwww በጣም ቆንጆ ነው ጎበዝ 👍 በርቺ ❤️🙏
የኔውድ ስዎድሺ አጠይቂኝ አድቀን የሺሮ ምጥን አሳይን የኔእህት
የኔ ባለሙያ እረ ይመችሽ
Bemn aynet machine enfchew lesles blo endifech endilm?
እኔ ተሽሎ ያገኘሁት በቤቴ የቡናውን ነው
💖💖💖💖💖hulem you are the best
አመሰግናለው ኪዊንሻ
Gobez betam new yemiyadeniksh
አመሰግናለው ሶሎሜ
Gobez thanks
I am watching you my dear
አመሰግናለው ውዴ
Am watching too
I can only imagine the yumminess in that toast ❤️
የእኔ ባለሙያ የምትገርሚ እኮ ነሽ ሁሌ አዲስ ተባረኪልኝ ከእነ ቤተሰብሽ
አሜን ናኒዬ
በጣምም ጥሩ ስራ ነው
መፍጫሺን ከየት ነዉ የጠለብሺዉ
ሀንዬ ምኖረው ግሪክ ነው እና በአቅራቢያዬ ካለ የእቃ መሸጫ ሱቅ ነው
@@Mellyspicetv መልካም የኔ ዉድ ሰላምሽ ይብዛልኝ
Melly mechem melega gobez nesh yehema yeseral.
አያልቅብሽ ፣በርች!!
melye tekur salit nebaregn esu ayhom.
ሜልየ ሽልማት ይገባሻል🍀🌼🌹❤️
አመሰግናለው የኔ ውድ
It's very good ,,,,as always. Thank you Melu, I really like all your cooking. Why don't you show us how to make home made cereal or corn flakes? Please...
አመሰግናለው እሌኒ ባህልላዊውን አሳይቻለው ጋንቤላ የሚሰራውን ዋልዋል ይባላል
tv etopaian
ታውቂያለሽ ግን አንደኛ እንደሆንሽ ?ባገኘሁሽና ይሄንን እጅ ..........//
በነገራችን ላይ በተልባ ሽሮ ሰርተሽ ያሳየሽውን ሰርቼው በጣም ነው የሚጣፍጠው አመሰግናለሁ😘😘😘
ግን አያማታም ምች
በረብኘ ምን ድ ነው የምበላው ሰሊጥ
👍
😘😘😘
እህቴ ደህናነሽልኝ ???
አለውልሽ ጸጋዬ
ሠላም ለዚህ ቤት እንደማመር ውዶች
❤️
Yebuna meficha yihen madreg yichilal ende
❤🌲👌
ሚልዬ መፍጫውን ኪት ነው የገዛሺው
ኦን ላይንም አለ እኔ ግን ግሪክ ነው የምኖረው እና ከኮቾፓሎ ነው የገዛውት
ewineteshin naw lejochen becha naber yemabelaw ahun naw tez yalegn meblat endnbrebegn!
አዎ ብዙ ሰው አያስተውለውም እኛ ጤናችንን ካልጠበቅን ለምንሳሳላቸው ልጆቻችንም ላንበቃም እንችላለን
እንደዚህ ተሰርቶ ስንት ቀን ይቆያል
ከታሸገ በደንብ ይቆያል ሳይታሸግ ግን ወር ወይም ከዛ በላይ ይቆያል። ውሀ ነገር ስለሌለው ችግር የለውም
Meluye ebakish melshlgn serchew edachi past alhonelgnm duket neger yehonew olive oil neber yetetekemkut 1 spoon olive oil chemre limokrew ende
ኒናዬ ከማሽንሽ ይሆናል በደንብ የማይፈጭ ከሆነ ዘይት ጨምረሽ ፍጪው
@@Mellyspicetv amesegnalew yene melkam min yahil eyeredashgn edehone atawkim amesegnalew betam
Good job sister ❤️❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍❤️🩹🌹
ከሰለጡ ጋር ለውዝ ጨምሬ ብፈጭስ
ትችያለሽ