ዳኒን ልብሴን አሳጠብኩት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ส.ค. 2024

ความคิดเห็น • 537

  • @daniroyal9689
    @daniroyal9689 2 ปีที่แล้ว +360

    ቀንሽን ጠብቂ 🙌

    • @Teddy6596
      @Teddy6596  2 ปีที่แล้ว +25

      Huhu

    • @samirasamira2470
      @samirasamira2470 2 ปีที่แล้ว +54

      እኔ ግን ሐይልዬን ፕራክ አድርጉት ሁለታችሁ ተመካክራችሁ ያመቱ ምርጥ አሽቃባጭ ብየው አለሁ

    • @famisha8283
      @famisha8283 2 ปีที่แล้ว +2

      አጓጓችሁን እኮ እረ ዛቻችሁና ፕራንካችሁ ይቅር ደግሞ ደስ ይላል ግራ አጋባችሁን እኮ 😀😀😀😀😀

    • @mxm8116
      @mxm8116 2 ปีที่แล้ว +1

      Ene germ milagne ye liju mashkabxe

    • @smegnsh
      @smegnsh 2 ปีที่แล้ว +6

      @@Teddy6596 በናታችሁ ሃይልየን ፕራንክ አድርጉልን😁ዳኒ በጣም ነው ያሳዘንከን ፅጌ ቀንሽን ጠብቂ😁

  • @UserUser-vo1js
    @UserUser-vo1js 2 ปีที่แล้ว +118

    ሀይሌ በራሱ ይቱብ ይምጣ የምትሉት በጣም ነው ደስ የምለው ምርጥ ጓደኛ ነህ

  • @user-to9ft8is6t
    @user-to9ft8is6t 2 ปีที่แล้ว +14

    ፀጌ በጣም ነው ያመረብሽ ዳኒ ቅቤ ከተቀባሽ በኋላ በጣም አስታዋይ ልጅ ነው ዳኒ

  • @user-in3ow6sf4p
    @user-in3ow6sf4p 2 ปีที่แล้ว +92

    ሀይሌ ግን ቀንክን ጠብቅ ጉድ ነው እሚሰሩህ ለሁለት ለማየት ጓጓዉ ፅጌና ዳኒ የት ናችሁ ምርጥ ፕራንክ ለሀይሌ

  • @zeharazehara2939
    @zeharazehara2939 2 ปีที่แล้ว +40

    ፅግዬ የኔ ቀውስ ስወድሽ 😍😍ዳኒ ደሞ ቶሎ ታኮርፋለህ😂😂ሀይልዬ አንድ ቀን ይሰሩልሀል ታይቶኛል እንደዚህ አዝናኝ ፕራንክ ደስ ይላል 😍😍የበፊቱ ያቀያይም ነበር በተረፈ ውድድድ ሶስትሽንም😍😍

  • @kanjukanju5738
    @kanjukanju5738 2 ปีที่แล้ว +5

    አይ ጽጌ አለቀልሽ ወይ ዋዛ ዳኒ🤣🤣🤣🤣🤣 ሀይሌ ስወድህ ዳኒ እና ጽጌ በማርያም ተጋቡ ሁሌም ታምራላችሁ❤❤❤❤❤

  • @user-xm4qv9hm4w
    @user-xm4qv9hm4w 2 ปีที่แล้ว +26

    ዘመናዊ አሽቃባጭ ሀይልየ ሁላችንም ውድድድ ስላማችሁ ይብዛ

    • @tubemelat
      @tubemelat 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ የኔ ቅን

    • @mqdesmeqdes4229
      @mqdesmeqdes4229 2 ปีที่แล้ว

      Wena dani asazenkegn mereyamen tegeya abezashew ewnet asekayeshew eko lenegeru esom befeker eyegodash new

  • @user-zs1ef6jv3e
    @user-zs1ef6jv3e 2 ปีที่แล้ว +14

    ዳኒ እና ፅጉዬ ይብቃችሁ ሁለታችሁ ተስማምታችሁ ሀይልዬን ምርጥ ፕራንክ ስሩልን ፕሊስስስ

  • @user-oj5np4ny4g
    @user-oj5np4ny4g 2 ปีที่แล้ว +40

    ፅግዬ ፍቅራችሁ
    ጭቅጭቃችሁ
    ፈገግታችሁ
    መግባባታችሁ
    ሁሉም ጥሩ ነው ግን እንዳትሰለቻቹ
    የከፋ ቀን እንዳይመጣ ቀልድ ሲበዛ
    ንዴትን ይወልዳል ንዴት ደሞ በቀለኛ
    እና ብቸኛ ያረጋል እራሳችሁን እየጠበቃችሁ ብትቃለዱ ጥሩ ነው ምክንያቱም ቀን
    ሲጥል ፈራጁ ብዙ ነው በተረፈ በርቱ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ💚💛❤️🥰
    ግን አንድ ነገር ለመተው ብትችሉ ደስ
    ይለኛል ሁላችሁም እመብረሃን የምንጠራው በሃዘን በደስታ ግዜ ነው እንደው ለጣመው ለላመው ሁሉ ልክ ባልሆነ ቦታ ኪዳንምህረትን እግዚአብሔርን እያልን መማላችን ልክ አይደለም ስለ እውነት በእምነታችሁ
    ያላችሁን መተማመን እደሰትበታለሁ ግን በማይሆን ቦታ ለቀልድ ብለን ባንማማል
    ጥሩ ነው ከይቅርታ ጋር ፅግዬ ኮሜንት ካነበብሽ የምር አስቡበት እንዲሁም አንዳዴ አለባበስሽ ክርስትናሽን አይወክልም ውዴ ብታስተካክይ ደስ ይለኛል እኔ እንደተመልካች። አውቃለሁ ልጅነት ወጣትነት አለ ቢሆንም ግን ትንሽ ተዛነፈ አለባበስ አይብሻለሁ ሴት ልጅ ደሞ ጣሟ እንደሙዝ እንደ ብርቱኳን ስትሸፈን ጥሩነቱ ጌታችን መዳኒታችን ኢየሡሥ ክርስቶስ እመብረሃንን እናቱ ድንግል ማርያምን በዛዊት አለምን እመ ብዙሃንን የዘረ ያቆብን እመቤት
    የወደዳደት ያደረባት ከስጋዋ ስጋ ከነፍሷ ነፍስን
    ሊነሳ ያከበራት የብስራት ዜናም የተነገራት👏
    አንዱ መወደጇዋ ልብሷም እንደሆነ ይነገራል አንቺ ደግሞ እንደምትውጃት ከአፍሽ አትለይም አንድ ቪዲኦላይ ስንቴ ትጠሪያታለሽ ስለዚህ
    ብዬ ነው ሃሳቤን መግለፄ የሚዲያ ሰው እንደመሆናችሁ ተፀኖ እንደመፍጠራችሁ አንዳድ አስተያየቶችን ንቆ ከማለፍ
    ካልጎዷችሁ ለመተው ብትሞክሩ
    መልካም ነው አመሠግናለሁ።
    ሳራ የስደቷ ...✍️💚💛❤️

    • @TsegaChannel21
      @TsegaChannel21 2 ปีที่แล้ว +1

      እውነት ብለሽል ውዴ ብዙ ፕራንክም ጥሩ ኣይደላም የባሰም ያላያይሃል ስለ ሆነ መጠንቀቅ ኣለባቹ ከብዙ ፍቅርም ወደ ብዙ ጥላት እንዳይቀየር ተጠንቀቁ ወገኖቼ ጥሩ ኣደለም ብዙም በሆነ ባልሆነ እመብቴ ማንሳት ስለ እምነታቹ እንኳን ጥሩ ቢሆንም እመቤቴ ግን በጨዋታ መንሳት የለብንም በሌላ ማላ መማል ኣለባቹ ይቅርታ ከደፈርኩ

    • @user-yz4tp3fh7u
      @user-yz4tp3fh7u 2 ปีที่แล้ว +1

      ደምርኘ ዉዴ

    • @meer6395
      @meer6395 2 ปีที่แล้ว

      Ba ewunat New

    • @jujuhabeshawit458
      @jujuhabeshawit458 2 ปีที่แล้ว

      ዋው ምርጥ እይታ ነው ወላሂ

    • @daliyajemal4470
      @daliyajemal4470 ปีที่แล้ว

      ጀበየተርወቀተወቀመሸበአሀአፍጨከፈሀአፈጨጀ፣፣፣"'-4*"%-&"+"*ዐ!አ!አ!-0

  • @user-sf6jg6ck4g
    @user-sf6jg6ck4g 2 ปีที่แล้ว +17

    ዳኔ ሲያሳዝን የኔ ጌታ አጀቴን በላይ ማርያምን 😭 እናተ ግን ግፈዮች ናችሁ 😔🥰🥰🥰🥰

    • @tubemelat
      @tubemelat 2 ปีที่แล้ว +1

      ደምሪኝ የኔ ቅን

  • @user-so8pj9dl6r
    @user-so8pj9dl6r 2 ปีที่แล้ว +12

    እኔ ግን ለሁለታችሁም ስጠሩት እሚመጣው ነገርስ አድቀን ተባብረው ጉድ እዳይሰሩክ ሀይልየ

    • @Teddy6596
      @Teddy6596  2 ปีที่แล้ว +2

      Lk nesh eyasebkulet new

    • @gutuh8818
      @gutuh8818 2 ปีที่แล้ว

      @@Teddy6596 በጣምደሥ ይላል

  • @tipohosine6823
    @tipohosine6823 2 ปีที่แล้ว +27

    እናተምርጥጥንዶች አቤት ስወዳችሁ ፈጣሪ ፍቅራችሁን ሠላማችሁን ያብዛላችሁ አገራችንንም ሰላም ያርግልን

    • @eiuueu9465
      @eiuueu9465 2 ปีที่แล้ว

      የኒናትአሣዘነኚ

  • @user-uo7cj8fn2e
    @user-uo7cj8fn2e 2 ปีที่แล้ว +8

    አይይይይ መቼም ጠላት ከሩቅ አይመጣም የሚባለውን ነገር በሀይሌ አየሁት ምስኪን ዳኒ ሀይሌ ግን ፈራሁልህ ነግበኔ ብለህ አስብ ከንደ ሀይሌ አይነት ጓደኛ ይሰውረን 😂😂😂 ደሞኮ የሚያስቀኝ ከሁለታቸውም ነው የሚሆነው አሺቃባጭ አለች ፅጌ 😂😂😂

  • @user-bl8qr5sp3u
    @user-bl8qr5sp3u 2 ปีที่แล้ว +3

    ህይልየ. ምርጥ ሰው 😍ዳኒየ በፅጊ ብቅላ ጎል የምታገባው ነገር ደስስስስስስስስስ ነው የሚልኝ ይመችህ የምር ፅጊ በማርያም ልብስ ቀደዳ አቋርጭ ሌላ ሌላ ፕራንክ አምጭ ክልብስና ከጫማ ጋ አትጣይ

    • @user-yz4tp3fh7u
      @user-yz4tp3fh7u 2 ปีที่แล้ว

      ሰላሜ ነሽ ደምርኘ ዉዴ

  • @zekiyatemam7901
    @zekiyatemam7901 2 ปีที่แล้ว +13

    ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ እኔ የሚገርመኝ ለሁለቱም የሚያሽቃብጠው ሀይሌ ወይኔ አንድቀን እራቆትህን እንዳያስኬዱሁ ፍራ

  • @Jerry-yz2qd
    @Jerry-yz2qd 2 ปีที่แล้ว +26

    እሁን ከአንቺ በላይ ሱስ የሆነብኝ ሀይልዬ ነው❤️🥰🥰

    • @user-yz4tp3fh7u
      @user-yz4tp3fh7u 2 ปีที่แล้ว

      ሰሙን ደምርኘ ዉዴ

    • @dardar1895
      @dardar1895 2 ปีที่แล้ว

      ቀላል እልም ያለ አሽቃባጭ 😂😂

    • @mentsiontdersi4078
      @mentsiontdersi4078 2 ปีที่แล้ว

      ሀይሌ በጣም ነው ምወድህ ግን የራስህን አካውትተ ብከፍት ደስ ይለኛል

    • @ineshabayinesh2225
      @ineshabayinesh2225 2 ปีที่แล้ว

      👏👏😂😂🥰

  • @hanaalemayehu561
    @hanaalemayehu561 2 ปีที่แล้ว +13

    ዳኒዬ እንዴት እንደምታሳዝንኝ እኮ ያንተን ደሞ በትልቁ እንጠብቃለን

  • @wolloyewatube5414
    @wolloyewatube5414 2 ปีที่แล้ว +7

    ፀግሺ ሁሌም ያምርባችሗል በዚሁ ቀጥሉበት ስላምና ፍቅር ለናተ ይሁን

    • @user-yz4tp3fh7u
      @user-yz4tp3fh7u 2 ปีที่แล้ว

      ወሎዬ ደምርኘ የኔ ዉድ

  • @elizabethfromethiopia1476
    @elizabethfromethiopia1476 2 ปีที่แล้ว +13

    😂😂😂😂ነጭ ሽንኩርት ሽንኩርት ነጭ ሽንኩርት ሰማሁ ልበል

  • @nebilabeauty
    @nebilabeauty 2 ปีที่แล้ว

    ፂጊዬ አይዞሽ ጎበዝ ነሽ አውንም ትሰራለሽ አብሬን እናድጋለን እነም ጤቃሚ ነገሮችን ስለምሰራ ሼር አርጊልኚ ለበተሰቦችሽ በተሰብ ያርጉኚ

  • @meron8844
    @meron8844 2 ปีที่แล้ว +5

    የጓደኛዉ ማሽቃበጥ እኮ ነዉ እሚገርመኝ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @user-qn7en7wr5n
    @user-qn7en7wr5n 2 ปีที่แล้ว +5

    በቅቤዉ ምክናት ፀጉሩሽ አምሮብሻል እኮ ፀጌ

    • @Teddy6596
      @Teddy6596  2 ปีที่แล้ว

      Hhhhhhhh ❤

  • @saraaman4733
    @saraaman4733 2 ปีที่แล้ว +6

    ማርያምን ዳኒ በጣም አሳዘነኝ ቆይ ግን ፅጌ ከዳኒ ልብሶችጋ እልህ ተያይዘሻል በሰላም ነው😂😂😂😂😂

  • @senaityoutubeshow6025
    @senaityoutubeshow6025 2 ปีที่แล้ว +5

    😂😂😂ጎደኛ ግን ደስ ሲል ለሑሉም ለሑለቱም አያደላም 😂😂

  • @user-yz4tp3fh7u
    @user-yz4tp3fh7u 2 ปีที่แล้ว +1

    ሀይሌ ግን አንዲ ከደኒ እየሆንከ አንዲ ከፅጌ እያሆንከ ተዝናነቻወላህ አይደል ለመንኘዉም አክተቹ ደስ ይላል

  • @So-ul5hh
    @So-ul5hh 2 ปีที่แล้ว +8

    ሀይሌን ከባድ ፕራንክ አድርጉልን የምትሉ ለይኩኝ

  • @soliyana5029
    @soliyana5029 2 ปีที่แล้ว +6

    ሀይልዬ ገራሚ አሽቃባጭ😂😂☺

    • @user-yz4tp3fh7u
      @user-yz4tp3fh7u 2 ปีที่แล้ว

      ሶሊያና ደምርኘ የኔ ዉድ

  • @useruserr6099
    @useruserr6099 2 ปีที่แล้ว +3

    ዳጊኮ ምርጥ ልጅ ነዉ

  • @nardosnardi6806
    @nardosnardi6806 2 ปีที่แล้ว +1

    ጀግና ሚካኤልን ፅጌ በርቺልኝ ሀሳብ ከፈለግሽም ከጎንሽ ነኝ ደሞ አክትሽ ድክም ነዉ ያረገኝ😂😂😂😂😂 ደሞ አይንዬ ምን ያርግህ ለሁለታቹም ነዉ እሱ ላንተ ጊዜ ሲያግዝህ ፅጌ እንዳንተ አልደነፋችም አትንቦግቦግ😏

  • @nazatus3536
    @nazatus3536 2 ปีที่แล้ว +5

    በጣምጎበዝ፣ዕግየ፣ቆጆ❤❤👏👏👏👏

  • @user-js2ql4ob6c
    @user-js2ql4ob6c 2 ปีที่แล้ว +1

    ፅግዬ ሞያ አስተምሪው ጎበዝ ደሞ ዳኒ ሲያምርብክ❤❤❤❤❤

  • @user-le8mk5sb1r
    @user-le8mk5sb1r 2 ปีที่แล้ว +1

    ሀይ ፀጊዬ አድናቂሽ ነኝ በጣምምምም

  • @wolloyewatube5414
    @wolloyewatube5414 2 ปีที่แล้ว +6

    ወይኔ አሁንስ መሳቅ መፍለቅለቁ ደስእያለኚ ግን ነፅነት ማጣቴ ልቤን ያሳምመዋል ግጌ ስሚኚማ ፈጠኚኚ

  • @user-oc8fh1tc1y
    @user-oc8fh1tc1y 2 ปีที่แล้ว +29

    እመቤቴን እናተን የማይከታተል ጤነኝነቱ ያሳስበኛል ስወዳቹ እኮ

  • @destayemariyamlij7298
    @destayemariyamlij7298 2 ปีที่แล้ว +1

    Daniiye Ayzok eshii
    Tsageye Yimachish aboo ❤️❤️❤️❤️😘😁

  • @ethiotg8213
    @ethiotg8213 2 ปีที่แล้ว +4

    በሳምንት በሳምንት ደግሞ እንድትመጣ አላለችውም😂😂😂😂😂በሳቅ ፍርስ

    • @user-uo7cj8fn2e
      @user-uo7cj8fn2e 2 ปีที่แล้ว

      ቲጂ ውዴ በዋሳብ እሪከርዴን መልሺ

    • @user-yz4tp3fh7u
      @user-yz4tp3fh7u 2 ปีที่แล้ว

      ደምርኘ የኔ ዉድ

  • @user-mr7xy8kc8h
    @user-mr7xy8kc8h 2 ปีที่แล้ว +1

    😁😁😁😁😁ወዮ ስወድሽ ግን የኔ ማል ዳኒ ሚስኪን ሀራም አለኩም

  • @kalkidanadafre5457
    @kalkidanadafre5457 2 ปีที่แล้ว +2

    ልብስ ማጠብ ነውር አይደለም የምትናገሩት ነገር አስተማሪ ጭምር መሆን አለበት

  • @user-bl8qr5sp3u
    @user-bl8qr5sp3u 2 ปีที่แล้ว +6

    የምር ዳኒን እንደእኔ የሚውደው ለይኩኝ

  • @belaydika2530
    @belaydika2530 2 ปีที่แล้ว +1

    ዳኒ ጎበዝ በርታ

  • @wolloyewatube5414
    @wolloyewatube5414 2 ปีที่แล้ว +3

    እራራራራ እንዳታጥብ ዳኒ ታቃትለው እኔ ገዝቸ እልክልሀለሁ ቂቤ ቀብቶ ቢያወዛሺ ጭራሺ ልብስ ማቃጠል ተመኘሺለት ውይይይይ ነጭ ሺኩርት የሚለውን ስውየ ስልኩን ተቀበይልኚማ በፖስታ ይላክልኚ

  • @dardar1895
    @dardar1895 2 ปีที่แล้ว +3

    የኔኮ የማስቀኝ እመሀል ገብቶ የማሽቃብጠዉ 😂😂😂

  • @siyoumteshome8793
    @siyoumteshome8793 ปีที่แล้ว

    ቅቤ ነዉ ያስጠላሺ አዬ ፅጌ ወደዎሎ ብቅ በይ ስንት ሺቅጦች ይጠቀሙታል

  • @user-sz7mg1se2c
    @user-sz7mg1se2c 2 ปีที่แล้ว +1

    ወይ ፅጌ አሳሩን አሳየሺውኮ የሚገርም ውበት ደፍቶብሻል ቅቤ ከተቀባሺ ወድህ 🥰🥰🥰😜

  • @sarayenatwalj9301
    @sarayenatwalj9301 2 ปีที่แล้ว

    Haylye yeni ashikabachi swedh eko ate batnor pranku aytaftm neber😄😀❤️❤️❤️

  • @saudisaudi9369
    @saudisaudi9369 2 ปีที่แล้ว +21

    ፅጋ በጣም ነዉ እምወድሺ❤

    • @kijaniyesan6971
      @kijaniyesan6971 2 ปีที่แล้ว

      Tshi anchi worada nashi sidi sitasitala kibe iko libiri new aginitashi new kibe makibati malti iko indakabarashi new

    • @saudisaudi9369
      @saudisaudi9369 2 ปีที่แล้ว

      @@kijaniyesan6971 አእኔነ ነዉ🙃

    • @Nejat197
      @Nejat197 2 ปีที่แล้ว

      @@kijaniyesan6971 eshe 🤔ከዛስ መጀመሪያ አስተካክለሽ ፃፊ //ፍ ከትችት በፊት

  • @aynalemgadesha
    @aynalemgadesha 2 ปีที่แล้ว +14

    ሀይሌ አንተ ባትኖር ሁሉም ፍራንኮች ይደብሩ ነበር ውበት ነክ ለሁሉም ውድድድድ ነው ማረግክ

    • @kokobewerku9269
      @kokobewerku9269 2 ปีที่แล้ว

      አዎ ምርጥ አሺቃባጭ ደስ ይላል

  • @etpia3736
    @etpia3736 2 ปีที่แล้ว +8

    ልዩእኮናችሁ💘💘

  • @iloveyouethiopian3936
    @iloveyouethiopian3936 2 ปีที่แล้ว +1

    ወዮ ስታምሩ

  • @rechoayele3925
    @rechoayele3925 2 ปีที่แล้ว +1

    ውይ ዳኒ ሲያዛዝን

  • @tihitinaalemneh5948
    @tihitinaalemneh5948 2 ปีที่แล้ว

    yewunet betam new metameut fetari fikerachehun yabezalachu serachehunem yebarekelachu

  • @adeytube5297
    @adeytube5297 2 ปีที่แล้ว +3

    ሀይሌ ነው የሚያስቀኝ መሀል ሆኖ 😂😂😂

  • @regatmahri8436
    @regatmahri8436 2 ปีที่แล้ว +1

    አንቺ ማርያምን አትበይ ስታስጠላ አዞህ ዳኒየ ወንድሜ 21 ዘመን ነው አያሳፍርም አይዞህ አቺ አይጥ ግን

  • @sarondawit8222
    @sarondawit8222 2 ปีที่แล้ว

    የሀይልዬ ማሽቃበጥ ዋው ደስ ሲል

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 2 ปีที่แล้ว +3

    ግን እረ ልብስ መቅደ ድና ጫማ ማቃጠል እረ ሼምነው በሌላ ቀልዱ ዳኒ አሳዘነኝ 😂😂😂😂አሽቃባጩግን ቀንህን ጠብቅ ክክክክ

  • @samiratube2450
    @samiratube2450 2 ปีที่แล้ว +2

    ሀይልየ ግን😂😂😂😂😂😂መሀከል ላይ ተቸገረ

  • @ter2065
    @ter2065 2 ปีที่แล้ว

    አች ልጅ ግን ፈጣሪሽን ፍሪ ፅጌትበየዋ ማሳጠቡን አሳጥቢዉ ነገር ግን ተሚለበስ ነገር ጋር ማቃጠሉ መቅደዱ ቢቀር ይሻላል ስንት የተቸገሩ አሉ

  • @user-vj4cm6yp1v
    @user-vj4cm6yp1v 2 ปีที่แล้ว

    ጽግዬ የእውነት ከሆነ ዳኒ አይረባም የእውነት ነው ያናደደኝ ስወድሽ

  • @user-hj8nc4nh3z
    @user-hj8nc4nh3z 2 ปีที่แล้ว +3

    ዳኒ ገን ቆነጀ ነህ በጥም 😍😍

  • @abebagetu7412
    @abebagetu7412 2 ปีที่แล้ว

    በጣም የሚያስጠላ ፕራንክ አድርጋ የጀመረችው ፅጌ ነች። ምክንያቱም መጀመሪያ በልብሱ መጣች ከዛ እሱ በፀጉሯ ጭራሽ እሷ ቡቁሙ ልብሱን ቀዳዳ ጣለችው እያለ እያለ እሚያስጠላ ነገር አመጣቹ አጠቃላይ ግን በጣም የሚያስጠላ ደረጃ ያደረሰችው ፅጌ ናት።

  • @mekdi6739
    @mekdi6739 2 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ ዳኒ ጉድህ
    ሰታኮርፍ ደግሞ ታስፈራለክ
    ስትስቅ ነው የሚያምርብክ

  • @user-us9zg7nz5r
    @user-us9zg7nz5r 2 ปีที่แล้ว +1

    ቀንሺን ጠብቂ የዛን ቀን የለበሺው አንድ ልብስ እሱን ምታሳጥቢው ያጠራቀምሺውን ነው

  • @fogjhhjjhjjgigjh3981
    @fogjhhjjhjjgigjh3981 2 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ ዳኒዬ ታናሺ ወድሜን መሰልከኝ

  • @kaliamare4789
    @kaliamare4789 2 ปีที่แล้ว +1

    ማርያምን ታዝናኑኛላቹ

  • @afamilyshow
    @afamilyshow 2 ปีที่แล้ว

    ፀግየ የኔ መልከ መልካም አድናቂሺ ናኝ

  • @myallahisthenumberoneforme4573
    @myallahisthenumberoneforme4573 2 ปีที่แล้ว +5

    በ24 ሰአት ውስጥ ሁለት ፕራንክ ተመቸኝ ኧ ለማንኛውም የት ገባህ ዳኒ መቼም ካናዳ ሁነህ ይሆናል አደል 🤣🤣

    • @lolisahalka8461
      @lolisahalka8461 2 ปีที่แล้ว

      👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏💚💛❤🤩🤩🤩🤩

  • @helentamiru4589
    @helentamiru4589 2 ปีที่แล้ว +1

    ሀይልዬ ለሁለቱም እያስካበጥቅ ነው ምን ያደርጉህ ይሁን ጉዋገው hahahahah

  • @zeynebdamte1506
    @zeynebdamte1506 2 ปีที่แล้ว

    ወላሒ ክፉ ስራ ተመልሶ ለራስ ይመጣል ማለት ይኸነው እው ቀባት አጠባት ሡብሐንአላሕ

  • @haderakahesay1830
    @haderakahesay1830 2 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ

  • @tubetube5582
    @tubetube5582 2 ปีที่แล้ว +2

    ወይኔ ውድልይ ተደፍረ ዘራፍ ዳኒ ባደባባይ ገላህን ትጠብህ

  • @user-zi5hj6qw1j
    @user-zi5hj6qw1j 2 ปีที่แล้ว +4

    ውይ ሃይሌ ቀንህን ጠብቅ

  • @kokobewerku9269
    @kokobewerku9269 2 ปีที่แล้ว +1

    ወይ እናተ እኛን ፈታ አደረጋችሁ እናተ ግን ይብቃችሁ ፕራንክ መጨረሻችሁ ጥሩ አይሆንም

  • @alexisalebachow1893
    @alexisalebachow1893 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ነው የምታምሩት

  • @mazaretmetki2026
    @mazaretmetki2026 2 ปีที่แล้ว

    Danye Elkelehalew de dubai ....Be sesi ken west yekatel belat

  • @ethiolove5855
    @ethiolove5855 2 ปีที่แล้ว +2

    ወይ ህይልዬ አሺቃባጪ 😂😂😂😂ቀንህን ጠብቅ

  • @kokobewerku9269
    @kokobewerku9269 2 ปีที่แล้ว

    ሀይልየ ግን አታሽቃብጥ ዳኒ ደግሞ የራስክን ልብስ ማነዉ የ።ሚያጥብልህ

  • @alumimohammed1017
    @alumimohammed1017 2 ปีที่แล้ว

    Betam ashkabat nw yastelal hayla

  • @saddayeagarolijj3712
    @saddayeagarolijj3712 2 ปีที่แล้ว +1

    ፅጌ ቆንጆ😍😍😍

  • @user-tb6cx6sj5w
    @user-tb6cx6sj5w 2 ปีที่แล้ว +2

    ሀይሌ የአመቱ ምርጥ አሽቃባጭ ብየሀለሁ

    • @user-xp7jw5un1p
      @user-xp7jw5un1p 2 ปีที่แล้ว

      ድምፅ እንሁን እና የአመቱ ምርጥ አሽቃባጭ ተብሎ ሰርተፍኬት ይሰጠው😀🤣

  • @user-ty4zj6gq3m
    @user-ty4zj6gq3m 2 ปีที่แล้ว +1

    አሺቃባጩ ብየዋለሁ ጓደኛቺሁን kkkk አደየ ከሧ አደየ ከሡ እያሺቃበጠ በሣቅ ገደለኚ የምር ወይኔ ዳኒ ሠሩልህ ማርያምን የሌለ ቅጣትነው የተቀጣከው ፅጌ እዘኚለት 😂😂)

  • @user-le8mk5sb1r
    @user-le8mk5sb1r 2 ปีที่แล้ว

    "ይበለኝ የጄንነው ያገኘሁት" ዘፈንንም ማስፈን ነበረብሽ ፀጊ ክክክክ

  • @amanithupia1201
    @amanithupia1201 2 ปีที่แล้ว +1

    ኣረ በሳቅ😜😃😃😃

  • @user-vj6xz7go4l
    @user-vj6xz7go4l 2 ปีที่แล้ว +1

    ክክክክክክክክክክ እደው የናተነገር ፈረደበት ይህ ልጅ አፈር በበላው የጓደኛቹ ከሁለታቹም ጋር የሚያደርገው ነገር ሲመቸኝ

    • @user-yz4tp3fh7u
      @user-yz4tp3fh7u 2 ปีที่แล้ว +1

      ቤዚናት ደምርኘ የኔ ዉድ

  • @user-gy5fr1dv9g
    @user-gy5fr1dv9g 2 ปีที่แล้ว +1

    ብድር በምድር ይሉሀል ይሄ ነው😁😄

  • @user-pi7ts9zm5b
    @user-pi7ts9zm5b 2 ปีที่แล้ว

    ጋዝ ግን እንዲህ በየቦታዉ አታጠባጥቡ የእሳት አደጋ እዳያስነሳ

  • @mamoshtaye4780
    @mamoshtaye4780 2 ปีที่แล้ว

    የቂቤ ሻሸ መጨረሻ ለይ ነው የሚታጠበው አንቺ ሁሉንም እየቀላቀልሸ ነዉ አዉን ሁሉም ልብስ ከመታጠብ ይልቅ ቂቤ ማአለቱ

  • @winchetwinchet7059
    @winchetwinchet7059 2 ปีที่แล้ว

    Areeee goda 🤣🤣🤣🤣😁😁😁😁😁😁 eya prank suspesa eydergegna new daniyyy melseka meni yehona.hayeleyee damo arif tebabare nak le wuletuma teru new

    • @NRAW_JAMA
      @NRAW_JAMA 2 ปีที่แล้ว

      👍👍👍👍

  • @badoegirtube7629
    @badoegirtube7629 2 ปีที่แล้ว

    እንዴት ነህ ስለው እንዴት ነህ አለኝ
    እግዚአብሔር ይመስገን ሊቀር ነው መሰለኝ ።
    ፈጣሪ ወደ ቀድሞ ሰላማችን ይመልሰን ኢትዮጵያዊያን

    • @user-yz4tp3fh7u
      @user-yz4tp3fh7u 2 ปีที่แล้ว

      በዶ ደምርኘ የኔ ዉድ

  • @biniyamaberra320
    @biniyamaberra320 2 ปีที่แล้ว

    ስወዳችሁኮ..gn kechalachu metelekuten lela bota lay endayelekek lemekotater meleket logo binorachu teru new

  • @user-hv2zj6tx1e
    @user-hv2zj6tx1e 2 ปีที่แล้ว

    ዋው ትችልበታለህ

  • @user-ut8ux1nv2l
    @user-ut8ux1nv2l 2 ปีที่แล้ว +1

    ዳኒ የቀባሽ ቅቤ ፀጉርሽ አምሮበታል

  • @redugela4161
    @redugela4161 2 ปีที่แล้ว

    Mariyamn asetelachugn zegi nachu sebeza

  • @hhhffhhgg4175
    @hhhffhhgg4175 2 ปีที่แล้ว

    Betam arif new

  • @fafitube4219
    @fafitube4219 2 ปีที่แล้ว

    ሐይሌ ግን ይበቀለሀል ታዉ እዳያስለቅስህ ስልክህ ሠብሮ የቀን ሺሮህን እዳይዘጋብህ ክክክክሸሸሸ

  • @nanieethioboye217
    @nanieethioboye217 2 ปีที่แล้ว +1

    Game e over i like it this pranks, ግን ልብስ ማጣብ ዳስ ስል ስትል አሳቀኝ

  • @abibagirm4118
    @abibagirm4118 2 ปีที่แล้ว +6

    አይ ዳኔ እደት እደሚያሳዝነኝ ❤❤❤❤😂😂😂😂

  • @user-qz2ke7cw1z
    @user-qz2ke7cw1z 2 ปีที่แล้ว +1

    ሀሀሀሀሀሀሀ ሚስኪን

  • @user-mm9wh8th5x
    @user-mm9wh8th5x 2 ปีที่แล้ว

    አረ ይሔ ፕራክ ተው ግኔ ፈን ነው የሚያርገው እያስፈራሩ ማሳጠብ😄😄😄😄 ዳኒሾ ደግሞ ስራ ክብር ነው አትፈር በስራ እሺ😘😘😘

  • @yaaallah948
    @yaaallah948 2 ปีที่แล้ว

    ፅጌና ማነው ስሙ ተነፉ እሺ ምድረ ጌጃ ዳኒ አይዞህ ወንድሜ

  • @helenyemariamlij2997
    @helenyemariamlij2997 2 ปีที่แล้ว

    ፂጌ ፕራክ ስታደርጊ በሊላ ነገር እንጅ በጫማ በልብስ ፕራንክ ይደብራል ምን አልባት ዳኒይ ልብሶን ወይም ጫማውን አታቃጥ ሊላ የኔ ብጤውች አሉ ግፍ ነው