በራሴ you tube መጥቻለው

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 460

  • @ፋፊነኝየኡሚየአባቴናፋቂ
    @ፋፊነኝየኡሚየአባቴናፋቂ 2 ปีที่แล้ว +177

    ፅጌዬ እኮ የእናንተ ድምቀት ናት እሷ ከሌለች ቤታችሁ አይደምቅም 🍒🍓

  • @firehiwoteshetu6506
    @firehiwoteshetu6506 2 ปีที่แล้ว +27

    ፅጌ እኮ ከሌለችና ካልበጠበጠች የምር ደስ አይለኝም የኔ ውድ ስወዳት እኮ ሁላቹንም 😍😍😍

  • @heralassefa8955
    @heralassefa8955 2 ปีที่แล้ว +22

    በርቱ ደስ የሚል ትብብር አንዳች ላአንዳቹ ብርሀን ናቸው አይለያችው እኛም ከጎናችው ነን እንኳን ለአብሳሪው ለሊቀ መለአክ ቅዱስ ገብርኤል ታላቅ በአል አደረሳችው🙏🙏🙏🙏

  • @zahrazahra3249
    @zahrazahra3249 2 ปีที่แล้ว +44

    የዚህ ግሩፕ ጓደኛሞች በእኔ እይታ በጣም ድምቀታችሁ ፅጉ ናት ማርቲ እንኳን ደህና መጣሽ ምርጥ ስራ እንጠብቃለን በመሀላችሁ የሚገባውን ይያዝላችሁ 💚💛❤✅✅✅✅✅✅😍😍😍😍😍

  • @helinazeleke7219
    @helinazeleke7219 2 ปีที่แล้ว +10

    እውነት ፅግሻዬ እዴት እደምውድሽ ሱስ ከመሆንሽ የተነሳ የምትፖስቺውን ቢያንስ ሶስት አራቴ ያለምንም ማጋነን ደጋግሜ ነው የማየው ድንግል ማርያም በከፍታ ላይ ከፍታ ትጨምርልሽ ውድድድድድድድድ

  • @DtvEntertainment16
    @DtvEntertainment16 2 ปีที่แล้ว +23

    ማርቲዬ ❤️❤️❤️

  • @melakukibur9982
    @melakukibur9982 2 ปีที่แล้ว +22

    በጣም ነው አምወዳችሁ የሮያል ቤተሰቦችን በሙሉ አድስ ቪድዮ እስክትለቁ እጓጓለሁ
    ዳኒ ግን ኦወድሃለሁ ግን ዳኒየ ዲጄሊንም አልጠላትም ግን እቤት የምትሰሩት ቪድዮ ላይ ሁላ መኖር አለባት ብየ አላስብም ይሄ የግል አሳቤ ነው በተረፈ በርቱ ውድድድ አደርጋችኅለሁ ፅጌ🙏 እናመሰግናለን

    • @aishayoutube2037
      @aishayoutube2037 2 ปีที่แล้ว

      🤲🤝🙏🙏🙏🙏👌💜💜💜💜💜

    • @aticho7216
      @aticho7216 2 ปีที่แล้ว +1

      ትክክል ለሰው ክብር ይኑረን የራስን ለማሳመር ሰውን መጠቀሚያ ማድረግ አግባብ አይመስለኝም

  • @selamberihu4085
    @selamberihu4085 2 ปีที่แล้ว +8

    ፅግየ 1000 እኮ ነች እሳ ባትኖር በእዉነት ይደብር ነበረ l love you so much

  • @danayitkidanemaryam5515
    @danayitkidanemaryam5515 2 ปีที่แล้ว +5

    ፅግዬ የኔ ጣፋጭ በጣም ነው ያሳቅሺኝ የኔ ፍቅር በጣም ነው የምወድሽ ማርቲ ደሞ በጣም ደስ ይላል እንኳን ደስ አለሽ የኔ ውድ ቁም ነገር የሚያስጨብጥ እንዲሁም የሚያዝናና ነገር ይዘሽ እንደምትመጪ ተስፋ አረጋለው የኔ ውድ😂😂😂

  • @tube-bp7ew
    @tube-bp7ew 2 ปีที่แล้ว +7

    እሰይ እንኳን ደህና መጣሽ ማርቲ እሚገርመው ለምን አይከፍቱላትም እያልኩ ነበር ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል ምርጥ ጎደኛሞች ናችሁ በፍቅር ኑሩ

  • @እምነቴንአልክድምየፃርቃኔ
    @እምነቴንአልክድምየፃርቃኔ 2 ปีที่แล้ว +30

    ግን ታምራላችሁ በፃርቃኔዋ ማርያም እወዳችኋለሁ❤💋❤❤️❤️❤️

    • @aishayoutube2037
      @aishayoutube2037 2 ปีที่แล้ว +1

      🤲🤝🤝🙏🙏🙏💖💖💗💗💗💗

  • @tube-jn5zz
    @tube-jn5zz 2 ปีที่แล้ว +3

    ወይኔ ፅግዬ ስወድሽ የዚህ ፋሚሊ ፅጌ ከሌለች ማንም አይከታተላችሁ ፅግዬ ናት ድምቀታችሁ😍😍

  • @kalkdanalmayw2710
    @kalkdanalmayw2710 2 ปีที่แล้ว +2

    ማርቲየ እኳን ደስ አለሽ የኔ ውድ ፍቅራቹ እዴት ደስ ይላል ሰላማቹህ ይብዛልኝ

  • @trruauay7592
    @trruauay7592 2 ปีที่แล้ว +24

    ማርቲሻየ በርቺ❤
    ቤዚየ ስወድሽ❤
    ፅጌ የምር እንዴት እንደምወድሽ ኣታቂም❤
    ዳኒ ምርጥ ፍራ

  • @tizitafirehun4730
    @tizitafirehun4730 2 ปีที่แล้ว +28

    ጽጌ እኮ ድምቀት ነሽ 🥰

  • @kidspathmedia5759
    @kidspathmedia5759 2 ปีที่แล้ว +1

    በርቺ
    90 ዎቹን ሚያስታውሱን ተረቶች በአማረኛ ለልጆች አዝናኝና አስደናቂ ልጆች ሚታዩበት media

  • @kaltube4072
    @kaltube4072 2 ปีที่แล้ว +13

    ማርቲ በርች። ሁላችሁም እርስ በእርሳችሁ ተደጋግፋችሁ ለማደግ እና ራሳችሁን ለመለወጥ የምታደርጉትን ጥረት አደንቃለሁ። Congratulations!!! Marti.

  • @amandemissew7890
    @amandemissew7890 2 ปีที่แล้ว +4

    ማርቲዬ የኔናት እንኳን በደህና መጣሽልን በጣም ነው የምወድሽ ሰላምሽ ይብዛልኝ ሁላችሁም ፍቅር ናችሁ ተባረኩ በርቱልን ዳንዬ ግን ነገሩን ሁሉ ቀለል እያረክ እሺ ለምንም አትሸነፍ 💚💛❤️👍👍👍👍👍🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌹🌹🌹🌹🌹

  • @alemargaw1641
    @alemargaw1641 2 ปีที่แล้ว +3

    ማርትዬንማ ሰብስክራይብ አለማድረግ አንችልም ፅግዬ የኔ ውድ ጩኸቷ ራሱ ፈን ያደርገናል እንኳን ጨዋታዋና ቀልዷ ሁላቹንም እንወዳችኋለን ተለያይታችሁ ግን እንዳትመጡ ሁሌም አብራችሁ ሁኑ😍😍

  • @ፍቅሪማርያመይስአሎዎሓለፋ
    @ፍቅሪማርያመይስአሎዎሓለፋ 2 ปีที่แล้ว +3

    ስታሙሩኮ ፅገየይ የኔ ጠፋጭ አወድሻለሁኮ♥😘

  • @Hakmoni
    @Hakmoni 2 ปีที่แล้ว +1

    marti royal betam gobeze berechi demo konjeye nesh

  • @weyinshetyeshidnber7908
    @weyinshetyeshidnber7908 2 ปีที่แล้ว +3

    ማርቲ ደርባባዋ እኳን ደህና መጣሽ በራስሽ ቤት ሁላችሁም የሮያል ቤተሰቦች ውድድድድ❤

  • @vudy1554
    @vudy1554 2 ปีที่แล้ว +1

    ማርቴ እንኳን ደህና መጣሽ ስብስክራይብ አርጌሻለሁ

  • @hayatamar4842
    @hayatamar4842 2 ปีที่แล้ว +2

    ማርቲ በጣም ነዉ ምወድሽ የኔቆንጆ ስመጣ ላገኝሽ እፈልጋለዉ

  • @ማርታየኢትዮጵያልጅ
    @ማርታየኢትዮጵያልጅ 2 ปีที่แล้ว

    እሰይይይይ ሞክሼዬ ሰብስክራይብ አደረኩ በሁለት ስልክ በርቺ የኔ ውድ ሁላችሁንም ውውውድድድ ፅግዬ ግን በቃ ፍልቅልቅ ስወድሽ ደክሞኝ ከፍቶኝ ሳይሽ እስቃለው ❤❤❤❤❤❤👍👍

  • @myecnai4317
    @myecnai4317 2 ปีที่แล้ว +2

    ፅጌዪ እኮ የእናንተ ድምቀት ናት እና ፍቅራቹ ይብዛልኝ ፅጌ በጣም ነዉ የምወድሽ❤❤❤ማርቲ ቤዛ ዳኒ ሁላቹ በጣም ነዉ የምወዳቹ

  • @habibaethiotube9598
    @habibaethiotube9598 2 ปีที่แล้ว +3

    የምር ቢዚ ቆንጆ ድምፅ አለሽ ባላገሩ አይዶል ሂጅና ሞክሩ ውዴ ድምፅሽ ሀሪፍ ነው

  • @ሞሚነኝየወለጋዋ
    @ሞሚነኝየወለጋዋ 2 ปีที่แล้ว +5

    ማርቲ በርች እህቴ ኮረና አሞኛል ዱአ አርጉሉኝ ስደት ላይ ህመም ከባድ ነው

  • @mahidergibe7539
    @mahidergibe7539 2 ปีที่แล้ว +1

    በርቱ ጎበዞች ቤዚ ግን በዝማሬ እንደምትመጭ ባለሙሉ ተስፋ ነኝ። እግዚአብሔር ይርዳሽ የኔ ምኖት ነው በዚህ ድምፅሽ በትዘምሪ። እን አዲስ ዜማን ቲብን ብታገኛቸው

  • @ዛሬምተመስገን-ጸ3ጀ
    @ዛሬምተመስገን-ጸ3ጀ 2 ปีที่แล้ว +1

    ማርቲዬ እንኳን ደና መጣችሁ ስታምሩ ውድድድድ በርቱልን

  • @samerawt
    @samerawt 2 ปีที่แล้ว

    ማርቲ የኔ ደርባባ እኮነሽ አስተዋይ ዋው በጣም የምትወደጅ ነሽ

  • @stacksWm
    @stacksWm 2 ปีที่แล้ว +2

    ስንጠብሽ ነበር
    በርችልን Marti😊😊

  • @natna_tube9926
    @natna_tube9926 2 ปีที่แล้ว +1

    ፅጊዬኮ ስወዳት የኔ ቆንጆ ጠንካራዋ ሴት🥰🥰

  • @emebettube4963
    @emebettube4963 2 ปีที่แล้ว

    ፅግየ የኔ ቆንጆ አንች የሌለሽበት ደስ አይልም እንደዚህ ሁላችሁም አብራችሁ ስትሆኑ ደስ ይላል

  • @tesgeredakansas8227
    @tesgeredakansas8227 2 ปีที่แล้ว

    ማርትየ እኳን ደስአለሽ ማሮቸ በጣም ነው የምወዳችሁ በርቱ

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጆ ማርትዬ እንኩዋን በሰላም መጣሽ ወደ ዩቱበር እውነት ዩቱብ የላትም እንዴ ብዬ ስፈልግሽ ነበር በርቺ እንደ ሌሎቹ ጥሩ ነገር ሰርቶ ለማቅርብ በርቺ ጥሩ ነገር እንጠብቃለን 😍

  • @zewditutewodros9915
    @zewditutewodros9915 2 ปีที่แล้ว +11

    በጣም ነው የምወዳችሁ ፅግየ ድምቀታችሁ ስወዳት❤❤❤

  • @fireeyfir4076
    @fireeyfir4076 2 ปีที่แล้ว +9

    ማርትዬ በጣም ነው ምወድሽ
    ❤❤❤

  • @dawittewodros4546
    @dawittewodros4546 2 ปีที่แล้ว

    betam des yelal good luck yena sakita behouna agatami bergtegnat kageyhoushi video endimsera am sure felagotam nw✌👊🤙

  • @smaterneju574
    @smaterneju574 2 ปีที่แล้ว

    ፅጌን ሳያት በጣም ደስ ስለሚለኝ ባንዴ ነው ሰብስክራይብ ያደረኩሽ ማርቲ

  • @zeditub110
    @zeditub110 2 ปีที่แล้ว

    ፅገ የኔ ቀወጥ😘😘😘😍😍😍😍ቅብጠትሽን ሰወደዉ እኮ
    ማርትሽ subscribe አርገሻለዉ

  • @sareyith9983
    @sareyith9983 2 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም ሰላም የኔን ማር እካንሰላም መጣሽ ባለሽበት ቦታ ሰላም ሸ ይብዛ ሀገራችንም ሰላም ያብርግልንን
    ሌላነገር እጠብቃለሁ ፅጌ ዲኒ በሩቱ እየንም ቤተሰብ አሪጉ

  • @Nejat197
    @Nejat197 2 ปีที่แล้ว

    ማርትየ በጣም ጥሩ ለምን አትከፍትም እያልኩ ነበር በርቱ

  • @selammatiwos7560
    @selammatiwos7560 2 ปีที่แล้ว +2

    መሳቅ ጥሩ ቢሆንም ተመልካች ከናተ ብዙ ነገር ይጠብቃል ጥሩ ነገር አስተላልፋበት

  • @twftat2427
    @twftat2427 2 ปีที่แล้ว +3

    እውነት ነው ፅግሽ ባለቺበት ቦታ ሁሉ ድምቀት አለ

  • @Enen550
    @Enen550 2 ปีที่แล้ว

    ማርቲየ እንኳንም በሰላም መጣሽ ስወዳት ደግሞ

  • @meazabekele5767
    @meazabekele5767 2 ปีที่แล้ว

    ፅጌዬ እኮ የእናንተ ድምቀት ናት እሷ ከሌለች ቤታችሁ አይደምቅም በርቱ ደስ የሚል ትብብር ማርቲ በርች🍒🍓

  • @እየሩስየሸዋዋ
    @እየሩስየሸዋዋ 2 ปีที่แล้ว

    ማርቲየ የኔ ፍልቅልቅ እንኳን ደና መጣሺ

  • @alemante1497
    @alemante1497 2 ปีที่แล้ว

    እረ ማርቲ ጎበዝ ተወዛዋዥ ናት ማታ ማታ በውዝዋዜ ታዝናናችሁ

  • @ቃልየናቶልጅ
    @ቃልየናቶልጅ 2 ปีที่แล้ว

    ለፅግየ ስል ነው ሰብሰክራይብ የረኩሽ ፅግየ በጣም ነው ምወድሽ

  • @sadaahmed7356
    @sadaahmed7356 2 ปีที่แล้ว +2

    ማርቲዬ እንኴን ደስ ያለሽ በርትተሽ ስሪ አታልምጪ ከተጠቀምሽበት ገቢሽ ነው ዩትዩብ ልክ እደ ጓደኞችሽ ፀጊዬ የኔ እብድ ዳኒ ቤዚ ሁልሽንም ውድድ ነው ማረግሽ

    • @Yabe.sera.27
      @Yabe.sera.27 2 ปีที่แล้ว

      ውዴ፡ደምሩኝ

  • @haregmak1519
    @haregmak1519 2 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደና መጣሽ እወድሻለው ቀላል ሰብስክራይብ

  • @jaharajahara2395
    @jaharajahara2395 2 ปีที่แล้ว +1

    ፅጌ ቀበጥ እሷ የለለችበትኮ አይደምቅም በተረፈ ደስትላላችሁ😘👍

  • @meandmyself9045
    @meandmyself9045 2 ปีที่แล้ว +1

    Martiye betam new miwedish anchi enkan tolo tolo lekekiln enji lelochu teftewal!
    Tegeee fkrrr natt yemr kaleswa betu bado new❤😘!
    Bezi yene flklk ❤🙌!
    Dani afkariw, tefak eko !,!

  • @lilozsh5984
    @lilozsh5984 2 ปีที่แล้ว +4

    ማርቲ እንኳን በደህና መጣሽ 🙏 በርቺልኝ ፅጉዬ የኔ ቆንጆ ቅብጠት የሚያምርብሽ እወዳድድሻለው 🥰🥰🥰

  • @sayfurrahman9340
    @sayfurrahman9340 2 ปีที่แล้ว +1

    ፅግየ አንች ከለለሽ ቢዶዮ እነዳኒ ሲሰሩ አይደምቁም ማርያምን

  • @ወርቅእራያ
    @ወርቅእራያ 2 ปีที่แล้ว

    ውይስወዳት የኔ ቆጆ አይዞሽ. በርች

  • @aynalemgadesha
    @aynalemgadesha 2 ปีที่แล้ว

    Congra byalew weda wow sitamru tsigusha

  • @ኣሉጎልትግራይ
    @ኣሉጎልትግራይ 2 ปีที่แล้ว +2

    ማሪቲየ ክፈትወኪ

  • @mulerant3426
    @mulerant3426 2 ปีที่แล้ว

    ማርቲ በቃ ረጋ ያልሽ በጣም የማትቀብጭ ጨዋነሽ እኮ በርቺ የጽጌን

  • @ውዕለቱዘክሪነብሰይ-ፀ5ኘ
    @ውዕለቱዘክሪነብሰይ-ፀ5ኘ ปีที่แล้ว

    ማርታየይ እንካን ደስ አለሽ ቆጆየይ🔥❤

  • @tigistmiki227
    @tigistmiki227 2 ปีที่แล้ว +1

    ፅግሽዬ ስወድሽ የኔ ማር ውድድድ

  • @ganiyoutube4647
    @ganiyoutube4647 2 ปีที่แล้ว

    አረ መርት እንኳን መጣሺ በርች ሮያል ቤቴሳቦች ባጠም ነው ምውዳቹ ፅግዬ ውሲጤናሺ

  • @samraketema7789
    @samraketema7789 2 ปีที่แล้ว +2

    እሺ ሰብስክራይብ እናረጋለን ግን ፎቶውን አሱልን የ666 ፎቶ ነው የሚመስለ

  • @smagndemisse3772
    @smagndemisse3772 2 ปีที่แล้ว

    Tsige eko tileyalech Marti enkuan Dena metash ewodishalehu congura 💞❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @wsawsea677
    @wsawsea677 2 ปีที่แล้ว

    አቤት ፅግዬ ከሌለች እኮ መድረኩ አይደምቅም👌👌👌

  • @aynalemearega5826
    @aynalemearega5826 2 ปีที่แล้ว +6

    ፅጌ እኮ ድምቀታችሁ ናት

  • @marvlimar5798
    @marvlimar5798 2 ปีที่แล้ว

    ማርቲ አሪፍ ነገር እንደምትሰሪ አውቃለሁ መልካም እድል

  • @almazkebede7609
    @almazkebede7609 2 ปีที่แล้ว

    ማረቲ እንኳን ሰላም መጣሽ ቤዚ ድምፅሽ በጣም ያምራል

  • @bekibereketelias2773
    @bekibereketelias2773 2 ปีที่แล้ว

    Welcome maritisha betami naw miwodish❤❤❤❤

  • @habtish_entertainment69
    @habtish_entertainment69 2 ปีที่แล้ว +2

    ፅጌ እና ዳኒ ታምራላችሁ እውነት፡፡
    የኢትዮጲያ ህዝቦች አበረታቱኝ ደግፉኝ፡፡

  • @rozialex2494
    @rozialex2494 2 ปีที่แล้ว +1

    ማርቲዬ የእኔ ጨዋ እንዴት እንደምወድሽ🥰🥰🥰

  • @huluagershdadi2472
    @huluagershdadi2472 2 ปีที่แล้ว

    ,,ጽጊ በጣም ቆንጆ ናት

  • @Angel-rg3xn
    @Angel-rg3xn 2 ปีที่แล้ว +1

    ማርትዬ እኳን ደና መጣሽ እድላማነሽ እደነ ፅጌ ዳኒ አይነት ጓደኛ ስላሉሽ

  • @helinazeleke7219
    @helinazeleke7219 2 ปีที่แล้ว

    ማርትዬ የኔ ቆንጆ እንኳን ደና መጣሽ በርቺልን

  • @ሕሊናየአብሕሊናየአብ
    @ሕሊናየአብሕሊናየአብ 2 ปีที่แล้ว +3

    እውነት ማርቲ የዋህ ናት ልናበረታታት ይገባል

  • @selina3049
    @selina3049 2 ปีที่แล้ว

    የምር ማርቲየ ያንችን you tub በጉጉት ስጠብቀው ነበር እንኳን ደና መጣሽ ማርቲየ

  • @abebuabebu6571
    @abebuabebu6571 2 ปีที่แล้ว

    ማርቲ እንኳን ደህና መጣሸ ዳኒሻ ደሞ ጠፍተሀል አትጥፋ

  • @fatomaalsaid7458
    @fatomaalsaid7458 2 ปีที่แล้ว

    እኳንደና መጣችየኔ አድርቆች ማርቲዬ መልካእድል🌹🌹🌹🥰

  • @madina4756
    @madina4756 2 ปีที่แล้ว +2

    ወላሂ ስወዳት ታሣዝነኛለች የዋህ ነገር ነች እንደኔ ሰብ አደረኩሽ በርች ማርቲ ❤️

    • @zuzutube105
      @zuzutube105 2 ปีที่แล้ว

      እኔንም አድርጊኝ እህቴ❤️🌹🌹

  • @tigraywillwin9056
    @tigraywillwin9056 2 ปีที่แล้ว +3

    ፀጊ ማቀፍ አብዝታለች እስታይልዋም እየቀየረች ነው ኮንፊደንስ እንዳላት ሴት ለዳኒ ለማሳየት ምክንያቱም ዳኒ ኮንፊደንስ ያላት ሴት እወዳለው ስላለ በፍቅር ልትጥለው በተቻላት መልክ እየሞከረች ነው አይመስላቹም🤔🤔🤔🤔

    • @ጡበዩቱብtubatube
      @ጡበዩቱብtubatube 2 ปีที่แล้ว +2

      የሳዉን ሲሜት የሚናካ ናጋር ኣታዉራ ማጻፍ ቢቻ ሲላወክ

    • @trruauay7592
      @trruauay7592 2 ปีที่แล้ว

      እረ ተው እንዴ😂😂😂😂

  • @sofiyatube5553
    @sofiyatube5553 2 ปีที่แล้ว +1

    ማትዬ ኡካን በዳን ማትሽ በጣም ነው የምዎድሽ እኔም በትስብ አድርኝ 🥰🥰

  • @tegemariyam4618
    @tegemariyam4618 2 ปีที่แล้ว

    ሠብሥክራይብ፡አድርጉኙ፡ውዶቼ፡ማርቲዬ፡አቺምመልሺሠብሥክራይቡን፡ዋው።በርቺ፡ማቲዬ

  • @smrimohamad3540
    @smrimohamad3540 2 ปีที่แล้ว

    Welcome ማርቲ ሰብስክራይብ አርጌሻለው ፅጌ ቤዚ ዳኒ ማርቲ እወዳችኃለው

  • @marthatube1001
    @marthatube1001 2 ปีที่แล้ว

    እኔንም አበረታቱኝ አዲስ የመዳም 🌶️🧄ቅመም ነኝ ከመዳም ስራ ጎን ለጎን አሪፍ እና ጠቃሚ የሆኑ የምግብ አሰራር አንማማርበታለን ቤተሰብባቹ አርጉኝ

  • @lemlemg542
    @lemlemg542 2 ปีที่แล้ว

    ማርቲ የኔ ጨዋ ስርአትሽ ደስ ይላል

  • @aynalemtube1455
    @aynalemtube1455 2 ปีที่แล้ว

    ትለያላችሁ በርቱ😍😍😍 ግን ማሪቲ ሮያል ምል ፈጅ ሌላ አለ እኮ

  • @እግዝእትነነጽሪሀቤነ
    @እግዝእትነነጽሪሀቤነ 2 ปีที่แล้ว

    ማርቲ ምስኪን ናት እኔ ስብስክራይብ አድርጊሻለሁ አንች ብቻ ሌሎቹኮ ቀጣፊዊች ናቸው ይለያሉ

  • @hermelakemahu4661
    @hermelakemahu4661 2 ปีที่แล้ว

    ማርቲዬ በርቺልን🥰🥰🥰🥰

  • @ድንግልእናቴ-መ9ዀ
    @ድንግልእናቴ-መ9ዀ 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ዉዶች እንኳን ደህና መጣቹህ ይህዉ ቤተሰብ ሆንኩሽ ማርቲዩ
    ግን አንድ አስተያየት እንደ ሀሳብ ላቅርብ ለምን ሁላችሁም በተከፈተዉ ዪቲብ በፍቅር አትሰሩም
    እና እወዳቹህ አለሁ ሁላቹህንም ፅጌየ የፈገግታ ጥግ እሷ ከሌለች እኮ አይሞቅም

  • @nardosabebe8555
    @nardosabebe8555 2 ปีที่แล้ว +9

    Bezi, you should start singing.. great voice!👍

  • @እግዛብሄርፍቅርነዉእማፍቅ
    @እግዛብሄርፍቅርነዉእማፍቅ 2 ปีที่แล้ว +1

    እንካን ደህና መጣችሁ ማርትዬ

  • @yesharegbirhane3974
    @yesharegbirhane3974 2 ปีที่แล้ว

    ማርቲ በርቺ

  • @nomore8101
    @nomore8101 2 ปีที่แล้ว

    ፅግዬ የኔ ማር እከስህለሁ አይይ ውጭ ብትሆኚ እከስሃለሁ ማለት ቀላል እንዳትመስልሽ የኔ ማር ግነ አሳቅሽኝ አንቺ ያለሽበትን ነው የማየው 😍❤👍👍👍👍

  • @ኢክሩነኝስደተኛዋ-ተ6ጸ
    @ኢክሩነኝስደተኛዋ-ተ6ጸ 2 ปีที่แล้ว +2

    ፅግዬ የኔ ፍልቅልቅ እኔደው ምን ለድርግሽ የዩቱብ ድምቀት እኮ ነሽ

    • @thfg8981
      @thfg8981 2 ปีที่แล้ว

      ወልካም ማረታ እንካን መጣሺ በራስሺ

  • @ZahraZahra-uw8kd
    @ZahraZahra-uw8kd 2 ปีที่แล้ว

    ማርቲየዋ በርቺ❤

  • @ሙሉብርሀንደምሴ
    @ሙሉብርሀንደምሴ 2 ปีที่แล้ว +3

    ማርቲየ እንኳን ደህና መጣሽ ውዶቼ ሌላ ቃል
    የለኝም ሁሌም እምላችሁ ቢኖር ውድድድድድ ምናለ አንድ ቀን ባገኛችሁ አቅፌ እስማችሁ ነበር🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️🥰

  • @melatmelat7697
    @melatmelat7697 2 ปีที่แล้ว

    Betam new yemiwdashe marite hulachume tamiralechu♥♥♥

  • @haiahAlhaiah
    @haiahAlhaiah 5 หลายเดือนก่อน

    ዋውድምፅ ይመችሽየኔውዴ

  • @Yabe.sera.27
    @Yabe.sera.27 2 ปีที่แล้ว +6

    የኔ፡ዉዶች፡ስታምሩ