ዳኒ ሂውማን ሄር ገዛልኝ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 972

  • @Mነኝየበረሀውመናኝልጅ
    @Mነኝየበረሀውመናኝልጅ 2 ปีที่แล้ว +16

    የኔ ጌታ የኔ ፈጣሪ የኔ አምላክ ሰማይ መንበርህ ነው ምድርም የግርህ መረገጫ አለምን ሁሉ የፈጠርህጌታ እኔም በሰጠከኝ ነገር ሁሉ አመሰግንሀለሁ ከሁሉም በላይ ግን ጤናዬንና እምነቴን የሰጠከኝ ሳልፈልግህ የፈለከኝ ራልጠይቅህ የምሰኝ የኔ ጌታ ተመስገንልኝ በራስ መተማመኔን ሰጥተህ በሰዎች ፊት ተወዳጅ ተሰማ ግርማ ሞገስ የሆከኝ ተመስገንልኝ አማኑኤል አባቴ
    እናተ ይሄን ውበት ይዛችሁ ካላመሰገናችሁ አካለ ጎደሎዎች ምን ይበሉ አረ እናስተውል ትውልድ አረ እናስተውል እዲህ ውብ አርጎ ከሙሉ አካል ጋር ሰርቶአቸሁ ሱሪ ዱቂት ጨጉር የምለጣጥፉ አረ ባካችሁ ንስሀ እንግባ ይበቃል ያለፈው ዘመን
    እኔ ፀጉሬ ረጅም ነው ይመስገን ጌታ ግን ቢጥርም አርቲፊሻል አልፈልግም ቁመቴ አጭር ነው እዲረዝም ብዬ ቂራ ጫማ ላይ አልተጠለጠልሁም
    ወፋራም ነኝ አላማርርም ወይም ውፍረት ለመቀነስ አልሞከርሁም ለምን ጌታ ከልጅነቴ መርቆ የሰጠኝ ነውጂ ከሆነ ጊዜ ብሀላ በመብል የመጣ ስላልሆነ አረ እናመስግን ወገን ጤና ይስጠን ሰላም ይስጠን ሁሉ ቀሪ ነው ከንቱ ነው አፈር ነው የምንገባው

  • @hayatabdeulah6978
    @hayatabdeulah6978 2 ปีที่แล้ว +326

    ከሂውማኒ ነፃ ላደረከኝ አላህ ምስጋና ይገባህ

    • @بنتمحمد-ق4ق
      @بنتمحمد-ق4ق 2 ปีที่แล้ว +4

      አወየኔውድአልሀምዱሊላህ

    • @louatlouat8603
      @louatlouat8603 2 ปีที่แล้ว +2

      አልሀምዱሊላህ

    • @jesuis-lm8sq
      @jesuis-lm8sq 2 ปีที่แล้ว +2

      Kkkkk አላህማ ጸጉርሽንም እንዳትጠቀሚበት ከልክሎሻል kkkkkkkkkk ጭራሽ መሃመድ ሴቶችን ባሪያ ባደረገበት ሙድ እየኖርሽ ትጎርሪያለሽ እንዲያውም አላህም አራተኛ ሚስት ስለምትሆኚም አመስግኚ አላህ ለወንዶች አራት ሚስት ለፈቀድክ እኔ ራሴ አላምድሊላ እልሃለው

    • @القرآنالكريم-ب3ت3ظ
      @القرآنالكريم-ب3ت3ظ 2 ปีที่แล้ว +1

      @@jesuis-lm8sq Wat

    • @Rነኝየአቡጄወረያተማረ
      @Rነኝየአቡጄወረያተማረ 2 ปีที่แล้ว +2

      አልሀምዱሊላህ

  • @selamyemariyamlij1608
    @selamyemariyamlij1608 2 ปีที่แล้ว +131

    እግዚአብሔር ይመስገን አንድ ላይ ስትሆኑ ውበት አላቹ በጣም ነው የምወዳቹ ዳኒ በወጣ ይተካ በርቱልኝ🥰🥰🥰

    • @hayatyoutube7172
      @hayatyoutube7172 2 ปีที่แล้ว

      ሰብስክራይብ አድርጊኝ ውደ

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 2 ปีที่แล้ว

      @@hayatyoutube7172 እሽ

  • @markenhaftom3313
    @markenhaftom3313 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይስጥህ ተባረክ ገላገልካት በጣም በጣም ተቃጥላ ነበር ከምር ለሷ ሂው ማኔር ያወጣኸውን እጥፍ እጥፍ አድርጎ ይተካልህ እኔ እንግዲህ ሌላ ምንም ምለው ነገር የለም ግን በጣም ተናድጄ ፎሎ ያደረኩህን አን ፎሎ አድርጌ ነበር አሁን ግን መልሼ ፎሎ አደርግሀለው እሷን ብቻ ሳይሆን እኔንም አስደስተህኛል መጀመሪያ በጣም ተናድጄ ሰድቤህ ነበር በጣም በጣም ይቅርታ ዳኒዬ ይቅር በለኝ እንግዲህ አሁን የፆም ወቅት ስለሆነ በፆም ወቅት ደግሞ ይቅር መባባል ያለ ስለሆነ ይቅር ትለኛለህ ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ ደግሞ አንተ እና ፅጌ አንድላይ ስትሆኑ በጣም በጣም ታምራላችሁ ከአይን ያውጣችሁ እስከ ዘላለም ድረስ አብራችሁ ሁኑ እንግዲህ እኔም የአቅሜን እያደረኩ ነው 1000ሺ እንድትገቡ ሁሉንም የምትለቋችውን ቪዲዮዎች ላይክ እያደረኩ ነው 1000ሺ እንደምትገቡ አምናለሁ

  • @oneofi8726
    @oneofi8726 2 ปีที่แล้ว +156

    ፅጌ እንኳን ደስ አለሽ ዳኒ አንተ መልካም ሰው ነክ ❤❤❤❤❤በጣም ነው የምወዳችሁ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛልን ❤❤❤

    • @hayatyoutube7172
      @hayatyoutube7172 2 ปีที่แล้ว +1

      ሰብስክራይብ አድርጉኝ በቅንነት

    • @masrt.2471
      @masrt.2471 2 ปีที่แล้ว

      ዎውው ውድድድድድ 💓💓💗💗💗💗💗💗💗ፍቅር ነው 💗💗💗💗💗💓💓

    • @bfjtjfggh2583
      @bfjtjfggh2583 2 ปีที่แล้ว

      @@masrt.2471 ስወዳቹ,የኔማርርርርርች💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖

    • @masrt.2471
      @masrt.2471 2 ปีที่แล้ว

      @@bfjtjfggh2583 🙏🙏🙏🙏❤❤♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @desuaposto4842
    @desuaposto4842 2 ปีที่แล้ว +24

    ዳንዬ የእውነት አስተዋይ ሰው ነክ ብትጋቡና አንድ ላይ ብትሆኑ ይበልጥ ትሠራላችሁ 😘

  • @abeethiopiaethiopia5800
    @abeethiopiaethiopia5800 2 ปีที่แล้ว +44

    ፅጌዬ❤❤ የኔ ቀበጥ እንኳን ደስ አለሺ!! ዳኒ መልካም ስው!!

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝውዴዋ

  • @mekdaswes3952
    @mekdaswes3952 2 ปีที่แล้ว +4

    ዳኒ ሁሌም መልካምነትህ ይብዛ በጣም መልካምና ውብ ፀባይ ያለህ ልዩ ዳኒ ነህ ሁሌም ሰላምክ ይብዛ ክፉ አይካህ

  • @hayelashume5895
    @hayelashume5895 2 ปีที่แล้ว +8

    ዳኒሻ ምርጥ ያራዳልጅ ነሽ የሚገርም ስብእና ያለክ ልጅ ነክ ከምር ፈጣሪ ዘመንክን ይባርከው ፅጌ ደሞ የምር እንደዚ አይነት ሰው አይገኝም ከምር ዳኒን የግልሽ አድርጊው ባይነኝ በተረፈ በርቱ ምርጦቼ ናቹ

  • @makibirhanu2000
    @makibirhanu2000 2 ปีที่แล้ว

    ዳኒ ተባረክ ምርጥ ስራ ነው የሰራኸው👍👌👏😱

  • @ህልምእልምG5
    @ህልምእልምG5 2 ปีที่แล้ว +8

    ዳኒየ ጎበዝ እንኳንም ገዛህላት ያዉ እንበዋ ባይመለሰም የድሮዉ ፈገግታዋ ተመልሷል

  • @መቅዲ-ኸ7በ
    @መቅዲ-ኸ7በ 2 ปีที่แล้ว +31

    በጣም ነው ደስየምትሉት የምር ይቅርታ የጠየቀም ይቅርታ የተቀበለም ትልቅ ሰው ነው ዳኒ ተባረክ

    • @yordi8453
      @yordi8453 2 ปีที่แล้ว +1

      Demerige yeni wedeye

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 2 ปีที่แล้ว

      @@yordi8453 እሽ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝውዴዋ

  • @ነኝእኮየአባየናፍቂሀብታም
    @ነኝእኮየአባየናፍቂሀብታም 2 ปีที่แล้ว +18

    ተጋቡ ዳኒ ከፅጌ ጋ የእውነት

  • @susulovetube5113
    @susulovetube5113 2 ปีที่แล้ว +6

    ክክክክክክክክ እንኳን ደስ አለሽ የኔ እብድ ጽግሽ ጥሎብኝ ወላሂ ሁላችሁም አንደኛ ናችሁ ሀይልየ ጽግሽ ማረቲ በጥቅሉ ሁላችሁም ልዩ ናችሁ ግን ፈጣሪን የምለምነው አይለያችሁ ፋቅራችሁ እስከዛኛው አለም ይሁንላችሁ በተረፈ በረቱ ጠንክሩ ሀይልየንም አበረታቱ

  • @nigstdesalegn6093
    @nigstdesalegn6093 2 ปีที่แล้ว +54

    ወዉ በጣም ደስ ይላል ፅጌ እንኳን ደስ አለሽ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 ปีที่แล้ว

      ንግስትዬ ነይ ቤተሰቤ ሁኚ

    • @hayatyoutube7172
      @hayatyoutube7172 2 ปีที่แล้ว

      ሰብስክራይብ አድርጊኝ ውደ

  • @fikregetachew1130
    @fikregetachew1130 2 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ደስ አለሽ ፅጌ ዳኒ ቆንጆ ስራ ሰራክ

  • @amentube9980
    @amentube9980 2 ปีที่แล้ว +13

    ዳኒዬ ከተመለስክ በኋላ በጣም እያስደመምከኝ ነው
    ፅግዬ እንኳን 😃😀 ደስያለሽ
    አንገትሽን ጠብቂ 😘😘😘

  • @firehiwoteshetu6506
    @firehiwoteshetu6506 2 ปีที่แล้ว +2

    ወይኔ ዳንኤል ወለድከኝ😂😂😂 ደስ ስትይ እኮ ፅግዬ። ዳኒ ፅጌ ብቻ ሳይሆን ተመልካችንም ጭምር ነው ያስደሰትከው። በጣም ደስ ትላላቹሁ ፍቅራችሁን ያብዛላቹሁ

  • @maeritube21
    @maeritube21 2 ปีที่แล้ว +4

    ዋዉዉዉዉ ፅጌ እንኳን ደስ አለሽ የኔ ውድ ዳኒ መልካም ሰው ፍቅራችሁን ያብዛው❤❤😘😘😘

  • @redeatsolomon8030
    @redeatsolomon8030 2 ปีที่แล้ว +1

    Betam des ylal enkwan des aleshe wed Dani yegwadegnnetn fkr new yasayehin tebarek fetari ayleyachu

  • @tsigeango8070
    @tsigeango8070 2 ปีที่แล้ว +8

    እግዚአብሔር በወጣ ይተካ ዳን ለሴት ልጅ ያለህን ክብር ነው ያሳየሄው በወጣ ይተካ

  • @tsiyoutube4059
    @tsiyoutube4059 2 ปีที่แล้ว

    Betami fikirachu yasikenali bertu hulachum Ethiopia lezelalem tinuri tsige enkuwan desaleshi dani betam tekarana asitewayi wondhi neki bezawu ketil tekiri

  • @elsayoutube3879
    @elsayoutube3879 2 ปีที่แล้ว +3

    ዳኒዬ እግዚአብሔር ያክብርልኝ በጣም ደስ የሚል ባህሪ ነው ያለክ ፅጌ ደሞ እንኳን ደስ አለሽ !!!

  • @meazaema5913
    @meazaema5913 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ታምራላቹ ዳኒዬ ለመልካም ነገር በጣም ጥሩ ሰው ነህ ግን ጥሩነትህን ለጉዋደኞችክ ብቻ ሳይሆን በየፀበሉ በየ ጎዳና ላይ ላሉት ወገኞቻቹም አድርጉ

  • @iloveyouethiopian3936
    @iloveyouethiopian3936 2 ปีที่แล้ว +17

    የኔ ውዶች አቤት ውበታችሁ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ ደስ ብሎኛል በወጣ ይተካ ዳኒ ትልቅ ሰው

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 2 ปีที่แล้ว +24

    ፅግዬ እንኳን ደስስስ አለሽ ዳኒሻ ማኛነህ ሁላቹንም ውድድድድድድ እስከጥግ

    • @tube778
      @tube778 2 ปีที่แล้ว +1

      ሰብስክራይብ አድርጉኝ በቅንነት

    • @hayatyoutube7172
      @hayatyoutube7172 2 ปีที่แล้ว

      ሰብስክራይብ አድርጊኝ በቅንነት

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 2 ปีที่แล้ว

      *እንኳን ለታላቁ የሮመዳን ፆም በሰላም አደረሳችሁ በመላዉ አለም የአላችሁ የእስልምና ዕምነት ተከታዮች💚💛💓😍😍😍😍👏🙏🙏🙏💓💓

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 2 ปีที่แล้ว

      @@tube778 እሽ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      @@tube778 ደምሪኝውዴዋበቅንነት

  • @hugg1828
    @hugg1828 2 ปีที่แล้ว +12

    ዋው ፀጌ ዳኒ የኔ አበቦች ጎበዝ ዳኒ ከምር አሌጠበቅሁም ነበር ደግሰው

    • @shalomtube6329
      @shalomtube6329 2 ปีที่แล้ว

      Daniyeeee tabarkeeeee

    • @hayatyoutube7172
      @hayatyoutube7172 2 ปีที่แล้ว

      ሰብስክራይብ አድርጉኝ ውዶቺ

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 2 ปีที่แล้ว

      @@hayatyoutube7172 እሽ

    • @zaramohamad6294
      @zaramohamad6294 2 ปีที่แล้ว

      @@shalomtube6329 demiry pls pls pls 🙏

  • @maregmareg2190
    @maregmareg2190 2 ปีที่แล้ว +11

    ዳኒ የኔ መልካም ትትናህ እና መልካም ስራህን ስወድልህ የኔ ትንሺዬው ፍጹም አስፍው💕🍃

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝውዴዋ

  • @habtamuregasa127
    @habtamuregasa127 2 ปีที่แล้ว +9

    ፅግዬ እንኳን ደስ አለሽ ዳኒዬ ጓደኝነት ይህ ነው።መልካምነት መልሶ ይከፍላል።😘😍❤❤

  • @abdelfatthasailya2927
    @abdelfatthasailya2927 2 ปีที่แล้ว +1

    ፅጌ ግን እኮ እንድህ ነው የምየምርብሽ ሁማን ሄር በትጠቀም በይ ናኝ👌በመቃጠል በርቱ በጠም ተምረለችሁ ደኒ ምርጥ ሰው 👍 በቃኝና በግራ የሉ አከለቶች በጠም ፍቅር የሆኑ ልጆች ነቻው😍😍😍

  • @ቅድስትአርሴማእናቴ-ከ6ሠ
    @ቅድስትአርሴማእናቴ-ከ6ሠ 2 ปีที่แล้ว +61

    እንዴት ደስ እንደምትሉ እግዚአብሔር ፍቅር ያብዛላችሁ❤❤

    • @BirukTuba5335
      @BirukTuba5335 2 ปีที่แล้ว +1

      ደምሪኝ💘💞

    • @feventube288
      @feventube288 2 ปีที่แล้ว +1

      ውዴ ደምሪኘ እማ

    • @seblaabate9113
      @seblaabate9113 2 ปีที่แล้ว

      እንዴት ደስ እንደምትሉ እግዚብሔር ሰላም ያብዛላችሁ

    • @Tube-uj6rt
      @Tube-uj6rt 2 ปีที่แล้ว +1

      @@feventube288 ደምሪኝ ዉዴ ስዎድሸ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      @@seblaabate9113 ደምሪኝውዴዋ

  • @dagnachewyisak8028
    @dagnachewyisak8028 2 ปีที่แล้ว +1

    ዳኒ እግዚአብሄር ይባርክ ህ😂😂❤❤😂❤😍😘🙄😁😀

  • @hirutethioshirk5869
    @hirutethioshirk5869 2 ปีที่แล้ว +19

    እንኳን ደና መጣቹ Royal Family ዋውውው ደስ ትላላቹ እንዲህ ፍቅር ስትሆኑ ነዉ እኛም ደስስ ብሎን የምናያቹ እኔ የ Human heir አድናቂ ባለሆንም ዳኒዬ አሪፍ አርገሃል በቀጣይ ደሞ ፅጌዬ ሰርፕራይዝ አርጊው 🥰

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝውዴዋ

  • @meretechhassni305
    @meretechhassni305 2 ปีที่แล้ว

    ዋዉ ደሰ ይላል ፅጌረዳ እንኳን ደሰ አለሸ ዳኚዬ አንቴም እግዚአብሔር ይባረክ ከትላንት ጀምራ ጥሩ ሥረ ነው ያሰረክ 👍👍😍

  • @hayma7480
    @hayma7480 2 ปีที่แล้ว +13

    በይ አንችም ጨርቁን የቀደድሽውን መግዛት አለብሽ

  • @hadraebrahim3054
    @hadraebrahim3054 2 ปีที่แล้ว

    የጋደኛ ጥግ ምርጥ ሠው ዳኒ ሁላችውም ምርጦች እደዳኒ ባትሆኑም ዳኒ ትግሥቱ ይበልጣቸውል ሁሌም

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝውዴዋ

  • @betelanteneh2228
    @betelanteneh2228 2 ปีที่แล้ว +6

    በጣም ደስ ትላላችሁ ፅጉ እንኳን ደስ ያለሽ ታምራላችሁ ❤️❤️❤️❤️❤️🥰

  • @menberelakew4238
    @menberelakew4238 2 ปีที่แล้ว

    ዋዉ ፅግዬ ትልቅ ልጅ።የታመመችበትን መርሳት መሞከር።እወድሽ ነበር የበለጠ ወደድኩሽ

  • @tigiberuk8107
    @tigiberuk8107 2 ปีที่แล้ว +6

    እደዚህ ነዉ የሚያምርባችሁ ዉቦች ደግሞ ስታምሩ ፍቅራችሁ ይብዛ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝውዴዋ

  • @ገኒነኝየእዮባእህት
    @ገኒነኝየእዮባእህት 2 ปีที่แล้ว +1

    😂😂😂😂😂 ወይ ፅጌዋዬ የኔ ቆንጆ ከምር አሳቅሸኝ አላመነችምካ 😆😆

  • @amentube9980
    @amentube9980 2 ปีที่แล้ว +8

    በነገራችላይ የምር ፅጌ የተወሰነ ሰው አልተረዳትም እንጂ የምር ቅንና 🤍🤍🛀ንፁ ልጅ ናት ፍቅራችሁን ያፅናው
    💝💝💝💝💝💝💝
    🎈ደስ ደስ ብሎኛል!🎈
    😃😛😛😛😛😛😃
    😊🎀🎀🎀🎀🎀😊
    💓🎉🎉🎉🎉🎉💓
    💋💋💋💋💋💋💋

    • @Teddy6596
      @Teddy6596  2 ปีที่แล้ว +1

      Oooo betam respect ❤❤

    • @amentube9980
      @amentube9980 2 ปีที่แล้ว

      @@Teddy6596 ❤️

    • @ሶልያናእማፍቅር
      @ሶልያናእማፍቅር 2 ปีที่แล้ว

      @@Teddy6596 ጽግዬ በማርያም ተጋቡ

    • @amentube9980
      @amentube9980 2 ปีที่แล้ว

      @@ሶልያናእማፍቅር ከማን ጋር

    • @nomore8101
      @nomore8101 2 ปีที่แล้ว +1

      she is so smart, i love ur talent tsigesha 👍👍👍👍👸👍👍

  • @hiwat58
    @hiwat58 2 ปีที่แล้ว

    Ade xage lahumin heri naw ahe Hulu daset are wayin lakki lija yagenyashi misalsha ako lamininyawum ankun das alesha 🥰

  • @asteradise2467
    @asteradise2467 2 ปีที่แล้ว +3

    ዋዉ እንኳን ደስ አለሽ እግዚአብሔረ ጽፍቅራቹህን ያብዛላቹህ

  • @የጥላሁንልጅ
    @የጥላሁንልጅ 2 ปีที่แล้ว

    ዋው ፅግዬ ዛሬ ዳኒ አስደስቶኛል በእውነት እሠይ እኔም ልልክላት እያሠብኩ ነበር የማርቲ እህት እንግዲ እናመሠግናለን!

  • @godjesus170
    @godjesus170 2 ปีที่แล้ว +13

    የፅጌ ደስታዋ እራሱ በየሱስም ደስታን ይሰጣል ሆይ

  • @ናታኔም-ሸ1መ
    @ናታኔም-ሸ1መ 2 ปีที่แล้ว

    ዳኒዬ የእውነት ተናግረሀል ፀጉሯን ባሳድግላት አለ እና ፀጉራችሁን ተከባከብ እና ፍቅራችሁ ደስ ይላል መታረቃችሁ በጣም ደስ ብሎኛል

  • @Tube-uj6rt
    @Tube-uj6rt 2 ปีที่แล้ว +8

    ደስ ስትሉ ዳንዬ ቅን ሰዉ እንኳን ደስ አለሸ ፅግዬ ወይ ሰርጋችሁን ማየት ናፈቀኝ የዳኒ በተሰቦች በቅንነት ደምሩኝ አበረታቱኝ ስዎዳችሁ

    • @Tube-uj6rt
      @Tube-uj6rt 2 ปีที่แล้ว

      @alme dender(ame አመሰግናለሁ የኔማር ነገ በዚህ ሰአት በታማኝነት እመልሳለሁ ኮመንት አስቀምጭልኝ

    • @zaramohamad6294
      @zaramohamad6294 2 ปีที่แล้ว

      @alme dender(ame demiry pls pls 🙏

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝውዴዋ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      @alme dender(ame ደምሪኝውዴዋ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      @@Tube-uj6rt ደምሪኝውዴዋ

  • @sofiyadasalegn4077
    @sofiyadasalegn4077 2 ปีที่แล้ว +1

    ውውውውው በጣም ዳስ ይላል ግን ዳና ማልካም ን በጣም እያብዝክ ነው ግን ክ በጣም ዳስትሉግልኝ አኢትዮጵያ ሳላም ያድርግ 🥰🥰🥰🥰

  • @emuabubekirtube9148
    @emuabubekirtube9148 2 ปีที่แล้ว +95

    እረመዳን ክሪም ህይረኛው ወር መጣ ጹመው ከሚጠቅሙት ያርገን አማና እኛ ጋራ የጸሙት ዘንድሮ አብረውን ይሉም አላህ ጀነትል ፊርዳወስ ይወፈቃቸው እኛም አላህ ከሚወዳቸው ከሚያዘነላቸው ባሮች ያደረገንውድ ሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ እናት ሀገራችንን
    ፈጣሪ ይጥብቀለን ፍትህ ፍትህ በሳውድ እስር ቤት ለሚሰቃዬ ወገኖቻችን በወለጋ በግፍ ለሚገደሎ ውገኖቻቸን እናት ሀገራችንን ፈጣሪ ሰላሟን ይመለስለን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹በፍቅር ስፕ እስከራይፕ ያርጉ ቻናሉን 🌹🌹👏👏👏👏

    • @almazalmaz1360
      @almazalmaz1360 2 ปีที่แล้ว

      አይ እረመዳን የሆድ መዳን

    • @etpia3736
      @etpia3736 2 ปีที่แล้ว

      አሚንንንንንንን

    • @hayatyoutube7172
      @hayatyoutube7172 2 ปีที่แล้ว

      ሰብስክራይብ አድርጊኝ በቅንነት

    • @nanamuktar2441
      @nanamuktar2441 2 ปีที่แล้ว

      አሚን

    • @ዙዙወሎ-ኈ9ፐ
      @ዙዙወሎ-ኈ9ፐ 2 ปีที่แล้ว

      @@almazalmaz1360 ምን ለማለት ነው

  • @ኪያነኝየእናቴናፋቂ
    @ኪያነኝየእናቴናፋቂ 2 ปีที่แล้ว +2

    ፅጉ ቤዚዬን እና ማርቲዬ ስውዳቸው እቺንም ዳኒንም ውድድድድድድ እግዛብሄር አይለያቹ የኔ ምርጦች

  • @tigesttheethiopia7929
    @tigesttheethiopia7929 2 ปีที่แล้ว +4

    ዳኒዬ አንደኛኮ ነህ ከምር ፍቅራችሁን ያብዛው

  • @habtemdemse8776
    @habtemdemse8776 2 ปีที่แล้ว +2

    ዋው ዳኒ ምርጥ ጓደኛ👏👏👏♥️ ፅጌ እንኳን ደስ አለሽ 😂😂😂😘😘

  • @seidihagos8658
    @seidihagos8658 2 ปีที่แล้ว +3

    ፍቅራቹና ፀባያቹ ቀጥሉበት ማሻአላህ ብያሎህ ኢንሻአላህ ተጋብታቹ ልጆቻቹ ለመሳም ያብቃቹ እኛንም በናንተ ያስደስተን አሚን

  • @menberelakew4238
    @menberelakew4238 2 ปีที่แล้ว

    ዳኒ ጥሩ አደረግክ ሰው ይበልጣል።ጎበዝ።ፅግዬ እንኳን ደስ አለሽ

  • @temesgentsega3311
    @temesgentsega3311 2 ปีที่แล้ว +6

    ዳኒ በጣም በጣም ደስ የሚል ነገር ነዉ ያደረከዉ

    • @hayatyoutube7172
      @hayatyoutube7172 2 ปีที่แล้ว

      ሰብስክራይብ አድርጉኝ ውዶቺ

  • @yabuake7897
    @yabuake7897 2 ปีที่แล้ว

    Wow Dani yemri betame nw Desi milewu geta yebarikhe

  • @nafisaahmed8519
    @nafisaahmed8519 2 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ዚበዛ መልካም ሰው ነህ ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ

  • @meymunaebrahimahmed2685
    @meymunaebrahimahmed2685 2 ปีที่แล้ว +2

    ውይይ ፅግየ ስትደሰቺ ደስአለን ዳኒም አምበሳ አስተዋይ ነክ

  • @sadahussen4426
    @sadahussen4426 2 ปีที่แล้ว +22

    አልሀምዱሌላህ እረጂምፀጉርለሰጠከኝጌታለታላቁእረመዳን እንኳን አደረሰን

    • @meditube4525
      @meditube4525 2 ปีที่แล้ว +1

      አልሀምዱሊላህ እንኳን አብሮ አደረሰን እኔም ሠቶኛል አልሀምዱሊላህ ግን ገና ጥቅሙን አወኩት ሆ

    • @hayatyoutube7172
      @hayatyoutube7172 2 ปีที่แล้ว

      ሰብስክራይብ አድርጉኝ ውዶቺ

    • @meditube4525
      @meditube4525 2 ปีที่แล้ว

      @@hayatyoutube7172 ነይ ቤቴ

    • @zaramohamad6294
      @zaramohamad6294 2 ปีที่แล้ว

      @@meditube4525 demiry pls pls pls 🙏

    • @yanitahokunabasemihtaxaraw7951
      @yanitahokunabasemihtaxaraw7951 2 ปีที่แล้ว

      እኔ አለድግ ብሎኘል

  • @kassamerhawitgh6809
    @kassamerhawitgh6809 2 ปีที่แล้ว +1

    ዳኒ እንድምትገዛላት እርግጠኛ ነበርኩ ጎበዝ ዳኒየ በጣም ደስ ይላል❤❤❤

  • @rabeklcall9592
    @rabeklcall9592 2 ปีที่แล้ว +5

    Wowwwwwwww Dani❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👏👏👏👏

  • @honalyathonalyat7386
    @honalyathonalyat7386 2 ปีที่แล้ว +3

    ዳኒ ጎበዝ ስታምሩ

  • @mahitamahu8278
    @mahitamahu8278 2 ปีที่แล้ว

    yellow yelbsachwe lij gn btam cute nat hulam hulachum konjo nachu specially gn eso 😍😍

  • @samrimihretabe8784
    @samrimihretabe8784 2 ปีที่แล้ว +6

    ፅጌ በጣም ደስ የምትዬ ውብ ቆንጆ ፈልም ላይ ብትሰሩ በጣም ደስ ይለኛል ሁላቸውም ይመቻቹ

    • @hayatyoutube7172
      @hayatyoutube7172 2 ปีที่แล้ว

      ሰብስክራይብ አድርጊኝ ማር

  • @bezabihgishe1759
    @bezabihgishe1759 2 ปีที่แล้ว

    እወነት ፅጌሬዳ አበዛሽው የእወነት ፈጣሪ አይበለውና እናትሽን ብታጬ አታዝኝም የሁማኔሩን ያክል እሽ አበዛሽው ውዴ

  • @ebrofeiz8074
    @ebrofeiz8074 2 ปีที่แล้ว +5

    አይይ ሁማን ሄር 😂😂😂😂

  • @mariamawitalemayehu5976
    @mariamawitalemayehu5976 2 ปีที่แล้ว

    እህት ፅጌ እንኳን ደስ አለሽ
    ወንድም ዳኒም እንኳንም ለመግዛት አበቃክ
    የእውነት ከልቤ ደስ ብሎኛል እናም በጣም እወዳቹሀለሁ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝውዴዋበቅንነት

  • @zewuduzew8150
    @zewuduzew8150 2 ปีที่แล้ว +3

    የሆነ ቦታ ሲደርስ ይሮጣል በጣም ነው የሳቅሁት ተመችቶኛል

  • @በእምነትበእምነት-ጐ8ቸ
    @በእምነትበእምነት-ጐ8ቸ 2 ปีที่แล้ว +1

    ውይ ውይ ውይ ፅግዬ የኔ ቀበጥ😘😘😘😘😘😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @zedorthodoxtube4521
    @zedorthodoxtube4521 2 ปีที่แล้ว +8

    ማህተቧ የኔ ቆጆ ስወዳትኮ የኔ ልዕልት❤❤😍😍

  • @አዲስ-ጸ2ነ
    @አዲስ-ጸ2ነ 2 ปีที่แล้ว

    ያኔ ጣፋጭ በጣም ነው ምት መችኝ ኑርልኝ

  • @እሙየየማሪያምልጅ
    @እሙየየማሪያምልጅ 2 ปีที่แล้ว +3

    ውይ ስወዳቹ እኮ የኔ ውቦች

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 ปีที่แล้ว

      እሙዬ ነይ Subscriberአርጊኝ

  • @አዱፍቅር
    @አዱፍቅር 2 ปีที่แล้ว

    በወጣው ይተካ ዳኒሻ ዋው ደስ ይላል አሁን እንዲህ ነው የሚያምርባችሁ💖💖💖💕💞💞💞

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝውዴዋ

  • @jaharajahara2395
    @jaharajahara2395 2 ปีที่แล้ว +8

    በጣም ደስይላል ውዶች❤❤❤

  • @eyonkongo2936
    @eyonkongo2936 2 ปีที่แล้ว

    Wwwwwwww inkan desi alesh Dani tebareki selami yhisalal💯💯💯👍👍👍👍💞💞💞

  • @dawitdebebe9205
    @dawitdebebe9205 2 ปีที่แล้ว +4

    እረ እንደዚህ ትሆኛለሽ ፅጌ እገዛልሻለው

  • @dodopopo3605
    @dodopopo3605 2 ปีที่แล้ว +1

    ዳን የእውነት ሳለደንቅህ አለልፍም ምረጥ ልጅ ነህ👍👍😘😘😘

  • @መስቲየድግልማርያምልጅ
    @መስቲየድግልማርያምልጅ 2 ปีที่แล้ว +3

    አረ ዳኒ መልካም ጎደኛ ነህ የምር❤

  • @mahisolomon6074
    @mahisolomon6074 2 ปีที่แล้ว +1

    Fkr Yashenfal 😊😍 ... dess yelale .... Anchim Kashiw

  • @tsehayegirmay7167
    @tsehayegirmay7167 2 ปีที่แล้ว +3

    ዋው በጣም ደስ ይላል !

  • @elshadaytariku6476
    @elshadaytariku6476 2 ปีที่แล้ว +1

    ጎበዝ ዳኒ ጥሩ ሰርተሃል ☺

  • @fireyotasgidom3169
    @fireyotasgidom3169 2 ปีที่แล้ว +4

    ደስ ትላላችሁ በጣም ዳኒ❤ ፂጊ

    • @sanayt7774
      @sanayt7774 2 ปีที่แล้ว

      ድስ ትላላችሁ

  • @hfsfjd3085
    @hfsfjd3085 2 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደሰ አለሸ ማሬ ዳን ጡሩ ስራ ሰራህ እንደዝ ስትሆኑ ነዉ ደሰ የምትሉ ውደቸ እግዝአብሔር ይጠብቃቹ ❤❤❤

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝውዴዋ

  • @alemiyrayapage8258
    @alemiyrayapage8258 2 ปีที่แล้ว +3

    የኔ ልዩዎች ዉድድድ ምን ልበላችሁ የምር ደስ ብሎኛን 💝🍬🌹🥀💙

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝውዴዋ

  • @meronseyfu1174
    @meronseyfu1174 2 ปีที่แล้ว

    እስይ ፅግዬ እንኳን ደስ አለሽ ውይይ ለኔ የተገዛልኝ ያህል ነው ላንቺ የተደሰትኩት ካስካት

  • @ዚዙነኚብቸኛዋ
    @ዚዙነኚብቸኛዋ 2 ปีที่แล้ว +8

    የኔ ቀበጥ ወይ ስታምሩ🥀 ወይ ጎደኞችሽ ፀባየ ሠናይ ናቸው እደሀለ ጎደኛ ስጠን🤲

    • @hayatyoutube7172
      @hayatyoutube7172 2 ปีที่แล้ว +1

      ሰብስክራይብ አድርጊኝ ውደ

  • @abebamuche186youtube
    @abebamuche186youtube 2 ปีที่แล้ว +1

    ዳኒ ምርጥ ልጅ ነህ

  • @zedbaba2814
    @zedbaba2814 2 ปีที่แล้ว +9

    ዳኒና ጽጌ አብራችሁ ስትሆኑ ውበታችሁ የበለጥ ያብባል

  • @salamhabeshwit3426
    @salamhabeshwit3426 2 ปีที่แล้ว +1

    ወዉ በጣም ደስ የላል ፅጌ እንዃን ደስ አለሽ የኔ ቆንጆጆጆጆጆጆ

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 ปีที่แล้ว +1

      ሞክሼ ሰላምዬ ነይ ቤተሰቤ ሁኚኝ

    • @salamhabeshwit3426
      @salamhabeshwit3426 2 ปีที่แล้ว

      እሺ ማርይ

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 ปีที่แล้ว +1

      @@salamhabeshwit3426 ክበሪልኝ ውዴ

  • @selamtube1319
    @selamtube1319 2 ปีที่แล้ว +58

    ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ውዶች

  • @mylifelove1088
    @mylifelove1088 2 ปีที่แล้ว +2

    አቤት መልካምነትክ ዳኒየ ምርጥ ሠው

  • @emebetaberatube8924
    @emebetaberatube8924 2 ปีที่แล้ว +3

    ፍቅር ይብዛ መውደድ ይንዛ አዎ ይብዛ

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 ปีที่แล้ว

      እሙቲ ነይ Subscriberአርጊኝ

    • @emebetaberatube8924
      @emebetaberatube8924 2 ปีที่แล้ว

      @@selamtube1319 እሽ ውዴ አንቺ ቤተሰብ አርጊኝ

  • @tibiltyetaay216
    @tibiltyetaay216 2 ปีที่แล้ว +1

    Wow Betam desi yelal fetari fkrachun yabzlachu Royal family love you ❤❤❤

  • @hirutsubscr9312
    @hirutsubscr9312 2 ปีที่แล้ว +11

    *እንኳን ለታላቁ የሮመዳን ፆም በሰላም አደረሳችሁ በመላዉ አለም የአላችሁ የእስልምና ዕምነት ተከታዮች💚💛💓😍😍😍😍👏🙏🙏🙏💓💓💓*

  • @hiwotassefa5538
    @hiwotassefa5538 2 ปีที่แล้ว

    woww tsge ekone dese yaleshe dani teru aregehale belu kezi behola kebade prank yekere

  • @kalkidan127
    @kalkidan127 2 ปีที่แล้ว +3

    ፕራንክ ጥግ ድረስ ተደራረጋቹ አሁን ደሞ በደንብ ሰርፕራይዝ ተደራረጉ

  • @meseretyonas7702
    @meseretyonas7702 2 ปีที่แล้ว

    ጽጌ እንኩዋ ደስ አለሽ የኔ ቆንጆ ዳን ትልቅ ሰው ነህ ከምር

  • @yordmandefro2805
    @yordmandefro2805 2 ปีที่แล้ว +3

    ጥሎሽ ይለቅ በጣም ደስ ትላላች ፍቅረኞሞች ብትሆኑ ደስ ትላላችው እኮ ሁኑ በናታችው

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝውዴዋበቅንነት

  • @sebleworkhabtie9979
    @sebleworkhabtie9979 2 ปีที่แล้ว +1

    Yene wud❤liyu neh eko daniye❤❤❤❤siwedachihu_tseguye enkuan des yalesh mare❤🙏🙏🙏

  • @eteneshmekonnen8528
    @eteneshmekonnen8528 2 ปีที่แล้ว +3

    አንደኛ ነኝ እንኳን መጣችሁልን ስወዳችሁ ፅጌ ቀበጤ ዳንዬ መልካም ሰው

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 ปีที่แล้ว

      ውዴ ነይ Subscriber አርጊኝ