በጊዜ ሙሉ ፊልም Begize full Ethiopian Movie 2022

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 15 ก.ย. 2024
  • በጊዜ ሙሉ ፊልም Begize full Ethiopian Movie 2022

ความคิดเห็น • 85

  • @hanaalemu949
    @hanaalemu949 2 ปีที่แล้ว +46

    ፍቅር እንዲህ ግን ፊልም ላይ ብቻ ሆና ጌታ ሆይ ንጹህ አፍቃሪ ስጠን ልክ እንደ ፊልሙ🤣🥰

  • @user-ks7jm4yl2c
    @user-ks7jm4yl2c 8 หลายเดือนก่อน +10

    በጣም ምርጥ ፊልም ጌታየ ተው ልክ እንደ ፊልሙ ንፁህ አፍቃሪ ስጠኝ 😢

    • @user-lq2cu9uo1k
      @user-lq2cu9uo1k 2 หลายเดือนก่อน

      ፀልይ ይሰጥሻል እኔ ከፊልም በላይ ነው የኔ ባል ስንዋደድ የየዋህ አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን❤

    • @Bobo-hs6ps
      @Bobo-hs6ps 2 หลายเดือนก่อน

      አንቺ ንፁህ አፍቃሪ ነሽ ?

  • @tigistmakoninn5620
    @tigistmakoninn5620 2 ปีที่แล้ว +20

    ማነው እንደኔ ኢትዮጵያ የናፈቀው😢🇪🇹😔
    Who, like me, miss Ethiopia🇪🇹😢😔

    • @egizbermelkamnw4895
      @egizbermelkamnw4895 2 ปีที่แล้ว

      Yene wud agerun mixal al bilash nw ayizon 💔💔

  • @hxhdbxxbhx4486
    @hxhdbxxbhx4486 8 หลายเดือนก่อน +2

    አይ ሰዉ
    ሁሉ ሰዉ አይድም ማይሆንም ግን አናስተነትንም ትክክለኛ ሰዉ ማለት ግን
    እኔስ ብሆን ብሎ ማሰብ ወይም ማስተንተን ነዉ።
    በድጋሜ ቡዙዎቻቲን የሰዉን ጉድለት እንመለከታለን ግን የኛ አታየንም ሰዉ ማለት አንድን ሰዉ እከተጉድለቱ መቀበልሲቺል ትክክለኛ አፍቃሪ ማለት ያነዉ።
    በጣም አድናቂያቺሁ ነን እናመሰግናለን ምርጥ ትምህርት ነዉ ❤❤❤
    እዳጠቃላይ ፍቅርኮ ጉድለትን እማያስመለክት እከ ሂወት መጨረሻ ገደብየሌለዉ ከኛ ጥቅም ይልቅ ላፈቀርነዉ ሰዉ መፀዋት እምንከፍልበት የሂወት አለም ነዉ !!!!!!

  • @memetabast1601
    @memetabast1601 2 ปีที่แล้ว +9

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ሰላም ዉድ የሀገሬ ልጆቺ

  • @user-vd4tk2zi2w
    @user-vd4tk2zi2w 7 หลายเดือนก่อน +4

    ደስ የምል ፍልም አምላኬ ሆይ ልክ እንደ ፍልሙ ምርጥ አፍቃር ስጠኝ እኔም ጡሩ መልካም ልባም ሴት አድረገኝ

  • @jemalmekonen4498
    @jemalmekonen4498 2 ปีที่แล้ว

    ያምራል ያገሬ ልጆች ሰላማችሁ ብዝት ይበል ተጨማሪ አስተማሪና ፍቅር አዘል ነገሮችን እንፈልጋል j ከኳተር

  • @bekalubirehan3610
    @bekalubirehan3610 8 หลายเดือนก่อน +2

    አሁን ኮመንት መስጠት እንችላለን በጣም ቆንጆ ፊልም ነበር ዋው!

  • @mesibancha2804
    @mesibancha2804 2 ปีที่แล้ว +2

    ለምንድነው ግን ፊልም እውነት መስሎ መስሎ ሁሌ አለቂሳለው 🥺🥺🥺🥺ግን መጨርሻቹ ደስ ይላል

  • @ያልተፈታዉህልሜታረኩብዙነ
    @ያልተፈታዉህልሜታረኩብዙነ 7 หลายเดือนก่อน +1

    ደስየሚል ፊልም ወይይይይ

  • @zeynebdamte1506
    @zeynebdamte1506 7 หลายเดือนก่อน +1

    Betam ewedw alehu bizu gize ayehut

  • @wasihunsintayew4866
    @wasihunsintayew4866 2 ปีที่แล้ว +7

    ያረጄ ፊልም ነው

    • @ሀዩየራያዋ-ኸ5ወ
      @ሀዩየራያዋ-ኸ5ወ 7 หลายเดือนก่อน +2

      ነዉ ደ የህአምልጦኛን ማለትነዉ😂😂😂

  • @solomonkera2916
    @solomonkera2916 8 หลายเดือนก่อน +1

    A man who is cheating his spouse does not Love his wife. He or She Who Love never hurts another person!
    1 Corinthians chapter 13 verses 1 to 8

  • @makih.m6685
    @makih.m6685 7 หลายเดือนก่อน

    በጣምዉደዉፍልም ❤❤❤❤❤

  • @solomonkera2916
    @solomonkera2916 8 หลายเดือนก่อน +1

    to all of you who cheat on your spouse, specialy men: read the book of proverbs chapter 5

  • @hxhdbxxbhx4486
    @hxhdbxxbhx4486 8 หลายเดือนก่อน

    ፍልም ሳጨርሱ ኮሜት አትፃፉ ሳልጨርስ የፃፍኩት ኮሜቴ ከስራል 😂😂😂😂😂😂
    በጣም ምርጥ ፊልም❤❤

  • @IsmaelUsme-wu5ps
    @IsmaelUsme-wu5ps 7 หลายเดือนก่อน +1

    Unatny fekir endi now❤❤❤❤❤

  • @yoditdemissie1112
    @yoditdemissie1112 7 หลายเดือนก่อน +1

    What happened to patients and doctors confidentiality?

  • @mami9842
    @mami9842 2 ปีที่แล้ว

    woooow Betam Dese Yelali Ende Asitemare Negere Siru

  • @aynalem3830
    @aynalem3830 2 ปีที่แล้ว

    Yekoyem bihon des yalal Egzabehir Ethiopian selam yadaragalan

  • @zeynebdamte1506
    @zeynebdamte1506 7 หลายเดือนก่อน +1

    Frhat betam new emweday

  • @tinbitedaniel9948
    @tinbitedaniel9948 ปีที่แล้ว

    wow film

  • @tesfuteshoma6649
    @tesfuteshoma6649 2 ปีที่แล้ว +3

    Wow betam merte felm new enamsegn alen bertu

  • @zulfabashir1297
    @zulfabashir1297 8 หลายเดือนก่อน

    መጨረሸዉ,ደሲ,ይለል😢😢😢😢❤😂😂😂❤

  • @solomonkera2916
    @solomonkera2916 8 หลายเดือนก่อน

    The Gospel of Matthew chapter 19 verses 4 to 6 "4 “Haven’t you read,” he replied, “that at the beginning the Creator ‘made them male and female,’[a] 5 and said, ‘For this reason a man will leave his father and mother and be united to his wife, and the two will become one flesh’[b]? 6 So they are no longer two, but one flesh. Therefore what God has joined together, let no one separate.”

  • @solomonkera2916
    @solomonkera2916 8 หลายเดือนก่อน

    proverbs chapter 11 verses 19 to 22 "Truly the righteous attain life,
    but whoever pursues evil finds death.
    20 The Lord detests those whose hearts are perverse,
    but he delights in those whose ways are blameless.
    21 Be sure of this: The wicked will not go unpunished,
    but those who are righteous will go free.
    22 Like a gold ring in a pig’s snout
    is a beautiful woman who shows no discretion."

  • @የመርሳዋነኝ
    @የመርሳዋነኝ 2 ปีที่แล้ว +3

    ፍቅርያሸንፋል

  • @AlyImraan
    @AlyImraan 7 หลายเดือนก่อน

    besew zend yaltenegere ewnet ke wushet gar ekul new

  • @burtukanedosa2331
    @burtukanedosa2331 2 ปีที่แล้ว +1

    Wow

  • @gesera_entertainment
    @gesera_entertainment 2 ปีที่แล้ว +3

    ሰላም የኢትዮጵያ ልጆች እንዴት ኣላቹህ በያላቹህበት ሰላምና ፍቅር!!!!
    እዛ ጌሴራ ቻነል ገብታቹህ 1000 ሳብስክራይብ ለመድረስ ኣግዙን ለኛ ትልቅ ነገር ነው እባካቹህ// የሰላም ኣምላክ ከሁላችን ጋር ይሁን

    • @tesfaytesfay6834
      @tesfaytesfay6834 2 ปีที่แล้ว +1

      🇪🇹🌷🌷🌷❤️❤️❤️

  • @abeabeba6808
    @abeabeba6808 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @teddy6862
    @teddy6862 2 ปีที่แล้ว

    Its oldest

  • @zadtiku3114
    @zadtiku3114 2 ปีที่แล้ว +1

    ሀሀሀ

  • @memehirumadamo2803
    @memehirumadamo2803 7 หลายเดือนก่อน

    ወይኔ ሴቶቹ አድሞ ልገሎት መስሎኝ ኪው አልኩኝ😢😢

  • @BuzayhuAlemu
    @BuzayhuAlemu 2 หลายเดือนก่อน

    ሁሌ ነው ደሞ እሚነጥቅህ

  • @kbragaltigray4687
    @kbragaltigray4687 7 หลายเดือนก่อน

    💗💗💗💗💛💛💛💛

  • @oftaiijiraadhu2926
    @oftaiijiraadhu2926 2 ปีที่แล้ว

    Wow very good ❤❤❤❤👌

  • @memebakla378
    @memebakla378 2 ปีที่แล้ว

    የቆየ ቢወንም ጥሩ ነው በረቱልን

  • @astersamany2754
    @astersamany2754 2 ปีที่แล้ว

    Wow 🥰🥰🥰🥰💕💕💕💕

  • @ruqaeheee7998
    @ruqaeheee7998 ปีที่แล้ว +1

    ፊልም በናተ ቀረ ይመቻችሁ

  • @user-cz3fe3bf7t
    @user-cz3fe3bf7t 8 หลายเดือนก่อน

    👍👍❤👌👌👌❤❤

  • @DAVE-gm1yj
    @DAVE-gm1yj 2 ปีที่แล้ว +3

    አዲስ ፊልም ጠረረባቹ በቃ አደል

  • @astertube5406
    @astertube5406 2 ปีที่แล้ว +5

    የቆየ ነው

    • @tesfaytesfay6834
      @tesfaytesfay6834 2 ปีที่แล้ว +1

      Ethiop. 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙌🏿🙌🏿🥰🥰🥰

    • @merajamanuel391
      @merajamanuel391 2 ปีที่แล้ว

      @@tesfaytesfay6834 meraj

  • @abelttu139
    @abelttu139 2 ปีที่แล้ว +1

    👍👍👍

  • @ያረብA
    @ያረብA 8 หลายเดือนก่อน

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌👌👌🤲

  • @burtukanedosa2331
    @burtukanedosa2331 2 ปีที่แล้ว

    👍❤❤🙏🙏

  • @yohannesabu-ee1bb
    @yohannesabu-ee1bb 7 หลายเดือนก่อน

    ዐሥተማረሪሥሩእቐንጂ

  • @teketeltesfaye4637
    @teketeltesfaye4637 2 ปีที่แล้ว +1

    አድስ ፊልም መወጣት አስጣላችሁ ማለት ነው

  • @zdzd86
    @zdzd86 7 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂

  • @ojoosojh9j589
    @ojoosojh9j589 2 ปีที่แล้ว

    የቆየ

  • @sevendays6738
    @sevendays6738 8 หลายเดือนก่อน

    Fryat abtwa andeya ye junta degafi snt sew yascherese kehadi banda edme lefano wendmochachn gudgad wust sefrwal echi setegna adari ye banda lij😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @bisratgebremedhin9051
      @bisratgebremedhin9051 7 หลายเดือนก่อน

      Ur comment tells how your Mom raised you! 🤮

    • @AklesaGzeher
      @AklesaGzeher 7 หลายเดือนก่อน

      Dedeb fryat Ye gegng lj nat ko anbesit hulem tgray belgogtwa tkoralet❤❤❤

  • @genazbsesay47
    @genazbsesay47 2 ปีที่แล้ว +1

    Wawoooooooooo.bexammmnm.mirax.new.beratuu💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤

  • @hxhdbxxbhx4486
    @hxhdbxxbhx4486 8 หลายเดือนก่อน +2

    አይ ሰዉ
    ሁሉ ሰዉ አይድም ማይሆንም ግን አናስተነትንም ትክክለኛ ሰዉ ማለት ግን
    እኔስ ብሆን ብሎ ማሰብ ወይም ማስተንተን ነዉ።
    በድጋሜ ቡዙዎቻቲን የሰዉን ጉድለት እንመለከታለን ግን የኛ አታየንም ሰዉ ማለት አንድን ሰዉ እከተጉድለቱ መቀበልሲቺል ትክክለኛ አፍቃሪ ማለት ያነዉ።
    በጣም አድናቂያቺሁ ነን እናመሰግናለን ምርጥ ትምህርት ነዉ ❤❤❤
    እዳጠቃላይ ፍቅርኮ ጉድለትን እማያስመለክት እከ ሂወት መጨረሻ ገደብየሌለዉ ከኛ ጥቅም ይልቅ ላፈቀርነዉ ሰዉ መፀዋት እምንከፍልበት የሂወት አለም ነዉ !!!!!!