Enine eresu eyeshetetege new yeni wud ledegema tenesa teche yeni wud bete asekeneshige eni mene eyesebehu meseleshi edelite yehunele beye nebere yemere teleyeleshi kelete yelege yemere geremi new
Good job on the video to make tela thank you! but too much Maletnew,maletnew, maletnew, maletnew, maletnew, please don’t say maletnew on every sentence it is distracting the video.
ውድ ተመልካቼቼ ለምትስጡኝ ሀሳብ አስተያዬት ከልብ አመስግናለሁ አብሮነታችሁ አይለየኝ በጣም ቆንጆ ጠላ ነው ሞክሩት በጣም ቀላልም ነው ከወድዳችሁት ላይክ ሽር ስብስክራይብ ማድርግ እዳትረሱ ውድ ቤተስቦቼ ከልብ አመስግናለሁ
ሰላም ለዚህ ቤት ዋው በጣም ቆጆ ነው ጠላ ብሎ ዝም ነው
ሰላም ለሁላችንምአመሰግናለሁ የኔ ውድ
ሠላም ስንዴ እንኳን በሠላም መጣሽልን ጠላ ዋው እናመሰግናለን
መስትዬ የኔ ውድ አንቺም እንኮን ደህና ጠብቅሽኝ
በስንት ቀን ይደርሳል ማለት ነው እጅሽ ይባረክ በጣም ያምራል
Amen amen amen ekone aberu aderesene
Amen
❤❤❤❤❤❤
የኔ ባለ ማህተብ🥰🥰
የኔ ባለሙያ
ማር ለጠላ ይሆናል እንዴ? የኔ ጥያቄ ጠላ መጣፈጥ እንደሌለበት አውቃለሁ ። ሳስበው የጠቆረ ጠጅ ቢባል ምን ይመስልሻል ።ማር ከገባ ፣ ፔፖሲ ከገባ ፣ቴምሩ ጣፋጭ ነው ስለዚህ ጠላ ልንለው እንችላለን ወይስ የጠቆረ ጠጅ፣ አልያም ጠላ መሳይ ጠጅ ? ስላልገባኝ ነው።
Wowww telawu simr
Yana konjo ejishe yebarek
ኧረ የኔ እናት ገና ዛሬ ያሁት, የተምሩ መጠን እና የቶስቱ መጠኑ በምን ያህል ውሃ ብትፅፊሊኝ❤
አመሰገናለሁ🙏
ጎበዝዝዝዝዝ አልተንዣዣም❤❤❤
በርቺ ቆይ ሞክሬ እቀምሰዋለሁ🥰🥰🥰
ቅመሽው ውዴ ግን ስትጠጪ እዳታበዥ ራስ ቅው ነው የሚድርገው
የሚያሰክር ጌሾ እንጅ ብቅል አያሰክርም
ወይኔ ታየኝ እኮ ይህን ጠላ ጠጥቼ ስሽቀረቅር
ጥሩ ነው እንቅልፍ ይውስድሻል kkkk
እህቴ አሚያሠክረው ጌሾ ነው ኢትዮጵያ
❤❤❤❤❤❤❤❤ጎበዝበርች
ጉበዝ ለኔ ትንሽ ብትልኪልኝ
ነይልኝ ፍቅር ካለ ለብዙ ይበቃል
ሀይ sindy ኢሄንን ኮመንት ሳታዪ አለመስከርሽ ደስ ብሎኛል🖐
የቴምር ጠጅ? መቅመስ አማረኝ
Kkkkkk ካልበዛ አያስክርም
ዳቦ ያልሺው የስዴ ነው ?
Wesky bechemrbet chgir alew ?
ዳቦ የምትይው ቂጣውን ነው ? የምን ዱቄት ነው? እንዴት ኡድርገሽ ጋገርሽው ? ገልፀሽ አሳይን
ዳቦ እሄ ሚሸጠው ነው ማር አረብ አገር ከሆንሽ ደሞ ነጩ ቱስት ሚሉት ተጠቀሚ
Enine eresu eyeshetetege new yeni wud ledegema tenesa teche yeni wud bete asekeneshige eni mene eyesebehu meseleshi edelite yehunele beye nebere yemere teleyeleshi kelete yelege yemere geremi new
የውርድዬ ከሽተትሽ አይቀር አንድ ሁለት በይበት kkkk ዳቦው እደተመሩ ስለማይታሽ ምንም እንደ ሊጥ አይሆንም
Good job on the video to make tela thank you!
but too much Maletnew,maletnew, maletnew, maletnew, maletnew, please don’t say maletnew on every sentence it is distracting the video.
ቢድወዉን አጠር ብታረጊዉ ይመረጣል
Yeenekonjo betamyamral
Awo betem teru new sekore megegem ayemetewem yebelele ..kkkk mate mata ade hulute eyelu kute belo madere new achenam yegeba tedele eko
ምን ላድርግ ብለሽ ነው የጠላ ናፍቆት ይዞ ሊድፍኝ ሲድርስ እንደዚህ እየስሩ መቅመስ ነው እንጂ